Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን ዉዴ አንችም ቅን ነሽ ጌታ ይባርክሽ
አሜን ❤❤❤
አሜን እህቴ ላንችም እዲሁም ለፕሮግራሙ አቅራቢ ወንድማችን አረጋውያኑንም ለሚንከባከበው ወንድማችንም
አሜን አሜን አሜን
Amen
እናንተ ምግባረ ሰናይ ህዝቦች የህመምተኞቹ ፈጣሪ አባት አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር ብድራቱን ይክፈላችሁ::
ለካ ይሄም አለ እንደ መቄዶንያ በደደንብ ትልቅ ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል።
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን የታመሙትን እግዚአብሔር ይፈውስልን እነዚህን ህሙማን ሰብስቦ በትዕግሥት የሚረዳቸውን ወንድማችንን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን የአባትህን ነፍስ አደጋጎቹ ቅዱሳን አጠገብ ያሳርፍ!🙏
እግዚአብሔር ይባርክክ ትክክለኛ ቦታ ሄድክ ሰሊሆም ብዙም ያልታወቀ ግን ብዙ እናቶች አባቶች እና በጣምም ደስ የሚሉ የሚያሳዝኑ ትንንሽ ልጆች ያሉበት ቦታ ነዉ ሚኪን ልናግዘዉ ልንረዳው ይገባል እጅግ ትሁት የሆነ ለሰው የሚኖር ሰዉ ነው🥰🥺
ይሄን አገልግሎት ማድረግ መመረጥ መባረክ ነው. ደስ ሲሉ በማርያም ሰው አቀባበላቸው❤❤❤ ማራኪ ወግ እናመሰግናለን
ምን እንደምል ግራ ገባኝ አባቶችና እናቶችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቃቸው ሰራተኞችን በሙሉ ይርዳቸው
በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰራኸውተባረክ ወንድሜለእኛም ለተመልካቾችህ ትልቅ የቤት ስራ ነው የሰጠኸን እግዚአብሔር ይርዳን
ተባረክ ግዝሽ እውነት ይሄን ስለአሳየኸን እናመሰግናለን❤
ውይ ማራኪ እስቲ እግዚአብሔር ይርዳን እነሱን ለመርዳት ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ይርዳን አንተንም እግዚሐብሔር ሥራኽን ይባርክልኽ ሃሳብኽን ይሙላልኽ እነሱንም ምህረቱን ይላክላቸው ይኽንን በጎ ንገር በአባቱ ተመስሎ ያበረታው አምላካችን አሁንም አቅም ጉልበቱን ይስጠው ማራኪ እመሰግናለሁ!!!
ግዜ የእዉነት በጣም ደስ ብሎኛል ያደርክዉ ነገር በቃላት አይገለፅም እናም በደብ ያሉትን በደብ እድናያችዉ እፈልጋለን እኔ ያለሁበትን ቦታ አልወደድኩትም ነበር እናም እኔ የምፈልገዉ በቁስ ነገር ላይ ነበር ደስታዬ ግን እሱ እንዳልሆነ አየሁ ከልብ እናመስግናለን❤🎉🎉🎉🎉🎉
አቤት የደግነት የመልካምነት ጥግ እንዴት መታደል ነው ጌታሆይ ይህንን ልብ ደግ እንድሰራበት አብቃኝ እንዳግዛቸው ፍቃድህ ይሁንልኝ እኔም በፀሎት እጠይቅሃለሁ ፀሎቴን እንደምትሰማኝ አምናለሁ 🙏 እናንተን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግዛቸው እናመሠግናለን ዋጋችሁ ከላይ ከሰማይ ነው!
Nice program maraki weg keep going 👏👏👏fetari kehulachn ga yhun🙏🙏🙏
ማራኪ የኔመልካም የምትለቃቸሁሉ አስተማሬወችናቸው ወገኖችን አላህ አፋቸውን ይመልሰው
❤❤😢😢አይይ ሲያሳዝኑ ማርያኪያችን እንኳን መጣህልንትላልቅ ሰዎች አሉ አይ የኛ ነገር ደራሲያን ወታደሮች ተማሪዎች ወዘተ😮ጅቦችን ፈረሀቸውዴ ማራኪ😄
Geze thank you for visiting them!! You are really blessed person doing this while we are doing the Great Fasting! God bless you more and keep you safe from all of the bad things in life my dear brother ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥህ ባለፈውም ሄደህ የማራኪን ወግ ልደትን ከሰሊሆም ጋር አክብረሃል ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይማራችሁ በበጎ ስራው የተሰማራችሁ የሰሊሆም አገልጋዮች ዋጋችሁ ከሰማይ ነው።
Best episode 👌 👏 ever...
መሄድ ማየት የምፈልገው ቦታ ነው እግዚአብሔር በሰላም ለአገሬ ያብቃኝ
ግዞዬ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ስራ ነው እየሰራህ ያለው:: እንዲህ ያሉትን ወገኖች ነው መጎብኘት መርዳት::
እግዚአብሄር ዋጋህን በሰማይ ይክፈልህ
Good job maraki😊😊😊
በየቤታችን እሚከሰት ነገር ነው ወገን እንረዳ
ግዞዬ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰራ ነው እየሰራህ ያለው እንዲህ ያሉትን ወገኖች ነው መጎብኘት እግዚአብሔር ጨረሶ ይማራችሁ በጣም ያሳዝናል🙏😥😥😥
ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤
አላህ ይሥጥህ ወድሜ በጣም መልካም ሥራነው የሠራሀው ❤❤❤
ስልኩን ስሙን አስቀምጥ ማራኪ እንዳትረሳ
ተባረክ ወንድሜ
ጌታሆይ መጨረሸዬን አሰምርልኝ
እግዚአብሔር ጨረሶ ይማራችሁ❤❤😢😢😢በጣም ያሳዝናል
Marakinim mesrachunim Amilak yibarkachihu
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችዬ የተባረከ❤🌱❤🌷
እግዛብሔር በምህረቱ ይዳብሳችሁና ወደቀድሞ ጤናችሁ ይመልስላችሁ በብዙ የምናማርር ሰዎች ነን ግን ጤንነት በገንዘብ የማይተካ ትልቅ ነገር ነው አምላኬ ስለሁሉም ተመስገን!!
ግዜ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ እያረክ ያለህዉ በርታ
Egziabher be mengedh Hulu kefith Ykdemlh
Seww kifu sihone....yehe endalee ayasebem...😢
ግዝሽ❤❤❤
አንተ ልጅ❤
😢😢 respect Geza...
እግዚአብሔር ይባርክህ ግዜ
ማራኪ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ከሰብከው ያድርስክ ተባረክ ❤❤❤ 🙏🙏🙏
ወይይይይይይይይአይናቸው ተከፈተ እግዚአብሔር ሰያቁእድሜሃችዉ እንያልቅእግዚአብሔር ሆይይይይአይናችን ክፋት ኤባኬ
ቤተክርስትያን ከሆነ እንዴት ነው የሚያከራዩት አይ ዘመን
አላህ ጠን ይሰጣችሁ
Chru Egziabeher Ybarkeh
ግዛቸው በመልካም ስራህ ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈልህ:: እኔ ግን አንድ ሀሳብ አለኝ እና ከተቻለ ስልክህን ላክልኝ::
Wow berketu yidreson❤
ኧረ ግዜ በጣም እናመሰግናለን ያቅራሩትን ሰውየ ሸልምልኝ 🙏🙏🙏
መባረክ እኮ ነው መመረጥ
በጣም ልብ ይነካል 😢😢😢
የት ነዉ አካባቤዉ? አዲስ አበባ ነዉ? እነዚህ ስቡስበህ ለ ምትረዳ የምትረዱ ልዑል እግዚአቡሔር ይርዳችሁ🙏🏽
የተባረከ!ሥራ❤
Egziabher yibarkachihu,Yetamemutinim Egziabher fetsimo yimarachew!Betselotachinim beminichilewim medegef yinoribinal!
😢😢😢😢😢😢 ዊይይይይ ፈጣሪ ይድርስላችሁ
God bless you bro.
እግዚአብሔር ይመስገን የሃ ያደረገ እናንተም በስማይ ቤት ያዛጋጅላቹሁ ተባረኩ
ጎበዝ በርታ በጣም አሪፈ ነው
በሜኬዶንያ ስር ቢተዳደር ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ሰዉ እኔም እዚህም ሲል ላይደርስላችሁ ይችላል።የበለጠም ግልጋሎት ያገኛሉ።
በናትህ በነካ እጅህ ጌርጌሪወስን ጎብኝልን አደራ
Egziyaber zemnekin yebarekew gena ahun yetebark bota hedek le nebes waga miyastet bota
ውይ በጣም ከባድ ነው እናቴ ለ 15 አመት አዕምሮ ታማሚ ሆና ነበር የምትሄድበት የምታድርበት አይታወቅም ነበር ግን ሁሉም አለፈ
Ehhh egzabher yemarachu 😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
❤
❤❤😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
Tabark❤❤❤
ተባረክ
Egziabeher Ymarachu Wegnoche
😢😢
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ያስባችሁ::
❤🎉❤😢😢
ሲያሳዝኑ ምናለ ገንዘብ ኖሮኝ በረዳቸው በጣም ደስ ይለኝ ነበር
Ya allah ante erdachew😢
😢😢😢❤❤
❤❤😢😢
❤❤😢😢😢
Markiyea siwde ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢
❤❤❤😢😢😢😢
የቤተክርስቲያን ይዞታ ከሆነ ለምን በነፃ አይሰጡትም እሱ አያተርፍበት በጎ ስራ የእነሱን ስራ ነው የሚሰራው:: ወተት አለባ ሞክሩ አትበል አዲስ ሰው ላሞቹ ሲያዩ ወተታቸውን ይደብቃሉ ይባላል የሚሰጡት ሊትር ይቀንሳል እና አለባ ቦታ አዲስ ሰው ባይሄድ ጥሩ ነው::
ዝም በይ ወሬ
Egizyabher yisthi
😭😭😭😭
🙏🙏🙏❤❤❤❤😘😘😘😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር የሠራችሁትን ሥራ አጥፍ አድርጎ ይክፈላችሁ፡፡
Wondeme Gize yete hedehi nw 🤨woyoo mindenewu yayehute ante nehi what
😢😢😢😢😢😢
ቤተክርስቲያን ብታግዝ ነበር ጥሩ ማከራየት ያሳዝናል
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን ዉዴ አንችም ቅን ነሽ ጌታ ይባርክሽ
አሜን ❤❤❤
አሜን እህቴ ላንችም እዲሁም ለፕሮግራሙ አቅራቢ ወንድማችን አረጋውያኑንም ለሚንከባከበው ወንድማችንም
አሜን አሜን አሜን
Amen
እናንተ ምግባረ ሰናይ ህዝቦች የህመምተኞቹ ፈጣሪ አባት አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር ብድራቱን ይክፈላችሁ::
ለካ ይሄም አለ እንደ መቄዶንያ በደደንብ ትልቅ ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል።
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን የታመሙትን እግዚአብሔር ይፈውስልን እነዚህን ህሙማን ሰብስቦ በትዕግሥት የሚረዳቸውን ወንድማችንን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን የአባትህን ነፍስ አደጋጎቹ ቅዱሳን አጠገብ ያሳርፍ!🙏
እግዚአብሔር ይባርክክ ትክክለኛ ቦታ ሄድክ ሰሊሆም ብዙም ያልታወቀ ግን ብዙ እናቶች አባቶች እና በጣምም ደስ የሚሉ የሚያሳዝኑ ትንንሽ ልጆች ያሉበት ቦታ ነዉ ሚኪን ልናግዘዉ ልንረዳው ይገባል እጅግ ትሁት የሆነ ለሰው የሚኖር ሰዉ ነው🥰🥺
ይሄን አገልግሎት ማድረግ መመረጥ መባረክ ነው. ደስ ሲሉ በማርያም ሰው አቀባበላቸው❤❤❤ ማራኪ ወግ እናመሰግናለን
ምን እንደምል ግራ ገባኝ አባቶችና እናቶችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቃቸው ሰራተኞችን በሙሉ ይርዳቸው
አሜን አሜን አሜን
በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰራኸው
ተባረክ ወንድሜ
ለእኛም ለተመልካቾችህ ትልቅ የቤት ስራ ነው የሰጠኸን
እግዚአብሔር ይርዳን
ተባረክ ግዝሽ እውነት ይሄን ስለአሳየኸን እናመሰግናለን❤
ውይ ማራኪ እስቲ እግዚአብሔር ይርዳን እነሱን ለመርዳት ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ይርዳን አንተንም እግዚሐብሔር ሥራኽን ይባርክልኽ ሃሳብኽን ይሙላልኽ እነሱንም ምህረቱን ይላክላቸው ይኽንን በጎ ንገር በአባቱ ተመስሎ ያበረታው አምላካችን አሁንም አቅም ጉልበቱን ይስጠው
ማራኪ እመሰግናለሁ!!!
ግዜ የእዉነት በጣም ደስ ብሎኛል ያደርክዉ ነገር በቃላት አይገለፅም እናም በደብ ያሉትን በደብ እድናያችዉ እፈልጋለን እኔ ያለሁበትን ቦታ አልወደድኩትም ነበር እናም እኔ የምፈልገዉ በቁስ ነገር ላይ ነበር ደስታዬ ግን እሱ እንዳልሆነ አየሁ ከልብ እናመስግናለን❤🎉🎉🎉🎉🎉
አቤት የደግነት የመልካምነት ጥግ እንዴት መታደል ነው ጌታሆይ ይህንን ልብ ደግ እንድሰራበት አብቃኝ እንዳግዛቸው ፍቃድህ ይሁንልኝ እኔም በፀሎት እጠይቅሃለሁ ፀሎቴን እንደምትሰማኝ አምናለሁ 🙏 እናንተን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግዛቸው እናመሠግናለን ዋጋችሁ ከላይ ከሰማይ ነው!
Nice program maraki weg keep going 👏👏👏fetari kehulachn ga yhun🙏🙏🙏
ማራኪ የኔመልካም የምትለቃቸሁሉ አስተማሬወችናቸው ወገኖችን አላህ አፋቸውን ይመልሰው
❤❤😢😢አይይ ሲያሳዝኑ ማርያኪያችን እንኳን መጣህልን
ትላልቅ ሰዎች አሉ አይ የኛ ነገር ደራሲያን ወታደሮች ተማሪዎች ወዘተ😮
ጅቦችን ፈረሀቸውዴ ማራኪ😄
Geze thank you for visiting them!! You are really blessed person doing this while we are doing the Great Fasting! God bless you more and keep you safe from all of the bad things in life my dear brother ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥህ ባለፈውም ሄደህ የማራኪን ወግ ልደትን ከሰሊሆም ጋር አክብረሃል ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይማራችሁ በበጎ ስራው የተሰማራችሁ የሰሊሆም አገልጋዮች ዋጋችሁ ከሰማይ ነው።
Best episode 👌 👏 ever...
መሄድ ማየት የምፈልገው ቦታ ነው እግዚአብሔር በሰላም ለአገሬ ያብቃኝ
ግዞዬ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ስራ ነው እየሰራህ ያለው:: እንዲህ ያሉትን ወገኖች ነው መጎብኘት መርዳት::
እግዚአብሄር ዋጋህን በሰማይ ይክፈልህ
Good job maraki😊😊😊
በየቤታችን እሚከሰት ነገር ነው ወገን እንረዳ
ግዞዬ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰራ ነው እየሰራህ ያለው እንዲህ ያሉትን ወገኖች ነው መጎብኘት እግዚአብሔር ጨረሶ ይማራችሁ በጣም ያሳዝናል🙏😥😥😥
ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤
አላህ ይሥጥህ ወድሜ በጣም መልካም ሥራነው የሠራሀው ❤❤❤
ስልኩን ስሙን አስቀምጥ ማራኪ እንዳትረሳ
ተባረክ ወንድሜ
ጌታሆይ መጨረሸዬን አሰምርልኝ
እግዚአብሔር ጨረሶ ይማራችሁ❤❤😢😢😢በጣም ያሳዝናል
Marakinim mesrachunim Amilak yibarkachihu
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችዬ የተባረከ❤🌱❤🌷
እግዛብሔር በምህረቱ ይዳብሳችሁና ወደቀድሞ ጤናችሁ ይመልስላችሁ በብዙ የምናማርር ሰዎች ነን ግን ጤንነት በገንዘብ የማይተካ ትልቅ ነገር ነው አምላኬ ስለሁሉም ተመስገን!!
ግዜ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ እያረክ ያለህዉ በርታ
Egziabher be mengedh Hulu kefith Ykdemlh
Seww kifu sihone....yehe endalee ayasebem...😢
ግዝሽ❤❤❤
አንተ ልጅ❤
😢😢 respect Geza...
እግዚአብሔር ይባርክህ ግዜ
ማራኪ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ከሰብከው ያድርስክ ተባረክ ❤❤❤ 🙏🙏🙏
ወይይይይይይይይ
አይናቸው ተከፈተ
እግዚአብሔር ሰያቁ
እድሜሃችዉ እንያልቅ
እግዚአብሔር ሆይይይይ
አይናችን ክፋት ኤባኬ
ቤተክርስትያን ከሆነ እንዴት ነው የሚያከራዩት አይ ዘመን
አላህ ጠን ይሰጣችሁ
Chru Egziabeher Ybarkeh
ግዛቸው በመልካም ስራህ ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈልህ:: እኔ ግን አንድ ሀሳብ አለኝ እና ከተቻለ ስልክህን ላክልኝ::
Wow berketu yidreson❤
ኧረ ግዜ በጣም እናመሰግናለን ያቅራሩትን ሰውየ ሸልምልኝ 🙏🙏🙏
መባረክ እኮ ነው መመረጥ
በጣም ልብ ይነካል 😢😢😢
የት ነዉ አካባቤዉ? አዲስ አበባ ነዉ? እነዚህ ስቡስበህ ለ ምትረዳ የምትረዱ ልዑል እግዚአቡሔር ይርዳችሁ🙏🏽
የተባረከ!ሥራ❤
Egziabher yibarkachihu,
Yetamemutinim Egziabher fetsimo yimarachew!
Betselotachinim beminichilewim medegef yinoribinal!