Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወይኔ የጀሙ RUclips ሱስ ነው የሆነብኝ ማርያምን እኔ ብዚ ጊዜ RUclips ተከታታይ አይደለሁም ግን ያንተን ፍሮግራም ከተከታተልኩ ጀምሮ በሀገሬ ትዝታ ተመሰጭ እከታተልሀለሁ RUclips andgna ante bicaneke fetary yitbikehi wendme❤🙏❤❤
ደስ ይላሉ እናትና ልጂ ክክክክክክክ ወንድም ጀማል ጥሩ ቆይታ ነበር
አቤት የገጠር ውበት እማማ የሺ የገባወት አቤት ግጥም ሀሀሀ ረምሊ አሳቃችሁኝ ምድነው በረባሶ ሆ
በጣምደሥየሚልነው።የመዳምቅመሞችየትናችሁ።እረላይክአድርጉ።ወንድማችንንምእናበረታታው።ጀምበርታ
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏህ ውድ እህትሰብስክራይብ
@@መርሳአባጌትዬቲዩብ ወአለይኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ።ኡሸአላህእመጣለሁኝ
ማሻአላህ እናትናልጂ እዲሜናጤናአላህይስጣችሁ ያረብ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ከራሚሊቤት ነው የመጣሁት ዴስ ትላላችሁ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ዋው ደስ የሚል ቆይታ ነበር😂😂😂አረ ባቄላው
ረመላየኔውድማሻአላህ❤❤❤
እደዉ ረምሊ በሣቅ እኮ ነዉ እምገሊኝ😂😂😂
እኔንምፉታአረከኝ ም /ር ጀማል አላህይገዝህ በርታ
ማሻአላህትባረክአላህ ምረጦች ድስ ሰትሉ
ድሰሰ ሰትሉ ያሰላም 😍😍😍😍
ቦርከና ውይ በክረምት ሲያስፈራራ ውሀው የሰላም
ማሻአላህ ታምራላቹህ🎉🎉🎉እኔምአግርሰግባኢሻአላህህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ማሸአላህ ደስትላላችሁ
ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድም ያማል ቅኔው ብያለው ከአዲስ አበባ
ከአዲስ አበባ?
አው ወንድም ለግዜው ያለውት ሳውዲ ነኝ የማዳም ቅመም ነኝ
የእራምላን ስልክ ተባበርኙ
ረመላ እኛ ከተሜዎች ባለጌነን?? ወዬ ወዬ አንቺን ለማየት ለመስማት ስጔጔ ከመሬት ደባለቅሽኝ ቆይ ጠብቂያት ስድብ ባላረግሽ አሁን እናትሽ አጠገብሽ አሉ
ማሻአላህ በጣም አዝናናችሁን 😂😂😂❤❤❤❤❤
መጫኛ
መምህሬ ጋሸ ጀማል በራራ አጠቃላይ አደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከአንድ እስከ 3 አስተምረሀኝ ነበር
ማን ልበል? የኔ ተማሪ ?
በርታ
ዉስጤ ናችሁ💓💓💓💓
ግን ለምን ይጨባበጣላችሁ በተለይ ረምሊ ጠንካራ ትመስይኝ ነበር እናም አሁንም
አብሽርወንድሜበርታልንእናትአባቶችምእድሜናጤናይሥጥልንቀጥልበትጀሜዋበጣምደሥየሚልነው❤❤❤❤❤😂😂😂😂
አደኛ🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹
ስልቻ
Ere Lalah besh atabualchi Remela, endet yitefashal yegama kebet abo haDemo dess telalachihu kenatesh gar
ክክክ
ጠሩየገጠርለዛቀጥልበትወድምጀማል
ቆይግን ረምላ ምንሆነሽነዉ ሃጂነብይወንድ እምጨብጪዉ ረሱልሰለላሁ አለይወሰለም ለኔየማትፈቀድልኝን ሴትከምጨብጥ አናቴ በወስፌቢመታ ዪሻለኛልብለዋል
የኔዉዶችበጣምነዉዴስየምትሉትማሻአላህ
እንኳን ደህና መጣችሁ
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏህ ውድ እህትበቅንነት ሰብስክራይብ
🌟🌟🌟😍😍😍😍
ፈገግ አሰኛችሁኝ የኔ ምርጦች😅
አሎበል በገና እኮአን በመስከረም በሀምሌ ጨለማ ውበት ሞልቶአል ወሎ ተሻግሮ ቦርከና እስኪ በደቡብ ብቻ ሰ አትሂድ እስኪ በሰሜኑም ሂዲ
እሽ መሄዴ አይቀርም። ሰሜን የት አካባቢ ልሂድ
@@Tossatube. እርቀህ ሳትሄድ በአቅራቢያችሁ ባሉት
@@Tossatube. ወደ ደቡብ መካነ ሠላም ሂድ እሥኪ በአላህ
እኛ ስንመጣ መርሳ ትመጣላችሁ ሚስትህም ጭምር ኢንሻአላህ
ወድሜ በናትህ ልለምንንህ አላሻ ሂድህ ብርቅጡን አሳየኝ😢😢
♥♥♥♥✔
አህለን አንኳን ሰላም መጣችሁ😍😍
@@መርሳአባጌትዬቲዩብ ወአለይኩም ሰላም አብሽሪ አረግሻለሁ
ክክክክ
❤❤❤❤😂😂
ረመላ አንቺም የከተማ ጬሉሌ ነሽ አገኘሁሽ ጋንጃን ኬት አመጣሻት ???
👌👌👌👌👌👌👌😂😂
ጋን ገቦብዙ አለበገ
😁😁😁😁😁ዘና ነው ያደረጋችሁኝ ጂብ አይበላሺ 2001አድ ላይ ኮቦልቻ ላይ ፋሺ ነበር ለሴቶች እና እኔ እና ያክስቴ ልጂ እኔ 2 ለእህቴም ያክስቴ ልጂ 1 ገዛን 21ብር ገዛን እቤት ሄድን ለናቴ አሳየሗት እናቴ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው አሁን ገና በቁሜ ነው የገደልሺኝ😁😁😁😁 እኔ እያለሁ ይሄን አትለብሺም እኔ የገዛሺውን ብር እሰጣለሁ ብለ ያንን በረባሶ የት እዳደረሰችው አላውቅም 😁😁😁 21 ብር እዴት ለፍተን እዳጠራቀምናት 😁😄😄😄
ከጎማ የሚሰራው ጫማ ፤ በረባሶ የሚባለው ቃሉ ኦሮመኛ ነው ። በረ ማለት ዘመን፤ ባሶ ባመለት አሻጋሪ (የሚያስወጣ) ማለት ነው። ጫማው ቶሎ ስለማያልቅ ፤ ዘመን አሻጋሪ አሉት ። በረባሶ = ዘመን አሻጋሪ ።
ለመረጃው አመሠግናለሁ።
@@Tossatube. Berta wendime. Ka Hararghe negn.
@@Tossatube. ahmed denkoro new smu
ገል
😂😂😂😂
አህመድ ደቆሮ ክክክክክ
አደኛ🌹🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹
🤣🤣🤣🤣🤣
ኩልኳዳኮባ😊
ገርቀቦ
በረባሾ ጫማ ካልገዛህልኝ አንተም ባሌ አይደለህ ሰማንያ የለኔ ትል ነበር አያቴ😂😂🎉
የጫማው ስም ጅብ አይበላሽ ነው እኛ ጋር ስለማያልቅ ነው ስሙ የተሰጠው
ጅብ አይበላሽ አህመድ ደቆሮ.
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
በማሃላችሁ ያለውን ዝምድና ባላውቅም አጅነብይ ከሆነች ባትጨብጣት የእሳት ፍም መጨበጥ ይቀላል 😢
ምንድነው የአህያ ጫማ?
ገማጫማአታቂምድ ቢለቡሱትአያልቅም😂
ጋቻ
ወይኔ የጀሙ RUclips ሱስ ነው የሆነብኝ ማርያምን እኔ ብዚ ጊዜ RUclips ተከታታይ አይደለሁም ግን ያንተን ፍሮግራም ከተከታተልኩ ጀምሮ በሀገሬ ትዝታ ተመሰጭ እከታተልሀለሁ RUclips andgna ante bicaneke fetary yitbikehi wendme❤🙏❤❤
ደስ ይላሉ እናትና ልጂ ክክክክክክክ ወንድም ጀማል ጥሩ ቆይታ ነበር
አቤት የገጠር ውበት እማማ የሺ የገባወት አቤት ግጥም ሀሀሀ ረምሊ አሳቃችሁኝ ምድነው በረባሶ ሆ
በጣምደሥየሚልነው።የመዳምቅመሞችየትናችሁ።እረላይክአድርጉ።ወንድማችንንምእናበረታታው።ጀምበርታ
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏህ ውድ እህት
ሰብስክራይብ
@@መርሳአባጌትዬቲዩብ ወአለይኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ።ኡሸአላህእመጣለሁኝ
ማሻአላህ እናትናልጂ እዲሜናጤናአላህይስጣችሁ ያረብ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ከራሚሊቤት ነው የመጣሁት ዴስ ትላላችሁ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ዋው ደስ የሚል ቆይታ ነበር😂😂😂አረ ባቄላው
ረመላየኔውድማሻአላህ❤❤❤
እደዉ ረምሊ በሣቅ እኮ ነዉ እምገሊኝ😂😂😂
እኔንምፉታአረከኝ ም /ር ጀማል አላህይገዝህ በርታ
ማሻአላህትባረክአላህ ምረጦች ድስ ሰትሉ
ድሰሰ ሰትሉ ያሰላም 😍😍😍😍
ቦርከና ውይ በክረምት ሲያስፈራራ ውሀው የሰላም
ማሻአላህ ታምራላቹህ🎉🎉🎉እኔምአግርሰግባኢሻአላህህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ማሸአላህ ደስትላላችሁ
ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድም ያማል ቅኔው ብያለው ከአዲስ አበባ
ከአዲስ አበባ?
አው ወንድም ለግዜው ያለውት ሳውዲ ነኝ የማዳም ቅመም ነኝ
የእራምላን ስልክ ተባበርኙ
ረመላ እኛ ከተሜዎች ባለጌነን?? ወዬ ወዬ አንቺን ለማየት ለመስማት ስጔጔ ከመሬት ደባለቅሽኝ ቆይ ጠብቂያት ስድብ ባላረግሽ አሁን እናትሽ አጠገብሽ አሉ
ማሻአላህ በጣም አዝናናችሁን 😂😂😂❤❤❤❤❤
መጫኛ
መምህሬ ጋሸ ጀማል በራራ አጠቃላይ አደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከአንድ እስከ 3 አስተምረሀኝ ነበር
ማን ልበል? የኔ ተማሪ ?
በርታ
ዉስጤ ናችሁ💓💓💓💓
ግን ለምን ይጨባበጣላችሁ በተለይ ረምሊ ጠንካራ ትመስይኝ ነበር እናም አሁንም
አብሽርወንድሜበርታልንእናትአባቶችምእድሜናጤናይሥጥልንቀጥልበትጀሜዋበጣምደሥየሚልነው❤❤❤❤❤😂😂😂😂
አደኛ🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹
ስልቻ
Ere Lalah besh atabualchi Remela, endet yitefashal yegama kebet abo ha
Demo dess telalachihu kenatesh gar
ክክክ
ጠሩየገጠርለዛቀጥልበትወድምጀማል
ቆይግን ረምላ ምንሆነሽነዉ ሃጂነብይወንድ እምጨብጪዉ ረሱልሰለላሁ አለይወሰለም ለኔየማትፈቀድልኝን ሴትከምጨብጥ አናቴ በወስፌቢመታ ዪሻለኛልብለዋል
የኔዉዶችበጣምነዉዴስየምትሉትማሻአላህ
እንኳን ደህና መጣችሁ
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏህ ውድ እህት
በቅንነት ሰብስክራይብ
🌟🌟🌟😍😍😍😍
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏህ ውድ እህት
በቅንነት ሰብስክራይብ
ፈገግ አሰኛችሁኝ የኔ ምርጦች😅
አሎበል በገና እኮአን በመስከረም በሀምሌ ጨለማ ውበት ሞልቶአል ወሎ ተሻግሮ ቦርከና እስኪ በደቡብ ብቻ ሰ አትሂድ እስኪ በሰሜኑም ሂዲ
እሽ መሄዴ አይቀርም። ሰሜን የት አካባቢ ልሂድ
@@Tossatube. እርቀህ ሳትሄድ በአቅራቢያችሁ ባሉት
@@Tossatube. ወደ ደቡብ መካነ ሠላም ሂድ እሥኪ በአላህ
እኛ ስንመጣ መርሳ ትመጣላችሁ ሚስትህም ጭምር ኢንሻአላህ
ወድሜ በናትህ ልለምንንህ አላሻ ሂድህ ብርቅጡን አሳየኝ😢😢
♥♥♥♥✔
አህለን አንኳን ሰላም መጣችሁ😍😍
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏህ ውድ እህት
በቅንነት ሰብስክራይብ
@@መርሳአባጌትዬቲዩብ ወአለይኩም ሰላም አብሽሪ አረግሻለሁ
ክክክክ
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏህ ውድ እህት
ሰብስክራይብ
❤❤❤❤😂😂
ረመላ አንቺም የከተማ ጬሉሌ ነሽ አገኘሁሽ ጋንጃን ኬት አመጣሻት ???
👌👌👌👌👌👌👌😂😂
ጋን ገቦብዙ አለበገ
😁😁😁😁😁ዘና ነው ያደረጋችሁኝ ጂብ አይበላሺ 2001አድ ላይ ኮቦልቻ ላይ ፋሺ ነበር ለሴቶች እና እኔ እና ያክስቴ ልጂ እኔ 2 ለእህቴም ያክስቴ ልጂ 1 ገዛን 21ብር ገዛን እቤት ሄድን ለናቴ አሳየሗት እናቴ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው አሁን ገና በቁሜ ነው የገደልሺኝ😁😁😁😁 እኔ እያለሁ ይሄን አትለብሺም እኔ የገዛሺውን ብር እሰጣለሁ ብለ ያንን በረባሶ የት እዳደረሰችው አላውቅም 😁😁😁 21 ብር እዴት ለፍተን እዳጠራቀምናት 😁😄😄😄
ከጎማ የሚሰራው ጫማ ፤ በረባሶ የሚባለው ቃሉ ኦሮመኛ ነው ። በረ ማለት ዘመን፤ ባሶ ባመለት አሻጋሪ (የሚያስወጣ) ማለት ነው። ጫማው ቶሎ ስለማያልቅ ፤ ዘመን አሻጋሪ አሉት ። በረባሶ = ዘመን አሻጋሪ ።
ለመረጃው አመሠግናለሁ።
@@Tossatube. Berta wendime. Ka Hararghe negn.
@@Tossatube. ahmed denkoro new smu
ገል
😂😂😂😂
አህመድ ደቆሮ ክክክክክ
አደኛ🌹🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹
🤣🤣🤣🤣🤣
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏህ ውድ እህት
በቅንነት ሰብስክራይብ
ኩል
ኳዳ
ኮባ
😊