Sheger Cafe with Dr. Mihert Debebe On Reflections ቆም ብለው ወደውስጥም ወደውጪም ወደኋላም ስለመመልከት Part One

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 18

  • @fekaduyitna170
    @fekaduyitna170 Год назад +1

    ሁሉም ሊሰማው የሚገባ

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Год назад

    Dr. Mehiret you have such a broad mind to obseve our country deep rooted problems . l belive this kind of outlook would help our society .I wish you have your own media to listen you and get such a great life lesson.
    Thank you Sheger Cafe

  • @andytubemeet7057
    @andytubemeet7057 Год назад +2

    It's so amazing intrvew
    እንደዚህ አይነት አስተሣሠብ ብቻውን የተጣመመን ሀገር የማቅናት አቅም አለው wow tnx dr mehret debebe

    • @shumetewereta9865
      @shumetewereta9865 Год назад

      He always thinks great he knows space like you Ethiopia needs for maintenance for leaders and generations.

  • @abelhaileofficial
    @abelhaileofficial Год назад +3

    Please invite Dr Mihret every week 😊

  • @omg1820
    @omg1820 Год назад +1

    Imagine Ethiopia with Dr. Mehret as our PM…we need people like him,,,be one folks.❤

  • @getachewguta
    @getachewguta Год назад +2

    ለሀገራችን አንተን የመሠለ ሁለት ቢጨመርልን፤ግን ከፈጠረን ጌታ

  • @danielgashaw2278
    @danielgashaw2278 Год назад

    What a great discussion

  • @solomon6733
    @solomon6733 Год назад

    ሁሌ ታሪክ ታሪክ ይባላል መቼ ነው የሚመረመረው ገና የዛሬ መቶ አመት ሞተን ስናልቅ ...
    ለማንኛውም ሀግገሪትዋ በብዙ ይየውሽትት ታሪክ የቆመችና ትክክል ባልሆነ ሁኔታ ውስጥ ስላለፍን ታሪክ ሲባል ብዙ የሚፈሩ አሉ እውነተኛ ታሪክ ሲወጣ ብዙ ነገር ይገለባበጣል ።

  • @markhandy3471
    @markhandy3471 Год назад

    Well come

  • @solomon6733
    @solomon6733 Год назад +1

    ለሀገራችን መፍትሄው እንደዚህ አንድ ቀን ተወያይቶ ማቆም ሳይሆን መፍትሄ እስኪመጣ ድረስ ውይይት ውይይት ውይይት ብቻ ነው!!!!!

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 Год назад

    ማዓዚ ተወዳጀ 🥰🥰🥰

  • @getachewguta
    @getachewguta Год назад

    I wants to follow Dr.Mihret

  • @asmaremeshesha9886
    @asmaremeshesha9886 Год назад

    እኔ ግን ምንጊዜም የኢትዮጵያን ታሪክ ስንመለከት ብዙ ተዓምረኛ ተናጋሪ ሰዎችን እምቅ ሐብት የታደልን መሆናችን እጅግ በጣም ያሳቅቀኛል::ተዓምረኛ ችግር ፈችዎችን አለመታደላችን አያሳዝንም?::የኢትዮጵያ አብይ (ዋና )ችግር ይህ ሳይሆን የዘመናት ዝቅጠታችን ምንጭ ማጥናትና እርምጃ ወስዶ ታላቅ ሐብታም ሐገርን መፍጠሩ ላይ ብንመራመር አይመረጥም ትላለህ "ዶክተር ምህረት ደበበና ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ"ዋናዎቹ የዘመናችን ችግሮቻችን(1)ጦርነት (የውስጥና የውጭ መልክ ያለው):: (2) ርሐብ (3) የእምነትን (የሐይማኖትን ምንነት በትክክል አለመረዳትና )አለመተግበር:: (3) (3)የአስመሳይነት ባህሪይ:: (4)የትዕቢት መንፈስ (እውነትን እንደእውነት አምኖ አለመቀበል::(ምሳሌ:- በአለም ዓቀፍ ደረጃ ብቸኛ በቅኝግዛት ያልተያዝን ሐገር አለን የምንለው) እና የመሳሰሉትን አለማስተካከላችን::

  • @asmaremeshesha9886
    @asmaremeshesha9886 Год назад

    ዶክተር (አቶ ) ምህረት ደበበ ከጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ጋር ቃለመጠይቅ ስታደርግ ምን ስትናገር ሰማሁ መሰለህ በ1966 ዓም የአንድ ዓመት ህፃን ነበርኩ ስትል ሰማሁ ያን ጊዜ ትንሽ የአንድ ዓመት ከነበርክ እንዴት ፈጠንክ እና ይህንን የመሰለ የ44 ዓመታት ጎልማሣ ሆንክ እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ አለህ???::በደርግ ዘመን የዓመት በ1983 የ17 ዓመታት በአሁኑ ስዓት ደግሞ የ44 ዓመታት ጎልማሳ መሆንክን ስትናገር ሰማሁ::ይህ አባባል እውነትነቱ ወደላይም ወደታችም ያስመለክታል::

    • @muniersuliman4184
      @muniersuliman4184 Год назад

      @Asmare Meshesha 44 ዓመት ያለው እኮ አዲሱ የዶክተር አብይ ለውጥ የመጣበትን ጊዜ እንጂ ዛሬ ይሄን ኢንተርቪው የሠጠበትን ቀን አይመስለኝም ።

    • @tamirudamessa3895
      @tamirudamessa3895 Год назад

      አስማረ በሶስቱ የለውጥ ወቅቶች የነበረውን እድሜ ነው የገለፀው ።አንተ ግን
      በተነሱት ሃሳቦች ላይ ኮሜንት( ማለቴ ካለህ)መስጠት ስትችል ስህተት ፍለጋ ትጋጋጣለህ ____።

    • @markhandy3471
      @markhandy3471 Год назад

      ሲጀመር አሁን ከ1966 ጀምሮ ያለውን በስትክክል ቁጠር ወይስ አትችልም