ማርቆስ ና ኤፍሬም ፍቅረኛዬን ብሩክን ደበደቡት🙆‍♀️ ኡኡኡኡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Год назад +1162

    አስገድለሺኝ ነበር😢😮😮😮😅😅😅

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Год назад +61

    ግን ምን ችግር አለው እናንተ ቅናታሞች😅😅😅ቡራ አይዞህ

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 Год назад +60

    ወይኔ ወንዶች ግን ለምንድነዉ በህታቹ የምትቀኑ ሁሉም ወንድ እኮ ነዉ እነሱ ብቻ ኣይደለም እኔ ቤት ብቻ ይመስለኝ ነበር😅😅😅😅😅😅

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +256

    ወንድ ልጅ እህቱን እደሚቆጣጠራት ሁሉ ለሌላዋም ሴት ክብር በኖርዉ ።

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 10 месяцев назад +24

    🎉🎉 ብሩኬ በጣም ጎበዝ ሰርተህዋል።።ግን ማርቆስ ቢሆንስ እንደራስህ አታይም።።።ኤፍሬም አባት መሰለ።።ደስ የሚል ፕራንክ ነው።።

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Год назад +164

    ምን ችግር አለው ወንድሞች እየተሳሰብን😂😂😂😂😂😂😂 ነጺ እንደውም ይሄን ልጅ እንዳትተይው❤❤❤

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Год назад +10

      😂😂😂😂እኔ ያክስቴ ልጅ መቶኝ ያቃል በቀበቶ ጓደኛዬጋ የተፃፃፍነውን አይቶብኝ እሱኮ ሲያተራምስ እሚውለው ወዶችማ

    • @yidenekaltadesse8508
      @yidenekaltadesse8508 Год назад

      @@saeedhahmed6421 እኮ ጉረኞች እኮ ናቸው

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Год назад

      ​@@saeedhahmed6421ሀሀሀ

    • @zdtube7721
      @zdtube7721 Год назад

      ጭራሺ ታሰገድያትደ😂😂😂😂

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s Год назад +6

      @@saeedhahmed6421 ደግ አረገሽ ደግሞ በሙሥሊም ፍቅረኛ ምናምን እሚባል የለም

  • @Slamkasaw8532
    @Slamkasaw8532 Год назад +139

    ማፍቅር መታደለ ነው የእዉነት ብሆን ምን ቺግር አለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 11 месяцев назад +9

    🎉🎉 ኤፍሬምየ ልጄ ስትናደድ በዝምታ ነው።።ማርቆስ ያስታውቅበታል ።።ሁለታችሁም ስትናደዱ ደስ ትላላችሁ።።እኔ በሳቅ ሆዴን አመመኝ

  • @user-oq8yr9gr9
    @user-oq8yr9gr9 10 месяцев назад +9

    ተረዱአቸው እነሱጓደኛነታቸውንነውያሠቡት ምንልንለው ነው እያሉነበረ በህትናበወድምነት ተቀራርበው እድህአለአክት ሲታይ ያስደነግጣል❤❤❤❤❤

  • @DjjdeuUeuee
    @DjjdeuUeuee 10 месяцев назад +51

    እኔን የገረመኝ የማርክ አስተያየት ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @Mes355
    @Mes355 11 месяцев назад +23

    ወይኔ ሀሜት 😂😂😂😂ሞትኩኝ ዊና በዚህ ምድር ላይ አንደኛ ነው 😂አራዳ የት ነህ ዛሬ ❤😂😂😂😂

    • @SeadaYouTube-b2v
      @SeadaYouTube-b2v 7 месяцев назад +1

      ዊይናበህቱነውየተቀላቀለው

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 Год назад +39

    ኮሜንት አንብቤ ነበር አትሳሳቱ ማንም እኅቱን ጥሩ ቦታ ካልዋለች ደስተኛ የሚሆን ሰው አለ ብዬ አላስብም ነጺዬ እግዚአብሔር እንደ ልብሽ የዋሁን እፋይ የምትይበት ትዳር ይስጥሽ❤❤❤

  • @busyline5298
    @busyline5298 Год назад +8

    ዋው የምር ሰራሽላቸው ነፅዬ
    የኔ ማር እንዴት እንደ ሳቅሁ ተውኝ

  • @aba5941
    @aba5941 10 месяцев назад +45

    ሲጎራረሱ አይናቸው ከርተት ከርተት ይላል ኤፌ ማርቆስ😅😅

    • @NbvMjf
      @NbvMjf 6 месяцев назад

      😮አብሶ ማርክ😢😢

    • @የአሜን
      @የአሜን 5 месяцев назад

      አብሮ አይናቸው ይዞራል😂😂

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂ወይኔ

  • @3rtuuuRtyujji
    @3rtuuuRtyujji 8 месяцев назад +16

    ማሪያምን ነፂናት ያመቶ ምርጥ በራክ የሰራይዉ ዘሬይ ገና አየሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙄🙄

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 Год назад +22

    ሲያሳዝኑ ወንድም እኮ እንደዚህ ነው እውነተኛ ፕራንክ ነፂ ወንድሞችሽ ከምር ይወድሻል❤❤❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Год назад +259

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @fedilaawel6304
      @fedilaawel6304 Год назад +1

      S ❤ A ❤W❤

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 11 месяцев назад +2

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hasebunlahewnimlewkile
      @Hasebunlahewnimlewkile 11 месяцев назад +1

      Sahe s a w ❤❤❤❤

    • @Zamzam-pf2xp
      @Zamzam-pf2xp 11 месяцев назад +1

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሠለም

    • @KamarKamar-ve1it
      @KamarKamar-ve1it 11 месяцев назад

      saw

  • @saqw662
    @saqw662 Год назад +79

    😂😂😂😂የወንድም ቀናተኝች

    • @Betsi1292
      @Betsi1292 Год назад

      😢😢😊😊😊😊

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Год назад +41

    ነፂ ይሄንማ ቆንጆ አሳልፈሽ ለሌላ ሴት እንዳሰጪ እውነት አድርጊው❤ ነፂ እንዳለቂው የምትሉ ላይክ አድርጉ❤

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 8 месяцев назад +2

    የማርቆስ አስተያየት 🙄😂😂😂😂😂ኤፊ አቤት ትግስት❤❤❤😂😂

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 Год назад +11

    እናት ምን እደዚህ አደረጋችሁ ምን ይወጣለታል ብሩኬ ምርጥ ልጅ ነዉ ጠበቅ አረገሺ ያዡ ነፁ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад +20

    በጣም እራስ ወዳዶች ናቸው ባንዴ ተለዋወጡ እንደውም የእውነት አንድ ላይ ብትሆኑ ደስ ይለናል ወጠጤዎች ለራሳቹ ብቻ ነው ምታስቡት ደደቦች

  • @ማሚእወድሺአለሁ
    @ማሚእወድሺአለሁ Год назад +76

    ክክክ አይ ማርቆስ😂😂😂😂እና ኤፍሬም የጎረጥ እያዩ እኮ በግልምጫ ገደሉት ብሩክን😂😂😂😂

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 11 месяцев назад +8

    🎉🎉 ክክክክክክክ።።ኤፍሬም ማርቆስ በሳቅ ገደላችሁኝ።።ጉርሻውን ። እንደ ጎል ኪፐር።።አይናችሁ ኳሷን የምትጠብቁ ትመስላላችሁ።።

  • @toybaali8559
    @toybaali8559 10 месяцев назад +4

    የኔ አባት ብሩክየ እደት እዳሣዘነኝ ❤❤❤የነሡማ አሥተያየታቸው እደት እዳሣቀኝ😅😅😅😅

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ

    ከሁሉም ያሳቀኝ የማርቆሴ አስተያዬት ነው😂😂😂😂😂😂😂አሪፍ ነው በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 Год назад +9

    ወንድሜ ትዝ አለኝ😂😂😂በጣም የምወዳት ጎደኝ ነበርችኝ ጠይቂልኝ ይለኝል እኔን ሲጠይቁኝ በጣም ይናደዳል ለራሳቸው ይዘው 😅😅😅😅😅

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 5 месяцев назад

      የኔ ቢጤ😂😂😂😂

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 Год назад +5

    😂😂😂በሳቅ ጀምሬው በሳቅ ጨረስኩት ይመቻችሁ አቤት ግን የቅናት ጥግ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 10 месяцев назад +3

    ❤❤❤ ብሩኬ ነፃነት በጣም በጣም ቆንጆ ነው የሰራችሁት።።ኤፍሬምና ማርቆስ ።።እንደዛሬ አስቃችሁኝ አታውቁም።።።

  • @page4433
    @page4433 Год назад +21

    ኤፍሬም ደግሞ ስንቴ እንዴ አጎረሳ አይተዋል ወይ አላለም አቤት ምቀኝነት😂😂😂😂

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Год назад +63

    የወንድ ቅናት ደስነው የሚልኝኪኪኪካ😂😂😂😅😅😅❤ቆይ በፍቅር ሚታይት ምንድነው😅😅😅

  • @atalayngatu9457
    @atalayngatu9457 Год назад +48

    ሽንትቤት ሁላኮ ይዟት ሔደ አላለም😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

    • @genzebjemal1051
      @genzebjemal1051 Год назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @Alkaabi444
      @Alkaabi444 9 месяцев назад

      ክክክክስስ

    • @Dyfgj-xd7tb
      @Dyfgj-xd7tb 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂የማርክአስተያየትደሞእዴትነው

    • @zed1964
      @zed1964 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 Год назад +13

    ወይኔ ተቃጠሉ 😂😂😂😂😂 ዛሬ ገደልሻቸው

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Год назад +18

    የማርክ እና የኤፊ አስተያየት በጣም ነው ያሳቀኝ ግን ጓደኝነት እደዚ ከሆነ ይደብራል ቀስ ብላችሁ ማዋራት ነበረባችሁ ብሩኬ እኮ ምርጥ ሰው ነው ከቁጅና ጋ ማርክ ደግሞ የፍቅርን ነገር እያወከው ካንተ ጋ ነበር ብሩኬ የተጨነክ ጊዜ በተረፈ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ነፂ የኔ የዋህ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Год назад +7

    ወይኔ ከሁሉም የኤፍሬም አስተያየት በጣም ያስቃል 😂😂ማርክ ደግሞ ለምንድነዉ በፍቅር የሚተያዬት አላለም ለማንኛዉም ይመቻችሁ ዘመድ ካልሆናችሁ ተጋቡ❤❤❤❤❤ ዉቦችዬ

    • @rhema89
      @rhema89 Год назад

      😂😂😂😂በስቅ ምትኩ ምን ልንለዉ ነዉ አላለም

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Год назад +15

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም በጣም ደስ የሚል ፕራንክ ነው።። እማ ሲልሽ ማርቆስ እማ ጭራሽ እማ ❤❤እኔ በሳቅ ሞትኩ እንደዚህ አስቆን

  • @ማሚእወድሺአለሁ
    @ማሚእወድሺአለሁ Год назад +11

    😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩኝ አየ ማርቆስ እስተያየት 😂😂😂😂

  • @rahamauae2283
    @rahamauae2283 Год назад +80

    ቢሆን ደስ ይላል ሁለቱም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @mrx7631
    @mrx7631 Год назад +7

    ቢሆንም ሁለት ቆጆዬ አሪፍነው❤ ወድም መከታነው ይባል የለ ለዛነው😂

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 Год назад +34

    ስንቴ እንዳጎሮሰላት አይተሃል ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Год назад +23

    ወየው ሲጎራረሱ የማክና የፍሬም አስተያይት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Год назад +17

    እየበላችሁ😂😂😂 ስስቅ ቲን ብሎኝ ነበር ተቁለጨለጩ እኮ ጉድ ተሰሩ ዛሬ brother 😂😂😂ሲጠርግላት ሽንት ቤት ይዟት ሄደ😂😂😂😂

    • @Temrelove
      @Temrelove 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @dengelmareyamselmachennat7934
    @dengelmareyamselmachennat7934 Год назад +80

    ማርቆስ እና ኤፍሬም ወሬ አለባችሁ ቢሆንስ ምን ችግር አለው እንደውም ደስ ሊላችሁ ይገባል

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Год назад +1

      ብሩክ ወንድማቸው አደለዴ ?

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 Год назад +3

      በውስጥ የሚቁት ነገር ይኖራላ እሯጭ ከሆነ ለምን ለእህቱ

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Год назад

      አይማከርም ወንድሞቸ ነቸው ማማከር ግድ ዬለተል

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 Год назад

      ​@@marizatube5186ሀብታም የሆነው ሰው ፈልገውነውክክክ

    • @tigist-tf8dt
      @tigist-tf8dt Год назад

      እንደ ወንድማቸዉ ነዉ እሚያዩት

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji Год назад +12

    በሳቅ ሞትኩ አይ ወድሞችዬ❤❤❤😂😂😂 ተመቸኝ ነፂ👌👌👌

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 11 месяцев назад +3

    🎉🎉 ብሩኬ ደስ የሚል ፕራንክ ነው።።ችለህበታል እንደዚ የሚያስቅ በሌላም እንይህ።።

  • @alahamalaham
    @alahamalaham Год назад +20

    ወይኔ በሳቅ ማርቆሥና ኤፍሬም ተጉረዘረዙ😂😂😂

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Год назад +15

    ክክክእክክክክ አቤት አስታየት ብልጦች እናንተ ብቻናችሁ አፍቃሪ እህት ፍቅር አይዛትም 😄😄😄😄😄😄

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 Год назад +68

    ወይኔ ዛሬ ኤፍ እና ማርክ ሳቅ ገደላችሁኝ የስራችሁን ነፂ እና ቡርክ💛💜💛💜

  • @DyiDt
    @DyiDt 11 месяцев назад +1

    በጣም ነው ያስጠላኝ ማርክ ቢሆንስ ምርጥ ልጅ ነው ክምር ማርኬ ❤❤

  • @MahletDgg
    @MahletDgg Год назад +3

    ምርጦችዬ ፈታ አረጋችሁኝ ብሩኬ ደሞ ሳልሞት መላ በለኝ የኔ ባለማህተብ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው

    እንዳዉም ታጋቡ ዳስ ትላላችሁ❤❤❤
    ማርክ እና ኤፍረም 😅😅😅😅😅

  • @dubai1813
    @dubai1813 Год назад +61

    የወንድም ቀናተኞች😂❤❤❤❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Год назад +5

    ለራስ ቲቆሱ አያሳንሱ ማርክ ለራስህ ፍቅረኛ ይዘህ 😂😂😂😂 እደውም ተጋቡ ነፃነት ሆ😂😂❤❤❤❤❤

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 Год назад +1

    😂የምክክር ዲማዋ ሸጋ ናት እናተም ተጫዎቱብን እኛም እናያለን

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq Год назад +11

    በሳቅ ነፈርኩ😂😂😂 አስተያየታቸው በጣም ያስቃል

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ Год назад +7

    ውነት ሰራሽላቸው አር በሳቅ ሞኩኝ አስተያየታቸወ😂😂😂😂😂😂

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Год назад +35

    እናተ ፍቅር ስትጀምሩ አይደብርም ግን እህታችን ስታፈቅር ለምን እንዲ ትሆናላቹ እናተ የምታፈቅሩት ሴት አይደለም ነፂ ደሞ የምታስተውል ልጆ ናት ተዋት

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Год назад +9

    ብትጃምሩም በጣም ምጦች ነቹ ምን ችግር አለ እነቴ ስትፈቃሩ ማን ምን ብሎሀል በዳሰት ስጋባ ልጁን ትማታለቹ ወይኔ ቅነታኞች😅😅😅

  • @HywetyemayyabayLj
    @HywetyemayyabayLj 6 месяцев назад

    ሰውዳችው ይህ ቤተስብ አቤት ደስ ሰልህ ወንድሜ እናት ለእህቱ ያለው ሀሳብ ደስ አይል ም አስቀናቹ ህ ኝ❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂አረ የማርክ አስተያየት😂😂እህህ በንደት በቃኚ አሉኮ 😂😂😂

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Год назад +4

    ነፂየ የኔ ቆጆ ቢሆንስ ምን ችግረ አለው ኤፉእና ማረክ ግን አየሓቹህ የራሳቹህን ሂወት እየፈለጋቹህ ለነሱ ደስ አይላቹህም ይገረማል

  • @birucke
    @birucke Год назад +11

    የአመቱ ምርጥ ፕራን አይ ማርቆስ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nuratube7991
    @nuratube7991 Год назад +174

    ሁለት ቆንጆዎች ተጋቡ ተምራላችሁ

  • @saada483
    @saada483 Год назад +1

    ወይ ጉድ ያስቃሉም😅😅 ያናዳሉም😮 ምን ችግር አለው ምን አናደዳችሁ 😂😂😂

  • @Sheyicho
    @Sheyicho 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂 ጎበዝ ቡረክ እነ ነፂ

  • @youtubeyoutueb
    @youtubeyoutueb Год назад +13

    ወዬኔ በሣቅ ደንግጣ ባይ አላለችም
    ወድምነት ኩራት በዚአጋጣሚ ወድም ያላቹ ምክራቸዉን ስሙ
    ,,,,,,,,,,,አበሮስ ደስትብሮ ጎታ የቀየሁ

  • @የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ

    በፍቅር የሚተያዮት አላም ማረክ😂😂😂ኡኡኡኡኡ አምላኬ ሆይ ሄዴ ቀሰለ በሳቅ😂😂😂

  • @irikrir538
    @irikrir538 Год назад +6

    ኤፍሬም እና ማርኬ ወይኔ አስተያየት 😁😁😁😁😁

  • @SghshhHdhdhhd
    @SghshhHdhdhhd 5 месяцев назад

    ማርክ ኣስታየትህ ደስ አላለኝም ቡራ ራስሂን ጠቢቅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية 11 месяцев назад +6

    ነፂ የምር አርጊውና ይለይላቸው ደሞ ያምራል ልጁ😂😂😂

  • @ethiopianloveh152
    @ethiopianloveh152 Год назад +187

    ማነው እደኔ በኤፍሬም እና በማርክ የሳቀው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ሙኒራYouTube
      @ሙኒራYouTube Год назад

      ክክክክክክ😅

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Год назад

      😂😂እኔ

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад +5

      አረ እኔሥ አናደውኛል የራሥን ፍቅረኛ ይዞ ቁጭ ብሎ በሰው ፍቅር መቅናት እውነት ቢሆንም እዲህ ነው ሚሆኑት

    • @ethiopianloveh152
      @ethiopianloveh152 Год назад

      @@mawaysh አወ ግን ስጋ አይታ እደከለክለች ደመት ይገላምጡታል ብሩኬን ዱላ ይሻላን እኮ 😂😂😂😂😂

    • @hayatkamila6204
      @hayatkamila6204 Год назад

      Welahi enam saki 😂😂😂 aseteyayechewo😊😊

  • @Hayah-sw2jd
    @Hayah-sw2jd 11 месяцев назад +7

    ወይኔ ዛሬ ሞትሁበሳቅ የማርቆስ ማ ፍጠጥ የገረመኝ😁😁

  • @SarabeleteSaron-md4kz
    @SarabeleteSaron-md4kz 11 месяцев назад +7

    ፋራዎች ናቸው የእውነት ቢሆኑስ ሁለቱም ቆንጆዎች ናቸው

  • @tube6759
    @tube6759 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂 ወላህ በሰቅ አይ እድሌ

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 10 месяцев назад +1

    ክክክክክ😅😅😅😅😅😅 ወየው ማርቆስ ገደልከኝ😊

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад +23

    ተጋብ ስታምሩ

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ብሩኬ መኖርህን አሳውቀኝ❤😂😂😂

  • @ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ
    @ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ 10 месяцев назад +4

    አረ ማርክ ኣስተያየት😂😂😂😂ኢፍረየም ምስኪን ስንቴ እንደኣጎረሳት ኣይትሃል😂😂😂😂😂😂

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Год назад +2

    ረ ምንቺግራለዉ የኔ ቆጆ ነፂ ሁለታቺሁም ታምራላቺሁ ወላሂ በሀላል ተጋቡ❤❤❤❤❤

  • @alemeyeleye8479
    @alemeyeleye8479 11 месяцев назад +1

    አረ ወይኔ በሳቅ ልሞት ነውኣስተያየት ትጠላለህ ሳያስቡት በቃኝ🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 Год назад +22

    ለራስህ በእንብርክክህ ስትሄድ አይ ማርክ እሷም እህታችሁ እሱም ምርጥ ጓደኛችሁ ነው ምን ታጎርመርማላችሁ ዋና ምርጥ ወንድም የዘመኑ ወጣት የእህቱን ፍቅር ደስታ የሚመኘ ሳላደንቀው አላልፍም

  • @ADOMAdom-o4c
    @ADOMAdom-o4c Год назад +5

    ነፂዬ የኔ ልዩ የኡነት ተፈቅረቹወል ብዩን ከቡሩክ በቀ ወንድሞችሽ ተናደዱ መለት ነው... ምቀኛ ነቸው... በተለይ መርቆስ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 10 месяцев назад +4

    ነፂ ብሩክ ነው ቀለበት ያሰረልሽ ደስ ይላል እሱ ከሆነ😮😮😮❤❤

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 11 месяцев назад

    የተንቢን ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን እዚህ ስተት ሰራችሁ ጓደኝነት ከእህት የሚለየው ምንም ነገር የለም ደስ ካላላችሁ ቀስ ብላችሁ በተረጋጋ መንፈስ ማናገር አትችሉም እናተን ብሎ ጓደኛ ማርቆስ ሄሉ ጋር ስትሟዘዝ እየዋልክ ብሩክ ነፂን ቢያፈቅራት እውነት እንኳ ቢሆን ምንዲነው ያዙኝ ልቀቁኝ አስመሳይ ሰው አልወዲም ብሩክ ርግት ያለ ምርጥ ልጂነው

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Год назад

    ወይ አስተያየት የበላው እሆዱ አይደርስም ፀበል ግባ ወንድሜ😂😂😂 ለምድነው ወድም እህቱ ፍቅረኛ ስትል እማይወዱት😮

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад +30

    ነፂየ ደርባባየ ሀሪፍ ፕራንክ ነው😂 ብሩክ አትፍራ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Год назад +9

    😂😂😂😂ሽንት ቤት ሁላኮ ይዟት ሄደ አላለለም ኤፊ 😂😂

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 Год назад +16

    ወዲሞች ግን እህታቸው ስትፈቀር 😂😂አይወዱም😂😂😂 ክክክክክክ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 10 месяцев назад

    ወይኔ ኤፈ እና ማረክን እንደኔ አያቿቸዉ 😂😂😂😂😂😂😂እንዴት እንዴት እየሆኑ ነዉ ገደሉኝ እኮ በሳቅ

  • @ኩሩሀበሻ
    @ኩሩሀበሻ Год назад +1

    ተማሪ እለሁ ወንድሜ ያየኝ አስተያየት አየዉ ዘሬ 😂😂😂😂😂😂

  • @hgyy2926
    @hgyy2926 Год назад +12

    ማርቆስና ኢፊሬም ግን ምን ኣይነት መቀኞች ናቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፍቅር ሃጥያት ነው እንድየ ተፋቀሩ ነፂ እና ብርኬ 🥰🥰🥰

  • @zamzam123-wi1wf
    @zamzam123-wi1wf Год назад +9

    ነፂየ ያለምንም ምክኒያት ነው የምወድሽ

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Год назад +8

    በሳቅ እምታቀው ነገር አለ አላለም ማርቆስ የኔምስጊን

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Год назад +1

    እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ በእውነት ግን የራሴን አስተያየት ልናገር ❤❤❤❤ስወዳችሁ ቢሆን እንኳን ጓደኛችሁ ነውና ደስ ሊላችሁ ይገባል ቢሆንኳን ማለት ማለተም ጓደኛችሁ ነው ,,,,,,,,,,

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Год назад +1

    😂😂😂በጣም ደብሮኝ ነበር ኤፊ አሳቀኝ ወይ ማርክ 😂😂

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Год назад +5

    ወይኔ አስተያየታቸው እደት እሳኩም እደት እደተሳቀኩም በጌታ😂😂😂😂

  • @ስንትአለበሆዴ
    @ስንትአለበሆዴ Год назад +5

    ወላሂ ገና ዛሬ ፕራንክ አሳቀኝ 😂😂😂😂😂 አረ ወይኔ ማርቆስ ግን ታዘብንህ በራስህ ደርሶብህኳን አትረዳትም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @chuchulakew7211
    @chuchulakew7211 Год назад +116

    እንዴ ኤፍሬምና ማርክ ምን ሆናችሁ ነው ቢሆንስ ደስ ሊላችሁ ይገባል

    • @ነኢማነኝስደተኝዋ
      @ነኢማነኝስደተኝዋ Год назад

      ሳህ

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Год назад

      እኮ😂😂😂😂😂

    • @fatumfatum-bg1rx
      @fatumfatum-bg1rx Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Год назад +1

      ይደብራላ ልኩስኩስ ያለ ይሆናል ከወድሞችሽጋ ጎደኛ የሆነ ሰው ኖ

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 Год назад +4

      ያቁታላ 😂 ምን ወንዶች ለእህታቸው የማይሆን ሰው አይፈልጉም

  • @hussenrdwan-tq6st
    @hussenrdwan-tq6st 28 дней назад

    Wey netsi allah bereka yargsh wellahi ke ❤ nw yasakshgn

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 7 месяцев назад

    ነፂዬ የታለሽ ጠፍተሻል ምነው በሔሉዬ ጨከንሽብን ያንን ሁሉ ፈተና አልፈው ዛሬ ደስታቸውን በቅጡ አጣጥመው ሳይጨርሱ እኛንም በጠበጡን 😭😭😭እረ አስታርቂልን ሙሉ ክሩው ሳቅ ፈገግታ ናፈቀኝ በማርያም💔💔💔😭