ተዓምረኛዋን ማዳሜን ላስተዋውቃችሁ! እንዲህ ያዋደዳቸው ሚስጥር ምንድነው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 2,3 тыс.

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 10 месяцев назад +151

    ማዳምዬ ከነ መላው ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @fiki230
    @fiki230 10 месяцев назад +92

    ጥሩ መዳሞች ከነ ቤተሰቦቻቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ❤

    • @MimiTilwaleh
      @MimiTilwaleh 3 месяца назад +1

      አሜን የኔም ልዩናቸው በጣም

  • @Giftrealestate-t3v
    @Giftrealestate-t3v 10 месяцев назад +70

    ፈጣሪ አንድ ቀን ከባርነት የምንወጣበት ጊዜ ይመጣል ❤

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 10 месяцев назад

      እ ረአሚን😢😢😢😢😢

    • @zumra1836zumra
      @zumra1836zumra 9 месяцев назад

      አሚን

    • @amaamm660
      @amaamm660 9 месяцев назад

      ኢሻአላህ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 3 месяца назад

      ​@sartsaእህቴ ደምሪኝtu614

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 3 месяца назад

      ​@zumra1836zumraእህት ደምሪኝ

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 10 месяцев назад +91

    እህቶቻቾን መልካም መዳሞች በሄዳችሁበት ሁሉ ይግጠማችሁ። የልፋታችሁን ፍሬ ያሳያችሁ❤❤❤

    • @mrvip2706
      @mrvip2706 10 месяцев назад +2

      አሚን❤❤

    • @SajjadMrr
      @SajjadMrr 10 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @Zainab-qg8mu
      @Zainab-qg8mu 10 месяцев назад +1

      አሚን

    • @AsAz-fc2xx
      @AsAz-fc2xx 10 месяцев назад +1

      አሚን

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 10 месяцев назад

      አሚን❤❤❤

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 10 месяцев назад +18

    ወንድሜ ዓለምሰገድ ይህን ደስ የሚል ዜና ስላሰማኸን በጣም አመሠግንሀለሁ እኔ እኮ አረብ አገር የሚደረገውን ጭካኔ እየሰማሁ ማንም ወገኔ እዛ ሄዶ ከሚሰቃይ ባገሩ ላይ ድንጋይምፈልጦ ይኑር ብዬ ነበር አሁን ሳይ ለካ እንዲህም ያለ ደግ አለ እንግድህ ፀሎቴ ለህሉም እንዲህ ዓይነት ደግ እዲያጋጥመው ነው

  • @MeronAmtat-je8ly
    @MeronAmtat-je8ly 10 месяцев назад +161

    ማሪያምን ከእኔ አዳም በላይ ጥሩ የትም አይገኝ ሰራተኛ ብለው እንኳን አይጠሩም ከነልጆቿ መልካምነቷ ቃላት አይገልፀውም አለም ሰገድ ባገናኝህ ደስ ይለኝ ነበር ----

  • @BintNuru
    @BintNuru 10 месяцев назад +76

    ስለ ረሱል ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም የተናገረውን ሰውዬው በደንብ አላብራራችም
    አንስ ኢብኑ ማሊክ የተባለ ሶሀባ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ኻዲም እገልጋይ ሆኖ ለብዙ ዓመታት አብሯቸው ሲኖር ለምን ይሄን ንዲህ አላደረግክም ለምን ይሄ እንዲህ ሆነ ብለው ተናግረውት አያውቁም እኛም እንደዛ ነው መሆን ምንፈልገው ነው ያለው
    የኔ አዛኝ ነብይ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ነብይና ሙሀመድ❤❤

    • @mohamad2108
      @mohamad2108 9 месяцев назад +1

      በዙም አረብኛ አትችልም

    • @LiboUmer
      @LiboUmer 9 месяцев назад

      Bagatamiw Mert teru madreg techl nebeer

    • @LailaEthio
      @LailaEthio 9 месяцев назад +1

      ሰለላሁ ወአለሂ ወሰለም

    • @taybatube194
      @taybatube194 9 месяцев назад +1

      አልሃምዱሊላህ🇪🇹

    • @ኢስላምነውህይወት
      @ኢስላምነውህይወት 3 месяца назад

      صَلَّى اللّٰهُ عَلَيْهِ وَسَلَّم

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg 10 месяцев назад +49

    ክብር ለመልካም መዳሞች

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 10 месяцев назад +13

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው . ደስ ሲሉ የሰውልጅ ተምሳሌት ናችሁ . ሰው ሁሉ እንደናንተ ቢያስብ እንዴት ደስ ይላል

  • @zahraimam8427
    @zahraimam8427 10 месяцев назад +19

    አላህን እሚፈራሰው የሰውን ሀቅአይበላም አላህ ሱበሀነ ወተአላ ይጠብቃችሁ ያረብደስሲሉ ለዲናቸው ያላቸው ክብርማሸአላህ❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 10 месяцев назад +109

    ብዙ መልካሞች አሉ ከነዛም አንዳ መዳሜ ከነባላ ከነልጆቻ
    ወላሂ በምን ቃላት ልግለፃቸዉ
    ❤️❤️❤️

    • @ggd5773
      @ggd5773 10 месяцев назад +1

      ታድለሽ ፈጣሬ ያዝልቅልሽ

    • @امالبه
      @امالبه 10 месяцев назад +3

      ግብፃዊ ናቸው ሀበሻ ዝም ብሎ ሰው ይጠላል

    • @Zainab-qg8mu
      @Zainab-qg8mu 10 месяцев назад +2

      ማአሻ አላህ አላህ ጀዛቼዉን ይክፈላቸው ባዱኒያም በአኬራም

    • @mahlettadesse2621
      @mahlettadesse2621 10 месяцев назад +1

      Egzbher yimsgen enkuan denawen agtemesh

    • @tgay5642
      @tgay5642 10 месяцев назад

      እረ አብዛኛዎች እደሰዉ አያዩንም

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 10 месяцев назад +47

    ነጃት በጣም ጥሩ ቤተሰብ ውስጥ ነው ያለሽው እንደነዚህ አይነቶችም አሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው መልካም ሰዎች ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 10 месяцев назад +14

    አረ ወላሂ ብዙ መዳሞች አሉ ግን እኛ መመስጋን አለመደብንም ነዉ ነጃት ማሻአላህ ሰዉን የለመሰገና ፈጣሪዉንም አያመሰግንም ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 10 месяцев назад +11

    ዋው ይህንን ክብር ለሁሉም የማዳም ቅመሞች እመኛለሁ።

  • @rabiyaa7456
    @rabiyaa7456 10 месяцев назад +5

    ደስ ይላል ማሻአላህ ግብፅ እና ኢትዮጵያ መስማማታቸው ደስ ይላል አልሀምዱሊላሀወ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 10 месяцев назад +48

    የሳውዲ መዳሞች 95%ጥሩ ናቸው አላህ ይጠብቃቸው

    • @rabia4266
      @rabia4266 10 месяцев назад +13

      ጥሩዎቹ 25%ለራሱ አይሞሉም

    • @ሀዉይቻናል
      @ሀዉይቻናል 10 месяцев назад

      @@rabia4266 በጣምትክክክል

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 10 месяцев назад +1

      ሳውዲሱሪ ይለበሳ ል?

    • @selfoselfo1747
      @selfoselfo1747 10 месяцев назад +4

      ሁሉም አይባልም ግን ዋናው እኛም ጥሩ መሆን አለብን የእነሱን ብቻ ማውራት አይገባም

    • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
      @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 10 месяцев назад +2

      የኔም ፍቅር የሆኑናቸዉ ልጆቹኳ እኔ እደፈለኩነዉ የማዛቸዉ እዳረብ ልጂ አይደሉም ግን ባል ቢኖረኝ ከዚህ መስራት አልችልም ነበር ልክ እደጠለብ ኢጃዛ እደሄድ አይፈልጉም እኔም አልሄድምና ከዛዉጪ የግሌን አቅራጥ እነሱናቸዉ የሚያመጡልኝ ወሏህ ሸቃላመሆኔ እስክረሳድረስ እኔ እደፈለኩነዉ አልሀምዱሊላ

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m 10 месяцев назад +49

    እኛ የመዳም ቅመመሆች ጎበዞች ጠንካራ ታጋሽ ታማኝ ለጋሽ አዛኝ ነን ፈጣሪ ክፉ አይንካን ያሰብነውን ያሳካልን ከምንሰማው ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ስደት በቃችሁ ብሎ በሰላም ለውዷ ኢትዮጲያ ሀገራችን ከወዳች ዘመዷቻችን ያገናኘን አሜን በሉ ቅመሞችዬ❤❤❤

  • @mimifikermimifiker6431
    @mimifikermimifiker6431 10 месяцев назад +1035

    መዳሞች ሲያሽቃብጡላቸዉ ይወዳሉ እኔ ጥሎብኝ ስራዬን ከሰራዉ በዋላ ከነሱ ጋር ማሽካካት አይመቸኝም ለዛ አይወዱኝም😂 ስራዬን ብቻ ነዉ የሚወዱት

    • @meaz_demse
      @meaz_demse 10 месяцев назад +40

      እኔም በዚሁ ጉዳይ ስራ ለቅቂያለሁ ያስጠራል ከምር

    • @fedilawegi5774
      @fedilawegi5774 10 месяцев назад +97

      እኔ አትጠላንም ግን አላሽቋልጥም ስራዩን ስጨርስ ከፌቷ ዞር ነው አከተመ አረብ ሲቀርብሽ ስራ ያበዛሉ ሲጠሩ መከራ በሩቁ ምርጥ ነው

    • @aloaloaloo3497
      @aloaloaloo3497 10 месяцев назад +73

      me2😂😂
      ይሃው ስንት አመቴ ከልቤ እንኳን አልስቅላትም ተከባብረን ነው😅

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 10 месяцев назад +43

      እኔም ጥሎብኝ ስሬስ ነኝ ወላሂ ለምን አስቂም ይሉኛል እኔ አልወድም

    • @akjulan7084
      @akjulan7084 10 месяцев назад +16

      ወላሂ ትክክል ነሽ

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 10 месяцев назад +10

    ግብጽ ብዙ መልካም ማዳሞች አሉ።ግብጽዬ መኖሪያዬ❤

  • @MedinaHassan-v5o
    @MedinaHassan-v5o 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ የኔም አእደዚሁ ናቸው አልሀምድሊላ 8 አመት ቆይቸባቸው ሀገር 3 ወልጀ መጥቸም አልተቀየሩም ስንት ደግ ሰው አለ ወላሂ አልሀምድሊላ ስበላ እንኳ አብሬ ካልቀረብኩ ይቆጣሉ ለሁሉም እህቶቸ ክፉወቹንም ደግ ያድርግላቸው ያረብ

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 10 месяцев назад +18

    What a blessed family! They are a role model for all of us around the world! Treating your house maid with respect will pay you forward! You reap what you saw! You treated your house maid as one of your family members and God will bless you in multifold health, peace, happiness, joy, success and long life! You are sawing a blessing for your children! A big love and hug for this amazing family from USA!

  • @Adme1244
    @Adme1244 10 месяцев назад +26

    አላህን እፋራለሁ አለች ።
    አንድ ስው ፈጣሪውን ከፈራ ከሱጋ ጥሩ እንቅልፍ ትተኛለህ ILove you ❤ ስለሏሁ አለይሂ ወስለም
    ስሉ አለ ነብየና ሙሃመድ

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 10 месяцев назад +3

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ወላሂ አላህን ከመፍራት ሌላ ምን አለ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 9 месяцев назад +1

      ሶሎላሁ አለህ ወሰልም ዉዴ ተምርኝ

    • @Adme1244
      @Adme1244 9 месяцев назад

      @@meryemali4042 ትክክል

    • @DuududdJddjudfi
      @DuududdJddjudfi 9 месяцев назад

      ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @ገነትዘ-ሚካኤል
    @ገነትዘ-ሚካኤል 10 месяцев назад +10

    ዋውው እየወጡ ነው ደግች ተባረኩ የኔም ምርጥ ነች መጨረሻዋን ያሳምረው እንጅ

  • @kassaareda3078
    @kassaareda3078 10 месяцев назад +15

    በጣም ምርጥ ቤተሰቦች ያውም ግብጻውያን ሰው በሰውነቱ ሲከበር ያስደስታል እንደዚህ አይነቶቹን ያብዛልን።

    • @nunu7353
      @nunu7353 10 месяцев назад +1

      Yawem gibsawi malet min malet naw?

    • @kassaareda3078
      @kassaareda3078 10 месяцев назад

      @@nunu7353 ሰላም ብዙ ጊዜ የሚነገረው ጥሩ አይይደለም ሐይለኞች እንደሆኑ ስለሚነገር ነው።

    • @Rahmetwolloyewa
      @Rahmetwolloyewa 10 месяцев назад

      ​@@nunu7353 መሥር ማለት

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 3 месяца назад

      እህት ደምሪኝ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 3 месяца назад

      ​@nunu73እህት ደምሪኝ53

  • @deborah9291
    @deborah9291 10 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ሲረዳ እንዲህ ነው እንኮን መልካም ቤተስብ ስጠቨ ታስጣውቆለቨ በድሎት እንዳለቨ mr. Mohammed all family members you are the best God bless you I appreciate a lot from 🇨🇦 ❤😘😍

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 10 месяцев назад +40

    ግብፆች ናቸው በጣም መልካም ሰው ናቸው❤❤❤

    • @አብ-ሳላት
      @አብ-ሳላት 10 месяцев назад +4

      እኔ ግብፅ ቤት ገብቸ ልገለኝ ከዘጠነኛ ፎት ልጥለኝ ስትል አመለጥኩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢መጥፎ ናቸው

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 10 месяцев назад +3

      @@አብ-ሳላት ወይ የኔ ውድ እንኳን ፈጣሪ አተርፈሺ እፍፍፍፍ አይ የሰው ሃገር😭😭

    • @አብ-ሳላት
      @አብ-ሳላት 10 месяцев назад

      @@meseretgetawedey አመሰግናለሁ ውዴ

    • @nunu7353
      @nunu7353 10 месяцев назад +2

      Lanachi metfo saw agatmosh lihon yechilal enji metfo nachew malet aydelem

    • @umusumeyatube2486
      @umusumeyatube2486 10 месяцев назад

      አብዛኛው ግብጽ መልካም ናቸው እኔ 7 አመት ሰርቼ ወደ ሀገር ገባው አሁን እራሱ ይደውሉልኛል ይጠይቁኛል ማሻላህ አላህ ይጠብቅልኝ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 10 месяцев назад +7

    መልካም መዳሞች እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤ ለክፉ መዳሞች እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው

  • @almaz5102
    @almaz5102 10 месяцев назад +80

    ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም በጣም ደስ ትላላችሁ😍😍

    • @mrvip2706
      @mrvip2706 10 месяцев назад

      ሳህ እድል ነው🎉🎉

    • @Umubilalul-
      @Umubilalul- 10 месяцев назад

      በጣም ወላ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 3 месяца назад

      እህት ደምሪኝ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 3 месяца назад

      ​@@mrvip2706እህት ደምሪኝ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 3 месяца назад

      ​@@Umubilalul-እህት ደምሪኝ

  • @Mellow559
    @Mellow559 10 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸዉ ብዙ ጊዜ የአረቦችን ጨካኝነት ነበር ሁሌ የምንሰማዉ እና አብዛኛዉ ህዝብ በጣም ክፉ እደሆኑ ነዉ የሚያስበዉ ዛሬ ደሞ በግልቦጩ በጣም መልካም ሰዎችም እዳሉ አዉቀናል ለገሀራችን ልጅ መልካም ስለሆኑላት እኛ ኢትዮጵያውያን እናመሰግናቸዋለን።

  • @KiyuamenKiyuyeamen
    @KiyuamenKiyuyeamen 10 месяцев назад +6

    መልካም ናቸው የኔም ተመችቶኝ ነው ምኖረው ቤተሰቤን እስክረሳ ጌታን እኛ ነን እንደውም በስተታችን ሲናገሩን ውጪ ምናየው 🎉

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul- 10 месяцев назад +5

    መታደል ነው ❤
    ምርጥ ሰወች ናችው ማሻ አላህ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 10 месяцев назад +4

    ሲጀመር ሁሉም አረብ አንድ አይደለም ግን በጣም ደግነት የሚያበዙ ማዳሞችን ያብዛልን እኔም ማዳሜን ፈጣሪ ይጠብቅልኝ የስደት ቤቴ ናት

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 10 месяцев назад +1

    አልሀምዱሊላህ የንየም መዳም ጥሩነት ልጅወችዊም በጣምነው የሚወዱኝ ስውየውም በጣም ጥሩ ስውነው 11አመቴ ከነሱጋ❤❤❤

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t 3 месяца назад

    ፈጣሪን ስለምትፈራ ነው።በጣም መልካም ሰዎች ናቸው ሰውን በሰውነቱ የሚያከብሩ።አጠገባቸው በአንድ ሶፋ ላይ ማስቀመጣቸው ማስረጃ ነው።እኔ ፀሐፊ ኦኜ ጥቁር አለቃዬ ቤቱ ከሄድኩ ለስራ ሶፋ ላይ መቀመጥ አይፈቅድልኝም የመንፈስ ደሀ ስለሆነ።

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 10 месяцев назад +33

    ይመችሽ እህታችን መልካም ስለሆሽ ነው እነሱም መልካም የሆኑት❤❤

  • @teferiwoldehawariat7370
    @teferiwoldehawariat7370 10 месяцев назад +8

    Proud of this family. May Allah be with you all the time
    KEEP UP YOUR GOOD WORK.

  • @Fozia-o6x
    @Fozia-o6x 10 месяцев назад +5

    ማሻ አላህ ነጃት ጥሩ አሰሪወች አሉሽ የኔም ማዳሞች ጥሩወች ናቸው አልሀምዱሊላህ ብዙ ጥሩወች ሞልተዋል ❤❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 10 месяцев назад +2

    የበለጠ ጋዜጠኛው የአረቢኛ አሰቶርጋሚ ቢኖርህ የበለጠ ለአረቦች እንዲገባቸው ታደርግ ነበረ ለልጅትዋ ምለናንተ እንዲገባ ግን ልጅትዋም ጎበዝ ነች በጣም የሚገርም ነው የግብፅ ሰውም እንዲህ ያለ ሰው አሉ በጣም ይገርማል ቤታቸው የገባ ሰራተኛ በዚህ አይነት አለ ማለት ያሰገርመል በጣም ጨዋ ሰወች ናቸው ጋዜጠኛው በጣም አስገራሚ ብሮግራም የሚሰራ እነዚህ አይነት አላህን የሚፈራ አላየሁም በጣም ጎሩም ሰወች አላህ ይጠብቃቸው የመላው ቤተሰብ

  • @MesmerBAylay-sl1pf
    @MesmerBAylay-sl1pf 2 месяца назад

    This is Really nice to hear it on the National News, I can see Both Parents are educated that’s why they treat people with Respect, they look like they have American mentality, God Bless them, From the States

  • @MoussaFarah-py5bc
    @MoussaFarah-py5bc 10 месяцев назад +3

    ያረህማን እህቴ ይሄ የናት የአባትሽ ድአ ነው ወላሒ ብዙ ነገር ተምሬለሁ ማሻ አላህ

  • @genetberihun-h4d
    @genetberihun-h4d 10 месяцев назад +4

    ይታደሉታን እንጂ አይታገሉትም መልካም መዳሞች ያብዛላችሁ በእዉነት

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 10 месяцев назад +5

    ምርጥዬ ማዳሞች ብዙ ናቸው የኔዋን ጨምሮ እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 месяца назад +1

    አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው የኔም ምርጥ ስውች ናችው ወላሄ ❤❤❤❤

  • @Amriya-s8j
    @Amriya-s8j 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ ኸይር ስራቸዉን አላህ ይቀበለቸዉ ኡፍፍፍ አልሃምዱሊላህ ጭቃት መስመት ከዛሬ ይብቃ ያረብ ሁሌም ይሄንን አይነት መልካም ዜና አሰማን ያረብ

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 10 месяцев назад +9

    የነዚህ ሰወች ደሞ ይለያሉ የምር አስለቀሱኝ የእውነት ጥሩ ሰወች ናተው ዋውውው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yeshembet
    @Yeshembet 10 месяцев назад +6

    በጣም ደስይላል 💐👀😘 እምነታችው አንድ አይነት በመሆንሁ በብዙ ነገር ልትግባቡ ትችላላችሁ 🙏

  • @daruselamtube
    @daruselamtube 10 месяцев назад +9

    በደብ አልተረጎመቺውምጂ ንግግራቸው አስደማሚ ነው ዙሮ ጎበዝ ነች ሞክራለች

  • @bruktesema3432
    @bruktesema3432 7 месяцев назад +1

    Most Egyptian’s I have met are very kind and generous people. May god bless you for all your kindness and generosity ❤❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 10 месяцев назад

    እንደዚህ ፕሮግራም የወደድኩት ምክንያቱም ሁሌም ክፉ ነገር ነው ጎልቶ የሚታየው እውነተኛክየርስቲያንም ሆነ ሙስሊም በመጰሀፋችን እረገድ ጥሩ መስራትን ነው ያስተማረን እነዚህ አሰሪዋች ወጣቶች ናቸው ፈጣሪ ልጆቻን ይባርክላቸው ጤናና እድሜውን አብዝቶ ይስጣቸው ጥሩ መስራት ለራስም ሆነ ለልጅ ልጆቻችን ጥሩ መንገድ ማሲያዝ ማለት ነው ጤናና እድሜ በረከቱ በቤታችሁ ይግባ 💓💓💓😞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @userenter2635
    @userenter2635 10 месяцев назад +10

    መልካም አሰሪዎች❤❤እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁላችሁንም ሰውን እንደሰው ለምታዩ አሰሪዎች በሙሉ🙏የእውነት ፈገግታቸው ብቻ ይበቃል❤እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጣቸው 🙏መልካም ሰውን ያብዛልን🙏አሜን አሜን🙏

  • @mouridaredwan8131
    @mouridaredwan8131 10 месяцев назад +5

    የኔ መዳም መጥፎ ከሚባሉት መዳሞች አንደኛነች😢😢😢😢 አላሀምዱሊላህ ብቻ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 3 месяца назад

      አብሽሪልኝ እህት ደምሪኝ

    • @SofeyaBasheir
      @SofeyaBasheir 2 месяца назад

      M አንቺ ጥሩ ከሆንሽ እሷም ጥሩ ትሆናለች

    • @HabibaAli-t3q
      @HabibaAli-t3q 2 месяца назад

      ​@@SofeyaBasheirአረ ክፉ አይግጠምሺ እይ የፈለገ ጥሩ ብትሆኚ መጥፎ ተሆኑ መጥፎ ናቸውእህት

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ
    @እስመለአለምምህረቱእስመለ 10 месяцев назад +22

    የእኔዋ አለች እንጅ በቀን አስር ጊዜ እንደ እስስት የሚቀያይራት😂😂😂😂ተመስገን በይ❤

  • @sebebabebawe7769
    @sebebabebawe7769 10 месяцев назад +1

    የኔ ልዩ እህት አንች መልካምና ጠንካራ ሴት ነሽ ለዛ ነው እነሱም መልካም የሆኑት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadaSida
    @SadaSida 10 месяцев назад +1

    ነጁዬ ጀግና አንችም መልካም ሰው ነሽ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 10 месяцев назад +4

    Very good family thanks for this family to treat there workers like there family. Thanks ❤

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 10 месяцев назад +4

    የግብጻውያን ስም በሁሉም አለም አገር ከፍ እንዳረጋቹት እቆጥረዋለሁ።ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ።

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 10 месяцев назад +3

    ማዳም ፈግታዋ እራሱ ያጠግባል ፈጣሪ ይባርካችሁ😍

  • @jamilaabdalrahman7474
    @jamilaabdalrahman7474 10 месяцев назад +2

    ጆርዶን ብትመጣ የኔ ሰወች ጋ ቃለ መጠይቅ ባደረጋችሁ በጣም ምረጥ ሠወች ናቸዉ ያለ ጥግረራቸዉ ብዛት በስተቀር😍😍

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 3 месяца назад

    መልካም ሰዎች ደስ ስሊ የእግዚአብሔር ፈርሐ ያደረባቸው ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ

  • @HayatHassen-g9g
    @HayatHassen-g9g 10 месяцев назад +8

    ማሻ አላህ አሉ የኔ ውሀ ተነስተው የማይጠጡ ሰራተኛን የሚደክማቸው አይመስላቸዉም አይ ጆርዳን ወላሂ

    • @መዲነኝወሎየዋየአጂባሯብን
      @መዲነኝወሎየዋየአጂባሯብን 10 месяцев назад

      ጆርዳን አኡዙቢላ

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 10 месяцев назад

      ጥሩም አሉ ውዴ እኔ ጆርዳን 5አመቴ

    • @HayatBinhami
      @HayatBinhami 10 месяцев назад

      የኔም ሞሮኮ ናት ጨቆኛል

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 10 месяцев назад

      ​​@@HayatBinhamiእረ ሞሮኮ ክፉ ናቸው እህቴ ይሄው ልትጋደል ነው ዱባይ ናት ሞሮኮ. ጋር ነው እምትሰራው ሲበዛ እብድ ናት

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 10 месяцев назад

      የኔም አዛ ነው የሚያረጉኝ ወላሂ

  • @MesertAbebe-og9kp
    @MesertAbebe-og9kp 10 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ጡሮ ማዳም ማግኘት መታደል ነዉ

  • @ZwdituUmar-yz8gg
    @ZwdituUmar-yz8gg 10 месяцев назад +27

    ሳኡዲ ናልን የሳኡዲ መዳሞች ይለያሉ❤

    • @SmilingBuoy-wn3tr
      @SmilingBuoy-wn3tr 10 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hayattube8562
      @hayattube8562 10 месяцев назад

      ሀሀሀሀ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 10 месяцев назад +3

      😂😂😂😂 ወሬኛ እሬቻሽን እያበሉሽ ነው

    • @fgbh865
      @fgbh865 10 месяцев назад

      😢እ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 10 месяцев назад

      እረ መርዝ አሉ እኔ የሠራሁባቸው መጥፎ ነበሩ ብቻ አለፈ😢

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 10 месяцев назад +1

    እግዚኣብሔር ልጆቻቸዉን ይባርክላቸቸዉ ደግነት ለራሰ ነዉ ሌሎችም መዳሞች እንደዚህ ደግ ያርጋቸዉ ለወገኖቼ

  • @Mimimimi0201
    @Mimimimi0201 10 месяцев назад +1

    መልካምነታቸውን ፈጣሪ በልጆቻቸው ይክፈላቸው ደስ የሚሉ ናቸው መልካምነት ለራስ ነው ነጃትዬ አንቺም ጥሩ ብትኦኝ ነው መልካም ኢወት እስከመጨረሻው ❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemassefa4835
    @eyerusalemassefa4835 10 месяцев назад +3

    They are good example of modern and civilized people. Be blessed 🙌 !!!!

  • @ZaharaMuhammad-e1t
    @ZaharaMuhammad-e1t 2 месяца назад

    ወላሂ እኔ እንደኔ መዳም ያለ አይመስለኝም እኔ እሷን መግለፅ ያቅተኛል 2 ልጆች ይዤ ነው እም ስራው ልጆቼን ከኔ በላይ ትወዳቸዋለች ብል አይጋነንም ስቆጣቸው እንኳን መልሳ እኔን ትቆጣለች እንደው ቃላት ያጥረኛል ምን ልበላችሁ ስንከባበር
    አላህ ኸይር ስራውን ይውደድላት ስቸገር ተቸግራ ደመወዜን እንደማንኛውም ሰው ልጂ አላት ብላ ሳትቀንስብኝ እረፍት ወጥቼ ምን ልበላችሁ እድሜዋ ይርዘም በሰው ሀገር እናት ሰቶኛል ።አልሀምዱሊላህ
    ስኡዲ አብዛኞቹ መዳሞች ጥሩ ናቸው ❤❤❤❤

  • @duhrhidjdjdj2304
    @duhrhidjdjdj2304 3 месяца назад

    በነገራችን ላይ እኔም መስሪ ቤት ነው የምሰራው ሳኡዲ በጣም መልካም ሰወች ናቸው መስሪወች ክፉወች እንዳሉም መልካሞቹም አሉ ሁለቱም ገጥመውኛል ጥሩወች ሲደክምህ ተንከባክበው ከበሉት አብልተው በጣም አዘኔታ አላቸው ሴትዮየን ሁሌም ነው የማመሰግናት

  • @fofoabdella5639
    @fofoabdella5639 10 месяцев назад +2

    مشاءالله وتبارك الرحمين
    الله يوقفكم أنتم عاليه طيب
    والله ما شفتي زيكم احب غيرك
    كمًا تحب نفسك ❤❤❤❤

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 10 месяцев назад +2

    Thank you so much you guys ❤❤❤it’s really nice to be good for everybody ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bati2858
    @bati2858 10 месяцев назад +2

    ማሻአላህ አላህ ረዢም እርሜና ጤና ይስጣቸዉ ልጆቻቼዉንም ያሳድግላቼዉ❤❤❤

  • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
    @ኢኩነኝ-የ6ቨ 10 месяцев назад +1

    አይ ይች ምድር የያዘችው ጉድ ምን አየው መሰላችው መዳሞች ላይቭ ሰለኛ እያወሩ ምን ብትል ጥሩ ነው አደኘዋ መዳም ለሰራተኞች ምግብ አትስጭ በልተው ሲጠግብ ጥለው ነውየሚኸዱት በጣም አስረቢያቸው እና እነዚን ሳይ ይች ምድረ ብዙ ነገር ይዛለች አልሃምዱሊላህ የኔም በዳም እደነዚህ አይነት ናቸው ቃል የለኝም የምገልፅበት አልጆቹ እስከ አሰርወቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 10 месяцев назад +1

    Such an amazing family God bless you for taking care of our Ethiopian sister with kindness and compassion God bless all your family!!!

  • @meseludenbelbarde
    @meseludenbelbarde 10 месяцев назад +1

    ውይ አለምሰገድ በጣም ብዙ መልካም ቤተሰቦች አሉ እጅግ መልካም የሆኑ ፈጣሪያቸውን እሚፈሩ

  • @losetube3044
    @losetube3044 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ነው
    እንደዚህ አይነት ስራ በሰፊ ቢሰራ ብዙ መልካም ነገሮች ይመጣሉ

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 10 месяцев назад

    አለምሰገድ ትህትናው ብቻ ይህ ቃል ኢትዮጵያዊ ሰላምታ እንክዋን ሲሰጥ ይለያል ማርያምን ምንም ከግዜ ቦሃላ በተለይ በዚህ አምስት አመት ከወረደብን ክፋትና እርኩሰት ቢኖርም እንክዋንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 10 месяцев назад +1

    አገሬ ኢትዮጵያ ባዳ እንዲህ ሲንከባከበን ወገን እንገዳደላለን፣ ፈጣሪ ሆይ ማረን❤❤❤

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 10 месяцев назад +2

    የኔም ማዳም ከነባሏ ከለልጆቿ በጣም መልካም ናቸው በእውነት በፍቅር ነው የምንኖረው ሳኮርፍ አባብለው እንዴ ሕፃን ልጅ ፍላጎቴን ጠይቄው የምፈልገው አድርገው ነው የምንኖረው በዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እየሩስዓሌም ነኝ ከቤሩት ሊባኖስ

  • @እሙኡመር-ፈ4ቐ
    @እሙኡመር-ፈ4ቐ 10 месяцев назад

    አችይ ጥሩ ፍገግታ ስላለሽ ነዉ እኔ 3ተኛ ተሰድጃለሁ በሂድኩበት ፍገግታ ስለምሠጣችዉ አልሀምዱሊላህ ጥሩ ሰወች ናቸዉ የሚያጋጥመኝ ዱባይ እኔም ሰራቻለሁ ክግብፆች ጋራ 🎉 አሏህ ይጠብቀን ስደተኞችን

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 10 месяцев назад +2

    ሰላም ይብዛላችሁ ዋውው ጥሩ መዳሞች አሉ መጥፎ አሉ የእድል ጉዳይ ነው ።ፈጣሪ ሁሉንም ስደት እህቶችን ያስባችሁ

  • @MartaSiraw
    @MartaSiraw 10 месяцев назад +1

    ፈጣሪን የሚፈራ በጣም ደስ ይላል በሀገራችንም ፈጣሪን እንድንፈራ ይርዳን በራሳችን ዜጋ እየተበደልን ያሳዝናል

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 месяцев назад +4

    መታደል ነው እድህ አይነት አሰሪ ማገኘት አችም ጥሩ ብትሆኝላቸው ነው

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉በጣም ደስይላል ስራ ነዉ ❤❤❤❤ሌሎችም ከዚሁ መማር አለበቸዉ ማዳቦች እድሜ ይስጠቹዉ በጠም ደስ ይላል አለም ሰገድ ❤❤❤ተባረክ ❤❤

  • @zeynebmahamed6893
    @zeynebmahamed6893 10 месяцев назад +2

    እኔ ሳኡዲ ላይ 13 ኣመት ኣርጌኣለው በኩንትራት ቤት ሌላ ቤት ሰርቸ ኣላቅም ።ግን እኔ ኣንድ ቀን መጥፎ ነገር ተናግሬያቸው ኣላቅም ። ሁሉም ነገር ችየ ነዉ የምኖረው ።ለዛ በጣም ነው የሚወዱኝ ። መጀመርያ እኛ ከሳቸው ጋ በጡሩ መንገድ ከሄድን ፣ ራሳችን ዝቅ ኣርገን ከስራን ሁሉንም ያልፋል ። መጨረሻ ላይ ከፍ ያደርገናል።

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 10 месяцев назад +1

    Mashaa Allah Madam siham & Mister Mahmod Jezakum Allah Keyr Allah Yitawel Umrkum Allah Yiwafkum Jana ❤❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 10 месяцев назад +2

    አቤት መታደል ደስታሺ ደስታየ ነው❤❤እኔስ ዝምምም ብየ ችየ አለሁ😢😢😢ያልፍ ይሆናል የምከፍለኝን ብር ብቻ የምታስብ ይደክማታል የማትል ኮትራት ሆኘ ሁሉን በራሴ እያሟላሁ ስራ ብዛቱ 😢😢እረፍት የለኝ ብቻ ተመስገን ጤና ልሁን መልካም የገጠማችሁ ሁሉ ደስታችሁ ደስታየ ነው የኔ ስደተኞች❤❤

    • @Sumayafanit
      @Sumayafanit 4 месяца назад

      እኔም በራሴ ነው ምግብ የምገዛው ሁብዝ የሚባል ብትሞት አታመጣም

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ 10 месяцев назад +1

    እግዚያብሔር ይመስገን የኔዎቹንም በጣም አመሰግናቸዋለው ምርጥ አሰሪዎች ነው ያለኝ እድሉን ሳገኝ በሚድያ አመሰግናቸዋለው❤❤❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 10 месяцев назад

    ኡኡኡኡኡ ከአይምሮ በላይ ናቸው😢😢😢 የምር በእንባ ነው የጨረስኩት በጣም ጥሩ ሠዎች ናቸው እግዚአብሔር ልጃችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ በዚህ በባአድ ሀገር እምትፈሩት አምላክ እግዚአብሔር ከፊት ሆኖ ይምራችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋ-ጠ4ፐ
    @ስደተኛዋ-ጠ4ፐ 3 месяца назад

    እኔም በጣም ጥሩ መዳም ነበረችኝ ሁሌም አመሰግናታለሁ ማማ እንጃድ ትባለች ጁሪ ጀና ብቻ ጥሩ ናቸው አላህ ይጠብቃቹ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 месяца назад +1

    ማሽአላህ አላህ ይጭምርላችሁ ❤❤ ماشاءالله تبارك الرحمن

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ዓይነት መልካም ስዎችን ስላየን መልካም መሆን ለራስ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድለኛ ነሽ እህቴ ❤

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r 10 месяцев назад +1

    መስሪወች ጥሩ ናቸዉ ሲበሉ አቦረዉ አቅርበዉ የሚያበሉት ልጆቹ ጋ የምተኛዉ ልብሴን የማስቀምጠዉ ከልጆቹጋ ሲያመኝ ሀኪም ወስደዉ እህቴን አሞብኝ እቤታቸዉ አጥተዉ ኦብረሽን አስደርገዉ አሳክመዉልኝል ከይር ስራ ክፋያዉ ከአሏህ ነዉ አሏህ ሠላማቸዉን ያብዛልን ያረብ

  • @HabibaAli-t3q
    @HabibaAli-t3q 2 месяца назад

    ማሻ አላህ እንዳች ያሎትን መዳሞች ያብዛልን

  • @jilnm6609
    @jilnm6609 9 месяцев назад

    Oh my God ! Amazing example to all human beings. I am habled to hear this. True fear of God. May God reward this family with a long age and good health. May God give their children and grandchildren good health and a good life. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @በቀል
    @በቀል 10 месяцев назад

    Shukren Madam እናመሰግናለን እህታችንን ስለተንከባከብሽልን አንቺም ማካምነትሽን ጠበቅ አርገሽ ያዢው ታማኝ እና ጥሩ ሰው ስለሆንሽ ነው ጎበዝ የኔ እህት።

  • @jamaleeberhmehassne7903
    @jamaleeberhmehassne7903 3 месяца назад +1

    Masha Allah

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 месяца назад +2

    እነዚህ የግብጽ ሰዎች ኡነትም የአላህ ሰዎች ናቸው የግብጽ ሕዝብ የጥሩ ምሳሌ ማሳያ ናቸው ሁላችንም ኢትዮጵያውያን እናመስግናለን።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 10 месяцев назад

    ፍገግታቸወው ያስታውቃል ለዓለምየ የሚሳዩት አክብሮት ልክ እንደባለፍዋ እንደ ተስፍነሽ /ሰላም እህታችን

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 10 месяцев назад +1

    ማሻ አላ ብያለሁ እኔም ያለችኝ ማዳሜ ሁሉነገሯ እዝነቷ አቀራረብ ሁሉ አንድ ነው አልሀምዱሊላህ ሀታ ልጆቿ ባለቤቷን ሳላመሰግንናቸ አላልፍም

  • @አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ኈ7ደ
    @አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ኈ7ደ 10 месяцев назад

    ማሻአላህ ደስሲሉ አላህ ይጨምርላችሁ እውነት ለመናገር የኔም መዳም ጥሩሰውናት እስከባሏ ልጆቹም በጣም ነው የምያከብሩኝ ምንም ብናገር መልስ አይሰጡኝም አላህ ይጠብቃቸው

  • @fireheart2986
    @fireheart2986 10 месяцев назад +1

    You guys are so kind. Thank you for showing your kindness to our sister🙏 jezakuallah wakeyir