ካልተሳካልህ እጦርሀለው ብላኝ ነበር እናቴ @DawitDreams l አላዛር አላካ l Alazar Alaka (Mr Gift 🎁)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 77

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 7 месяцев назад +12

    ኡፉ ይሄ ልጅ ለእናቱ ያለው ፍቅር አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልህ

  • @takelederesa
    @takelederesa 7 месяцев назад +10

    ለሁላችንም ፈተናዎችን የምናልፍ ትግስተኛ ጠንካራ ሰው እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 7 месяцев назад +12

    እናትኮ እናት ናት ምንም ልጃ አጥፊ ቢሆን ምንም አትጨክንም እንኮንም ከፅዥትህ ተመልሰህ እንኮንም የእናት ውለታ ቀላል እንዳልሆነ ተረዳህ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +19

    መነው እዳኔ አላዛርን አይቶ ያማጣ😮😢😢😢😂😂🎉🎉

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 2 месяца назад +5

    አላዘርን አይቸነው የመጣሀት አላዘር ምርጥሰው😘😘😘😘😘😘

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 7 месяцев назад +2

    ሳላቋርጥ ያዳመጥኩት ፤ ድንቅና አስተማሪ ደስ የሚል ፖድካስታ !!!!
    ዳዊት ድሪምን አጅግ በጣም አመሰግናለሁ !!!🙏🙏🙏

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 7 месяцев назад +9

    በጣም ገረም ነው አንዳንዴ የሕይወት መንገድ ከበድ ነው ግን ሁሉም ያልፋል እኔም ዛሬ ምንም እንኳን ብጎሰቆልም ነገውን እያዬውን እያተገፈጥኩኝ ነው ለካ ግን ያልፋል

  • @Sintayehubelew-pb4rz
    @Sintayehubelew-pb4rz 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው መድሀኔለም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ያድልህ በርታ ጠንክር ጎበዝ ነህ በርታ

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 7 месяцев назад +3

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን፡፡ በጣም አስተማሪ የህይወት ታሪክ ነው!

  • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
    @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ Месяц назад +1

    አላዘርን አይቸነውየመጣሁት ምርጥሰው ጀግናወጣት

  • @HelloLast-v4v
    @HelloLast-v4v 5 месяцев назад +5

    I Am From Canada !Alazar iz Gentle Man Of Ethiopia

  • @ኢክራም-r7wtub
    @ኢክራም-r7wtub 15 дней назад +1

    ማነውእዴኔመዳኔአላዘረንአይቶየመጠ❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 7 месяцев назад +4

    ክብር ለ እናትህ❤ አንደበትህ ደስ ሲል ❤

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 7 месяцев назад +2

    በርታ አላዛር 👏🥰እርግማን ካሎነ መቼም እናቱም ሚጠላ የለም እናቴን ወዳለው ስትል 😊 ፈገግ ያሰኛል 🥰👏ትኑርልህ ወልደህ ለማየት ያብቃት እና ደሞ ገብቶሻል ምትለው ምንድነው🙄 ቆይ አስሬ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 7 месяцев назад +6

    መዳኔ ቲውብ የሚባል አለው ሰብስክራይብ አርጎት የሚሰራው በጣም ምርጥ ነው❤

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 7 месяцев назад +3

    አላዘር የሰው ልክ ንግግርህ አስለቀሰኝም አሳቀኝም እኔም ከዚ በሃላ ምን እገሚጠብቀኝ እያሰብኩ ነው የሰማሁክ 😢 የyou Tubeህ ተከታይ ነኝ በርታ በጣም ጀግና ነህ እናት አባትህ አክባሪ ነህ🎉🎉🎉

    • @alazaralaka
      @alazaralaka 7 месяцев назад

      አመሰግናለው🫡

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 7 месяцев назад

      😂😂😂 እዝህ ኮሜኒት የምትሰጡት ሰዎች ምን ይሄ ያሳዝናል? 😂😂😂
      ቆይ ይቅርታ ይሄ ሰው በምን ፈመሰ ?
      😂😂😂😂😂😂😂

    • @hmerEthotube1122
      @hmerEthotube1122 7 месяцев назад

      @@BuskaBDOPS4 በስራው

  • @djhs4135
    @djhs4135 7 месяцев назад +2

    ልክነህ የኛንስቃያ ላወቀ. እኳንሊያዝኑልን ይሳለቁብናል

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l Месяц назад +1

    አላዛር የናቱ ልጅ ትለያለህኮ ♥♥♥♥♥♥

  • @GebretatyosHadush-yb9su
    @GebretatyosHadush-yb9su 7 месяцев назад +20

    እሄን የምታነቡ ሁሉ ሲኬት እሜኝላቹዋለሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Davidm127
    @Davidm127 7 месяцев назад +2

    እናቱን የማይወድ የለም ግን ያንተ እና የእናትህ ግን ያስቀናል

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB 7 месяцев назад +7

    በስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ በርታቱን ፅናቱን ሰቶን ለሀገራችን ያብቃን

  • @drr8432
    @drr8432 Месяц назад +1

    ኣላዛሬ መልካም ጀግና ሰዉ

  • @atalayliyew2739
    @atalayliyew2739 7 месяцев назад +2

    ጎበዝ በርታልኝ ጀግናየ

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 7 месяцев назад +1

    ይሄን የምታነቡ ፋጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤

  • @TemuTenaw
    @TemuTenaw 5 месяцев назад

    ሥራህ ያስተምራል እናትህን ያኑርልህ ።

  • @DerartuGebi
    @DerartuGebi 4 месяца назад +1

    Masha allah ❤❤ 2:15

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ 7 месяцев назад +1

    ጎበዝ በርታ

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 7 месяцев назад +1

    Where is abrsh ??

  • @Alhmdulia
    @Alhmdulia Месяц назад

    አልዛር ጡሩ ሳው 🥰🥰🥰

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 7 месяцев назад +2

    አላዛር ጎበዝ ❤🎉

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 7 месяцев назад +1

    ወንድሜ❤አላዘር❤ትክክልኛ❤ልባም❤ሰዉ❤እናት❤እኮ❤ቃለት❤አይ❤ገለፀአት❤እናቶችን❤ይኑሩልኔ❤ አምለኬ❤ሆይ❤ሁሉም❤ነረገ❤ለቦጎ❤ነዉ❤ልክ❤ተመሰገን ❤አምላኬ❤ይመሰገን❤ይከበር

  • @AbynahLire
    @AbynahLire 7 месяцев назад

    ዎንድሜ በታሳቦች ቃርቶ እኔም ራሳው የስግዳት ጉዞ አሳሳብካኝ ታባራክ ያጋባ ሳው

  • @DerartuGebi
    @DerartuGebi 4 месяца назад +1

    Masha allah ❤❤

  • @Nigst-it2eq
    @Nigst-it2eq 6 месяцев назад

    እናት እኮ እናት ብቻ ናት ቃላት አይገኝም

  • @AbynahLire
    @AbynahLire 7 месяцев назад +2

    ልጄ ትምህርት ጥሩ ናው እግዚአብሔር ይባርክ

  • @Habibi-e5x4c
    @Habibi-e5x4c Месяц назад +1

    ጀግና

  • @oothi2127
    @oothi2127 2 месяца назад

    You are right Bro ❤

  • @nebiyatmebratu6118
    @nebiyatmebratu6118 7 месяцев назад +1

    Awo cheger sayetay susful yelem

  • @حليمة-د2د
    @حليمة-د2د Месяц назад

    ዳርበባዉን አይቶ የማጣ 👍👈

  • @BetiQueen-d6n
    @BetiQueen-d6n Месяц назад

    አላዛር የኔ አስተዋይ

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 7 месяцев назад

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @JahAdam
    @JahAdam 7 месяцев назад +1

    Good job Alazar

  • @medanithabtamu7524
    @medanithabtamu7524 7 месяцев назад +1

    Batam teru lej naw geta yerdak

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 7 месяцев назад

    Amazing guy

  • @EFAmulualem
    @EFAmulualem 7 месяцев назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ኣሊኣዛር በጣም እጅግ ከማመቹኝ ዩቱይበራት ኣዱ ነው።እና ቀጥልበት ኣደንቅሃለው።ኣከብርሃለው💪💪❤❤❤❤❤❤👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏

  • @Africana56per1
    @Africana56per1 7 месяцев назад +9

    First view first comment

  • @dagmaros19
    @dagmaros19 7 месяцев назад +1

    yhe leba sewye yashofew yelem

  • @RubelMdrubelbb-v2y
    @RubelMdrubelbb-v2y Месяц назад

  • @MySisite
    @MySisite 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @brhangalhumera2639
    @brhangalhumera2639 7 месяцев назад

    ❤❤😮

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @ዝምታ124
    @ዝምታ124 7 месяцев назад

    ❤❤

  • @FifiFifi-vr2jb
    @FifiFifi-vr2jb 7 месяцев назад

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d 2 месяца назад

    Alzl❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @LeliseKelbessa-f6j
    @LeliseKelbessa-f6j Месяц назад

    ❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤

  • @Eyobseyfu12196
    @Eyobseyfu12196 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TekleGiorgis-n3u
    @TekleGiorgis-n3u 7 месяцев назад +1

    ኧረ የ 'background' ያለኽ!!! ኧረ ወደ ቀድሞው መልሱት!! ይኼኛው ምንም አይመስጥም!!! በዚኽ የተነሣ ፖድካስቱን ለማየት አይደለም ለመጀመር እንዴት እንደከበደኝ u hv no idea!!!! I feel others feel the same!!! በዚኽ አያያዜ አንድ ፖድካስት አምልጦኝ የማያውቅ ልጅ ከዚኽ በኋላ አንድ ፖድካስት የምከታተል አልመስልኽ እያለኝ ነው!!! so, pls....!!!

    • @tesfahunendalew
      @tesfahunendalew 7 месяцев назад +1

      yetganen cisam wori slemtwode yehonal enji leju betam migerem new.

    • @TekleGiorgis-n3u
      @TekleGiorgis-n3u 7 месяцев назад

      @@tesfahunendalew የጻፍኩትን ግን አንብበኸዋል?🤔🤔

    • @TekleGiorgis-n3u
      @TekleGiorgis-n3u 7 месяцев назад

      @@tesfahunendalew የጻፍኩትን ግን አንብበኸዋል?🤔🤔

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Msi123-z6y
    @Msi123-z6y 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zx-qq5bb
    @Zx-qq5bb Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KokoB-ኘ5ጨ
    @KokoB-ኘ5ጨ 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤