Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ባለ ዩቲዩበርዋ በርች ጎበዝ ልጅ ነሽ እኔ ወደ አገርቤት ስሄድ የመጀመሪያ ምግቤን ሳማ አዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ ነው የምለው ዘመዶቼን የምወደው ያሳደገኝ የማይገኝ ጣፋጭ ብቻ ሳይሆን ምርጥ ጠቃሚና መድሃኒት የሆነ ምግብ ነው ሁልጊዜ ባገኘው ደስይለኛል ዋው ዋው ዋው 💚💛❤
እኔም በገጠር ነው ተወልጄ ያደኩት ሀገራችንን ሀብታም አርግልን እና በገጠር የሚኖሩ እናቶችን የተሻለ ኑሮ ስጣቸው
እናመሰግናለን።
አሚን
ገጠር ያሉ እናቶችኮ የተሻለ ኑሮ ነው የሚኖሩት የወለዱትን ስመው፣ጧት ማታ በአይናቸው እያዩ፣እናቴ ተብለው ንፁህ ኦክስጅን ተንፍሰው፣ባህል ወጋቸውን ይዘው እራሳቸውን አዘው፣ከባላቸው ጎን ተኝተው እረ ስንቱን ወራሪን ብቻ ከክልላቸው አላህ ያጥፋላቸው የአሁኑ እናት ሳታገባ ቤት በመስራት አርጅታ፣ያገባች ከሆነች ከባሏ እርቃ፣ስታረግዝ ልጇን በወሩ ጥላ ተመልሳ፣ልጇ የእናትነትን ፍቅር ሳታውቅ ለባል ደርሳ፣የቤት ቀለም እያሳመረች የራሷን ውበት ያደበዘዘች፣በመጨረሻም ሳታርፍ ልጇን ሳትስም ጊዜዋን ሳትጠቀም አድርጌው በማለት ከሞት የምትዳረግ የአሁን እናት ናት
እኛጋ ሁሉን ነገር አናቅበትም ሳማ እደውም በጣም ጡሩነው አረቦች እመሬት የበቀለ ቅጠል መች ይቀራቸዋል
😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂 ውነት ነው
በአረቢኛ ስሙ ምንድነው?
መሎህያ
😂😂😂😂
ማሻ አላህ ሳማ እና ጤፍ ስራቸው ይከብዳል እንጂ ምግብነታቸውማ ምርጥ ነው እኔማ ወንዝ ለወንዝ ነበር የምለቅመው በስንት ግዜየ አየሁት ሳምየ ስወደው እኮ
አወ የኔዉዲ የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነዉ እኔም ትዝታዉ አለብኝ❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ጉድ
ወላሂ እኔምኢሸአላህ አገርሰገባ እናትንሰርልኝነውእምላት😅😅😅😅
@@MdEt-re1rnእኔእራሤእሠራለሁኝ አላሥቸግራትም
ወይ ማዘርዬ እናቴን መሠለችኝ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ማሻ፡አላህ፡ሳማ፤በጣም እወዳለሁ፡እኛ ቀጭን፡እንጨት፡ለሁለት ሰጥቀን ነው እንቆርጠው ለቀማው፡አያድርስ፡ነው
እጅ ይባረክ አገሬን አስታወሳቹኝ በስመ አብ የጨጓራ መድሀኒት ነው በተለይ በገብስ ቂጣ ወይም በገብስ እንጀራ ዋው
እማ በርች ትዝታዬን ቀሰቅው እናትለዘላለም ትኑር ።ይህን ሳይ እናቴ የበለጠ ናፈቀችኝ እግዚአብሔር ሆይ እናቴን አደራ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለቤትሽ አደስነኝ በደገት አይች ቦታው የዶሮች ጩህት ትዝታየትነሳ የገጠርልጅ መሆን መታደልነው 💔🕊😌
ሰህ ትክክል
ማሻ አላህ በጣም ድሥ የሚሉ ቤተሥቦች እዴሜና ፂና 😍😍😍😍😍
ወኔ ሳማዬ በጣምነው የምወደው አያቶቼ ጋር ስሄድ ምርጫ ሳማ እና ጠመዥ ቆሎ እፍ ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ ባይኔም ስላዬሁት ደስብሎኛል😍😍😍
እናመሠግናለን።
እኔአያትጋራነዉእምበለዉነብርአላህይራህማትሙተችብኝ
እር ጉድ ነው ሳማ ይበላል ሲያልፉ እንኳን ያቃጥላል እንኳን ልበል
የኔ እናት ፈገግታቸው እራሱ በቂ ነው
እናመሰግናለን!
ማሻአላህተባረከላህ ቢልአፊያ እጅሽይባረክእናታችን
ይበላል እዴ ይገርማል እኔ ስሄድ ከነካኝ ሳክ ነዉ የምዉለዉ እዴት እደሚቃጥል
እፍፍፍፍፍ ትዝ አለኝ አገሬ ሳሜ በጣም እምወደው ምግብ ነው ወላ
ወይኔ ሳማ እንደዚህ እረጅም ነው ይኔማ ሙሉኪያ ይመስላል ሀገራችን ብዙ የሚበላ አለ ግን ሌላ ሀገር መበላቱን እናቃለን
እንደቦታዉ ይለያል ትንሽም አሉ ሲመቸዉቦታ በጣም ይረዝማል ግንትንንሾቹ ይጣፍጣል ይላሉ
እኔም መለኩያ መስሎኝ ነበርመለኩያ ጎመን እስኪደርስ ልጅእያለነ አንድ አንዴ እንሰራ ነበር
ሞሎኪያ ነዉ ግንሳማ ያቃጥላል ደሞ በቀዝቃዛዉ ይጣፍጣል
እናት ለዘላለም ትኑሬ
ማሻ አላህ በርች ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽነውየገጠር ኑሮ ውበት ነው ደስ ይላል ሁሉ ነገር ከጓሮ ስለሆነ ተመጣጣኝ ፋሬሽ ምግብነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለገጠር እናቶች ለኛ ሲሉ ለፋተው ደክመው እኛን ከፋ ለማድረግ እነሱ ዝቅ ብለው አላህ አጅራቸው ከፋ ያድርግላቸውእስር ቤት ለሚገኙ እህት ወድሞች ህፃናቶች በዱአ አትርሷቸው ባለሚድያወች ድምፅም አሰሙ ዝም ተባለ እጅ ነገሩ የከፋ ነው
የተቀቀለበትን ውሃ አቀዝቅዞ ለፀጉር መጠቀምእራሱ ብዙ ጥቅም አለው ። አለማወቃችን ጎድቶናል በሠለጠነው አለም ገዝተነው ነው የምንጠቀመው
ወይ አሡንሥ አገሪቱ ቤተሠቦቸ ናፈቁኝ በጣም አማረኝ ደግነቱ እርጉዝ አይደለሁም ቪድወሺ ሁሉ ትዝታ ይቀሠቅዛል በርች ውዴ
አመሠግናለሁ❤
ዋውውው ደስ ሲል ሳማ በጣም ነው የምወደው ለጨጉዋራ ለልብ መድሃኒት ነው 👍ክረምት ሳማ ግን አይጣፍጥም ስሰበቅ አይልምም!!ወይ ትዝታ እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ💞 😭😭
እኔ እራሱ በጣም ነው የምወደው
Waw በስንት አመቴ አየውት እናቴ ስትሰራ አውቃለው ግን እንደተልባ ጉትት ስለሜል አልወደውም ነበር
ወይኔ ሳማ ወጥ እንዴት እንዳማረኝ እናመሰግናለን ስላሳየሽን እህት በርቺ
ማሻ አላህ !!አላዉቅም ነበር ገርሞኛል !!አዲስ ነገር ሳይ ደስ ይለኛል ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ ::
እኛም እናመሠግናለን
የኔዉድ እናመሰግኔለን ሳሜ አምሮኝ ነበር
በጣም ነዉ የምወደዉ ናፍቆኝ ነበር ስላሣየሽኝ አመሠግናለሁ
አይ የገጠር ሰው ብሉልኒ ጠቱልኚ. የናተ አምላክ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን
ማሻአላህ ምርጥ እናት። እኔም ብዙግዜእሰራነበር። ወኢትዮ የገባሁሰአት መጀመሪያ ሳማ ነውያልኩት አምኖኛልእውጭነው የምኖረው እረበቃበልና መልሰንሀገራችን ከነዝህገራገር ሰወችጋር ሰላምአርግልን ሀገራችንን
እህ አረብ ሃገር ስንት ከሳማ የከፋ ያአረም አይነት መመገብ ተያይዘነዋል አይደል አንድ ቀን ቀምሸ አውቃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣምአሬፍነውግን እሹሁነው እንጂ
ወይኔ ሣማ ኡፍፍ ነብሤ ነው ሥወድ ትዝታየ ታምሜ እንኳን ተኝቸ እማ ምን ልሥራልሽ ሥትለኝ ሣማ ነበር እምለው አይ ትዝታ ብቻ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሠግናለን።
በነገራችላይ ሳማ ሞያ ይጠይቃል ማንኛውም ሳማ አይሆን አያቴ ስሰራው እንደት ደምወድ ❤❤❤❤
It is healthy, thank you for showing to people. ❤
በጣም ቆንጆ ጅማሮ ነው እህት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ያለተሰራበት እባ በቀጣይ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን የምታሳይበት ፕሮግራም ስለሆነ ቀጥይበት
ወየ ትዝታየ በ15 አመቴ ትዝታ ያድኩት ምግብ አያቴጋ እስራት ነብር አላህ ለጀነት ይባላት በጣም ስትችለብትኮ አይይ ትዝታ
ሳማ ሁልለየ ይበላል እደ ቢያንስ ባመት አድግዚነው እኔእማቀው
ማሻአላህ በርችይ ለቤትሽአድስነኝ አይይይይይ አገሬናፈቀኝ አሁንስ የትነው ግን ወደኔው አገርነሽመሰል
በጣም ነው የሚጥመው እኔ አንድ ቀን ሰርቻለሁ አዲስ አበባላይ
ወይ የሀገሬ ምግብ ደስ ሲል ወሎ መጀን ❤
በጣም ልዩ ነዉ በማሽን መጠቀም ነዉ በጣም ድካም አለዉ
ወይ ጉዴ እኔ ሳማ መበላቱን አላወቀም ደሞኮ ጓራችን ነፍነዉ በቃ ባቄላ ተወዶል ሳማየን ቆረጥ ቀቀል እያረኩ መብላት ነዉ ሽኩርት አይል በርበሬ ተመቸኝ
ክክክክ። ወላሂ እኔም አላቅም ነበር ግን እኛጋር አይበቅልም አንቺጋረ እመጣለሁ እንድሰጭኝ
@@hurelBoss የ አባሰልደገኞች ተወዳጅ ምግብነው አዳዴ እሮቢት ስንወርድ ሰርተን እናመጣነበር ለሐሙስ ገብያስንመጣ ስቃችንነበር
እረ እኔም አላቅ መበላቱን
ለኔ ስጭኝ በጣም አሪፍ ነው እኔስ እየበላሁም እየተገረፍኩበትም ነው ያደኩት
@@liveinpeacewitheveryone6579 ያገሪ ልጂ
ተባረኪ ማሽ አላህ እግዜብሔር ይስጥሽ።
የሠማ መበያ ሆድ ያለሰልሳል ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል😂😂😂
እናመሰግናለን !
ክክክ ሉሉ እዳሠማሺ
ክክክክ
ክክክክክክ በለዉ
ክክክክክክክክ
እናትዋ ስወድሽ ወላሂ ❤❤❤❤ማሻአላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
i dont know about this before...amazing.
የሚገርም ነው መባላቱን ወይም መለብለቡን ነው እንጅ መበላቱን ግና ዛሬ ሰማሁ አየሁ
የሳማ ወጥ ወሬውን እንጂ በልቼም አይቼም አላውቅም ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችሁንም አመሰግናለሁ። ክበሩ ቺርስ!
እኔን አሳከከኝ እነሱ ለነኩት ክክክክክክ ወይኔ ሲያቃጥልኮ ድሮ ፍየል ስንጠብቅ እንመታታበት ነበር የማናባት ገደል ገባእያልን የህፃኑ ሳቅ እውይይይ😊😊😊
ወይ ጉድ ሳማ ይበላል ዛሬ ገና መስማቴ
Betam new yemitaftew Uphaaaaaaaaaaaaaaa💕
እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ
Kkkkkk Eko 😂😂😂
እኔም ወላ
እዴት እደሚሰራ አላቅም ግን የሳማወጥሲሉ ነው እምሰማው ስላሳየሽን እናመሰግናለን
ቢስሚላሂ የሴትዮዋ ፈገግታ ማሻ አላህ ፈገግታ ሱና ነው ብሎአል( ነብዩ መሐመድ S .A .W)
ማሻአላህ ነው እሚባለው ቢስሚላህ አይባልም
@@Tossatube. ሙስሊም ከሆንሽ ጀዛኩም አላህ ኸይር ማሻአላህ በይ እህት
ውይ ሳማ እኛም ጎሮነበር የዛሬን አያርገውና በርቺ ውዴ እምታቀርቢው ፖሮግራምሺ ጥሩነው
እንደ ሞሎኪያ ነዉ ሆድ የሚየለሰልሰዉ?
ወይ ሀገር ወበትሽ ስማር እፍፍ አምላካ ሆይ ሀገርችን ስላም አድርግልን
እናመሠግናለን እህት እኔ እራሱ በጣም ነው እምወደው
እናመሰግናለን። ክብረት ይስጥልን ።ላይክና ሼር ማድረግን አይርሱ ❤❤❤
ወይኔ ሰሞኑን እንዳውም አምሮኝ ነበር እፍፍፍፍ የሀገሬ ምግብ❤️❤️❤️
ማሻአላህ ቦታው ሲያምር
አይ እናት እናትኮ ልዩ ናት ታድለሽ በዝህ ስአት እናት ጋር ቁጭ ብሎ እደማውራት ያማርኝ ነገር የለም እናቴ የኔ ልዩ ስውድሽ አላሆይ እናትና አባቴን እሜቸውን እረጂም እደርግልኝ በሰላምም አገና ኘኝ የኔ እስስቶች ያርብ ጓሮው ልክ እደኛ ጓሮ ያምራል የኛ ግን በቀሎው ጤፍ ስዴው ባቄላው እረምኑ ቅጡ በጣም ነው እሚምርው
facebook.com/profile.php?id=100047711961236
ማሻአላህ ግን የመጀመራየ ነው እድሀይነት ወጥ ስያይ ይገረማን ለማንኛውም ብል አፊያ
ልጆች ሲያጠፉ ማስፈራሪያ ነውጂ መብላቱ ብዙምአይደል ሀሪፍነው
እራሳንባይበላል
የኔውዶች ሰላምለዚህቤት ባህላችሁዴስይላል ግንሲሉነውእምሰማው ግን በተሰቦቻችንበሡነውመግረፍ እተባልንያሥፈራሩንነበር በርችልኝእህቴ
በርች እህቴ ዋዉ ትዝታዬን ቀሰቀስሽዉ
በጣም ነዉ እምወደዉ
እንኳን ወደ እምቦሳ ቲዩብ ጎራ አላችሁ!ቪዲዮውን ስለተመለከታችሁልን እናመሰግናለን!✅አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ !❤ተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ:- በቴሌግራም ፃፉልን። t.me/embosatube
ሰላም ብያለሁ የሃገሬ ልጅ እስኪ በውስጥ አናግሪኝ በጣም ብዙ ሃሳቦች አሉኝ እህት አለም
Endet contact madreg yichalal anchen. Telegram channel alesh?
Yega hagere negegerachew ersu tewesetayen kesekesheghe
Aseraru gene akesetocheya siseru yayehute betam teleyebghe moyawe enedebete newe
@@As-sidiqs t.me/embosatube
ይበላል እደ?እኛ ስናጠፍ መገረፊያችን ነው
እናመሰግናለን🤩😍
እንደ ናፍቆኛል የምር ያሳደገኝ የአላህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ በርችእህት
ማሻ አላህ ሥወደዉዉ
የዋሁ የሀገር ሰው ባላችው ተደስተው እኮነው የማኖሩት ወላህ
የኔቆጆ ሀሪፈነገረነዉ የምታቀረቢዉ ጠክሪ ማማየ
ያገር ልጅ አመሠግናለሁ ❤ ከተቻለ ለሌሎችም ሼር ይደረግ።
My favorite food 😘
እኔ ጎንደሬ ነኝ ገና ዛሬ ሳማ መበላቱን ሰማሁ እኛ ጋ ሞልቷል የሚሰራ የለም እንጂ
እኔም አላቅም ጎድር ነኝ
እኛጋረወሎሀይቅአይበላምዴሞከመቸወዲህገብሰእጀራሆነ
በጣም ይጣፍጣል መደኒትም ነዉ ጥሩነዉ ስሪና ቅመሽዉ አሰራሩን ከይቶብ ተማሪ አታጭዉም
ኧረ በደብ ይበላል
እኔምጎንደሬነኝግንእደሚበላአላቅም
Nice culture I love it there are innocent wonderful
ማሻአላህ የአገሪ ትዝታ ሳማ በጣም ለጤና ተስማሚ ምግብ ነው በወሎ አካባቢ በጣም ይበላል በአረበኛ ምሉኽያ የሚባለው ነው የአረቡ እና የኛ ልዩነቱ የኛ እሾህ ያለው ሲሆን የአረቦቹ እሾህ የለወም አሰራሩም ይለያያል
ሙሉኽያ እና ሳማ ይለያያል
ዋው ወይኔ እደት እዳማረኝኝኝ
እ
እኔ በጣም ነዉ የምወደው❤❤😍😍😍😍😍😍😍
ኧረ ሳማ ... እንዴት እንደምወድ እንዴ እንደሚጥም ... ለምን ግን በደምብ ታውቆ ሰዉ አይጠቀምበትም
❤❤❤❤❤
ይበላል እንዴ እኔ አላቅም
መደቆስ አለበት በጣም ላም ያለ እንድሆን በተረፈ ያምራል
betam des ylal hagerachn.
እኔም ሣማ ቆሮጨአቃለሁ. ሢቀዘቅዝ. በጣምይጥማል
የት ነዉ ቧታዉ
Enamesegnalen werkewa berch
እኔስ በሳማ ሲገረፍ ነው እንጅ ሲበላ አላውቅም ነበር እናመሰግናለን
Eni. Edachi negi sibela aeyiche aelawukem
ሙለክያ ይመስላል
ያግሬ ምግብ በጣምነው የምወደው በተለይ ቀዝቅዞ
መኪ እንዛመድ
የት ነው አገሩ ሳማ ሲበላ አይቼ አላቅም የመጀመርያ ጊዜ ነው ሳይ
እኔምጣምነውየምወደው ወላሂ
@@ruthhaile7030 ምነው ሳማ የምጀምራየይ ሳይ
ማሻአሏህ ማዘርየ ፈገግታቸው አሏህ ይጠብቃችሁ እሙ ጀማል አቡ ጀማል ይሄን ግን እደየቦታው ስሙ ይለያይደሁጂ እኔስ አላወኩትም ባለፈው ጓደኛየም እጅ ያስቆርጥማል ብላኛለች እኔ ግን ለማወቅ ጓጉቻለሁ ይሄን ለማየትማ ከጀማል ሰይድ እናት ቤት እሄዳለው ያው ብዙም አይርቀኝም የመርሳ ልጅ ነኝ ❣️❣️❣️❣️❣️ማሚ እስከነ አሰራሩ አሳይታኝ በልቸ ጉዞ ወቢቷ መርሳ እላለሁ ኢሻአሏህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃንንንን ያርብብብአገራችነንም አሏህ ሰላሟን ይመልስልንንን አሚንንን🤲🤲💞💞💞
ዋው በጣም አሪፍ ነው
ወይኔ ሳማ በጣም ነበር የምወደዉ ልጀን እንደረገዝኩ አምሮኝ ሳላገኝ ቀረሁ አድስ አበባ ነበርኩ አይይይይ የልጀ አባትማ እናቴን አሰርቸ ላስልክልሽ አለኝ ከወሎ አድስ አበባ ክክክክክክ
አድስ ነኛ ለቤቱ ማማዬ በረቺ እህት😍😘😍😘
Masha Allah💕💚💕💓☘️🌿 Abasal
የመጀመሪያየ ሣማ ለምግብ መሆኑን ሣቅ አጅብ
ኦኦኦኦ እጀራእና ሳማ ት ሰገናጀኝ አየሁለበል የትአገርውየሚበላው
ዋው
ማሻአላህ የኔ እናት ስታምሩ❤❤
በናትሺ ማሩ ባላገሩን ሚስት ፈልጊለት አና ቃለ መጠይቅ አድርጊለት
እናመሰግናለን! ወደፊት ለማድረግ እሞክራለሁ!
😀😀
Aseraru gen betam kebad new much respect ✊🏾 ❤
በሳማ እስከ ሚበቃኝ ተገርፌበታለሁ እያቃጠለኝ እኛጋር ተቆርጦ ነው ሚጣለው
የት ነዉ
አገራችንን በደብ አሳይን
እኔ በደብ ነዉ የምሰረው እናም በጣምነዉ የሚጣፍጠዉ ደስብሎኛል ስላየዉት እግዚአብሔር ካለ ወደሀገሬ ስገባ እሰረዋለው የኔ ማር የገጠር ልጅ መሆን ጥሩ ነው ትዉስተየን አመጣሽዉ አመሰግናለሁ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ናቺሁ ያጀማዓ ይህ ነገር አረቦቹ ሙሉኪያ እሚሉት ነውድ?
ባለ ዩቲዩበርዋ በርች ጎበዝ ልጅ ነሽ እኔ ወደ አገርቤት ስሄድ የመጀመሪያ ምግቤን ሳማ አዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ ነው የምለው ዘመዶቼን የምወደው ያሳደገኝ የማይገኝ ጣፋጭ ብቻ ሳይሆን ምርጥ ጠቃሚና መድሃኒት የሆነ ምግብ ነው ሁልጊዜ ባገኘው ደስይለኛል ዋው ዋው ዋው 💚💛❤
እኔም በገጠር ነው ተወልጄ ያደኩት ሀገራችንን ሀብታም አርግልን እና በገጠር የሚኖሩ እናቶችን የተሻለ ኑሮ ስጣቸው
እናመሰግናለን።
አሚን
አሚን
ገጠር ያሉ እናቶችኮ የተሻለ ኑሮ ነው የሚኖሩት የወለዱትን ስመው፣ጧት ማታ በአይናቸው እያዩ፣እናቴ ተብለው ንፁህ ኦክስጅን ተንፍሰው፣ባህል ወጋቸውን ይዘው እራሳቸውን አዘው፣ከባላቸው ጎን ተኝተው እረ ስንቱን ወራሪን ብቻ ከክልላቸው አላህ ያጥፋላቸው የአሁኑ እናት ሳታገባ ቤት በመስራት አርጅታ፣ያገባች ከሆነች ከባሏ እርቃ፣ስታረግዝ ልጇን በወሩ ጥላ ተመልሳ፣ልጇ የእናትነትን ፍቅር ሳታውቅ ለባል ደርሳ፣የቤት ቀለም እያሳመረች የራሷን ውበት ያደበዘዘች፣በመጨረሻም ሳታርፍ ልጇን ሳትስም ጊዜዋን ሳትጠቀም አድርጌው በማለት ከሞት የምትዳረግ የአሁን እናት ናት
እኛጋ ሁሉን ነገር አናቅበትም ሳማ እደውም በጣም ጡሩነው አረቦች እመሬት የበቀለ ቅጠል መች ይቀራቸዋል
😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂 ውነት ነው
በአረቢኛ ስሙ ምንድነው?
መሎህያ
😂😂😂😂
ማሻ አላህ ሳማ እና ጤፍ ስራቸው ይከብዳል እንጂ ምግብነታቸውማ ምርጥ ነው እኔማ ወንዝ ለወንዝ ነበር የምለቅመው በስንት ግዜየ አየሁት ሳምየ ስወደው እኮ
አወ የኔዉዲ የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነዉ እኔም ትዝታዉ አለብኝ❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ጉድ
ወላሂ እኔምኢሸአላህ አገርሰገባ እናትንሰርልኝነውእምላት😅😅😅😅
@@MdEt-re1rnእኔእራሤእሠራለሁኝ አላሥቸግራትም
ወይ ማዘርዬ እናቴን መሠለችኝ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እናመሰግናለን።
ማሻ፡አላህ፡ሳማ፤በጣም እወዳለሁ፡እኛ ቀጭን፡እንጨት፡ለሁለት ሰጥቀን ነው እንቆርጠው ለቀማው፡አያድርስ፡ነው
እናመሰግናለን።
እጅ ይባረክ አገሬን አስታወሳቹኝ በስመ አብ የጨጓራ መድሀኒት ነው በተለይ በገብስ ቂጣ ወይም በገብስ እንጀራ ዋው
እማ በርች ትዝታዬን ቀሰቅው እናትለዘላለም ትኑር ።ይህን ሳይ እናቴ የበለጠ ናፈቀችኝ እግዚአብሔር ሆይ እናቴን አደራ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለቤትሽ አደስነኝ በደገት አይች ቦታው የዶሮች ጩህት ትዝታየ
ትነሳ የገጠርልጅ መሆን መታደልነው 💔🕊😌
እናመሰግናለን።
ሰህ ትክክል
ማሻ አላህ በጣም ድሥ የሚሉ ቤተሥቦች እዴሜና ፂና 😍😍😍😍😍
ወኔ ሳማዬ በጣምነው የምወደው አያቶቼ ጋር ስሄድ ምርጫ ሳማ እና ጠመዥ ቆሎ እፍ ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ ባይኔም ስላዬሁት ደስብሎኛል😍😍😍
እናመሠግናለን።
እኔአያትጋራነዉእምበለዉነብርአላህይራህማትሙተችብኝ
እር ጉድ ነው ሳማ ይበላል ሲያልፉ እንኳን ያቃጥላል እንኳን ልበል
የኔ እናት ፈገግታቸው እራሱ በቂ ነው
እናመሰግናለን!
ማሻአላህተባረከላህ ቢልአፊያ እጅሽይባረክእናታችን
ይበላል እዴ ይገርማል እኔ ስሄድ ከነካኝ ሳክ ነዉ የምዉለዉ እዴት እደሚቃጥል
እፍፍፍፍፍ ትዝ አለኝ አገሬ ሳሜ በጣም እምወደው ምግብ ነው ወላ
ወይኔ ሳማ እንደዚህ እረጅም ነው ይኔማ ሙሉኪያ ይመስላል ሀገራችን ብዙ የሚበላ አለ ግን ሌላ ሀገር መበላቱን እናቃለን
እናመሰግናለን!
እንደቦታዉ ይለያል ትንሽም አሉ ሲመቸዉቦታ በጣም ይረዝማል ግንትንንሾቹ ይጣፍጣል ይላሉ
እኔም መለኩያ መስሎኝ ነበር
መለኩያ ጎመን እስኪደርስ ልጅ
እያለነ አንድ አንዴ እንሰራ ነበር
ሞሎኪያ ነዉ ግንሳማ ያቃጥላል ደሞ በቀዝቃዛዉ ይጣፍጣል
እናት ለዘላለም ትኑሬ
ማሻ አላህ በርች ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽነው
የገጠር ኑሮ ውበት ነው ደስ ይላል
ሁሉ ነገር ከጓሮ ስለሆነ ተመጣጣኝ ፋሬሽ ምግብነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለገጠር እናቶች ለኛ ሲሉ ለፋተው ደክመው እኛን ከፋ ለማድረግ እነሱ ዝቅ ብለው አላህ አጅራቸው ከፋ ያድርግላቸው
እስር ቤት ለሚገኙ እህት ወድሞች ህፃናቶች በዱአ አትርሷቸው ባለሚድያወች ድምፅም አሰሙ ዝም ተባለ እጅ ነገሩ የከፋ ነው
እናመሰግናለን።
የተቀቀለበትን ውሃ አቀዝቅዞ ለፀጉር መጠቀምእራሱ ብዙ ጥቅም አለው ። አለማወቃችን ጎድቶናል በሠለጠነው አለም ገዝተነው ነው የምንጠቀመው
ወይ አሡንሥ አገሪቱ ቤተሠቦቸ ናፈቁኝ በጣም አማረኝ ደግነቱ እርጉዝ አይደለሁም ቪድወሺ ሁሉ ትዝታ ይቀሠቅዛል በርች ውዴ
አመሠግናለሁ❤
ዋውውው ደስ ሲል ሳማ በጣም ነው የምወደው ለጨጉዋራ ለልብ መድሃኒት ነው 👍ክረምት ሳማ ግን አይጣፍጥም ስሰበቅ አይልምም!!ወይ ትዝታ እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ💞 😭😭
እኔ እራሱ በጣም ነው የምወደው
Waw በስንት አመቴ አየውት እናቴ ስትሰራ አውቃለው ግን እንደተልባ ጉትት ስለሜል አልወደውም ነበር
ወይኔ ሳማ ወጥ እንዴት እንዳማረኝ እናመሰግናለን ስላሳየሽን እህት በርቺ
እናመሰግናለን!
ማሻ አላህ !!አላዉቅም ነበር ገርሞኛል !!አዲስ ነገር ሳይ ደስ ይለኛል ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ ::
እኛም እናመሠግናለን
የኔዉድ እናመሰግኔለን ሳሜ አምሮኝ ነበር
በጣም ነዉ የምወደዉ ናፍቆኝ ነበር ስላሣየሽኝ አመሠግናለሁ
አይ የገጠር ሰው ብሉልኒ ጠቱልኚ. የናተ አምላክ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን
ማሻአላህ ምርጥ እናት። እኔም ብዙግዜእሰራነበር። ወኢትዮ የገባሁሰአት መጀመሪያ ሳማ ነውያልኩት አምኖኛልእውጭነው የምኖረው እረበቃበልና መልሰንሀገራችን ከነዝህገራገር ሰወችጋር ሰላምአርግልን ሀገራችንን
እናመሰግናለን።
እህ አረብ ሃገር ስንት ከሳማ የከፋ ያአረም አይነት መመገብ ተያይዘነዋል አይደል አንድ ቀን ቀምሸ አውቃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን።
በጣምአሬፍነውግን እሹሁነው እንጂ
ወይኔ ሣማ ኡፍፍ ነብሤ ነው ሥወድ ትዝታየ ታምሜ እንኳን ተኝቸ እማ ምን ልሥራልሽ ሥትለኝ ሣማ ነበር እምለው አይ ትዝታ ብቻ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሠግናለን።
በነገራችላይ ሳማ ሞያ ይጠይቃል ማንኛውም ሳማ አይሆን አያቴ ስሰራው እንደት ደምወድ ❤❤❤❤
It is healthy, thank you for showing to people. ❤
በጣም ቆንጆ ጅማሮ ነው እህት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ያለተሰራበት እባ በቀጣይ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን የምታሳይበት ፕሮግራም ስለሆነ ቀጥይበት
እናመሠግናለን።
ወየ ትዝታየ በ15 አመቴ ትዝታ ያድኩት ምግብ አያቴጋ እስራት ነብር አላህ ለጀነት ይባላት በጣም ስትችለብትኮ አይይ ትዝታ
እናመሰግናለን።
ሳማ ሁልለየ ይበላል እደ ቢያንስ ባመት አድግዚነው እኔእማቀው
ማሻአላህ በርችይ ለቤትሽአድስነኝ አይይይይይ አገሬናፈቀኝ አሁንስ የትነው ግን ወደኔው አገርነሽመሰል
በጣም ነው የሚጥመው እኔ አንድ ቀን ሰርቻለሁ አዲስ አበባላይ
ወይ የሀገሬ ምግብ ደስ ሲል ወሎ መጀን ❤
እናመሰግናለን።
በጣም ልዩ ነዉ በማሽን መጠቀም ነዉ በጣም ድካም አለዉ
ወይ ጉዴ እኔ ሳማ መበላቱን አላወቀም ደሞኮ ጓራችን ነፍነዉ በቃ ባቄላ ተወዶል ሳማየን ቆረጥ ቀቀል እያረኩ መብላት ነዉ ሽኩርት አይል በርበሬ ተመቸኝ
ክክክክ። ወላሂ እኔም አላቅም ነበር ግን እኛጋር አይበቅልም አንቺጋረ እመጣለሁ እንድሰጭኝ
@@hurelBoss የ አባሰልደገኞች ተወዳጅ ምግብነው አዳዴ እሮቢት ስንወርድ ሰርተን እናመጣነበር ለሐሙስ ገብያስንመጣ ስቃችንነበር
እረ እኔም አላቅ መበላቱን
ለኔ ስጭኝ በጣም አሪፍ ነው እኔስ እየበላሁም እየተገረፍኩበትም ነው ያደኩት
@@liveinpeacewitheveryone6579 ያገሪ ልጂ
ተባረኪ ማሽ አላህ እግዜብሔር ይስጥሽ።
የሠማ መበያ ሆድ ያለሰልሳል ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል😂😂😂
እናመሰግናለን !
ክክክ ሉሉ እዳሠማሺ
ክክክክ
ክክክክክክ በለዉ
ክክክክክክክክ
እናትዋ ስወድሽ ወላሂ ❤❤❤❤ማሻአላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
i dont know about this before...amazing.
እናመሰግናለን።
የሚገርም ነው መባላቱን ወይም መለብለቡን ነው እንጅ መበላቱን ግና ዛሬ ሰማሁ አየሁ
የሳማ ወጥ ወሬውን እንጂ በልቼም አይቼም አላውቅም ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችሁንም አመሰግናለሁ። ክበሩ ቺርስ!
እኔን አሳከከኝ እነሱ ለነኩት ክክክክክክ ወይኔ ሲያቃጥልኮ ድሮ ፍየል ስንጠብቅ እንመታታበት ነበር የማናባት ገደል ገባእያልን
የህፃኑ ሳቅ እውይይይ😊😊😊
ወይ ጉድ ሳማ ይበላል ዛሬ ገና መስማቴ
እናመሰግናለን።
Betam new yemitaftew Uphaaaaaaaaaaaaaaa💕
እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ
Kkkkkk Eko 😂😂😂
እኔም ወላ
እዴት እደሚሰራ አላቅም ግን የሳማወጥሲሉ ነው እምሰማው ስላሳየሽን እናመሰግናለን
ቢስሚላሂ የሴትዮዋ ፈገግታ ማሻ አላህ
ፈገግታ ሱና ነው ብሎአል( ነብዩ መሐመድ S .A .W)
እናመሰግናለን።
ማሻአላህ ነው እሚባለው ቢስሚላህ አይባልም
@@Tossatube. ሙስሊም ከሆንሽ ጀዛኩም አላህ ኸይር ማሻአላህ በይ እህት
ውይ ሳማ እኛም ጎሮነበር የዛሬን አያርገውና
በርቺ ውዴ እምታቀርቢው ፖሮግራምሺ ጥሩነው
እናመሰግናለን።
እንደ ሞሎኪያ ነዉ ሆድ የሚየለሰልሰዉ?
ወይ ሀገር ወበትሽ ስማር እፍፍ አምላካ ሆይ ሀገርችን ስላም አድርግልን
እናመሠግናለን እህት እኔ እራሱ በጣም ነው እምወደው
እናመሰግናለን። ክብረት ይስጥልን ።ላይክና ሼር ማድረግን አይርሱ ❤❤❤
ወይኔ ሰሞኑን እንዳውም አምሮኝ ነበር እፍፍፍፍ የሀገሬ ምግብ❤️❤️❤️
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሠግናለን።
ማሻአላህ ቦታው ሲያምር
አይ እናት እናትኮ ልዩ ናት ታድለሽ በዝህ ስአት እናት ጋር ቁጭ ብሎ እደማውራት ያማርኝ ነገር የለም እናቴ የኔ ልዩ ስውድሽ አላሆይ እናትና አባቴን እሜቸውን እረጂም እደርግልኝ በሰላምም አገና ኘኝ የኔ እስስቶች ያርብ ጓሮው ልክ እደኛ ጓሮ ያምራል የኛ ግን በቀሎው ጤፍ ስዴው ባቄላው እረምኑ ቅጡ በጣም ነው እሚምርው
facebook.com/profile.php?id=100047711961236
ማሻአላህ ግን የመጀመራየ ነው እድሀይነት ወጥ ስያይ ይገረማን ለማንኛውም ብል አፊያ
ልጆች ሲያጠፉ ማስፈራሪያ ነውጂ መብላቱ ብዙምአይደል ሀሪፍነው
እናመሰግናለን።
እራሳንባይበላል
የኔውዶች ሰላምለዚህቤት ባህላችሁዴስይላል ግንሲሉነውእምሰማው ግን በተሰቦቻችንበሡነውመግረፍ እተባልንያሥፈራሩንነበር በርችልኝእህቴ
በርች እህቴ ዋዉ ትዝታዬን ቀሰቀስሽዉ
እናመሰግናለን።
በጣም ነዉ እምወደዉ
facebook.com/profile.php?id=100047711961236
እንኳን ወደ እምቦሳ ቲዩብ ጎራ አላችሁ!
ቪዲዮውን ስለተመለከታችሁልን እናመሰግናለን!
✅አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ !
❤ተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ:- በቴሌግራም ፃፉልን።
t.me/embosatube
ሰላም ብያለሁ የሃገሬ ልጅ እስኪ በውስጥ አናግሪኝ በጣም ብዙ ሃሳቦች አሉኝ እህት አለም
Endet contact madreg yichalal anchen. Telegram channel alesh?
Yega hagere negegerachew ersu tewesetayen kesekesheghe
Aseraru gene akesetocheya siseru yayehute betam teleyebghe moyawe enedebete newe
@@As-sidiqs t.me/embosatube
ይበላል እደ?
እኛ ስናጠፍ መገረፊያችን ነው