Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ። ኢንተርኔት ተለቆ በመደበኛ ፕሮግራሞች እስከምንገናኝ የገጠር ልጆች ወግ በየሳምንቱ ረቡዕ ይቀርባል። ላይክና ሼር ግን እያደረጋችሁ አይደለም። በልፋታችን ልክ ቻናሉ አላደገም። ምን ይሻላል? ✅ ዘወትር ከጎኔ ለሆናችሁ ለእናንተ ምስጋና ይድረስ። እናድጋለን። ❤❤❤የልጁን የመጀመሪያ ቪዲዮ ማዬት ለምትፈልጉ- ከስር ሊንኩን ተጫኑት!👇ruclips.net/video/HYZ4LZ9ccc0/видео.htmlsi=e3kSGxcAUwodIaEjruclips.net/video/HYZ4LZ9ccc0/видео.htmlsi=e3kSGxcAUwodIaEj
የኞሰው ፖራክና ሌሎች የብልግና ወሬወች ያሉበት ነው የሚሮጠው ፡ግንተመልካችባይኖርህም ከዚህ ከመልካምስራህ እንዳርቅ ከዱኒያ ጥቅማጥቅም የአኬራህ ይበልጣልእና ።
ወንድሜ። በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ።
አብሽር
ኧረ አተ ልጅ ትገርማለህ። አብሽር 1 ሚሊዬን ትገባለህ። እርግጠኛ ነኝ
ሂሳቡ በእኔ ነው ክክክክክ
ቢስሚላህ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ማሻአላህ እንዳው አላህ ያላሰብከውን ሪዝቅ ይስጥህ
ከልብ አመሠግናለሁ❤ ሼር ይደረግ 🙏
አላህያሳድገወ ዴሰየሚልልጂነወ
መምህር ጀማል መልካም ሰው አላህ መልካምነትህ ተመልሶ ይክፈልህ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ሰው በጠፋበት ሰአት ብቅ ያልክ መልካም ሰው አላህ የሰጠን ስጦታ ነህ❤❤❤❤
መምህር ነገደ?
@@ٱمويسر አወ
የኔ ምኞት 100ሽ ገብተህ ማየት ነው❤❤❤❤
አዎ። እኛ ልንተባበር ይገባል። እንኳን መቶሺ አን ድ ሚሊዮን ይገባዋል እህቴ
@@ethiopiantiktok7763 ኢንሽአላህ
ኢንሻ አላህ
Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah
በጣም
ማሻ አላህ ደግሞ ባለሙያ ነህ አካባቢው ሲያምር እንደዚህቁም ነገር የሚያቀርቡትን ብዙ ተመልካች የልም ይሄኔ ቀልድ ቢሆን ስንት ላይክ ነበረው
እዛ የማንም ወጠጤ አብርሽ ምናምን ከምትሉ እዲ ደግ ጥሩ ስራ የሚሰራ ብታበረታቱ አገራቹን የሚያፀባርቅ❤❤
አይይ ልጅነት ቢመለስ ኖሮ ቢሆን ስንቶቻችን በተመለስን ነበር ቦታው ያምራል ❤❤❤❤
አይአገሪ😢😢😢😢
ወላሂ ሥትል ሥለሠማሁክ ደሥ ብሎኛል ሙሥሊም መሆንክን አረጋገጥኩ ማሻአላህ
የምወደው ዩቱብ ቻናል ጀምየ የናፈቀንን ገጠርን ስለምታስጎበኘን እናመሰግናለን በርታልን ገጠር ውስጤ ነው ❤❤❤❤❤❤
ጀማል ልጆቹን ለማስደሰት የሄዲከው እርቀት አላህ ይጨምርልህ ለምለሚቱ አገራችን ሲያምር ዱባይ በራሀን በሰው ሰራሽ አሸብረቀውታል እኛደሞ አላህ የሰጠንን መጠቀም አቅቶን እንባላለል አይይ
ያዑምሪ ደስ አለውአሏህ ይጨምርላችሁ አየሩን ከጉራው ላይ አቆመው 😅😅 አይ ልችነቴ 😘 አሏህ ያሣድጋችሁ በርቱልን 💪💪
ያሰላም አካባቢዉ ሲያምር ማሻአላህ አላህ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብ
ምን አይነት ንፁህ ልብ ነው ያለህ ወንድም ጀማል እኔም መምህሬን አሥታወሥኩ ሠይድ እንድሪሥ ይባላል የደሴ ልጅ ነበር እንደው በህይወት ይኖር ይሆን አይ ልክ እደ አባት ነበር
አይ ልጅነት 😂😂😂😂ማሻአላህ ባወጣ ይተካ 🥰🥰🥰
አሠላማለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረከቱ እንደው ጀማል ልጅነቴን አሥታወሠኝ አላሕ ያሣድገው
ዋአለይኩምእሰላም
የኔውድ የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ተንኮልና ክፋትን የማያውቀው ወዱ የገጠር ህዝብ ከናተበመፈጠሬ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ
ማሻአላህ ልጅን እንዳስደሰክ አላህ እንተንም ያስደስትህ ያረብ አይ የገጠር ትዝታ ቀሰቀስክብን 😢😢😢😪😥😥
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ እናንተንም አላህ ጃዛችሁን ይክፈላችሁ
መሻአላህ የኔ ጣፋጭ እዲግ በል አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ያረብ
ሀይቅን አሳየን "ጀም"
አድናቂህነኝ❤❤❤❤ወድሜ❤❤
ጀም ምርጥ ሰው ወላሂ ከልጆችጋር መዋል መታደል ነው እኔም ድብር ሳለኝ ከመዳም ልጆች ጋር ስጫወት ይቀንስልኛል ከተማሪወችጋር ያለህ ቀረቤታ ማሻ አላህ
እረ መምህር ጀማል እንደት ነዉ የምከፍተዉ እኔ ያንተን ያክል አልችልም ማሻ አላህ🎉
የእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በየሄድክበት ልጂነት ደስ ይላል እኔ ልጂ እያለሁ አቡወለድ በጣም ነበር የምወደው አሁን ግን እንደ ድሮው አይጥመኝም አንተ ትልቅ ሰው ነህ የእውነት ክበርልኝ
መልካምነት ከመንፈሳዊ ፀጋዉ ሌላ በእዉኑ አካላዊ ጤንነትም ይሠጣል
ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ፕሮግራም ነው
ቢልአፍያወንድማችንአላህጀዛህንይክፊልህ
ወይኔ ደሞ ልጀን ነው የሚመስለው አወራሩ ሲጣፍጥ♥️♥️
ሁሉ ሲገኝ ልጅነት አይገኝ አላህ ያሳድግህ የኔ ውድ ልጅ
እኔየገረመኝየመምህሩቅንንነትማሻአሏህደሞሙሥሊምነው
ወይኔ ወድሜንየመሠለልጅ❤❤❤❤❤❤አየስዴት😢ዴሞኮወሬው ቁመቱ አላህያሣድግህ
አይይልጅነትአሁንሥልጆቸናፈቁኝያረብበሠላምአገናኘኝየወጣሁበትንምአሳካልኝያረብብያጀባር❤
ውውውውይይይይይ አንተ ሰውዬ በጣም ትገርማለህ ልጁንም እግዚአብሔር ያሣድገው የወራጁ ውኃ ድምፁ ናፈቀኝ የገጠሩ ኑሮ
ጀማል በጣም አስተዋ ነህ ለልጆች ደስታ መፍጠር ደስ ይላል ለነሱ እማይረዛ ትልቅ ነገር ነዉ
ኡፍፍፍ ወሀወ ድምፁ ድሰሰሰ ሲል ያሰላም
አቤት የውሀው ድምፅ ያረብብብብብ እንደዚ አይነት ቦታ የሚወሥደኝ ሠውውው
ሰፈሬነዉ😢❤❤❤
ነይአላንሻሜዳ
@@zainabaetop6398 መታደልልል
@@SofiyaOumer-sh4yx እሽ
@@zainabaetop6398የትነው በአላህ
እስካሁን ካቀረብካቸዉ ልጆች መሀከል ያ ጥጃ የተገዛለትና የዚህ የተለየ ነዉ😘ፈነዳሁ🤣🤣
😂😂
ክክክክክክ የኔ ማር እድግ በል
ማሻላህ ወድም ጀማልትለያለህአተ ።አንድልጅማስደሰት ቀላል አደለም።
አላህ ይጨምርልክ የሄድበትክን መንገድ ሁሉ እዴልጂ ልብ ያጽዳልክ
ጋሽ ጀማል አንተ የተባረክ ልጂ እረጂም እዲሜና ጤና እግዚያብሄር ጨምሮ ይስጥህ
እኔም ፖስታ በጣም ነው ምወደው❤እውነት ልዩ ሰው ነህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህየሆነ ጣፋጭ ልጅ ነው የምርወይኔ በሳቅቅቅቅቅ እኔ ይዠው እሄዳለሁ አላለም😅😅😅😅😅😅አላህ ያሳድግህ❤
የውሃው ድምጽ ደስ ሲል ይሄው ሰፕስክራይብ አድርጌያለሁ 🎉❤
ልጅነቴን አስታወሰኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ልጆችን ማስደሰት ቀላል ነገር አይደለም❤❤❤❤
ልጅነቴ😍አሪፍስራነው ወድሜ
ወይ ደስ ሲል ጀዛከላህ ኸይርን ጀዛ
የኔጣፋጭ መሻአላህ አላህያሳድግህ
ማሻአላህ እጅግ በል የእኔ ውድ የእኔም ልጅ እንዳተ ይወዳል
ብል አፊያ አላህ ያሥደስታችሁ የሰጣችሁ ልጁም አላህ ያሣድግህ
አፉ አይጠገብምማሻ አላህ እህት አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ አንተም
ማሻ አላህ ደስ ይላል ቦታው ደሞ በጣም ያምራል አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
የልጅነቴን ነገር አስታወስከኝ ምን አይነት ምርጥ ሰው ነህ ግን ስወድህ እኮ
አመሠግናለሁ 🙏
አይ ልጂነት ተመልሶ የሚመጣ ቢሆን አሪፍ ነበር ጨፌዉ እና ዉሀዉ ሲወርዲ ሲያምር ዲምፁን ስሰማዉ ልቤ ተሳፈረ
አላህ ያስደስትህ ወንድሜ🎉🎉🎉❤❤
ሲያም ቦታው የሰላም አረንጓዴው ሳር ውሀው ድምፁ ደስ ሲል የሰጠሽው ልጅ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ በወጣ ይተካ ኧረ ሽንኩርት አከፋፈት የሚችልህ የለም በርታ እንደዚህ ያለ ተፈጥሮ ቦታ ላይ ማሳለፍ ደስ ይላል
እንዱህ ልክ ግብ በሬየን አረዱኩት አለ አሉ ድርቅ ተፈጥሮ አዝመራ ሲጠፋ ሰውየው ለልጆቹ በሬውን አርዶወዘተ
ዋዉ ዋዉያበደነዉ የኔ እቁ ሥወድህ እኮ ሥመጣ እደማገኝህ ተሥፍ አደርጋለዉ
ማሻአላ❤❤❤❤❤
የባለፈውን ቪዶ ስንት ጊዜ ደጋግሜ አየሁት በጣም ነው ሳቁ እሚ እሚጣፍጠኝ
እህህህህህ ወላሂ የኔን ወድም ቁርጥጥጥ ነው😢 አይ አላህ በሰላም ያገናኝሽበሉኝ እድግግግበል ሀቢቢቢ
የኔ ማር
እኔም ልጂ ሁኝ ብስኩት እወዲነበር ሳዲግ ብር ሲኖርይ ካርቶኑን ሙሉ እገዛለሁ እልነበር ዛሬ አዲጌግን ሌላነገር ነው ምኞቴ ልጂነት ደስይላል
ቦታው ሲያምር ዋው ❤❤❤
ማሻአላህ የኔአባት
የእኔ ዉድ ልጅ አፉ ሲጣፍጥ እድግ በል ሳሊህ ያርግህ
እሚገርመዉኮ ስናድግ እኳንስ ያነን ልናረግና የዱኒያ ሀሳብ እያሯሯጠን በልጅነት የተመኝንዉን ብዞወቻችን አላረግንዉም አልሀምዱሊላህ አለኩለሀል
የሽንኩርት አከታተፉ ማሻ አላህ ወሏ❤❤
ጀዛክ አላህ ኸየር እረጓደው ሳምር
ጣፋጭ የሆነልጅ የኔማር አላህ ያሳድግህ
እደዉ ግልቤቴ ደክሞል እጂ ስመጣ እደዚህ አይነት ቦታ ብሄድ አእምሮየ የሚታደስ ይመስለኛል በረካ ሁን ጀሜ
ወላሂ ስጎዉ እንደት እንዳስጎመጀኝ ያገሬ ጨሁሉም ነገር ናፍቆኛል
ማሻአላህብታዉደስዪላልትዝታ
ጦሳ ምርጥ አዝናኝ የገጠር ልጆች ጫዎታ ልጅነቴን አስታወስኩ ደስ ይላል
ወይኔ አንተ ልጅ ይገርማል
ማሻአላ ቦታው ደስ ሲል አላህ ከሰው ሀገረ አውጥቶ እረዝቃችንን በሀገራችን ያረግልን ያረብ
ماشاءالله تبارك الله ♥
ቤተሰብ ወድማችንን እናሳድገዉ ይገባዋል ያአላህ መቸነዉ ሀገሬ ገብቸ ይችን ለምለም ሀገሬን ብከባለልባት ❤
በጣም ጎበዝ ይሄ ነው የሚያስፈልገው ደሞ መስክ ላይ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል በርታ
ማሻአላህደስስል
አሏሁ አክበር ቦታው ሲያምር❤
ምናለ እዚህ ወንዝ ዳር ሆኘ ድምፁን እየሠማሁ ምሥጥ ብል የአላህ
ጦሳየ ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም በጣም ጀግና ነህ ለገጠር ሰው ያለህ እንክብካቤና ክብር ማሻ አላህ ነው ጀዛክ አላህ ኸይር
🙏
ባረጓደለመለም በገጠርወግሁሉ ጀማልይኑርበትደጉገራገሩ 👍
የኔውድ ገበሬንኳን ታወው አላለም ውይ ዛሬ ከረጅም አመታት ብሀላሳኩኘ
በጣምደስይላልየጀማልስነምግባአላህይጨምረልህ
ክክክክክክ የኔ ማረረረ እንኳንም ሰረተህ አበላሀወ አቦ
ቦታው ሲያምር ኡፍ እንደናፈቀኝ ሀገሬ
ማሻአላሕ አገሩ ልጁ ኧር አከታተፍ ሸፍ ጀማል
ሴቶች ሞያ ተሞሩ ማሻ አላህ መምህር ጀማል🎉
ራቢአ ሲል ልቤ መደገጡ😂 የኔማር አፉ ደስ ሲል ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ
ቦታው ሲያምር ዋው ማሻአላህ የኔ ማር አላህ ይጠብቃችሁ። ሰላም ለሀገርችን 💚💛❤️ያልተኖር ልጀነት እኔም ትዝታ አለብኝ የገጠር ልጀነኝ
ማሻአላህ ወላሂ ደሲ ስል❤❤
የኔኬክ ያረቢ ልጀኔ አሣድግልኝ ያረቢ መሠሏንም
የልጁን ያህል እንየ አላቅም ከምር አላ ይጨምርህ ቤቢዬ ❤❤❤
Thanks teacher
ምርጥ ሰው ጋሺ ጀማል አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው የገጠር ጠንካራ።
የኔማር አላህ ያሳድግህ
አተንም ዘናያረጉሃል ወድም ማሻአላህ ❤❤❤❤አላህ ይጨምርልኝ
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ። ኢንተርኔት ተለቆ በመደበኛ ፕሮግራሞች እስከምንገናኝ የገጠር ልጆች ወግ በየሳምንቱ ረቡዕ ይቀርባል። ላይክና ሼር ግን እያደረጋችሁ አይደለም። በልፋታችን ልክ ቻናሉ አላደገም። ምን ይሻላል?
✅ ዘወትር ከጎኔ ለሆናችሁ ለእናንተ ምስጋና ይድረስ። እናድጋለን። ❤❤❤
የልጁን የመጀመሪያ ቪዲዮ ማዬት ለምትፈልጉ- ከስር ሊንኩን ተጫኑት!
👇
ruclips.net/video/HYZ4LZ9ccc0/видео.htmlsi=e3kSGxcAUwodIaEj
ruclips.net/video/HYZ4LZ9ccc0/видео.htmlsi=e3kSGxcAUwodIaEj
የኞሰው ፖራክና ሌሎች የብልግና ወሬወች ያሉበት ነው የሚሮጠው ፡ግንተመልካችባይኖርህም ከዚህ ከመልካምስራህ እንዳርቅ ከዱኒያ ጥቅማጥቅም የአኬራህ ይበልጣልእና ።
ወንድሜ። በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ።
አብሽር
ኧረ አተ ልጅ ትገርማለህ። አብሽር 1 ሚሊዬን ትገባለህ። እርግጠኛ ነኝ
ሂሳቡ በእኔ ነው ክክክክክ
ቢስሚላህ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ማሻአላህ እንዳው አላህ ያላሰብከውን ሪዝቅ ይስጥህ
ከልብ አመሠግናለሁ❤ ሼር ይደረግ 🙏
አላህያሳድገወ ዴሰየሚልልጂነወ
መምህር ጀማል መልካም ሰው አላህ መልካምነትህ ተመልሶ ይክፈልህ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ሰው በጠፋበት ሰአት ብቅ ያልክ መልካም ሰው አላህ የሰጠን ስጦታ ነህ❤❤❤❤
መምህር ነገደ?
@@ٱمويسر አወ
የኔ ምኞት 100ሽ ገብተህ ማየት ነው❤❤❤❤
አዎ። እኛ ልንተባበር ይገባል። እንኳን መቶሺ አን ድ ሚሊዮን ይገባዋል እህቴ
@@ethiopiantiktok7763 ኢንሽአላህ
ኢንሻ አላህ
Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah
በጣም
ማሻ አላህ ደግሞ ባለሙያ ነህ አካባቢው ሲያምር
እንደዚህቁም ነገር የሚያቀርቡትን ብዙ ተመልካች የልም ይሄኔ ቀልድ ቢሆን ስንት ላይክ ነበረው
እዛ የማንም ወጠጤ አብርሽ ምናምን ከምትሉ እዲ ደግ ጥሩ ስራ የሚሰራ ብታበረታቱ አገራቹን የሚያፀባርቅ❤❤
አይይ ልጅነት ቢመለስ ኖሮ ቢሆን ስንቶቻችን በተመለስን ነበር ቦታው ያምራል ❤❤❤❤
ከልብ አመሠግናለሁ❤ ሼር ይደረግ 🙏
አይአገሪ😢😢😢😢
ወላሂ ሥትል ሥለሠማሁክ ደሥ ብሎኛል ሙሥሊም መሆንክን አረጋገጥኩ ማሻአላህ
የምወደው ዩቱብ ቻናል ጀምየ የናፈቀንን ገጠርን ስለምታስጎበኘን እናመሰግናለን በርታልን ገጠር ውስጤ ነው ❤❤❤❤❤❤
ጀማል ልጆቹን ለማስደሰት የሄዲከው እርቀት አላህ ይጨምርልህ ለምለሚቱ አገራችን ሲያምር ዱባይ በራሀን በሰው ሰራሽ አሸብረቀውታል እኛደሞ አላህ የሰጠንን መጠቀም አቅቶን እንባላለል አይይ
ያዑምሪ ደስ አለው
አሏህ ይጨምርላችሁ
አየሩን ከጉራው ላይ አቆመው 😅😅 አይ ልችነቴ 😘 አሏህ ያሣድጋችሁ በርቱልን 💪💪
ከልብ አመሠግናለሁ❤ ሼር ይደረግ 🙏
በጣም
ያሰላም አካባቢዉ ሲያምር ማሻአላህ አላህ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብ
ምን አይነት ንፁህ ልብ ነው ያለህ ወንድም ጀማል እኔም መምህሬን አሥታወሥኩ ሠይድ እንድሪሥ ይባላል የደሴ ልጅ ነበር እንደው በህይወት ይኖር ይሆን አይ ልክ እደ አባት ነበር
አይ ልጅነት 😂😂😂😂ማሻአላህ ባወጣ ይተካ 🥰🥰🥰
አሠላማለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረከቱ እንደው ጀማል ልጅነቴን አሥታወሠኝ አላሕ ያሣድገው
ዋአለይኩምእሰላም
የኔውድ የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ተንኮልና ክፋትን የማያውቀው ወዱ የገጠር ህዝብ ከናተበመፈጠሬ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ
ማሻአላህ ልጅን እንዳስደሰክ አላህ እንተንም ያስደስትህ ያረብ አይ የገጠር ትዝታ ቀሰቀስክብን 😢😢😢😪😥😥
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ እናንተንም አላህ ጃዛችሁን ይክፈላችሁ
መሻአላህ የኔ ጣፋጭ እዲግ በል አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ያረብ
ሀይቅን አሳየን "ጀም"
አድናቂህነኝ❤❤❤❤ወድሜ❤❤
ጀም ምርጥ ሰው ወላሂ ከልጆችጋር መዋል መታደል ነው እኔም ድብር ሳለኝ ከመዳም ልጆች ጋር ስጫወት ይቀንስልኛል ከተማሪወችጋር ያለህ ቀረቤታ ማሻ አላህ
እረ መምህር ጀማል እንደት ነዉ የምከፍተዉ እኔ ያንተን ያክል አልችልም ማሻ አላህ🎉
የእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በየሄድክበት ልጂነት ደስ ይላል እኔ ልጂ እያለሁ አቡወለድ በጣም ነበር የምወደው አሁን ግን እንደ ድሮው አይጥመኝም አንተ ትልቅ ሰው ነህ የእውነት ክበርልኝ
ከልብ አመሠግናለሁ❤ ሼር ይደረግ 🙏
መልካምነት ከመንፈሳዊ ፀጋዉ ሌላ በእዉኑ አካላዊ ጤንነትም ይሠጣል
ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ፕሮግራም ነው
ቢልአፍያ
ወንድማችን
አላህ
ጀዛህን
ይክፊልህ
ወይኔ ደሞ ልጀን ነው የሚመስለው አወራሩ ሲጣፍጥ
♥️♥️
ሁሉ ሲገኝ ልጅነት አይገኝ አላህ ያሳድግህ የኔ ውድ ልጅ
እኔየገረመኝየመምህሩቅንንነትማሻአሏህደሞሙሥሊምነው
ወይኔ ወድሜንየመሠለልጅ❤❤❤❤❤❤አየስዴት😢ዴሞኮወሬው ቁመቱ አላህያሣድግህ
አይይልጅነት
አሁንሥልጆቸናፈቁኝያረብበሠላምአገናኘኝየወጣሁበትንምአሳካልኝያረብብያጀባር❤
ውውውውይይይይይ አንተ ሰውዬ በጣም ትገርማለህ ልጁንም እግዚአብሔር ያሣድገው የወራጁ ውኃ ድምፁ ናፈቀኝ የገጠሩ ኑሮ
ጀማል በጣም አስተዋ ነህ ለልጆች ደስታ መፍጠር ደስ ይላል ለነሱ እማይረዛ ትልቅ ነገር ነዉ
ኡፍፍፍ ወሀወ ድምፁ ድሰሰሰ ሲል ያሰላም
አቤት የውሀው ድምፅ ያረብብብብብ እንደዚ አይነት ቦታ የሚወሥደኝ ሠውውው
ሰፈሬነዉ😢❤❤❤
ነይአላንሻሜዳ
@@zainabaetop6398 መታደልልል
@@SofiyaOumer-sh4yx እሽ
@@zainabaetop6398የትነው በአላህ
እስካሁን ካቀረብካቸዉ ልጆች መሀከል ያ ጥጃ የተገዛለትና የዚህ የተለየ ነዉ😘ፈነዳሁ🤣🤣
😂😂
ክክክክክክ የኔ ማር እድግ በል
ማሻላህ ወድም ጀማልትለያለህአተ ።አንድልጅማስደሰት ቀላል አደለም።
አላህ ይጨምርልክ የሄድበትክን መንገድ ሁሉ እዴልጂ ልብ ያጽዳልክ
ጋሽ ጀማል አንተ የተባረክ ልጂ እረጂም እዲሜና ጤና እግዚያብሄር ጨምሮ ይስጥህ
እኔም ፖስታ በጣም ነው ምወደው❤
እውነት ልዩ ሰው ነህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
የሆነ ጣፋጭ ልጅ ነው የምር
ወይኔ በሳቅቅቅቅቅ እኔ ይዠው እሄዳለሁ አላለም😅😅😅😅😅😅
አላህ ያሳድግህ❤
የውሃው ድምጽ ደስ ሲል ይሄው ሰፕስክራይብ አድርጌያለሁ 🎉❤
ልጅነቴን አስታወሰኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ልጆችን ማስደሰት ቀላል ነገር አይደለም❤❤❤❤
ልጅነቴ😍አሪፍስራነው ወድሜ
ወይ ደስ ሲል ጀዛከላህ ኸይርን ጀዛ
የኔጣፋጭ መሻአላህ አላህያሳድግህ
ማሻአላህ እጅግ በል የእኔ ውድ የእኔም ልጅ እንዳተ ይወዳል
ብል አፊያ
አላህ ያሥደስታችሁ የሰጣችሁ ልጁም አላህ ያሣድግህ
አፉ አይጠገብም
ማሻ አላህ እህት አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ አንተም
ማሻ አላህ ደስ ይላል ቦታው ደሞ በጣም ያምራል አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
የልጅነቴን ነገር አስታወስከኝ ምን አይነት ምርጥ ሰው ነህ ግን ስወድህ እኮ
አመሠግናለሁ 🙏
አይ ልጂነት ተመልሶ የሚመጣ ቢሆን አሪፍ ነበር ጨፌዉ እና ዉሀዉ ሲወርዲ ሲያምር ዲምፁን ስሰማዉ ልቤ ተሳፈረ
አላህ ያስደስትህ ወንድሜ🎉🎉🎉❤❤
ሲያም ቦታው የሰላም አረንጓዴው ሳር ውሀው ድምፁ ደስ ሲል የሰጠሽው ልጅ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ በወጣ ይተካ ኧረ ሽንኩርት አከፋፈት የሚችልህ የለም በርታ እንደዚህ ያለ ተፈጥሮ ቦታ ላይ ማሳለፍ ደስ ይላል
ከልብ አመሠግናለሁ❤ ሼር ይደረግ 🙏
እንዱህ ልክ ግብ በሬየን አረዱኩት አለ አሉ ድርቅ ተፈጥሮ አዝመራ ሲጠፋ ሰውየው ለልጆቹ በሬውን አርዶወዘተ
ዋዉ ዋዉያበደነዉ የኔ እቁ ሥወድህ እኮ ሥመጣ እደማገኝህ ተሥፍ አደርጋለዉ
ማሻአላ❤❤❤❤❤
የባለፈውን ቪዶ ስንት ጊዜ ደጋግሜ አየሁት በጣም ነው ሳቁ እሚ እሚጣፍጠኝ
እህህህህህ ወላሂ የኔን ወድም ቁርጥጥጥ ነው😢 አይ አላህ በሰላም ያገናኝሽበሉኝ እድግግግበል ሀቢቢቢ
የኔ ማር
እኔም ልጂ ሁኝ ብስኩት እወዲነበር ሳዲግ ብር ሲኖርይ ካርቶኑን ሙሉ እገዛለሁ እልነበር ዛሬ አዲጌግን ሌላነገር ነው ምኞቴ ልጂነት ደስይላል
ከልብ አመሠግናለሁ❤ ሼር ይደረግ 🙏
ቦታው ሲያምር ዋው ❤❤❤
ከልብ አመሠግናለሁ❤ ሼር ይደረግ 🙏
ማሻአላህ የኔአባት
የእኔ ዉድ ልጅ አፉ ሲጣፍጥ እድግ በል ሳሊህ ያርግህ
ከልብ አመሠግናለሁ❤ ሼር ይደረግ 🙏
እሚገርመዉኮ ስናድግ እኳንስ ያነን ልናረግና የዱኒያ ሀሳብ እያሯሯጠን በልጅነት የተመኝንዉን ብዞወቻችን አላረግንዉም አልሀምዱሊላህ አለኩለሀል
የሽንኩርት አከታተፉ ማሻ አላህ ወሏ❤❤
ጀዛክ አላህ ኸየር እረጓደው ሳምር
ከልብ አመሠግናለሁ❤ ሼር ይደረግ 🙏
ጣፋጭ የሆነልጅ የኔማር አላህ ያሳድግህ
እደዉ ግልቤቴ ደክሞል እጂ ስመጣ እደዚህ አይነት ቦታ ብሄድ አእምሮየ የሚታደስ ይመስለኛል በረካ ሁን ጀሜ
ወላሂ ስጎዉ እንደት እንዳስጎመጀኝ ያገሬ ጨሁሉም ነገር ናፍቆኛል
ማሻአላህብታዉደስዪላልትዝታ
ጦሳ ምርጥ አዝናኝ የገጠር ልጆች ጫዎታ ልጅነቴን አስታወስኩ ደስ ይላል
ወይኔ አንተ ልጅ ይገርማል
ማሻአላ ቦታው ደስ ሲል አላህ ከሰው ሀገረ አውጥቶ እረዝቃችንን በሀገራችን ያረግልን ያረብ
ماشاءالله تبارك الله ♥
ቤተሰብ ወድማችንን እናሳድገዉ ይገባዋል ያአላህ መቸነዉ ሀገሬ ገብቸ ይችን ለምለም ሀገሬን ብከባለልባት ❤
በጣም ጎበዝ ይሄ ነው የሚያስፈልገው ደሞ መስክ ላይ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል በርታ
ማሻአላህደስስል
አሏሁ አክበር ቦታው ሲያምር❤
ምናለ እዚህ ወንዝ ዳር ሆኘ ድምፁን እየሠማሁ ምሥጥ ብል የአላህ
ጦሳየ ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም በጣም ጀግና ነህ ለገጠር ሰው ያለህ እንክብካቤና ክብር ማሻ አላህ ነው ጀዛክ አላህ ኸይር
🙏
ባረጓደለመለም በገጠርወግሁሉ
ጀማልይኑርበትደጉገራገሩ 👍
የኔውድ ገበሬንኳን ታወው አላለም ውይ ዛሬ ከረጅም አመታት ብሀላሳኩኘ
በጣምደስይላልየጀማልስነምግባአላህይጨምረልህ
ክክክክክክ የኔ ማረረረ እንኳንም ሰረተህ አበላሀወ አቦ
ቦታው ሲያምር ኡፍ እንደናፈቀኝ ሀገሬ
ማሻአላሕ አገሩ ልጁ ኧር አከታተፍ ሸፍ ጀማል
ሴቶች ሞያ ተሞሩ ማሻ አላህ መምህር ጀማል🎉
ከልብ አመሠግናለሁ❤ ሼር ይደረግ 🙏
ራቢአ ሲል ልቤ መደገጡ😂 የኔማር አፉ ደስ ሲል ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ
ከልብ አመሠግናለሁ❤ ሼር ይደረግ 🙏
ቦታው ሲያምር ዋው ማሻአላህ የኔ ማር አላህ ይጠብቃችሁ። ሰላም ለሀገርችን 💚💛❤️
ያልተኖር ልጀነት እኔም ትዝታ አለብኝ የገጠር ልጀነኝ
ማሻአላህ ወላሂ ደሲ ስል❤❤
የኔኬክ ያረቢ ልጀኔ አሣድግልኝ ያረቢ መሠሏንም
የልጁን ያህል እንየ አላቅም ከምር አላ ይጨምርህ ቤቢዬ ❤❤❤
Thanks teacher
ምርጥ ሰው ጋሺ ጀማል አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው የገጠር ጠንካራ።
የኔማር አላህ ያሳድግህ
አተንም ዘናያረጉሃል ወድም ማሻአላህ ❤❤❤❤አላህ ይጨምርልኝ