ለጀማሪዎች የሹራብ ስራ አጀማመር፣ እና ቀጣይ ስራዎች how to start knitting for beginners፣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ınstagram @ethiohandmades

Комментарии • 70

  • @HanaTekola-w9i
    @HanaTekola-w9i Месяц назад +1

    በዕውነት ትክክለኛ ሰው ዕውቀቷን የምታካፍል ምርጥ ሰው

  • @mesmes9858
    @mesmes9858 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉

  • @Teddy_Electronics
    @Teddy_Electronics 3 года назад +7

    አሁን ቁጭ ብዬ ካንቺ እለማመዳለው ከሁሉ ነገር ሹራብ ስራ ነው ያልሆነልኝ አንችን እያየው በደንብ እንደምለምድ እርግጠኛ ነኝ ። እናመሰግናለን ቀጥይበት ውዴ 🙏💖💖

  • @user-dy7wr6zb8n
    @user-dy7wr6zb8n 3 года назад +3

    ማሸአላህ በጣም የምፈልገው ስራ ነው ቀጥይበት ከልብ አመሰግናለሁ

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 3 года назад +5

    ውድ የሆነውን የ እጅ ሞያሽን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ ፋሲ(Ethio Crochet) በኩል ነው የመጣሁት። በርቾ

    • @ethioknitting4803
      @ethioknitting4803  3 года назад +1

      እሽ እህቴ በጣም አመሰግናለው 😍

  • @abebechalemu
    @abebechalemu Год назад +1

    ጀግናነሽ እህቴጠንክሪ

  • @seaada9441
    @seaada9441 3 года назад +3

    ጎበዝ ባለሙያያ

  • @beytelhikmah
    @beytelhikmah 3 года назад +1

    Masha allah ehte berchi betam harif new wude

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 7 месяцев назад +1

    አሠለማሊኩም እህት መረችልኝ ማሻአላህ ባለሞያ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ytttihfui8474
    @ytttihfui8474 2 года назад +7

    ለጀማሪ ሚያስፈልጉ እቃዎች ምነምን ናቸው?? 🙏🙏🙏🙏 ስራሽ ደሞ በጣም ደስ ይላሉ በርቺ👍👍

    • @ethioknitting4803
      @ethioknitting4803  10 месяцев назад

      Yaw kir ena meserat yemtfelgiw shurab kehone yeshurab mesriya or kirosh kehone degmo ye kirosh mesriya new yemiyasfelegish

  • @mahlettegegne2410
    @mahlettegegne2410 3 года назад +1

    Wow wow betam aref new bet senekemet medeberiyam endehonene konjo temeret new Berechi 👍

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 3 года назад +1

    Enameseginalen tiru sira new berchi

  • @hadiyakassaw3182
    @hadiyakassaw3182 3 года назад +1

    ቀጥይበት ሶፌ ጥሩ ነው

  • @samavi4725
    @samavi4725 3 года назад

    ጎበዝ ጥሩ ጅማሬ ነው

  • @muhammadtigabu7488
    @muhammadtigabu7488 3 года назад

    ማሽአላህ የኔ ቆንጆ ቀጥይበት

  • @ibrahimk84
    @ibrahimk84 3 года назад +1

    Good job

  • @betulfamily3317
    @betulfamily3317 3 года назад

    Masha allah sofit

  • @sulemankassaw3474
    @sulemankassaw3474 3 года назад

    Bravo🤩🤩

  • @abebechalemu
    @abebechalemu Год назад

    መስሪያዉ እንዴትያሾልክልናል

  • @sosenatadesse4139
    @sosenatadesse4139 2 года назад +1

    L 2 wer leg agemamer endet new

  • @atemutebelachew2156
    @atemutebelachew2156 3 дня назад

    አንድ ሹራብ በስንት ቀን ያልቃል

  • @user-wv1no8mu7t
    @user-wv1no8mu7t 3 года назад +1

    ሠላም እህቴ በርቺ ጎበዝ ጎራ በይ ወደ ቤቴ

    • @ethioknitting4803
      @ethioknitting4803  3 года назад

      በጣም አመሰግናለው እሽ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ👍

  • @UmuDaniya-ib4vu
    @UmuDaniya-ib4vu 10 месяцев назад +1

    Ekawn kt enageyaln

  • @alem7788
    @alem7788 Год назад +1

    ኢባክሽ ሹራቡ ሰሪተን ስንጨርስ ክሮሹ ኢንደት ነው ምናወልቀው ኢባክሽን ኣሳይን

  • @alemmekonen2396
    @alemmekonen2396 Год назад

    ክሩ እና ኪሮሹ ከየት ነው ሚገዛው

  • @mwawats1292
    @mwawats1292 2 года назад

    በርች አህታችን ግን መስሬውን የት ነው እምናገኘው

  • @elizabethmenyichel1781
    @elizabethmenyichel1781 2 года назад

    ሰላም እህቴ እረጅሙ ኪሮሽ የት ይግኛል ሰፊ ሹራብ ለመስራት ይጠቅማል አይደል??

  • @user-ks7oo9wr5h
    @user-ks7oo9wr5h 6 месяцев назад

    ስልክ ስጡን

  • @muluguangul553
    @muluguangul553 3 года назад

    የሱ አይነት ክር የት ይገኛል እዚህ ያለው ሳይዙ በጣም ትንሽ ስለሆነ ቅጥልጥል ነው የሚሆነው እና ንገሪን።

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 3 года назад

    ቆንጆ የእጅ ስራ ነው እደት ነው የሚለመደው

    • @ethioknitting4803
      @ethioknitting4803  3 года назад

      አጀማመሩ ነው ይሄ ቀላል ነው ይለመዳል😍

  • @smrethailu304
    @smrethailu304 3 года назад +1

    መሀል ለይ ዲዛይን እንዴት ነው የምናወጣው

    • @ethioknitting4803
      @ethioknitting4803  3 года назад +1

      እንደ ዲዛይኑ ይለያያል ግን ሁሉም ስራ ከዚህ ነው የሚጀምረው እህቴ። ወደፊት የተለያዩ ዲዛይኖች ይዤላችሁ እቀርባለው 😍

  • @seaada9441
    @seaada9441 3 года назад

    አሟልቼ ደመርኩሽ ማማየ አንቺም ጎራበይ

    • @ethioknitting4803
      @ethioknitting4803  3 года назад

      እሽ አመሰግናለሁ ደምሬሻለሁ እህቴ

  • @family-hw5fp
    @family-hw5fp 3 года назад

    ለሁለት አመት ልጅ ሹራብ ለመስራት ስንት ሰንሰለት እንስራ

  • @smrethailu304
    @smrethailu304 3 года назад +1

    አመሠግናለው የት ሀገር ነው ያለሽው እኔ በልጅየም ነኝ

    • @ethioknitting4803
      @ethioknitting4803  3 года назад

      Turkey new yalehut

    • @smrethailu304
      @smrethailu304 3 года назад

      ኦ በጣም ደስ ይላል የእውነት እጅሽን ይባርከው ሌላ ደግሞ በተስፋ አጠብቃለው

    • @ethioknitting4803
      @ethioknitting4803  3 года назад

      እሽ በጣም አመሰግናለው😍

  • @berhanudemoz3439
    @berhanudemoz3439 3 года назад

    ባለ ሁለት ክሮች እና እነዚ ክሮች የት ማግኘት እችላለሁ?

  • @mazaalemo6414
    @mazaalemo6414 3 года назад

    ሽቦዉን የት ነው በማገኘው እባክሽ መሞከር እፈልጋለሁ ስሙን በእንግሊዝኛ

    • @ethioknitting4803
      @ethioknitting4803  3 года назад

      Knitting needles ይባላል ክር የሚሸጥበት ቦታ ታገኛለሽ

  • @urgewakjira9178
    @urgewakjira9178 3 года назад

    i need baby hat to buy , from addis ababa

    • @ethioknitting4803
      @ethioknitting4803  3 года назад

      Eshi sent Amet new. t.me/joinchat/AAAAAEWlzId2JlhY8hESQw Ezih lay safilgne telegram address new

  • @user-wv3br6ht3g
    @user-wv3br6ht3g 3 года назад +1

    በኪሎሽ አይሰራም ወይ ማር ሳኡዲ ነኝ ይህን ሁሉ እቃ ማግኘት እችላለሁ ወይ ንገሪኝ

    • @ethioknitting4803
      @ethioknitting4803  3 года назад

      በኪሮሽ የሚሰራ አለ ይህ ግን በሹራብ መስሪያ ነው የሚሰራው

    • @user-wv3br6ht3g
      @user-wv3br6ht3g 3 года назад +1

      @@ethioknitting4803 አመሰግናለሁ ውዴ በአረብኛ ማዘዝ እችላለሁ አደለ መልመድ ፈልጌ ነበር ሹራብ አልችልም ዳንቴል ግን እችላለሁ ያየሁትን ዲዛይን እሰራለሁ ሹራብ ግን ሲሰሩም አይቼ አላውቅም መልመድ ፈልጌ ነበር

    • @ethioknitting4803
      @ethioknitting4803  3 года назад

      @@user-wv3br6ht3g awo melmed tichyalesh be arabic men endemibal alakim in English knitting needles belesh online lay megezat tichiyalesh 3.5 qutir

    • @ethioknitting4803
      @ethioknitting4803  3 года назад

      Awo tagegnealesh felegi eski

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 3 месяца назад

    ኢትዮጵያ ከሆንሽ እነሱ ሹራብ ክሮሾች አሉ???

  • @hanatsegaye8369
    @hanatsegaye8369 2 года назад

    መስሪያው አልገባኝም ሽቦው