ከሸገር ፍፁም የማይጠበቅ ኢምክንያታዊ የሆነ የታሪክ አሉባልታ። መአዛ፡ አንችም? አይመስለኝም እና ሊሆን ይችላል በሚል ታሪክን ማጣጣል ይቻላል እንዴ፡ እነዋድሹምን ለማሞገስ እኮ ቴዲን ማጣጣል አይጠበቅም። ታሪክ ማጥናት እንጅ። ያቀረብሻቸውን የታሪክ አሉባልተኞች ተያቸው። አንችን ግን፡ i didnt thought a second that i could found u this much low. What is ur motiv?
የእውነት ሶስት ጊዜ ያዳመጥኩት በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው አመሠግናለሁ 🙏🙏
ስለቴዎድሮስ ካቀረባችሁ በኋላ እንኳን አበባውን አንችንም ሸገርንም ማዳመጥ አአጠልቶኛል። ክብር የለሾች!
Teretetet new yemitfelegew mesmat?
YITAFETAL MECHEME AYSELCHEM