Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የጥዶቹ ቻናል ገብታችሁ አበረቷቷቸውruclips.net/video/PFD9HOErTGI/видео.html
እኒም።እናቲን።አባቲን።አደንወያለኚፈቀር
መሻአላህ ተባረክ አላህ ግንእሚዋደድ ባልና ሚሰት እሚዳያላይ ባትወጡ
አላህ በፍቅር ሺ አመት ያኑራችሁ እኔ አላገባሁም ግን ሁሌም ደስተኛ ባለትዳሮች ሳይ ወላሂ ደስ ይለኛል ለራሴም እመኛለሁ ያለገባችሁ በሙሉ መልካም ባል የልጆቻችን አባት በስደት ጠበቃ የሚሆን ባልይስጠን ያረብ🌹🌹🌹🌹 በብሀር 5 ጊዜ እንዲኔ ወንዲሞች ልጂነቷን ባንተ ጨርሳለይ በለኛ ቁስሌን ነካኸው እኔም በወንዲሞቸ ገንዘቤንም ልጂነቴንም ጨርሻለው ብቻ አልሃምዱሊላህ
አህለን ያገር ልጂ አመሰግናለሁ ባቦዬ
ማሻአላህ ሲያምሩው እነዝህስ ያስላም አላህይጠብቃችሁ
ማሻአላህ ተባረከላህ ወልዳችሁ ሳሙ
Asselamu alekum werahmetullah weberekatuhu Babo enkuwan dehna metah ayyi sidet kebad newu ketkmu gudatu anezagn newu wellahi arif koyita neber
አሰላሞ አለይኩም ምርጥ ጥዶች ነቸዉ አላህ ፍቅረችሁን ይጨምርለችሁ በጠም ደስ ትለለችሂ ወድምሽንም አለህ ይራህመዉ ማማየ
እግዛብሔር፡የወዴፊትዘመናቺሁንይባርክላችሁ
Arif Newu Huletegna Magbatu Akmu Tefekedelet Ena Mastedader Kechale Machn Fasfeked Aytebekbetm Abshru Bertu
ሚስኪን ማሻአላህ ደስትላላችሁ አላህይጠብቃችሁ
የወንዲም ሞት እሳት ተበላን እደት ነዉ መታገስ የሚቻል እኔ ሁሉም ነገር አስጠላኝ አላህ ይዘን እልህ ወንዲም አለሜ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጦይቢ ታምራላችሁ ወንድምሽንም አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀዉ🤲🏻
እውነትሽነው ቤተሰብን በስደት ማጣት ከባድነው በሻሻው አባቴ አሏህ ይዘንልሽ😭😭😭
😭😭😭😭
የባሥ አለው ወንድምናእህትነውየምትመሥሉት ባልናሚስት ካንድ....ይቀዳል አረተይ አማቴ ውለዱልኝ ...ጨርሱት🧐🌹🌹🤣
ሀሀሀሀ😂😂😂
ባልናሚስት,ካንዲ,ወዝ,ከተቀዳ,የኔ,ሰምጦ,ቀርዴ🤔🤔
@@YouTbe-qr7ln ውይ 😁😁😁ገብተን እንያቸውደ😁አሳቅሽኝ አቦ ይመችሽ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹሁ
መሽአሏህ ስታምሩ❤❤❤ፍቅራችሁንያብዛላችሁ
ማሻአላሕ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን ምርጧቼ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሠላም ሠላም እደትናችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ አህለን ምንርጦች
አላህ ፈቅዶለታል ማው ላዝም ያች ፍቃድ ሀቃችሁን ከጠበቀና አቅሙ ካለው ላች ባል ብቻም ሳይሆን ለሁሉም ወንዶች ነው
እረ ባክሽ አፍሽን ዝጊይ
ብዙው ሀቅአለ ያን ማማላት አቺሉም እናም ዝም በሉው እባካቺሁ ዲኑን እወቁው መጀሪያ ከዛአውሪይ
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ ማለት እደ እኔ እኮ የተናገርኩት ሀቅ ነው
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀሌሽ ትዘጋለች እዉነቷ ነዉ
አትንጫጩ ሀቅ ነዉ የኮመተችዉ
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰብ ላይክ
ማሻህ አላህ ቆንጆ ዎች ናቸዉ በርቱ
ጥንድ ጥንድ የሆኑትን ብቻ ነዉ የምታበረታቱት አጂብ ነዉ ወሏሂ። ህዝቤ በወሬ ነፍሷል አሏህ ሙስተዓን ።የኔ ዉድ የት ነህ ግን ጥንድ ሁኜ እንዲመጣ ና እስኪ። አፍጥጦ የሚጠብቅኮ አይጠፋም
አንችም ጥንድ ሁኚና ነያ
ክክክክ
እኮ ክክ
የይቶብባህሪነውጥንድመሆንግድነው
አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ታናሿ እህትህም ባለ ውለታህ ነች ሚስትህንም እንደ ዘመናችን ወንዶች እንዳትሆንባት አማና የአረብ ሀገር ሴት የዋህ ገራገር ነች አንተም ስደትን በጥቂቱም ቢሆን ስደትን ስላየኸው እርስ በእርስ ተደጋገፉ ውለዱ ክበዱ 🥰🫶
የኔቆጆወ እናቱን የሚወድ ደስይለኛል መሸአላህ
አሰላሙ አለኩም ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
አሠላሙአለይኩም ማሻአላህ ደስትላልላችሁ ፍቅርችሁን አላህ ይጨምርላችሁ የኔዉዲም ነገርልጂ
እናመሰግናለን እህታችን
ማሻአላህ የገሬ ልጂ ነሽ እህት
ማሻአላህ ያገሬልጂ ነሽ
እፉፉፉ እኔም በስደት ውድሜን አጥቻለሁ አላህ ይዘንለት ያርብ እድ እኳን አልውለደም
አይዞን😭😭
ውዶችየ በፍቅር ሺ አመት ኑሩልኝ ውለዱ ክበዱ ሚጣየንም አላህ ያሳድጋት❤❤❤❤
አህለን ጥንዶች ረጋ ያሉ ናቸው ደስ ይላሉ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ
ማሻአላህደስትላላችሁ
አሰላሙአሊኩምወራህመቱላህወበረካቱ መሻአላህ ፍቅራችሁን አላህይጨምርላችሁ❤❤❤🎉
አላህ ከሥዴት ይመልሰን ያረብ ከባድ ነው ስዴት ኡፍ
ሀሪፍቆይታነው
ማሻአላህ እርጋታቸዉ
የኔ ውድ የኛ ሀገር ልጅ ነሽ ቡልቡሎ
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ማር አይይይ ወንድምን ያህል ነገር
ደስ የሚሉ ጥንዶች ቻናላችሁን ስም
ውይ ቋንቋሽ እርሜ አይባልም በተ ነው ምታወሪው እስኪ አስተካክይው
❤❤❤ታምራላችሁ ማሻአላህ
ማሻአላህ። ደስትላላችሂ
ኧረ ጦይብ ማሻአሏህ ብያለሁ አህለን አህለን ዉዶች
አሥተማሪ ቢደወ ነዉ❤
የኔጣይቤ ከራያለቹ እኮናት
እናተ ዴሞ የመቸዎች ናችሁ አላቃቸውም ሆ መልካም ድዳር
ማሻአሏህ
ቡልቡሎ ያገሬልጅ የማንልጅነሽ ግንሠውረስቻለሁ
አትዞሺ እህት እኔም አድ ወድሜን አጥቸዋለሁ ኡሱም እስደት ላይ ነውያጣሁት
ቀል ቀል አትበይ ረጋ በይ አሏህ ይዘንለት ወድምሽን ሌላው አጀብ ነው አቅሙ ከቻለ አሏህ ፈቅዶለታል አችን ማሥፈቀዱ ሸርጥ አይደለም ኢላ ለትዳራችሁ ሰላም እና ደህንነት ካልሆነ ጎበዝ እሷን መገር አይጠበቅብህም አይዞሽ ያችው ነው ማለቴ
አች ትድራለሽ ከመምከርሽ በፊት
ሲጀመር በአበሻ ኑሮ ዉድነት እኮን 2/3ይቅርና አንዶንሥ ማሥተዳደር ይችላል
ማሻአላህ የአገሬ ልጅ እኔም ቡልቡሎ ዱሬ ነኝ በርቱ
ዊልይ ኩም ሰላም ሠላማቺሁ ብዝት ይበል ባቡ ሠላም በልልኝ ባለቤትክን
ማለቲ ሂዉይን
እ መርሳ ያገሬ ልጅ
አረ ያገሬ ልጂ ነሽ ቡልቡሎ መገጠያ የት
ማሻአላህ❤️❤️❤️❤️👍👍🤲🤲❤️❤️
ማሻአላህ👍👍👍🌹🌹
በርቱ
ዋውግንወዲምናእህትትመሰላችሁ❤❤❤
እናቴስትይግን አልቻልኩም እባየን
አህለን መርሳ
Asamualeyikum worahimatulahi wobarakatuhu selam Masha'ala tabarakala wondimina ehiti timesilalachu Fikirachu yabizalachu
ህዝቤ የሚጋባው ለዩቱብ ነው እንዴ ጎበዝ 🤔🙆
አድስየ ሻበል የወዜልጅ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፓራንክ መሆኑን ካዉክ ታዳ ለምን ታመንጫጨቃታለህ በአላህ ፍቅር በተሞላበት ንግግር ❤ በተርፍ በጣም ነዉ ደስ እምትሉት አይዟችሁ ስሚራ ደግሞ በተሻለሽ አቅም ላለመገላለጥ ሞክሪ በዙ ቪዲዩ ላይ መዳፍሽ ስቀር እጂሽን በትሽፈኒዉ አገትሽን ትግልጫለሽ እና በርቸ ❤
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ያገሬን ልጅ ደህና አድርገሽ ያዥ ያሀይቋ ቀበጥ አይዞሽ መርሳወች ምቹ ነን ❤💐
አደለ
ውይ አብድ
ሳህ መርሳወች ፍቅር ነነወዱም ሴቱም 😍😘
❤️❤️❤️❤️❤👍👍👍
@@ሀዩነኝብቻኞዋስደትያገላታአላሀምዱሊላ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ውንድማችን ባቦ
ደምሪኝ እህት
የኔማርዋ አብሽሪ አቀዋለሁ ብልብልወን
አሰላም አለይኩም
ኧረ እኔን ይጀነጅነኝ ነበር ይሄ ልጅ 😳😳 ለማንኛውም ሴቷ ያገሬ ልጅ ነች አላህ ያሳምርልሽ ትዳርሽን ማማየ 😍
አለፈሸ እህቴ ከረፈፉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤭
😁😁😁😁🤭ዝም
@@FafiTUBE-y7u ኢወላ 😀
እረ ወይ ጉድ
😂😂😂😂😂😂
ማሻአላሕ👍👍👍👍😍ማሻአላሕተባረክላሕአላሕይጠብቃቺሑወንድምእናእሕትነውየምመሥሉትተርጋታጋርያሠላም🏠
መሸ አለህ እንም ያሚዎደት ትንሸ እቴናዉ
አብሰረእኔምየምወደወነአባቴንአጥቸለሁ
የወድሞትየቀመሰነውየሚቀው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እናረጋል ለሰብስክራይብ አይሰለቸን አስተማሪ ነገር ይዛችሁ ኑ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Bertew wedoche ❤❤❤❤❤
ሥታምሩ ያዜቅላችሁ
አስላሙአለይኩምስላምፍቅርአንደነትለናትሀገራቸን
ሀሩን ሚድያ🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ
ደስ ትላላችሁ
እኔም የገራችሁ ልጅ ነኝ
እወዳችኋለሁ
Mashia
ያገሬልጅ
ማሻአላህ፣በረታ
Lemn wede hagr atgebum
ማሻአላህ🥰 ክክክክ ሁለተኛ ሚስት ከቻለ እውነቱን ነው ያግባ🙈
መሻ አላህ
ማሻአላህ
Mechereshachihu'ymer
ማሻአላህ ሲያምሩ
ማሻ አላህ በጣም ታምራላቹ
በል ወድሜን መሳይ በል ስበስክራይብ አርገኝ አድስ ከፍቸነው ወድሜን በማይ
ደግሞ ስታምሩ የኛ ውቦች
👍👍
🌍 የታላቁ አዛኝ የአለም ነብይ ጣፋጭ ታሪክ 🌍•════•••🌺•••════• ✔️ [ክፍል 1] ✔️🕋 የነብዩ የዘር ሐረጋቸው፣ አወላለዳቸው እና የልጅነት ዘመን 🌴••┈┈┈┈••✦✿✦••┈┈┈┈••🥀 ሙሐመድ የዐብደላህ ልጅ፣ የአብዱል ሙጦሊብ ልጅ፣ የሃሽም ልጅ፣ የመናፍ ልጅ፣ የፈህር (ቁረይሽ) ልጅ፣ የማሊክ ልጅ፣ የነድር ልጅ፣ የኪናነህ ልጅ፣ የዐድናን ልጅ፣ የአላህ ነብይ እስማዒል ልጅ፣ የአላህ ወዳጅ የኢብራሂም ልጅ። አላህ ከጥሩ ጎሳ መረጣቸው። የመሐይምነት ዘመን ቆሻሻ ወደ ዘር ግንዳቸው አልገባም።📜 ሙስሊም እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡-“አላህ ከእስማዒል ልጆች ኪናናን፣ ከኪናናህ ልጆች ውስጥም ቁረይሽን፣ ከቁረይሽ ሃሽምን፣ ከበኒ ሃሽም በኩል ደግሞ እኔን መርጧል።” (📚ሙስሊም ዘግበውታል) 🌐 አወላለዳቸው•🔺┈•✿🌼✿•┈🔺•የተወለዱት የዝሆን አመት (ዓመል ፊል) በመባል በሚታወው ዘመን ነው። ይህም ዓመት አብረሃ ካዕባን ለማፍረስ የሞከረበት ኣመት ነበር። አላህም እጅግ በሚያስደንቅ ጥበብና ተአምር ሐሳቡን አምክኖታል። ይህ በቁርአን ታሪክ ተወስቷል። ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ.ዐለይሂ ወሰለም) በዚሁ አመት በወርሃ ረቢአል አወል 11ኛው ቀን በእለተ ሰኞ እንደተወለዱ ዘገባዎች ያመለክታሉ።🌐 አስገራሚ ጅምርና ግልጽ በረከት🔺┈•✿🌼✿•┈┈•✿🌼✿•┈🔺አባት አልባ ሆነው ተወለዱ። እናታቸው እርሳቸውን የሁለት ወር እርጉዝ እያለች አባታቸው ሞቱ። አያታቸው ዐብዱል ሙጦሊብም የማሳደግ ሐላፊነቱን ወሰዱ። በያኔዎቹ ዐረቦች ባህል መሠረትም ከበኒ ሰዕድ ጎሳ የሆነችና ሐሊመት ቢንት አቢ ዙዓይብ የምትባል እንስት ታሳድጋቸው ዘንድ ተሰጣት።የታሪክ ጸሐፊዎች እንደሚስማሙት ያኔ የበኒ ሰዕድ ቀዬ በድርቅ የተመታበት አመት ነበር። የእንስሳት ጋቶች ነጥፈዋል። አዝርእቱ ደርቀዋል። ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ .ዐለይሂ .ወሰለም) በሐሊማ ቤት ካረፉበት እና ጡቷን መጥባት ከጀመሩበት ቅጽበት አንስቶ ግን የሐሊማ ቤት በበረከት ተሞላ። ፍየሎቿ ጠግበውና ጋቶቻቸው በወተት ተሞልቶ ይመለሱ ጀመር።በበኒ ሰዕድ መስክ ላይ እያሉ የተከሰተው የደረታቸው መቀደድ አላህ ለትልቅ ሐላፊነት እንደመረጣቸው የሚጠቁም የነብይነት ምልክት ነበር። አነስ ኢቢን ማሊክን (ረ.ዐ) ዋቢ በማድረግ ሙስሊም እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ በልጅነታቸው ዘመን ከሕጻናት ጋር በመጫወት ላይ እያሉ ጅብሪል (ዐ.ሰ) መጣና ያዛቸው። አጋደማቸውም። ደረታቸውንም ሰነጠቀው። ልቦናቸውንም አወጣ። የረጋ ደም የሚመስል ነገርም ከውስጡ አስወገደ። “ይህ የሰይጣን ድርሻ ነው” አለም። በወርቅ ሳህን ውስጥ አድርጎም በዘምዘም ውሃ አጠበው። ከዚያም እንደነበር ጠገነውና ወደቦታው መለሰው። ልጆችም ወደ ሐሊማ ቤት እየሮጡ ሄደው “ሙሐመድ ተገደለ” በማለት ተናገሩ። ሲመጡ የነቢዩ (ሰለላሁ.ዐለይሂ ወሰለም ) ፊት ገርጥቶ አገኙት። አነስ፡- “የዚህን ክስተት ፋና ከነቢዩ ደረት ላይ አይቻለሁ” ሲሉ ተናግረዋል። ከልባቸው ውስጥ የረጋ ደም የሚመስል ነገር መወገዱ እርሳቸውን ከልጅነት አጓጉል ባህሪያት አርቆ፣ ቁም ነገረኛ፣ ጽኑ፣ ሚዛናዊና ውብ ባህሪያት የተላበሱ ለማድረግ ነው። አላህ በጣም እንደሚጠብቃቸው እና እንደሚንከባከባቸው፣ ሰይጣንም እርሳቸውን የመተናኮል አቅም እንዳይኖረው መደረጉን ለማመልከትም ጭምር ነው። (📚ፊቅሁ ሲራ - ዶክተር ረመዷን አል-ቡጢ)ይህ ክስተት ሐሊማ ሕጻኑን ወደ ቤተሰቦቹ እንድትመልስ ምክንያት ሆነ። ያኔ የነብዩ (ሰለላሁ .ዐለይሂ ወሰለም) እድሜ አምስት አመት ነበር። ስድስት አመት ሲሞላቸው እናታቸው አሚና ሞተች። አያታቸው ሊያሳድጓቸው ወሰዷቸው። ስምንት ዓመት ሲሞላቸው አያታቸው ሞቱ። የማሳደጉን ሐላፊነትም አጎታቸው አቡ ጧሊብ ወሰዱ።🌐 የላቀ እጣ ፈንታ•🔺┈•✿🌼✿•┈🔺•አስራ ሁለት አመት ሲሞላቸው አጎታቸው አቡ ጧሊብ ወደ ሻም ለንግድ እርሳቸውን አስከትለው ወጡ። ቅፍለቱ በስራህ በተባለ ቦታ ላይ ሲያርፍ ቡሐይራ የተባለን አንድ መነኩሴ ለመጎብኘት ጎራ አለ። ሰውየው የክርስትና ሐይማኖትና መጽሐፍት አዋቂ ነው። ነቢዩን (ሰለላሁ ዐለይሂ.ወሰለም) በትኩረት አስተዋላቸው። በጥንቃቄ አጠናቸው። አናገራቸውም። ከዚያም ወደ አቡ ጧሊብ በመዞር፡- “ይህ ልጅ ምንህ ነው?” አላቸው። “ልጄ ነው” አሉት። (አቡ ጧሊብ በጣም ስለሚወዷቸው ልጄ በማለት ነበር የሚጠሯቸው።) ቡሐይራም፡- “ልጅህ አይደለም። የዚህ ልጅ አባት በሕይወት ሊኖር አይችልም” ሲል ተናገረ። አቡ ጧሊብም “የወንድሜ ልጅ ነው” አሉ። “አባቱ ምን ሆነ?” ሲል ጠየቃቸው። “ተረግዞ እያለ ሞተ” አሉ። “እውነት ብለሐል። በአስቸኳይ ወደሀገሩ ይዘኸው ተመለስ። አይሁዶች እንዳያገኙት ተጠንቀቅ። በአላህ እምላለሁ ካገኙት ይተናኮሉታል። ለታላቅ ደረጃ የሚበቃ ልጅ ነው” አላቸው። አቡ ጧሊብም ፈጥነው ወደ መካ መለሱት።🌐 እንጀራ ፍለጋ•🔺┈•✿🌼✿•┈🔺•የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለወጣትነት እድሜ ሲደርሱ እንጀራ ፍለጋ መሮጥ ጀመሩ። ፍየል ጥበቃ የጥረታቸው መጀመሪያ ነበር። በኋላ ላይ፡- “ለመካ ሰዎች በቀራሪጥ (መጠነ ትንሽ ክፍያ) ፍየል እጠብቅ ነበር።” ሲሉ ተናግረዋል።ክፍል ሁለት ይቀጥላል🌹🌹🌹
ፍቅራቹህ ይዝለቅ
አይ ጅህልና አላህ ነዉ የፈቀደልህ ከቻለ ማግባት ይችላል ማ ላዚም አቲ ከላም
ዋው ጥንዳች ታምራላችሁ ❤
👍
የኔወቸ ምትሠራላቹሁ እዚህ❤
ማሻአላህ ተባረከሐላ ግን ለምዲነዉ የኔበተሰብ እሩቅ እዳገባ የማይፈቅዱልኝ🤔🤔🤔
የጥዶቹ ቻናል ገብታችሁ አበረቷቷቸው
ruclips.net/video/PFD9HOErTGI/видео.html
እኒም።እናቲን።አባቲን።አደንወያለኚፈቀር
መሻአላህ ተባረክ አላህ ግንእሚዋደድ ባልና ሚሰት እሚዳያላይ ባትወጡ
አላህ በፍቅር ሺ አመት ያኑራችሁ እኔ አላገባሁም ግን ሁሌም ደስተኛ ባለትዳሮች ሳይ ወላሂ ደስ ይለኛል ለራሴም እመኛለሁ ያለገባችሁ በሙሉ መልካም ባል የልጆቻችን አባት በስደት ጠበቃ የሚሆን ባልይስጠን ያረብ🌹🌹🌹🌹 በብሀር 5 ጊዜ እንዲኔ ወንዲሞች ልጂነቷን ባንተ ጨርሳለይ በለኛ ቁስሌን ነካኸው እኔም በወንዲሞቸ ገንዘቤንም ልጂነቴንም ጨርሻለው ብቻ አልሃምዱሊላህ
አህለን ያገር ልጂ አመሰግናለሁ ባቦዬ
ማሻአላህ ሲያምሩው እነዝህስ ያስላም አላህይጠብቃችሁ
ማሻአላህ ተባረከላህ ወልዳችሁ ሳሙ
Asselamu alekum werahmetullah weberekatuhu Babo enkuwan dehna metah ayyi sidet kebad newu ketkmu gudatu anezagn newu wellahi arif koyita neber
አሰላሞ አለይኩም ምርጥ ጥዶች ነቸዉ አላህ ፍቅረችሁን ይጨምርለችሁ በጠም ደስ ትለለችሂ ወድምሽንም አለህ ይራህመዉ ማማየ
እግዛብሔር፡የወዴፊትዘመናቺሁንይባርክላችሁ
Arif Newu Huletegna Magbatu Akmu Tefekedelet Ena Mastedader Kechale Machn Fasfeked Aytebekbetm Abshru Bertu
ሚስኪን ማሻአላህ ደስትላላችሁ አላህይጠብቃችሁ
የወንዲም ሞት እሳት ተበላን እደት ነዉ መታገስ የሚቻል እኔ ሁሉም ነገር አስጠላኝ
አላህ ይዘን እልህ ወንዲም አለሜ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጦይቢ ታምራላችሁ ወንድምሽንም አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀዉ🤲🏻
እውነትሽነው ቤተሰብን በስደት ማጣት ከባድነው በሻሻው አባቴ አሏህ ይዘንልሽ😭😭😭
😭😭😭😭
የባሥ አለው ወንድምናእህትነውየምትመሥሉት ባልናሚስት ካንድ....ይቀዳል አረተይ አማቴ ውለዱልኝ ...ጨርሱት🧐🌹🌹🤣
ሀሀሀሀ😂😂😂
ባልናሚስት,ካንዲ,ወዝ,ከተቀዳ,የኔ,ሰምጦ,ቀርዴ🤔🤔
@@YouTbe-qr7ln ውይ 😁😁😁ገብተን እንያቸውደ😁አሳቅሽኝ አቦ ይመችሽ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹሁ
መሽአሏህ ስታምሩ❤❤❤ፍቅራችሁንያብዛላችሁ
ማሻአላሕ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን ምርጧቼ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሠላም ሠላም እደትናችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ አህለን ምንርጦች
አላህ ፈቅዶለታል ማው ላዝም ያች ፍቃድ ሀቃችሁን ከጠበቀና አቅሙ ካለው ላች ባል ብቻም ሳይሆን ለሁሉም ወንዶች ነው
እረ ባክሽ አፍሽን ዝጊይ
ብዙው ሀቅአለ ያን ማማላት አቺሉም እናም ዝም በሉው እባካቺሁ ዲኑን እወቁው መጀሪያ ከዛአውሪይ
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ ማለት እደ እኔ እኮ የተናገርኩት ሀቅ ነው
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀሌሽ ትዘጋለች እዉነቷ ነዉ
አትንጫጩ ሀቅ ነዉ የኮመተችዉ
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰብ ላይክ
ማሻህ አላህ ቆንጆ ዎች ናቸዉ በርቱ
ጥንድ ጥንድ የሆኑትን ብቻ ነዉ የምታበረታቱት አጂብ ነዉ ወሏሂ። ህዝቤ በወሬ ነፍሷል አሏህ ሙስተዓን ።የኔ ዉድ የት ነህ ግን ጥንድ ሁኜ እንዲመጣ ና እስኪ። አፍጥጦ የሚጠብቅኮ አይጠፋም
አንችም ጥንድ ሁኚና ነያ
ክክክክ
እኮ ክክ
የ
ይቶብባህሪነው
ጥንድመሆንግድነው
አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ታናሿ እህትህም ባለ ውለታህ ነች ሚስትህንም እንደ ዘመናችን ወንዶች እንዳትሆንባት አማና የአረብ ሀገር ሴት የዋህ ገራገር ነች አንተም ስደትን በጥቂቱም ቢሆን ስደትን ስላየኸው እርስ በእርስ ተደጋገፉ ውለዱ ክበዱ 🥰🫶
የኔቆጆወ እናቱን የሚወድ ደስይለኛል መሸአላህ
አሰላሙ አለኩም ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
አሠላሙአለይኩም ማሻአላህ ደስትላልላችሁ ፍቅርችሁን አላህ ይጨምርላችሁ የኔዉዲም ነገርልጂ
እናመሰግናለን እህታችን
ማሻአላህ የገሬ ልጂ ነሽ እህት
ማሻአላህ ያገሬልጂ ነሽ
እፉፉፉ እኔም በስደት ውድሜን አጥቻለሁ አላህ ይዘንለት ያርብ እድ እኳን አልውለደም
አይዞን😭😭
ውዶችየ በፍቅር ሺ አመት ኑሩልኝ ውለዱ ክበዱ ሚጣየንም አላህ ያሳድጋት❤❤❤❤
አህለን ጥንዶች ረጋ ያሉ ናቸው ደስ ይላሉ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ
ማሻአላህደስትላላችሁ
አሰላሙአሊኩምወራህመቱላህወበረካቱ መሻአላህ ፍቅራችሁን አላህይጨምርላችሁ❤❤❤🎉
አላህ ከሥዴት ይመልሰን ያረብ ከባድ ነው ስዴት ኡፍ
ሀሪፍቆይታነው
ማሻአላህ እርጋታቸዉ
የኔ ውድ የኛ ሀገር ልጅ ነሽ ቡልቡሎ
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ማር አይይይ ወንድምን ያህል ነገር
ደስ የሚሉ ጥንዶች ቻናላችሁን ስም
ውይ ቋንቋሽ እርሜ አይባልም በተ ነው ምታወሪው እስኪ አስተካክይው
❤❤❤ታምራላችሁ ማሻአላህ
ማሻአላህ። ደስትላላችሂ
ኧረ ጦይብ ማሻአሏህ ብያለሁ አህለን አህለን ዉዶች
አሥተማሪ ቢደወ ነዉ❤
የኔጣይቤ ከራያለቹ እኮናት
እናተ ዴሞ የመቸዎች ናችሁ አላቃቸውም ሆ መልካም ድዳር
ማሻአሏህ
ቡልቡሎ ያገሬልጅ የማንልጅነሽ ግንሠውረስቻለሁ
አትዞሺ እህት እኔም አድ ወድሜን አጥቸዋለሁ ኡሱም እስደት ላይ ነውያጣሁት
ቀል ቀል አትበይ ረጋ በይ አሏህ ይዘንለት ወድምሽን ሌላው አጀብ ነው አቅሙ ከቻለ አሏህ ፈቅዶለታል አችን ማሥፈቀዱ ሸርጥ አይደለም ኢላ ለትዳራችሁ ሰላም እና ደህንነት ካልሆነ ጎበዝ እሷን መገር አይጠበቅብህም አይዞሽ ያችው ነው ማለቴ
አች ትድራለሽ ከመምከርሽ በፊት
ሲጀመር በአበሻ ኑሮ ዉድነት እኮን 2/3ይቅርና አንዶንሥ ማሥተዳደር ይችላል
ማሻአላህ የአገሬ ልጅ እኔም ቡልቡሎ ዱሬ ነኝ በርቱ
ዊልይ ኩም ሰላም ሠላማቺሁ ብዝት ይበል ባቡ ሠላም በልልኝ ባለቤትክን
ማለቲ ሂዉይን
እ መርሳ ያገሬ ልጅ
አረ ያገሬ ልጂ ነሽ ቡልቡሎ መገጠያ የት
ማሻአላህ❤️❤️❤️❤️👍👍🤲🤲❤️❤️
ማሻአላህ👍👍👍🌹🌹
በርቱ
ዋውግንወዲምናእህትትመሰላችሁ❤❤❤
እናቴስትይግን አልቻልኩም እባየን
አህለን መርሳ
Asamualeyikum worahimatulahi wobarakatuhu selam
Masha'ala tabarakala wondimina ehiti timesilalachu
Fikirachu yabizalachu
ህዝቤ የሚጋባው ለዩቱብ ነው እንዴ ጎበዝ 🤔🙆
አድስየ ሻበል የወዜልጅ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፓራንክ መሆኑን ካዉክ ታዳ ለምን ታመንጫጨቃታለህ በአላህ ፍቅር በተሞላበት ንግግር ❤ በተርፍ በጣም ነዉ ደስ እምትሉት አይዟችሁ ስሚራ ደግሞ በተሻለሽ አቅም ላለመገላለጥ ሞክሪ በዙ ቪዲዩ ላይ መዳፍሽ ስቀር እጂሽን በትሽፈኒዉ አገትሽን ትግልጫለሽ እና በርቸ ❤
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ያገሬን ልጅ ደህና አድርገሽ ያዥ ያሀይቋ ቀበጥ አይዞሽ መርሳወች ምቹ ነን ❤💐
አደለ
ውይ አብድ
ሳህ መርሳወች ፍቅር ነነወዱም ሴቱም 😍😘
❤️❤️❤️❤️❤👍👍👍
@@ሀዩነኝብቻኞዋስደትያገላታአላሀምዱሊላ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ውንድማችን ባቦ
ደምሪኝ እህት
የኔማርዋ አብሽሪ አቀዋለሁ ብልብልወን
አሰላም አለይኩም
ኧረ እኔን ይጀነጅነኝ ነበር ይሄ ልጅ 😳😳 ለማንኛውም ሴቷ ያገሬ ልጅ ነች አላህ ያሳምርልሽ ትዳርሽን ማማየ 😍
አለፈሸ እህቴ ከረፈፉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤭
😁😁😁😁🤭ዝም
@@FafiTUBE-y7u ኢወላ 😀
እረ ወይ ጉድ
😂😂😂😂😂😂
ማሻአላሕ👍👍👍👍😍ማሻአላሕተባረክላሕአላሕይጠብቃቺሑወንድምእናእሕትነውየምመሥሉትተርጋታጋርያሠላም🏠
መሸ አለህ እንም ያሚዎደት ትንሸ እቴናዉ
አብሰረእኔምየምወደወነአባቴንአጥቸለሁ
የወድሞትየቀመሰነውየሚቀው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እናረጋል ለሰብስክራይብ አይሰለቸን አስተማሪ ነገር ይዛችሁ ኑ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Bertew wedoche ❤❤❤❤❤
ሥታምሩ ያዜቅላችሁ
አስላሙአለይኩምስላምፍቅርአንደነትለናትሀገራቸን
ሀሩን ሚድያ🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ
ደስ ትላላችሁ
እኔም የገራችሁ ልጅ ነኝ
ደስ ትላላችሁ
እወዳችኋለሁ
Mashia
ያገሬልጅ
ማሻአላህ፣በረታ
Lemn wede hagr atgebum
ማሻአላህ🥰
ክክክክ ሁለተኛ ሚስት ከቻለ እውነቱን ነው ያግባ🙈
መሻ አላህ
ማሻአላህ
Mechereshachihu'ymer
ማሻአላህ ሲያምሩ
ማሻ አላህ በጣም ታምራላቹ
በል ወድሜን መሳይ በል ስበስክራይብ አርገኝ አድስ ከፍቸነው ወድሜን በማይ
ደግሞ ስታምሩ የኛ ውቦች
👍👍
🌍 የታላቁ አዛኝ የአለም ነብይ ጣፋጭ ታሪክ 🌍
•════•••🌺•••════•
✔️ [ክፍል 1] ✔️
🕋 የነብዩ የዘር ሐረጋቸው፣ አወላለዳቸው እና የልጅነት ዘመን 🌴
••┈┈┈┈••✦✿✦••┈┈┈┈••
🥀 ሙሐመድ የዐብደላህ ልጅ፣ የአብዱል ሙጦሊብ ልጅ፣ የሃሽም ልጅ፣ የመናፍ ልጅ፣ የፈህር (ቁረይሽ) ልጅ፣ የማሊክ ልጅ፣ የነድር ልጅ፣ የኪናነህ ልጅ፣ የዐድናን ልጅ፣ የአላህ ነብይ እስማዒል ልጅ፣ የአላህ ወዳጅ የኢብራሂም ልጅ። አላህ ከጥሩ ጎሳ መረጣቸው። የመሐይምነት ዘመን ቆሻሻ ወደ ዘር ግንዳቸው አልገባም።
📜 ሙስሊም እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡-
“አላህ ከእስማዒል ልጆች ኪናናን፣ ከኪናናህ ልጆች ውስጥም ቁረይሽን፣ ከቁረይሽ ሃሽምን፣ ከበኒ ሃሽም በኩል ደግሞ እኔን መርጧል።” (📚ሙስሊም ዘግበውታል)
🌐 አወላለዳቸው
•🔺┈•✿🌼✿•┈🔺•
የተወለዱት የዝሆን አመት (ዓመል ፊል) በመባል በሚታወው ዘመን ነው። ይህም ዓመት አብረሃ ካዕባን ለማፍረስ የሞከረበት ኣመት ነበር። አላህም እጅግ በሚያስደንቅ ጥበብና ተአምር ሐሳቡን አምክኖታል። ይህ በቁርአን ታሪክ ተወስቷል። ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ.ዐለይሂ ወሰለም) በዚሁ አመት በወርሃ ረቢአል አወል 11ኛው ቀን በእለተ ሰኞ እንደተወለዱ ዘገባዎች ያመለክታሉ።
🌐 አስገራሚ ጅምርና ግልጽ በረከት
🔺┈•✿🌼✿•┈┈•✿🌼✿•┈🔺
አባት አልባ ሆነው ተወለዱ። እናታቸው እርሳቸውን የሁለት ወር እርጉዝ እያለች አባታቸው ሞቱ። አያታቸው ዐብዱል ሙጦሊብም የማሳደግ ሐላፊነቱን ወሰዱ። በያኔዎቹ ዐረቦች ባህል መሠረትም ከበኒ ሰዕድ ጎሳ የሆነችና ሐሊመት ቢንት አቢ ዙዓይብ የምትባል እንስት ታሳድጋቸው ዘንድ ተሰጣት።
የታሪክ ጸሐፊዎች እንደሚስማሙት ያኔ የበኒ ሰዕድ ቀዬ በድርቅ የተመታበት አመት ነበር። የእንስሳት ጋቶች ነጥፈዋል። አዝርእቱ ደርቀዋል። ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ .ዐለይሂ .ወሰለም) በሐሊማ ቤት ካረፉበት እና ጡቷን መጥባት ከጀመሩበት ቅጽበት አንስቶ ግን የሐሊማ ቤት በበረከት ተሞላ። ፍየሎቿ ጠግበውና ጋቶቻቸው በወተት ተሞልቶ ይመለሱ ጀመር።
በበኒ ሰዕድ መስክ ላይ እያሉ የተከሰተው የደረታቸው መቀደድ አላህ ለትልቅ ሐላፊነት እንደመረጣቸው የሚጠቁም የነብይነት ምልክት ነበር። አነስ ኢቢን ማሊክን (ረ.ዐ) ዋቢ በማድረግ ሙስሊም እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ በልጅነታቸው ዘመን ከሕጻናት ጋር በመጫወት ላይ እያሉ ጅብሪል (ዐ.ሰ) መጣና ያዛቸው። አጋደማቸውም። ደረታቸውንም ሰነጠቀው። ልቦናቸውንም አወጣ። የረጋ ደም የሚመስል ነገርም ከውስጡ አስወገደ። “ይህ የሰይጣን ድርሻ ነው” አለም። በወርቅ ሳህን ውስጥ አድርጎም በዘምዘም ውሃ አጠበው። ከዚያም እንደነበር ጠገነውና ወደቦታው መለሰው። ልጆችም ወደ ሐሊማ ቤት እየሮጡ ሄደው “ሙሐመድ ተገደለ” በማለት ተናገሩ። ሲመጡ የነቢዩ (ሰለላሁ.ዐለይሂ ወሰለም ) ፊት ገርጥቶ አገኙት። አነስ፡- “የዚህን ክስተት ፋና ከነቢዩ ደረት ላይ አይቻለሁ” ሲሉ ተናግረዋል። ከልባቸው ውስጥ የረጋ ደም የሚመስል ነገር መወገዱ እርሳቸውን ከልጅነት አጓጉል ባህሪያት አርቆ፣ ቁም ነገረኛ፣ ጽኑ፣ ሚዛናዊና ውብ ባህሪያት የተላበሱ ለማድረግ ነው። አላህ በጣም እንደሚጠብቃቸው እና እንደሚንከባከባቸው፣ ሰይጣንም እርሳቸውን የመተናኮል አቅም እንዳይኖረው መደረጉን ለማመልከትም ጭምር ነው።
(📚ፊቅሁ ሲራ - ዶክተር ረመዷን አል-ቡጢ)
ይህ ክስተት ሐሊማ ሕጻኑን ወደ ቤተሰቦቹ እንድትመልስ ምክንያት ሆነ። ያኔ የነብዩ (ሰለላሁ .ዐለይሂ ወሰለም) እድሜ አምስት አመት ነበር። ስድስት አመት ሲሞላቸው እናታቸው አሚና ሞተች። አያታቸው ሊያሳድጓቸው ወሰዷቸው። ስምንት ዓመት ሲሞላቸው አያታቸው ሞቱ። የማሳደጉን ሐላፊነትም አጎታቸው አቡ ጧሊብ ወሰዱ።
🌐 የላቀ እጣ ፈንታ
•🔺┈•✿🌼✿•┈🔺•
አስራ ሁለት አመት ሲሞላቸው አጎታቸው አቡ ጧሊብ ወደ ሻም ለንግድ እርሳቸውን አስከትለው ወጡ። ቅፍለቱ በስራህ በተባለ ቦታ ላይ ሲያርፍ ቡሐይራ የተባለን አንድ መነኩሴ ለመጎብኘት ጎራ አለ። ሰውየው የክርስትና ሐይማኖትና መጽሐፍት አዋቂ ነው። ነቢዩን (ሰለላሁ ዐለይሂ.ወሰለም) በትኩረት አስተዋላቸው። በጥንቃቄ አጠናቸው። አናገራቸውም። ከዚያም ወደ አቡ ጧሊብ በመዞር፡- “ይህ ልጅ ምንህ ነው?” አላቸው። “ልጄ ነው” አሉት። (አቡ ጧሊብ በጣም ስለሚወዷቸው ልጄ በማለት ነበር የሚጠሯቸው።) ቡሐይራም፡- “ልጅህ አይደለም። የዚህ ልጅ አባት በሕይወት ሊኖር አይችልም” ሲል ተናገረ። አቡ ጧሊብም “የወንድሜ ልጅ ነው” አሉ። “አባቱ ምን ሆነ?” ሲል ጠየቃቸው። “ተረግዞ እያለ ሞተ” አሉ። “እውነት ብለሐል። በአስቸኳይ ወደሀገሩ ይዘኸው ተመለስ። አይሁዶች እንዳያገኙት ተጠንቀቅ። በአላህ እምላለሁ ካገኙት ይተናኮሉታል። ለታላቅ ደረጃ የሚበቃ ልጅ ነው” አላቸው። አቡ ጧሊብም ፈጥነው ወደ መካ መለሱት።
🌐 እንጀራ ፍለጋ
•🔺┈•✿🌼✿•┈🔺•
የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለወጣትነት እድሜ ሲደርሱ እንጀራ ፍለጋ መሮጥ ጀመሩ። ፍየል ጥበቃ የጥረታቸው መጀመሪያ ነበር። በኋላ ላይ፡- “ለመካ ሰዎች በቀራሪጥ (መጠነ ትንሽ ክፍያ) ፍየል እጠብቅ ነበር።” ሲሉ ተናግረዋል።
ክፍል ሁለት
ይቀጥላል🌹🌹🌹
ፍቅራቹህ ይዝለቅ
አይ ጅህልና አላህ ነዉ የፈቀደልህ ከቻለ ማግባት ይችላል ማ ላዚም አቲ ከላም
ዋው ጥንዳች ታምራላችሁ ❤
👍
የኔወቸ ምትሠራላቹሁ እዚህ❤
ማሻአላህ ተባረከሐላ ግን ለምዲነዉ የኔበተሰብ እሩቅ እዳገባ የማይፈቅዱልኝ🤔🤔🤔