አነጋጋሪው የቤተሰብ ታሪክ! ባለቤቴ ከቤት ስትወጣ እንደምትሞት ነግራኝ ነበር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • የአመቱን ጀግና አባት በማራኪ ወግ እናስተዋውቃችሁ!Hero father lifestyle with his childrens on maraki weg by gizachew ashagrie getnet በግዛቸው አሻግሬ

Комментарии • 1 тыс.

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 6 месяцев назад +730

    ጀግና አባት እኔም 8ወር ነፍሰጡር ነኝ አላህ በሰላም እንድፈርጀኝ ዱዓ አድርጉልኝ የምታነቡ ሁሉ😢ከአላህ በስተቀር ማንም ሰው የለኝም አልሃምዱሊላህ 😢

    • @ሀቢብሀበሻዊ
      @ሀቢብሀበሻዊ 6 месяцев назад +10

      አብሽር እህት አላህ ካንች ጋ ይሁን

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 6 месяцев назад +10

      ፈጣሪ በሰላም ያገላግልሽ እህትየ አይዞሽ

    • @emueimanyutub9726
      @emueimanyutub9726 6 месяцев назад +4

      አይዞሺ እማ

    • @marthaabebe3956
      @marthaabebe3956 6 месяцев назад +5

      ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 6 месяцев назад +10

      እግዚአብሔር በሆድሽ ያለውን በሰላም በእቅፍሽ ያድርግልሽ❤አይዞሽ !!!

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 месяцев назад +255

    ማራኪ ወግ እደዚህ አይነቶችን ቤተሰብ ስለጎበኝ ተባረክ ጀግና አባት❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 6 месяцев назад +342

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @RebeccaTekeste
      @RebeccaTekeste 6 месяцев назад

      Amen

    • @SelimHassen
      @SelimHassen 6 месяцев назад

      አሚን እማዬ አችንም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ሁሌም በሄድኩበት ሁሉ ኮሜንትሽን አያለሁ እና በሄድሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤

    • @Erukeya
      @Erukeya 6 месяцев назад

      ሳሪ ስወድሺ ጀግና የሴት አረአያነሺ

    • @abebayoutube7089
      @abebayoutube7089 6 месяцев назад

      አሜን ሳሪዬ የኔ መልካም እህት❤❤😘❤🙏

    • @tigrayadijeganu2983
      @tigrayadijeganu2983 6 месяцев назад

      ኣሜን

  • @TinsaeGetaneh-qr5nw
    @TinsaeGetaneh-qr5nw 6 месяцев назад +1006

    ዩቱብ ይክፈት የምትሉ❤❤

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 6 месяцев назад +5

      አወ ይክፈቱ

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 6 месяцев назад +3

      አዎ ይክፈት

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy 6 месяцев назад +1

      Awo yekeft

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 6 месяцев назад +4

      ይክፈት እናበረታታዋለን

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 6 месяцев назад +1

      አው ይክፈት

  • @melekeKetema
    @melekeKetema 6 месяцев назад +127

    የእምነት ጥቅሙ ለዚ ነው ወንድሜ በትክክል ተናግረሀል።በርታ እመቤቴ የበለጠ ታጠንቅርህ ልጆችን በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግልህ።

  • @የእግዚአብሔር-መ7ገ
    @የእግዚአብሔር-መ7ገ 6 месяцев назад +13

    ስለ ሚስቱ ሲያወራ እንባ እየተናነቀው ልጆቹ እንዳያዉቁበት ሲያሳዘን ጀግና አባት 💪💪💪💪ተባረክ ረጅም ዓመት ኑርላቸው

    • @dehab2127
      @dehab2127 6 месяцев назад

      በጣም ውድ ውስጥ ዋጥ እያረገነው

    • @werkineshyeadamawa
      @werkineshyeadamawa 14 дней назад

      ማርያምን እንባ አነቀኝ

  • @Tig12342
    @Tig12342 6 месяцев назад +85

    ትልቅ ሰው ነክ በውነት ጀግና ነክ ጎበዝ ሂወት ይቀጥላል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 4 месяца назад +2

    በእውነት ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልክ የእህታችንን ነፍስ በገነት ያኑራት🙏🙏🙏

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 5 месяцев назад +5

    እንዴህም ያል ጅግና አባት አለ ፍጣሪ የመሥግን ፍጣሪ የልፋትህን ዋጋ የልጆችህን ድስታ አበባ ያሳይህ ማሪያምን በእውነት ጅግና አባት ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 6 месяцев назад +212

    ኣቤቱ ጌታየ እሚገርም ኣባት ነዉ ኣይዞህ እግዜር ብርታቱ ሶጥቶሃል እስቲ የዩቱብ ገቢ ለልጆ የፋሲካን ስጦታ ይሁን እምትሉ ላይክ ኣርጉ በዛሬዉ እለቱ በኣቡነ ተክለሃይማኖት ተማጸንኩዋቹ 🙏🙏🙏

    • @traaaaavhayene3555
      @traaaaavhayene3555 6 месяцев назад +2

      እግዜር ምን ማለት ነው? ??¿ክርስቲያኖች አስተውሉ ብዙ ነገር እንፅፋለን አንሰለችም(ጊዜ)አናጣም እግዚአብሔር ብለለማለት ለምን ከበደን ?

    • @Sosina-wv6nq
      @Sosina-wv6nq 6 месяцев назад

      በትክክል​@@traaaaavhayene3555

    • @elsaberhe3671
      @elsaberhe3671 6 месяцев назад

      @@traaaaavhayene3555 🙏🙏🙏እግዝኣብሄር ይባርክሽ እሺ ቶሎ ቶሎ ስለጻፍኩኝ ነዉና ይቅርታ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 6 месяцев назад +32

    ወይ መታደል እውነት ምን አይነት አባት ነው መሸለም አለበት ይህ አባት ልጆቹ አንጀት ይበላሉ ሚጢጢዬዋ በተለይ ❤ደሞ ሲያማምሩ ፅድት አድጎ ነው የያዛቸው👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 6 месяцев назад +100

    በዚህ ሰሞን የምሰማቸው የሰው ታሪኮች በጣም ደስስ የሚሉ ናቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ በተግባር እያየው ነው የመሠለኝ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የልፋትህን ዋጋ በልጆችህ አግኘው ወንድሜ ምርጥ አባት ነህ እናመሠግናለን ማራኪ ወግ

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 6 месяцев назад +127

    ጀግና አባት 😢ወላሂ ሌላም ቦታ ኢተረቪዉ አይቻለሁ በእዉነት ጀግና የሚለዉ ቃል ራሱ ያንስበታል ዩቱብ ይከፈትለት

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 6 месяцев назад +40

    ልጆችህ አድገው ለፍሬ ይድረሱልህ አንተንም እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @mer2222
    @mer2222 6 месяцев назад +43

    አባት ማለት እሄ ነው ልጆቹን በምንም በማንም የማይደራደር ጌታ ይባርክህ ከነልጆችህ ❤

  • @FrewyeniWebalem
    @FrewyeniWebalem 5 месяцев назад +3

    በጣም ጀግና አባት ነህ ልጆችህን ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ያድርስልህ

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 6 месяцев назад +26

    የእኔ አባት ሲያወራ ለልጆቹ ይጠነቀቃል😢 ጎበዝ ነህ ማርያምን ይጨምርልህ እንደ አንተ አይነቱን ባል ያድለን ለሚስት ታማኝ ባል ለልጆቹ ታማኝ አባት አረ ትለያለህ አባቴ❤❤❤

  • @User_19967
    @User_19967 6 месяцев назад +61

    የጎደኛዬም አባት 3 ልጆቹን ብቻውን ነው ያሳደገው የልጆቹሁ እናት በመኪና አደጋ 6 ወር ተሰቃይታ እሱም አስታሞሀት ሞተች ትንሾ ልጂ 1 አመትዎ ነበር አሁን ሁሉም አድገው ተመርቀው ቆንጆ ስራ አላቸው የጎደኛዬም ታላቅ አገባች ወለደች አባታቸውን አያት አርገውታል አሁን ደስ ይላል ይህም ቤተሰብ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @YeneneshEndashaw-kl3bq
    @YeneneshEndashaw-kl3bq 6 месяцев назад +50

    ዘርዬ እናትም እህትም ምርጥም ሚስት ነበረች ነፍሳን በገነት ያኑረው ሁሌም በልጆቻ ውስጥ እሳን እናያለን አንተ ምርጥ አባት ነክ ልፋትህን እግዝኣብሄር ይቆጥራል በልጆችህ እረፍትን ታገኛለህ በርታ

  • @Tsega_Ye_Giyorgis
    @Tsega_Ye_Giyorgis 6 месяцев назад +59

    ኢትዮጵያዊ ወንድ ማለት ይሄ ነዉ አቦ ጀግና ነህ እንዳንተ አይነት ሺህ ቢወለድ❤❤❤❤

  • @meaza2149
    @meaza2149 6 месяцев назад +13

    ለልጆች ወላጅ አይሙትባቸው😢እንድንኖርላቸው እንድናሳድጋቸው ያድርገን አንተ ጀግና አባት ነህ ለቁም ነገር ያብቃልህ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 6 месяцев назад +7

    ጀግና አባት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤ ልጆችህን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ

  • @kinfeendashaw6115
    @kinfeendashaw6115 6 месяцев назад +53

    ጌታ ይመስገን
    በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
    ብርታቱ የሰጠን አምላክ ይመስገን
    ያለሱ ፍቃድና እና እገዛ የዘርን አዘን መቋቋም የማይታሰብና የማይታሰብ ነበር።
    አድዬ ጀግና አባት ልጆቹ ለእኔ ደግሞ ሞገሴ እና ታላቅ ወንድሜ በመሆንክ ደስታዬ ሙሉ ነው።

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 6 месяцев назад +14

    እግዚያብሄር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ።የልጆችህ አያት ያድርግህ ልጆችህን በጸጋ በሞገስ ያስድግልህ ክፉ አይንካችሁ ።የእህታችንንም ነፍስ ፈጣሪ በአጸደ ገነት ያሳርፍልን አሜን ❤❤❤❤

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 6 месяцев назад +32

    ዩቱብ ይከፈትለት ያድጋል ልጆቹን ያሳድጋል ጀግና አባት ነው ልጆቹ ራሡ ስረአታቸው ደስ ሲሉ እድግ በሉ

  • @meba7869
    @meba7869 6 месяцев назад +49

    ውድ አባት ነህ እግዚአብሔር ከነልጆችህ ጥላ ከለላ ይሁንልህ ልጆችህን በጥበብ በሞገስ በማስተዋል ያሳድግህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ አባትየው እንደ እምነትህ ይሁንልህ 🙏🙏🙏

  • @AgeraAGERE
    @AgeraAGERE 6 месяцев назад +23

    ጀግና አባት ቃል አጣዉልህ የእዉነት ፈጣሪ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስልክ የለፋህባቸዉ የደከምክባቸዉን ልጆችህ የሚጦሩክ የሚደግፉህ ያድርግልህ❤❤❤❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 6 месяцев назад +25

    እናት ብትባል እንኳ ያንስብካል ወንድሜ እግዚአብሔር የልፋትክን ፍሬ የምትሰበስብ ያድርግልክ

  • @zelalemgebrehanna5938
    @zelalemgebrehanna5938 6 месяцев назад +6

    ጀግና አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፡ በሐይማኖት የታነፁ ኢትዮጵያን የሚያስከብሩ ልጆች ስለምታሳድግ ክብር ይገባሀል

  • @fitsumYadesa
    @fitsumYadesa 6 месяцев назад +19

    በጣም ጀግና አባት ነህ በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልህ በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterAligaz-gh5th
    @AsterAligaz-gh5th 6 месяцев назад +22

    ወልዶ የሚክድ አባት ባለበት ዘመን እንደዚህ አይነት ጀግና አባት ሲታይ መንፈስን ያድሳል የልጀ አባት ዘላለምህን መከራ ይሁንብህ 😢

    • @emulayliatube
      @emulayliatube 6 месяцев назад +1

      በጣም የኔል10አመቶ ህዶኮን አይቶትአያቅም😢😢😢የተረገሙም አሉ

    • @AsterAligaz-gh5th
      @AsterAligaz-gh5th 6 месяцев назад +1

      @@emulayliatube የኔ እናት አይዞሽ የእኔስ በሰው አገር ስለሆነ ነው ያመመኝ😭

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 6 месяцев назад +51

    ወይኔ ይሔ ሠውዬ እግዚአብሔር በልጆችህ ይካሥህ አባቴ ጥሩ አባት ነክ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 6 месяцев назад +6

    በጣም ጀግና አባት ነህ ለሌሎች አርአያና ተምሳሌት ነህ እምነት ፅናት ብርታት ፈጣሪ በሰፊው ሰጥቶሀል አሁንም አብዝቶ ይስጥህ የአባትነት ጥግ ጀግና ነህ በርታ ልጆችህን ፈጣሪ የድካምህን ዋጋ አይቶ ጥሩ ደረጃ ያድርስልህ

  • @FanayeGashaw
    @FanayeGashaw 6 месяцев назад +15

    ከሁሉ ደስ ያለኝ የጀራ እናት ስለሌላቸው

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 6 месяцев назад +12

    የአመቱ ብቻ አይደለም የክፍለ ዘመኑ ምርጥ አባት🙏

  • @Lemlem-321
    @Lemlem-321 6 месяцев назад +13

    እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን በሞገስ ያሳድግልህ። ምርጥ አባት ነህ

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 6 месяцев назад +5

    የድንግል ማርያም ልጅ የአንተንም የልጆችህንም ፍጻሜ ያሳምርልህ! ግሩም አባት ነህ!

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 6 месяцев назад +38

    ፈረንሳይ ለጋሲዮን ብዙ ጀግኖችን ብታፈራም ይሄ ጀግና አባት ደግሞ የብዙ ቤተሠብ ምሳሌ የሚሆን አባት ነው እንኳን ጎበኘኸው ።

  • @ማህደር-ደ2ሰ
    @ማህደር-ደ2ሰ 6 месяцев назад +33

    በጣም ጎበዝ አባት ነህ በውነት ልትመሰገን ይገባል ሌሎች ወንዶች ቢሆኑ ያለ ሴት መኖር አይችሉም ሌላ ለማግባት ወይም በእንጀራ እናት ለማሳደግ ነበር የሚሯሯጡት አይዞህ ከዚህም በላይ በርታ ባለቤትህ ልጆችህን እንደዚህ አሳምረህና በጥሩ ስነምግባር ማሳደግህን በአካል ባታይህም በመንፈስ ግን ታይሀለች የኔ እናት ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ ማራኪ ወግ በጣም አስተማሪ የሆነ እንግዳ ስላቀረብከልን እናመሰግናለን

  • @RahwaKassa
    @RahwaKassa 6 месяцев назад +56

    ስላም ማራኪ ወግ ምርጥ አባት ሁሉሙ አባትእንዳንተ ቢሆኑ ጥሩ ነበር ❤❤❤

    • @MebratMeb
      @MebratMeb 6 месяцев назад

      Gibez abate egzabhare edma ena tens ysth kemnm belay qalhn bemigeba akbrhal

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም ጠንካራ ነው እንዴት አይነት ጠንካራ አባት ነው!

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 6 месяцев назад +20

    የእናት ሞት ከባድ ቢሆንም ስሟ ከመቃብር በላይ ነው። እግዚአብሄር እንዲህ ፀሎትን፣ ጥረትንና ድካምን ሲቆጥር ምንኛ መባረክ ነው እናንተዬ።

  • @tsegayejame-jn5ck
    @tsegayejame-jn5ck 6 месяцев назад +26

    አባትነትን የሚኖር ትክክለኛ ሰው እግዚአብሄር ይባርክህ ልጆችህን ያሳድግልህ።

  • @elsa4
    @elsa4 6 месяцев назад +20

    ሁሌም የማደንቀው አባት ፣ ምርጥ አባት፡ ልጆችህን ያሳድግልህ፣ ደግሞ ሲያምሩ ፣ሰርሀት ያላቸው ፡መክሊትዬ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ ፡፡ሁላችሁንም እወዳችኃለው፡፡ኑሮልኝ፡፡

  • @טספו
    @טספו 6 месяцев назад +11

    በጣም የምትደነቅ እባት ነህ ምድሐኒያለም ትልቅ ድርጅት ያድርስልሕ ላንተም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ የባለቤትህም ነፍስ ባፅደ ገነት ትኑር እይዞ በርታ ፡፡

  • @seblewongelnegash6846
    @seblewongelnegash6846 6 месяцев назад +3

    እነዚህን ቆንጅዬ ቆንጅዬ ልጆች በፀጋ በሞገስ ያሳድግልህ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅላቸው ተባረክ።

  • @MimiTube442
    @MimiTube442 6 месяцев назад +27

    ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ ጀግና አባት ነህ ስቱን የአባት መጥፎ በሰማንበት በግናም አባት አለ❤ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ❤❤ጎበዝ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 6 месяцев назад +5

    በጣም ጀግና አባተ ነው ለልጆቹ ያለው ፍቅረ ልጆቹ ሲያምሩ ንፀህናቸውን እደሴተ ነው የሚከባከበው 🎉❤ ጀግና አባተ ነው እግዚአብሔር በጤና ያኑራችሁ

  • @birtukangetaye9476
    @birtukangetaye9476 6 месяцев назад +13

    3 ቱም ልጆች ማር ናቸዉ እግዚያብሄር ያሳድግልህ ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aychesheabebe8881
    @aychesheabebe8881 Месяц назад

    ደስ የሚል ጠንካራ አባት። አላህ ያበርታህ። ልጆቹንም አላህ ይጨምርላቸው።

  • @selamawitkbretaragaw
    @selamawitkbretaragaw 6 месяцев назад +48

    ጀግና አባት የአመቱ ምርጥ አባት

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 6 месяцев назад +6

    ልጆችህ አድገዉ ለቁም ነገር ይብቁ እድሜና ጤና ይስጥህ ረዥም እድሜ ያድልህ

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 6 месяцев назад +18

    በውነት ጠንካራ አባት ነህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ ልጆችህን

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  6 месяцев назад +485

    ልጆቹን ማገዝና መጠየቅ ለምተፈልጉ በ +251911983714 ይደውሉ። እናመሰግናለን

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 6 месяцев назад +27

      በምድር ካሉት አባቶች አንተ ጀግና አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ሰጥቶ የልፋትህን ውጤት ያሳይህ።🥰❤😘🕊🕊🕊

    • @ayelechmulatu3543
      @ayelechmulatu3543 6 месяцев назад +10

      እግዚአብሔር ያሳድግልህ ጀግና አባት ነህ❤❤❤❤❤

    • @DikshyaThapamagar-ud3si
      @DikshyaThapamagar-ud3si 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @aleassefa
      @aleassefa 6 месяцев назад +6

      መክልት ስተሚር❤❤❤

    • @haregewnetu6985
      @haregewnetu6985 6 месяцев назад +7

      አምላከ አግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ልዩ ነህ አባት እውነትም አባት ማንነትህን ያልሸጥክ የማቱላን እድሜ ይስጥህ ሌላ ምን ልበል😭😭

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 6 месяцев назад +11

    ዘርዬ እውነትም መልካም ዘር ጥለሽ ሄደሻል
    እናት ከነልጅ ነፍስሽን በደጋጓቹ ጋር ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @ffj9502
    @ffj9502 5 месяцев назад

    የእውነት ትለያለህ ምርጥ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ለልጆችህ

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 6 месяцев назад +24

    ልጆቹ ሲያምሩ ❤ ምርጥ አባት

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 6 месяцев назад +14

    በጣም ጀግና አባት ነክ ማርያምን ሌላ ወንድ ቢሆን ወድያው ነው የሚያገባው አይቆይም አይዞክ ሀዘኑ ቢከብድም ለልጆችክ ስትል በርታ ልጆቹ ሲያሳዝኑ እናታቸውን በልጅነታቸው አተው😢😢😢😢

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 6 месяцев назад +16

    ማራኪዬ የእውነት ቃል የለኝ እግዛብሄር ይባርክህ አደመ በጣም ጎበዝ ጠንካራ አባት 3ልጆች ብቻውን የሚያሳድግ ጠንካራ አባት ነው ስለጎበኘሀቸው ደስ ብሎኛል ተባረክ ቲክቶክ አዋርድ ሳይጠሩት ቀሩ አናደውኛል እዚህ ሳየው ደስ ብሎኛል🙏

  • @shefrawtensay
    @shefrawtensay 6 месяцев назад +6

    ፈጣሪ ልጆችህን ከዚህ ክፉ አለም ፈተና ይጠብቅልህ።በርታ ወንድሜ።

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 6 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ያሳድግልህ ልጆችህን ጤና እድሜ ይስጣችሁ የተባረከ ቤተሰብ

  • @Madena-o1u
    @Madena-o1u 6 месяцев назад +5

    ልጁን የሚደፍር አባት ባለበት ሠአት አተ ደሞ ጀግናአባትነህ በርታ ጥንካሬህንአላህ ይጨምርልህ

  • @yodityodit5312
    @yodityodit5312 6 месяцев назад +33

    ጀግና አይገልፀዉም እደዚ ልጆቹን በአይማኖት እያነፁ ማሳደግ እራሱ ትልቅነቱን ያሳያል እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልክ❤❤❤😘

  • @bezawitsisay8619
    @bezawitsisay8619 5 месяцев назад +1

    ማራኪ ወግ በጣም እናመሠግናለን ሁሌም ስፀፍልህ ነበር ዛሬ አስደስተኸኛል የዚህን ጀግና ቤተሰብ ስላስጎበኘህን ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Enen550
    @Enen550 6 месяцев назад +15

    ቲክቶክ ላይ ሳየው ግን እናታቸውስ እል ነበር እፍፍፍፍፍፍ 💔😭ምርጥ አባት እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 6 месяцев назад +16

    ምርጥ አባት ሁሉም አባት እንደንተ ቢሆን ጥር ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 6 месяцев назад +5

    አበእዉነት ይሔን ድቅአባትስለአቀረብክልን እናመሰግናለንማራኪወግ እግዚአብሔርአምላክእረጅምእድሜእናጤናህን ይስጥልንልጆችህንም በጥቡእበሞገሱያሳድግልህ የባለቤትህንነፍሰይማርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የልጆቼናፋቂዋ
    @የልጆቼናፋቂዋ 6 месяцев назад +12

    እንባዩን ማቆም አቃተኝ የምር ጀግና አባት አምላክ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ ክበር ተመስገን ተመስገን በፈጣሪ ማመን እርሱን ተስፍ ማድረግ አቤቱ ምንኛ መታደል ነው ሶስት ልጆቼን ትቼ አባታቸው ላይ ስደት ነኝ የምር አምላኬ ልጆቼን ዳግም እንዳያቸው እርዳኝ አምላኬ አልኩት

  • @አላሁመአኸፈዝና
    @አላሁመአኸፈዝና 6 месяцев назад +48

    አባቴን መሳይ እኔም አባቴ አምስት ልጅ እደናትም እዳባትም ሁኖ ነዉ ያሳደገን አባቴን ሳስበዉ እባየ ይቀድማል ስት አባቶች አሉ ያልተነገረላቸዉ ልክ ስሰማህ አባቴን መሰልከኝ አልሀምዱሊላህ አሁን ላይ ያባቴ የድካም ዉጤት ሁላችንም ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰናል አልሀምዱሊላህ

    • @sosenakasia
      @sosenakasia 5 месяцев назад +1

      ደስ ይላልወዴ

    • @zsaeid212
      @zsaeid212 5 месяцев назад +1

      አልሀሚዱሊላህ ለዚህ ያበቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 месяца назад

      ማሻአላህ

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 4 месяца назад +1

    እግዛብሄር ቤተስብህን ይባርክ እመብርሀን ዘወትር አትለያችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @minilikendeshaw4419
    @minilikendeshaw4419 6 месяцев назад +8

    ወንድም ዓለም ያንተ ወንድም በመሆኔ ታድዬ

  • @JMGD44
    @JMGD44 6 месяцев назад +15

    ከወሊድ በሆላ የሚመጣ ኢንፌክሽን በጣም አደገኛ ነው። እኔም ለጥቂት ነው የተረፍኩት። ከወለድኩ በሆላ በሳምንቱ ታምሜ ለ10 ቀን በየሁለት ሰዓቱ antibiotics እየሰጡ ነው ያተረፉኝ። እግዚአብሔር ይመስገን ፅናት ሰጥቶህ ጠንካራ አባት ለልጆችህ ሰለሆንክ።

    • @HanaDejen
      @HanaDejen 6 месяцев назад +3

      በምን ምክንያት ነው እሚመጣው ለጥንቃቄ እድሆነኝ

    • @JMGD44
      @JMGD44 6 месяцев назад

      @@HanaDejen ሰውነታችን ውስጥ ያሉት ኖርማል ባከቴሪያ አንባላንስ ይሆናሉ። ያ ደግሞ ለኢንፌክሽን ያጋልጣል። ዋናው ቁምነገር ቶሎ ወደ ህክምና መሄድ + ሀኪሙም ከቻለ የባክቴሪያውን አይነት ቶሎ ለይቶ ትክክለኛውን አነቲ ብዬቲክ መስጠት። ካልተቻለ ባክቴሪያው ለመለየት እስኪታወቅ ከመጠበቅ አንቲ ቢዬቲካውን መጀመር ህይወት ያተርፋል። ለምሳሌ የሰው ልጅ ኖርማል የባክቴሪያ መጠን CRP 5 ሲሆን የኔ CRP 375 ደርሶ ነበር። CRP ከ 30 በላይ ሲሆን በ አንቲቢዬቲክ ይታከማል። ከ30 በታች እራሱ ሰውነታችን እንዲያስተካክል እየተከታተሉ ይጠበቃል። # CRP ከጣት ትንሽ ደም በመውሰድ የምትደረግ ምርመራ ናት።" ህይወት ለማትረፍ በደም ውስጥ ቀጥታ በየ 2 ሰዓቱ የተለያየ 2 ዓይነት አንቲ ቦዬቲክ እየሰጡ አቆዩኝ። * ለምን 2 ዓይነት አንቲ ቢዬቲክ ተሰጠኝ ለሚለው ምላሽ የባክቴሪያውን አይነት ለመለየት ግዜ ይወስዳል። በዛ መሀል ህይወት ሊያልፍ ይችላል ። so ህይወት ለማትረፍ መሰጠት ነበረበት። እንድያውም ሲያስረዱኝ ምን ያህል አስፈሪ ሁኔታ ላይ እንዳለሁ ሲነግሩኝ እንዲህ ነበር ያሉኝ " አሁን የምንሰጥሽ የአንቲ ቢዬቲክ መጠን አንድ ፈረስ የሚሰጠውን ያህል ነው "😁 😭 I say what ????Is this so serious???😭😭 ልጆቼን በስደት ትቼ Oh my God... እንዴት እንደ አነባሁ። so የተደረገልኝ ህክምና ሁለት አይነት አንቲቢዬቲክ በየሁለት ሰዓቱ x ለ 10 ቀናት ከዛ ኮረና ታይም ስለነበር ልጆቼ ንፍቅ ብለውኝ አልቻልኩም ነበር እና ከደክተሮቹ ጋር ተማክሬ ለ 3 ቀን ባክትሪም በታብሌት መልክ ነበር።
      ልጄን ለማስገረዝ እንኮን ለ 1:30 ብቻ ነው ፈርሜ እንድወጣ የተፈቀደልኝ። ከተፈቀደልኝ 15 ደቂቃ አርፍጄ የስልክ ጥሪው ያስጨንቅ ነበር። ለመድሀኒቶ ሰዓት ዝንፍ ማለት አልነበረበትም።
      * ልጄን እንዳጠባም እንዳላጠባም ያሉ ስፔሻሊስቶች ነበሩ። እኔ ግን ትንሽ ለጤናው ቀረብ ያልኩ " በማንበብ ደረጃ " ባጠባው ጥቅሙ ደግሞስ ጉዳቱ አመዛዝኜ + የተለያዩ ስፔሻሊስቱን ሀሳብ አመዛዝኜ አለማጥባትን መረጥኩ። ህፃኑ ወደፊት አንቲ ቢዬቲክ ሬዝስታንስ እንዳይሆን በማሰብ።የ ኮረና ግዜ ስለነበር ህፃኑ እቤት ነበር። በህመሜ ላይ እንቅልፍ አጥቼ ያለብኩት ወተት ብዛት + የተደፋው የስፔሻሊስቶቹ የተለያየ መልስ ግማሹ እለቢለት የናት ወተት ያስፈልገዋል። ግማሹ እንዳታጠቢ ግራ ያጋባ ነበር። እግዝያብሔር ይመስገን ያ አልፎ 4 ዓመት ሊሞላው ሁለት ወር ከ 10 ቀርቶታል።
      ከማህፀን የወሰዱትን ምርመራም በላብሮቶሪ አሳድገው የመለሱልኝ መልስ የሰውነታችን ጤነኞች ባክቴሪያ አብኖርማል or ከተለመደው በላይ ከፍ ብሎ ስለአለ እንጂ ሌላ ምክንያት አልነበረም።

    • @JMGD44
      @JMGD44 6 месяцев назад

      @@HanaDejen ሰውነታችን ላይ ያሉት ባክቴሪያ አኔ ባለንስ ይሆናል በተለይ ከወሊድ አንድ ሳምንት በሆላ።

  • @MUNAYESHOMEREMEDY
    @MUNAYESHOMEREMEDY 6 месяцев назад +7

    ጌታ ሆይ በደምህ በቀራኒዮ በፈስ ሰው ስትል ይህን ቤተቴሰብ ለበረከት ለትውልድ ጥሩ ምሳሌ እንንድሆኑ ጥበቃ ኣይለይ ❤❤❤❤❤❤

  • @selinayeassefa2717
    @selinayeassefa2717 6 месяцев назад +23

    የኛን ቤተሰብ አስታወሰኝ አባቴ 3ልጆቹን ብቻውን ነበር ያሳደገን በብዙ ተፈትነናል ክብር ለጠንካራ አባቶች❤❤

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 6 месяцев назад +30

    ጀግና ምርጥ አባት ነህ እድሜና ጤና ከነ ልጆችህ ያድልህ የተወደደዉን የእግዚአብሔርን መንገድ መርጠሀልና ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ . . . (አንቺን ብዬ ከመክሊት ትንሿ ልጅህ ጋር የለቀቅከዉን ቪዲዮ አይቼ አልቅሼ ልሞት ብዬ ነበር)

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 6 месяцев назад +19

    እኩል አባት ትለያለህ ጀግናዬ 😢😢❤❤❤❤❤በርታልኝ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 6 месяцев назад +13

    የኔናት ህፃኗ ስትዘምር ያለቀስኩት እባስ ምንም ቃል አጠሁላችሁ ቋንቋየነሽ ሚዲያ ይቅረቡና ይበረታቱ በዝማሬ የምትሉ👍

  • @FyhhhCfhjj
    @FyhhhCfhjj 6 месяцев назад +2

    ምርጥ አባት ረጅም እድሜ ኑርልን

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 6 месяцев назад +16

    ሲምሩ እግዚአብሔር በቸርነቱ አባታችሁን እድሜ እና ጤና ይሰጥላችሁ እድግ በሉ❤💝🙏

  • @trhasgebremeskel-ii8qn
    @trhasgebremeskel-ii8qn 4 месяца назад

    ጀግና ኣባት ነክ እግዝኣብሄር በጥበቡ ያሳድጋቸው ሚጣየ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 месяцев назад +7

    😢😢ይከ ጀግና አባት በምን ቃል ልግለፀው❤❤😢

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 4 месяца назад

    ኡፍፍፍፍ ሞት ክፉ እናት ልጆቿን ሳታሳድግ ክፉ አይንካት የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ጀግና አባት አሁንም እግዚአብሔርን ተደገፍ❤❤❤

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 6 месяцев назад +6

    በቃ እዲህ ነው ልጅን ማሳድግ አላህ ትልቅ ድረጃ ያድርሳቸው 🙏🙏

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 6 месяцев назад +1

    በእውነት ጀግና አባት ነህ የአባቶች ተምሳሌት እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህ ያሳድግልህ የባለቤትህን ነፍስ ይማር አሜን አሜን አሜን

  • @fantayegenemo1769
    @fantayegenemo1769 6 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው የእሱ ሐይል አይቀንስባችሁ ይደጉልህ

  • @Selina6648
    @Selina6648 6 месяцев назад +1

    በእግዚአብሔር የሚታምን ብርቱ እና ጀግና ነው እግዚአብሔር የተደገፈ እንደዚህ ቀጥ ያለ የፀና ሰው ትሆናለክ ልጆችሁ እራሱ ሲያምሩ እግዚአብሔር ያሳድግለክ በሞገሰ አንተምን ያበርታክ ጀግና አባት ነክ

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 6 месяцев назад +7

    ኡፍ አንጀቴ ተላወሰ ልጆችን ሳያቸው ልጆች ያለ እናት ሲያድጉ ከባድ ነው።መድሃኒዓለም ያሳድጋችሁ ልጆቼ ❤

  • @sameri424
    @sameri424 6 месяцев назад +2

    ጀግና አባት ❤❤❤ ተባረኩ በልጆችህ እፎይ ትላለህ እመቤቴ በሞገስ ታሳድጋቸው ❤❤❤😊

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 месяцев назад +13

    አባትነት ከሚገርም ስብእና ጋር❤

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 5 месяцев назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር በጥበቡን ያሳድግለት በጣም ደስ የሚል ነው ለቡዙዎች አስተማር የሆነ

  • @mesietiohtube2258
    @mesietiohtube2258 5 месяцев назад +3

    ለእግዚአብሔር የሚሰንው ንገር የለም ክብርን ሁሉ እሱ ብቻ ይውሰድ❤❤❤

  • @FikreFikre-bj7sc
    @FikreFikre-bj7sc 6 месяцев назад +2

    እንድህም አይነት ወንድ አለ ጌታ ይባርክህ ልጆችህንም እግዚአብሔር ያሰብከው ያድርስልህ እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁንህ ተባረክ

  • @EnuyeAgegnegu
    @EnuyeAgegnegu 6 месяцев назад +6

    እንዲህ አይነት መንፈሰ ጠንካራ አባቶችን ከነ ልጆቹ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 6 месяцев назад +2

    ግዛቸው እናመሰግናለን ይህ አይነት ድንቅና ተግባራዊ የሆነ የህይወት ምስክርነት ስላቀረብክልን በእውነት ከዚህ ቤተሰብ የማይማር ሰው አለ ብየ አልገምትም Thank you

  • @fiki230
    @fiki230 6 месяцев назад +5

    የሚገርም አባት በእውነት አሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥህ እስከ ልጆችህ የኔ አባት❤❤❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር የወደደዉን አደረገ በሱ ስራመግባት አቻልም ጀግና አባት እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ❤❤🎉🎉🎉

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 6 месяцев назад

    ማራኪ ወግ በጣም እናመሰግናለን🙏 ይሄን ጀግና ስላቀረብክልን ይሄ አባት ብቻ አይደለም እናትም ጭምር ነዉ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልህ አድገዋለ አስቸጋሪውን ጊዜ አልፈከዋል በርታ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 6 месяцев назад +4

    የኔ ጣፋጮች እደጉ፡፡ሁሌም ከጎናችሁ ነን❤❤❤ጠንካራው ወንድሜ አንተም በርታ ሁሌም እማን እያሰቡ ህይወታቸው ላይ ሌላ effect እንዳይፈጥርባቸው አድርጋቸው፡፡ደሞ በርታ አለን

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 3 месяца назад

    መፅናናትን የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው መክሊትየን ሰጣችሁ ስላለፈች ደስተኛ ልትሆኑ ይገባል ደስ ምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ወንድሜ ፈጣሪ ልፋትህን ይቆጠርልህ ልጆችህን በጥበብ በፀጋ በሃይማኖት ያሳድግልህ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ትባርካችሁ አሜን እጅግ በጣም እንወዳችሁአለን ❤️❤️❤️
    ግዝሺ ተባረክ ይህን የመሰለ ቤተሰብ ስላስተዋወቅኸን እናመሰግናለን

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 6 месяцев назад +5

    ጀግና አባት እንኳንም ኖርክላቸው🙏🏻🛐እድሜ ከጤና ይስጥህ ልጆችህም አድገው ይጡርህ መንፈሳዌነትህ በጣም ጠቅሞኃል🙏🏻🛐