የሰርጌ ቀን ማልቀስ አለብኝ ብዬ የተንቢ አሳበድካት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @aminaadem-g6v
    @aminaadem-g6v Месяц назад +158

    ተው ሙስሊሞች አበረታቱኝ ቁርአን ዳእዋ ነው የምለቅ

    • @kadimaku4362
      @kadimaku4362 Месяц назад +1

      በርቺ የኔ ቆንጆ ማሻ አሏህ

    • @FatmaFtm-y6g
      @FatmaFtm-y6g Месяц назад

      አብሽሪ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 Месяц назад +1

      ነይ እንደማመር

    • @SIIFANHUSEEN
      @SIIFANHUSEEN Месяц назад

      Abshiri

    • @Fatima-cl7yb
      @Fatima-cl7yb Месяц назад

      ስብስክራይብ አደረኩሽ ሙስሊማ ፣እህቴ በርችልኝ ማማየ አላህ ይጠብቅሽ❤

  • @ዮሚ
    @ዮሚ Месяц назад +74

    ወግ ነው ስዳሩ ማልቀስ አሉ ያገሬ ሰው ነፂዬ ፕራንክ ስታደርጊ በሳቅ ፍርስ ታደርጊኛለሽ ከ እናት አባት ስትለዪ ዪከፋል

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Месяц назад +101

    እኔም እመጣለሁ ለሰርጓ ❤❤❤ እህት ለእህት እንደዚህ ሲዋደድ ደስ ይላል❤❤❤

  • @Santa-w9z
    @Santa-w9z Месяц назад +26

    ነፂ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆጆ ባል ባይኖርሽ ኖሮ አገባሽ ነበር ቢሆንም ሁሌም እወድሻለው

  • @alhemduliah
    @alhemduliah Месяц назад +78

    አኡዙቢላህ ሚነሸይጧን እረጂም አላለችም 😂😂😂😂

  • @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ

    እነዚህን ልጆች ስወዳቸው ማርያምን ❤😊
    ፍቅራቸው ሲያስቀና

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ Месяц назад +120

    አኡዙ ቢላሂ ሚኒሼይጧንሯጅም ማለት ከእርጉም ሰይጣን በአላህ እጠበቃለሁ ማለት ነዉ❤❤❤

    • @cfbvhbbvvxjdhd7293
      @cfbvhbbvvxjdhd7293 Месяц назад

      @@እናትሀገር-ኈ3መ ትክክል🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Explorer_cities
      @Explorer_cities Месяц назад +1

      ታዲያ በአማርኛ አትሉትም ሁሉም ሰው እንዲገባው የአላህ ትርጉም ግን ይቀራል

    • @እናትሀገር-ኈ3መ
      @እናትሀገር-ኈ3መ Месяц назад

      @@Explorer_cities ቁራአኑ በአለበኛ ስለሆነነዉ

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa Месяц назад

      እንዴት እንበለው አስተምሪን አንች ማለት አኡዙ ቢላህ ትርጉሙ አረበኛ ነው​@@Explorer_cities

    • @Kiyaroyalfamily
      @Kiyaroyalfamily Месяц назад

      ​@Ex😏😏plorer_cities

  • @tarukagirmaa7990
    @tarukagirmaa7990 Месяц назад +19

    Dhuga ijoleni kuni dasi nama jedhani ❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Месяц назад +43

    ነፂ ስርግሽን ለማየት ጓጎሁ የምር ባለፈው ስጠብቅ ቀረ ❤❤❤❤❤የኔ አቃጣይ አቃጥያቸው 😂😂😂

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Месяц назад +6

    ወይኔ የነፂን ሰረግሺ ደረሰ መሺአላህ ደስታሺ ደስታችን ነዉ መብሩክ ዝግጁቱን የሰረጉን ዲባብ ለማየት እደኔ የጎጎአ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ለሙ ምረጥ እህትሺ

  • @ZeNat-vw5yu
    @ZeNat-vw5yu Месяц назад +76

    ነፂዬ አቺኮ ስመጪ ገና ማየት ሳልጀምር ሳቄ ነው የሚመጣው😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i Месяц назад +8

    ወይ በሳቅ ለሙዬ እወድሻለሁ ስታምሩ ❤❤

  • @MdMd-cs9th
    @MdMd-cs9th Месяц назад +32

    ይችልጅ በጣም ትመቸኛልሥ ች 🎉🎉ግንበጣም ነዉ ዴሥየምትሉኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DerartouDera
    @DerartouDera Месяц назад +14

    Wayyoo prankii intalaa kana natii tola rabii hojii kee nyadhuu❤❤❤❤❤😂😂

    • @Rahima-s1s
      @Rahima-s1s Месяц назад

      Kkkkkkk Kkkkkkk

    • @chaltu513
      @chaltu513 Месяц назад +1

      Baayee namatii toltii

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o Месяц назад +8

    አምሮባቸዋል ስወዳችሁ❤❤❤ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂

  • @hhht597
    @hhht597 Месяц назад +11

    ትለያላችሁ ወላሂ ስወዳችሁ ነፂየ አብሽሪ እናላቅስሽ አለን ውደ😂😂😂😂😂❤❤❤❤🧡🧡🧡💚💚💚💚💕💕💕💕💞💞💞💞💞💗💗💗💖💖💖💖🥀🥀🥀🌷🌷🌷🦋🦋🦋🦋🦋

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h Месяц назад

      ቢክራ ከሆነች እናላቅሳታለን😂😂😂

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Месяц назад +18

    😂😂😂😂😂😂 አይ ለሙ በሳቅ እኮነው የምትገለኝ በቃ እሷጋር ምንም ሚስጥር የለም ዝርግፍ ነው

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 Месяц назад +2

    እረ ተሁ እሁለ እህትማማቾች በሳቅ😂😂😂😂😂 አታድክሙን የጉራጌ ባህል ደስ የሚል ነው❤❤❤❤ ነጺ ይመችሽ ለሚን የመሰለ እህት ፈጣሪ ሰቶሻል😊

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Месяц назад +10

    ወይ የተቢ በሳቅ ገደለችኝ የተቢኮ ጀግና ናት ወላሂ ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-du4nl
    @SaraSara-du4nl 8 часов назад

    በስማአብ ወወልድ ወመንፍስ ቅድስ አትልም እንድየ ❤❤❤❤❤

  • @semiranegash
    @semiranegash Месяц назад +47

    አኡዙቢላህ ሚነይሸይጣን ኑርጂን ወላሒ እንዴት እንዳሳቅሽኝ 😂😂😂

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade Месяц назад +2

    ነፂዬ ነገረ ስራሽ ሁሉ ያስቀኛል ሁሌም በደስታ ሳያጎላቹ ኑሩልኝ ክፎ አይንካቹ አጠገባቹ ሁኜ ደስታቹን መካፈል ብችል 🥰🥰

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Месяц назад +21

    ተቀናሾቹ ልኝ ተመሥገን አላለችም😂😂😂በወር አንድ ቀን እየመጣሽ ዘይሪን😂😂😂😂አዎ ልክነሽ መናናቅ ነው ሁሌ አትምጪ😂😂😂

  • @HANA-go2xb
    @HANA-go2xb Месяц назад +1

    ወይኔ እንደዛሪ ስየ አላውቅም 😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ለሚዬ ምን እንደምል ቃል አጣሁ ካካካካካካካካካካካካካ

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz Месяц назад +77

    አኡዙ እጠበቃለሁ ቢላሂ በአላህ ሚን ከሸይጧን ረጅም ከተጣለውና ከተወረወረው የሠይጣን ክፋት በአላህ አጠበቃለሁ ነወሰ ያልሽው ለሙየ❤❤❤❤😂

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Месяц назад +4

    አይ ነጽ 😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰ለሚዬ የኔ ይዋህ ስወድሽ ❤️

  • @HekmatAhmad-fp2ew
    @HekmatAhmad-fp2ew Месяц назад +4

    የገጠር ልጆች ያቸዉ የማልቅሱት እጂ አቺማ ብዙ ወጥ የለመርሽዉ ሳት አታለቅሽር በዛላይ ደሕና ጎረምሳ ነሽ

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt Месяц назад +9

    ተረቱ ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ ይባላል ባትፈልጊም መለየትሽ ያስለቀሰሻል ልጄ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Месяц назад +5

    ነፂዬ የኔ ፀባዬ ሰናይ አንች ብቻ ዩቲዩብን ስሪበት 🎉🎉🎉

  • @MishAlthough
    @MishAlthough 21 час назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💪💪💪💪💪💪💪አቺ ሰቂ ሞተን ደጊለን 😂😂😂😂😂😂እፈፈፈፈፈፈፈ

  • @NeimaSeid-d4n
    @NeimaSeid-d4n Месяц назад +15

    ነፂ እኮ ቶሎ አመጭምእጅ ስመጭ በሳቅ😂😂😂

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት Месяц назад +2

    ነፂ እህቴን ትመስላለች ደሞ የደስደሳ ከድምፃጋ ደስ ስትል❤

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Месяц назад +7

    እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ስጭኝ አትስጭኝ አላለችም😅😅😅😅😅😅😅😅😅 በስራ አታሳቡ

  • @tiyyaorotiyyaoro4955
    @tiyyaorotiyyaoro4955 14 часов назад +1

    Kkkkkkkk
    أعوذ بالله من الشيطان الرجيم 😂

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube Месяц назад +13

    ሥታሥቁኝ እኮ የምወዳቹ ለሙ እና ነፂ❤🥰🥰🥰

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 10 часов назад

    ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @MeronMeron-c5f
    @MeronMeron-c5f Месяц назад +8

    😂😂😂😂 ይለቀሳል ወይ😂😂😂😂😂

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 21 час назад

    እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ስጭኝ አትስጭኝ አላለችም በስራ አታሳቡ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @helengebre1973
    @helengebre1973 Месяц назад +6

    😂😂😂😂😂😂አይ ለሙ እንዴት አሳቅሸኝ

  • @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ

    እና ነፂ አስፈቅደሽ ነው እዴ ምታለቅሺው ልታለቅሺ ከሆነ ደሞ አታልቅሺ😂😂😂

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h Месяц назад +3

    ኧረነፂ አዎ በጀርኒካ ይሄዳል ግን ወዶቹ አያምኑም😂😂😂😂😂

  • @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ

    ኧረ ወይኔ😂😂😂 ዛሬ😅😂😂

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 Месяц назад +13

    አች እኮ ትልቅ ልጅ ነሽ ለምን ታለቅሻለሽ 😂😂😂😂 እነዛ እኮ በህፆንነታቸዉ ሥለሚዳሩ ነው የሚለቅሡት😂😂

  • @zehara53o
    @zehara53o Месяц назад +1

    ክክክክክ😂😂😂 ወይ ለሙዬ የኔ ድቡሽቡሽ የፈዘዙ ናቸወይ አላልሽም ተመቸሽኝ የምር ክክክክ

  • @KatijaKatja
    @KatijaKatja Месяц назад +19

    ላኢላሀኢነላህ አይ ለሙ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራችሁ ያረብ ❤❤❤❤

    • @meditube4525
      @meditube4525 Месяц назад

      ነፂ አውፍቱ ሊላህ አለች የተቢ አኡዙቢላሂ ሚኒሺጦኒ እሯጂም ላ ኢላሀ ኢለላህ አለች ያረብ አላህ ይድያ ይስጣቸው

  • @Qedisetmerega
    @Qedisetmerega Месяц назад +1

    ነጻ እዚህ ቤት ስኮምት የመጀመሪያ ነው እና በጣንም አሳቅሽኝ የሚገርመዉ ያቺም ስግ ቀን የኔም እህት ታገባለች ግን አቺ ምታገቢው በቤተ ክርስቲያን ነው ለሙ ነጽ አልቅብሽ ጉድ ማርያም በሳቅ ሞተኩኝ❤❤❤

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Месяц назад +2

    ለሙ ነፂ ሰላማችሁ ይብዛ አዎ ከቤተሰብ ስትሄጂ ሆድ ይብሳል 😂ለዛ አይደል ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ ይባላል እኮ 😃😆😆😅😆😆

  • @bbn8210
    @bbn8210 21 час назад

    ለምዬ መቼ ነው አችየምታገቢው የኒ ጀግና❤😢

  • @kidu715
    @kidu715 Месяц назад +3

    እግዚኦ የተንቢ እኮ ፍርጥ ነዉ አከሰርሽኝ😂😂😂

  • @usera2-r9f
    @usera2-r9f Месяц назад +2

    ነፃ አብሽር የኔ ውድ ልየስፋ ይቻለል ግን. ❤❤❤❤ክክክክክ

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 Месяц назад +3

    ወላሂ ነፂየ ተመቸኛለች ፈገግአደረገሸን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MebrhitTeklay-z1z
    @MebrhitTeklay-z1z Месяц назад +1

    ወይኔ ለምለም እወድሻለው በጣም ❤❤❤እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد Месяц назад +12

    😂😂የተቢ,የኔ,ጨዋ,አሳቀችኝ,እኮ,

  • @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ

    🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁አቤት ነፂ በሳቅ ገደለሽኝ🤣🤣😁😁😁

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Месяц назад +5

    እረ በሳቅ 😂ታበጥረዋወች አለች የተንቢ😅😅😅

  • @zhara-r4f
    @zhara-r4f 20 часов назад

    😂😂😂መናናቅ ነው አላለችም አይ የተንቢ

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q Месяц назад +7

    ነፂ በጣም ነው የምወድሽ አቺ እደህትሽ ሰውን ስለማትቦጭቂ የሰው ስም ስለማታጠፊ በርቺ እህቴ ልቦናሽን አይለውጠው የተቢ ሰው ላይ አትፍረጂ የሰውን ስም አታጥፊ አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ቃሉ ሁሉም ሰው በስራው ፈጣሪ ይቅጣው እጂ እኛ ሰዎች ንፁህ ስላልሆንን አንፍረድ ባይ ነኝ❤❤❤❤

  • @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
    @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ 14 часов назад

    የተንቢ አሳቅሽኝ የምር 😅😅😅😂😂😂

  • @HayatTrk
    @HayatTrk Месяц назад +3

    ነፂ እውነት የመሰረው ሲመቸኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤👍👍

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw День назад

    ለሚየ አኡዙ ቢላሂ ሚነሽጧን ሮጂም አለች😂😂😂😂😂

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y Месяц назад +3

    እነትክክል 😂😂😂 አይዟችሁ 😅😅😂😂 ድግሱ ብዙ ነው እኔዳለን 😅😅😅😂😂

  • @ሀድ
    @ሀድ 5 дней назад +1

    ኧረወይኔ በሳቅ😂😂😂😂

  • @MoSg-e8v
    @MoSg-e8v Месяц назад +5

    ነፂ ሁልም ሲር ፕረክ ሲር በአለ❤❤❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Месяц назад +2

    ነፂዬ ሰርግሽን በጣም የነፍቀኛ💜💜💜💜💜💜💜❤❤❤

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e Месяц назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ለሚዬ በሳቅ

  • @Obsinaan5384
    @Obsinaan5384 Месяц назад +2

    እናንተ እብዶች😂😂😂😂ይቅርታ ድስ ስላላቹኝ ነው❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    እውነት ነው ነፂ ይለቀሳል ደስታ ቢሆንም እኔ አልቅሻለሁ ጉልበት ስስም እና ይለቀሳል ነፂዬ ወደሽ ሳይሆን እራሱ ይፈነቅልሻል::

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 3 дня назад

      እኔ ደም ባሉካ ገር ስርጉ አብሮ ነበር ጥፍር ቆረጣ የሚባለዉ ላይ መቀመጥ አልቻለም በለቅሶ ጥሎ ወጣ እኔ ገርሞኝ እስቃለሁ ጊዜዉ ተቀይሮ ሴት ሳቅ ወዲ ለቅሶ ጎዶቸ ጋር ትዝ ሲለን እስቃለን😅

  • @Zhara214
    @Zhara214 2 дня назад

    ነፂ እንኳን ለዚህ መረግ አበቀሽ ❤❤❤❤ውልደሽ ካብደሽ የኑሪሽ

  • @HayahJamal
    @HayahJamal Месяц назад +4

    ወይኔ ጀርካን ወሰደዉ አላለይም😅😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @seadi5
    @seadi5 Месяц назад +1

    የኔ ደርባባነፂ አይዞሽ ደሞ
    መለቀስድሮቀር 90ዎቹቀረ

  • @naimrizk6548
    @naimrizk6548 Месяц назад +7

    በሳቅ ሞትኩኝ ስጪኝ አልሰጥም ስጪኝ አልሰጢም 🤣🤣

  • @radiyatube8282
    @radiyatube8282 11 часов назад

    ነፂ አረቢያ መጂሊሰ ለዘት እፈሊገዉ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Месяц назад +9

    ሥጭኝ አትስጭኝ ምን ማለት ነዉ ፈልጋ አደል ያገባችዉ ሆሆሆ አይ የተቢ አሣቅሽኝ

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    የኔ ውዶች እዴት እደሚተሲቁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZiadaMohammad
    @ZiadaMohammad Месяц назад +4

    WOW አምሮባቸዋል❤❤

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l Месяц назад +2

    እግዚአብሔርን በዚህ ቪዲዮ የነበሩ ወይኔ ትመጣብኝ ድንግሌ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቂ ድካም እግዚአብሔርም በጣም እውነት ደክሞኝ ቁጭ ብዬ እናንተ ቪዲዮ እያ

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 Месяц назад +4

    አርንትዕ 🤣🤣.. ብሞቆጭ ሞክር 👌🤣🤣🤭

  • @onedaytube
    @onedaytube Месяц назад +1

    ውይ ነፂ ስወድሽ እኮ የኔ ቆጆ 😂😂😂😂😂

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u Месяц назад +3

    ኣው ነጺ ይለቀሳል ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ ይባላል😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 Месяц назад +1

    የነዚህ ልጆች የቤታቸው ነው እንዴ ገና ሳያቸው የምስቀውስ ነገር የሳቄ ምንጮች እኮ ናቸው በቃ ጀስት ፈታ ብቻ ነው የሚያደርጉኝ 😂❤❤❤

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Месяц назад +13

    እኔ ምለዉ የባልሺ ቤተሰቦች አያዩትምደ ቪደወዉን 😂😂😂😂😂

  • @hmyoutube4054
    @hmyoutube4054 Месяц назад

    ከእናት አባቷ ቤት ወታ የማታቅ ሴት ናት ምታለቅሰው ስትለያይ ሆድ ስለሚብሳት ቤተሰብ ደሞ ለወግለማረግ ሲደርስለት ልጁ ሲድር የደስታ ለቅሶ ነው የሚያለቅሰው ለዛ ነው 😊❤አልቅሺ ብሎ ማልቀስ የለም😂

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ Месяц назад +4

    ማን መትቶሽ ነው አለይ ለሙ አይ ነፂ ጉድሽ😂😂😂❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Месяц назад +2

    እህትነት እኔም በጣም እምወዳቸዉ እህቶች አሉኝ ከቤት ለሚ ❤❤❤ 😂😂 የኔ ዉድድድ❤❤❤

  • @Monera-tl3yw
    @Monera-tl3yw Месяц назад +3

    ዎይኔ የታንቢ ታመቻሽኝ የምሪ ቆይ የምን መልቃስነዉ ዎደዉጭ እየመጠቺ ይዶለም እኮ ዎደ በሉሀ ቤት እየሄደች ምን የስለቅሰታል መደሰትነዉ የለበት

  • @ZinetM-k4f
    @ZinetM-k4f 5 дней назад

    😂😂😂😂አክስርሽኛል አይይይለሙዬ ታስቀኛለች

  • @masarat2998
    @masarat2998 Месяц назад +3

    ስውዳቸው❤❤❤❤እኔምአድእህት አልችኝ ❤❤❤❤

  • @taminesh
    @taminesh 6 дней назад

    Enezi lijochi endi ene man miwodachu😂😂😂❤️❤️❤️❤️

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o Месяц назад +4

    እኔ ምለው የባልሽ ቤተሰቦች ወይ ራሱ ቪደው አያዩትም ዴ 😅እኔ አፈርኩ ጉድ😂ድንግል በጃሪካን ይሄዳል አላለችም ወይ ጉድ😂😂

    • @SamreaMama
      @SamreaMama Месяц назад

      የኔም ሀሳብ ነው

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 2 дня назад

    😂😂😂 የለምለም ወሬ ያሳቀው ማነው ወላሂ እኔም አለላቅስም ብየ ነበር ግን እቢ ብሎ ያስለቅሳል ወላሂ

  • @ZuzuHusan
    @ZuzuHusan Месяц назад +24

    አኡዙቢላሂ😂😂ሚነሸይጧኒ እረጅም አላለይም😂😂😂ለምለም

    • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
      @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ Месяц назад

      ሸሀዳእየያዘይነው😂😂😂

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan Месяц назад +1

      @@ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 😂😂😂😁😁እኔኮ ገርሞኝ እነሱም ይላሉደብየ ሳስብ ቆየሁ😂😂

    • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
      @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ Месяц назад

      @@ZuzuHusan ያውእሷአረብአገርስለኖረይሀዛለምዶባትነው😂😂

    • @AymanAYMAN-p8e
      @AymanAYMAN-p8e Месяц назад

      አላህይመልሳትእይጉቶ

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 Месяц назад

    እረ በሳቅ ወየው ድግል ነሸ አላለይም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @imanlove148
    @imanlove148 Месяц назад +7

    ለሙ አኡዙቢላሂ ሚንሸይጣን እርጂም እምትይው ነገርስ 😂 ተመችቶኛል

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 Месяц назад

      Setasemsele new Asemsaye yeraswa wende kalagebat lje ga 1Amte sayegabu And bet weset teqemtew balayé zem bela be halale yagebachewen feki laye Afuwan tekefetalch 3Ayedelem 10 brtfeta mefataten degafi balhonm edesuwa gen yeswa yagote leje halale fekiya haram Aderga setwerach neber...yech .........

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Месяц назад +2

    ሰላም ነፃነት የለምለምዬ የጀግናዋ እህት የሁላችንም እህት ስናጠፋ ጃስ የምትለን ከመስመር ስንወጣ ወደ መስመር የምትመልስን ጀግና እህት አለቺሸ ተከባከቧት ታላቅ እህት እናትም ጭምር ናት ጀግናዬ ብያታለሁ ይመቻችሁ ዉዶችዬ ❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @سعديهمحمد-ط9ث
    @سعديهمحمد-ط9ث Месяц назад +6

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ሮጂም አለች ለሙዬ አሏህ ይህዲክ ሲረጠል ሙሥተቂም።
    ክክክክ ወየሁ ነፂኮ

    • @2-nl9dw
      @2-nl9dw Месяц назад +1

      😂😂😂👍

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube Месяц назад

    😂😂😂አወ ተሽኮርመሚ ነፂዬ አልቅሽም አይናፋር አይናፋር ያጫውትሽ ለሚን አትስሚ ደስ ስትሉ ❤አማቸ ከስረሃል😅😅

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej Месяц назад +3

    አረ ወይኔ ጉድ😂😂😂😂🙈🙈

  • @HawletMohammed-e3k
    @HawletMohammed-e3k Месяц назад +2

    አይይይይይ😢ለምለምናነፅ፡፡ምንድነውሰራው😅😅😅😅❤❤

  • @melakumelaku4756
    @melakumelaku4756 Месяц назад +6

    ሌሙ አንችህስ እኔን ገደልሺን ንግግርሽ ኡኮ በጣም ኖው ምዝናናው 🤩🤩🤩🤩

  • @tube20134
    @tube20134 День назад

    ወይዬ የተሸቢ በሳቅ ሙቱኩ 😂 የለም ጀርካን ወሰደው