Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- ስለ እነእስክንድር ኮሎኔል ጌታሁን እና ስለአርበኛ አሰግድ መያዝ የፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ አቋም::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
    “ስርቆት እና ክህደት ተፈፅሞብናል”
    Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over RUclips , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
    ghiontv.com/
    RUclips - / @ghiontv
    Facebook - www.facebook.c...
    Twitter - @Ghiontvofficial
    www.bbc.com/
    www.cnn.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
    www.washington...
    www.foxnews.com/
    www.nytimes.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Комментарии • 823

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 2 месяца назад +61

    ሚዲያዎች እባካችሁ ፋኖን የበለጠ ከሚከፋፍል እና ከሚያዳክም ነገር ተቆጠቡ! የፀረ-አማራውን አገዛዝ ዕድሜ ነው የምታራዝሙት! ከጎጠኝነትም ውጡ!

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 месяца назад

      ይሄን ሰውየ ሲሰደቡት ነበር ተይዞል እያሉ

    • @danielbekeleinstrument3585
      @danielbekeleinstrument3585 2 месяца назад

      😅አመሰግናለሁ 😅😅

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 месяца назад +114

    ምናላቸው እባክህን ለደህንነታቸው ሲባል ከፋኖ ከፍተኛ አመራሮች ጋራ የምታደርገውን የስልክ ግንኙነት ብታቋርጥ ? የስልክ ግንኙነታችሁን ከቃል አቀባይ ጋራ ቢደረግ !

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 месяца назад +4

      😂 ብአዴኖች ናቸው እንዳሉ ቢያዙም ከክልላቸው አይወጡም

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 2 месяца назад +3

      ፋኖ ቢያልቅ ጉዳያቸው አይደለም ተመልካች እስካሁን ድረስ

    • @holyjustice1
      @holyjustice1 2 месяца назад

      ​@@undermysaviour
      ደደብ፣ ማሲንቆህን፣ ገዝግዝ፣

    • @BirhaneKassaw-wq9yx
      @BirhaneKassaw-wq9yx 2 месяца назад +1

      ቱልቱላ
      ንግግሩና የፖለቲካ ብስለቱ ከበደህ አይደል?​@@undermysaviour

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 2 месяца назад +1

      @@undermysaviourምእመኑ እኮ የዋህ ነው ብአዴንን ማን ይነካል😂😂😂

  • @antenehmoges3075
    @antenehmoges3075 2 месяца назад +22

    ምናላቸው ለመለያየት ከመትጋት የሚስማሙበት ላይ መስራት ይሻላል አሁን ሌላ መዘብዘብ ለማንም አይጠቅምም

  • @siymergn
    @siymergn 2 месяца назад +6

    አስረስ ዳምጤ ዋው በደንብ ተከታተልኩሁ ተመችቶኛል

    • @Adwa-1896
      @Adwa-1896 2 месяца назад

      ምኑ ነው የተመቸህ ? ወሬው ከሆነ አብይ አህመድ በመበጥረቅ ከሁሉም ይበልጣል አብይ ጋር ንካው !
      ቁም ነገረኛ ካልሆንክ እንደ ጅብ ተንጋግቶ የሚመጣውን የምትቀበል ከሆነ ነገ ብአዴንን በፋኖ ስም አቅፈህ ስትዞር እንዳትገኝ !
      መርምር 🤷🏻‍♀️

  • @negussienega7750
    @negussienega7750 2 месяца назад +25

    አርበኛ ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ
    ዕጅግ የሚደነቅ የትንተና ችሉታ የሚያሳይ እና ሀቅን የተመረኮዘ ገለፃ አድርጎልናል።
    እርግጥ ነው የህልውና ትግል ከግለሰቦች ቀቢፀ ፍላጎት በላይ የሕዝብን አደራ ተረክቦ በድርጅታዊ መርህ የሚመራ መሆኑን ከአጀማመሩ ተረድተናል። የሕዝብን የነፃነት ተጋድሎ ግቡን ሳይመታ ማንም ምንም ምድራዊ ኃይል ሊያሰናክለው አይችልም።
    ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @dawitatnafu835
    @dawitatnafu835 2 месяца назад +2

    ወንድም አስረስ የአማራ ህዝብ ትልቅ ተስፋ ነህ

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 2 месяца назад +12

    ድል ለአማራዉ ህዝባዊ ሠራዊት ፍኖ የወንዶዋች ቁና ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻን ፍኖ

  • @tefaraabayu9421
    @tefaraabayu9421 2 месяца назад +6

    አንድ አሰግድ ብቻ አይደለም ያጣነዉ።
    ሺዎችን አጥተናል እና አንንበረከክም ! እናንበረክካለን።💯%
    በርቱ ጀግኖቼ ❗❗❗

    • @yewolowayemenzewa8752
      @yewolowayemenzewa8752 2 месяца назад

      😂😂 በወያኔም ውስጥ ሰላይ ነበር በፋኖም ውስጥ ሰላይ ነበር እሩጫዬን ጨርሻለሁ ብሎ ወደወገኖቹ ተቀላቅሏል🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @astair1568
    @astair1568 2 месяца назад +2

    ኮለኔል፣ ጌታሁን፣ ሰዉ፣ ከረሸነ፣ ቅጣት፣ የሚገባዉ፣ ነዉ፣፣ ይህንን፣ ሁሉ፣ ጥፋት፣ ከሰራ፣ ፋኖን፣ መስሎ፣ በመቀላቀል፣ አጥፊ፣ ስለሆነ፣ በቀላሉ፣ አትመልከቱት፣፣ ተከታተሉት፣ አሳልፎ፣ እንዳይሰጣችሁ፣፣ ትግሉ፣ በማንም፣ አይቀለበስም፣ መሰረታችሁ፣ የፀና፣ ነዉ፣ ግን፣ ሁል፣ ጊዜ፣ ንቁ፣፣ ድል፣ ለአማራ፣ ህዝብ፣ ለፋኖ፣ ይሁን፣፣❤❤❤❤

  • @solomontasew1649
    @solomontasew1649 2 месяца назад +1

    አቤት የንግግር ችሎታ ከእውቀት ጋር። ደግሞ የተግባር ሰው ነው። የበላይ ልጆች በርቱልን።

  • @alemayehutessema1841
    @alemayehutessema1841 2 месяца назад +50

    ሰከን በሉ መንደር ውስጥ አትግቡ አማራ ትግል የህዝብ ነው

    • @Mike-rj7bg
      @Mike-rj7bg 2 месяца назад +6

      እራስህ ሰከን በል የ እስክንድር ሚሊሻ 😂😂

    • @ሥነህይወት
      @ሥነህይወት 2 месяца назад +3

      ሰከን ብለህ አዳምጠው ከመተቸት በፊት

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 2 месяца назад +3

      መንደርህ ይጥፋ የትኛው መንደር ደረሰለት አማራው ሲያልቅ

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz 2 месяца назад

      ልክ ነህ ይሄ ድንጋይ መች ይገባዋል

  • @simachewa3207
    @simachewa3207 2 месяца назад +1

    ፖለቲካ እንዲህ ያለ በሳል ሰው ሲመራ ደስ ይላል።

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 2 месяца назад +12

    ጥሩ: ገለጻ: ነው:: በርቱ:: አንድ: የነበረ: ነገር: ነው: ተሰነጠቀ: ወይም: ፈረሰ: የሚባለው: እንጂ: ወደአንድነት: ለመምጣት: የሚደረግ: ጥረት: ካልተሳ: ተሰነጣጠቁ: አይባልም::

  • @TaddesseY
    @TaddesseY 2 месяца назад +24

    ጀግና ነህ አስረስ❤❤❤❤❤❤

  • @solomonnigatu
    @solomonnigatu 2 месяца назад +31

    የአምሐራ ወጣቶች ውድ ሕይወታቸውን መስዕዋት እያደረጉ ያሉት ወላ እስክንድርን ወይም ዘመነን ወይም አሰገድን ለማንገስ ከመሰለህ ተሳስህተሃል።

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 2 месяца назад +5

      እና አንተን ለማንገስ ነው? ብጥርቅ መሪዎቻችንን እናውቃለን ። እስክንድራውያን ፣ ቅርብ ገቢ አንዘራቧጮች እና ትግሉ ሳይገባችሁ የትግሉ አካል የሆናችሁ ልክስክሶች ከትግላችን ምንም አይነት ቦታ የላችሁም

    • @Amhara.A.Mohamed
      @Amhara.A.Mohamed 2 месяца назад +3

      እኔኮ የሚገርመኝ ዘመነን ወይም አሰግድን አምጥታችሁ ከእስክንድር ጋ የምታወዳድሩት ነገር በጣም ይገርመኛል!
      በመጀመሪያ እስክንድር ለአማራ የጠራ ሀሳብ ኑሮት ነው ያቃል?
      መቸ ነው አማራ ማለት የጀመረው?
      እንደማንኛውም አማራ አባል ሁኖ ከመታገል እና ከማታገል ፋንታ ከነዚህ ለአማራ ብለው ስለተነሱ አማራውን በአማራነቱ የሚገደለውን ስላነቁ አማራነትን ስለሰበኩ የሚታሰሩ የሚሳደዱትን ቆራጥ ጅግኖች ከተራ ለስልጣን ብሎ ከላይ ከታች ስለሚል በታሪክ አጋጣሚ አሁን አማራው አማራ ሁኖ ስለተነሳ አማራ ሁኖ በአባነት የገባን ሰው ከጀግኖቻችን ጋ እኩል ቦታ መሰጠቱ በጣም ይገርመኛል!

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 2 месяца назад +1

      @@Amhara.A.Mohamed እስክንድር የፋኖ መሪ ሊሆን አይችልም:: የአማራ ብሄርተኛ ነው ፋኖ ሊመራ የሚችለው:: ኢትዮጲያኒስት ነን የሚሉ የደነዙ ሰዎች ሲበተኑ እስክንድር መግቢያ ሲያጣ አማራ ኢትዮጵያዊነቱን ስለማይለቅ በሚል ነው የተቀላቀለው እንጂ እስክንድር ኢትዮጵያኒስት ነው አሁን ሀገሪቱ ባለችበት ሁኔታ ኢትዮጵያኒስት የሚባል ነገር እውቅና የለውም:: አማራ እንደአማራ ነው የሚዋጋው አለቀ:: ማንም የደነዘ ዳያስፖራ እስክንድርን ከፊት አሰልፎ የአማራን ትግል አይጠልፈውም:: አሁን ባለው ሁኔታ እስክንድር የአማራ ጠላት ነው ፋኖን የሚከፋፍል የአማራ ጠላት ነው::

    • @Adwa-1896
      @Adwa-1896 2 месяца назад

      አስረስ መሪያችን ነው ያለው የትኛው የአማራ ህዝብ መሆኑን ማወቅ እፈልጋለሁ መሪ ነኝ ገለመሌ ይላል እየደጋገመ ! ይሄ ብአዴን

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 2 месяца назад

      @@Adwa-1896 እኛ ነና ምን አባህ ታመጣለህ?🤣🤣

  • @Bubu-z4v
    @Bubu-z4v 2 месяца назад +3

    በሳል የመልስ ምት ጀግኖች እንኩዋንም በጊዜ ይሄ ተፈጠረ በአመት አንድ ፋኖ ይዘው ኒውክለር እንዳገኙ ነው የተሰማቸው 😅😅😅😅

  • @asmarehunegnaw2883
    @asmarehunegnaw2883 2 месяца назад +11

    ትክክል

  • @eztg2758
    @eztg2758 2 месяца назад +12

    እስክንድር ጀግና ሀቀኛ ነው ግን ግለሰብ ይሉሃል ለምን ህዝብ የሚደግፋቹህ ከሆነ ለምን ብቻቹሁን አትመራረጡም ለምን ዲያስፖራውንን ብቻቹህን ገንዘብ ለምን አትለምኑም

    • @BirhaneKassaw-wq9yx
      @BirhaneKassaw-wq9yx 2 месяца назад

      ወንድሜ ጀመሪያ ቃለምልልሱን በደንብ አዳምጠው፡፡

    • @rahelasanake8461
      @rahelasanake8461 2 месяца назад

      Eskinder khl ytslfw Ginbot zero nw. Eskinder Amhara tksh sltn ylm. Eskinder Amhara kill mwtt albt

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 2 месяца назад

      አዎ ግለሰብ ነው ።ግለሰብ ብቻ ሳይሆን አጭበርባሪ ደላላ ነው

    • @zuriashhaiiu4857
      @zuriashhaiiu4857 2 месяца назад +1

      @@BirhaneKassaw-wq9yx ቃለምልልስ ወይስ ጎጠኝነት ?

    • @eztg2758
      @eztg2758 2 месяца назад +1

      @@mamomamo-xt7kl መንደርተኞች የአማራ ህልውና ሲባል ስልጣን እና ገንዘብ ይመስላቸዋል ቃሉ አይ እናንተ ሰው ጠፍቶ ነው የሚመክራቹህ

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 2 месяца назад +9

    የጎጃም ፋኖ አስደኔቂ ናቸው። ከመጀመሪያው ጀምሮ እንዴት የእነ ሐብታሙ ና እስክንድርን የመከፋፈል ስራ፣ እንዴት እያከሸፈ እንደመጣ እና ወደ ሜጠቃለያው እንደደረሰ

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 2 месяца назад +3

    አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toyba3234
    @toyba3234 2 месяца назад +6

    ጀግናው ጠበቃ አስረስ በርቱልን 👏👏👏

  • @holyjustice1
    @holyjustice1 2 месяца назад +2

    እዚህ አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ፣ በተለይ የእስክንድር አሽቋላጮች በጨዋ ደንብ ሃሳባችሁን ብትሰጡ መልካም ነው፣ በተለይ አዝማሪ ባንዳዎች እና ዲቃላዎች ሰርአት ያዙ።

  • @DerejeBegeshaw-gi6ff
    @DerejeBegeshaw-gi6ff 2 месяца назад +1

    አስረስ እናመሰግናለን !!! ግሩም ገለፃ ።

  • @seyoumshawel7348
    @seyoumshawel7348 2 месяца назад +3

    ለምን እኛ ብቻ ትላላችሁ እስክንድር እኮ ቀላል የማይባል ደጋፊ ያለው መሆኑን መዘንጋት ቀቢፀ ተስፋነት ነው ከወሎ እዝ ከምሬ ውጪ ባጠቃላይ በሚባል ደረጃ ድጋፍ አለው ጎንደር ሙሉ በሙሉ ይደግፈዋል ሸዋ ግማሹ አደረጃጀት ይደግፈዋል ጎጃም ግማሽ አደረጃጀት ይደግፈዋል ስለዚህ ይሔን የሚያህል ድጋፍ ያለውን ሀቀኛ ታጋይ እናንተ በጎጥ እና በልዩ ልዩ የጋራ ጥቅም ተሳስራችሁ ስለምትሰሩ ዘመነ ባልተመረጠበት ሁኔታ እንዴት ዘመነ አልተመረጠም በሚል ሒሳብ ታላቁን እና በሀቀኛ ታጋይነቱ ጫፉ ላይ እንኳን የማትደርሱበትን ታጋይ በሚዲያችሁ ስም የምታጠፉበት ሁኔታ ቀቢፀ ተስፋነት ነው ። ደሞስ ለናንተ ስግብግብ የስልጣን ፍላጎት ሀሳብ አልገዛም ያለን ታላቅ ታጋይ እየመረጣችሁ ለማጥቃት የምትሔዱበት ደካማ የሰፈር አስተሳሰብ ተወጥራችሁ እንደ ኮሎኔል ጌታሁን አይነት ጀግና ታጋይ ለማጥቃት የሔዳችሁበት የወጠጤ የተራ ሽፍታ አካሔድ አይጠቅምም ለአማራ ህዝብም አትመጥኑም ተስተካከሉ የአማራ ህዝብ ትግል ከዘመነ እና ከአስረስ ቀቢፀ ተስፋ የወጠጤዎች አስተሳሰብ በላይ ነው !!!

    • @zewditumulugetta4665
      @zewditumulugetta4665 2 месяца назад

      ምነው ዘመነ እንደሽምልስ ሆንክ ልቡ እንዳበጠው ወጠጤ ጎረምሳ ማለቴ ነው

  • @ሜምማን
    @ሜምማን 2 месяца назад +3

    ወድ የዘሜ ወድም

  • @SolomonLulie
    @SolomonLulie 2 месяца назад +20

    አስረስ ዳምጤ እሳቱ ❤❤

    • @wechecha
      @wechecha 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂 የምታደንቀው ሰው አጣህ?
      እስኬስ???

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 2 месяца назад

      ዱላ ይዞ ፋኖን የሚከተል እስክንድር ምኑ ይደነቃል??? ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ አማራ ክልል 5 ድርጅት የመሰረተዉና በአምስቱም እራሱን መሪ ያደረገዉ እስክንድር ነጋ የባልደራሲ ፓርቲ መስራች የሆነዉ እስክንድር ምኑ ይደነቃል በነ ምሬ በነ አሰግድ በነ ዘመነ እራሱን መሪ ያደረገ ማነዉ ከእስክንድር ዉጭ 5 ድርጅት መስርቶ በአምስቱም እራሱን መሪ ማድረጉ ምን ያሳያል? ስልጣን ፈላጊ ማነ ከእስክንድር ዉጭ

  • @ashewubie3269
    @ashewubie3269 2 месяца назад +8

    አርበኛኛ አሥረስ እንዲህ ያለ ድንቅ ብቃት እንዳለው አላውቅም ነበር። ብራቮ የጎጃም ፋኖ!

  • @jemalyasen8831
    @jemalyasen8831 2 месяца назад +2

    ወላሂ ጎጄ ሁሉን ፖለቲካ ለይታቹህ የምታዉቁ ናቹህ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @temudae
    @temudae 2 месяца назад

    Wonderull logical explanations

  • @አገሬብርሀንሽከሰማይይብራ

    በርቱልን የጎጃም የአማራ ጀግኖች መጀመሪያም ከሁሉም የአማራ አካባቢዎች ቀድማችሁ የጋሎቹን አላም ተገንዝባችሁ ወጣቱን ፋኖ ስታደራጁ የነበራችሁት ፤ መሪዎች መጪውን መገንዘብ ካልቻሉ ፥ መሪ መሆን አይገባቸውም ። ምናላቸው አመሰግናለሁ በርታ።

  • @Cripto244
    @Cripto244 2 месяца назад +14

    አርበኛ አስረስ ለስጠኸው ማብራሪያ እጅግ አድርኀን እናመስግናለን:: በዪቱዬብ መስኮት ብቅ እያሉ ህዝብን ለሚያወናብዱ ሁሉን አዋቂ ነ ን ባይ ቁማርተኞችና ደላሎች አፍ የሚያሲዝ ምላሽ ነው

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 месяца назад +6

    ምናላቸው ❤❤❤
    እባክህ ለላይክ ብለህ በአመራሮች ላይ ጫና አትፍጠር
    ስራቸውን ይሰሩ
    አታራግቡ ❤❤❤

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 2 месяца назад +1

    በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
    ድል ለጀግኖች ወንድሞቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 месяца назад +2

    ኮሎኔል ጌታሁን ለብልፅግና እጁን ሰጥቶ በቅርቡ በቴሌቪዥን የምናየው ይመስለኛል :: ወይንም ከብልፅግና ጋራ ሆኖ ፋኖን መውጋቱ አይቀርም::

  • @zareyotor7684
    @zareyotor7684 2 месяца назад

    አርበኛ አስረስ በጣም ነው የምናመሰግነው። የተለያዩ አእምሮአችን ውስጥ የሚመላለሱ ጥያቄዎችን ምላሽ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን። ሂደቱን ምን እንደነበረ እና እንዴት እንደተመራ ግንዛቤ አግተናል። ወደፊትም በሂደቱ ላይ የተፈጠሩትን እንከኖች በማረም ይቅርታ ተጠይቆ ወደ ሂደቱ በመመለስ እንደገና ሰለፋኖ አንድነት ውይይቶች ተደርጎ አንድነቱ ሊፈጠር እንደሚችል ተስፋ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን።
    አስረስ አሁንም የአማራ ፋኖ አንድነትን ለመፍጠር ሂደቱ ክፍት መሆኑን እና ሂደቱ እንደሚቀጥል ተስፋ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን። ድል ለአማራ ፋኖዎች እና ለአማራ ሕዝብ!

  • @helenzerihun831
    @helenzerihun831 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃህ ጠበቃ አሰረሰ በደብ ነው የገለፀክልን በጣም ነው እምናመሰግው ❤❤❤❤

  • @daniealyeshe9469
    @daniealyeshe9469 2 месяца назад +1

    እኛ ስናርስ ስንቆፍር ስንቀድስ እንደነበርን ዉጊያ የገባነው የገጠመን ደግሞ የሰለጠነ የታጠቀ የተደራጀ ወታደር ነው ፩ም ቀን ግን አላሻነፉንም ምክንያቱም ፈጣሪ ከኛ ጋ ነው እናሸንፋለን በርቱ በውስጥም በውጭም ያላችሁ አግዙን ፀልዩልን አሁን ከርሻውም ከቅዳሴዉም እርቀናል ወገን በቅርቡ አሸንፈን እንመለሳለን ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ለሀገር ኩራት ነው

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 2 месяца назад +8

    ዘመነ ካሴ የስልጣን ጥመኛ ነው 👌

    • @Nigus616
      @Nigus616 2 месяца назад +2

      እሺ ጅላጅሎ ሌላስ የምትለው ካለ

    • @siymergn
      @siymergn 2 месяца назад

      እውቀት የሚገርም ነው ላለመጥፋት የሚታገል ወንበር ናፈቀው ምስኪን

    • @rahelasanake8461
      @rahelasanake8461 2 месяца назад

      Eskinder Amhara tksh sltn ylm. Amhara kll mwtt albt

    • @siymergn
      @siymergn 2 месяца назад

      @@rahelasanake8461 ትክክል

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 2 месяца назад

      እንደ እንክርዳድ ነጋ ምንም ባላበረከተበት መሰለህ እንዴ? ፋኖን ጠፍጥፎ ሰርቶ እኮ ነው

  • @ABEBEAKLILUAREGU
    @ABEBEAKLILUAREGU 2 месяца назад +4

    ሽማግሌው ምናላቸው እባክህን አትከፋፍል

  • @ethioethioethio5329
    @ethioethioethio5329 2 месяца назад +2

    ያን እስስት እስክንድር ከአማራ ክልል አባሩት::

  • @diresskebede1069
    @diresskebede1069 2 месяца назад +1

    በርቱ አንበሶች!! ኮረኔል ተብሎ እንደዚህ አልቃሻም አይቸም ሰምቸም አላዉቅ።

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 2 месяца назад

    ጠበቃ አስረስ ማሬ ዳምጤ የተማረ ይግደለን ንግግሩ ራሱ ግሩም አገላላለፅ ድል ለመላው አማራ ህዝብ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
    ሞት ለእስክንድር 1960ወቹ ትውልድ የሞተ የበቅሎ ፓለቲካ ሞት ከአማራ ህዝብ ላይ ውረዱልን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 2 месяца назад

    እግዚአብሔርአምላክ ይጠብቅቸሁወድማችን እናመሰግናለን ድልለአማራፍኖ ፍኖ ፍኖ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 2 месяца назад +3

    አንተና ዘመነ ስልጣን እየተመኛችሁ ትሞታላችሁ !"

    • @siymergn
      @siymergn 2 месяца назад

      ላለመጥፋት የሚታገል ስለምን ስልጣን ነው የምታወራው የክፍል ደረጃህ ስንት ነው?

  • @seidashifawe
    @seidashifawe 2 месяца назад +1

    Felge Ghion Gogam nestawchi 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @AbabuTadese-vt8bw
    @AbabuTadese-vt8bw 2 месяца назад +5

    እኔ በበሌ እስክንድር ነጋ ለፋኖ ትግል ከማበጣበጥና ከመከፋፈል ውጪ ምንም አስተዋጽኦ አላበረከተም

  • @ambachewtessema8477
    @ambachewtessema8477 2 месяца назад

    Highly, dynamically and logically and truthfully excellent explanation wow amazing.

  • @selamAragie
    @selamAragie 2 месяца назад

    በርቱ እግዚአብሔር ያግዛችዉ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 месяца назад +1

    መጀመሪያ ባንዳን ማፅዳት ነው በርቱ

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 2 месяца назад +1

    ዝምተኛው አስረስ ማረ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤ በርቱና ይህን የተጨቆነ የአማራ ህዝብ ነፃ አውጡት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @surafelhabetmariamtamene8891
    @surafelhabetmariamtamene8891 2 месяца назад +1

    አማራ ሆይ ልጆችህንን እናግዝ በገንዘብ በሞራል ብዙ ዋጋ እየተከፈለ ነው የሀገሪቷን በጀት ከያዘ አገዛዝ ጋር ነው ትግሉ

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 2 месяца назад +1

    ጠበቃ አርበኛ አስረሰ ማረ ዳምጤ ስለማብራሪያው እጅግ እናመሠግናለን።በርቱ።ግዮን ሚዲያም ምስጋና ይገባዋል

  • @MyLoev-mh6tt
    @MyLoev-mh6tt 2 месяца назад +6

    ማርሸትን አምጡልን ናፍቆናል

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 2 месяца назад

      ብዙ ስህተት ለዚህ ያበቃን ነው ማርሸት

    • @MyLoev-mh6tt
      @MyLoev-mh6tt 2 месяца назад

      @@Elham-z7x ምድነው ስህተቱ

  • @ametbalgedefaw3186
    @ametbalgedefaw3186 2 месяца назад +2

    በርቱ አስርስ። አጭበርባሪ መቀጣት አለበት

  • @Uftssdju
    @Uftssdju 2 месяца назад +7

    የኔ አበሶቺ

  • @haimanotabiye
    @haimanotabiye 2 месяца назад +3

    thank you asres!

  • @Emma-7777
    @Emma-7777 2 месяца назад +4

    ዬባላገር መንጋ፣ ይሄ ምናላቸው ዬሚባል አኞ፣ እናንተን ጠቅልሎ መቆለፍ ነበር። እስክንድር ችግር ሊኖርበት ይችላል፣ ዘመነም ጥቅልል ባላገር ፣መሀይም ነው። ይሄ ዬባላገር መንጋ ፣ እስክንድርን ይሄን ያህል ጥላቻ ምን ይባላል ። በናንተ ቤት እኮ ፓለቲካ መሰራቱ ነው 😂

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 2 месяца назад +1

      😂😂በጣም ዘመነ ደንቶሮ ነው

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 2 месяца назад

      ማፈሪያዎች በእናንተ ቤት ባላገር ማለት ስድብ ነው 😂 ለማንኛውም ዘመነን ካላወቅሽ የመጀመሪያም ሁለተኛም ዲግሪውን በወርቅ ሜዳልያ ያጠናቀቀ ከዚያም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሌክቸረር የነበረ ሰው ነው ።ያንችው እስክንድር አንድ የኮሌጅ ዲግሪ የሌለው የኮሌጅ ድሮፕአውት 😂

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 2 месяца назад +1

    የኔ ጀግና ንግግሩ ብስለቱ አማራነቱ ልብ ያሞቃል❤❤❤❤❤❤

    • @addisalemmesfin4849
      @addisalemmesfin4849 2 месяца назад

      ይች ንግግርህ የጎንደር ትመስላለች?

  • @mesobtube7281
    @mesobtube7281 2 месяца назад +27

    አስረስ በርቱልን

    • @zuriashhaiiu4857
      @zuriashhaiiu4857 2 месяца назад

      ከዘመነ የባሰ እኔ ብቻ የምናገረው ይደመጥልኝ
      ዳግማዊ አብይ አህመዶች ከየት መጡብን ?ወይ ጎጃሜዎች አሁን ታወቃችሁ መንደርተኞች !

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 месяца назад +1

      ሲሰድቡት ነበረ አስረስን ሁሉን አውግዛችሁ ዘመኀብቻውን ምን ይፈጥራል

  • @Bahru1980
    @Bahru1980 2 месяца назад +25

    ተው ምናላቸው ከፋፋይ ነገር አቁሙ። በውሰጥ ተነጋግረው ይጨርሱ

    • @hassetassefa242
      @hassetassefa242 2 месяца назад +1

      እዛው ጎጃምን እንጂ ይሄ ጥፍራም ሌሎችን አየመራም።

    • @holyjustice1
      @holyjustice1 2 месяца назад +1

      ​​@@hassetassefa242
      አባትሽን የማታውቂ ወፍዘራሽ፣ ይሕን ያልታጠበ አፈሽን ለመክፈት መጀመሪያ አማራ መሆን ይጠይቃል ። የእንግዴ ልጂ።

    • @Nigus616
      @Nigus616 2 месяца назад

      @@hassetassefa242ጥፍር ብላ

  • @እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ

    💚💛❤️ እግዛብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቃቸሁ ❤🙏🙏🙏

  • @tesfayegethunጃያስተሠርያል
    @tesfayegethunጃያስተሠርያል 2 месяца назад +1

    ጎጃም እና ብቻ ነን ታጋይ ነዉ የምትለዉ፡እረ ያሳፍራል ከፈለገዉ ቦታ መታገል ይችላል አማራ እስከሆነ ዲረስ፡አስረስ እናተ ሁሉንም በኛ ካልገቡ ነዉ አላማህ

  • @bayoubelete9456
    @bayoubelete9456 2 месяца назад +1

    አሪፊ ቃለ መጠይቅ

  • @hawose00
    @hawose00 2 месяца назад +30

    እባካችሁ በእናንተ መለያየት አማራ ተጨማሪ መከራ እንዲገፋ አይሁን

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 2 месяца назад

      እነሱ መች ተለያዩ ይሄን ሚስኪን ለ2 ጎራ ከፍለው ያባሉታል እንጂ😂😂

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 2 месяца назад +2

      አንደኛ ከፋፋይ ዘመነና አስረስ የሚባሉ ግለሰቦች ናቸው

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 2 месяца назад +1

      @@Mulugeta-w8q ምነው እስክንድር ተውከው😅😅😅ነው የሱ ደገፊ ነህ

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 2 месяца назад

      ግነ አካፋ አካፋ መባል አለበት ባንዳን ስንት አመት ይሸከሙ ትግሉን ያጎተተው መሸፋፈን ነው ድልል ለሀቀኛ ደማችሁን ለአማራህዝብ እያፈሰሳችሁ ላላችሁት ፋፋኖኖዎዎችች❤

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 2 месяца назад

      ​@@Mulugeta-w8qሳይገባሽ አታውሪ የአማራትግል ደጋፊ መስላችሁ አትበጥረቁ በንዳ

  • @AlsisAtnafu-ki1hm
    @AlsisAtnafu-ki1hm 2 месяца назад

    ጀግኖች

  • @FikaduAseged
    @FikaduAseged 2 месяца назад +4

    ይድረስ ለእስክድር ለምወደው ፋኖን ለመምራት አንድም ፋኖ ከተቃወመህ መምራት አትችልም ። እና እባክህ ከዚህ በኃላ ወደ ፊት የሚመጡት ሌሎች ፋኖች ናቸዉ ። ይህን በማወቅ ከፋኖ መሪነት መራቅ አለብህ : አንተ ለአማራ ህዝብ የከፈልከውን ዋጋ መቸም አንረሳውም ።

  • @astair1568
    @astair1568 2 месяца назад +3

    እስለክንድር፣ ይቅርታ፣ ይጠይቅ፣፣ እሱ፣ ጋዜጠኛ፣ እንጂ፣ መሪ፣ አይደለም፣ የፋኖ፣ መሪዎች፣ እያሉ፣ ለምን፣ ለመሆን፣ ፈለገ፣ ፣ በጣም፣ ያሳፍራል፣፣

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu3389 2 месяца назад +3

    አሁንም ፋኖ አለዴ ፈርሰአይደልዴ መንግስት እንደተራሽፍታ እግርበገር እየፈለጋቸውነው ምናላቸውስማቸውቀዳም ሽማግሌ ደስታህን አትችለውም በየሄድክበት ማበጣ
    በጥ የስራልምድህነው አቀዥቅዦሀል መመኦትህነውመሰለኝ

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 2 месяца назад

      ትግሬ ነህ?

    • @solomontekelu3389
      @solomontekelu3389 2 месяца назад

      @@emaleyjored7043 ዥልጥ እንኩሮ የደቆሮው ምናላቸው አድናቂ በቁም ሞት መከርፋት

  • @berhanumulugeta9493
    @berhanumulugeta9493 2 месяца назад

    በመጀመሪያ ጊዮንን እናመሰግናለን አረበኛ ማሰረሻ ማሬ ዳምጤ እን ፍቅር እሰከመቃቤር ነው ያዳመጥኩሀ ፋኖ ያሸንፋል!!

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 2 месяца назад

    Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethioameri
    @ethioameri 2 месяца назад +13

    ሰክንንን ያለ ያስተዋለ ❤❤❤ በርቱልን❤❤❤

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 2 месяца назад +7

    ብቃት እና ብስለት ትታጉ ንስሩ ጅግናችን ክበርልን አርበኛ ፋኖ አስረስማረ ዳምጤ እንቁ ጅግናችነህ ።

  • @RuurFu
    @RuurFu 2 месяца назад +10

    አስረስ ማራ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @astair1568
    @astair1568 2 месяца назад +2

    አስረስ፣ አይዞህ፣ በርታ፣፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielWasihun-o5u
    @DanielWasihun-o5u 2 месяца назад

    ጠበቃ አስረስ ማረ አስተዋይ ሰው ነህ በርታ❤❤❤❤❤

  • @YaredAli-k4e
    @YaredAli-k4e 2 месяца назад +3

    አንደበቱ ይጣፍጣል

  • @abiegetnet3314
    @abiegetnet3314 2 месяца назад +1

    ጀግና ነህ አርበኛ አስረስ

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 2 месяца назад

    ለማብራሪያው ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን አስረስ ዳምጤ ሰላምህ ይብዛልን

  • @MythreeFace
    @MythreeFace 2 месяца назад +1

    እንደዚህ አይነትትግል ላይ መሪ በምርጫ ሳይሆን በመግባት ነው መሆን ያለበት።ሰው እንዴት ሕይወቱን ለመስጠት ጭምር ጫካ ከገባ በሗላ በስልጣን ይለያያል ።

  • @forgetmenot4
    @forgetmenot4 2 месяца назад +7

    አንተ አስረስ ምትባለው ተረጋጋ አማራ እየሞተ ነው ለጠላት መጠቀሚያ አትሁን

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 2 месяца назад

      ቆሻሻ ደደብ ሶፋ ላይ ተንጋለህ ነፍሱን ሰጥቶ እየታገለ ያለን አርበኛ የጠላት መጠቀሚያ ስትል አለማፈርህ? ውርድ ። እስክንድርን ከፈለግክ አዝለኸው ዙር እኛን ግን አይመራንም

  • @MekdesTadeg
    @MekdesTadeg 2 месяца назад +6

    ጎጤዎች ታሳፍራላችሁ የአማራ መሪው የ ህዝብ ጥያቄና ምክንያት እንጅ ግለሰብ አይደለም ። መጀመሪያ ተሰማምታችሁ በድል ብቁ ከዛ በኋላ አማራ የሚመራውን ይመርጣል። ምናላቸውም ሀብታሙም እና መስሎችም በህዝብ ትዝብት ውስጥ ገብታችኋል ። ምንም አታመጡም ትግሉ የ ግለስቦች ሳይሆን የአማራ ህዝብ ነው ።

  • @AyalewZeleke-w3k
    @AyalewZeleke-w3k 2 месяца назад +4

    Our hero fano Aserse keep going up it.....

  • @SleepyBinaryCode-mp4nx
    @SleepyBinaryCode-mp4nx 2 месяца назад

    ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Betsehaenyew
    @Betsehaenyew 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @mrzerehuntegegne6122
    @mrzerehuntegegne6122 2 месяца назад +1

    ጥሩ አንደበት አለህ በርታ አድሜና ጤና ከንጀራ ጋር ይስጥሕ

  • @kopra6447
    @kopra6447 2 месяца назад +2

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝ በርቱ ወንድሞቻችን

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 2 месяца назад +15

    በሳል መልሶችን ነው የሰጠን። well job done Asres Damte

    • @leoulattlee4994
      @leoulattlee4994 2 месяца назад

      ድንቄም ፈረንጅኛ ቂቂቂቂቂ

  • @EnsaealeDeyitnu
    @EnsaealeDeyitnu 2 месяца назад

    በርቶ አንዳንድ ባንዳወች ትግላችንን እያዘገየብን ነው አይዞን አማራን ነፆ እናውጣት አንድ እንሁን።

  • @Dreamofhop603
    @Dreamofhop603 2 месяца назад +9

    በሳል ሰዎች አሉት አማራ!እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️

  • @MuluMolla-w3y
    @MuluMolla-w3y 2 месяца назад

    አሰግድን ኢትዮ 360 ፣አበበ በለው እና እስክንር አስበሉት !! ድል ለአማራ ፋኖ❤❤

  • @Gudetabekoji8888
    @Gudetabekoji8888 2 месяца назад +1

    እኛም ተሳስተናል የሚል አቅም ይስጠን ለማለት ያብቃን ለማለት ለሁለታቹም መልእቴ ይደርስሳቹ።

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 2 месяца назад +2

    አሁን ከምታወራልን እኮ ጸቡን የጀምራችሁት እናንተ ናችሁ ማለት ነው ዘመነ ነው መሪ መሆን ያለበት እያልከን ነው ሁለቱ ቢቀሩና ሌላ ሰው ብትመርጡስ? አሁንስ በዚች ሥልጣን ነገር እራሱን ዓብይን መሰላችሁኝ እኔ እኔ

    • @rahelasanake8461
      @rahelasanake8461 2 месяца назад

      Eskinder Amhara tksh ly siltn ylm. Eskinder Amhara kill mwtt albt

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 2 месяца назад +4

    ይጠራል !! ደፍርሶ አይቀርም .

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 2 месяца назад

    ምናላቸው በጣም ጥሩ ቃለ ምልልስ 🎉❤

  • @anbesawmekete5506
    @anbesawmekete5506 2 месяца назад +1

    ዋው ሚገርም አገላለፅ አርበኛ አስረስ ጀግና

  • @jemalyasen8831
    @jemalyasen8831 2 месяца назад +11

    አስረስ ጀግናየ ጎጃሞች ሁሉን አዋቂ አላህ ይጠብቃቹህ

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 2 месяца назад +6

    አሰረስ ግሩም መግለጫ ነው። ተባረክ።

  • @osmanyhussein6712
    @osmanyhussein6712 2 месяца назад +5

    ወንድም አስረስ እናመሰግናለን።❤

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ጥያቄ እና ማብራሪያ ስለሰጣችሁን ምናላቸውም : አርበኛ አስረስ እናመሠግናለን

  • @mehaderatnafu8030
    @mehaderatnafu8030 2 месяца назад

    እባካቹ አማራ ከተባል አይቀር አንድሁኑ ድል ለተገፋው አማራ💪💪💪💪