ተዋወቁት! አባቴን ያስጨነቀው ጉዳይ..? ከባድ ሚስጥር አወጣ! ለስብሰባ በመጣበት ድንገት ቢሮዬን ጎበኜ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የአባቴ ፍላጎትና የአለማግባቴ ምክንያት! ያልተጠበቀው ቃለመጠይቅ ከአባቴ ጋር! Interview with my father!

Комментарии • 707

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  11 месяцев назад +163

    ሰብስክራይብ አድርገዋል? አመሰግናለሁ!
    የእህቴን ሰርፕራይዝ ላላያችሁ! ruclips.net/video/h2x7Yj4HyCo/видео.htmlsi=4-eu2eGuertyUL9i

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 11 месяцев назад +2

      አይተናል ግዞዬ

    • @tg-hf2zk
      @tg-hf2zk 11 месяцев назад +2

      እኔም አባቴ ከእግዚአብሔር በታች በሂወቴ ልዩ እና ትልቅ ቦታ ያለው እሱ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አድልል ለአባቶቻችን ❤❤❤ አባየ እወድሀለሁ❤

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 11 месяцев назад +2

      @@tg-hf2zk አታስቀኑና

    • @lt963
      @lt963 11 месяцев назад

      ይሄው ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ቀናሁብህ አባቴ ቢኖርና ቢያየኝ ደስ ይለኝ ነበር።

    • @حسبنااللهونعمالوكيل-س5ه
      @حسبنااللهونعمالوكيل-س5ه 11 месяцев назад +2

      ወላሂ ቤተሰብ ሲድስት እንዴት ደስይላል ያርብ እኛም ቤተስባችንን እምናስደሰትያዲርገን

  • @abt1292
    @abt1292 11 месяцев назад +330

    አባቴን ከምንም እና ከማንም በላይ ነዉ የምወደዉ ከእግዚአብሔር በታች ለኔ እዚህ መድረስ ትልቁን ቦታ ይይዛል። አባቱን የሚወድ✋

    • @EtifalemYifiru
      @EtifalemYifiru 11 месяцев назад +8

      እግዚአብሔር የጠብቅልህ እኔም አባቴን ባለም ላይ ትልቁን ቦታ የሚዝ አባቴ ለኔ ህይወቴ ነው ❤

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 11 месяцев назад +7

      I loved❤❤❤😭😭😭 my father I don’t have any words to describe it Rest In Peace for my dad 🙏😭😭
      ክብር ለኣባቶቻችን 🙏enjoy your family as long as you have time

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 11 месяцев назад +9

      እኔም አባት ብቻ ሳይሆን እናትም የሆነ አባት አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 11 месяцев назад +2

      @@user-Weynua Amen 🙏

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 11 месяцев назад +7

      የታሀደለ እዲህ አባቱ ያሀመሰግናሀል እኔ አልታደልኩም እናቴ ሁሉም ነገር ሆና ነው እዚህ ያሀደረሰችኝ በሂይወት አባት እያሀለ ምን ጎደላችሁ ሳይለን እናቴ ለኛሀ ሰትል አረብ ሀገር መጣች አሁን እኔ ተክታኛሀለች ብቻ ይመስገን አባታችን ግድ አይሰጠውም ለኛሀ እናቴ ሂይወቴ ነች፡፡❤❤❤

  • @MestihateDemissie
    @MestihateDemissie 11 месяцев назад +82

    ከኝህ ስኬታማ አባትህ ጀርባ ያለች ጀግና እናትክን ለመተዋወቅ ጐጉቻለሁ።አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን።የልጆችዎን አለም ለማየት ፈጣሪ ያብቃልን።

  • @AndualemAbdu-oe5cd
    @AndualemAbdu-oe5cd 7 месяцев назад +3

    ሂወትን በሚገርም እይታ የሚያይ ሁሉም ልጅ ሊኖረው የሚገባ አባት!!! Respect 🙏

  • @FrewMengistu-u7s
    @FrewMengistu-u7s 8 месяцев назад +3

    አቶ አሻግሬ ጌትነት እንኳን አምላክ ለዚህ ክብር ልፋት ድካምህን አይቶ በድጋሚ ለትልቅ ስኬት አበቃህ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ።

  • @Alem844
    @Alem844 11 месяцев назад +27

    ማራኪ ወግ መድሃኒያለም አባትህን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ🙏

  • @SamSis-we2bn
    @SamSis-we2bn 11 месяцев назад +78

    ግዛው አፌን ከፍቼ ነው የተከታተልኳቹ በኢትዮጵያዌ ጨዋነት ያሳደጓቹ ቤተሰቦቻቹ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውላቸው !!!ውድድድድድ !!!

  • @Sunset123_kal
    @Sunset123_kal 11 месяцев назад +55

    ታድላቹ አባት ኖሯቹ ሚከባከባቹ ልጄ ሚላቹ በጣም የታደላቹ ናቹ 🫡🥰🥰🥰 😢

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 11 месяцев назад +42

    ለአቶ አሻግሬ ጌትነት ከሆላንድ እኔ ዛሬ ሰብስክራብ አድርጌያለሁ ።ለጀግና አባትና ልጅ ያንስባችሁአል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @georgem.s1611
      @georgem.s1611 11 месяцев назад +2

      ትክክል ብለሻል

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 11 месяцев назад +19

    የሚያኮራ አባት አለህ በውቀት የተሞላ ዋውውውው ❤❤❤❤❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 11 месяцев назад +71

    አባት ክብር ነው :: የኔ ጌታ እንኳን ደስ አለህ :: እድሜ ከጤና ይስጥልህ::❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mrphone3235
    @mrphone3235 11 месяцев назад +17

    አባት ያላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ረጀም እድሜ ተመኝሁ

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
    @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ 11 месяцев назад +50

    ማነው እንደኔ በስራ ቦታም ሆነ በመኖርያ ቤት ቅዱሳት ስዕላትን ሲያይ እንባ የሚተናነቀው ?
    የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፍራት ነው ይላል ቅዱስ ቃሉ ተባረክ ግዝዬ በቢሮህ የአዛኜን ስዕል አድኖ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @yegaramedia1466
      @yegaramedia1466 11 месяцев назад

      የፈረንጅ ስዕል ስላየሽ ነው እምባ እምባ የሚልሽ ?

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 11 месяцев назад +24

    ፈታ ያሉ አባት ከነ ግርማሞገሳቸው እድሜና ጤና አባትና ልጅ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 11 месяцев назад +44

    አባታቹ እንዴት ደስስስስ በሚል ግርማ ሞገስ ያላቸው ናቸው ጥላ ከለላ ይሁንላቹ ቸሩ መድኃኔዓለም ያላገባቹ አግባታቹ ወግ ማዕረጋቹን ያሳያቸው

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 11 месяцев назад +2

      እንዴ ለካ ሰብ ሳላደርግህ ነበር የምከታተልህ በል ለፋዘር አሳይልኝ ዛሬ በሳቸው ሰበብ ደመርኩህ 😊❤️

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 11 месяцев назад +14

    ነቃ ያሉ የተማሩ አባት አላአህ እረጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @FhhhGfgg
    @FhhhGfgg 11 месяцев назад +31

    አባት ማለት ኩራትነዉ ጠበቃ ነዉ ጌጥ ነዉ ፈጣሪ እደሜ ይስጦወት አባታችን❤❤❤❤

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 11 месяцев назад +9

    ወድ ልጂ አድጎ ወጠጤ ሳይሆን እዲ ስራአት ኖሮ ካአባት ጋ ፍቅር ሲኖረው በጣም ደስ ይላል waw

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 11 месяцев назад +54

    የተማረ ቤተሰብ ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉ፈታ ያለ አባት አለህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልህ ግዝሺ አባት ኩራት መከታ ነው አንተም አግባ እና አሄት አድረጋቸው. አባት ቃል አጠውለህ ብቻ ሰለላም ለአገራችን ይሁን. በውስጣችሁ ብዙ ጭንቀት እንዳለ በአገራችን ብሎም በአማራው ህዝብ ላይ የተደቀነውን መከራ ፈጣሪ ይቀቀልልን😢😢😢😢😢ውድድድድድድ የግዝሽ አባት 🎉🎉🎉🎉

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 11 месяцев назад +51

    አባታችንን ድጋሚ ጋብዝልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ🙏🙏

    • @eluzema1654
      @eluzema1654 11 месяцев назад

      ምን እውቀት ብታገኝበት ነው ድጋሚ እዲቀርብ የምትጠይቀው?

  • @አፀደማርያም-ጘ8ዘ
    @አፀደማርያም-ጘ8ዘ 11 месяцев назад +13

    ግርማሞገሣቸው አባታችሁ እድሜና ጤና ይጣቸው

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye 11 месяцев назад +14

    አባት ሲኖር ግርማ ሞገሱው ብቻ በቄይ ነው ለአባቶቻችን እርጂም እድሚ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 11 месяцев назад +10

    አድናቂህ አክባሪህ ነኝ የመቤታችንን ስዕል አድኖውን ከፍ አርገህ ስቀል

  • @Lemiyat-vs2wb
    @Lemiyat-vs2wb 11 месяцев назад +3

    አባትህ የተማሩ ናቸዉ ግርማሞገሳቸዉ እዲሜተጤናጋር የስጣቸዉ🎉🥰❤️🌹🥰❤️🌹🥰❤️🌹🌹💐🥰🌹❤️

  • @netsanetabitew8708
    @netsanetabitew8708 11 месяцев назад +48

    ፈጣሪ ለአባት እድሜና ጤና ይስጥልህ በልጆቻቸው ከዚ በላይ ይደሰቱ አባት መከታ ነው ከፈጣሪ በታች 😊❤

  • @elisabetesayas8980
    @elisabetesayas8980 11 месяцев назад +15

    አባት ኩራት ነው እድለኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርታ ብሮ🎉

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 11 месяцев назад +14

    ክብር ለአባትህ በጣም ደስ የሚል አባት ነው ሞደርን ነው የፈለገውን በግልፅ ተናግሯል በጊዜ ግራ ጎንህን አምጣና አስደስተው ስኬት ብር ብቻ አይደለም

  • @Happy-780-
    @Happy-780- 11 месяцев назад +8

    ግዞ አባትህን አለማድነቅ ከባድ ነው እሚገርሙ አባት ነው ያሉህ እግዚአብሔር ፍሬህን ያሳያቸው እድሜና ጤና ይስጥዎት የተከበሩ ምርጥ አባት🙏🙏 ያገርቤት እናት አባት ስርአታቸው ትህትናቸው ሚገርም ነው አባት እናት ኩራቶቻችን ናቸው ይኑሩልን🙏🙏

  • @Ergoye
    @Ergoye 11 месяцев назад +19

    ለአባትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ አንተም ተልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በርታ

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on 11 месяцев назад +57

    እድሜ ጤና ይስጥልህ ኢትዮጵያውያ ውላጅቹ ባጠቀላይ ለልጅቻቸው ዋጋ ይክፍላሉና ፍሬው ሲያፍራ ደግሞ ደስታ ነው ሁላችንም ውላጅቻችንን ለማስድስት ያብቃን

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 11 месяцев назад +6

    ግዞዬ እምዬ ማርያምን ከቢሮህ አድርገሀል ❤ጉዞህን ትባርክልህ እጅም እድሜ ለአባትህ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 11 месяцев назад +9

    አቤት ግርማ ሞገስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸዉ

  • @eldanawedajo7293
    @eldanawedajo7293 11 месяцев назад +55

    እግዚአብሔር አምላክ አባትህን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልህ

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 11 месяцев назад +20

    ማራኪ ወግ ነበር ቤተሰባዊ ስሜት ነው የተሰማኝ ጤና እና እድሜ ይስጥልህ 🙏🙏🙏

  • @KalKal-j4s
    @KalKal-j4s 11 месяцев назад +11

    ግዞ እውነት ደስ የሚሉ አባት ናቸው እረጅም እድሜ ይሰጣቸው ቤተሰብ አንዲህ ሲከባበር ደስ ይላል።

    • @KalKal-j4s
      @KalKal-j4s 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 11 месяцев назад +26

    ግርማ ሞገስ ያለው አባት አለህ ማሻአላህ ተባረከላህ እኔም አባቴ ልጄ ብሎ ባይፈቅደኝም አባትም እናትም ሁና ላሳደገችኝ እናቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በሰው አባት እንድሁ እንደቀናሁ ልኑር😢😢

    • @jsvshjdhdiys969
      @jsvshjdhdiys969 11 месяцев назад +2

      እኔም አለሁ

    • @seada.tube.
      @seada.tube. 11 месяцев назад +1

      ያጋጥማል አብሽሪ

  • @aminaabdurehman9004
    @aminaabdurehman9004 11 месяцев назад +18

    ደስ የምትሉ አባትና ልጅ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 11 месяцев назад +17

    አባት መከታ እድሜ እና ጤና ይስጦህ መልካም ቤተሰብ የተመኛችቱ ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችው የሚመቹ አባት

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 11 месяцев назад +18

    አባቱን የምያክብር ልጅ ውስጥ ጤነው እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ይስፍል አብሽር

  • @hirut758
    @hirut758 11 месяцев назад +13

    ደስ የሚሉ አባት ናቸው ረጅም እድሜ ይስጥለህ ወንድማችን❤❤❤❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 11 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ
    ቢሮህ እመቤቴን ስዕላድኖ አየው ደስም አለኝ እመርሀን ትጠብቅህ 🙏❤

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 11 месяцев назад +12

    በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube 11 месяцев назад +28

    ይችን ከሚት ይምታነቡ ፈጣሪ ይእረፍት እጀራ ይስጣችሀለ ❤😢ደምሩኝ ❤

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 11 месяцев назад +3

    ያንተ ስም ማራኪ ነበር መባል የነበረባቸው ሁሌ ጨዋታህ ይማርካል ታናሽና ታላቅ ነው የምመስሉት ቀረቤታችሁ ደስ ይላል የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣችሁ ሀገር የሚገነባን ህሊና ያለው ሰው ያብዛልን

  • @godislove5271
    @godislove5271 11 месяцев назад +22

    ምርጥ አባት ናቸው ኑሩለት ዳሩት ኳሉት ❤❤❤

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ 11 месяцев назад +8

    ደስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልህ❤😊

  • @fsaha77gn
    @fsaha77gn 11 месяцев назад +4

    በጣም ጥሩ ወጣት ነህ❤❤❤❤❤❤❤ አባት በልጁ ሲደሰት ደስ ይላል ...ቐፅለሉ

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 11 месяцев назад +11

    ታድለህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልህ ታምራላችሁ

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 11 месяцев назад +11

    አባታችን ጥሩ ምክር መክራቹናል በጣም እናመስግናለን አባቶቻችንን ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 11 месяцев назад +4

    መታደል ነው አባትና ልጅ ከሰኬት ጋር ረዠም እድሜ ለአባታችን!!❤

  • @HHh-k8t
    @HHh-k8t 11 месяцев назад +17

    በዉነት በጣም ጀግና አባት አለህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ያጠክራችሁ ደስ የሚሉ አባት ❤❤❤😊

  • @aberaabebe6802
    @aberaabebe6802 11 месяцев назад +2

    ልጅ ግዛቸው ወንጀም አሻግሬን በማቅረብህ በጣም ደስ ብሎኛል። ከ ፓዊ እስከ እስከ አግሪ ቲም አብሬ የሰራሁ የሥራ ባልደረባየ ነው አሻግሬ በጣም ታታሪ የገጠሩን ማህበረሰብ ኑሮ ለማሻሻል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ መሆኑን እመሠክራለሁ። አንተም በርታ እንኳን ም ተባረካችሁ ።
    አበራ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 11 месяцев назад +9

    ስታምሩ እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችን አቤት ግርማ ሞገሳቸው ደስ ሲሉ አባት ኩራት ነው

  • @fikrugismu7049
    @fikrugismu7049 11 месяцев назад +5

    ጀግና አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 11 месяцев назад +8

    ዋው ግዜ ምርጥ እና አራዳ አባት ነው ያለህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ የተማረ ቤተሰብ ደስ ይላል🥰
    እህትህ ደስ ስትል ረቂቅ ተሾመን ነው የምትመስለው በመልክ ዘመድ ናችሁ እንዴ 🥰

  • @bene3760
    @bene3760 9 месяцев назад +1

    ጊዜ ምርጥ አባት አለህ

  • @abukichanal156
    @abukichanal156 11 месяцев назад +1

    መታደል ነዉ በዚህ መልኩ አባት ጋር መወያየት❤ከዚህም በላህ ስኬታማሁነህ ይኑ❤❤❤

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 11 месяцев назад +5

    ዋው ግዝሽዬ በጣም ደስይላል እናቴ እመቤትቴማርያም ካተጋትሁን ለባትህ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 11 месяцев назад +6

    ግዝሽ እንኳን ደስ አለህ ከአባትህ ጎን በመሆንህ ሳቃችሁ ይመሳሰላል ይመችህ🌹

  • @alexs5384
    @alexs5384 11 месяцев назад +4

    እንድሜና ጤና ይስጥልን በጣም የተባረኩ አባት ነው ያለህ ተባርከሃል።

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 11 месяцев назад +3

    አባትህ ተወዳጁ ነው ።ይህን ቤተሰብ ወደድኩት❤❤❤🎉🎉

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 11 месяцев назад +8

    WOW😊 ደስ ሰትሉ ሊኮሩበት ይገባል❤❤❤❤

  • @hargtube216
    @hargtube216 11 месяцев назад +4

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ እዚህ ደረጃ የፈረስኩት በአባቴ ነው አባቴን ከምን በላይ እወደዋለሁ❤❤

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 11 месяцев назад +6

    Lucky to have such educated, friendly and presentable father.

  • @ommohamadalmjfoficejyb8226
    @ommohamadalmjfoficejyb8226 11 месяцев назад +3

    እድሜና ጤና እመኝለታለሁ። አላህ ያኑርልህ አባትህን

  • @mekyahassen1192
    @mekyahassen1192 11 месяцев назад +6

    በጣም ደስ ትላላቹ ጀግና አባትና ልጅ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ድረስ 💗💗💗🙏🏾

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 11 месяцев назад +1

    የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ህይዎት ነው፡፡
    እናመሰግናለን፡፡

  • @tenad7309
    @tenad7309 11 месяцев назад +18

    ዋዉ በጣም ደስ የምትሉ የፍቅር ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ለአባትህም ለሁላችሁን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ አባትህም ገና ወጣት ነው እግዜር ይጠብቅልህ እድለኞች ናችሁ🙏🏾♥️

  • @ياالله-د6ب
    @ياالله-د6ب 11 месяцев назад +7

    ዋው ደስ ሲል ረጅም እድሜ ይስጣችሁ አባትና ልጅ ጌታየ እናቴንና አህቴንወደ አንተ ወስደሀል አባቴን ግን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ በጤና አቆይልኝ ያረብ🤲

  • @JOSmith-kd8lg
    @JOSmith-kd8lg 11 месяцев назад +1

    በጣም ምርጥ አባት
    ጤናና እድሜ ይስጥልህ
    ወልደህ አሳቅፋቸው

  • @betty-2121
    @betty-2121 11 месяцев назад +4

    ደስ የሚሉ አባት እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት ሳቂታ አባት 🥰🥰

  • @rehimabintnaser
    @rehimabintnaser 11 месяцев назад +1

    ማሻሃላህ ሰራ ትቼ ያየሁት ሱብሃናላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልንን እናትህን እጠብቃለን በቅርቡ

  • @SerkealemJima
    @SerkealemJima 11 месяцев назад +1

    አባቴ እድሜ ከጤና ተመኝቼልዎታለሁ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 11 месяцев назад +3

    ግዞ አባትህን ስላስተዋወከን ደስ ብሎኛል:: እህትህንም አይቻታለሁ የተባረካችሁ ቤተሰቦች 🙏🏽👏🏽👍🏽✊🏽

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 11 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ይስፕልህ ግዜዋ ለአባትህ
    በእውነት መታደል ነው

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 11 месяцев назад +6

    እኔ እንደዚህ አልጠበኩም ገጠር አከባቢ የመጣችሁ ነው የመስለኝ እዳባትህ አንተም ማስተር እድትማር ግድ ይለሀን ❤❤❤

    • @myhopeGod
      @myhopeGod 11 месяцев назад

      ባህርዳርነው እዴ ገጠሩ?

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 11 месяцев назад +1

    መሻ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋርይስጥወት ጠንካራ አባት ሲናገርስርአቱ ከጠንካራ ስርአት ያለው ቤተሰብ እንደመጣ እኛም ገምተናል ተባረኩበርታ ግዝሽ 👍👍👍👍

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 11 месяцев назад +1

    እውነትም ሰበርእግዳ ለአባታችን እድሜከጤና ተመኛቻለሁ አተግንየድሀልጆ ትመስለኛነበረ ታሪክህንስታወራ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 11 месяцев назад +1

    ግዞዬ የእውነት ዕድለኛ ነህ!
    ከአባትህ ጋር ቁጭ ብለህ ማራኪ ወግ ማደረግህ ደስ ይላል!ዕድለኛም ነህ!
    ለአባትህ ለአቶ አሻግሬ ጌትነት እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት፣ ለእናትህም ለቤተሰቡ የጀርባ አጥንት ለሆኑት እንደዛው፣

  • @salamtalahoun1682
    @salamtalahoun1682 11 месяцев назад +3

    ግዚ ከአባትህ በለይ ደስታህ ከተለይ ሲታይ እሰይ ደስሲል ወድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልህ ስለሁሉም ነገር እግዚ አብሔር ይመስገን በርታልን ወድማችን

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 11 месяцев назад +1

    አንተ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር አሁንም እድሜና ጤና ይስጥልህ ❤❤❤❤❤

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub 11 месяцев назад +5

    በጣም ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር በአንድነት እረጅም እድሜ አባት ማለት ጌጥ ነው ቤተሰብም ሁሉም ኩራት ነው ❤❤❤🎉🎉

  • @tsionen5726
    @tsionen5726 11 месяцев назад +3

    ምርጥ አባት!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 11 месяцев назад +3

    ሀሀሀ ኧረ ፋዘር ተመቹኝ ከሰው ተቀላቀሉ ግዞ አስብበት የሰላምን አትዝጋባት

  • @meryemnesru4124
    @meryemnesru4124 11 месяцев назад +5

    ማሻአላህ ሲያምሩ ግርማ ሞገሳቸው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ አባት እኮ ኩራት ነው🥰🥰

  • @MekdesAshager
    @MekdesAshager 11 месяцев назад +2

    ግዞዬ ለአባትህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ አንተ መልካም ሰው ነህ ለጥቂት ወራትም ቢሆን አብረን ስለሰራን መልካምነትህን መመስከር እችላለሁ ያው የእሳቸው ውጤት የሚታየው ባንተ ላይ ነውና

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 10 месяцев назад +1

    ግዞ በጣም የሚያኮሩ አባት ነው ያሉክ እድሜና ጤና ሰቶዋቸው የሳቸውም ህልም እንዲሳካ አምላክ ይስጣቸው አባቴን ያየሁ ያህል ነው ደስ ያለኝ❤❤❤

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 11 месяцев назад +3

    ግዜ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልህ ወላጅ ለነገሮች ሁሉ መስረት ነው

  • @neimak2207
    @neimak2207 11 месяцев назад +10

    ማሻ አላህ አባትና ልጂ ታምራላችሁ❤እኛንም ሰላም ከቤተሰቦቻችን ይቀላቅለን❤

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt 11 месяцев назад +2

    ደስ የሚሉአባት ናቸው አይጎረሩም እንደሌሎቹ ዘናያሉ ናቸው

  • @bizuhanmandefro5452
    @bizuhanmandefro5452 11 месяцев назад +1

    ምርጥ አባት እንዴት ደስ እንደሚሉ እድለኛ ነህ ግዞ ከእንደዚህ አይነት አባት መፈጠርህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ🙏🙏

  • @alehubelalemaw3835
    @alehubelalemaw3835 11 месяцев назад +7

    Gize ,Thank you so much for invited your proud Father Ashagre ,He is my hero and role model , i wish for him long live and healthy life to him and your beloved family.

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 11 месяцев назад +5

    እውቀት ከቤቱነው ግዞዬ ታድላችሁ እድሜ ከጤና ይስጥልህ

  • @wedatarkegi9384
    @wedatarkegi9384 11 месяцев назад +1

    ምርጥ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @HibestGetenet
    @HibestGetenet 11 месяцев назад +1

    እኔ ሁሌም አባት ባለዉ ሰዉ እቀናለሁ አባት ብዙ ነገር ነወ፡፡ እግዚበሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልህ ::

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 11 месяцев назад +2

    ማርያምን ምርጥ አባት አለክ ጀግናናቸው ኩራዝ ያላት ነገር ትዝታ አለብን ማራኪ ባርታ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 11 месяцев назад +1

    ታድለህ አባትህ ገና ናቸው አላረጁም እንደጏደኛ መሆናችሁ ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላቸዋለሁኝ:: ቦሌ ሃይስኩል ነበር የተማርኩት

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 11 месяцев назад +2

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 11 месяцев назад +4

    አንበሳ አባት ትለያለህ እድሜና ጤናይስጥልህ

  • @tewachewahadu
    @tewachewahadu 8 месяцев назад

    ምርጥ አባት ናቸው። እኔም 19 77 ዓ.ም ነው የጨረስሁት እና እኩያሞች ሳንሆን አንቀርም። እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።