Anchor Media ''......በአማራ አምላክ ይዤአችኋለሁ። አንድነት ይኑረን'' አርበኛ ከፍያለሁ ደሴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 422

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 16 дней назад +69

    የፋኖ አንድ መሆን የኢትዮጵያን መከራ ያሳጥራል በማርያም አንድ ሁኑ❤❤❤

    • @7gawzge7184
      @7gawzge7184 16 дней назад +2

      ከጥንት ከቀደምት አባቶቻችን የተማርነው "በእግዚአብሔር አንድ ሁኑ" ነው የሚባለው። የመጨረሻው ከፍተኛው ስም የእግዚአብሔር ስም ነው እንጂ የማርያም ስም አይደለም፣ የመጥምቁ ዮሐንስ ስምም አይደለም፣ የነብያት ስምም አይደለም። ስህተት ነው።

    • @YalewBatena
      @YalewBatena 16 дней назад

      ውጣ ከዚ​@@7gawzge7184

    • @manyazewal-xl3ve
      @manyazewal-xl3ve 16 дней назад +1

      ከማርያም ምንድን ነው ችግርህ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 16 дней назад +40

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @get-hu1bo
    @get-hu1bo 16 дней назад +17

    ከፌ ስላንተ ጀግንነት ስላንተ ሀቀኝነት ስላንተ የአማራ ተቆርቋሪነት ለማውራት እኮ ቃላቶች አይበቁም:: ኑርልን የጋይንቱ አንበሳ!🎉🎉🎉

  • @tsedaluzeleke7608
    @tsedaluzeleke7608 16 дней назад +19

    መሣያችን ኑርልን ግባር ቀደም የእዉነት ታጋይ ከፋኖወች በላይ ለአንድነት እያደረከዉ ያለዉ ጥረት ለመግለፅ ቃላት የለኝም በቃ ምን ልበልሕ የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግናችን❤❤❤::

    • @Ahmed-u7w1f
      @Ahmed-u7w1f 16 дней назад

      Mesay ye amaran wetsat ascherese abet😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 16 дней назад

      😂😂😂ኧረ በህግ አምላክ

  • @AliMohammed-c1k
    @AliMohammed-c1k 4 дня назад

    ድል ለፋኖ

  • @zemenemiskir8793
    @zemenemiskir8793 16 дней назад +35

    አርበኛ ከፍያለው ደሴ አንበሳው ማድነቂያ ቃላት የለኝም። የጀግኖች ጀግና !!!

    • @beletedebre2369
      @beletedebre2369 16 дней назад

      ቶሎ አንድ ሁኑ!

    • @beletedebre2369
      @beletedebre2369 16 дней назад

      You are special. Excellent.

    • @enawgawabathun3355
      @enawgawabathun3355 16 дней назад

      ከፍ ያለው ደሴ፣ በፋኖ ውስጥ ባዴን አስርጎ አስገብቶ ያስቀመጠው ነውረኛ ሰው ነው
      ፋኖ ፍታላው ወርቅነህን የበላ
      የመማር ጌትነትን ብልት የጦረጠ ዋና ሸኔ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 16 дней назад

      ወደአድ የመጠዉን ድርጅት እያፈረሠ ጀግናየለም ኧረባካችሁ አሥታዉሉ😢

    • @zemenemiskir8793
      @zemenemiskir8793 16 дней назад

      ​@@merong-g6w ጎጠኛ ወደጎጥህ ሒድ። ለመከፋፈል ከዚያ ከዚህ አትቃዥ።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 16 дней назад +12

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 16 дней назад +8

    ጀግናችን አረበኛ መሳይ. መኮነን እቅልፍ አልባው በረታልን አላህ በድል ያገናኝን❤❤❤❤ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝብ ሀይል ፋኖ በረቱልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maste4760
    @maste4760 16 дней назад +9

    የጦሩ ገበሬ አርበኛ ከፍ ያለው የወዶቹ ቁና [ገብርየ] ❤❤❤❤

  • @ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ
    @ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ 16 дней назад +13

    ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @AmsaluAbate-c8s
    @AmsaluAbate-c8s 16 дней назад +21

    News source የአማራ ድምፅ
    "ሰበር ዜና ወደ አባት አገር ሽዋ‼️
    በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ተሰማርተው የነበሩ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች ፋኖን መቀላቀላቸው ተሰማ!
    2 ስናይፐር፣ 11-ጥቁር ክላሽንኮቭ እና 4 ዘመናዊ ምሽግ መደርመሻ ኢነርጋ የያዙ የአየር ወለድ ኮማንዶ አባላት ግፍን ተቃውመው ከነበሩበት አሃድ በመውጣት የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝን ተቀላቅለዋል💪"
    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @Ayu-a12
    @Ayu-a12 16 дней назад +5

    ከፌ የገብርየ ልጅ
    የአማራው ኩራት እውነተኛ ታጋይ
    💪💪💪💪
    መሳይ ልክ እንደዚህ ጠበቅ ያለ በተለይ ስለ አንድነት ሁሉንም መሪነን የሚሉትን አጥበቀህ ጠይቅልን ሁሉንም።
    በርግጥ የብአዴን ፋኖዎች ካዲ እና ከቀበሌ ሳይወጡ አንግሱኝ እኔነኝ ንጉሳችሁ የሚሉት የምንሻ ዘሮች አስቸጋሪ እና የማይታመኑ ናቸው።

  • @Namilleworknh
    @Namilleworknh 16 дней назад +4

    እር ፋኖ ፋኖ እባካቹ አንድ ሁኑ ♥️♥️

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 16 дней назад +13

    እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

    • @beletedebre2369
      @beletedebre2369 16 дней назад

      አንድ ሁኑ እባካችሁ?

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 16 дней назад

      ​@@beletedebre2369😂😂እዴ ለግለሠብ ነዉዴ አድሁኑ የምትለዉ ባለኮሜቱ ፋኖ መሠለህ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 16 дней назад +10

    🔻አማራ ያሸንፋል
    አማራ አገር ነው

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 16 дней назад +3

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @Gideon2024
    @Gideon2024 16 дней назад +4

    ጀግኖች ፈጣሪ ከናተ ጋር ነው፡ ድል ለአማራ ይሆናል❤

  • @zemenemiskir8793
    @zemenemiskir8793 16 дней назад +5

    ድል ለፋኖ!!!

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 16 дней назад +5

    አንድነትን ለማምጣት የፋፍዳንን መዋቅርና የእስክንድርን ምናባዊ መዋቅር አስወግዱ እና እንጀጎንደር አስቡ

    • @veracity8968
      @veracity8968 16 дней назад

      እሱን እምቢ ካለ አፍኖ መውሰድ ነው !!! ማን የአማራ መሪ አረገው??

    • @GundeAu
      @GundeAu 15 дней назад

      ለዘመነ ለመገዛት የሚፈረስ አደረጃጀት የለም።

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 16 дней назад +2

    አንድነት ሀይል ነዉ ድል ለፋና

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 дней назад

    አንድነት ሐይል ነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 16 дней назад +3

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት አማራዬ አንድ ሁን ለጥላት ምቹ አትሁኑ ጥላት ስትበታተኑ ይመቸዋል አንድነት ብርታት ነው🙏🙏🙏🙏

  • @MoneEfat
    @MoneEfat 16 дней назад +4

    በርቱ መሳይ ቲንታጉ ጋዜጠኛ አንድነቱ ላይ ይሰራበት

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 16 дней назад +4

    የዚህን ሁሉ ወጣት ነፍስ አሲዛችሁ አንድ ያለመሆናችሁ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል😢እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ ወንድማችን መሳይ እናመሰግናለን ድል በግፍ ለሚገደለው ንፁሀን አማራ አንድነት ለፋኖ ትንሳኤ ለኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 16 дней назад +2

      ቀላል አይደለም ብዙ ፍላጎት ያለዉ ሰርገዊ የገቡ አሉ😢

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 16 дней назад

      ​@@mataralsuwaidi3463👌እነሡ አይደሉ እያመሡ ያሉት😢

  • @AtinkutMinwuyelet-f9g
    @AtinkutMinwuyelet-f9g 16 дней назад +2

    እውነትነው አንድእንሁን

  • @ZemenTebkew-q6u
    @ZemenTebkew-q6u 16 дней назад +1

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ፋኖ

  • @samuelgebeyehu3252
    @samuelgebeyehu3252 16 дней назад +19

    የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝና የአማራ ፋኖ በጎንደር ወደ ውህደት ሲመጡ እናንተም በመዋሀድ ፋንታ ሌላ የጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መሠረትን እያላችሁ "በአማራ አምላክ አንድነት ይኑራችሁ" በማለት መማጸን ምፀት ነው።

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 16 дней назад

      ይህ አስመሳይ ማንን ለማታለለ ነው ይህ ባንደሠ

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 16 дней назад +2

    እውነትም መሳይ ወድማችን ።

  • @rosapark736
    @rosapark736 16 дней назад +2

    አንድ ሁኑ!!!!!!!!!!!!!!! አንድነት ሀይል ነው!!!!!!!

  • @Habtamu-v6y
    @Habtamu-v6y 16 дней назад +13

    አንድነቱን እያፈረሱ አንድነት ይኑረን አይባልም ወደ ወንድሞችህ ተመለስ

    • @ChalachewZe
      @ChalachewZe 16 дней назад

      ማነህ አንተ የከብት እረኛ

  • @YosefZewude-q6o
    @YosefZewude-q6o 16 дней назад +1

    ምርጥ ጥቆማ መጀመሪያ እራስን ማጋለጥ ❤❤❤❤🎉

  • @HabteMichael-pj7id
    @HabteMichael-pj7id 16 дней назад +3

    እስክንድር ይወገድ

  • @YaerdTesfaye
    @YaerdTesfaye 16 дней назад +5

    ጎንደር የቴዎድሮስ ልጆች አይዟችሁ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ነው

  • @misrakmandefro6860
    @misrakmandefro6860 16 дней назад +3

    በእውነት ወዶች ናችሁ

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 16 дней назад +1

    ፋኖ ፈጣሪ ከጎናችሁ ነው።ትግላችሁ መለኮታዊ ነው ።የአማራ አምላክ ይርዳችሁ።እባካችሁ አንድ ሁኑ💪💪💪💪✌️✌️✌️✌️❤❤❤❤

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 16 дней назад +2

    ድል ለአማራ ፋፋኖኖ አማራ አንገቱ አንድ ነው አንድ ሁኑ የዚህን አራጅ መንጋጋ እድሜውን ማሳጠር ነው

  • @KebedeWerke
    @KebedeWerke 16 дней назад +5

    አንድነት ያሸንፋል💪 አንድነት ሃይል ነው ወገኖቼ💪 እባካችሁ ፋኖ አንድ ሁን🤞የአማራ ልጅ ከነጻነትና ከባርነት አንዱን መምረጥ አለበት⁉️ እኔ በበኩሌ ነፃነትን መርጬ የነፃነት ቀን እስኪመጣ ድረስ በምችለው እና ባለኝ መንገድ እታገላለሁ💪 ለሕዝብ ነፃነት የሚታገሉትን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ይባርክም🤲 ኣሜን🙏🙏🙏

    • @DasashiDas
      @DasashiDas 16 дней назад

      ተባረክ አሜን አዉነት ነዉ ❤

    • @gionabayethiopia7325
      @gionabayethiopia7325 16 дней назад +1

      አቤቱ አምላካችን ሰላምህን ስጠን እርስ በርሳችንም ፍቅርን ስጠን🤲 እንጸልይ ጸልዩ 🙏

  • @Dina22345
    @Dina22345 15 дней назад

    ጀግናይ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @CepheusXVI-qg6wo
    @CepheusXVI-qg6wo 16 дней назад +14

    አድማጭ ተመልካቾች ታዳያ ይህን ለተገፋው ህዝባችን ድምፅ የሆነውን ሚዲያ መደገፍ ለህዝባችን ድምፅ መሆን ነው ❗ አንከር ሚዲያን እንደግፍ እርሶም ይደግፉ ‼️

  • @hkmetadem256
    @hkmetadem256 16 дней назад

    ድል ለአማራ ፊኖ

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው 16 дней назад +3

    👍🏽💐💐 የአማራ ሕዝብ እጅግ በጣም ሰፊና ቆራጥ ጀግና ሃይማኖተነኛ አሸናፊ ሕዝብ ነው 💚💛❤️ ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች።

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 16 дней назад +9

    ከፌለው ደሤ አተና ደረጀ በላይ እፈሩ ለምን ጠቅላይ እዝ ብላችሁ ከጎደር ተለየክ ጎደርን ከፍፍለክ አጠቃላይ የአማራን አድነት አትጠብቅ

    • @GundeAu
      @GundeAu 15 дней назад

      ትግላቸውን ዘመነ ለተባለ ዱርየ አሳልፈው ላለመስጠት።

    • @FATUMAYIMER-t1c
      @FATUMAYIMER-t1c 14 дней назад

      @@GundeAu ጀዝባ

  • @Orange06909
    @Orange06909 16 дней назад +2

    አርበኞች እግዚአብሔር በእንድ እንድትሆኑ ይርዳችሁ ፀሎቴ ነው ድል ለፋኖ ፋኖ ያሽንፋል::

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 16 дней назад +1

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ወንድም መሳይ ሰላምህን ያብዛልን ወንድም አለም የታላቁ መህረሰብ የአማራዉ ቀንደኛ ጠላት ከጉያዉ የወጣዉ የባእድን ሆዳም ካድሬናሚሊሻ ናቸዉ ፋኖ በእነዚህ ሀለት አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃና ልዩክትትል ማድረገ አለበት ድል ለህያዉ ባለ አደራ ለአማራ ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @mehemedSied
    @mehemedSied 16 дней назад +2

    መሳይ በጣም እጅግ እናመሠግናለን የፋኖ አደረጃጀት በአንድ እንድሆን በጣም እየለፋህበትነው አንድ ቀን ተሳክቶ ሁላችንም ደስ የሚለን ቀን ቅርብነው

  • @AgmasChekole
    @AgmasChekole 16 дней назад +5

    መሳይ የዛሬዉ የአንድነት አቀራራቢ ቃለ መጠይቅ በጣም ደስ የሚል ነው ። አንተ እውነተኛ እና ተሰሚ ነህ ሌሎችንም እንዲሁ እርግጥ ያለ ቃለ መጠይቅ አድርግ ። ጎንደርን እና ሸዋን ችግራችሁ ምንድን ነው ግልፅ ነገር እንዲያዎሩ እና እንዲቀራረቡ አድርጋቸዉ መሳይ ።

  • @HabteMichael-pj7id
    @HabteMichael-pj7id 16 дней назад +1

    አንድነት

  • @abebew364
    @abebew364 10 дней назад

    Love you fano kefale, we need like you 💪💪💪💪.

  • @mesaykidane3854
    @mesaykidane3854 16 дней назад +1

    መሣያችን በርታልን እግዛብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 15 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግህ የጎንደሩ ነብር የአማራው አንበሳ ከፍያለው ደሴ❤❤❤❤❤❤

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 16 дней назад +2

    Mesay mekonnoen Thank you for everything 🙏
    Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤መሳይ ❤❤❤ጀግናችን

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 16 дней назад +3

    አማራ ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 16 дней назад +2

    ❤❤በርቱ

  • @Tesco-y6n
    @Tesco-y6n 16 дней назад +3

    አላህ ከናተጋር ይሁን በተረፈ አድ ሁኑ እባካቹሁ እባካቹሁ ላማራ ህዝብ ስትሉ

  • @ayalewabtew
    @ayalewabtew 16 дней назад +1

    ትግሉማ ደሰ ብሎን ነበር አንድነት የለም

  • @solomon3431
    @solomon3431 16 дней назад

    “በእውነት 🙏
    “ስለአማራ ሕዝብ ሰላም🙏
    🙏“በአንድነትም! አንድነት🙏በአንድነት ሁኑ🙏
    🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን... አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 16 дней назад +7

    የፋኖ አንድነት በተግባር እንጅ በወሬ አንፈልግም ወንድማችን በጀግንነትህና በምትሰራው ስራ አንጠራጠርም ከፍያለው ደሴ ከፋፍዲን መንደር ውጣና ወደ ጎንደር አንድነት ግባ የእስክንድርን ድርጅት አስወግዱ

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 16 дней назад

      ይሄ ሠውየ ጀግንነቱን ለግል ጥቅም ብሎ ገደል ከተተው አይይይይ ይህ አስመሳይ ከእስክንድር እቅፍ ሳይወጣ አንድ እንሁን ይላል

    • @yeshyezeleke9046
      @yeshyezeleke9046 15 дней назад

      የዘመነ ጎንደርን ለጎንደር ልጆች ተውላቸው​@@SelamMarie-ot8qw

    • @ntt956
      @ntt956 15 дней назад

      ​@@SelamMarie-ot8qwከጀግናው በላይ እናንተ ናችሁ አንድነት ፈላጊዎች? እኛ ድርጅት አለን እያፈረስን አንገነባም። የራሣችሁን ድርጅት በመጀመሪያ ፍጠሩና ስድስት ወር አብራችሁ ስሩና ዝለቁ። የኔ ከእኛ ጋር አንዋሀድ በሉን። በጨበጣ ድርጅት አይመሠረትም።

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 16 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳን ወደ አንድ እዲመጡልን

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 16 дней назад +2

    መሳይ ጥሩ ጥያቄ ነው በርታ!

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ አመስግናለሁ ❤❤❤

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 16 дней назад +1

    ከፍ ያለው ደሴ ለሰራው ወንጀል እጁን ለፍትህ ነው መስጠት ያለበት ❤❤❤❤

  • @አለማየሁማተቤ
    @አለማየሁማተቤ 16 дней назад +23

    ከእስክንድር ጋር ተለጥፈህ አንድ እንሁን ማለት ኑና ተለጠፉ ምን ማለት ነው?

    • @Ayu-a12
      @Ayu-a12 16 дней назад +1

      የሸንጎ የብአዴን ልጆች ሠላም ናችሁ ግን 🤣🤣🤣
      የብአዴን ፋኖ መሪው ዘመነ ከኮሚሽኑ ምክክር መሪ ጋር ትናንት ከሠዓት መርዓዊ ላይ እንደተነጋገረ ሰምታችሁ ይሆን።

    • @enanu7590
      @enanu7590 16 дней назад

      ​@@Ayu-a12አንተስ ሲነጋገሩ አብረህ አነጋጋሪ ነበርክ ወረኛ

    • @Wondeyemac
      @Wondeyemac 16 дней назад +2

      @@Ayu-a12ማን ነገረህ በናትህ? ወፎችህ? የማይመስል ነገር ለአማችህ አትንገራት ያለው ማን ነበር? ህልም አይከለከልም በህልምእራስህን አርካ

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 16 дней назад +1

      ​ደነዝ የዶላር አባት

    • @2pacheroes
      @2pacheroes 16 дней назад

      Zemene meri naw

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 16 дней назад +2

    😢ጌታ ሆይ አንድ አርገክ አሳየኝ ለሰዉ የማይቻል ላተ ይቻላል

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 16 дней назад

    እውነት ነው አንድ ሁኑ❤❤❤❤

  • @diablobocko2942
    @diablobocko2942 16 дней назад +3

    አንድነት ሃይል ነው ተወደደም ተጠላም ልዩነትን እናሥወግድ ለዐላማችን እንጽና ዓይናችን እያየ ዜጎች የተፈናቀሉት የተሰደዱትና የተገደሉት አንድ ባለመሆናችን ነው የተጀመረው ትግል የድል ፍሬ እያፈራ ነው ታሪክን በጀግንነትን እናሥራ እንጂ ለአሉባልታ ቦታ አንሥጥ።
    ድል ለሕዝባዊው ሓይል ፋኖ!

  • @DasashiDas
    @DasashiDas 16 дней назад

    ፈጣሪየ አማራን ሁሉ ይጠብቅልን እዉነት ነዉ አንድነት ሀይል ነዉ ❤❤❤

  • @fasikawasefazewudie4384
    @fasikawasefazewudie4384 16 дней назад +1

    ጀግናው አርበኛ ከፍያለው ❤❤❤

  • @m.abisinia2118
    @m.abisinia2118 16 дней назад

    አማራናስላም ለጋራ ሀገር መስራት አለብን

  • @HitbyHitby
    @HitbyHitby 16 дней назад

    😢😢😢ወገኔ_ 😢😢

  • @EndalkTrfe
    @EndalkTrfe 16 дней назад +3

    አዲስ አበባ ያለነው እራሱ ተሰቃየን እባካችው አንድ ሁኑልን እና እኛም እንቀላቀል እባካችው 🙏🙏

    • @veracity8968
      @veracity8968 16 дней назад

      እስክንድር የሚባል ሸረሪት ነው ያስቸገረው እዛው እንዳይደፉት ሚስቱ ጋር ይህድ

  • @Malrt-o7l
    @Malrt-o7l 16 дней назад +1

    ሺ ቢወለድ ሺ ነው ሆዱ አንዱ ይበቃል የአማራው ፋኖ ጀግናውች ያቸነፋሉ 🐅🐅🐅❤️💛💚

  • @Health-24hr
    @Health-24hr 16 дней назад

    ጀግናው ከፌ!

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha 16 дней назад

    ድልለፋኖ፣ፋኖአድነው፣አማራአድነው፣የሚሞተውም፣የሚፈናቀለው፣የሚታገተው፣በአማራነትነው፣አድሁን፣ፋኖ፣አድሁን፣አማራ❤🎉

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 16 дней назад

    ከፌነት ይብዛ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 16 дней назад

    መሳይ በርታ ወንድሜ ለወገንህ በዜግነትህ ለምታደርገው ነገር አመሰግናለሁ👏 በኢትዮጵያ ታሪክ ለፍትህ ለምታደርገው ነገር ታሪክ ለዘላለም ያስታውሰሃል ‼️ ወንድሜ እግዚአብሔር አንተንና ያንተ የሆኑትን ሁሉ ይባርክ🤲 ኣሜን🙏🙏🙏

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 16 дней назад +2

    ፋኖ ሁሉ አንድ ነው። አንድነት ከግለሰብ ከእንደእስክንድር ሀብታሙ አያሌውና አበበ በለው ጋር ሊሆን አይችልም

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 16 дней назад +1

    እባካችው አንድ ሁኑ😮😮😮

  • @godblessethiopia6665
    @godblessethiopia6665 16 дней назад +1

    በርቱልን ጀግኖቻችን💪💪💪💪

  • @muluafessa
    @muluafessa 16 дней назад

    መሳይ ኑርልን! ይህ የአንድነትጉዳይ ¶በወሬ የቀረው የፋኖመሪዎች መሪ እየተባ ዝና ይዞ መቆየት የፈልጋሉ ሰለዚህም የአማራንሞት እያራዘሙ ነው።

  • @SeyoumAbebe-q3v
    @SeyoumAbebe-q3v 16 дней назад +1

    Victory for Fano Amhara

  • @Samsonite-y2s
    @Samsonite-y2s 16 дней назад +1

    Thank you Messay.

  • @nie_ma
    @nie_ma 16 дней назад +5

    ትችላላችሁ እናመሰግናለን አርበኛ ከፍያለው ደሴ

  • @ኢትዮጵያዊጃንደረባ
    @ኢትዮጵያዊጃንደረባ 16 дней назад +1

    ከፌፌፌ የጀግኖቹ ልጅ ተሸ ቀኝ እጅ የአማራይቱ ልጅ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 16 дней назад +2

    ታዳ፡ማነው፡የሥክድርን፡አዠዳ፡የሚራመደው፡፡አሁንም፡ተመለሡ፡ግደላችሁም፡ከነሀብቲጋር፡አድሁኑ።❤እኛም፡ቀልባችን፡ይረፍ፡በአማራ፡አምላክ፡ይዘናችኋል፡ጥፋቱ፡የናተነው።😢😢😢😢

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 16 дней назад +3

    እስክንድር እያለ ፋኖ አንድ አይሆንም። ዲያስፖራዉ አንድ ሳይሆን ፋኖን እየከፋፈለ ነዉ።

    • @zemenemiskir8793
      @zemenemiskir8793 15 дней назад

      Keep it or take it away your evil politics. ይኸ የዳልጋው ዘመነ እና ደጋፊዎቹ politics ነው። ሞኝህን ፈልግ።

    • @GundeAu
      @GundeAu 15 дней назад

      ዘመነ እያለ ፋኖ መቼም አንድ አይሆንም።

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 16 дней назад

    ሰላም ወገኖች

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 16 дней назад +3

    አልገባኝም ስለ ምን አንድነት ነው የምታውሩት የበላይ ጠባቂ አርበኞች ኑ አንድ እንሁን ብለው የአማራ ፋኖ በጎንደር የሀብቴ ጋር አንድ ሲሆኑ እናንተ ናችሁ አፈግጣችሁ ሞታችንን ከእስክንድር ጋር ያድርገው ብላችሁ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት እዝ ብላችሁ ድርጂቱ ቀይ መስመር ነው ብላችሁ አሁን አሁን አንድ እንሁን😂😂ቅዠት ላይ ያላችሁ ይመስለኛል ። የአማራ ፋኖ በጎንደር የአማራ ፋኖ በወሎ አማራ ፋኖ ሽዋ እዝ የአማራ ፋኖ በጎጃም ❤ የህዝብ ትግል ቀይ መስመራቸው የሆነ እነሱን እንደግፋለን ።ድል ለፋኖ❤❤❤

    • @YafetamareYafetama
      @YafetamareYafetama 16 дней назад

      ለምን ከሁለቱ ዉጭ አይመረጥም አላማዉ ግለሰብ ከሆነ ሌላ ነው ታጋይ ሞልቶ ማነም አይመልከተዉም የህዝብ ነው

    • @ItellAla
      @ItellAla 16 дней назад

      በጣም ቆይቶ ነው የገባችሁ አሁንም አድ ሁኑልን እንላለን አሁን ወደጉጃም ሰሞኑን ለመከፍፈል እየተሞከርነው እባካችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ItellAla
      @ItellAla 16 дней назад

      @YafetamareYafetama በምሀላቸው ባንዳን ካላስወገዱ መቸም አድ አይሆኑም ብቻ ፈጣሪ ስለንጡሀን ብሎ ይማርን ከባድ ነው

    • @GundeAu
      @GundeAu 15 дней назад

      ድርጅት አቋቁመዋል። ድርጅታቸውን ይጠብቃሉ። ሀብቴ ወልዴ እና መሳፍንት ለዘመነ ማሽቋለጥ ይችላሉ።

  • @ZewdieGetahune-q9i
    @ZewdieGetahune-q9i 16 дней назад

    ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @asmara3973
    @asmara3973 16 дней назад +1

    እውነቱ ነው ለአማራ ህዝብ ነፃነት እሥከወጡ ድረስ እድ መሁን አለባቸው እኔም በአማራ አምላክ በሜደፍሩት ሴቱች በሚቅልጠለው በቤተክርስትያን በመሥግዴ በናቱቻችን ገበሪው በደከመበት በሜቃጠለው እህል በህፃናት እረ በሥቱ ይዥቹሀለሁ ፋኖ ወድሙቻችን እድ መዋቅር ፍጥራቹ አሥደሥቱን❤❤❤❤

  • @KhawlaKhouri
    @KhawlaKhouri 16 дней назад

    አላህይገዛችሁያርብይይ

  • @mulugeta-eh3jj
    @mulugeta-eh3jj 16 дней назад

    Masaye Key point unity without question real this question is very important

  • @MsAlebachew
    @MsAlebachew 16 дней назад +1

    Bravo 👌👏

  • @Htii-c2l
    @Htii-c2l 16 дней назад

    አደኛ

  • @solomonpentagon6228
    @solomonpentagon6228 16 дней назад

    ስምክ ፣ክብርክ ዘላለማዊ ነዉ ወንድማችን ራስ አርበኛ ከፍያለዉ ደሴ

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 16 дней назад

    ❤❤❤Thanks bro

  • @SaraSara-u2g4y
    @SaraSara-u2g4y 14 дней назад

    ባማራ መምላክ ይላል እንሽላሊቱን እስክድር ከጎኑ ሸውጦ አጋስስ

  • @ZelalemGetie-ml8ux
    @ZelalemGetie-ml8ux 16 дней назад

    ግን እነሱ ናቸው አንድነት የማይፈልጉ

  • @Abebe-z1x
    @Abebe-z1x 16 дней назад +8

    ጥፋታችሁማ ከነባዬ እና ከነሀብቴ መለየታችሁ ነው !!! ከነሱ ጋር ካልተነጋገራችሁ እንዴት አንድ መሆን ይቻላል?

  • @godblessethiopia6665
    @godblessethiopia6665 16 дней назад +2

    እናመሰግናለን መሳያችን !🙏