Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሙጋድ ያፈራችዉ ምርጥ ልጂ አያ ሙሌ 😢😢ስራህ ከመቃብር በላይ ነዉ
ላልተዘመረላቸው እንዘምርላቸው፤ የሙጋዱ ባለቅኔ፣ የከተማው ባህታዊ አያ ሙሌ እጅ እንነሳለን🙏
Wow👍የወንዱ በርሄ አገላለጽ👏👏👏
አያ ሙሌ ደጉ ስው ይሄ ትውልድ እኮ ብዙም አያቀውም አያ ሙሌን።ግን ለሀገሩ ትልቅ ስራን የስራ ጀግና ነው ነብስ ይማር
በረካሁን አገሬን አሳየኸኝ
የሚገርም ነው ወፊቷ ለማንኛውም በርቱልን ብዙ የሚነገርላቸው አንቱ የሚባሉ አሉ እና ጠንክራችሁ ለተመልካቹ በተለይ ደግሞ ለኛ ለወጣቶቹ አቅርቡልን ደግሞም ስለምታቀርቡልን እናመሰግናችኋለን ።
እንዲህ ያልተነገረላቸውን አባቶቻችን አስታውቁን ከሂወታቸው እንማርባቸዋለን እንዘክራቸዋለን በሂወት ላሉ የጥበብ ሰዎችም ሞራል ሰጪ ነው ብዬ አምናለሁ
Aya Mulie is a special one. Thank you very match. Keep you work in such ideal programs than dirty political talks.
ያንኑ ነገር መደጋገም በጣም ያሰለቻል
Girum steafi
😡😡 አበሻ በህይወት ስትኖር አይወድህም ስትሞትትት ይሄን የጠነባ የከረፋ አፉንንን ለምስጋና ይከፍታልሸታታ ቦርቃቃ ህዝብ :: ሙሉጌታ ታላቅ ባለ ቅኔ ነው ነፍስ ይማር 👉🙏🙏
አያ ሙሌ በአንተ አፍ አይጠራም! መጀመርያ አንደበትህን ሞርድ!
ምጽ ምጽ በጣም ጨዋ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ
የሴተኛ አዳሪ የበኩር ልጅ
ሙሌዋ😭
ሁሉም ግጥሞችን... ማገኘት እፈልጋለሁ
አያ ሙሌ
እይ ሙሌ
❤
ወፊቱ
ጋዜጠኛው በጣም ነው ምትሰለቸው...ቃላት አትደጋግም...እንዲህ አይነት አሰለቺ አቀራረብ አይቼ አላቅም!
agele eyrmetsnew
የሙሌ የወንድ አያቱን ስም ምነው ቆረጥካት አንተ ቅማንት,ወይጦ!! ሙሌ ሰብ
Mulu Geta
ጋንፉር ጨው ከበራህሌ ባሁኑ አጠራር ዓፋር በዛኔ ደሞ ትግራይ ጠቅላይ ግዛት ውስጥ ነበር::
ሙጋድ ያፈራችዉ ምርጥ ልጂ አያ ሙሌ 😢😢ስራህ ከመቃብር በላይ ነዉ
ላልተዘመረላቸው እንዘምርላቸው፤ የሙጋዱ ባለቅኔ፣ የከተማው ባህታዊ አያ ሙሌ እጅ እንነሳለን🙏
Wow👍
የወንዱ በርሄ አገላለጽ👏👏👏
አያ ሙሌ ደጉ ስው ይሄ ትውልድ እኮ ብዙም አያቀውም አያ ሙሌን።ግን ለሀገሩ ትልቅ ስራን የስራ ጀግና ነው ነብስ ይማር
በረካሁን አገሬን አሳየኸኝ
የሚገርም ነው ወፊቷ ለማንኛውም በርቱልን ብዙ የሚነገርላቸው አንቱ የሚባሉ አሉ እና ጠንክራችሁ ለተመልካቹ በተለይ ደግሞ ለኛ ለወጣቶቹ አቅርቡልን ደግሞም ስለምታቀርቡልን እናመሰግናችኋለን ።
እንዲህ ያልተነገረላቸውን አባቶቻችን አስታውቁን ከሂወታቸው እንማርባቸዋለን እንዘክራቸዋለን በሂወት ላሉ የጥበብ ሰዎችም ሞራል ሰጪ ነው ብዬ አምናለሁ
Aya Mulie is a special one. Thank you very match. Keep you work in such ideal programs than dirty political talks.
ያንኑ ነገር መደጋገም በጣም ያሰለቻል
Girum steafi
😡😡 አበሻ በህይወት ስትኖር አይወድህም
ስትሞትትት ይሄን የጠነባ የከረፋ አፉንንን ለምስጋና ይከፍታል
ሸታታ ቦርቃቃ ህዝብ :: ሙሉጌታ ታላቅ ባለ ቅኔ ነው ነፍስ ይማር 👉🙏🙏