ነጋድራስ ገብረ ሕይወት 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 8

  • @yodittube11
    @yodittube11 2 года назад +1

    ሰላም የምወድህ ወንድማለሜ ዋውውው ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 2 года назад +2

    ዋውው በጣም ሚገርም ነው የልብ ወጋችሁም ሰማሁት ደስ ትላላችሁ በርቱልኝ!

  • @HaileMultimediaአዝግ
    @HaileMultimediaአዝግ 2 года назад +1

    አቤትድምጥ ኩልል ያለኮነው እንደ ምንጭ ውሃ እናመሰግናለን!

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 2 года назад +1

    ዋዋው በናትህ እዬባ የዱሮ መጽሐፉ ቶችን አቅርብልኖ ትንሽ የተቀደሰው መፈሳቸው ቢያርፍብን እሽ ደስ ሲል በማሪያምዬ

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Год назад +1

    ከንባቡ በኋላ ያለው ጭውውትም አሪፍ ነው ዋው። አውሮፓ ሰላምታ ልውውጣቸው በጣም አሪፍ ነው። ልክ እንደ ሀገር ቤት ስንሰነባበትም ቻው ቹስ/ዝእንባባላለን። ቻው ለሰላምታም ለስንብትም ነው ስዊዝ😂😂

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Год назад +1

    የነጋድራስ ገብረህይወትን ልኮምኩም ዛሬ እዮባ ጋር ልዋል። መጽሐፉ ቤቴ አለ። በአንተ ድምጽ ልስማው እስቲ

  • @umuekramtube
    @umuekramtube 2 года назад +1

    መተናል ፀጉረ ልውጣችንንን

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 2 года назад +1

    ዋዋው በናትህ እዬባ የዱሮ መጽሐፉ ቶችን አቅርብልኖ ትንሽ የተቀደሰው መፈሳቸው ቢያርፍብን እሽ ደስ ሲል በማሪያምዬ