Sheger Cafe - ከ”ኦሮሚያ ሪፐብሊክ እስከ ኩሻዊት ኢትዮጵያ” በሚለው መፅሐፍ ላይ የተደረገው ውይይት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 июн 2024
  • #ShegerCafe #MeazaBirru #Dechasa_Abebe
    ደራሲ ደቻሳ አበበ (ዶ/ር) እና ዮናስ አሽኔ (ዶ/ር) ከመዓዛ ብሩ ጋር! ያደረጉት ውይይት
    shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    RUclips: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 56

  • @kidistabera3010
    @kidistabera3010 Месяц назад +3

    መአዛ፣ ዶር ዮናስና ዶር ደቻሳ እናመሰግናለን።

  • @nad7808
    @nad7808 Месяц назад +7

    ይሄን የጓዳ ምስጢር በአደባባይ አውጥታችሁ ለውይይት ማምጣታችሁ ያስመሰግናችኃል፣ ከዚህ በኋላ ለኢትዮጰያ ምስጢር ሳይሆን የሚያስፈልጋት እውነታውን ፊት ለፊት ተነጋግሮ የደረሰንበትን ውጤት ደግሞ በፀጋ መቀበል ነው፣ አለቀ‼️

  • @africaghiwot9039
    @africaghiwot9039 Месяц назад +4

    Interesting discussion...I am eager to read the book....

  • @wendwosenhailu2493
    @wendwosenhailu2493 Месяц назад +2

    Amazing intellectual. Wow!!!!

  • @belzel5251
    @belzel5251 Месяц назад +2

    አዲስ እይታ አዲስ መንደርደሪያ ።በርቱ!

  • @Read1144
    @Read1144 Месяц назад +4

    ትናንትን ለማወቅ፣ ዛሬን ለመረዳት እንዲሁም ለነገም ለማቀድ ታሪክ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። ወደ ፊት መጓዝ የፈለገ በመጀመሪያ ወደ ኃላ ይመለሳል። ታሪኩን ይፈትሻል። ማንነቱን ይጠይቃል። እርሱነቱ የበርካታ ሂደቶች ውጤት መሆኑን ይረዳል። ከዚያም ለነገው ያቅዳል። ታሪኩን የማያውቅ አልያም እንዳያውቅ የተደረገ ሕዝብ ስለ ማንነቱ እርግጠኛ አይደለም። በገዛ ሀገሩ እንደ ባዕድ ራሱን ይቆጥራል።

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Месяц назад +1

    መጽሐፉን አንብቤ እንደተረዳሁት ፀሀፊው በመረጃ ላይ የተመሠረተ ትንታኔ ነው የሰጡት። ወገንተኛነት ሳይታይባቸው ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ነው ያቀረቡት። እንደዚህ አይነት ምሁራንን ያብዛልን።
    እመሠግናለን ዶ/ደቻሳ።

    • @mohammedhassen3378
      @mohammedhassen3378 24 дня назад

      በአማራ ሕዝብ ላይ ከሀምሌ ከ2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም በተካሄደው ጦርነት 13 ቢሊዮን ብር ወድሟል( ምንጭ፡ኢትዮፎርም ሰኔ 2016 ዓ.ም)

    • @alemayehudesta2529
      @alemayehudesta2529 3 дня назад

      28 ቢሊየን ነው የተባለው

  • @adanemuluneh1944
    @adanemuluneh1944 Месяц назад +1

    ጎበና 📘እንዴት ማግኝት እንችላለን ? በጣም አሪፍ ዉይይት ነዉ

  • @LiyaBekele-sv7zo
    @LiyaBekele-sv7zo Месяц назад +2

    ይሄ እንግዳ በየጊዜው ይጋበዝልን የሱ mindset የብዙዎቻችን ነው

  • @exodus134
    @exodus134 Месяц назад +2

    That was a bold move Meazi.

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 Месяц назад +2

    Great and interesting

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Месяц назад +2

    ዶክተር ደቻሳ በትክክል ነው ነባራዊ ሁኔታ ወይ እውነታ የገለፀው እንዲሁም ወደ እራሳችን እንድናይና ወደ አንድነት የሚያመጣና ወደ መቻቻል ያመጣናል አገራችንም ያድናል አደንቃለሁ ከተሠራል በርሜል እንውጣ !!!ውይይቱ ወደ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን እንድናስታውስና እንድናከብረው ትልቅ የሞራል ስንቅ ነው ኢትዮጵያ ማለት ኩሽ ናት ኩሽም ኢትዮጵያ

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js Месяц назад +2

    Kerachewu gar inditalu siletederegu nwu by missionaries iwunetun titachu atkebatru

  • @sosiesosie9162
    @sosiesosie9162 Месяц назад +1

    ኢትዮዺያዊት ኢትዮዺያ = ኩሻዊት ኢትዮዺያ ማለት ነው።

  • @wello446
    @wello446 Месяц назад

    Nice

  • @user-pc1hk8we6b
    @user-pc1hk8we6b Месяц назад +1

    እነ፡አቶ፡ተክለ፡ፃዲቅ፡መኩሬያ፡እነ፡አቶ፡አዲስ፡አለማየሁ፡እነ፡ፕሮፌሰር፡ብሐሩ፡ዘውዴ፡የፃፎት፡የታሬክ፡የጥናትና፡ምርምር፡ፁሑፎች፡ሁሉ፡እውሸት፡ናቸው፡ማለት፡ነው?

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js Месяц назад +3

    Meaza birus one day u will be responsible for your hate spreading anchi.tinb oromo anchinim yemimiresh meslosh anch ahiya denez ketfo yibelashal kkkkkkkkk sijemer yelele taric ayistafim midre galla

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 24 дня назад

    በአማራ ሕዝብ ላይ ከሀምሌ ከ2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም በተካሄደው ጦርነት 13 ቢሊዮን ብር ወድሟል( ምንጭ፡ኢትዮፎርም ሰኔ 2016 ዓ.ም)

  • @Mankush995
    @Mankush995 Месяц назад

    oromos are Bantu which is estern middle African people tribes . please stop writing false history . kush is from northeast Africa which is ancient kingdom in Nubia .

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 Месяц назад

    ጸሐፊው ራሱን ግለጽ አድርጓል። መአዛና ዮናስ ምን እያሉ እንደሆነ አልገባኝም። አይ ነጻነት ማጣት !! ግራ ተጋባችሁ ልበል?
    የኢትዮጵያ ሕዝብ በከረጢት ውስጥ የታጨቀ እቃ ነው ከተባለ የኬንያስ? የናይጀሪያስ? .....ወዘተ ምን ሊባሉ ነው? የትኛው ሐገር ነው ከአንድ ብሔረሰብ ብቻ የተፈጠረው? በቅኝ ገዥዎች ሴራ ለተበከሉ " ምሁራን " እንዘንላቸው።

    • @mohammedhassen3378
      @mohammedhassen3378 24 дня назад

      በአማራ ሕዝብ ላይ ከሀምሌ ከ2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም በተካሄደው ጦርነት 13 ቢሊዮን ብር ወድሟል( ምንጭ፡ኢትዮፎርም ሰኔ 2016 ዓ.ም)

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js Месяц назад

    Jallawun yefertility milikit kkkkkkkk gud ina jirat wode huala yimetal beka jella iseru indatilun inante gimoch ahunis gemachu

    • @nad7808
      @nad7808 Месяц назад

      ይሄ ላንተም ይሆናል...... በየቦታው አንጠልጥለኸው አይደል እንዴ የምትዞረው? እንደምክር፣ የአያቶችህ ሊሆን ስለሚችል ሳቁን ትንሽ ቀነስ አርገው 😁😂😂😂😂😂 በነገርህ ላይ ጀላ ማለት በኦሮምኛ ጠማማ ማለት ነው እና ምን ለማለት ነው "ጠማማ" ራስ ነህ 😂😂😂😂😂😂

  • @gizawgirmay8785
    @gizawgirmay8785 Месяц назад +2

    i HATE TO LISTEN SUCH A NONSENSE TALK. EGNA YEMINIFELIGAT ETHIOPIA MIN MALET NEW??? YETEMARE TEBILO YEBETACHINET SISEMAH BETAM YANADAL. MEAZA YOU ARE RESPOSIBLE FOR TODAYS PROGRAM, BECAUSE ENEZIHIN MADAMET ERASU YAMAL.

    • @Pomymengistu173
      @Pomymengistu173 Месяц назад

      እራሶ የ ኦሮሙማ አቀንቃኝ አደለች እንዴ ባለቤቶ አበበ ባልቻን ማየት በቂ ነው ኦሮሞነቱን ለማስተዋወቅ እስከዛሬ መጠበቁ አስተዛዛቢ ነው

    • @Pomymengistu173
      @Pomymengistu173 Месяц назад

      አይ እቺ ህልም የሆነች የ ኦሮሚያ ሪፐብሊክ እና ኩሽ ኢምፖየር 😂😂😂😂

    • @addistube8191
      @addistube8191 Месяц назад +1

      አንዴ ስለዶነቀርክ አእምሮህ ለጥሩ ነገር ን አይቀበልም :: so ሚሞሪህ ፉሉ ስለሆነ ትራሹኝ ሪሙቭ ለማህረግ ሞክር

    • @gizawgirmay8785
      @gizawgirmay8785 Месяц назад

      Yebetachinet simet be ajax aytsedam. Samuna afiliteh mokirew.

    • @siraworkhaile3948
      @siraworkhaile3948 Месяц назад

      ስለ አማረ ቢወራ ኖሮ ኢትዬጲያዊ ወግ ትለው ነበር ። ከብት

  • @dejenegetahun629
    @dejenegetahun629 Месяц назад

    ኩሽ ጥቁር ሴም ደግሞ ነጭ ሆኑንዴ? ወቸዉ ጉድ!

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Месяц назад

    hulun hasab lemstnaged yadergshiwen tiret eyaldenku w/r meaza biru yehen englize enap talyan hager lemkfafel ena lembezbez silu yezuten yemrze tarik yemiastegaba Ethiopian adega lay endtalut shabial ena weyane behuala yemimeta yeonegen asab yeyaze hagern ketalkinetua awerdo mender weset yemiket keshim yewdeke asab yemiynsawen deshasa bemkrebu yaszenal

    • @endaleabebe4568
      @endaleabebe4568 Месяц назад

      Minew enesun ethiopiyawi ayidelem yegid beka mekireb yalebet ye anten sefer teret teret yemiyawira bich mehon alebet malete new tinish enkuan atifrrem ye hagirutuan tiliku Kilil ena hizb esabe ayisema bilo mecoh gin tenenyinet new wedaje wed kelibih temelese mnm ethiopiyan hegere endilate kefelek hasabun adamte yemikefah bihonm enkuan mekniyatum gidetah silehon.

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js Месяц назад +3

    Ye Ethiopia bandira lay jelawun askemtut kkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂besak limotnewu jela ye Ethiopia bherawi milikit you are jocking

    • @henokzion800
      @henokzion800 Месяц назад

      😆 🤣

    • @nad7808
      @nad7808 Месяц назад +1

      በየቦታው አንጠልጥለኸው አይደል እንዴ የምትዞረው? እንደምክር፣ የአያቶችህ ሊሆን ስለሚችል ሳቁን ትንሽ ቀነስ አርገው 😁😂😂😂😂😂 በነገርህ ላይ ጀላ ማለት በኦሮምኛ ጠማማ ማለት ነው እና ምን ለማለት ነው "ጠማማ" ራስ ነህ 😂😂😂😂😂😂

    • @Ethiofact810
      @Ethiofact810 Месяц назад

      😂😂😂

  • @FreeEthiopia14
    @FreeEthiopia14 Месяц назад

    Meazi always hate Ethiopia and she always OLF😂😂😂😂

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js Месяц назад +2

    Oromo is always kehadi sew gedayu meaza birus husband is also gala pagan kkkkkkkk what are you speaking 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @siraworkhaile3948
      @siraworkhaile3948 Месяц назад +2

      some people like u who hate Oromo as a people tells me that there is truth about the Oromo people which was hidden purpusly . Truth will previal for ever wether u like it or not. Long live Oromo

    • @FreeEthiopia14
      @FreeEthiopia14 Месяц назад

      ​@@siraworkhaile3948 Why you killing innocent Amhara?

    • @soccertv6347
      @soccertv6347 Месяц назад

      Go to the hell with your inferiority complexity.

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 Месяц назад

    ስራ ፈት

  • @alazarmitiku6720
    @alazarmitiku6720 Месяц назад +3

    የዉጪ ፀሃፊ እና 30 ዓመት በላይ የኦሮሞ ጥናት ላይ የተሰማራ OSA ለደቻሳ ትክክል ካልሆነ; ትክክለኛው ታሪክ የአባ ባህረ ታሪክ ነው ማለት ነው? ለነገሩማ የጦሪም የታሪክም ጎበና በየዘመናቱ እኖራል

    • @LiyaBekele-sv7zo
      @LiyaBekele-sv7zo Месяц назад

      በራስህ ጎበና መኩራት ያልቻልክ ራስ አሉላ አባነጋን አፄ ሀይለስላሴን ኦሮሞን ለማረግ መከራህን ትበላለህ የራስ ጎበና ርስትን ነው አንዴ ፊንፊኔ አንዴ ሸገር እያልክ የምትንቦጫረቅበት ጎበናን ስትነካ ድፍን ሸዋን ነካህ

  • @solomonalemu2165
    @solomonalemu2165 Месяц назад +1

    Disgusting book

  • @YelijBuda
    @YelijBuda Месяц назад +3

    ኦሮሞ ደሮም ከሀጂ ነው