🎈ኡፍ የኔ ከርታታ ያማል በመዳም ቤት የለው ጉድ የሚያስወርድ መዳኒት እራሴን አጠፋለው አረ ተው ሴቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии •

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Год назад +3

    ማሻአላህ. እህታችን. ንግግሯ አስተወያ በጣም ልብ የሚነካ መልእክት. ሳህ. አላህ ይስጥሽ

  • @hanichotube
    @hanichotube Год назад +3

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እፍፍ እረ በፍጣሪ ምን ጉድ ነው ልጅ እኮ ከፍጣሪ ስጦታ ነው ምን ችግር አለው አንዴ ከሆነ ሆነ እጅግ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Год назад +6

    ትክክል ሂወት ይቀጥላል ቺግራቸዉን የዉሰጣቸዉን እነሱነዉ የሚያቁት ግን መታገሰ ይሻልል ነፈሰ ማጥፈቱ መፈትሄ የለዉም

  • @ሪምሰይድ
    @ሪምሰይድ Год назад +8

    ለምን ታስወርዳለች አውዚቢላ ሴቱ አሁንስ ተጃጃለ በክሽ ድብን ትበል የት ነበረች መጀመሪያ አላመቸውን ያበላሹና ለኛ አዛ

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ Год назад

    ያረቢ ወላሂ እኛ ሥደት ላይ ያለነው እኮ ፅናቱን ይሥጠን በቤተሠብ ናፍቆት በሥራ ድካም አብደን አለመሄዳችን እራሡ አላህ ሥለጠበቀን ነው 😢

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ያልፍልእህቶቸየዋ ጠካራሁኑ ህይወትለደካሞችቦታየላትም ልጂየአላህሥጦታነዉይወለድድ

  • @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um
    @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um Год назад

    እዴው ማሬዋ ውነትሽን ነው አላህ ይጨምረልሽ እረኔ ባገኜሗት አቦ ታፅናናኝ ቆይ ምክሯ ልብ የሚያቀጠቅጠው እረ ዴግመሽ ምከሪን❤

  • @ጎንደሬዋነኝቤተሰቦንናፋቂ

    ትክክል እውነት ነው

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Год назад +1

    ኡፈፈፈፈ አይ የሰዉአገር ያአላህ አላህየ ይድረሰላቸዉ ኡፈፈፈ😢😢😢😢😢

  • @AbduFhtawo
    @AbduFhtawo Год назад

    መአዳም እናአላክ ቱላአሊክ

  • @ሀያተ-ፀ6ነ
    @ሀያተ-ፀ6ነ Год назад

    በትክክል

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube Год назад

    አህለን ራህሜ ወይ የኔ ሚስኪን😢

  • @gebattube
    @gebattube Год назад

    ኡፍፍፍፍፍ ያረቢ እረ አሁንስ በዛ ያአላህ አንተው ድረስልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Год назад

    ተግማማ ብቻ የአሁን ስደት የድሮውቹ ታሪክ ስትሰሚ ሲመስለኝ ስልክ ሚያመጣው መዘዝ ነው ቲክቶኩ እንደ ልብ ማውራቱ እነሱ ካሜራ ደቅነው ይከታተላሉ ከዛ ሰላም አይሰጡሽም ግልምጫቸው ኩርፌያቸው መለፍለፍቸው ሰላም አይሰጥም ቻል ካላረግሽው ግን እንደዛው ጥሩዎች አሉ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Год назад +1

    ያረቢ😢😢😢😢

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 Год назад

    ትክክልነሸ ወለሒ የድሮዉማ ዛሬ ይጃዛ ወቶ ማን ይጫወታል በሰልክ ሖነ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Год назад

    ቴራስ ላይ ናት እዛው ሁ ኝ ብለዋት ይሆናል 😭😭😭

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 Год назад +1

    አይ ስደት ኡፍፍፍፍ የረቢ የኢለሂ እኔስ ፈረዉ😥

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee Год назад

    😢😢😢😢😢😢የኔ ውድ ስታሳዝን እንዴት ብታበሳጫት ነው

  • @meronetolaa-e8v
    @meronetolaa-e8v Год назад

    የትሐገር ነዉ እሕት

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 Год назад +1

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ራህሙ ውዴ የአላህ መቼ ነው የስደተኛ ስቃይ የሚያበቃው ኡፍፍፍፍ ሞቱ ሞቱ እራሳቸው አጠፉ መች ነው ስቃያችን የሚያበቀው 😢😢😢😢

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Год назад

      ኢነሊላሂ ወኢነ ኢላሂ ራጂኡን ነው ሚባለው ማን ይሆን ሚያመሰግነው የኛ ጌታ የተፃፈልን ነው ምበላው አናማርር

  • @ethioonetv5268
    @ethioonetv5268 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የተከበራችሁ የዚህ ቤተሰቦች እንዴት ናቸው በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በአሁን ሰዓት በስደት የተፈጠረ ያለው ነገር በጣም ያሳስባል እባካችሁ እህት ወንድሞቼ እራሳቸውን ጠብቁ

  • @makeya2128
    @makeya2128 Год назад

    ወዪኔ የረብ በየቀኑ ምንሰማዉ ኡፍ

  • @mazy-meida
    @mazy-meida Год назад

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡከን ዳህና ማጠሽ ራህሙዬ ወይጉድ የኛ ጣጠ አያልቅ ያዝች ደግሞ ካፋ ለምን መጀማርያ አትጣነቃቅም ነበር ትክክል በለ ኮሜቷ ከሆና አይቀር ለምን ተስወርጀላሽ አለህዬ አንታው እስትር አሌነ ምንጉድ ነው አረታው አታቀጥሉን መንኛውም ነገር ሰይካሳት በፊት እረሰቹን ጠብቁ ህፀን አይደላንምኮ ትልቅ ሰው ነን 😏

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ Год назад

    😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍ

  • @KasinaS-tx6nm
    @KasinaS-tx6nm 8 месяцев назад

    አይ ስደት አትበሉ ያስገደዳችሁ የለም አታልቅሱ ሚድይያ ላይ እየወጣችሁ

  • @zeyada12
    @zeyada12 Год назад

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ እዴትነሸ እህት ወጣሸ ራህማ😘😘😘😘😘😘😘

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 Год назад

    ያኢላህ አረ ባለኮመቶ ነይበአላል መልሥመልሸካየሸዉ እናየነሽ ከዚህ ሙድሸ ዉጭ አረለሾይጣን ቦታ አትሥጡ ታዉ ሳይከፋዉእሚኖር አድምየለኮ ለሚልፍግዜ ነፍሳችሁንማሣለፍአትመኙ በሁለቱምአገር ሥቃይ ያረቢ🤲

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 Год назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ራህሙዬ አኛ ነገር የኔ ከርታታ የረብ❤😢😢😢😢

  • @ያለእናትአለምጨለማናት

    አይ ስደት ስቱን አገላታው😢😢😢

  • @sebrinatube
    @sebrinatube Год назад +1

    አህለን እራህምየ

  • @zeyada12
    @zeyada12 Год назад

    ራህሙዬ አመሰግናለሁ እህት ቤት ስትመጪ ሁሌ ሼር ታረግልኛለሸ እኔም ሼር አረኩልሸ 😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @RahmuTube
      @RahmuTube  Год назад

      አብሽሪ አብረን እንደግ😘❤

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Год назад

    የአላህ በየሀገሩ መከራ ወጣብን

  • @እሙሳራYoutube
    @እሙሳራYoutube Год назад

    አሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ😢😢😢ያአለህ

  • @najatali3746
    @najatali3746 Год назад

    😢😢😢😢አዉነት

  • @hanatu
    @hanatu Год назад

    😭😭😭😭😭Ya rabii

  • @SamsungAmina-e1r
    @SamsungAmina-e1r Год назад

    ❤❤❤❤❤OK🎉🎉🎉🎉

  • @banshbansh4612
    @banshbansh4612 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሀሊማ-ጸ1ለ
    @ሀሊማ-ጸ1ለ Год назад

    ስደት ስንት ቀጠፈው

  • @zuzumchale
    @zuzumchale Год назад

    ሰው ምን ነክቶት ነው ?😢

  • @meronetolaa-e8v
    @meronetolaa-e8v Год назад

    wow

  • @safsisey
    @safsisey Год назад

    እ ረ ል ጂ እ ኮ የ ፈጣሪ ስ ጡ ታ ነው ከ ሆ ነ ሆ ዲ ያ ይ ው ለ ድ በጣም ሀ ጥ ያ ት ነው

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 Год назад

    😢😢😢😢

  • @fatumaseid9631
    @fatumaseid9631 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😮😢

  • @safsisey
    @safsisey Год назад

    አይ ስ ደ ት እኔ ስ ፈ ራ ው

  • @ያለእናትአለምጨለማናት

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @qwerywwer13
    @qwerywwer13 Год назад

    😂😂😂😂😂

  • @hfhf2770
    @hfhf2770 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @HasanatHasanat-wm7jl
    @HasanatHasanat-wm7jl Год назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @sofitube7147
    @sofitube7147 Год назад

    😢😢😢😢

  • @HasanatHasanat-wm7jl
    @HasanatHasanat-wm7jl Год назад

    😢😢😢😢