ዶሮ ከመስራትሽ በፊት 2 አስፈላጊ ነገሮች/how to make

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 89

  • @tsedaleayele4208
    @tsedaleayele4208 5 месяцев назад +8

    መልካም በአል ደርባባዬ በጣም እወድሻለሁ 🎉🎉🎉🎉 ከሜኔሶታ

  • @gbyanshgkidan4948
    @gbyanshgkidan4948 5 месяцев назад +5

    የኔ ቆን🎉ጆ እንኳን አደረሳችሁ እርጋታሽ ደስ ይላል መልካም ፋሲካ።

  • @AregashGurmecha
    @AregashGurmecha 5 месяцев назад +1

    ቼርዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላምናበጤና እደረሰሽ አደረሰን አሜን

  • @lilykonjo9720
    @lilykonjo9720 5 месяцев назад +3

    Thank you Jerrye Happy Eastern we love you 😘🎉. Can you show us TELA easy way . Thank you Again.

  • @mekdeslakew-u2f
    @mekdeslakew-u2f 5 месяцев назад +1

    ጂሪ እንዴት እንደምወድሸ ስነስርዓትሽ እርጋታሽ እና የምትሰሪውውጤቱ ትክክል ነው መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuhamenhruye2276
    @nuhamenhruye2276 5 месяцев назад +1

    ጄሪዬ!!! ማንነቱን የማያውቅ ትውልድ በዝቷል በተለይ ቅስም መስበር የሚፈልግ። ነገርግን አይክፋሽ እኔ እንዳውም ያያቴ ማስታወቂያስትይ በጣም ብዙ አስታወሽኝ ብቻ ተግስቱን ይስጥሽ በርቺ።

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 5 месяцев назад +3

    እንኳን አደረሰሽ ጄሪዬ:: የኔ መልካም ቅን አሳቢ ጨዋ ደስ ስትይ ብርዙንማ አጎግተሽን እንዳትቀሪ ይሰራልን:;

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 5 месяцев назад +1

    ጄሪዬ ቆንጆ ምክርሽ ስራሽ ሁሉ በጣም አበረታኛል ብርክ በይ መልካም በአል ይሁንልሽ እስከነቤተሰንሽ

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 5 месяцев назад

    ጄሪዬ በጣም ትክክል ነሽ ታሪክ እኮ የተባለፈው ከአያቶቻችን ከነሱም በፊትከነበሩት ሰዎች እኮ ነው አይደለም አያቶቻችን ማንበብና መፃፍ ሌላም ቋንቋ ይናገሩ ነበሩ እንዲሁ ሌላውም ያልተማረ ነበር

  • @MenenhailesilaseMenenhai-pm4cz
    @MenenhailesilaseMenenhai-pm4cz 2 месяца назад

    እኳንአደረሳችው

  • @abebechwanaw4604
    @abebechwanaw4604 5 месяцев назад +1

    You know how much love you. God bless you with your family ❤

  • @gennetfisseha933
    @gennetfisseha933 5 месяцев назад +1

    ተባረኪ

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 5 месяцев назад +2

    ጄሪዬ ተባረኪ እንኬን እደረሰሽ እናመሰግናለንውዴተባረኪእውነትነው ሴትናትቤትን የምታሰምርእውነትነው

  • @tegestharpa6292
    @tegestharpa6292 5 месяцев назад +1

    Jery wow ename tatakamwe btame arefe new

  • @Jebena9797
    @Jebena9797 5 месяцев назад +1

    Jeriye mendenew yemibalew yehe yemichesew please?

  • @gennetfisseha933
    @gennetfisseha933 5 месяцев назад +7

    በደንብ አምንሻለሁ ሳይማሩ የተማሩ ነበሩ ማንበብና መጻፍም በደንብ ነው የሚችሉት የነበረው የነሱ እሩብ የለንም እኛ

  • @sophiasophia4269
    @sophiasophia4269 5 месяцев назад

    Yes our great fathers have more knowledge than us i agree. The way how they raise us to respect others great social skills.

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 5 месяцев назад

    Tebarekee lik nesh yasafral!

  • @KibebeNegash-fe2zt
    @KibebeNegash-fe2zt 5 месяцев назад +1

    Ebakish Jerry yemichesew simu mindinew ?

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 5 месяцев назад +1

    ቆንጆ ሴት
    ቆንጆ ባለሞያ 🙏

  • @MamaLlama2127
    @MamaLlama2127 5 месяцев назад

    Thank you ❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 5 месяцев назад +5

    ያሳፍራል ምን ሆና ነው ከወረቀት ይልቅ በብራና ላይ ይጽፉ ነበር እነ አፄ ሚኒሊክን ጠይቂ በያት ይሄን የምንደላቀቅበትን ታክንሎጂ ከየት የመጣ መሰላት ተፃጽፈው ነው ይሄ ትውልድ ጽህፈትን ያወቀው ከየት አምጥቶ መሰላት

  • @Linda-l7w
    @Linda-l7w 5 месяцев назад

    Ewnet ayate betsom gize bli snlat tsehaywan gena nat tlenj neber ke asmera

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 5 месяцев назад

    🎉እንኳንአደረሰሽ ጄሩዬ አደረሰን መልካም 🎉በአል 🎉

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤Danke

  • @arsemakitchen406
    @arsemakitchen406 5 месяцев назад

    እጅሽ ሲያምር

  • @YeshewatsehayBelete
    @YeshewatsehayBelete 5 месяцев назад

    ውይ : እንዴት ደስ እንደምትይኝ

  • @gennetfisseha933
    @gennetfisseha933 5 месяцев назад

    እባክሽ በጣም እፈልጋለሁ ይህንን የመሰለ ብርዝ አሰራርማ ማየት አለብን

  • @SofiaMohamedyesuf-bb9pf
    @SofiaMohamedyesuf-bb9pf 5 месяцев назад

    Ciao andet neshi (botaw yiwesinal) silezih ahitachin yeneberubet botaw gheter kehone ayiferedibatim 🙏🤩😍

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 5 месяцев назад +1

    ወደድኩሽ❤🎉

  • @TinaDusseldorf
    @TinaDusseldorf 5 месяцев назад

    በጸሎት ሀሙስ ዳቦ?

  • @bezztube3159
    @bezztube3159 5 месяцев назад

    Ere asayin berzun, bezawm ye tute wetet lemabzat mn mn letkm please agarugn

  • @AregashGurmecha
    @AregashGurmecha 5 месяцев назад

    ቼርዬ እኔ ብዙ ጊዜ ኪንታሮት እሰቃየኝ የሦስት ልጆች እናት ንኝ ልጆቼን የማሳድገው ብቻዬን ንው ሰዎች ብዙ እክምና አለው ይሉኛል ያበሻውን ፈራዉኝ እና ምን ትመክሪኛለሽ በጣም ተሰቃየውኝ

  • @htwy52
    @htwy52 5 месяцев назад

    ሰላም ጄሪ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የስቅለት በአል በሰላም አደረሰሽ።
    አያትሽ እንዴት መጻፍ ችለው ነው? ያሉሽ ግለሰብ አያትሽን ያውቋቸው ነበር እንዴ። እኔን የሚገርመኝ የዘመኑ ትውልድ አደፋፈሩ ነው፣ የማያውቁትን ሰው ተነስተው አንቺ ማለት እና ሁሉንም በራሳቸው ደረጃ መገመት፣ ለማንኛውም ይኸ ሁሉ ድፍረት ራስ ካለማወቅና የሀገርን ታሪክ አለመማር ና ከሜዳ ተነስቶ ደፋር መሆን የሰለጠኑ ስለሚመስላቸው ነው፣ ነገር ግን አንድ ቀን ራሳቸውን አደጋ ላይ የጥላቸዋል፣ እኔ እንኳ አንቺ ያልኩሽ
    ከእድሜሽ ግማሸ በላይ እበልጥሻለሁ ብዬ ስለገመትኩ ነው፣ ሞት ቢመጣ እማማ ዝናሽን የሚያክል ሰው አንቺ አልልም።እባክሸ ማስተማርሽን ቀጥይ፣ ሲሆን ሲሆን የአያትሽን የማይናቅ መድሃኒትና እውቀት በመጽሐፍጻፊው። እነ አየሰሩ ፣ አያሰሩን እተቀመጡበት ይቅሩ ተያቸው፣ በርቺ!!!!!!!

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 5 месяцев назад

    እንካን አደረሰሽ ጄሪዬ

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 5 месяцев назад

    ጠጁን እጅሽ ላይ አድርገሽ ከምትቀምሺ በሲኒ ነገር ቀድተሽ ብትቀምሺስ ?

  • @Broskidagoat8
    @Broskidagoat8 5 месяцев назад

    Berzune ebaksh asyne

  • @LaketchHirpa
    @LaketchHirpa 5 месяцев назад

    ጉድ ጉድ ምነው ልጄ ፊደልን ተቀርፀው ያወረሱን አያቶቻችን አይደሉም እንዴ ?

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 5 месяцев назад

    እንኳ አደረሳችሁ ❤

  • @elizabethmichael8768
    @elizabethmichael8768 5 месяцев назад

    በጣም ይፅፋሉ እንጂ ስንት ደራሲያን እንደነበሩን አታውቅም እንዴ ይልቅንስ መፀሐፍ አንብቢ እና ታሪክ እወቂ በያት ዳሩ በአሁኑ ሰአት መፃፍ አይችሉ ማንበብ አይችሉ አትፍረጂባት ማስተማር ብቻ ነው የሚያስፈልገው በተረፈ መልካም በዓል እናመሰግናለን 🎉🎉

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 5 месяцев назад +1

    ስስታም ኡላ ያያችኡ 😒😒ላይክ እጅ ያሳምማል 😒😒

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 5 месяцев назад +1

    እንዳይነሱ ቀስ በይ

    • @ሳባመንግስቱ
      @ሳባመንግስቱ 5 месяцев назад +2

      አያቶቻችንማ ስርአት ነበራቸው መቼ እንደዛሬ የተከበሩ ሳይማሩ የተማሩ ድንቆች የተማሩም በጣም ብዙዎች ናቸው:: እሷ እንዲህ የምታስበው እራሷ ተምርት ያላገኘች ደንቆሮ ናት መማር አለባት ጄሪዬ የሰው ስራ ላለማመስገን ተቃራኒ የሚሆኑት በርቺ ማሬ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  5 месяцев назад

      ❤️🙏