የአርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ መልዕክት _ፋኖ-

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 16

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 19 дней назад +2

    ፋኖ አስረስ ማረ!የአማራ ኩራት ልበ ሙሉ፣አእምሮ ስልና አንደበተ ርዕቱ ጀግናችን አሏህ ጤናና እድሜ ይስጥህ!!!!ፋኖ ይችላል!!!ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh 19 дней назад +1

    ቃላት የለኝም የኛ ነጻነት አብሳሪ ድግል ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh 19 дней назад +1

    ድል ላማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 19 дней назад +1

    ፋኖዎችችች እግዚአብሔር፡ይጠብቃችሁ። ❤❤❤❤❤ ድልልልልልልልልል ለነፃነት ፤ ለእኩልነት ፡ለሚታገሉት፡የአማራራራራ ፋኖዎችችችችች!!! ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 18 дней назад +1

    ወንድማችን አስረስ እግዚአብሔር አብሯቹህ ይሁን ወንድሞቻችን እራሳቹሁን ከመጠበቅ ጋር በርቱ የአማራ ልጆች በሙሉ ከጎናቹህ ነው:: ትግሉ የሚጠይቀውንንዋጋ ሁሉ ከጎናቹህ ሁነን ያለ ስስትና ምክንያት አብረን እንዲንቆም የአማራ ልጆች ጥቃት ይሰማቹህ???

  • @kiduish21
    @kiduish21 19 дней назад +1

    አስረስ ከመሳይ ጋር ከገጠመ ጀምሮ የጎጃም ፋኖ ወደ አለመስማማት እየሄደ የሕዝቡን ስቃይ እያበዙት ነው። እንዲሁም ከአነጋገሩ ፋኖ ወደ አንድነት እንዳይመጣ እኛ እንበልጣለን እና እኛ ካልመራናችሁ የሚል መታበይ አለበት።

  • @solesole3114
    @solesole3114 18 дней назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ thank you አሰረስ ማንም ንፍጣም ሚዲያ ስላገኙ 3 ቀን ሰጥቻለሁ ሲሉ ትንሸ እፍረት የላቸውም?

  • @DghOp-z2p
    @DghOp-z2p 19 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbdiinJira-w7s
    @AbdiinJira-w7s 18 дней назад

    ምንም አንድ ብትሆኑ እንኳ ማሸነፍ አትችልም። ያላችሁ አማራጭ አብይን በመለመን እጅ መስጠት ብቻ ነዉ።

  • @aliseid-e7y
    @aliseid-e7y 19 дней назад

    dildil.....................................

  • @Netsant-yd2zk
    @Netsant-yd2zk 19 дней назад +2

    አስረስ ቀባጠርሽ ፍሬንድ የሆነ ችግርማ አለብሽ።አስረስ በየሚዲያው እየዞርክ ማውራት ትወዳለህ ይሄ ይደብራል።በስራ ማሳየት ነው እንጂ የምን ወሬ ማብዛት ነው።

  • @YibeltalteshomMitku
    @YibeltalteshomMitku 18 дней назад +1

    ከናተ ባላውቅ የሕዝብ ግንኙነቱን ማርሸት ይስራ !አንተ የፖለቲካ ዘርፉን በአላፊነት ተወጣ

  • @mekonneneabebe1449
    @mekonneneabebe1449 18 дней назад

    ቆይ አንተ ለምን ሚናህን አትወጣም,የህዝብ ግንኙነት ላይ እነ ማርሸት አሉ አንተ በፖለቲካው ዘርፍ ተጨወሠት

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 19 дней назад +1

    Del la Jegna Amhara fano

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 19 дней назад +1

    Fano Asras Jegna ya Jegna zar fano