የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር Mengizem media Yeeletu Guday Reeyot Alemu with Lidetu Ayalew Jun 3,24

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 июн 2024
  • #ethiopia
  • НаукаНаука

Комментарии • 107

  • @mengizemmedia
    @mengizemmedia  Месяц назад +4

    To Support Mengizem media gofund.me/096e6e7c

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 Месяц назад +5

    Welcome Ledetu Ayalew. Thanks Reyot 🙏

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 Месяц назад +8

    Gashe Ledetu!!,, I wish to see you one day Ehio,, PM,,🫶🏾👊🏾

  • @nebiyuemmanuel7029
    @nebiyuemmanuel7029 Месяц назад +4

    ልደቱ የኢትዬጲያ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን አለበት።

  • @user-qg8et6ks5w
    @user-qg8et6ks5w Месяц назад

    ልደቱ በሳል ፖለቲከኛ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ !!
    ልደቱ የሚናገራቸዉን የፖለቲካ ትንታኔ ልክ በዩንቨርስቲ የሚሰጡ ሌክቸሮችን ያክል ነዉ የምከታተለዉ !!

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Месяц назад +1

    ልደቱ አያሌው ምርጥ ሰው ነህ💚💛❤🙏‼❗

  • @RomanUhwdhjoeoq
    @RomanUhwdhjoeoq Месяц назад +1

    አቶ ልደቱ ምርጥ ኢትዩጺያዊ ምርጥ ፓለቲከኛ

  • @retaberhane4696
    @retaberhane4696 Месяц назад +3

    የጠያቂው ድምፅ በቀለ ገርባ

  • @fikrekassa32
    @fikrekassa32 Месяц назад +4

    ልደት አንበሳው 🙏ርዪት በርችልን

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 Месяц назад +1

    ልደቱ ብረቱ

  • @meme-wz5vs
    @meme-wz5vs Месяц назад +1

    Thank you Reeyot and Lidetu👏

  • @zenitsige4182
    @zenitsige4182 Месяц назад +1

    Thank you 🙏 Ato ledetu

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 Месяц назад +1

    Thanks Reyot!

  • @yimamAbdu-he8oy
    @yimamAbdu-he8oy Месяц назад +1

    Oure king Lidetu ayalew

  • @derejezergaw617
    @derejezergaw617 Месяц назад +1

    ይህ በስልክ የሚናገረው ድምፅ የማን ነው ገምቱ ?
    👉 አቶ በቀለ ገርባ (የኔ ግምት ነው)

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 Месяц назад +1

    እውነት ነው የተማረ ይግደለኝ ።

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr Месяц назад +1

    lidetu iis very matured

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz Месяц назад +1

    Our pm lidtu u will be if not not continue ethiopa

  • @agas1974
    @agas1974 Месяц назад

    Lidetu, though you have a good point on that the process/method determines the result, Yonas just told you that apart from registering opinions of the stakeholders, the commission does not have any other role at this point. This is quite understandable. However, what the PM said was not right. However, he has a right to say what he wants. The only fault was that he said it at the wrong time and place.

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 Месяц назад +2

    How on earth a guy without any experience of experience & expertise became in charge of 120 million people? It’s really tragic. It’s definitely a lesson for the future it’s just because someone have ambitions without any experience shouldn’t be in charge. We have to have people wise reasonable experienced not because he just talk…nice but in practice evil!

    • @pee2694
      @pee2694 Месяц назад

      We as Ethiopians need to learn a lot of things in a short time if we’re ever gonna achieve tangible milestones for our people and our country. We need a national reset.

  • @yusufmohammed4958
    @yusufmohammed4958 Месяц назад

    ሸህ አህመድ እባክዎ ስንደግፍም ስንቃወም በምክንያትና በመረጃ ይሁን በዚ አምስ አመት ኢትዮጵያዊ በሞት ያለቀበን ጊዜ አላዉቅም ለአገር መልፋት ችግኝ በመትከል መናፈሻ በመስራት የምትለካዉ ከህነ ይሁን ልክህ እሱ ነዉ ሌላ ምን ይባላል ነገርግን እስኪ ዞርዞር ብለህ ለማየት ምክር

  • @user-nm6nw6om3q
    @user-nm6nw6om3q Месяц назад +4

    ልደቱን የምንወደው እኮ በምክንያት ነው። አቦ ይመችክ።

  • @ethio4us23
    @ethio4us23 Месяц назад +1

    Selam selam

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Месяц назад +1

    No more transition abiy said, so why wast time .please it's illogical and why don't you change other titles.

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 Месяц назад

    Thank you

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 Месяц назад +2

    LEDET ❤️

    • @user-up1rb3yd8j
      @user-up1rb3yd8j Месяц назад

      Ka ntu

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Месяц назад

      ልደት❤🙏

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Месяц назад

      ከንቱስ አንተ! ጥቅምም ጉዳትም የሌለህ፣ከሆድህ በላይ ማየት የማትችል አስተሳሰበ ኦና!😁

  • @tadeth
    @tadeth Месяц назад +3

    ለምንድነው እዚህ አሳብ የምታፈልቁ ሰዎች ሰውየውን ከማዳነቅ ይልቅ የግል ሃሳባችሁን ብታካፍሉ:: As if we’re short of herd mentality.

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Месяц назад

      ማድነቅ የመብት ጉዳይ ነው ምን አስቀናህ?የቅናት ዛር ነው ለዛሬ ያበቃን ተረጋጋ! ታዲያ የጠየቅከንን እራስህ ለምን ወጥተህ አትሞግተውም ታዲያ???😁ኧረ ሼም ነው! ሰው ከሰራ ቢደነቅ ምንህ ተነካ? ቅናት መጥፎ ነው፣ አማትበህ አባርረው!😁

    • @tadeth
      @tadeth Месяц назад

      @@esseyhailu6323 I am also his admirer. You don’t get it.

    • @tadeth
      @tadeth Месяц назад

      @@esseyhailu6323 እኔም የልደቱ አድናቂ ነኝ ግን አዳናቂ አይደለሁም:: መልክቴን አልተረዳሽም:: ከይቅርታ ጋር አማትቦ ማባረርማ የመንጋነት ልክፍት ነው::

    • @tadeth
      @tadeth Месяц назад

      @@esseyhailu6323 የለጠፍኩት መልስ ተሰርዞብኛል::

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Месяц назад

      @@tadeth
      አትብሸቅ አይዞህ🥰 መንጋ የሚያውቅ ያውቀዋል😁 ቅናትህን ቀነስ አድርግ፣ ዘለፋህንም እንደዛው!ማንም ሰው በወደደው መንገድ የማድነቅ መብቱን ልታከብርለት ይገባል!ገፍተህ ማጣጣልና መፈረጅ የቅናቷ የጎንዮሽ ጉዳት ውጤት ናት! 19 አመት ልደት ሲሰደብ ኖሮ ዛሬ የገባው ያንን ለማካካስ በሚመስል መንገድ ድጋፉን ቢያሳይ አንተ ምንህ ተነካ? እኔ ከፊቱም ከጅምሩ በብዙ ውጣ ውረድ ከልደት ሀቅ የቆምኩ ነኝና የመንጋ ምድብህ አይመለከተኝም😁ቅናት ታዲያ በዛው እንጂ በምን ይባረራል መንፈስ ነውኮ!

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Месяц назад

    ጠያቂው በቀለ ገርባ ነው ጥያቄውን ያቀረበው!!ምን በጋዳ ከመልመጥመጥ ፊት ወጥቶ ማይከራከረው??

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 Месяц назад

    ምንጊዜም ዜና እናመሰግናልን,.. ፋኖ ዘኢትዮጵያ ችሏል!ወደፊት!

  • @wondayteferi1763
    @wondayteferi1763 Месяц назад

    በቀለ ገርባ ግን የት ነው ያለው ...ጥሩ ጥያቄ ነው ያቀረበው. መምህሬ በርታ

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 Месяц назад

    ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርአት እንዴት ና በምን ዓይት ሂደቶች ውስጥ ልንሰሸጋገር እንችላለን የሚለው አስተሳሰብ ፣ የሽግግር መንግሥት ለመመስረት ከሚደረገው ሂደት ተለይቶ መታዬት ያለበት ይመስለኛል።

  • @tadeth
    @tadeth Месяц назад

    የምንከተለው አላማ ካልተሳካ ለሚቀጥሉት አመታት እየየው ማለት ሳይሆን strategy መቀየር የምንሞክር ስንቶቻችን ነን? ችግሩ የምንከተለው አጉል absolutism ከብዙ ነገር እያራቀን ክመሆን አልፎ ላንድ አገር ደህንነት መፍትሄ መፈለግ ላይ ሳይሆን እኔ ያልኩት ካልሆነ የሚል እምነት ያገሪቱን እጣ ፋንታ እያጣበበው ነው::

  • @kassahailu821
    @kassahailu821 Месяц назад

    በቀለ ገሪባ

  • @yooyaa2397
    @yooyaa2397 Месяц назад +1

    ይናፍቅሃል

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Месяц назад +1

      ምኑ??? እሱ ከጠገበ አገር ሰላም ጥጋብ የሚመስለው፣ ከሀሳብ የፀዳ ሆዳም ሰው ኮመንት😁

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc Месяц назад

    እእእእእ ሽግግር ሽግግር ሽግግር ሰው ለሰላሳ አመት ሽግግር አይ ልደቱን ሳየው የኢትዮጵያ ፖለቲካ የልጅነት ልምሻ ምልክት አድርጌ ነው የማየው ::

  • @abebebirhanu4525
    @abebebirhanu4525 Месяц назад

    ስልጣንን በምርጫ ብቻ ነው የማስረክበው የሚለው ለብልጽግና ፓርቲ ለድርድር እንደ ቀይ መስመሩ ሊታይለት አይችልም ማንኛውም ፓርቲ የራሱ ቀይ መስመር እንደሚኖረው

  • @AY-fk1mh
    @AY-fk1mh Месяц назад +1

    Why are they clapping 👏? Bandahulu

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 Месяц назад

    ሰላም ምንግዜምሞቾ !

  • @mesfinabebeg7428
    @mesfinabebeg7428 Месяц назад

    እኔ ለአቶ ልደቱ የምጠይቀው?
    አሁን በአጭር ጊዜ ለአገራችን የሚጠቅመው እንዴት ያለ መንገድ ብትከተል ይሻላል ትላለህ?
    አንተ የሽግግር መንግስት እንዲመሠረት ወይም በሌላ መንገድ የምክክሩ ተካፋይ ለመሆን ዝግጁ ነህ?
    ምንአልባት እኔን ሞኝ ካላልከኝ አንተን አይደለም የሸኔ አመራሮች ያሣትፉ ይሆናል ብለን ተስፋ የምናረግ እዚህ አአ አለን። ስለዚህ ተስፋ ባትቆርጥና እንደዚህ ብሎ ነበር እዳትባል ከይቅርታጋ እጠቁማሃለሁ።
    ❤❤❤

  • @thaile9751
    @thaile9751 Месяц назад +4

    እንደው ኢትዮጵያ ምን አድርጋ ነው እንደዚህ አይነቱን አጭቤ የላከባት?

  • @webaydag6858
    @webaydag6858 Месяц назад +3

    እኔ ለዝህ ሰውየ በኤትዮጵያ ውስጥ የፓለቲካ እውቀት የሚመጥነው ሰው ካል እባካችሁ እከሌ በሉኝ ::

  • @user-bu9pj3qw5z
    @user-bu9pj3qw5z Месяц назад

    የልደቱ ቅንጥብጣቢ ፅሑፎች ኢትዮጵያን ከመፍረስ አያድንም ይልቁንስ በመጀመርያ እራሱን ከህዋት ቫይረስ ተሽካሚነት ይፈወስና ከዛ ስለ ኢትዮጵያውያ ቢያወራ እንሰማው ይሆናል

  • @DanielMekuria
    @DanielMekuria Месяц назад

    Hello mingezem

  • @abebebirhanu4525
    @abebebirhanu4525 Месяц назад

    የምክክር ኮሚሽኑ የተዋቀረበት መንገድ እስካሁን ባለው ሂደት ባለመስማማት እንደ ኦነግና ኦፌኮ አቋም መያዝ ተገቢ ይመስለኛል
    በተረፈ ግን ለውይይት የሚሳተፍ የፓለቲካ ፓርቲ ገዢውንም ጨምሮ የራሱ ቀይ መስመር ሊኖረው አይችልም ወይ ???
    ነው በቀይ መስመሩም ላይ መወያየት አለበት ??
    ቀይ መስመሩ ከሌሎች የፖለቲካ ኅይሎች ጋር የሚቃረን ከሆነ???
    የፖሐቲካ ፓርቲዎች በአስተሳሰብ ደረጃ እንደ ኀይማኖት ዶግማቲክ የሆነ ሊቀየር የማይችል አስተሳሰብ ሊኖራቸው ይችላል ወይ???

  • @IMANLOGISTICSLLC-uw8ww
    @IMANLOGISTICSLLC-uw8ww Месяц назад

    Wolega hidek yemetaworawu lela ezi yemetaworawu Lela

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 Месяц назад +2

    በርታ ልደቱ እውነት ቀኑን ጠብቆ ያሸንፋል

  • @user-yk1xu4zt5r
    @user-yk1xu4zt5r Месяц назад

    ሰውየው በመቃብር አፋፍ ላይ ብሎ ሲል ማለት የፈለገው እኔ ካልኩት እና ካሰብኩት ውጭ ቢሰሩ ሞታችሁን አፋጥንላችኋለው ለማለት ነው። ሰውየው በአጠገቡ ያሉትን ባለስልጣኖችም ሆኑ ሌሎች የስርዓቱን አገልገልጋዮች ካለእሱ ፍቃድ ውጪ አንዳች ነገር መተንፈስ እንዳይችሉ አድርጎ በፍርሃት ጠፍሮ ነው እየገዛቸው ያለው። እቃወማለው፣ እተቻለው፣ ወይም አፈነግጣለው ካሉ ልክ እንደ ታዬ ደንዳ፣ገዱ አንዳርጋቸው፣ ዮሐንስ ቧያለው፣ እንደሚጠፈሩ በግልፅ እየጠራ የነገራቸው ይመስለኛል። ለዚህ ነው አንድ እንኳን ባለስልጣን በሀገሪቱ ያለውን ውድመት በድፍረት ወጥቶ መቃወምም ሆነ መተቸት ያልቻሉት።

  • @gemechismegersa5852
    @gemechismegersa5852 Месяц назад

    kkkkkkkkk germognal lijochi ayiwashum tamachitognal!!

  • @sisayyilma42
    @sisayyilma42 Месяц назад

    እድሜህን ሙሉ የሽግግር መንግስት ።

  • @mengistukefelegn9227
    @mengistukefelegn9227 Месяц назад +1

    No transitional government in Ethiopia, We have an elected government. Our Prime Minister is a hard working and visionary. We all should support him to lead Ethiopia forward. Ethiopia is on the move!

    • @ethiopiawi2471
      @ethiopiawi2471 Месяц назад

      ጠቅላዩ መግደል ይወዳሉ ፍላጎታቸው የድሀን ልጅ መግደል ማስገደል ያስደስታቸዋል

    • @Ethiiopia123
      @Ethiiopia123 Месяц назад

      የሱን ስልጣን ለማስጠበቅ አይደለ እንዴ የድሀ ልጅ በውትድርና ህይወቱ እየተማገደ ያለው፤ አብይ አህመድ እና ኢትዮጵያን መለየት ካቃተን ማሰብ አቁመናል፤ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ሀገር፤ አብይ አህመድ ደሞ እራሱን የሚያመልክ፤ ስልጣን ላይ እስከሚሞት ድረስ መቀመጥ የሚፈልግ፤ አጭበርባሪ ቀጣፉ፤ ነብሰ ገዳይ፤ በጣም ደፋር ፤ አስመሳይ፤ በድፍረት የሚናገር፤ እራሱን እንደ ፍፁም አገልጋይአድርጎ በሌሎች ሰዎች ለመታየት የሚየውን፤ እራሱን እንደፃዲቅ የሚቆጥር፤ ስልጣኑን እስካስጠበቀለት ድረስ የየትኛውም ፍጡር እልቂት የማያሳስበው ፍፁም አረመኔ ሰው መሆኑን ላለፉት 6 አመታት ያለማቋረጥ አይተናል፤ አንተን የመሰለ ሰው ደሞ፤ ጣዎት አምለኪ፤ በተለያዩ አካባቢዎች በሚሰለለሩ ልማት ብቻ ውጤት ያለ የሚመመስላችሁ፤ ውድ የሆነው የሰው ልጅ ነፍስን እያራከሳችሁ፤ ድሀን እያስራበ በሚሰራው የልማት ፕሮጀክት፤ ኢትዮጵያ እያደገች ነው ስትሉ አታፍሩ፤ ጣዎት አምላኪዎች፤ የደሀ መበደል የፍርድ መጓደል የማያሳስባችሁ አተመኔዎች ናችሁ፤ ሰው እንዴት ማሰብ ያቆማል ግን???
      እኛ የምንፈልገው አብይ አህመድ የተባለ ወንጀለኛ ለፍድ ማቅረብ ነው? ከማንም ጋር ጠብ የለንም፤ እባካችሁን እንቅፋት አትሁኑብን፤ ኢትዮጵያ በታሪክ እንደዚ መከራ አይታ አታውቅም፤ ማንበብ የናንተ ሀላፉነት ነው፤ አንብቡ ታሪክን፤ ማንም በማንም ላይ ምቀኛ አይደለም፤ ሰዎች የሀሳብ ልዩነት ሲኖራቸው፤ ማሳድና ማፈን መግደል የአብይ አህመድ የተለመደ ተግባር ነው፤ እናንተ ሽብርተኛ እያለ፤ አንተም አይምሮህን ተጠቀምበት አስብ አውጠንጥን፤ መስማት ብቻ የምትፈልገውን ሰዎች እንዲነግሩ ብቻ ሳይሆን መስማት የማትፈልገውንም በቅንነት ለመስማት እና ያለማንም ግፉት እውነቱን በራስህ መፈለግ አለብህ፤
      አብይ አህመድ ይሞታል፤ ሀገር ብትናወጥም ትቀጠረላለች፤ አንተም በሰው ከመነዳት ይልቅ፤ ሀገርህን ውደድ፤ ከፈጣሪ በተሰጠህ ጥበብ ሀገር ምን ማለት እንደሆነ ተረዳ፤ ከተረደህም በሀላ፤ ሀገር እና መሪ ልዩነቱን ታውቃለህ፤ ❤❤❤

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Месяц назад

      በኢትዮጵያ የመሪዎች ታሪክ በዘር ሳይከፋፈል ሀይማኖት ሳይለያየው የተወደደ የተደገፈ መሪ እንደ ጠቅላዩ አለ ወይ??? እና የተመለሰልን ምንድን ነው አንት አረመኔ???💀 በኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ላይ የደረሰው መከራ እና በደል፣ግፍ የኢትዮጵያ እናቶች የለበሱት ማቅ፣የሙስሊም ክርስትያኑ የፈሰሰ ደም እንባ እውነት እግዚአብሔር አንተም ቤት በአንድም በሌላ መንገድ ይግባና ቅመሰው!አሜን(3) ከዛ መጥተህ ይህንን አባባል በላሽ ቋንቋ ትደግምልናለህ አንት ህሊና ቢስ ሆዳም!💀

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Месяц назад +1

    ክፋህን የሚመኝ ሊያጠፋህ ከአልቻለ:
    ያሟርትብሀል ያን ይኼን እያለ::
    የአንተን መኖር ማየት መስማት የሚጠላ:
    መቃብር ቆፋሪ ሥጋህን ላይበላ::
    በሀሜት ቢላዋ ቆራርጦ ዘልዝሎ
    በቁም ይሰቅልሀል በቂም በቀል ገሎ:
    ጌታ ይቅር ይበለው ሸክሙን አቅልሎ።

  • @alemayehubelew1384
    @alemayehubelew1384 Месяц назад +1

    አቶ ልደቱ ፖለቲካዋን አንተ ቦትልካት በጣም ትችላለህ ።

  • @user-mt2ub3pz4h
    @user-mt2ub3pz4h Месяц назад

    ልደቱ አንተ የምን ቤት ነህና ነዉ ስለ የሽግግር መንግስት የምታወራዉ

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 Месяц назад

    ምድረ አጨብጫቢ ፓርላማ

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Месяц назад

    Even no opposition party, it's fake les be realistic

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 Месяц назад

      Mr. Gebru, would you please shut the hell up!

  • @zelalemalemu6970
    @zelalemalemu6970 Месяц назад +1

    ልደቱ ሰታመቻች በፍዹም ጠቅላይ መንሰተሩን ቻሌንጂ ማድረግ አትችልም ማለሳለሰ ይቻላል እናመሰግናለን ///❤❤❤

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Месяц назад

      ዘላለም በጣም ጭፍን አልሆንክም?ወይም ስለ ልደት ምንም እውቀቱ የለህም ማለት ይሆን?ነው ወይስ አንተ "አይችልም" ብለህ በአንድም በሌላ (አምልኮ) በሚመስል እምነት ከተስማማህ በቃ ነው! ተብሎ ይታመናል ብለህ ነው የምትደመድመው? ጭፍን ኮሚክ ነገር ነህ አመሰግናለሁ!😁

  • @user-yz4ir6vq9o
    @user-yz4ir6vq9o Месяц назад

    WHO ARE YOU ????????????????????????????YOU TOKE MORE .

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 Месяц назад

    ከጠቅላዩ በላይ ከፋፋይና የሚያባላ መሪ አለ እንዴ? ምን አይነት ሸንጋይ ሰው ነው ግን !?

  • @yusufmohammed4958
    @yusufmohammed4958 Месяц назад

    ይህን የአብይ ንግግር አዳምጦ ሲያጨበጭብ የነበረዉ ብርሀኑ ነጋ አሳዘነኝ?

    • @Ahmedawol-os3tv
      @Ahmedawol-os3tv Месяц назад

      አበቹም ብርኑም አገር ወዳድ ናቸው ለሀገር እየለፉ ነው

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 Месяц назад

      ​@@Ahmedawol-os3tvከአዲስ አበባ ውጪ የማያስተዳድረው ያንተ ብልግና ሀገር ወዳዶች ወይስ አፍራሾች 😏

  • @andualemabu2336
    @andualemabu2336 Месяц назад

    ይኼ ሰውዬ በአማርኛ መፅሐፍ ፅፎ እየሸጠ ሌሎችን ደግሞ በኦሮምኛ ካላናገሯችሁ እንዳትሸጡላቸው የሚለው ጋሽ በቀለ ገርባ ነው አይደል?

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 Месяц назад

    BILTSIGINNAA will die . Transitional government will come .

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo Месяц назад

    የሰው ልጅ ቁጭ ብሎ ለመፍረድ ቅርብ ነው ።

  • @getnetwoubishet7883
    @getnetwoubishet7883 Месяц назад

    አብይ አስቀድሞ ለማጨንገፍ ሽግግርን ተቃውሟል የሽግግር ሂደት ዩቀረበው በልደቱ ብቻ ነው እንዴ???

  • @sisaygebre9656
    @sisaygebre9656 Месяц назад

    ይሄ ሰዉ ሰላሳ አመት ሙሉ ወሬ ብቻ።1997 አመተ ምህረት ህዝቡን አስበልተህ ዘንድሮም የፖለቲካ ተንታኝ ነህ።የሚገርም ሀገር።

  • @zoufanthuillet7481
    @zoufanthuillet7481 Месяц назад

    አብይ ከነግራበሩ በጆነሳይድ ለፋርድ ከቀረበ በሆላ ነው ።

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 Месяц назад +1

    ግን በፈጣሪ ልደቱ ያንን ሁሉ ክህደትና ወንጀል በአደባባይ ሰርቶ ሳያፍር ዕድሜ ልኩን የሽግግር መንግስት እንዱለንና እንደተመኘ ሊሞት ነው እንዴ ልደቱ መቼም 1997 ዓ፡ምን መቼም ማንም አይረሳም ተሰብስበህ ተቀመጥ ሲጀመር አሸባር ተብለህ መፈረጅህና ብብትህ እንደ ዶሮ ተንጠልጥለህ ትመጣና ስቅላት ይጠብቅሃል እሺ፡፡

    • @thaile9751
      @thaile9751 Месяц назад +1

      በቃ ያለማፈር እንደዚህ ብለህ ስትጽፍ ትንሽ እንኮዋን አታፍርም? መቼ ነው በሃሳብ ተከራክረን እናሸንፋለን የምትሉት? እንሰቅላለን እንገላለን እናስራለን::: እረ ሥልጡንነት ወዴት ነሽ?

  • @zamn202122
    @zamn202122 Месяц назад

    Kijetu ayelwal.........Mr. flip flop politician

  • @tadeth
    @tadeth Месяц назад

    የሽግግር መንግስት ገና ሕውሃት ከስልጣን የለቀቀ ሰሞን ቢተገበር ጊዜውን የጠበቀ ጥያቄ ይሆን ነበር:: አሁን ግን ይህን መንግስት እንዴት እንደ መሸጋገርያ መጠቀም ይቻላል የሚለውን ግብዓት ለመከወን አማራጮች ተገምግመው መንግስትን የሚቀናቀን የተደራጀ ውህደት መፍጠርና በሕዝቡ ተሰሚነት ለማግኘት መሞከር እንደለመድነው አጋጣሚዎች እያመለጡን የበይ ተመልካች እንዳንሆን ይረዳናል:: ስለዚህ ካሁኑ እንሰብ:: አገር ጥሎ መውጣትና በባዶ ማቃጨል ቢያራምድም አያደርስም::

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 Месяц назад +3

    ብዙ ፖለቲከኞችን አውቃለሁ።የልደቱ አይኑን በጨው አጥቦ ስልጣን ካላገኘሁ ሞቼ እገኛለሁ ማለቱ ይገርመኛል።ሀፍረት የሌለው ፍጥረት ነው።

    • @zolamitiku3330
      @zolamitiku3330 Месяц назад +1

      ፈስ ነገር ነክ!

    • @mogestaye2644
      @mogestaye2644 Месяц назад +1

      ዘንድሮ ስልጣን ለማግኘትኮ ማጨብጨብ ብቻ በቂ ነው። አቶ ሊደቱ ግን ህልና እና መርህ ያለው ሀገር ወዳድ ነው።

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Месяц назад

      ስልጣን ልስጥህ ተብሎ፣ማባበያ ዶክመንተሪ ተሰርቶለት ያልተበገረ ብቸኛው ሰው ነው እኮ ልደት አንተው!ብርሀኑ መሰለህ እንዴ?😂 ደግሞ እራስህን ስትሰቅል "ብዙ ፖለቲከኛ አውቃለሁ" አላልክም?😂 ፖለቲከኛ፣ፖለቲካም እራስህንም አታውቅም በሞትህ😂 በፖለቲካው ዘርፍ ለአቅመ ኮመንት መስጠት በህይወት እስካለህ አትደርስም አይዞህ!😁

  • @teshomearigaw1317
    @teshomearigaw1317 Месяц назад

    Useless

  • @FikruChane
    @FikruChane Месяц назад +1

    ዶር አብይ እና ልደቱ በባህሪ ይመሳሰል ሁለቱም እኔ የምለው ብቻ ትክክል የሚሉ ናቸው

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Месяц назад

      የሚመሳሰል ቢጠፋ ልደትን??? የእውቀት ማነስህ አንሸዋሮህ የሰጠኸው አስተያየት ነው ብዬ አልፈዋለሁ ወገኔ!አእምሮህን አጥበህ አጥበህ ተዶሮ-*ጥ አሳነስከውሳ?😁