ኪያ ተዋረደች_የልጆቹ አባት ታወቀ_እውነቱ ወጣ_the father of the children was discovered_the truth came out
HTML-код
- Опубликовано: 1 дек 2024
- -የኪያና የዬናስ የDNA የምርመራ ውጤትና የሰዎች አስተያየት_ የልጆቹ አባራት ማነው? የሚልና ሌሎችም ጥያቄዎች የተነሱበት ድንቅ ታሪክ ምስጋና ለእዮሀ ሚዲያ
-Kiana's and yonas's DNA test results and people's opinions_ Who are the parents of the children? Thanks to Yoha Media for the wonderful story of Mil and other questions
none of this images,music and video clips were created/owned by me.
ከእነዚህ ምስሎች፣ ሙዚቃዎች እና ቪዲዮዎች ውስጥ አንዳቸውም በእኔ የተፈጠሩ/የተያዙ አይደሉም።
This video is purely fan-made if you (owners) went to remove this video,please contact
me before doing anything. We will respectively remove it.
እኔ እኮ የሚገርመኝ ሰው ለመሳደብ ከመጓጓቱ የተነሳ ስም እንኳን ለይተው አያውቁም ብቻ ኪያን እግዚአብሔር ይርዳት
ኸረ ልክ ነሺ ለስድብ ድግሪ የያዙ ነው የሚመስሉ አለም ሰገድ ምን አደረገ ስነስርአት ያለው ጋዜጠኛ ነው
ለሶስተኛ ጊዜ DNA ይመርመር ፥ ማለትም ከፀጉር ፣ ከደም በደንብ ተወስዶ መመርመር አለበት ፥
በፀጉር ቢመረመሩ ጥሩ ነው
ሰዎቸ ተረጋጉ
weyyyyy gudddddd
መጠጥ ጠጥቶ ከምራቅ የሚወሰድ ከሆነ እንደማይመሳሰል ሲወራ ነበር
Biru I'm so funny this video😂
@@amanuelyosef5241 የጠፋ ሰው ሁሌም ስለምትከታተለኝ ስለምትደግፈኝ ከልቤ አመሰግናለሁ
ከህፃናቶች የሚወሰደው ናሙና
አሁን አይለይም ትንሽ አደግ ሲሉ ነው የሚለየውው
ንግግሯላይ ስራ ቀዝቅዟል የሚለው ስራዋ ምን ነበር ሁለተኛ ለመውለድ ም አዲስ አደለቺም ወላጆቿ ጋ ልጂ አለ ለዚህ ከመንጫጫት እሚመጣ ለውጥ የለም ካገዛቹህ ልጁን አሳድጉላት ሲጀመር አለም ሰገድ ጋዜጠኛው ነው !!! ተሳዳቢዋ !!!
Alemesegeden yesedebacheut yesoa bete balegewoch nacheu alemeye egege chewa benanete afe ayesdebem
biruke berta
አትፈረዱ ይፈረድባቹሀል