ይህንን ከተጠቀምን ጸጉር ማደግ አያቆምም አይሰባበርም| የሮዝመሪ እና የሽንኩርት ልጣጭ ውሃ ለፈጣን ጸጉር እድገት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 50

  • @wonishetkassa5013
    @wonishetkassa5013 4 месяца назад +7

    ወይኔ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ከአንቺ ብዙ ተምረናል ተባረኪ አሁን ደግሞ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  4 месяца назад +1

      እንኳንዳ ደህና ቆየሽኝ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡

    • @IrdalailaLaila
      @IrdalailaLaila 4 месяца назад

  • @ፍቅርየወሎዋሺቅርቅር
    @ፍቅርየወሎዋሺቅርቅር 3 месяца назад +2

    ዛጎልየ ወይኔ ሳላቅሺ እንደት እደምወድሺ ስትነጋገሪ ደስስስስስስ ትያለሺ ጠፍተሺ ነበረ እንኳን ደህና መጣሺ ማርያምን ዩትይብ ላይ ለማንም ኮሜንት አልፅፍም ዛሬ ላች ፃፍኩ ስለምወድሺ 😢❤❤❤❤❤❤

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  3 месяца назад

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡ ኑሪልኝ

    • @ፍቅርየወሎዋሺቅርቅር
      @ፍቅርየወሎዋሺቅርቅር 3 месяца назад

      @@zagolfamily 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaramasara6893
    @masaramasara6893 4 месяца назад +2

    ጦፈተሸ ነበረ የኔ ዉድ እና በጦም እናመሰግናለን🙏😘😘😘😘

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  4 месяца назад +1

      አልቻልኩም ነበር እሺ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 4 месяца назад +2

    ዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉዉእንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ በጣም አድናቂሽ ነኝ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  3 месяца назад

      በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እንኳን ደህና ቆያችሁኝ

  • @JMm-qz7dp
    @JMm-qz7dp 4 месяца назад +2

    የኔ ውድ በርች የቦርጭ ይሰራልን ቀለል ያለ ናገር

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  4 месяца назад +1

      እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ፡፡ እሰራለሁ

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 4 месяца назад +1

    Thank you for important information 🥰🙏🇪🇹🇪🇹👏👏👏

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj 3 месяца назад +1

    እኮን በሰላም መጣሺ እሕቴ ጠፍተሻል በሠላም ነው።እናመሠግናለን ውደ እኔደሞ ያሣክከኛል እሡን ሥቀባ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  3 месяца назад +1

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ አመሰግናለሁ የኔ ውድ የሚያሳክክሽ ከሆነ አትቀቢው በዘይቱ በቅርቱ አዘጋጃለሁ፡፡ አንዳንዴ ለአንዱ የተስማማ ለሌላችን ላይስማማ ይችላል፡፡

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 4 месяца назад +1

    በጣምነው፣እማመሰግንሽ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  3 месяца назад

      እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @ZaraG-x8t
    @ZaraG-x8t 2 месяца назад +1

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ እኔ ገና ዛሬ ነው ቪዲዮሽን ያየሁት በጣም አሪፍ ይመስላል እኔ ግን እውነት ፀጉሬ ሰለቸኝ ረዥም ፀጉር እንዳማረኝ ባሌ እና ልጆቼ ሙድ እንደያዙብኝ በቃ ላረጅ ነው ። ምን ትመክሪኛለሽ ዉዴየ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  2 месяца назад

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ ውድ አሳቅሽኝ ሮዝመሪው ከምር አሪፍ ነው ተጠቀሚው እህቴ

  • @MasterKeykey
    @MasterKeykey 4 месяца назад +1

    አሪፍ ነው በርቺ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  4 месяца назад

      እሺ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡

  • @elizabethyirdaw5414
    @elizabethyirdaw5414 4 месяца назад +1

    ከተጠቀምን በሃላ ፍሪጅ ይቅመጥ ተባረኪ❤

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  3 месяца назад +1

      አሜን የኔ ውድ ልክ ነሽ ከ3 ቀን በላይ የሚቆይ ከሰራን የግድ ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ይኖርብናል

  • @MarahMarah-lf6bt
    @MarahMarah-lf6bt 4 месяца назад +3

    እንዴትንሽ ቆንጅ ዳግም በመምጣትሽ ደስብሎኝል

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  4 месяца назад

      ሰላም ነኝ እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡

  • @MaleteMalete-oy4xp
    @MaleteMalete-oy4xp 4 месяца назад +1

    Erozmeni eyashebetegn new endet ladrg ebekshn mkerign❤❤❤

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  3 месяца назад

      ሮዝመሪ አያሸብትም ምናልባት ሙቀት ይበዛብሽ ይሆናል፣ ወይ ጸጉርሽ የሚያፈን ከሆነ ያለ እድሜ ይሸብታል፡፡ ወይም ሌሎች የምትጠቀሚያቸው ነገሮች ካሉ እንጂ ጥናቶችን ተመልሼ አየኋቸው እኔም እጠቀመዋለሁ እህቴ

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  4 месяца назад

      እሺ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 4 месяца назад +1

    እናመሠግናለን

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  4 месяца назад

      እሺ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡

  • @fevenkiflu
    @fevenkiflu 4 месяца назад +1

    Welcome 🙏

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 Месяц назад +1

    ውሀውን ከተቀባን በኃላ እንዳያደርቅብን ቅባት እንቀባ ፈሳሽ ወይስ ጭቃ ቅባት??

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  Месяц назад

      ጭቃ ቅባት ቢሆን ነው ጥሩ ቆዳችንን ሳናስነካ ማለት ነው፡፡

  • @nahomtezera7349
    @nahomtezera7349 3 месяца назад +1

    Can we use every day

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 4 месяца назад

    ሺታው አይረብሺም ዛጎልየ ማጥፊያ ለሺታው ምን እናቀላቅልበት❤❤

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  3 месяца назад

      አይረብሽም እህቴ ሮዝመሪው የሽንኩርቱን ሽታ ያጠፋዋል፣ ነው የሮዝመሪ ሽታ አትወጂውም?

  • @PkPk-io7vl
    @PkPk-io7vl 4 месяца назад +1

    ኢነማስጊነለ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  4 месяца назад

      እሺ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡

  • @JMm-qz7dp
    @JMm-qz7dp 4 месяца назад +1

    ማታ ማታ ተቀብትን መትው እንችላለን ወይ ፀጉራችን ቅባት ቢኖርው ችግር የለውም እንድ ውድ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  4 месяца назад

      አዎ በማንኛውም ሰአት ተቀብተን ልንተወው የምንችል ነው ቅባት ቢኖሩውም ባይኖረውም መቀባት እንችላለን

    • @JMm-qz7dp
      @JMm-qz7dp 4 месяца назад +1

      @@zagolfamily አመስግናለሁ የኔ ውድ ባንች ብዙ ናገር አይቻለሁ በርች ስጠፊ ምን ሆናች ዛጉል እል ነበር ብቻየን አስብሽ ነበር ወላሂ አሁንም በርች ወላሂ አሁን ሰራሁት ዋውው ነው ጠርኖ ተቀብች ለሁለት ሰራሁት ሽታው ዋውው ነው እድገቱን እጠብቃለሁ ኢሻ አላህ በሁለት በሁለት ቀን እጠቀማለሁ ሳላቆርጥ ለሁለት ወር ለውጡን አመስግናለሁ አንች አታሰፊርም የውነት ጀግናነሽ ብዙ አይቻለሁ ካንች። አሁንም የቦርጭ ስር ቀለል ያለ ናገር ውድድድ

  • @JMm-qz7dp
    @JMm-qz7dp 3 месяца назад +1

    ውድ ለሳምንት ብይ ሰርችው ነበር ሽታ ተቀይርብኝ ከ4ቀን ብሀላ ለሳምት እንድቆይ ምን ላድርግበት ቱሉ ቱሉ ለመስራት ሮዝ መር አላገኝም እስኪ በሮዝ መር ሊላ ናገር የሚጨመር ንገርኝ ተስማምቱኝ ነበር ግን ሮዝመር አላገኝ አልኩ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  3 месяца назад +2

      ሰላም እህቴ ከሶስት ቀን በላይ የምናቆየው ከሆነ ፍሪጅ ውስጥ ነው ማስቀመጥ ያለብን በአነስተኛ እቃ አድርገሽ ፍሪጅ ውስጥ አድርጊው፡፡ ወይ ደግሞ ሮዝመሪውን ደረቁን ግዢ እና ስትፈልጊ ተጠቀሚው ደረቁን የማታገኚ ከሆነ እርጥቡን አድርቂውና አስቀምጠሽ ስትፈልጊ እያፈላሽ ብትጠቀሚው የሚሻል ይመስለኛል፡፡

  • @Tewabech-x3z
    @Tewabech-x3z 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን የት እናስቀምጠው ፍሪጅ ውስጥ ወይንስ ውጭ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  3 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ከ3 ቀን በላይ የሚቆይ ከሰራን የግድ ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ይኖርብናል

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
    @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ 4 месяца назад +1

    እረ እኔ ፎሮፎር አስቸግሮኛል