አደፍርስ ክፍል 1 ከዳኛቸው ወርቁ ተራኪ ኢዮብ ዮናስ እና ሀይማኖት ድልነሳው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 30

  • @user-kt3lw6vf9b
    @user-kt3lw6vf9b 2 месяца назад +1

    ደስ የሚል የልብ ወለድ መፅሐፍ ነው ። ቶሎ ቶሎ ልቀቅለን ዮኒ ።

  • @hageretube6062
    @hageretube6062 2 месяца назад +2

    በጣም እጅግ የሚመስጥ ትረካ እዬባ ኮራሁብህ 👏👏👏👏👏👏👏ሀይሚ ጀግኒት

  • @chelsea4307
    @chelsea4307 2 месяца назад +2

    እዮባ እና ሀይሚ 👏👏🥰🥰🥰👍👍👍

  • @masreshagebrewold678
    @masreshagebrewold678 2 месяца назад +2

    አዮባ ሃይምዬ ❤❤❤❤❤

  • @meserettilahun2377
    @meserettilahun2377 26 дней назад +1

    What an incredible voice thank you.❤❤❤❤

  • @biriktiteame3057
    @biriktiteame3057 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤yen weddi hemi dimetsi merewa enaty 🎉🎉🎉

  • @DemekeWale-xe2rk
    @DemekeWale-xe2rk 2 месяца назад +1

    በጣም ደስ ትላላቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን👏👏👏👏👏💟

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ኢዮብ❤

  • @user-21m12A7
    @user-21m12A7 2 месяца назад +1

    ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ኢዮብ እናመሰግናለን ወንድሜ !!

  • @user-ft5yi9zz4y
    @user-ft5yi9zz4y Месяц назад +1

    በጣም አሪፍ 🙏

  • @bereketkifle-g2e
    @bereketkifle-g2e 4 дня назад +1

    በርታ ኢዮባ

  • @selamserawu3125
    @selamserawu3125 2 месяца назад +1

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን🙏

  • @user-pu5rf6pd5j
    @user-pu5rf6pd5j Месяц назад +1

    Ye kalat anebabeb bistekakel melkam new
    Beterefe adefrs leyet yale metshaf new❤

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 2 месяца назад +1

    ሰላም ወንድም እንኳን ሰላም መጣህ በርታኝ በጣም ደስ የሙል ድምጽ አለህ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን 💚💛❤

  • @biriktiteame3057
    @biriktiteame3057 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @grmbyn1
    @grmbyn1 2 месяца назад +2

    OMG thank you so much both of you! I hope you narrate it until the end.

  • @ermiyasabate12
    @ermiyasabate12 2 месяца назад +1

    ኢዮብዬ ወድ ወንድሜ በአንተ ድንቅ ትረካ መስማት የምፈልገው "አደፍርስ" መጽሐፍ ይዘህልን ስልመጣህ በጣምምምም ደስ ብሎኛል። ክፍል ሁለትን በጉጉት እየጠበኩኝ ነው። 🙏🙏🙏

  • @MezemirGirmaLibrarian
    @MezemirGirmaLibrarian 2 месяца назад +1

    አደፍርስ መተረኩ ጥሩ ነው። በተቻለ መጠን ለብዙ ሰው ይድረስ። በኢትዮጵያ ሥነጽሑፍ ውስጥ መነበብ ካለባቸው ታዋቂ ድርሰቶች ቁንጮው ነው።

  • @MeklitZewude-fo9ir
    @MeklitZewude-fo9ir Месяц назад +1

    በጣም ድቅነዉ bertu👏😍😍😍

  • @romanzerihun
    @romanzerihun 2 месяца назад +1

    Wow Andega nach ❤❤❤

  • @user-fj6eh8fn3d
    @user-fj6eh8fn3d 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ክፍል ሁለት እንጠብቃለን❤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 2 месяца назад +1

    amazing voice 👌 Please የአበሻ ጀብዱን ተረክልን በዚህ ድምፀህ !!

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 2 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ኢዮቤ❤ እናመሰግናለን ውብ ኣተራረክ ነው እንዳትቆዮብን 🙏❤

  • @Dibzatrading
    @Dibzatrading 2 месяца назад +1

    ።1ኛ ነህ

  • @yonasyif2255
    @yonasyif2255 2 месяца назад +1

  • @birtukanwamanuel3981
    @birtukanwamanuel3981 2 месяца назад +3

    ለወደፊት የቃላት ግድፈት ቢስተካከል ብዙ ስተቶችን እያየሁ ስለሆነ ነው በተረፈ በመተረኩ እጅግ ደስተኛ ነኝ በርቱ 🙏

  • @NugeCoffee-pi3qu
    @NugeCoffee-pi3qu 2 месяца назад +1

    ድምፅህ እኮ😍

  • @mawaysh
    @mawaysh 2 месяца назад +1

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chelsea4307
    @chelsea4307 2 месяца назад +2

    👏👏👏👏👏👏

  • @hteort21
    @hteort21 2 месяца назад +1

    ግሩም አተራረክ!!!