እራስን መሆን ከልጄ ተማርኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • እንደ አዋቂ እኛ ፈራ ተባ የምንላቸው በየቦታው ያልንሆነውን ከማንነታችን ራቅ ያሉ ባህርያት ይዘን እንቀሳቀሳለን ግን ደግሞ ልጆች ደስ የሚሉን ስናያቸው ሁሉም ነገር የተለዩ ስለሆኑ ነው እንደማንነታቸው ስለሚቀርቡን ነው
    እኛም ውስጥ ህፃን የነበርን ግዜ የነበሩ ግን ትተናቸው አዋቂነት ውስጥ የማያስፈልጉን ወይም "ህፃን አትሁን እንጂ " የምንላቸው አባባሎች ምን አልባት ይህን ክፍል የገፉብን ይመስለኛ።
    በደንብ ካየናቸው ያስተምሩናል፣ ያሳድጉናል ትተናቸው የመጥናቸውን ማንነቶች ያስታውሱናል።
    እንደ አዋቂ እኛ ፈራ ተባ የምንላቸው በየቦታው ያልንሆነውን ከማንነታችን ራቅ ያሉ ባህርያት ይዘን እንቀሳቀሳለን ግን ደግሞ ልጆች ደስ የሚሉን ስናያቸው ሁሉም ነገር የተለዩ ስለሆኑ ነው እንደማንነታቸው ስለሚቀርቡን ነው
    እኛም ውስጥ ህፃን የነበርን ግዜ የነበሩ ግን ትተናቸው አዋቂነት ውስጥ የማያስፈልጉን ወይም "ህፃን አትሁን እንጂ " የምንላቸው አባባሎች ምን አልባት ይህን ክፍል የገፉብን ይመስለኛ።
    በደንብ ካየናቸው ያስተምሩናል፣ ያሳድጉናል ትተናቸው የመጥናቸውን ማንነቶች ያስታውሱናል።
    As adults we tiptoe on things and act out of character on some places when we look at children though one thing that draws us to them is their uniqueness and their approch to us as themselves .we all have these behaviors when we were once children but as we came to adulthood we have abandoned some of these personalities .
    If we see them closely enough these behaviors will teach us and remind us on the personality's we left behind.
    #sofiaabdulkadir #greatnesscoachingbysofi #thegreatnessshow
    ለላይፍ ቡክ ዝግጅት 8ኛ ዙር ምዝገባ ይህንን ይጫኑ
    forms.gle/cijj...
    ኦን ላይ ላይፍ ቡክን ለመውሰድ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ
    forms.gle/859k...
    ለበለጠ መረጃ
    0989727272 0118529442
    #sofiamedia #sofiaabdulkadir #ethiopianeducation #ethiopianinspiration #ላይፍቡክ #greatnesscoaching #thegreatnessshow
    የላይፍ ቡክ ተማሪዎች ተሞክሮ
    • የ ላይፍ ቡክ 1ኛ ዙር ተማሪዎች የ...
    • የ ላይፍ ቡክ ተማሪዎች 2ኛየምረቃ ...
    sign up for free 30 minute Greatness Coaching
    here forms.gle/fGVD...
    Join our website for more free training and resources
    .greatnesset.com
    connect with us on
    Facebook: / thegreatnessshow
    Instagram: / greatness_show
    Tiktok:- tiktok.com/gre...
    Telgram:- t.me/thegreatn...

Комментарии • 4

  • @TheGreatnessshow
    @TheGreatnessshow  8 месяцев назад

    ለላይፍ ቡክ ዝግጅት 8ኛ ዙር ምዝገባ ይህንን ይጫኑ
    forms.gle/cijjomx6Jwe4uxyv9
    ለበለጠ መረጃ
    0989727272 0118529442

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 9 месяцев назад +1

    ደስ የሚል ልጅ አሏህ ያሳድግልሽ ❤️❤️

  • @tigista1977
    @tigista1977 9 месяцев назад +1

    በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ❤