Sheger Cafe - Alemayehu Gelagay With Meaza Birru on DagmaTensae in Literature

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 май 2024
  • #ShegerCafe #AlemayehuGelagay #MeazaBirru #ሸገር_ካፌ
    shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    RUclips: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 29

  • @yadugna
    @yadugna 2 месяца назад +4

    What an amazing person he is. Alex- I wish we can copy of you. Meazi- thank you for bringing him

  • @getudemisse8111
    @getudemisse8111 2 месяца назад +6

    meaziy gash aleks tebareku

  • @nathanmedia5778
    @nathanmedia5778 Месяц назад

    This is awesome. I can't imagine to find an Ethiopian philosopher who searches the truth as such. Alemayehu, you are always a light. Long life to you. Thanks Meazi for bringing him to media

  • @shimewg
    @shimewg 2 месяца назад +1

    ድንቋ መኣዚ እና ገላግሌ እናመሰግናለን❤

  • @esayass
    @esayass 2 месяца назад

    💚💛❤️🙏💚💛❤️
    በጣም እናመሰግናለን

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 2 месяца назад +2

    በጣም በጣም ድፍረት ነበር። የማሰብ እና የመጠየቀ/የመመርመርን ነፃነት በዚህ ደረጃ በማደፋፈራችሁ በጣም በመገረም፣ በማድነቅ አንድ አንዴም "ይህን ያህል ርቀት መሄድ አለብን?" እያልኩ ነበር ያዳመጥኳችሁ። በጥቅሉ "ለውጥማ አለ" የማለት ድምዳሜ ላይ ደረስኩ!!! አትርፌበታለሁ!! በርቱ!!

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 2 месяца назад

    THINK before you speak;Read before you think የሚለውን ጥቅስ ያስታውሰኛል የአለማየው ገላጋይን ቃለመጠይቆች ሳዳምጥ
    and thanks for mentioning the reason why Easter is celebrated two times.INTERESTING ❤

  • @danbisrat22
    @danbisrat22 2 месяца назад +3

    አሌክስ ከሰባኪዎቹ በላይ ድንቅ በሆነ እቀራረብ ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ::

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 2 месяца назад +1

    አሌክስ ማለት ቃላት እማይገልጸው ሰው ሰው ነትን ያሟላ ሰው ነው

  • @mulugetaeyasu4526
    @mulugetaeyasu4526 2 месяца назад

    alemayehu betam edmelike bsemaw mayselechegn derasi demo and ken kante gar asalfalehu bye asbalehu

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj 2 месяца назад

    ብዙ ከተመራመራቹህ የማያልቅ ጥርጣሬ ውስጥ ነው የምትገቡት ወይም ወደኢስላም ነው የምትሄዱት ተጠንቀቁ የሁለታቹህም አድናቂ ነኝ

  • @feve680
    @feve680 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 2 месяца назад +1

    አልአዛር በሚል እንስማው በጣም መስጭ ትንተና ነው

    • @mhl671
      @mhl671 2 месяца назад

      አዎ አልዓዛርና ሌዊ ለማለት ፈልጎ ይመስላል አናንያና አዛርያ ያለው

  • @tesfayesemagn9045
    @tesfayesemagn9045 2 месяца назад

    Alex ena mazi enamesegenalene

  • @surafelhailegabreal
    @surafelhailegabreal 2 месяца назад

    yechewata na kumneger balemual alemayehu gelagaye

  • @salayshtube5922
    @salayshtube5922 2 месяца назад

    ትንሣኤ እስከ ዳግም ትንሣኤ ብቻ ሳይሆን 50 ቀኑም እስከ ጰራቅሊጦስ እንደ ትንሣኤ ዕለት ይከበራል

  • @mulugetaeyasu4526
    @mulugetaeyasu4526 2 месяца назад +1

    betam new mwedhhhhhhh

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 2 месяца назад

    ተንቀሳቃሽ ላይብረፘ (ቤተ መፃሀፋት )

  • @AddisuSimenge
    @AddisuSimenge 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ለማስታወስ ያህል ሉቃስ 16፣19 የ አላዛር እና ነዌ ታሪክ ነው
    አሌክስ ያልከው አዛርያ አይደለም አናንያ ፣አዛርያ ሚሳኤል ሰለስቱ ደቂቅ ናቸው ቅዱስ ገብርኤል ያዳናቸው

  • @nahomprince378
    @nahomprince378 Месяц назад

    ስብሐት ገ/እግዚአብሔር አሌክሳንድሮቭ ጋጋኖቪች ብሎ ስም የሰጠው ወዶ እንዳልሆነ እናስተውል:: ቶማሳዊነት ቶማሳዊነት እያለ የሐዋርያውን ታሪክ(background) ሳያውቅ መንፈሳዊ መስህብ የሌለው ወሬውን ይሰልቃል::

  • @horaharri2613
    @horaharri2613 Месяц назад

    ይህንን እየሱሰ ተነሳ ተረትተረት ተውት'መነሳት በመንፈስ እንጂ በሰጋ አይደለም' እናም ክርስቶስ ተነስቶ እንደ ሚግ -27 ወደ ሰማይ ሲበር' ይታያቸው። እናም religion progressive revelation ነው እንጂ በአሮጌው ስርዓት ላይ ተከንችሮ የሚቀር ቋጥኝ አይደለም።

  • @freadamu-ot4vo
    @freadamu-ot4vo 2 месяца назад +2

    ማነህ ገላጋይ ነህ ገላግሌ አንተ በደና ግዜ አብደሀል ተገላግለሀል የገደል ማሚቱ እውነቱም ገላጋይ

  • @KirubelTes
    @KirubelTes 2 месяца назад

    አናንያ እና አዛርያ አላለም ?
    አታነብም እንዴ ፈላስፋው ደንቆሮ መጀመሪያ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ለማውራት አንብብ እሺ
    የአላዛር እና የነዌ ታሪክ ነው አንብብ
    ...??

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 Месяц назад +1

      አንተ አንብበህ ነው የምትሳደበው?