Thank you Arebegna Asress Mare Damtie for your concrete and tangible political analysis is a key factor for the inevitable victory of popular FANO Thank you again
@@ሀገሬሀገሬ-ፈ2ጐ How you know? Please, stop your nonsense. Mesay is the best. He knows his job clearly. He knows how to do it too. He is excellent in his use of language, subject matter, interviews, presentation and more.
@@ethiocsc8289 Un oficial es un hombre muy peligroso. Las preguntas que le han hecho muchas veces son: ¿Dónde estás ahora? ¿Cuántas tropas tienes? ¿Cuál es tu plan? Es un poco exagerado
ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ ሙሕሩ በርታ
እውነተኛና የበሰለ ንግግር አርበኛ ና ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ እናመሰግናለን መሳይም 🙏💚💛❤
እንስሳ(ህሊና ቢስ)
@@eztg2758 እንስሶችማ እናንተ ናችሁ አረመኔ ደምጠጭዋች ከነአባታችሁ አብይ አህመድ ። ቅርብ ነው ቀኑ
@@eztg2758የብልፅግና ጭን ገረድ ነህ
ድል ለጀግና አማራ ፋኖ 🟩🟨🟥🦾🦁🦾!
ፓለተካን ከወኔ እና ከ ዕውቀት ጋር አጣምሮ የያዘ የዘመናችን የኛ ትውልድ ጀግና!!!❤
በጣም !!!
48ቱን ደቂቃ በተመስጦ ነበር ያዳመጥኩት አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ
አስረስ ማረ ብስል ጣፋጭና ትክክለኛ ምላሽ ነው የሰጠኸውና አንደበትህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ።
አረበኛ አስረስ እጅግ በጣም እናማስግናለን። መሳይ ለጎንደሮች እውቅና ስጥ።
አስረስ ማረ ዳምጠው የኔ ውንድም አለም እንኳን ደህና መጣህ የኢትዮጵያ አምላክ ሰላማችሁን ያሰማል ኑሩልን ድል ለፍኖ
I love Asserse mar damteyyyyy❤❤❤❤❤
@@diasporabilu7563 የአማራነት ያልገባህ ጡንጫ ራስ ነህ
ጅግኖቼ ሁሉ በእጁ የሆነ መድሃንያለም ክርስቶስ ከና ንተ ይሁን ድል ለተገፋው ፋኖ❤❤❤
አርበኛ አስረስ ጭንቅላትህ ሁሌም እንዳስደመመኝ !!! ቅድስት ድንግል ማርያም በእቅፍዋ ትጠብቅህ እግዚአብሔር የልፈትህን ድካምህን አይቶ በድል ያብቃህ የኔ አምበሳ! እንደኔ ብዙ ኢንተቪው አትስጥ ሥራቹ ላይ ብቻ አተኩሩ!!! ድል ለፈኖ ❤❤❤❤
በሁሉም ነገር ለፋኖዬ ድጋፍ አድርጎ ማሸነፍ ብቻ ነው የሚጠበቀው💯%👌👌💪💪💪
መሳይ ክበርልን❤
❤አረበኛ የሕግ ጠበቃ አገር አቀፍና ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኝ ምጡቅ ባለ አዕምሮ የዘርፈ ብዙ ውዳጄ እድሜና ጤና እንዲኖርህ እልምህ እንዲተረጎም ማለት እውን እዲሆን ዘወትር እፀልያለሁ። በብዙ ተባረክ
ትክክል አንድነት አንድነት አንድነት ወሳኝ ነው
አስረስ ማረ ዳምጤ የኔ ጀግና አንደበተ ርቱኡ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
መሳይ በጣም በበሰለ መንገድ የሚዲያ ታጋይ በመሆን ወደፊት በመምጣትህ ልትኮራ ይገባሃል!!እናመሠግናለን!!#አንከር ሚዲያ ቀዳሚ ምርጫዬ ሆኗል!!!!❤❤❤❤
Bravo!!! Fano Asres Damite!
እግዚአብሔር ለድል ያብቃህ!
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
ያ ቀን ከአምላክ ጋር ቅርብ ነው ጀገና የጀግና ልጆች ናቸው ፋኖ ድል በግፍ ለሚጨፈጨፍ ለአማራውን ህዝብ የሶምሶምን ገልበት ያድላቹ
እናመሰግናለን መሳያችንና አስረሳችን 💖💖💖💖💖💪💪💪💪👌👌
ወንድም አስረስ እና መሳይ እናመሰግናለን ❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቃቸው ፋኖዬን❤❤❤❤
አርበኛ አስረስ እንዴት ንግግሩ እንደሚያምር የእውነት ንግግር መጣፈጡ 🙏🙏🙏🙏 ጀግና 💪💪💪💪
Well done! Dynamic speaker and super true thinking.
በጣም ወቅታዊ መነሳት ያለበት ርዕስ እና በጣም ከጥሩ ማብራርይ ጋር ። በጣም እናመስግናለን አርበኛ አስረስ ማር ዳምጤ እና ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ። በርቱ እግዚአብሔር ይርዳን እኛም የጀመርነውን ትግል እናፋፍማለን ። ጌታ ኡትዩጺይን ይባርክ
ድልለአማራ ፋኖ
አርበኛ አስረስ የተማርክ ጀግና አንደበተ ርቱ መልስህ እራሱ አሸናፌ ነው
እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ሆኖ በቅርቡ ለድል ያብቃችሁ
ድል ለአማራ ፋኖ 💚 💛 ❤️
መሳይ:-የፋኖ መሪዎች እየፈጠሩ ያለውን አንድነት አበረታታ:: የተፈጠረውን አንድነት ወደ ኋላ አትጎትትተው:: አርበኛ አስረስ ለግልፅ ማብራሪያህ እናመሰግናለን!
መሳይ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ በርታ
በርት ድሉ ለናተነው አተ በሳል አዋቂ አድበትህ ጣፋጭ አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አስረስ አማረ ዳምጤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም ብስለት ያለው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ (ጠያቂም ተጠያቂም)!!!
ድል ለነበልባሎች የአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤
ድል ለጀግናው አማራፋኖ🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም በሳል መሪ አስረስ ማረ ዳምጤ በርታ
❤በትክክልአርበኛው❤💛💚💪💪💪💪💪
አስረስ የምትሰጠው መግለጫ ለማራ ፋኖ አንድነት እጅግ አመልካች በመሆኑ አደንቃለሁ በርቱ !
አርበኛ አስረስ አንተ ልዩ ነህ በርታ።
ለአማራ ተወላጅ እንቁ ልጅ አስረስ ማረ እመቤቴ አትለይህ መግለጫ ለመስጠት አንደበተ መልካም ጠንካራ መንፈስ በእውነት መሳይም እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
አስረስ እንወድሃለን በርታ
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
አይዞን❤
#ፋኖ ያሸንፋል
#አማራ ይነግሣል ግድ ነው።
💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
ethiopia tinegisalech. Fano zeregna ayidelem.
@MintesnotGeta ህ ኣይዞሽ ገለቴ
100%
ፋኖ ፡ 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
ጀግነው ፋኖ ንግግሩ ብቻ ያስደምማል ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ🙏❤️❤️
Thank you Arebegna Asress Mare Damtie for your concrete and tangible political analysis is a key factor for the inevitable victory of popular FANO
Thank you again
አርበኛ አስረስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Our victory is very near.go Fano go thanks Mesaye for unmeasurable hard work we Love you.
መስዬ ሰላም ላንተ ይሁን አንድነታቸው ወሳኝና ወሳኝ ነው እግዛብሄር አንድ ያድርጋቸው ጠላትን ለማሸነፍ አንድ መሆን ።
ጀግኖች.
መሳይ የኢትዮጵያ ጠባቂ 1 ሺ አመት ኑርልን
አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ 💪💪💪💚💛♥️
አስረስ ጥሩ ግንዛቤ ያለው ሰው ነው
ትንታጎቹ በርቱ ከአምላክ በታች ተስፋችን እናንተ ናችሁ
Good to see you my hero I’m proud of you!!❤️❤️❤️❤️
ወቅቱ ይፈልገዎል በርቱ የአማራ ፋኖ አንድነት በዚህ በሰአት አስፈላጊ ነው
ድልለአማራፋኖ
አርበኛ አስረስ የአማራ ፖለቲካ MASTERMIND ፈጣሪ ይጠብቅህ፤ አማራ በልጆቹ መስዕዋትነት ነፃ ይወጣል።
This guy can speak 👏
ይገርማል አስረስ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን::
የሶሪያወች እረዲት ለኛም ይድረሰን ድል ለፋኖ
በጣም ደስ የሚል ቃለምልልሰ ነው በርቱ ወገኖቸ ፈጣሪ ከእውነት ጋር ነው።
Mesay jeginachin❤❤❤
❤❤ድል ለፋኖ
ፈጣር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
ያብራሀምእ፡አምላአክ፡በመላዉእ፡ያምራአ፡ፍኖኦ፡ፊትእ፡ይቅደምእ❤❤❤
አስረስ ማረ respect
ዕውውዕ ሁሉም አማራ ድል አንድ
የአብይን ንግግር ከምሰማ የእነ አስረስን ኢንተርቪው ዝም ብዬ ብሰማስ 😊 I’m proud to call u my leader
እንስሳ
ድል ለአማራ ፉኖ
ቃልህ ይማርካል አርበኛ ጠበቃ አስረስ ማረ
እኔማ ፎቶውን አይቼ ገበሬ መስሎኝ ድምፁን የፖለቲካ ትንታኔውን ስሰማ በጣም ተደመምኩኝ በቃ አማራ ባይማርም በተፈጥሮ የተማረ ነው
ለዚች ሀገር በየዘመናቱ ፈጣሪ አቅም ያላቸው ልጆች ይፈጥራል ለዚህ አንዱ ምሳሌ አሰረስና መሰል ልጆች ተፈጥረዋል ፡፡ ፈጣሪ ይመስገን
መሪ በመከራ መሃል ይወለዳል።
መሳይ በርታልን❤❤❤❤❤
በርቱ ያአማራልጆች ድል ለህዝባችሁ
Your the best Mesay. Great question. The answer is good as wall.
አስረስ ማረ ዳምጤ አደበተ ርቱ ትግል በእውቀት የተመሰረተ ትንታኔ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ።
በርቱ ፋ ኖሆች
ጀግና ነህ የፓለቲካዊ ብቃትህ የሚገርም ነው።
Yes for the sake of Ethiopia please be united.
ፍትህ ለሱሌማን አብደላ!!! ድል ለፋኖ!!❤❤ጀግናው አርበኛ ፋኖ አስረስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!
ምን ጀግና
@@eztg2758አይበቃህም አንተ የእንሽላሊት ገረድ አንተ እዚህ ስለፃፍክ እኮ የሚደሰት የውጭ ጠላት እንጅ የምታመጣው አንዳችም ነገር የለም።
Asres is so brilliant he is the Icon of Fano
በርታ ወድም መሳይ ልፋትህ አንድ ቀን ፍሬ ያፈራል እመነኚ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሚን
ድል ላማራው ልጅ ፋኖ 💚💛❤💪
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ድል ለፋኖ ለሕዝበ እባካቹ አንድ ሁኑ የአማራ ሕዝበ አንገቱ አንድ ነው አማራ ብለው ነው የሚገኝን እንጂ በጉጥ አይደለም የአማራ ሕዝበ ሰቆቃ ግድይ ለማሰቆም
አንድ ሁኑ
🎉🎉🎉 ድል ላማራ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አስረስ ጀግናው 💪💪💪
ፋኖ አንድነት ቢፈጥር የብልፅግናን እድሜ ያሣጥረዋል።
Well come Anchor media 🎉🎉🎉🎉🎉
ድልለፋኖ እግዚአብሔር ያግዛችሁ
መሳይ የጀግናን በዚህ መልኩ ግልጽ አና እውነተኛ የሆነ መግለጫ ስላቀረብህ ከልብ እናመሰግናለን
አንድነት እንዲመጣ እስክድርም ሆነ ዘመነን ፈጣሪ ልባቸወረን ያራራው ሁለቱ ናቸው በእልህ አንድነት እዳይመጣ የሚተላለኩት
መሳይ❤
God bless Fanoo ❤❤❤❤
Mesay blessed ❤❤❤
ደሞቼ እመስግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን !!!!!❤
አማራ ካመረረ
ጥይት ከበረረ
ይባላል። በርቱ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ። 🙏
ድል ለአማራ ታላቅ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
እናሸንፋለንአንድነት ሐይል ነው መከፋፈል ውድቀት ነው
የሚያስፈልገዉ አንድነት ብቻነዉሌላውቀላልነዉአንድነትብቻለፋኖሌላዉቀላልነዉ❤❤❤❤
አርበኝ መሳይ በርታልን💪💪
Fano 💚💛❤️💚💛❤️
Thank you Mesay for raising good questions.
መሳይ መኮንን የሚጠይቀው ፋኖዎች ነጥብ ቢጥሉልኝ ብሎ ነው እንጂ ለአማራ አድቦ አይደለም ።
@@ሀገሬሀገሬ-ፈ2ጐ How you know? Please, stop your nonsense. Mesay is the best. He knows his job clearly. He knows how to do it too. He is excellent in his use of language, subject matter, interviews, presentation and more.
@@ethiocsc8289 Un oficial es un hombre muy peligroso. Las preguntas que le han hecho muchas veces son: ¿Dónde estás ahora? ¿Cuántas tropas tienes? ¿Cuál es tu plan? Es un poco exagerado