የመጀመርያ ጥየቃ ልጅህ ለልጄ አባቴ ግን ገራሚ ነህ ስለሁሉም ነገር ተመስገን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 10 месяцев назад +780

    የኔ እህት መካሪዬ❣️❤️

    • @fikrcherkos772
      @fikrcherkos772 10 месяцев назад +7

      ኤፋ ያንተስ መቼነው

    • @berobero3434
      @berobero3434 10 месяцев назад +3

      ኤፋ አንተሰ

    • @LayilaLulu
      @LayilaLulu 10 месяцев назад +2

      እንኳን ደስ ያላችሁ ያለም የደስታ ይሁንላቸው ❤ እህት ሁለተኛ እናት ናት

    • @birhaneteshome3435
      @birhaneteshome3435 10 месяцев назад +2

      ኤፊ ያተስ

    • @TerseyTersey
      @TerseyTersey 10 месяцев назад

      አንተም አግባ ደባልነት ይበቃሃል

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 10 месяцев назад +379

    ማነው ጋሽዬን ሲያየው ደስ የሚለው ልክ እንደኔ ❤❤❤❤❤❤

  • @abuyetube
    @abuyetube 10 месяцев назад +536

    የነፂ ደስታ ያስደሰታችሁ በላይክ❤ እንኳን ደስ አለሽ ❤በስደት ለምትኖሩ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @naimaahmed4892
    @naimaahmed4892 10 месяцев назад +77

    ማነውእንደኔ የአብረሽን አባት አያቶ በወንድማማቹች መዋደድ ደሥያለው ደሥ ሥትሉ❤❤❤❤❤❤

  • @BirukTube16219
    @BirukTube16219 10 месяцев назад +461

    ደስ ሲሉ ማነው ያብርሽን አባት አይቶደስ ያለው ሁሉም ነገር አደላይ ሲሆኑ ደስ ይላል

  • @fiki230
    @fiki230 10 месяцев назад +59

    እኛ ሴቶች እዲህ ነው ሚያምርብን ቤተሰቦቻችንን ስናከብር ወደ ህይወታችንም የመጣው ሰው እዲህ በክብር ቤተሰብን ያከብርልናል እንኳን ደስ አለሽ ነፅዬ❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 10 месяцев назад +210

    እድህ ነው የሚምረው በባህል በወጉ ❤እኳን ለዝህ ክብር አበቃችሁ ❤👍👍👍👍

    • @betibeti-l8x
      @betibeti-l8x 10 месяцев назад +2

      እኔ እማቀዉ ሽልግልና ይህ ነዉ ልጂ ሽሽግ ብላ ቤተሰብ ተመካክሮ እሽ አልያም ድጋሚ ቀጥሮ እሚሸኚበት የዘድሮ ሽምግልና ልጂቱና ልጂ አብረዉ ቁጭ ብለዉ እዴትእደማስጠላ

    • @GiasBd12-f5u
      @GiasBd12-f5u 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

  • @NeimaNeymar-jy3dq
    @NeimaNeymar-jy3dq 10 месяцев назад +33

    ወላሂ ደስ ይላል ትዳር ከተባለ በወግ ማረጉ እንድ ነው ነፃዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ መልካም ሴት❤🎉

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 10 месяцев назад +233

    ነፃና ለሙን የምትወዱ ብቻ በላይክ እንኳን ደስ አለሽ 👍👍👍👍👍👆👆👆

    • @muluhilu
      @muluhilu 10 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @amnhwwduw5258
      @amnhwwduw5258 10 месяцев назад

      እኔ እኳን ደስ አለሽ ነፂዬ 💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 10 месяцев назад +19

    ጋሽዬን አይቼ ደስ አለኝ💕💕💕 😂😂😂አበቴን የየሁት መሰለኝ እኮ ወይ ጉድ😃

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 10 месяцев назад +178

    እኳን ደሥ አለሽ እህቴ መልካም የትዳር ዘመን በቀጣይ የአብርሽ እና የሩታን ❤ የማርክ እና የሄሉን ያሣየን ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x 10 месяцев назад +23

    እድህ ነዉ የሚምረው በባህል በወጉ እንኳን ለዝህ ክብር አበቃሽ ነፃዬ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 10 месяцев назад +83

    ማነዉ እንዴት ጋሽዬን ያየዉ ያብሬሽ ጀግና አባት ❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 месяцев назад +2

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @tegeset-ik1oz
      @tegeset-ik1oz 10 месяцев назад +1

      እኔ የኔ አባት ስወዳቸዉ

    • @fatumawase
      @fatumawase 10 месяцев назад

      ​@@TemimaNasir-cv2jwደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 10 месяцев назад

      ​@@tegeset-ik1ozደምሪኛ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 месяцев назад

      @@fatumawase አሸ አነቻም ደሚሪኝ👍

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 10 месяцев назад +51

    ነፂ ጎበዝ በሚዳያ ሳትመናቀሪ እንደዚህ በክብር በቤተሰብ ትዳሩም ያምራል

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 10 месяцев назад +160

    የት ናችሁ የጋሽየ አድናቂወች❤❤😂😂😂

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 10 месяцев назад +7

    ነፂያ የኔ ውድ እንካን ለዚ ክብር አበቃሽ ማርያምን ከምነግርሽ በላይ በጣም ደስስስ ብሎኛል ልጅነት ሳያታልልሽ እንዲ በክብር ማግባትሽ ጎበዝ የኔ ጠንካራ ሴት ፍቅራቹ ለዘላለም🙏❤❤❤❤❤🎉

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 10 месяцев назад +23

    በእውነት መታደል ነው ጨዋ የጨዋ ልጂ እንኳን ደስ አላችሁ ነፂየ ለሙ የነፂህ ቤተስቦች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 10 месяцев назад +42

    እንኳን ደስ አለሽ ነፂ❤🎉😢እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን
    ያረብ ከስደት መልሶ😢😢😢😢ስደት ሰለቸኝ😢😢😢😢ግን እስከመቸ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 10 месяцев назад +1

      Qortene megebate alben

    • @fatumawase
      @fatumawase 10 месяцев назад

      ​@SleepyArcticWolf-jp6hy ደምሪኛ

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 10 месяцев назад

      የለምለም አባት ግን በጤና ነው በጣም ወፍሩ😮

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 10 месяцев назад +9

    እንዲህ ነው ደስ የሚለው በወግ በማእረግ በቤተሰብ በአባቶች በእናቶች ተመርቆ ተመራርቆ መታደል ነው በእውነት😊❤❤❤❤ ነጺዬ የኔ መልካም እህት እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት እመብርሃን የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ትስጥሽ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @Kuluweyo2
    @Kuluweyo2 10 месяцев назад +12

    እንድህ ነው ደስ የሚለው ሁሉም ነገር በክብር በበሃላችን ❤❤ ነፂ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤❤

  • @HayuHayu-h6m
    @HayuHayu-h6m 10 месяцев назад +13

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ እናት❤❤❤ቀሪ ዘመንሽ ደስታ የበዛበት ይሁን❤❤

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 10 месяцев назад +1

    የሁሉም መሰረት ለሚ ናት እስዋንም ለዚ ክብር ያብቃት ፀልይላት ነፂ

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 10 месяцев назад +3

    አልሀምዱሊይላህ እናት አባትሽ በሂወት እያሉ ለዚህ የደስታ ቀን ያበቃሽ ክብር ይገባው። ቀጣይ የጀግኒት የለምለምን እንጠብቃለን❤

  • @asri6330
    @asri6330 10 месяцев назад +4

    ነፃነት እንኳን ደስ አለሽ የሴቶች ተምሳሌት እርጋታሽ ቤተስብ አክብሮትሽ ባህልሽን አክባሬ ብቻ ድስ የሚል አሉ ውድ የሚለምኑ ሴት አስዳቢውች እርካሾች ከዚህ ተማሩ

  • @AlmazGonderiwa
    @AlmazGonderiwa 10 месяцев назад +17

    ዋው ደስ ሲል ❤❤ጋሸየን አይቸው ይበልጥ ደስ አለኝ የእውነት ነፂየ መብሩክ ❤❤❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤አባትሽግንወደድኳቸውመስቀላችቸውለሀይማኖትያላቸውፍቅርሲመርቁ የስላሴንስምሲጠሩ እድሜይስጥልሽ አችምአግብተሽደሞ እመቤቴ በልጆች ትባርክሽ

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 10 месяцев назад +4

    ወይ ጋሽዬን ሳይ ደስስስ የሚለኝ ነገርስ❤❤❤❤❤

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 10 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ እኮን ደስ አለሺ ነፂየ❤❤❤

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 10 месяцев назад +17

    wwww Baagaa waaqayoo ittin Siin gaahee congregation Likely argu❤❤❤🎉🎉

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 10 месяцев назад +1

    እስይ እንዲህ ነዉ ባህላችን የጨዋ ልጅ ነኝ እንኳን ደሰ አለሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም የምራላ❤❤❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 10 месяцев назад +21

    ነፂዬ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም ለሰርጋችሁ ያብቃችሁ ሴት ልጅ እንዴዚ ቤተሰቦቿን አስከብራ በወግ በስነስራአት ስታገባ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ከስደት መልሶለዚህ ክብር ያብቃን ቅመሞችዬ በያለንበት ክርስቶስ ይጠብቀን አሜን ♥️♥️🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️🎉

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 10 месяцев назад +2

    የኔ ጨዋ ነፂየ ከጭዋ ቤተሰብ የወጣ ድሮም የተከበረ ነው እንኳን ደስ ያለሸ❤❤❤❤

  • @seadibistimatube7136
    @seadibistimatube7136 10 месяцев назад +5

    እኳን ደስ አለሽ ነፂዬ
    ለሚንም ለዚህ ማዕረግና ደስታ በቅርቡ ያብቃት

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 10 месяцев назад +1

    እኔም በዚህ መልክ ነው ያዳሩኝ በክብር መጀመሪያ ይቀባላሉ አይቀበሉም የሚለው ነገር ጨቆኝ ነበር ስሜቱ በጣም ደስ ሲል እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ❤❤

  • @avip1257
    @avip1257 10 месяцев назад +7

    ያአብርሸ ጋሺዬ አደናቂዎች የት ናቹ

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 3 дня назад

    ነፂየ እኮን ደስ አለሽ ጋብቻ በወግ በማረግ ሲሆን ደስ ዪላል ❤

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 10 месяцев назад +45

    ቱ የኔ አይን ማሽቃበጥስ😂😂ጋሽዬን ሳይ አባቴ ያየኡ መስሎ የደነገጥኩት🥰🥰ነፂ ጓደኛሄ እኳን ደስ አለሽ

    • @ayeluuttt4973
      @ayeluuttt4973 10 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 10 месяцев назад

      እኔም መገን ሰወዳቼዉ

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215 10 месяцев назад

      እኮ😅😅

    • @Fatema-j4w
      @Fatema-j4w 10 месяцев назад

      አባታችን ናቸው ጋሽየ እኔ😢😢ራሡ አብሬ የበላሁ የጠጣሁ መሠለኝ

    • @Strrrtt8765
      @Strrrtt8765 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 10 месяцев назад

    የአብርሽ አባት ጋሽዬ አንተም በልጅህ ሽምግልና ያብቃህ ነፅዬ እንካን ደሰ አለሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 10 месяцев назад +3

    ጎበዝ ነጺየ እንድህ ነው እንጅ በወግ በማዕረግ
    እንኳን ደስ አለሽ ❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 10 месяцев назад +2

    የሴትልጅ ወግ ማረጓ ዮይሄነዉ እንኳን ደስስስ አለሽ ነፂ❤❤❤❤❤❤

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 7 месяцев назад

    ማሻላ አቤት ክብር ትዳራቹ ያማረ የአብርሽ ጋሽዬ አይቶ ደስ ያለው ማነው

  • @WorkenshWorkensh-ig2wu
    @WorkenshWorkensh-ig2wu 10 месяцев назад +2

    ነፃነት እንኳን ደስ አለሽ እንኳን እግዚአብሔር ለዚ ክብር አበቃሽ የአብርሃም ይሁንልሽ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 10 месяцев назад +2

    ነፂዬ እንኮአን ደሥ አለሽ ደሥ ይላል እንኮን ለዚህ ክብር አበቃሽ❤❤❤❤የአብርሀም የሳራ ይሁንልሽ

  • @FerhiwotTaddese
    @FerhiwotTaddese 5 дней назад

    ቡራዬ አይቀርም ያንተም
    ለሐይሚ መላክህ እድሜይሰጠን

  • @habeshawit-qg1of
    @habeshawit-qg1of 10 месяцев назад

    አጎትኮ ያባት ምትክ ነው ያብርሽን አባት ሳይ ደስ ነው ያለኝኝ❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 10 месяцев назад

    ጀግና ሴት እደዚህ ነው❤❤❤በስረአት ተጠይቃ❤❤❤❤❤ ክብሯን ጠይቃ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @bettymolo8711
    @bettymolo8711 10 месяцев назад

    ነፂዬ የኔ ውድ ነገር እንኳን ለዚኢ ክብር አበቃሽ ትዳራችሁን የአብራሀሙ ስላሶች ይበርክላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HazebMenjo
    @HazebMenjo 10 месяцев назад +1

    እንኳን ለዚ ክብር አበቃችው ጨዋ የጨዋ ልጅ ጋሼና አቡዬን አታርቋቸው ብዙ ትምረት እናገኛለን ኬር ይውን❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 10 месяцев назад +1

    ጀግና ሴት ተከብራ በተሠብን ታሠከብረ አለይ ነፂየ የእኔ ማረ ተባረኪ ጀግና❤❤❤

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 10 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ይላል ውበታቸው እድህ ነው በክብር በቤተሰብ ደስ የሚለው የነየተንቢ አባት እና ጋሺዬ ደስ ሲሉ ወድማማቾቹ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግልሺ ነፂ

  • @ፋጡማየኑስኡመር
    @ፋጡማየኑስኡመር 10 месяцев назад

    ነፃነት እንኳን ደስ አለሽ ተጋብታችሁ ለልጅ በቅታችሁ ያሳየን መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ የኔ ውድ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ትግራይኣምላክየሓልኪ
    @ትግራይኣምላክየሓልኪ 10 месяцев назад

    ነፂያ የኔ ውድ እንካን ለዚ ክብር አበቃሽ ኣምላክ በጣም ደስስስ ብሎኛል🌹❤

  • @yodibayu933
    @yodibayu933 10 месяцев назад +2

    እንባዬ መጣ በእውነት ነፃዬ ቤተሰብ አኮራሽ የኔ ቆንጆ ጎበዝ የአብርሽዬ አባትንም ስላየኃቸው ደስ ብሎኛል ለመላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላቹ!❤

    • @tegeset-ik1oz
      @tegeset-ik1oz 10 месяцев назад

      እኔብትይ ያብርሽ አባት ስወዳቸዉ

  • @Semufika45
    @Semufika45 10 месяцев назад +1

    ነጺዬ እንኳን ደስ አለሽ እስከ መጨረሻው ያማረ ያድርግላችሁ ባህላችን እንዴት ደስ እንደሚል❤

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 10 месяцев назад +1

    ጋሼ የኔ ኣባት ቀጣይ የኣብሩሽ ብጉጉት ንጠብቃለን❤❤❤❤ነፂየ ጥሩ ሓዳር ያድርግለህ

  • @ganit9143
    @ganit9143 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤ ekuni Desi Alesha emuyee baxam ewedeshalo wede 😘😘😘😘😘😘 malakam gabichaa mareechee ❤❤🙏🙏🙏

  • @mesiyenatalj64
    @mesiyenatalj64 9 месяцев назад +1

    የእኔ ማልቅስ ምን ይሉታል የኔ ቆንጆ እንካን ደስ አለሽ ደስ አላቹሁ እግዚአብሔር ጀማሬው ብቻ ሳይሆን ፍፃሜው ያሳምርላቹሁ😘😘😘😘❤🙏

  • @ziyadah132
    @ziyadah132 10 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ ነፂ መጨረሻውንም አላህ ያሳምረው

  • @messishewaye2757
    @messishewaye2757 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር ክሀጢያት በስተቀር ኑሮሺን ይሙላልሺ ነፂዬ

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r 10 месяцев назад +1

    ነፂየ የኔውድ እንኳን ለዚህ አበቃሺ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስይላል❤❤❤❤

  • @MimiMimi-xh2lo
    @MimiMimi-xh2lo 10 месяцев назад

    Nesanete yene yewa enkuwan dese yelale woledu kibedu yetebareke
    Tedare yehunelachu ❤❤❤🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 10 месяцев назад

    የአብርሽ አባትን ስወዳቸዉ ሁልጊዜ ጨዋታ አዋቂ በዛላይ ፈገግታቸዉ ወላሂ ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤ ነፂየ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @meskermtemetme6264
    @meskermtemetme6264 10 месяцев назад

    ለምዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ እህት ደስ ብሎኛል ስወድሽ እኮ ለቤተሰብሽ ለአህት ለወንድሞችሽ ያለሽ ፍቅር

  • @ammanjordan7506
    @ammanjordan7506 10 месяцев назад

    ነፂዬ የኔ ውድ እንኳን ደሰ አለሽ ፍፃሜያችሁን እግዚሐብሄር ያሳምረው በጣም ደሰ ብሎኛል ❤❤❤ እውዳችዋለው

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 10 месяцев назад +1

    ጋሽዬና አብዬን እንኳን ደስ ያለችሁ መላው ቤተሰብ ንፅዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቋሽ የአብራሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ተዋደዱ ተፋቀሩ ይሁን የሁን ኬር ይሁን ብያለው

    • @sablekassaye3751
      @sablekassaye3751 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulu6386
    @mulu6386 10 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለሽ ነፃነት በጣም ደስ ብሎኛል ሙሉ ቤተሰብ እንኳን ደስ አለችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 10 месяцев назад

    ነፂየ እንኳን ደስ ያለሽ ይህ ነው የሴት ልጅ ወጉ ክብር ይገባሻል

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 10 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ሲል ተባረኩ ነጺዬ❤
    ደስታ ይሁን በቤታችሁ❤
    ሀገራችንን ሰላም ያርግል❤
    ይህን የምንሰማው የምናየው ችግር ሁሉ
    አምላክ ንቅል ያድርግልን ፍቅር ይስጠን❤
    ሰው ሰው እንሽተት እንፋቀር❤

  • @astutube
    @astutube 10 месяцев назад

    ነፂዬ እንኳን ደስ ያለሽ ለሰርግሽ ግን ጥሪን ወሎየዎችን እንመጣን

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 10 месяцев назад

    ነኝ እንኳን ለዚህ ወግበማረግ አበቃሺ የኔ ደርባባ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 10 месяцев назад

    ነፂ እኳን ደስስ አለሽ አግብተሽ ደግሞ ደስታሽን የምታጣጣሚ አላህ ያርግሽ አላህ ሂዳያንም ይስጣችሁ

  • @ስብራቴ
    @ስብራቴ 10 месяцев назад +1

    ሟሿ አላህ ዳስ ስል ናፂዬ እንኳን ዳስ አላሽ ጨዋ ያሰዳጋው እንዲ ናው ሴቶች እስኪ ክናፂ ተመሩ ❤❤❤

  • @aberashhune
    @aberashhune 10 месяцев назад

    ነፅዬ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር የድርግልሽ እህቴ ❤🎉🎉

  • @RufjjFjcoo-in7wn
    @RufjjFjcoo-in7wn 10 месяцев назад

    Netsye enkuan lezih kibr abekash .lemu hulum beteseb enkuan dess yalachu yabrham yesara yadrglachu🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mariam3292
    @mariam3292 10 месяцев назад +1

    ነፃነትየ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ በጣም ነው የምወዲሽ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 10 месяцев назад

    ነጺዬ እንኩዋን ደስ ያለሽ የነጺ ቤተሰቦች እንኩዋን ደስ ያላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tsigeredazenebe4739
    @tsigeredazenebe4739 8 месяцев назад

    ነፂዬ እንኳ ን ለዚህ ክብር አበቃሽ🎉🎉🎉🎉

  • @HAlk-m9e
    @HAlk-m9e 10 месяцев назад +1

    ጋሽዬ እየቀረፀነው ወይጋሽዬ የኔአባት❤❤❤❤❤❤

  • @emukal
    @emukal 10 месяцев назад

    ዋውው ነፂዬና መላው ቤተሰቦቿ እንኳን ደስ አላችሁ እንዲህ በወግ በማረግ ሲሆን ትዳሩም የተባረከ ትዳር ይሆናል 🎉🎉🎉🎉

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 10 месяцев назад

    Wow mamey Enikwan Dasi Alashi...malikam yetedare zeman yihunelesh birikirik bayeling ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 10 месяцев назад

    እንካን ደስ አለሽ በአባቶች በእናቶች መመረቅ ትልቅ እድል ነው አሜን

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 10 месяцев назад

    እንኮን ደስ አለሽ የሴት ልጅ ክብር እደዚ ነዉ ❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 10 месяцев назад +1

    እኔ ለመጀመሪያ ቀን ኮሜንት ስሰጥሽ ነው ነፂዬ ትዳር ደስ የሚል መሠተሪያችን ነው ጥሩ ያማረ ትዳር ያድርግልሽ

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 10 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለሽ ነፂ ለሰርጉ ያብቃችሁ ቤተሰብሽን እንዳከበርሽ ክበሪ🙏🙏

  • @jeddahksa4030
    @jeddahksa4030 10 месяцев назад

    እኳን ደስ አለሽ ነፅየ ለምሊ እኳን ደሳለሽ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን

  • @zekirahayat2384
    @zekirahayat2384 10 месяцев назад

    ጀግና ልጅ ነሽ የእውነት በህይወት ይኖራልሽ እናት እና አባትሽ የልጅ ልጅ ይሳያችው አምላክ

  • @henaa3965
    @henaa3965 10 месяцев назад +2

    ውድ፡የእማብርሃን፡ወደጅ፡ነፂዬ፡እንኳን፡ለዚህ፡ክብር፡አበቀችሽ፡እማብርሃን፡አሜን፡የአብብርሃም፡የሣራ፡ትዳር፡ይሁንልሽ፡አሜን፡ለሣርጉ፡በስለም፡በጤና፡የድርስሽ፡ከማላ፡ቤተስቦችሽ፡፡አሜን፡💯💯💯👍👍👍😍😍😍😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ከዱባይ፡

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 10 месяцев назад +2

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ነፂ እውነት በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ሁሉም ነገር በስነስረአትና በክብር ሲሆን ለቤተሰብም ለራስም ያስደስታል ነፂዬ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እኛንም ፈጣሪ ለዚህ ወግ ያብቃን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @shewalemlove1694
    @shewalemlove1694 10 месяцев назад

    ዋውውውውውው ነፂ ይኔ ፀባይ ስናት እንኳን ለዚክብር አበቃሽ እኛም ደስብሎናል ባህላችን እንዲ ነው ይመስገን እኔም በዚ መልኩ 2 ውር አካባቢ በደማቁ እኔ ስውሀገርም ብሁን እንዲ ተጨርስልኝ ስለሁሎም ነገር ፍጣሬ ይመስገን🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fgifufuf51
    @fgifufuf51 10 месяцев назад

    ኮሜቾች ጋሽየ ጋሽየ ነዉ የምትልት እድሜ ጤና ይስጥልን ለጋሽየ🌺🌺🌺🌺🌺🌺እግዚአብሄር መጨረሻዉ ያሳምረዉ እህቴ ነፂ🤗🤗🤗🌺🌺

  • @HawletWassie
    @HawletWassie 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤የጨዋልጅ እንዲህነው❤❤❤እኮን ደስአለሽ የኔውድ🎉🎉🎉🎉🎉
    😂😂😂እሩታ ተብየዋ እርካሽ ይህነው ባህላችን ከዚህተማሪ😅😅😅😅መቸም ጋጠ ወጥነሽ አሳዳጊየበደለሽ

  • @Hanahana-jf1po
    @Hanahana-jf1po 10 месяцев назад

    ነፂዬ እሰይ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 10 месяцев назад +1

    ደስስትሉ ማሻአላህ ነፂ አላህ የሰላም ትዴር ያርግልሽ ውዴ

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 10 месяцев назад

    ጉራጊ ምርጥ ህዝብ እንኳን ደስስስ አለሽ ነፂ💐💐💐💐🌹🌹🌹

  • @SemiraTube-q2q
    @SemiraTube-q2q 10 месяцев назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ነፂ ያማረ የሰመር ያርግላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meronkenfe9589
    @meronkenfe9589 10 месяцев назад

    ነፂዬዬዬዬ ሰው አክባሪዋ ፈጣሪ ያክብርሽ ቤተሰቦችሽን እንዳከበረሽ ልባም ሴትን ማን ያገኝታ የታደለ ብቻ ነው ነፂዬ ደስታሽን እንደምድር አሸዋ ይብዛ ስውደሽ እኮ እርጎ ነገር❤❤❤

  • @nesinesi8766
    @nesinesi8766 10 месяцев назад

    Nesi yene kojoi enkewan lez yabkashe❤❤❤❤❤❤

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 10 месяцев назад

    ነፅየ መብሩክ እህቴ ለሚም ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 10 месяцев назад

    እህታችን እንኳን ለዚ ከብረ አበቃሸ❤❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 10 месяцев назад

    ዊ እዲህ ነዉ ደስ ሚል በደንብ በባህል ሸምግልና ተልኮ በክብር ያለዉ ደስ ሚል ነገር አልሃምዱሊላህ ከኛም በብዛት ፍቅር ካሸነፍቸዉ ዉጭ እዲህዉ በክበር መላክ ሸምግልና እሄ ፍቅረኛ እያሉ መጃጃል ዝብሎ ምኑ አይገባኝም ነፂ እኳን ደስ አለሽ