የሠላምን ባለ ውለታ አገኘናቸው ! እስቲ መርቁልን!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 956

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 месяца назад +242

    አቶ ንጋቱን ፈልገው ቢያቀርቡአቸው እያልሁ ነበር ።የኔ አባት አባቴን መሳይ አለቀስኩኝ ሳይዎት የኔአባት ባያዬኝም ተነስቼ ጎንበስ ብዬ አመስግኝዎታለሁ።አባየ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን ሩህሩህ አባት አባቴን መሳይ ።
    እንዴት ደስ እንዳለኝ ሳገኛቸው 👏👏👏👏💐💐💐
    እግዚአብሔር ይስጥልን👏

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 3 месяца назад +11

      ተባረኩ

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 3 месяца назад +4

      Your so right God bless hem

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 3 месяца назад +2

      ተባረክ

    • @awoke9283
      @awoke9283 3 месяца назад +2

      ተባረኩ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጦት 🙏🙏

    • @Tsgereda-b6d
      @Tsgereda-b6d 3 месяца назад +2

      እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት,ፈጣሪ እድሜዎት ሙሉ ደስታ ብቻ ይሁሉዎት❤

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 3 месяца назад +76

    ለኒህ ደግ አባት እስቲ የፍቅር ስጦታ ሠተናቸው ለብዙዎች ይትረፉ ውዶቼ❤❤❤

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 3 месяца назад +111

    7 ኛ ኮሜንት ነኝ
    አባባ እድሜና ጤና ይስጥዎት የድሮዋን ኢትዮጵያን በናንተ አይተናል❤❤❤

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 3 месяца назад +67

    ኢትዮጵያ ይሄን ሁሉ መከራ ተሸክማ የምታልፈዉ በደነዚህ አይነት መልካም ሰወች ነዉ ፈጣሪ ዘረወትን ይባርከዉ ❤❤❤

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 месяца назад +147

    አቶ ንጋቱ የተባረኩ ናቸው እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት እንደነሱ ይብዙልን🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @yordanosaram7605
      @yordanosaram7605 3 месяца назад +1

      Amen 🤲 ❤️ 🇪🇷

    • @nounoulemma6806
      @nounoulemma6806 3 месяца назад +2

      አቶ ንጋቱ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት

    • @nounoulemma6806
      @nounoulemma6806 3 месяца назад +1

      አቶ ንጋቱ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት

    • @nunu7353
      @nunu7353 3 месяца назад

      @@yordanosaram7605 Ato Nigatu Oromo enji eritrawi aydelum:: ደፋር...ኤርትራዊ አይደሉም

    • @ZedTig-xm3ej
      @ZedTig-xm3ej 3 месяца назад

      Aylbu ertryan

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 3 месяца назад +118

    እግዚኣብሄር እድሜ ከጤና ሰጥቶ ያላሰቡት ሲሳይ ይስጥዎት በልጆችዎ ይክፈልዎት

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 3 месяца назад +83

    አቶ ንጋቱ ትልቅ ሰው እድሜና ጤና ይስጥዎት ፈጣሪ ለበጎ ያሰቡትን ሁሉ መድሐኒዓለም ይሙላሎት

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 месяца назад +8

    አቶ ንጋቱ ችሩ መድሀንያለም አባቴ ::
    ስጥቶ ከማይጨርስው እድሜ
    ስጥቶ ከማይጨርስው ጤና
    ስጥቶ ከማይጨርስው ፍቅር
    ስጥቶ ከማይጨርስው ፅጋ
    ይስጠዎት ::
    ዘመንዎት ይባረክ ::
    እንደ አቶ ንጋቱ አይነት ደግ @ አዛኝ አባቶችን @ እናቶችን
    ያብዛን .. መታደል እኮ ነው
    መልካምነት... እንዴት ለሽ
    ተብሎ እንደሚተኛ ::
    👏👏👏 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 3 месяца назад +56

    20 ነኝ ኮሜንት አንዳንድ ልበ ቀና ሰዎች እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ ❤❤ መልካም ነገርን ማድረግ ለራስ ነው ስንቅ ነው ዝና ነው ፅድቅ ነው ንፁህ ልብ ❤ ❤ ያብዛልን ❤

  • @BrishBrish-bi8so
    @BrishBrish-bi8so 3 месяца назад +50

    እሷ ስታወራ መርቄዎት ነበር።አሁንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ።ሰላምዬ ታሪክሽን ሰምቼዋለሁ።በርቺ ያሰብሽው ሁሉ ይሆናል።ጠንካራ ሴት ነሽ።

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 3 месяца назад +3

      ስላም ልጅ ተመርቆበመአረግ ተመርቆ የስራ እድል ተስጥቶ እናት ተደስታ አቶ ንጋ ልፋታቸው ዋጋ ለማየት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ፀጋ ያስጥልን

  • @Serkye-g1v
    @Serkye-g1v 3 месяца назад +76

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን በጸጋ ላይ ጸጋ ያጎናፅፈዎት የኔ ቅን አባት እንዎደወታለን እንደ እርስዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 3 месяца назад +35

    ስንት ክፉ ባየንበት እንዲህ አይነት የእናት አንጀት ያላቸውን እንስፍስፍ አንጀት ያላቸውን አባት ማየት እንዴት ደስ ይላል እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት በልጅ በልጅልጅ እቅፍ ድግፍ ተደርገው የሚጦሩ ይሁኑ አቤት ሰውነት አቤት ደግነት የምር ደግነታቸው አስለቀሰኝ😢ይባረኩ እረጅም እድሜና ፀጋ ይስጦዎት❤🎉🎉🎉

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 3 месяца назад +41

    አቶ ንጋቱ ደጉ አባት ደጉ ዜጋ ዉለታ በብዙ መልኩ ዉለታ መላሽ እግዚአብሔር ነዉ እግዚአብሔር እስከ ሙሉ ቤተሰቡህ ይጠብቁህ !!

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 3 месяца назад +43

    አቶ ንጋቱ የሚራራ የሚያዝን ልብ የፈጣሪ ሰጦታ ነው እድሜ ከጤና ተመኘሁ

  • @LifeisShort-x8q
    @LifeisShort-x8q 3 месяца назад +27

    ወላሂ ያኔ ስለ እሳቸዉ ስትናገር መልካቸዉን የገመትኩት አባት ናቸዉ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 3 месяца назад +25

    የእውነት አስለቀሰኝ የደግነት ጥግ 😭😭😭😭😭 ስንቶች የሰውን ህይወት ለማበላሸት ይሮጣሉ በሀገራችን አባታችን ደግሞ በስመ ስላሤ የደግነት ብዛት አስለቀሰኝ ደግነት ያስለቅሳል እንዴ😢😢😢

  • @kiflemeheret7221
    @kiflemeheret7221 3 месяца назад +18

    ምንም ቃላት የለኝም አባታችን እንደርሶ ያሉ አባቶችን እግዚኣብሔር ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 3 месяца назад +35

    የድንግል ማሪያም ልጅ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 3 месяца назад +18

    የድንግል ማሪያም ልጅ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለመላው ቤተሰቦት ተባረኩ🙏🙏🙏👑

  • @hajar3573
    @hajar3573 3 месяца назад +10

    ልጆቸውት ይደጉ በእውነት በጣም አለቀስኩ 😢😢😢😢😢😢ደግነት ለካ እዲህ ደስ ይላል እውንት ቃል እገባለሁ ከርሰው ተምሬለሁ ካሁን ቡሀላ እኔም ደግ ሰው እሆናለሁ አቅም አነሰኚ እጂ ለርሰው መኪናም ቢሸለሙ ይገባወታል❤❤❤❤ ታድለው ግን ደግነተውት እፍፍፍፍፍፍፍ ልጆቸውት ታደለው ደግ አባት ❤❤❤❤❤ በእውነት ደግነትን ከርሰው ተማርኩ በቃ ሰው ቢበድለኚም ካሁን ቡሀላ ደግ ሰው መሆን እጀምራለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 3 месяца назад +12

    የኔ አባት ሩህሩህነታቸው በጣም ያስታውቃሉ መናገር እንኳን አቃታቸው እጃቸው ማጠሩ አስጨንቋቸዋል እግዚአብሔር እጅዎትን ይሙላው ዘግነው የሚሰጡትን ያብዛልዎት!!!!!

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 месяца назад +12

    እኝህ ሰዉ የበጎ ሰዉ ተሸላሚ ቢሆኑ መልካም ነዉ

  • @mesafint001
    @mesafint001 3 месяца назад +10

    እያለቀስኩ ጀምሬ ጨረስኩት ምን አይነት ወንጌል የሆነ ሰማያዊ ኢንተርቪው ነው ያደረግሽው መሲ? አቶ ንጋቱ እግዚአብሔር የልጆህን ደስታ ያሳይህ ኮርቸብሃለሁ ሰው በሌለበት ዘመን ሰው የሆንክ ወንጌላዊ ቸር ብየሃለሁ 🙏🙏🙏

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th 3 месяца назад +13

    አቶ ንጋቱ ለሁላችንም አስተማር ስለ ሁኑልን እግዚአብሔር አሁንም እባርኩት የተባረከ አመለካከት የተጎናፀፉ አሁንም እድሜ ልኮትን ረጂ ያድርጎት ተባረኩልን ወገናችን:

  • @BelayneshAbera
    @BelayneshAbera 3 месяца назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደርስዎ የታደለ የተባረከ መልካም ልብ ያለውን ሰው ከስንቶቻችን እንደርስዎ ያሉትን የሰጠን 🙏 እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏

  • @manycell9813
    @manycell9813 3 месяца назад +16

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት የማታውን ያሳምሎት በማያልቀው ፍቅር እሱ ይክፈሎት እንደናንተ ያለወን ስናይ ኢትዮጵያ አሁንም ትናፍቀናለች❤❤❤❤❤❤ሺ ያድርጎት ዘራችሁ ይባረክ

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 3 месяца назад +15

    በምድራችን እንደዚህ መላካም ሰዋች ቢበዙ ምድራችን ትፈወስ ነበር ጌታ እግዛብሔር ዘመኖን ይባርክልን እጅግ አክባሪዋት ነኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Selamsaly
    @Selamsaly 3 месяца назад +11

    አቶ ንጋቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤️በጣም ደግ ስው የእግዚአብሔር አይን አፍ መሆንነው
    ለሶ ሀሳብ መኖር እያለቀስኮ ነው ያየሁት ዘመኖ ይባረክ 😇❤️🙏

  • @asterhaile1788
    @asterhaile1788 3 месяца назад +16

    አቶ ንጋቱ እግዚአብሔር የበረከት አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት ተባረኩ

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 3 месяца назад +8

    አቶ ንጋቱ የኔ ደግ አባት መልካም ሰው ቅን ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጦት በፈጣሪ ፌት ሲቆሙ የማያሳፍር ሥራን ሰርተዋልና ዋጋዎትን አይጡት ሳዮት አባቴን አስታወሱኝ እንደርሶ ደግ መልካም ሰው ነበር እንደው ዘመኑ መሰለኝ ቀደም ያሉት ቢያንስ ቅን ልቦና ነበራቸው አይዞት ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት ❤ 🙏❤️ 💯 ✌️👏

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo 3 месяца назад +18

    እኔ ሳስባት እራሱ እንባይ ነዉ የሚመጣው አባቴ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ሁላችንም እመቤታችን እንሁን በእውነት ፈጣሪ የሚወደዉን እዲህ ነዉ

  • @መሬው
    @መሬው 3 месяца назад +13

    አይ መባረክ "ለመስጠትም እኮ መሰጠት ያስፈልጋል" እረጅም እድሜ ይሰጥልን ።

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 3 месяца назад +14

    ሰው ሰው ሆኖ ሲገኝ እንዴት ደስ ይላል ዘርዎት ይባረክ

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 3 месяца назад +10

    አቶ ነጋቱ እረጂም እድሜ ከፀጋ ጋር ዘመነወ ሁሉ ይባረክ እነደረሰው አይነት ሰው ያብዛልን❤❤❤❤

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 3 месяца назад +4

    ደግነት ለራስ ነው አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
    መስዬ መቼም ያንቺን ቅንነት መልካም አሳቢነት ፈጣሪ ብቻ ነው ወለታውን ይመልስልሽ የእኔ መልካም እህት ፈጣሪ ዘርሽን ይባርክ ወላዲት አምላክ አትለይሽ 💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 3 месяца назад +11

    ሰላምዬ ሁላችንም እንደአንች አመስጋኝ አፍቃሪ ታማኝ ብንሆን እንዴት ደስ ይል ነበር

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 3 месяца назад +8

    በልጆችዎ ሁሌም ደስስስ ይበልዎ የእኔ አባት እግዚአብሔር በሰማያዊ መንግስቱ ያሰብዎ ❤❤❤

  • @BeBetterTG
    @BeBetterTG 3 месяца назад +12

    አንቱ ትልቅ ሰው በድሜ በጤና በሰላም ያቆይልን አባብዪ 🫶🫶🫶

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 месяца назад +9

    መልካም ሰው በእውነት ያብዛልን ለአባታችን እድሜ ጤ ናድልን❤❤❤እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ❤❤

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 3 месяца назад +7

    አቶ ንጋቱ ከአነጋገርዎ እንደምንረዳው እግዚአብሔር የተረጋጋ መንፈስ አሳድሮብዎታል በርቱ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት።

  • @Nurobegeter
    @Nurobegeter 3 месяца назад +7

    ሰው የሠው ልክ ይሉሀልእዲህ ነው ሠው የዘራውን ያጪዳል አድሰው ዘርተውልናል ውጤቱን እንጠብቃለን አቶንጋቱ

  • @hebestutenaw
    @hebestutenaw 3 месяца назад +10

    ስምን መላክ ያወጣል እውነትም ንጋቱ የለጋስ ልጅ ለጋስ ነው አባቴ እድሜ ይስጥልኝ።

  • @jemi7142
    @jemi7142 3 месяца назад +9

    አቶ ንጋቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን. ያሰቡት በጎ ነገሮች ሁሉ አባቴ መድሃኒአለም ያሳካሎዎት🙏🙏🙏

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው 3 месяца назад +17

    ረጂም እድሜ ከ ሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @good8574
    @good8574 3 месяца назад +8

    ኣሜን እንደዝህ ደግ ሴውፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እደሜና ጤና እስከ እንጀራ የተትረፈረፍ ይስጣቸው

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 3 месяца назад +4

    እግዚኣበሄር የሰጠጠዎት ፀጋ ነው
    መሲ አንቺም በልጆችሽ ይክፈልሽ አንቺም ርህሩህ የተቸገረን ሰው ፈልገሽ የምታገኚው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ብዙኅ ትምህርት ብዙኅ ነገሮም ከሚድያሽ እየተማርን ነው

  • @zemadonky9597
    @zemadonky9597 3 месяца назад +5

    አቶ ንጋቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን እንደእርሶ አይነት መልካም ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን መልካምነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍላል በእውነት ልጆችዎን ፈጣሪ የተባረኩ ያድርግልዎት ጤና እና እድሜ ይስጥልዎት በልጆቻችሁ የምትኮሩና የምቶጦሩ ያድርግዎት በእውነት ደስ የሚሉ አባት ናቸው ከአንገቴ ሰበር ከወገቤ ጎንበስ ብዬ ከመቀመጫዬ ተነስቼ አመስግኜዎታለሁ ማርያምን ።

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 3 месяца назад +5

    አቤቱ መድኃኒአለም እንደዚህ አይነቱ ሰው ናፍቆን ነበር ለካ አሉ እንደርሶ ያለ ሰው ኑሩልን ኑሩልን ። እውነትም ሰው የዘራውን ያጭዳል መልካም ማድረግ ይከተላል በምድርም በሰማይም!!!!

  • @antenehtekola8584
    @antenehtekola8584 3 месяца назад +4

    መሲ እንዲህ አይነት ምሳሌ የሚሆኑ መልካም አባት በመጋበዝሽ እና ለዚህ ትውልድ መልካምነትን እና ቁምነገርን እንዲያስተምሩ እና ቁምነገርን እንዲያስጨብጡ ፈቅደሽ ስለጋበዝሽልን እናመሰግናለን! ላባታችንም ረጅም ዘመንን ከጤናና ከስኬት ጋር ይስጥልን!

  • @elsa3589
    @elsa3589 3 месяца назад +29

    ገና የመጀመሪያውን ታሪክ ስሰማው ነበር የተንዘፈዘፍኩት ፣ በእውነት በጣም ነበር ያዘንኩት ፣ ያቺ ሰይጣን የሆነች አሰሪዋን አስቤ ፣ ስለ ደግ ባሏ ስሰማ ገርሞኝ ነበር ፣ ከዛ ደሞ ስለ ነርሷ ስሰማ በጣም አድንቄያት ነበር ፣ በዛ መልኩ መሞቷ ያሳዝናል ነፍሷ በሰላም ትረፍ ፣ ስለ አቶ ንጋቱ ስሰማ ተገርሜ ተደንቄለሁ መርቄዋለሁ ፣ የተባረከ ዘር ይውጣልህ ፣ ልጆችህ ይጥቀሙህ ።

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት🙏የርሰዎን አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን::

  • @etsegenetgebreselassie7404
    @etsegenetgebreselassie7404 3 месяца назад +4

    አባቴ የሚሰጡት መድሐኒዓለም ይስጦት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እስከ ቤተሰቦዎ።❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 месяца назад +5

    አዎን እንዲህም አይነት ሰው አለ ብቸኛ ነኝ ማንም የለኝም ባልን ሰአት ፈጣሪ ወደህይወታችን የሚያመጣቸው ሰዎች ሳይ የሱ ስራ ድንቅ ይለኛል አባታችን እንኳን አየኖት እንኳን ሰማኖት መድሀኒያለም ከነቤተሰቦችዎ እረጅም እድሜን ያድሎት ክፉ አይንካዎት አሁንም ለብዙዎች ያትርፎት የምትሰጡት አትጡ በስጋዊም በመንፈሳዊም በረከት ያጥለቅልቆት የፈጣሪ ጥበቃና ምህረት ሁሌም በዙሪያዎት ይሁን መሲዬም እጅግ በጣም እናመሰግንሻለን እንኳን አቀረብሽልን።

  • @hajar3573
    @hajar3573 3 месяца назад +7

    አባታችን እርሱም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ፍጣሬ አምላክ በሰማይም በምድርም ያማር ነግር ይስጠወት ዘርወትም ይባርክ ❤❤❤❤❤❤

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 3 месяца назад +24

    እግዚአብሔር ዛሬም በዚህ ዘመንም እንዲህ ያለ ሰው አለው እንድል አድርጎኛል
    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀሪውን ዘመኖትን ይባርክልዎት !!!

  • @Alshaday
    @Alshaday 3 месяца назад +4

    የኔ ዉድ አባት ❤❤ ዉይይይይይይ ዉድድድድድድድድድ ነዉ የማደርገዎት ❤❤🙏🙏🙏🙏 እደዉ ምን ልበል ???እግዚአብሔር። የሚያሰፈልገዎትን ሙሉ አትረፍርፎ ይስጠዎት 😭😭😭😭😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👏👏💏💏💏💏💏💏❤❤❤❤

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 3 месяца назад +4

    ሌታይ ልታይ የማይሉ በመልካም ልብ የተሞሉ ብዙ ኢትዮጵያን ቢኖሩም ከዛውስጥ ጋሽ ንጋቱ ናቸው መታደል ነው መልካምነት

  • @muluegebresgie9180
    @muluegebresgie9180 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሰዎቻቸው ያለም ምንም ችግር ያኑርልን አባታቺን በጣም የዋህ ትሁት አባት በጤና በሰላም ያኑሮት ❤❤❤

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 3 месяца назад +4

    አቶንጋቱ የስላም ህይወታ የስሩመልካ ም ስራ ሳመስግ ነበር አሁ እንግድ በክብር ስቀርበ ሳዬ ደስ አለኝ እግዚአብሔር የመረጣ መልካ አሳቢዎች ውስጥ በጥንቱ በልጅ ኢትዮጵያ ያባቶቼ ዘመን ያየሁበት( እንዳ ስው በዙር ማንነት ቆጠራ ሳይገባ) መልካ መልሶ ያከፍላል ሚባ አሁ አየሁት ስላም ልጅ በመአረግ ተመርቆ ለማየት እግዚአብሔር እድሜ ፀጋ ያስጥዎት

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 месяца назад +7

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን አባታችን በእውነት እንደ እርሷ ያአሊትን ስውች ያብዛልን

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 3 месяца назад +13

    ማርያምን በቀረቡና ባየናቸው ደግሞም ከሶ ከሰላም ባላይ የሶን ጥንካሬ ብነግሩን ስል ነበረ።
    አባቴ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ጤናን ይስጥልን በቸርነቱ።❤❤❤❤ የኔወርቅ አባት😢😢😢😢

  • @Hbbs-w6e
    @Hbbs-w6e 3 месяца назад +5

    የተባረኩ አባት እሄ እኮ መመረጥ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤በምንም አይገለፁ ም ፈጣሪ ይክፈሎት እሶም ብዙ ዋጋ የከፈለች እናት ናት ልጆ ጥሩ ቦታ ደርሶ ያስደስታት

  • @VipVip-oe5kl
    @VipVip-oe5kl 3 месяца назад +7

    እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 3 месяца назад +2

    የኔ ሰፈር ሰዎች ደጎች ሠጪዎች ናቸው።አራትኪሎ ተወልደን በማደጋችን
    ደስተኞች ነን።እንደ አባባ ንጋቱ አይነት
    አባቶችና እናቶች ናቸው።የጎረቤትልጅ
    እንደራሳቸው የደጎች መኖራ እምዬ አራትኪሎ
    ልዩ እኮናት።የእውነት ከልብ ደግ የሆኑ
    የነበሩበት ።ጋሼ ንጋቱ እንደሶ ባለ አባት እኛም
    በዛች ሰፈር ስላደግን እድለኞች ነን።እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 3 месяца назад +6

    አባታችን እሱ የማይሰስተዉ የሰራዊት ጌታ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት እደርሶ አይናት ቅን አባት ይብዙልን የኔ አባት የሰላምን ታሪክ ሙሉዉን በእባ ጨረስኩኝ ሰላምዬ እግዚአብሔር ታሪክ ቀየሪ ነዉ ታሪክሺን ይቀይራል በልጅሺ ደስተኛ ዉነሺ ኑሪ❤❤❤

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 3 месяца назад +3

    እኝህ ስው ሌላው ቢኒያም ምቆድያ ናእችው የሚግርም ፅጋ ነው ይትስጣችው እስኪ እናግዛችው እና ድርጅታችው ይስፋፋና እድስጡ ይቀጥሉ ባልምስጥታችው የትክፉበትን እንቅርፍላችው ????

  • @AsnakechTadesse-x4w
    @AsnakechTadesse-x4w 3 месяца назад +7

    አቶ ንጋቱ እድሜና ጤና ይስጦት እንደእርሶ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 3 месяца назад +5

    አቶ ንጋቱ እርስዎን ተደግፋ ነጋላት ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝመዉ ከነ ሙሉ ቤተሰብዎ የኔ አባት ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

    • @nunu7353
      @nunu7353 3 месяца назад

      He is not Eritrean enata ebdoche

    • @tigis5540
      @tigis5540 3 месяца назад

      @@nunu7353anchi dedeb ena min yitebes?

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 3 месяца назад +4

    ባለቤተወም እርስዎም የማቱ ስላምን ዕድሜ ይስጣችሁ ልጅ ይውጣላችሁ❤

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይስጥዎት በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ሰው አለ እድሜ ከጤና ገር ይሰጠዎት ልጆችዎ ይባረኩ።

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse 3 месяца назад +2

    አቶ ንጋቱ ኢትዮጵያዊነቱን ያልተገፈፈ ነው ያረገው ጨዋነቱ ነው

  • @betibeti-l8x
    @betibeti-l8x 3 месяца назад +4

    አባቴ የሰዉነት ጥግ ነወት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልወት በሰላም በተድላ በሙላት በጤና በፍቅር እስከመላዉ ቤተሰብወ ዘመነወት ይለቅ

  • @S.m543
    @S.m543 3 месяца назад +2

    እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የወርቃማው ጊዜ ትውልድ ❤❤❤
    እስቲ አንዳንዴ እንኳን በአገራችን ላይ ተስፋ እንዲኖረን እንዲህ ጥሩ ጥሩ ሰዎችን አቅርቢልን።

  • @kon9394
    @kon9394 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜእና ጤና አብዝቶ ይስጦት እዲህም አይነት ደግ ሰው አለ❤❤❤

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 3 месяца назад +2

    በእውነት አባታችን አቶ ንጋቱ ከነ ባለቤትዎ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ቤታችሁን በበረከት ይሙላው እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @jaleelaselam4630
    @jaleelaselam4630 3 месяца назад +11

    መልካሞችን እድሜያቸውን ያርዝምልን ያብዛልን

  • @dawoodosman9945
    @dawoodosman9945 3 месяца назад +3

    በጣም ነው የሚገርመው እደዚአይነት እዝብ ነውበዘር በአይማኑት የሚአባሉት የኔ አባት እድሜና ጤናይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 3 месяца назад +5

    የኛ ኢትዮጵያ እንዲህ ናት አባታችን የልጆችሆትን አበባ ያሳይዎት ተባረኩ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅዎት ፈጣሪ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 3 месяца назад +3

    ደግነትን ይታደሉታል እንጅ ታግለው አያገኙትም እግዚአብሔር ሲወድና ሲመርጥ የዋህና እሩሩህ የሆነ ንፁህ ልብን ያድላል እናም አባታችን እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ታድለዋልና እግዚአብሔር እስወን የመሰሉ ሰወችን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🤲❤🤲

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 3 месяца назад +18

    እርጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን የእርሶ ልብ ለሁላችንም ይስጠን

  • @atsede054
    @atsede054 3 месяца назад +4

    በጣም ዬሚወደዱ አባት.በጃቼዉ ዬበላሁ ያህል ነዉ ዬተሠማኝ
    በጌታ ፀጋ ዬተሞሉ.
    እድሜና ጤና ተመኜሁላቼዉ

  • @alemeshetyohannes6429
    @alemeshetyohannes6429 3 месяца назад +6

    እንደርስዎ ያለ ልብ ለሁላችንም ይስጠን:: መታደል ነው::

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 3 месяца назад +15

    አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ አላህ ሂድያ ስቶ መጨረሻህን እንዳሳምረው መልካም ምኞቴ ነው መልካም ሰወችን ያብዛልን እኛንም መልካም ያድርገን

  • @የሽብርየሽብር
    @የሽብርየሽብር 3 месяца назад +8

    አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @TiegistNegash
    @TiegistNegash 3 месяца назад +4

    አቶ ንጋቱ ስላየኖት ደስ ብሎናል በእውነት በዚህ በከፋ ግዜ ሰው በሩን ዘግቶ በሚበላበት ሰአት ሰው ሆኖ መገኘት በጣም ትልቅ ልብ ይጠይቃል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 3 месяца назад +5

    እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባታችን የልጅዎን ፍሬ ያሳዩዎት❤❤

  • @ዘተዋህዶ-ጠ1ሰ
    @ዘተዋህዶ-ጠ1ሰ 3 месяца назад +2

    መስዬ ከመቀመጫዬተነስቼአመስግኛለሁ።
    እድሜና ጤና ይስጥዎት ቀናልብዎን አይለዉጥብዎት ቅን ሰዉ ጠፍቶነዉ ይህሁሉመከራ የበዛብን ተባረኩ እመቤቴማርያም ዋስ ጠበቃትሁንልዎት

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እደሜ እና ጤና ይስጥወት የኔ አባት

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik 3 месяца назад +3

    መልካም ሰው ዘሩ ይባረካል እድሜ ለንሰሀ ይስጦት የብረት ምሰሶ ያድርግልን

  • @emebetmola3698
    @emebetmola3698 3 месяца назад +4

    በዕውነት መልስ ሳይፈልጉ ውለታ የዋሉ አባት እድሜ ከጤናጋር ይስጦት እንዲ አይነት ሰዋች አሉ ይገርማል፣፣

  • @HannaMichael-l3y
    @HannaMichael-l3y 3 месяца назад +5

    እንዲ ነው ኢትዮጵያዊነት እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጦት

  • @SabaWedaju
    @SabaWedaju 3 месяца назад +6

    ቃላት አጣው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 3 месяца назад +3

    የኔ አባት እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጦት መልካምነት ለራስ ነው ዘሮት ይባረክ

  • @tisi3500
    @tisi3500 3 месяца назад +3

    ቀሪ ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልዎት። የፈጣሪ ፀጋ ነው ፍሬ ይብዛልን መታደል ነው። በልጆችዎ ተደሰቱ❤

  • @meseretmekonnen3123
    @meseretmekonnen3123 3 месяца назад +7

    እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 3 месяца назад +2

    እንደ እርሶ ያለ አዛኝና ደጋግ ስዎችን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላው ቤተስቦት ጭምር ይስጥልን መልካምነት ዋጋ አለው

  • @sarem4492
    @sarem4492 3 месяца назад +5

    እግዚያብሄር እድሜንና ጤናዎን ያድልዎት !!

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 3 месяца назад +3

    የኔ አባት ዝቅ ብዬ አመሰግንዎታለሁ የድሮዋ ሀገሬን በእርስዎ አየሆዋት እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብዎ ተመኘሁሎዎት❤❤❤❤❤

  • @lovehistory236
    @lovehistory236 3 месяца назад +2

    አባቴ የሚሰጠጡት አይጡ መጨረሻዎትን እግዚአብሔር ያሳምርልዎት ፤እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥዎት፥ሁሌም ይሙላልዎት።ደግነት መልሶ ይከፍላል።