ሸማግሌ ላክ❤ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 744

  • @ClassicPhone-t8x
    @ClassicPhone-t8x День назад +88

    እውነት እዳልክ ቀለበት አርግላት ምንም ማሰብ አያስፈልገውም ሂሉየ በጣም አስተዋይ ናት ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p День назад +259

    ሄሉዬን እና እዳልክን ከልቡ የሚውድ ብቻ ለይክ 👍😊😘😍

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 День назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ejdjd-l3e
      @Ejdjd-l3e День назад

      H❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @KhadeejaKadeeja-r5s
      @KhadeejaKadeeja-r5s День назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ День назад

      እኔ ሱሱ ሆነኚ ዝቤት🎉🎉 ደምርኚ

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam День назад

      ​@@saadasadada505ደምርኝ ውዴ😊❤

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w День назад +143

    ማነው በጉጉት ሲጥብቅ የነበር እደኔ ❤❤❤❤❤

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn День назад +121

    አኩርፌያለሁ😌
    ናፍቃቹኛል ነበር❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 День назад +63

    ሄሉ እና እንዳልክ በጣም ተናፍቃችኋል ደግሞ ጠፍታችኋል በሰላም ነው❤❤ሄሉ አምሮብሻል😊

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam День назад +41

    እግዚያብሄር ይመስገን ይሄንን መስማት መታደል ነው ሄልዬ እንኩዋን ደስ አለሽ ትእግስት ፍሬዋ መልካም ነው እግዚያብሄር የልባችሁን ሀሳብ ይፋፆምላችሁ ደስ ብሎኛል

  • @RomandestaHaylu
    @RomandestaHaylu День назад +43

    ደስ ይላል እዳልክየ በጣም ቁምነገረኛ አስተዋይ ነህ

  • @መሪወሎየዋ-ቈ3ነ
    @መሪወሎየዋ-ቈ3ነ День назад +42

    አትገላለጭ ይርዘም ቀሚስሽ ፍቅራችሁ ፍቅር ያሲዛል የምር መታደል ነዉ 💯💯💯💯

    • @hadiyakonjo9325
      @hadiyakonjo9325 День назад +2

      ከነሱ ፍቅር ከያዘኝ ቆየዉ እኔማ 🎉🎉

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam День назад

      ​@@hadiyakonjo9325ደምርኝ ውዴ😊❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc День назад +39

    በቤት ክርሰቲያን ይጋቡ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

  • @HawiTaye-y7x
    @HawiTaye-y7x День назад +24

    ውይ እንዳልክ የተባረከ ልጅ ነው በዚህ ዘመን ከትዳር ቦሃላ ንክች የለም የሚል እኮ ከስንተ አንዴ ነው !! ይበልጥ አከበርኩህ🙏🙏🙏ሄሉን ደሞ በደምብ ተረድቼሻለው እግዚአብሔር አምላክ ምኞትሽን እውን ያርግልሽ ተባረኩ ሁለታችሁንም እወዳቹሀለው

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 День назад +29

    ሄሉ አምሮብሻል እንዳልክም ሁለታችሁም ታምራላቹ❤❤❤እኛንም አስደምሙን ተጋቡና❤❤❤

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው День назад +37

    እዳልክ እና ሄሉ ተጋቡና እኛም ደስ ይበለን 🎉

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f День назад +79

    የኔ ውዶች ሂሉን ወዴ 150k እንዳልኬን ወዴ 200k የሚል በላይክ❤❤

    • @seble4004
      @seble4004 День назад +1

      ዩዩየ የኔ ቅን እንኳን ደስ አለሽ (አለኝ)

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f День назад

      በጣም ከዴስታየ የተነሳ አለቀስኩ ያንችም ድከመት አለ እኮ ሰብልየ❤❤❤❤❤​@@seble4004

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam День назад

      ​@@seble4004ደምርኝ ውዴ😊❤

    • @HanaHana-vp4mz
      @HanaHana-vp4mz День назад

      ❤❤

    • @henoktsegaye6941
      @henoktsegaye6941 11 часов назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl День назад +21

    እንዳልክ ዛሬ ነዉ የተማርከዉ እግዚአብሔር የእዉነት ያርግላችሁ ሄሉም ለእንዳልክ ትገባለች እንልዳክም ለሄሉ❤❤❤🎉🎉🎉😂😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @khaleifahalsuwaidi9445
    @khaleifahalsuwaidi9445 День назад +30

    አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሄሉሻ ህይወትሽን ከማንም በላይ ያድርግልሽ የኔ ልዮ❤❤❤❤

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 17 часов назад +4

    የኔ ጣፋጪ መጣች ❤ታምራላችው እዳጠፋብክ አግባት ምን ትጠብቃለክ እሳን ስታገኛት በስመሀብ መልክክ ሁሉ ፈገግታክ በስመሀብ አውንም ደስታክ ማርያምን አውንም ደስ ዪበልክ ❤

  • @Helen-n8e
    @Helen-n8e День назад +24

    የውነት youtup ሰፈር ጭር ብሎ ነበር ሄሉ ስጠብቃቹ ነበር😊🥰🥰🥰

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 День назад +34

    ፍቅር ያለዉ ከዚህ ቤት እኮነዉ ሄሉና እዳልኬ ፍቅራችዉን ዘላቂ ያርግላችሁ

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 17 часов назад +4

    እረ ደሲሲል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልብለናል በድ የሚል ዜና ነው ያመጣችውልን ማርያምን አበባ ቢኖረኝ እበትንናላችው ነበር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs День назад +28

    ደሞ እናንተም ጠፋ ጠፋ ማለት አብዝታቹታል 😢😢አትጥፉብን ማሮቼ 😘😘

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 День назад +6

    ሄሉሿ እንዴት ነው የምታምሪው የኔ ቆንጆ ብትጋቡ ደስ ይለናል❤ በጣም ነው የናፈቃችሁን🙏 መልካም ገና ለሄሉና እዳልክዬ ውዶችዬ እ😘👍👍👍👌👌

  • @melate.6747
    @melate.6747 День назад +12

    ሄሉሻዬ የኔ ልዕልት እምር ብለሻል ድሮም ቆንጆ ነሽ አሁን ደሞ የበለጠ አምሮብሻል ። ሄሉዬ በህይወትሽ ዙሪያ ላሉ ነገሮች ሁሉ እቅድሽን እንቅስቃሴሽን እራስሽን ሁሉ ነገርሽ ለእግዚአብሔር አሳልፈሽ ሰጪ በፀሎት ጠይቂ የልብሽን መሻት ሁሉ ከሱ ዘንድ ይገኛል የፈጣሪ እጁ ሰፊ ነው።

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 22 часа назад +5

    በእዉነት ሔሉ ደሰ ብሎት ሳይና አብረዉ ሆነዉ ሳያቸዉ በጣም ደሰ ይለኛል መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ ግልፅነትሸ ነዉ አንዱ የምወድሸ ሔሉዬ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 17 часов назад +3

    በትክክል ፈጣሪ ፀሎታችን ሰማን ወዪኔ እንዳልክ ፍጠን በናትክ ቃልኪዳን ስታደርግላት በተክርስትያን እሰርላት በረከት በትዳራችው ውስጥ በረከት ዪገባል በጣም ነው ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለን መቼነው እንዳልክ የምትልከው አንተ ነክ ያልካት ቀለበት አረግልሻለው ሳትህጂ ያልካት ስትመጪ የታለ ቀለበቱ ❤

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 19 часов назад +6

    እኔ ምለው እንዳልክ ተጫጩ ፕሮፖዛል ብሮሚስ ቀለበት አድርግላት በቃ!!!

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 20 часов назад +6

    እዉነት ነዉ ሄሉዬ ገዜ ማቃል አያስፈልግም ❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤

  • @Menbulala
    @Menbulala День назад +13

    ሄሉዬ እንዳልክዬ እንዴ እንዴት እንደናፈቃችሁኝ ከዚህ ብኃላ እንዳጠፋ ስንቴ እንደጠበኳችሁ እኳ የኔ የዋህዎች አትጥፋ የኔ ተናፋቂዎች ውድድ ነው የማረጋችሁ ሁሌም ድምቅ በሉልኝ ዘመናችሁን ሁሉ አምላክ የልባችሁን ይሙላላችሁ የኔ ተወዳጆች❤❤❤❤❤ውድድ

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እንዳልክ ዛሬ ነው የተማርከው እግዚአብሔር የእውነት ያርግላችሁ ሄሉም ለእንዳልክ ትገባለች እንዳልክም ለሄሉ ይገባል ጨዋ ናችሁ ከአነጋገር ይጀምራል ጨዋነት ሄሉ እንዳልክ ለቤተስብሽ ያለው ክብር እንድወደው አርገኝ እኔም እናት ነኝ

  • @ወተትሜድያሂቡ_hibu
    @ወተትሜድያሂቡ_hibu День назад +327

    በነሱ መጥፍት የደበራችሁ በላይክ አሳዩኝ 😢😢😢😢

  • @melate.6747
    @melate.6747 14 часов назад +2

    እውነት በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ትምህርት አዘል አስተማሪም ነው ብዞቻችን ልንማርበት የሚገባ እግዚያብሔር የሚከብርበት ሰዎች የሚደሰቱበት ቀዝቀዝ ያለ ግን ደስታ የተሞላበት ነው

  • @TigistTemteme
    @TigistTemteme День назад +18

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ በዚህ ዘመን የእንዳልክን ጨዋነት ሳላደንቅ አላልፍም ሄሉ በብዙ ታድለሻል ሽማግሌ መላኩንም አታዘግየው በፀሎት እንረዳለን ሁሉ እንዲመቻች

  • @FishGirma
    @FishGirma День назад +15

    የኔ ጨረቃሆች እዚ ቤት ፍቅር ፍቅር ብቻ ነው የሚሸተው ድምቀቶቻችን እንዳልክ እጠብቃለን ቀለበት ኤሉሻ ከዚህ በኃላ እንዳልክ ጥለሽ የትም አትሔጄም አርፈሽ ተቀመጮ

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 17 часов назад +4

    አዪዞክ አትክድክም በጣም ፈጣሪ የምትፈራ ነች ለምን መሰለክ የቤት ልጂ ነች ማለት ጥሩ ቤተሰብ ነው ያሳደጋት ከምንም በላዪ ፈጣሪዋን የምትፈራ መሆና ነው ❤

  • @AlemGmareyam
    @AlemGmareyam День назад +17

    ❤❤❤❤❤ ዋውውውውውውው ሄሉ ና እንዳልኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ታምሪላቹሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 День назад +17

    ሄሉዬ በደንብ ቅበጭበት ያምርባችሆን ደስ እያለኝ ነው እምመለከታችሁ ደሞም ትናፍቁኛላችሁ አትጥፉ❤😂

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz День назад +5

    ሄሉሻ ቆንጆ አታስቢ አንቺ የእንዳልክ ነሽ እሱም ያንቺ ነው እርግጥ ነው እንዳልክ አርቆ አሳቢ ወግ አጥባቂ ልጅ ነው አንድ ነገር አስተውሉ ሁሉም በጊዜው እግዚአብሔር ውብ ያደርግላችኃል እርግጠኛ ነኝ ፍክት ድምቅ ያለ ትዳር ይኖራችኋል ይህ የኔ ምኞት ነው እንደሚሳካም እርግጠኛ ነኝ።❤❤❤❤❤❤የምወዳችሁ ነኝ።

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r День назад +32

    ❤️አፍጥኑት እኛንም ጥሩን ሀይሎጋ እንላለን 🤣❤️❤️❤️👍👈

  • @FedilaAbrar-h9k
    @FedilaAbrar-h9k День назад +6

    ሰው እንዴት እንደቀልድ እንዲህ ሱሰኛ ያደርጋል ቢቻ ክፍ ነገራቹ አያሰማኝ ገና ለመጀመረያ ግዜ ዪቲዩበር ሱስ ሲሆኑብኝ❤❤❤

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 День назад +22

    እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤🎉🎉

  • @elsabetahita5783
    @elsabetahita5783 День назад +12

    እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
    በእውነት ሁሉም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነዉ
    እንዳልክ በጣም ጥሩ ሰው ነዉ አንቺ ብቸኩይም የፍቅርሽ ነዉ እና አስባችሁበት እራሳችሁን ችላችሁ
    ቢሆን ጥሩ ነዉ እኛም እሱን ነዉ ምንፈልገው ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gbyanshgkidan4948
    @gbyanshgkidan4948 День назад +6

    ሄሉሻ እምር ብለሻል እንኬ እንዴት ነህ አንድ ነገር እንደእህት ልምከርሽ ትዳር ከእ/ር ነዉ እንዳልክን የመሰለ ሰዉ ሰቶሻል አቺ ደግሞ እ/ር እያመሰገንሽ ፍፃሜ እንዲያምር ፀልይ አቸኩይ ሁሉ በርሱ ነዉና እሺ ሄልዬ እንዳልክ ትክክል ነዉ አዉነቱነ ነዉ❤❤❤❤

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv День назад +9

    እግዚአብሔር ያሳባቹን ይፈፅምላችው እሱ ይሙላችው የሜዳያ ድምቀቶች አይለያቹ ❤❤

  • @hayu-ደሴዋ
    @hayu-ደሴዋ День назад +32

    ትናት ማናው እንደኔ በጉጉት ስጠብቅ ያመሸ😊

  • @MelatAskal
    @MelatAskal День назад +5

    እዳልክ በቃ ከሄሉጋኣ ተጣመሩ❤❤❤❤

  • @likehagos3724
    @likehagos3724 День назад +12

    በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር ሰላያዋችው በጣም ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅ የልባችው ሀሳብ በሙሉ ይፈፀምላችው ለሁለታችሁም ክብር አለኝ

  • @user-lq2ox5uo4iie
    @user-lq2ox5uo4iie День назад +12

    ሂልዬ ሰላምሽ የብዛት እንዴት ነሽ ሰላም አለ እግዚአብሔር ይመስገን ዋው በጣም ትላላችሁ በእውነት እንደውም በጣም ነው ምትሉ እናንተ በጣም ወዳችኋለሁ በእውነት ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩሽ 🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋

  • @genetg1118
    @genetg1118 День назад +4

    ዋው በጣም ደስ ስል እንዳልክዬ ተባረክ

  • @FishGirma
    @FishGirma День назад +12

    ኤሉሻዬ በጣም በጥንቃቄ ተራመጄ 😮ምክንያቱም እንዳልክ አንቼን ማመን እና ባንቼ እርግጠኛ መሆን ይፈልጋል ማስተዋል ይጠብቃል ጥንቃቄ ይጋርዳል ይባላል በማስተዋ ስትሔጄ ያንቼ የሆነውን ሁሉ ትጠቤቃለሽ ማንም አያበላሽም ጥንቃቄሽ ይጋርድሻል ያንቼ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይሸፍነዋል ይጋርደዋል ያልተውሼው ነገር አለ እንዳልክ ሲጠይቅሽም ነበርያልተደሰተበት ነገር እባክሽንካለፈ ሕይወት ትሽ ተማሬ ጓደኞቼ ን ተይ እህቴ እባክሽን በቃ ተይ እንዳልክ ብቻ ጓደኛ ፍቅረኛ እንዲሁም ወንድም ሁሉም ነገርሽ ነው ጥንቃቄ አድርጌ የኔ ቀበጣ እህቴ እንዴት እንድምወድሽ

    • @yeneneshtessema233
      @yeneneshtessema233 19 часов назад

      😂

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 17 часов назад

      Wow wow betam tkekel sis tnx helu yene jgena bdeneb asbebet❤❤

    • @LeyuworkGebremariam
      @LeyuworkGebremariam 15 часов назад

      በትክክል ሄልዬ ይሄ ምክር የኔም የውስጥ ሁሌ የማስብልሽ የምመኝልሽ ሀሳብ ነው እግዚአብሄር ይርዳሽ ተጠቀሚበት

    • @Amina-u1g
      @Amina-u1g 9 часов назад

      ትክእል ሄሉያለፈዉንነገረ ወደሆላጥላከእዳልክ ጋረተጣመሩ

  • @mama-cv7sn
    @mama-cv7sn День назад +6

    እዳልክ እና ሄሉ ተጋቡ ❤❤

  • @ClassicPhone-t8x
    @ClassicPhone-t8x День назад +8

    እደው እዳልክ እና ሂሉ ዲራማ እየሰሩብንነው ከፈርሽን ይሳምሽ እዲናምን ወይም አፈቅርሽ አለሁ ይበልሽ ❤

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd День назад +17

    ተጋቡቡቡቡ ሄሊዬዬ❤❤

  • @MitoMito-cx1sx
    @MitoMito-cx1sx День назад +6

    😂😂😂😂😂😂😂 ገና ሳያቸው አግጥጨ ምቀረው ነገርስ ወይ ፈተና

  • @TayibaHasan-u4u
    @TayibaHasan-u4u День назад +4

    በጣም ደስብሎኛል መጨሻውን ያሳምርላቹህ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 День назад +13

    መጨረሻችሁን ያሣምር እርሡ እኮ ሁሉ በእጁ ነው❤❤❤

  • @UserSams-x6i
    @UserSams-x6i День назад +5

    Wow የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MoonaMoon-h5b
    @MoonaMoon-h5b День назад +4

    ዋውውውውውውው ሄሉ ናእንዳልኪ ታምሪላቹለሁ እግዝአብሔር ይመገን🙏🙏🙏🙏😍❤😍

  • @Hjj-f9d
    @Hjj-f9d День назад +12

    አይለያችሁ ምርጦቸ❤❤❤❤❤

  • @samiraphantom2060
    @samiraphantom2060 День назад +5

    ተጋቡ ሄሉእን አንዳልክ❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 День назад +5

    የልጆቻችሁ ስም ይቆይ ተጋብታችሁ ስታረግዝ ነው ስም የሚወጣው ለልጅ ስም አትቸኩሉ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Bequits-s5e
    @Bequits-s5e День назад +29

    Wwwww bayee namatii toltuu wow namni akka ko jara lamanii kana jaltuu like godhi ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BhelHee
    @BhelHee День назад +10

    ሄሉሻ እንኳን ደናመጣሺ❤❤❤ የልጆችሺ ስም ቢሆን ደስየሚለኝ ለወንጅ ሉሁል እንዳልክ ለሴታ አርሴማ እንዳልክ ብትባል ደይለኝል❤❤❤❤❤❤❤

    • @tsegi-hf6yz
      @tsegi-hf6yz День назад +2

      @@BhelHee ውይ ዘድሮ አንዱ ሳይያዝ ጭራሽ ስም ማውጣት ጀመራችሁ

    • @BhelHee
      @BhelHee День назад

      @tsegi-hf6yz ያውታቃለሺ ካጋባን ያልቀር ስም እናውጣ ብይነውkkkkkkk

    • @tsegi-hf6yz
      @tsegi-hf6yz День назад +1

      @@BhelHee kkkk ይመችሽ

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam День назад

      ​@@tsegi-hf6yzደምርኝ ውዴ😊❤

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam День назад

      ​@@BhelHeeደምርኝ ውዴ😊❤

  • @HaniLove-p7n
    @HaniLove-p7n День назад +7

    ስታምሩ ድንግል ማርያም አትለያቹ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @NAFESAN-t3x
    @NAFESAN-t3x День назад +3

    የኔ ቆንጆ ሄሉየ አለባበሥሺን አስተካክያት የምትሉ🎉

  • @tsehaybeshaw8329
    @tsehaybeshaw8329 23 часа назад +3

    እግዚአብሔር መጨረችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ghfh392
    @ghfh392 День назад +5

    ወላሂ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidisthabte2458
    @kidisthabte2458 День назад +5

    በጣም እኮ ነዉ ምወዳችሁ ❤❤❤ በሳቅ ድክም ነዉ ምታደርጉኝ አንድ ያርጋችሁ🥰🥰🥰

  • @ማሬ
    @ማሬ День назад +7

    ዋው እኛም ናፈቀናል❤❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 День назад +48

    ሔሉ ግን አለባበስ አስተካኪይ😢
    እዳልክ ተቆጣት እባክህ😢
    በተረፈ ውድድ❤❤❤❤❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 15 часов назад +1

      alamzniguse gene Alebabes Asetekaki beterefe Wedede❤❤❤❤❤

  • @Muna-o3t
    @Muna-o3t День назад +16

    የእኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችው

  • @Samsunga255g-c3l
    @Samsunga255g-c3l День назад +8

    እግዚአብሔር አምላኽ ከክፉእ ነገር ይጠብቃቹ ዩኔ ምርጦች❤❤E/H❤❤❤❤

  • @HAYMNOTEGashwu
    @HAYMNOTEGashwu День назад +8

    መጣችሁልኝ ውዶች ግን የኡነት ነገር አውሩ ማርያምን አታናድኝ ስወዳችሁ ደሞ❤❤

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn День назад +35

    እንዳልክ ሱፍ ለብሶ ተንበርክኮ ቀለበት ይዞ
    ሄሉም ሽብርቅ ብላ ስታይ😘ኦህ በቸሩ ያቆየን 🙏

    • @hafsaHassin
      @hafsaHassin День назад

      የቺስ ከፋ ስትቀን ሀልማሽውነው በይ የሰከልሽ ክክክ የቺ ቅማም

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete День назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂የመዳም ቅመሞች ህልም​@@hafsaHassin

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn День назад

      @@hafsaHassin ምናለባሜን ብትሉ የኔ ጠምበሌሎች😃

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam День назад

      ​@@hafsaHassinደምርኝ ውዴ😊❤

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam День назад

      ​@@MangsetEsheteደምርኝ ውዴ😊❤

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 День назад +6

    እንተን በመጠበቅ መከሪይን አይች ነበር ስሩጥ መዳሜን ደፍቻት ነበር ❤❤❤❤

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 День назад +5

    ተናፍቃችሁ ነበር እኳን ሠላም መጣችሁ 😍😍😍ዉይጉ ግን ምን አሥቦ ነዉ😂😂😂😂😂😉የታየዉ ነገር አለ

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube День назад +7

    ዋውውውው ሄሉዬ አምሮባችኋል 🎉❤

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 День назад +2

    የኔ።ቀበጥ።ሄሉዬ❤❤❤እንደልከዬ።አትጉደት🎉🎉😢

  • @ElhamJarah-ey1zm
    @ElhamJarah-ey1zm День назад +5

    Wowe be get dasi Sila marimini ❤❤❤❤

  • @abebamehary7459
    @abebamehary7459 21 час назад +2

    እንኻን በደህና መጣችሁ as always you look lovely እንግዲህ እንዳስብነው ፕሮፖዝ አላየንም
    እኔ ግን እንዳየሁት ወይም እኔ የሚመስልኝ እንዳልክ በጣም conservative ነው ማልት በሃይማኖቱ እና በትክክለኛው የሃብሻ ባህሉ የሚከተል የሚያከብር ነው
    ስለዚህ በጣም እየተጠነቀቀ ነው ሄሉን ይወዳታል ግን ትንሽ አላምንሽም ብለዋት ነበር
    አሁን ሄሉየ ያንቺ ሆምዎርክ 100% ብራስሽ መስራት አለብሽ #1 ያንቺ ጥሩነት የማይፊልጉ ጋደኞች አውቀሽ ጣያቸው አያስፈልጉሽም #2 አንች በጣም ቖንጆ ልጅ ነሽ በእንዳልክ ፐርስናሊቲ መልብስ አለብሽ በጣም ቆንጆ ነሽ ምን ቢሆን የለበሽው ያምርብሻል you look like a model ግን ሚድያ ስትቀርቢ try to be a little conservative ነጩ ልብስ በጣም ያምርብሻል black dress was perfect እራት መሄድ ስላስብሽ ከዛ በፊት የለብሽዉ very pretty casual ፀግርሽ ዊቭ ቆንጆ ነብር ብሬድ ብዙ ሲሆን መልክች ያጠፋዋል አንቺ ልጅ በጣም ቆንጆ ነሽ በጥም ይቅርታ እናት ንኝ ሁለታችሁ እንደልጆቼ ነው እምወዳቹ እና ሄሉየ ቆንጆ ራስሽን ከፍ አርገሽ እንዳልክን እየተንክባከብሽ በአዲስ ስራ እንድናያቹ ተስፋ እረጋለሁ LIFE TAKES US UNEXPECTED PLACES BUT LOVE BRING US HOME በጣም ይቅርታ my amharic my not be correct I am tgrinia speaking I try Love from 🇺🇸❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MartaSamouil
      @MartaSamouil 11 часов назад

      ❤❤❤❤ ባትክክል ያልቤኔ ነው እሺ

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm День назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Atala-wn4os
    @Atala-wn4os День назад +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተጋቡና እኛንም አሳርፉን❤❤🎉🎉

  • @SablaBerhe
    @SablaBerhe День назад +9

    Dear people, why every time Helu says something you guys get confused she didn't do anything wrong she is saying the truth. Helu don't let the hate comments hold you back, just keep pushing forward. Helu stay strong there are people out there that love you and have your back. I love you and Endalk so much ❤❤❤.

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 День назад +10

    ሄሉ እንዳልክ ሚፈልገው ያንቺን ቁርጥ ያለ ውሳኔ ነው እንጂ ይወድሻል ሁለት ራሱን ማዘጋጀት ይፈልጋል

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 День назад +10

    ማንዉ ሄሉሻእና እንዳልኪን በጉጉትሲ ጠበቅ የንበረዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ROZIJibo
    @ROZIJibo День назад +3

    ስጠብቃቹ ነበር ናፍቃቹኛል ❤️❤️❤️ ስታምሩ ሄሉዬ ደሞ ከሁሉም ማች ታረግያለሽ የኔ ዉብ

  • @amnalotah3471
    @amnalotah3471 День назад +7

    ስታምሩ ሁለታቸው በስማም ፈጣሪ አለይች 🥰🥰🥰

  • @FasikaGes
    @FasikaGes День назад +4

    ገና ሳያችሁ ነዉኮ ደሰ ያለኝ ❤❤❤❤❤❤አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ሂቡ
    @ሂቡ День назад +5

    እንዴት እንደምታምሩ ❤️ ሄሉ ደስ ይበልሽ ሁሌ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @munakinawork7473
    @munakinawork7473 День назад +4

    ተባረኩ ፡ ለቁም ፡ ነገር ፡ ያብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @ZainabZainu-q1w
    @ZainabZainu-q1w День назад +6

    ግን በሰላም ነው የጠፋቹት ስገባ ስወጣ እውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiwothiwot9949
    @hiwothiwot9949 День назад +7

    እንኳን ደህና መጣቹ ደግሞ ተናፍቃችሁአል የምር እንዲ አትቆዩ😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉😊😊

  • @ሜሪጓልካናዳ
    @ሜሪጓልካናዳ День назад +5

    ሄሉየ የኔ ፍልቅልቅ 💋🦋🦋😁 እዳልክ ትሉቅ ሰው ደምሩኚ ናፍቃቹይ ነበር

  • @martamarcus9460
    @martamarcus9460 День назад +5

    ሂሊዬ እና እንደልካ❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-z3c
    @Hana-z3c 14 часов назад +1

    ሄሉ እኳን ደስ አለሽ በጅሽ አስገባሺው አደል መጨረሻውን ያሳምርልሽ አይለያቹሁ❤❤❤

  • @SaraababaGebiremesikl
    @SaraababaGebiremesikl День назад +4

    እግዚያብሄር ያከናውንላቹ ተከናወኑ

  • @mlatataklti4343
    @mlatataklti4343 День назад +9

    ሄሉየ የኔ ልእልት ነሽ እኮ ሁሌም ሳቅልኝ❣️❣️❣️

  • @kerya649
    @kerya649 День назад +3

    በስንት ግዜዬ 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 አደረኩ አቆሚያለሁ እዚክ ቤት 𝑙𝑖𝑘𝑒 ብቻ ነዉ የማደርገዉ😂😂♥️🥰

  • @Meseret21
    @Meseret21 День назад +6

    የእንዳልክ በመሆንሽ ሄሉ ታድለሽ❤🎉

  • @GgGg-n2x
    @GgGg-n2x День назад +5

    ስታምሩ አይለያያችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mekmek1129
    @mekmek1129 22 часа назад +1

    Waw እንዳልክ ትለያለህ , ስጀመር ከጋብቻ በፊት የሚነካሽ አይወድሽም ለቅድስ ቅርባን እግዚአብሔር ያብቃችሁ
    እኔም እኔ ኣቋሜ በቤተክርስቲያን ነው ጋብቻ ይቀድማል
    እና ጥሪ እንዳልያፋችሁ እና መጀመሪያ ተግባቡ ትዳር መቻቻል ነው
    እና ተጋብ ብለናል
    🎉🎉

  • @tsehaybeshaw8329
    @tsehaybeshaw8329 День назад +4

    ኦንዳልክ ሄሉሻ እንኳን ደህና መጣቻሁ !