ምሽት

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 17

  • @netsanetmedia21
    @netsanetmedia21 2 года назад +2

    ሰላምህ በክርስቶስ ብዝዝት ይበልልን ወንድማችን በእውነት ድንቅ ተሰጦ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 2 года назад +2

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወንድሜ eyob ፀጋውን ያአብዛልህ ጨምሮ ጨማምሮ

  • @richseni123
    @richseni123 2 года назад +2

    ሥላም እዮባ እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 Год назад +1

    ያስዝናል ያስተምራል በርቱ

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 2 года назад +1

    ግሩም ነው! እናመሰግናለን ኢዮቤ❤🙏

  • @weynshetmulugata8204
    @weynshetmulugata8204 2 года назад +1

    ከልብ እናመሠግናለን እዮቤ❤️❤️🙏🙏

  • @buzetube-2116
    @buzetube-2116 2 года назад +1

    ሰላም እዮብዬ ሰላምህ ይብዛልን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ላገራችን ፈጣሪይ ያበሽብሸን ❤❤❤❤❤

  • @tesetomedia
    @tesetomedia 2 года назад +2

    melkam sera lehelena erefet nwe...beretalen

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም ብሮ

  • @getachewasmamaw986
    @getachewasmamaw986 2 года назад +1

    ብሩኬ ሰላምህ ይብዛ አቦ አንተን የማየት ሱስ አለብኝ

  • @fre6233
    @fre6233 2 года назад +1

    ድምጽህ በጣም ሀሪፍ ነው ግን።በድምጽ ብቻ ብታደርገው ጥሩ ይመስለኛል

  • @abosemmedia21
    @abosemmedia21 2 года назад +1

    እንካን በደና መጣህ እዮባ

  • @mikiasgizachew1351
    @mikiasgizachew1351 2 года назад +1

    ግሩም ነዉ ስጋ ቤቱ ቢለያይም እኔ እምፈልገዉ የጌታየን ስጋ ነዉ ስለ ስጋቤቱ መለያየት አልጨነቅም ግሩም

  • @amdeworkzehabeshatube
    @amdeworkzehabeshatube 2 года назад +2

    ትረካ በጣም መስራት እፈልጋለሁ!!
    ጋሽ ኢዮብ ክላሲካሎችን የት እንደማገኛቸዉ ቢጠቁሙኝ?? ወይ የቴሌግራም ቻናል ካለዎት..??

  • @user-jo9ob6ge9w
    @user-jo9ob6ge9w 2 года назад +1

    እዮቤ

  • @tubemerewtube1402
    @tubemerewtube1402 2 года назад +1

    ድምፀ ነጎድጓዱ እዮባ

  • @tubemerewtube1402
    @tubemerewtube1402 2 года назад +1

    ድምፀ ነጎድጓዱ እዮባ