ያልታየው ከዋሸሁ እንዴ ፕሮግራም ቀረጻ ጀርባ...ፍልፍሉ ሙያውን ሊያሳየኝ ነው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • በቅርብ ቀን በሀገራችን ምርጥ ኮሜዲያን ጋር ቤታቸውን ያስጎበኙኛል!

Комментарии • 55

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 9 месяцев назад +10

    እንኳን ደስ አለህ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ 🙏🙏 የመጀመሪያው የፍልፍሉ ቢሆን 😂😂😂

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 9 месяцев назад +2

    ፍልፍሉ is one of the gifted comedian!
    Great Comedian !!

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 9 месяцев назад +7

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 9 месяцев назад +27

    ዘና የሚያደርገኝ ፕሮግራም ነው ከሌላው ሁካታ ይመቻቹ ማራኪ ወግ 200 ሺህ እናስገባውና ሰርጉን እንይ የምትሉ ኑ😊

  • @maltetadess4033
    @maltetadess4033 9 месяцев назад +4

    ዋው ግዜ ደስ ይላል ወንድሜ በርታ ጥራት ያለው ስራ ነው የምትሰራው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 9 месяцев назад +6

    የማራኪ ወግ በተሰቦች ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ 9 месяцев назад +7

    ስወድህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on 9 месяцев назад +1

    በርታ አብሳው

  • @menshafedlu7295
    @menshafedlu7295 9 месяцев назад +2

    ማራኪ ወግ በጣም ነው ሚመቸኝ አቀራረብህ ደሞ 1#

  • @AlganeshBihon-dg9xg
    @AlganeshBihon-dg9xg 9 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 9 месяцев назад +1

    ማራኪ ጥሩ ነው

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 9 месяцев назад +1

    አሪፍ ነው ዐባይ ቲቪን መቀላቀልህ።

  • @OusmanYitayew
    @OusmanYitayew 9 месяцев назад +3

    በርታ የወንዜ ልጅ

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 9 месяцев назад +1

    Ayeee felfeluuuuu😂 amenkeweeee😮

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 8 месяцев назад

    አባይ ሚድያ አቅራቢያቹ አይችሉም አሁን የትግስት አጠያየቅ ታዋቂ ስለሆኑ ብቻ አትቅጠሪ ግዝሽግን 👌👌👌👍👍👍

  • @yenantw21
    @yenantw21 9 месяцев назад +1

    ዋውውውው እንኳን ደስ አለህ ከዮቲዩብ ወደ ቲቪ ስለመጣህ።🥰🥰🕊🕊👏👏🥰

  • @getasewmesfin9658
    @getasewmesfin9658 9 месяцев назад +1

    wow des yilal enkuan geta redah

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 9 месяцев назад +3

    እንኳን ደስ አለህ መልካም ሰራ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 9 месяцев назад +7

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @shorts4.
      @shorts4. 9 месяцев назад

      antu defari nebiy kkkkk

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 9 месяцев назад +1

    በርታ❤

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 9 месяцев назад +3

    ጌዜቾ የአዲሱ ትውልድ ምሳሌ ❤❤

  • @f3se585
    @f3se585 9 месяцев назад +2

    የኮሜዳያኖችን ቤት አሳየን

  • @alexfk9912
    @alexfk9912 9 месяцев назад +1

    እኔ ግን እዚሁ ላይ ብትቀጥል ደስ ይለኛል፡፡

  • @samsonabera2788
    @samsonabera2788 9 месяцев назад +2

    Wow more Expect 🎉🎉🎉 perfect

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 8 месяцев назад

    ገዙ እዬ ከሁሉም ቤት እንድትሄድ በእናትህ መጀመሪያ ከፍልፍሉ ከዛ ከጥልሽ እያልክ❤❤❤

  • @danielabel6643
    @danielabel6643 9 месяцев назад +2

    አቦ ይመችህ በጣም ደስ ይላል

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 месяцев назад +3

    ግዞዬ ግዞዬ ❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 9 месяцев назад +3

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ እና ለእናት ሀገራችን ❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 9 месяцев назад +2

    መልካም የሥራ ግዜ ይሁንልህ ግዝሺ አባይ ቲቪ ተወዳድ ድርጅትነው እንካን ተቀላቀልክ የፍልፍሉ ቤት ጉብኝልን🙏

  • @newg3441
    @newg3441 9 месяцев назад +1

    በሱስ ይተጠቃ ፊት ያላቸው ኮሜዲያንዎች😢😢😂😂😊😊

  • @tenad7309
    @tenad7309 9 месяцев назад +1

    ዋዉ ፍልፍሉ👍👏👏👏👏👏👏😄

  • @samrawitgebeyehu7648
    @samrawitgebeyehu7648 9 месяцев назад +1

    Congratulations

  • @Desale-vc4hd
    @Desale-vc4hd 6 месяцев назад

    Abay #1

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 9 месяцев назад +2

    እንኳን ደስ አለህ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ! የመጀመሪያው የፍልፍሉ ቢሆን ፣ በተለይ በአንድ ድስት ሁለት አይነት ወጥ የሚሰራውን ለማየት ለገንፎ ሽንኩርት እየላጥኩ እጠብቀዋለሁ

  • @nuramohamed9226
    @nuramohamed9226 9 месяцев назад +1

    Congratulations 🎉🎉🎈

  • @besufikadkasaye7879
    @besufikadkasaye7879 9 месяцев назад +2

    ye felefelu bat asyen

  • @ابراهيمعلي-ش8ظ9د
    @ابراهيمعلي-ش8ظ9د 9 месяцев назад +4

    የመዳም ቅመሞቺ እደናቺሁ እስኪ እንሹፈው❤

  • @sofiahassan-wu1qy
    @sofiahassan-wu1qy 9 месяцев назад +1

    ማራኪወግ ሁለትመቶ እናስገባው ኮሮናአሞኛል እስኪ መዳኒትካለ ኮመት አስቀምጡልኝ ሀኪቤትሄጀ ፖናዶል ብቻሰጡኝእዳትጠቀሚሊላ መዳኒት አሎኝ

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 9 месяцев назад +1

    Filfilu

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 9 месяцев назад +1

    ሚዲያ ሲበዛለምድን ነው ውሸትም የበዛው እባካችሁ ሚዲያ ያላችሁ ሰወች ዉሸትን ተሳሰታችሁ አታሰገቡ አውነትን ይዛችሁ ክሰሩ ሰላም ፍቅር የበዛበት ሚዲያ ይሁንላችሁ💚💛❤😍🙏

  • @victoryfilmacadamy
    @victoryfilmacadamy 9 месяцев назад +1

    ማራኪ ወግ ከቪክትሪ ጋር በቅርቡ

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 9 месяцев назад +1

    👍👍👍👌👌👌👏

  • @hulumlebegonew3870
    @hulumlebegonew3870 9 месяцев назад +1

    Gize gobez berta

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 9 месяцев назад +1

    ገጠር ጥዶይ ጋብዘን ወድምየ

  • @madi2644
    @madi2644 9 месяцев назад +1

    ሰላም፡፡፡ናችሁ፡፡፡፡እህትህ፡፡፡፡ደናናት

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 9 месяцев назад

    ግዜ ስንወድክ❤❤❤❤❤

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 9 месяцев назад +1

    እስኪ ፍልፍል አድርገኽ ጠይቀው ይኽንን ጨዋታና ቀልድ ከየት እንደተማረው!!!

  • @lovelove5235
    @lovelove5235 9 месяцев назад

    ye felflu ena ye kasawin fesha bet asayen

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 9 месяцев назад +1

    ድምፅህን ስወደው ❤

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 9 месяцев назад +2

    I can't wait

  • @Meseretethiopia9575
    @Meseretethiopia9575 9 месяцев назад

    በናታችሁ የዚህን ልጄ ስልክ ቁጥር የምታውቀ በጣም ፈልጌው ነው Please🙏

  • @yahyafifi-j7c
    @yahyafifi-j7c 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @አሜሃ
    @አሜሃ 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤