Ethiopia - የነፍሰ-በላው ስንብትና የኢሳያስ ውሳኔ | “የአሳምነው ፅጌ ማስታወሻ ደብተር”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 106

  • @Hagos1971
    @Hagos1971 2 месяца назад +13

    ኢሱ ጪሱ ተመኝቶኛል😂ወዲ ኣፎም ጀግና ነዉ🇪🇷

  • @Daffodil15-j8v
    @Daffodil15-j8v 2 месяца назад +15

    አገራችንም ውስጥ እንዲህ አይነቱ የሰው አውሬ እንዳለ አንርሳ!

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 2 месяца назад +2

    Long live Esu 🇪🇷

  • @hanan3867
    @hanan3867 2 месяца назад +12

    ሀገራችን በሰው በል አውሪዎች ተወራ ሰው ሀገር ምን አስኬደን ለጨካኞች ማበረታቻ ከመሆን ውጪ ሌላ ምንም ትርጉም የለውም

  • @yaredhailu5516
    @yaredhailu5516 2 месяца назад +7

    ለምእራባውያን ከሚያጎበድዱ የአፍሪካ መሪዎች መቸም ኢሱ በ 100% ይበልጣል በራሱ የሚተማመንና በራሱ የቆመ ነው

  • @tsehayweldtsadik5187
    @tsehayweldtsadik5187 2 месяца назад +5

    እንደኢሳያስ ያለ ወንድ ምነው ኢትዮጵያ ውስጥ አልፈጠር አለ።ያሳዝናል።

  • @אבאחבתה
    @אבאחבתה 2 месяца назад +7

    ጋኔል ክብረት የብልፅግና ታማኝ ቡቼ ነው

  • @fromtheeast1589
    @fromtheeast1589 2 месяца назад +16

    እስቲ ባካችው ለሰላም ጸልይ 🙏
    ስንት አመት ኤሪትራ በ ኢትዮብያ ተጎድታ ኣለሽ የሄ ሁሉ ማዕቀብየመለስ ና ሱዛን ራይስ ሆነ ብለው ሀገርዋ ወደፊት እንደማትሄድ ተድርግዋል 😢
    ባህር የራሳችን ነው ከፈለግን ንሰጣለ ከፈለግን ኣንስጡም ግን ጨካኖች አይደለንም ለሁላችን በቂ ነው, ኣበይ ደጋግሞ ባይከዳችን ይሄ ሁሉ ግፍ ኤሪትራ ላይ የወረድ ግፍ ረስተን ለመስጠት ዝግጁ ነበርን ግን ህጻኑ ቃሉ ኣይጠብቅም ና so ለሰላም እንስራ የሄ ሁሉ ሰራዊት ይዘን ኣንድ ቀን ኢትዮብያ ለምውጋት አስበን ኣንቃም ውጋ ያኣንድ ሰው ሂወት ኣስተንቕቀን ናቃለ ኣበይ ግን ፎኖ እንካ ላጠፋ ያልቻለ ሁሌ ለ ጦርነት ሲዘምር ስፎክር ይሰማል so እባካችው ለሰላም ንጸሊ
    የ ኤሪትራ ተቃወመች ነን የሚሉ (90% የ ትግራይ ተወላጆ ች )እንካ ኣድስበባ ስብሰባ ለማድረግ ኣበይ ፈቅደላቸው ጭራሽ ከ ኤሪትራ ኢምባሲ ቅርብ ኣድራሽ መንግስት ስጣቸው ተሰብስቦ ነበሩ

    • @abelbruk286
      @abelbruk286 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @Witine
      @Witine 2 месяца назад +1

      ወንድሜ ኤርትራውያን እና ኢትዮጵያውያን ሁሌም ልባችን አንድ ነው። የኛ መሪዎች ከፍቅር ይልቅ ጥላቻን እየነገሩ ነው ያራራቁን። ትግራዮችም እኮ የዋሆች ናቸው። ፖለቲካ ነው እንጂ እንደዚ ሆድ እና ጀርባ ያደረገን ለኤርትራውያን ከሌላው ኢትዮጵያውያን በላይ የትግራይ ህዝብ ይቀርባል።
      አይዞአችሁ ፈጣሪ አንድ ቀን አንድ ያደርገናል። እኛ ኤርትራውያንን የምንፈልጋቸው ለውሃ ብለን አይደለም። አንድ ህዝብና አንድ ደም ስለሆንን ነው እንጂ።
      እንወዳችኋለን። ፍቅር ያሸንፋል።

    • @fromtheeast1589
      @fromtheeast1589 2 месяца назад

      @@Witine thanks bro🙏👍

  • @Sami_tube
    @Sami_tube 2 месяца назад +15

    ኢሱ ጭሱ😂👍

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 2 месяца назад +3

    የእርሷ እየ ረረ የሠው ታማሥላለችአለ በሀገራችን ሥንት የሠው አውሬ አሉአደል

  • @weyn636
    @weyn636 2 месяца назад +12

    ኢሱ ጭሱ😅😂

  • @selahta5252
    @selahta5252 2 месяца назад +2

    ኢትዮጵያውያን ኤርትራ ኣታውቃትም ኢኛ ስራችን እንሰራለን እናንተ ተናገሩ። ወዳችኡ ጠላቹ በኢስት ኣፍሪቓ ኢኛ ነን ሃይለኖች🇪🇷💪🏿

  • @ATamirat
    @ATamirat 2 месяца назад

    best 5:15 ይገዳደራሉ ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቂው አለች አገሬ ሰው

  • @shewarega9289
    @shewarega9289 2 месяца назад +7

    ትርክትን በትርክት ከመመለስ ዳንኤልን የጭን ገረድ ብሎ ማለፍ ይበጃል

  • @tube1617
    @tube1617 2 месяца назад

    ለም ሰው ሀገር ትሃዳለህ ፈታ ቱሪናፋው ሀገራችን አሉ አይደል ሰው በላው አውሬ ጋላ ድል ለፋኖ💪💚💛❤🔥

  • @maruwerku
    @maruwerku 2 месяца назад

    የራሷን እያረረባት የሰው ታማስላለች የእኛ ስንት የወንድሙን ማደግ የአብረን እንኑር ትበብር እናድርግ የወደቀበት ወደ ኋላ እየተመለስን ይመስላል ከፋፋዮችን እያበረታን እንዴት እንድ ጠነካራ መሆን ይቻለዋል ሀገሬ መጨረሻዋን ተስተካክላ በሰላም የሚኖረበት ጊዜ ይናፍቃል

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 месяца назад +1

    ሁለት ነፍስ በላው ኢሳይያስ እና አብይ

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 2 месяца назад

    ሰላም
    ❤❤

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 2 месяца назад +4

    ዳንኤል ክስረት የአብይ አህመድ ዳይፐር አንተ አይደለም ልጅችህን ባገኝ አለቃቸዉም ዘርህን ነዉ የማጠፋዉ

  • @EdsSde
    @EdsSde 2 месяца назад +2

    ጀነራል አሳምነው ፅጌ ነው የሚባለው

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 2 месяца назад

    ህዝብ የሚገዛውንና የማይገዛውነ ሀቅነት የጎደላቸውን ሀሣቦችን እና መናኛ ነገሮችን ዞር ብሎ አያያቸውም አይሰማቸውም ።

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho 2 месяца назад +2

    ሆዳሙ ዳንኤል ክስረት አቃጣሪ ካልሆነ ምን ሰርቶ ይብላ ?

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 2 месяца назад

    ነብሰ-በላው ፈታ ዴድሊ በአንደበትህ ካነበነብከው በላይ በውስጥህ ያለው የማይታጠብ የማይታጠን የገለማ እሳቤህ አፍ አውጥቶ ይናገራል!

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 2 месяца назад +1

    አቶ ዳንኤል በፍላጎት መጽሀፋቸዉን በምንም ዋጋ የሚገዛቸዉ ካገኙ የኢትዪዽያ ህዝብ ከዚህ በኃላ መጽሀፍ አንባቢ አይደለም ሊባል አይችልም፣

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 2 месяца назад +5

    ዲያቆን ዳኒኤል😂😂😂 he is fake ዲያቆን ወይ ዲያቆን

  • @sabri5460
    @sabri5460 2 месяца назад +1

    ከኢትዮጵያውን የባሰ ወንጀል አልሠራም!!!
    አንተ ራስህ ስንት ትግሬ ገደለህ አስገድለህ የለ??

  • @kibrudereje4241
    @kibrudereje4241 2 месяца назад

    የመምህሩ ሚስት ትዝ አለችኝ አወቅሽ ቢሏት መፅሐፍ አጠበች አሉ ዳንኤል በፆታ ተለየ እንጁ እሷው ነው

  • @Mame-p5e
    @Mame-p5e 2 месяца назад

    ጋንኤል ክስረት ቤተ መንግስቱ ውርስ መሰለውዴ

  • @khasaihailetedla8105
    @khasaihailetedla8105 2 месяца назад

    ፈስ ያለበት ዝላይ ኣይችልም ኣሉ

  • @woldumehari
    @woldumehari 2 месяца назад +1

    Daniel kibret never ever speak any truth.

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 2 месяца назад +2

    አገኑቱንነበርመቂረጥ❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 месяца назад +3

    ዳንኤል ክብረት መፅሐፍ የጻፈው ጌታውን ለማስደሰት ነው። ታማኝነቱ እያጠራጠረ ስለመጣ አሁንም ታማኝ ነኝ ለማለት ነው። አብይ አህመድን ዳንኤል ክብረት ቀሚስ ለብሶ የጭን ገረድና አገልጋይ ሆኖ ያገለገለ አይኖርም። የሁለቱ ግንኙነት ስጋዊ ወይስ መንፈሳዊ እስከሚባል ድረስ ከሚስቱ በላይ ምስጥረኛ ነው።

  • @ghilazghiamanuel8396
    @ghilazghiamanuel8396 2 месяца назад

    ውሽት አስራኢል በ አርትራ ኣለ የምላው ይታራም

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n 2 месяца назад

    ياالله😢

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 2 месяца назад

    የዴንኤል ክስረት ትርክት ትርኪምርኪ ይባላል

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 2 месяца назад

    Danial kbret. Flip flop satisfied is not making you feel nothing unusual pilots you are absolutely servants. ETHIOPIA 🇪🇹 and ERITREA 🇪🇹 🇪🇷 we do understand better than you think 🤔. Just make money 💰 that is all. Thanks. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 🇪🇹 🇺🇸

  • @JesusLord-h9v
    @JesusLord-h9v 2 месяца назад

    Ok

  • @merryjerry3714
    @merryjerry3714 2 месяца назад +6

    ኣንታ ሓሳዊ ፈገር ንስኻ ብክብር ፕረዝደንት ኢሳያ ኣፈወርቂ(ወዲ ኣፎም ሻዕብያ) ንስኻ ዋላ ካልኦት ከም ኢሳይስ ጅግና የብልኩምን ንኢትዮጵያ ንጉዙፋት ደገፍቲ ሃገራት ምስ መራሒ ኢትዮጵያ መንግስቱ ሓመድ ጌሩ ሲዒረ ኣትዩ እንታይ ኢኹም ትዋረዘዩ ጀንጋድ ውዲ ኣራዋት ስቅ በል ናይ ሃገርኩም ሽግር ፍትሑ 🇪🇷🇪🇷🐪🐪

    • @yihdegomichael3387
      @yihdegomichael3387 2 месяца назад

      Des kab zbleni neger enda reakuwa merkob GemziA tsetm yria aleku. Nezin keyreayu zehalefu yhwatey enda zekerku yiezeb aleku ❤❤❤

    • @finanabrham
      @finanabrham 2 месяца назад

      100%treu ERITREA is Gold?

  • @debebeketema7193
    @debebeketema7193 2 месяца назад +1

    ዳንኤል ዲያቢሎስ ነው መወገድ አለበት በአስቸኳይ ከኦሮሙማው አገዛዝ ጋር 👹👹👹👹

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 месяца назад

    ለኔ ነፍሰ በላዉ አብይ ነዉ🤛

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 2 месяца назад

    1000000 ብር ሲያንዉ ነዉ ምን ዋጋ አለዉ ጠቢብ የማይከበርበት ዘመን

  • @eyuelatnaw
    @eyuelatnaw 2 месяца назад

    ሁሉ ጠላት ከሆነ ችግር አሉብህ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 месяца назад +2

    ሉዊስ ቫንና አብይ አህመድ ምን ልዩነት አላቸው? ራሱ ተኩሶ ባይገልም ሚሊዮኖችን አስገድሏል አሰድዷል አስርቧል፤ የባሰ እንጅ የተሻለ አይደለም።

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 месяца назад

    Daniel የሚለው ጋኔል በሚለው ይስተካከል

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 2 месяца назад

    Esu chisu

  • @YeshiKassa-p7m
    @YeshiKassa-p7m 2 месяца назад +2

    Yehe sewe derasi sayhon yemerze belkat new abeyen asdetalhu belo merze eyerche new dykonenetun yetewena gerdenawen yeketel yezemenachen asasach sew new

  • @sabri5460
    @sabri5460 2 месяца назад

    ቂቂቂቂቁ ከአህመድ አሊ የባሰ ሊሆን አይችልም!!!

  • @aslaaamalsutgc9627
    @aslaaamalsutgc9627 2 месяца назад

    😭😭😭

  • @gietahunmekonen6850
    @gietahunmekonen6850 2 месяца назад

    ባለጌዜ ስለጻፈው ትርክት አይባልም ????ሌላ ቤጽፈው ጽፈኝ ብለው ያስሩት ነበር

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 месяца назад +1

    ሁላችሁም አፈር ብሉ❌

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 месяца назад

    የኢትዮጵያ አየር ላይን ለኤርትራኖች ዘርፎናል ሻጣችን እየተፈታ ተስርቀናል🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @rawlwali5324
    @rawlwali5324 2 месяца назад

    dimish betam yedebral lela sira felig legazetegnanet aybekam yilkun shint bet kuch bileh yihen askeyami wushetam dimsihin sew ale belibet

  • @TesfayeTeklu-q4x
    @TesfayeTeklu-q4x 2 месяца назад

    Andand yekalat atekakemh des ayilum ke gazetegna sinemigibar yeweta silehone !!

  • @2tedros
    @2tedros 2 месяца назад +2

    ሽኹትታ:/. Whatever (Amharic isn't touch my tongue). But that's everything but you (particularly the tongue, the reader) ///you just read without any hint of journalism hesitation sound 🇪🇷

  • @fayetolcha3797
    @fayetolcha3797 2 месяца назад

    አማራ ??

  • @nagsykellew6403
    @nagsykellew6403 2 месяца назад

    Daniel senefin sew nw

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 2 месяца назад

    ፌታችን እባክህን ዳንኤል ክብረት ጋላ መሆኑን አታውቅም እሱ ብዙ መፀሃፍ ቢፂፍም እኔ በአይኔ ሰው አይዋረድ 2010 ላይ ሚላኖ ፈለገ ሰላም ቅዱስ ገብሬል ሊያስተምር መጥቶ ሀገረ ስብከቱ ፖፖስ አቡነ ዮሴፍ ባሁን ሰአት ተነስተው የት እንዳሉ አይታወቅም ለምን እሬሱ እና አብነ ዮሴፍ ቪድዮ አለኝ

  • @mebreMebre-nw8un
    @mebreMebre-nw8un 2 месяца назад

    Kkkkk ate gala iam eritrea

  • @GezuAwgichewTsige
    @GezuAwgichewTsige 2 месяца назад

    How can l get the book I want read?

  • @JamesAraga-r1k
    @JamesAraga-r1k 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 2 месяца назад

    Ende yemtlow sayhon, eritrea le ethiopia ketfat wleta now yaderegechu, telamoch., kahadiwoch nachu. Kezi bewhala chaw ethiopia.

  • @biniam5667
    @biniam5667 2 месяца назад +1

    😂😂😂አውርቶ አደር

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 2 месяца назад

    ንግሥት ሳባ ወደ እስራኤል አገር ሔዳ ከንጉሥ ሰላሞን የመጀመሪያዉን ሚኒሊክን ዲቃላ አገርግዛ ወደዚህ ስተመለስ የንግሥት ሳባን የበቅሎ ጭራ ተከትሎ የመጡት አሥራ ሁለት እስራኤላዉያንና በመንገድ ላይ ከተወለደዉ የመጀመሪያዉ ሚኒሊክ ጋር አሥራ ሶስት እስራኤላዉያን ናቸዉ በወቅቱ ወደ ኢትዮጵያ የገቡት፣ እነዚህ ሰዎች የንግሥት ሳባን ሥልጣን ተረክቦ ነሰላሞናዉያንን ሥረዉ መንግሥትን ሥርዓት በመስፈን ቅኝ ገዥኘታቸዉን ለማረጋገጥ ሞዓ አንበሳ ዘእምነገዳ ይሁዳ ሥዩመ እግዚአብሔር በማለት ኢትዮጵያን በቅኝ ስገዙ የኖሩ ወራሪ ቅኝ ገዥዎች ናቸዉ እነሱም ዛሬ የአባታችንን ዙፋንና ርስት እናስመልሳለን የሚሉ የዛሬ ፋኖ ነን የሚሉ ቅን ገዥ ወራሪዎች ስለሆኑ ዛሬ የአባታቸዉ ዙፋንና ርስት ወደ ቴሌአቭቭ ሔዶ መረከብ ይችላሉ ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰብ አገር ነች እንጅ ከአሁን ቦኋላ የእና ሞዓ አንበሳ ዘእምነገዳ ይሁዳ ዙፋንና ርስት እና ጉልት አትሆንም።

  • @ዮሴፍአሳምነውፅጌ
    @ዮሴፍአሳምነውፅጌ 2 месяца назад

    ዳኔል ክብር ያለቃውን የአብይን ለማስደሰት የሚያደረገው የደንቁረና መፃፈ ነው ይህ ሰው ህዝብን ይጥፋ ብሎ የሚያወጅ ግለሰብ ነው ስልጠንን የህወቀት በማስመሰል ለህዝብ ነቀረሳ ነው ባለፉት አመታት የተጠቀማቸውን ቃለት ማየት ይቻላል

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 2 месяца назад +1

    ካገኛሀው አላህ ያጭስህ በለው ካገኘሀው

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 месяца назад

      ኡስማን ጋላው ያፈረሰብህን 21 መስጊዶች ገነባሀቸው ወይስ ሾርት ሚሞርያም ሆነህ ቀረህ አንተ የጋላው አብይ የጭን ገረድ የሴተኛ አዳሪ ልጅ

  • @KMI-qi5sw
    @KMI-qi5sw 2 месяца назад

    ጀንራል አሳምነው በል አንተ

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 2 месяца назад

    እንወያይ ትላለክ የሚሰጥህን ኮመንት የምታነብም አይመስለኝም
    ተመልከት የኤርትራ የአሰላለፍ ለውጥ ያሰበችበት ዋነኛ ምክኒያት ከወር በፊት የጣሊያን የውጪ ጉዳይ ሚንስተር እና ሌሎች ባለስልጣን አስመራን በጎበኙበት ወቅት የተገባላቸው ቃል አለ
    ይህ ቃል ኤሬትራን በጣሊያን አሸማጋይነት ከምእራቡ አለምና ከአሜሪካ የመታረቅ ስራ የታሰበ ስለሆነ ነው ይህንን ለማድረግ ደሞ ቀድመው መስራት ያለባቸውን የቤት ስራ እየሰሩ ነው ከእዚህም ውስጥ ከአብይ ጋር መለያየ አንደኛው ነው

  • @teen158
    @teen158 2 месяца назад

    ትርክት አና በረከት በ Amazon በቅርቡ ይጠብቁ አንብበው መጪውን ትውልድ ይታደጉ!

  • @adugnamelesse7869
    @adugnamelesse7869 2 месяца назад

    እሱ ብሎ ተ መራማሪ ርኩስ

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 месяца назад

    የሰው በላዎቹ መንግስቱ ወያኔ ኢሳይያስ አብይ ናቸው

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 месяца назад

    በማያዩ ሰዋች መሀል አንድ አይን ያለው ብርቅ ነው ዳንኤል ማለት የቤተመንግሥት ትርፍራፊ ህሊናውን የሰወረው ግለሰብ ነው።👎👎👎

  • @haileabtekle7734
    @haileabtekle7734 2 месяца назад

    ወደ ኣስመራ ሚሳይል ሲወረዉሩ ግን ኣታነሱም ተረት ወዳጅ ናችሁ

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 2 месяца назад

    Wastem

  • @michaelyohannes7347
    @michaelyohannes7347 2 месяца назад

    አይ ወንድሜ፤ ከመቼዉ አንብበሽ ከመቼዉ ቂብ አልሽ ለትችት?
    አይ ኖ! ገቢሽ ተቋሞ ላይ የተመሰረተ እንደሆነ::
    አይዞሽ ገለቴ

  • @eyobgezai243
    @eyobgezai243 2 месяца назад +1

    😮😮😮😮😮 ውሸተኛ መዴያ

  • @tsegayegezahegn8497
    @tsegayegezahegn8497 2 месяца назад +1

    የውሸታሞችና የሌቦች አስተያየት ሚዲያ!!!

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 2 месяца назад

    ቱልቱላ የሆነ ሚድያ በማታዉቁት ጉዳይ ገብታቹ ኣትቀደዱ ምድረ በጥራቃ

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 2 месяца назад

    Tiliq Tiliq Yiqirta Gin Iko
    Anye Tsinfanyaw Fano Neh 💯💯💯💯💯💯💯💯🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
    Deddabbbbb Qinatanya Tsinfa 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Eritrea204
    @Eritrea204 2 месяца назад

    Ysudan inability mebarer lesudan sdetenoch ntsa nuru yetedalu brr liyakeflachow sele tegene new.

  • @daddubai8470
    @daddubai8470 2 месяца назад

    ወሬኛ ነገር ነህ የዳንኤል መጻሕፍ የመተቸት አቅም ያነስህ ወደ ጽንፍ የተጠጋህ ነህ ሰለዚህ ጭንብልህን አውልቀሃል።

  • @AbinateBiranu-z7i
    @AbinateBiranu-z7i 2 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂

  • @samuelkidane-ve4nm
    @samuelkidane-ve4nm 2 месяца назад

    በቋ እድሜቹ ሙሉ በውሸት ትርክ አይሠለቻቹም ዳኒኤል የአቢ የውሥጥ ሡሪ (ፖንት)እኮ ነው

  • @gietahunmekonen6850
    @gietahunmekonen6850 2 месяца назад +2

    ባለጌዜ ስለጻፈው ትርክት አይባልም ????ሌላ ቤጽፈው ጽፈኝ ብለው ያስሩት ነበር

  • @kurabachewdesta6031
    @kurabachewdesta6031 2 месяца назад

    😂