Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምንም አልላችሁም ‼️ ግን አይታችሁ ሼር ሳታደርጉ እንዳትወጡ ‼️
ጀግና ነህ። ሁሌም ያልታዬውን ያልተዳሰሰውን የምታስቃኘን ጄግናችን
ጠይብ
በጣም ከባድ ነው አፍ ወላሂ ሶፉዋን ስሜታዊ ነው😢
እሺእናርጋለን❤❤❤❤
መቅደላሂደሕ፡አገሬንአሳየኝ❤❤፡በተረፈ፡በርታ
ሱፍያንን በግል የሚያስተምረው ሰው ሊፈጠር ይገባል በጣም የመናገር ችሎታና ነፃነት አለው ለሀገራችን አንድ የእውቀት ባለቤት ይወጣዋል
በትክክል ይህ ልጅ አኢሚሮው ፈጣን ነው ማሻ አሏህ
አይ ሸኔ ይዘገንናል እሚሰሩት ስራ
በትክክል
ይሄን ተአምረኛ ልጅ አለም ይመልከተው ! ወገኖቼ ... ሼር ሼር ሼር ... እናርገው ።
ወላሂ ልክ ነህ። በሉ ዳይ ሼር
ልክ ነው። አመሠግናለሁ።
እዳው መገን እኔ ከርታታው ወገኔ በዚህ እድሜቸው ይሄ ሁሉ ስቃይ ኧረ ይሄ ልጅ ትልቅ አእሚሮ ያለው ነው ለማን ይነገር ይሄ ሰቆቃ
እኔኮ ታረብ ስራ ይልቅ የሚደክመኝ የአገሬን ሰቀቀን መስማት ነው እሚደክመኝ
ወላሂ ወለጋ ላይ ዞን ካልተሰጠን ካሁን በሃላ እዛ ለመኖር አይቻለም ያለው በጣም ወሳኝ መልክት ነው
ለራሴ በሰው ሀገር ሆኘኘ አዘቴን በላችሁት ወላሂ አላህ ተጨቀት ቡሀላ ደስታ ይወፍቃችሁ
አሚን
እዴት አሳዘኑኝ መሰለሽ
ሲያሳዝኑ ስለ እናንተ ብሎ መድኃኒዓለም ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስላት
አይ የኔ ምስጊኖች እግዚአብሔር ጠብቆ ይህን ክፉ ቀን ያሳልፋችሁ😢😢😢
አንተ እንቁ መምህር በገጠር ያሉ ልጆችን ስለምታቀርባቸው ከልብ እናመሰግንሀለን በርታ ወንድማለም ስራህ ነገ ፍሪያፈራል
ሱበሀን አላህ በጣም ያሳዝናል ሶፍያን የሚናገራቸው ቃላቶች ልብ ይነካሉ 😢😢😢
ሁሉም ነገር ደሞ ነን አለው ከአላህ ጋር ያለው ቀረቤታ ትልቅ ነው
ዋዉ አነጋገር እና አስተሳሰብ የወለጋ ልጆች እኮ ሀገር አጣን እንጂ እስማርት ነበርን❤
አብሽሩ አላችሁ አገር
እይዞችሁ እኔ ልከራተት ወገኔ እኔስ በየቦታው አልቅሸ ሞትሁ
የኔ ሚስኪኖች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ አይዟችሁ ይሄም ያልፋን አንድቀን እንፋረዳቸዋለን እናተን ያሳደዱአቸውን አረመኔወች
ሁለቱም ያልጂ አዎቄ ናቸው ሶፍያን ግን በጣም ይለያል የአላህ እንደት ውስጤን እንደበላው የሚናገራቸው ቃላቶች
የሶፈያን ጭቅላት ክመጥን በላይነው እሱን በጥብቅ የሚያዝ ልጂነው መሻላህ አላህ ሁላችሁንም ያሰተካክላችሁ አይዞን
የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነው
ወገኖቼ አይ ወለጋ 😭😭😭😭😭
ድምፃቸውን ሼር እያደረግን እናሰማላቸው ! 🙏
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አብሽሩ የኔወንድሞች አይይይ ሀገራችን እድህ ሁኖ ቀረ ነፍሰ ገዳይ የሚኖርባት ሀገር ሆነች
ንፁሀን የሚለቅሡበት የሚገደሉበት ጨካኙች የሚኖረበት የሚደሡበት የናተ እባ ወለጋላይ የዴም ጎረፍ ይምጣባቼው ቁጣውን ይቀሥቅሥባቼ
የኔ አባቶች ተመስጨ ነበር ያዳመጥኳቸው እውነት ቤቴ ቢያልቅ አስቀምጣቸው ነበር እህ
@@Tossatube. ኢንሻ አላህ
ሶፍያን አላህ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ እሆ ግዜ አላህ የተሻለ ጊዜ ያምጣልን የሚገርም አገላለፅ ነው
የኔ ሚሥኪን እፍፍፍፍፍፍ አይ ወለጋ የደም ምድር 😢😢😢
ሶፍያን ጥሩ ትምህርት ቢያገኝ በጣም ጎበዝ ነዉ
የኔውዶች አላህተናተጋይሁን ክፉወች የጃቸውን ይስጣቸው
ደስ ሲሉ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ምርጦችየ
የኔ ማሮች መሳዴድ ብዙ ያስተምሬል አላህ ይጨምርልህ አስተሳሰብህ ይለያል
በጣም
ወይ መሻአላህ ሀገሬን አሳየህኚ ቲቸርዋ ቤቴን እዴየው ትንሽ ከብት ተራ ስር ከፍ ብለህ ቢሆን
የኔ ማሬች አላህ ለቁም ነገረ ያብቃችሁ ያረብ አብሹሬ ያልፍል እንደመሸ አይቀረም😢😢😢
ሚስኪን አላህትልቅደርጃ ያዲርሳችሁ ጠቅላይ ሚንስተር ያርጋችሁ አማራዬ በደሉ አይረሳም እህህ😢😢 አብይየስራህን ይስጥህ
ማሻአላህ ልጁ በጣም ጥሩ ግንዛቤ ያለው በሳል ነው እገዛ ቢያገኝ ኡፍፍፍ ወገኖቸ
ለምንኬሚሴ ወስደው መሬት አይሰጧቸውም እነዚህን አሶጥተው
ወንድም ጀማል በይሞ አታነሳም በየት ላግኝህ ሶፍያን ድን መማር አለበት የቻልነውን እናርግለት
አይ እማማማማ ኢቶቢያ አላህ ይጠብቅሽ አጀቴን በሉኝ ቤት ንብረት ሁሉ ነገር ነበራቼው አበይ አሁን አንተ ሠው ነህ አላህ ያሣህ ያረብብብብ
ኢትዮጵያ!
መችም እዳታቆም ❤❤❤
በርታ አላህ ባለህበት ሰላም ህ ይብዛ
🙏
❤❤❤እደነዘህአይነተ ልጁቸ በጠመ ደሰይላሌ
ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው ጥሩ ትምህርት መማር ቢችሉ ትልቅ ደረጃ የሚደርሱ ልጆች ናቸው
አላህ ሰላሙን መልሷ ልን በሀገራችሁ በቀያችሁ. ይህን ታሪክ የምታወሩት ይሆናል አብሽሩ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ
ሽመልስ አብዲሳ ነብስህን አይማረው ከአደጉበት ቦታ አፈናቅለህ ዋዋዋዋዋዋ
ኡፍ የኔጌታ አይ አንጄት በላችሁት አላህ የምኞታችሁን ያሳካላችሁ ያረብ የነገ ፍሬዎች አይዞን ቀን ይወጣልናል
የኔ ከታታ ትታዛዝኑ አይዞችሁ። ሆደተማታ እሚናገሩት ቃላት
ወይኔ ወንድሞቸ አሏህ መልካሙን ይወፍቃችሁ ያርብ
እህ ይከ መግስት አይቅናህ ስቱን አገር አልባ አደረከው እይይ ፈጣሪ ድረስላቸው
ያአላህ በቃበለል ይሄንመግስትንቀልልን እየሳቀገብቶ እየሳቀጨረሰን
የኔ ልጅ አገርህ ወሎ ነው አንተ የተሰደድከው በወሎየነትህ ነው ለልጅህ የምታስረዳው ወሎ ነህ ብለህ ነው ወለጋ አገርህ አይደለም አያቶችህ ሄደው ነው አገርህ ወሎ ነው መሬት ተሰቶችሁ አንገታችሁን ቀና ብላችሁ ትሮራላችሁ አብሽር
ትክክል!!
የገጠር ልጆች ፍቅር ናቸው 🌺🌹
የኔ ወዲምች ሁሉም ያልፋል ጀግኖች ናችሁ
ሱፍያን አላህ ይጠብቅህ እትልቅ ቦታ ያድርስህ አነጋገሩ በወያኔ የተሞላ ነው
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ አይይይ ሀገራችን መጨረሻው ምን ይሆን አላህየ ሠላሙን አምጣልን
አይዟችሁ ውዶችየ አላህ ከመከራ ቡሀላ ደሥታ ያመጣል ከእናተ መካከል ለወደፊት ፍትህ ያለው የሀገር መሪ ሊፈጠር ይችላል ወርቅም በእሣት ይፈተናልምርጥ ሠወችም በመከራ ይፈተናሉ ከመከራ ቡሀላ ደሥታ መኖሩን እያሥታወሣችሁ ጀግና ተማሪ ሁኑአቅማችን የቻለውን ያክል ተባብረን የመርዳት ግደታም ጭምር አለብን ኢሻአላህ አብሺሩ ውዶችየ
አብሽሩ ከችግር ቡሀላ ምቾቸት አለ ወንዲሞቸ አላህ ሆይ ሰላሙን አምጣልን ያረብ
እናት ወልዳለች አቦ
እፍ ልብ ይሰብራል አላህ የተሻለ ነገር ይፍጠርላችሁ😢😢😢😢
😢😢😢😢 እህህህ አንጀቴን በላው የልጂ ብስል ኢላሂ ይፈርጃችሁ
እህህህህ ወለጋ. ሀገሬ መጨርሻሽ እንድህ ሁኖ ቀር እሄም ያልፋል ወንድሞቸ አይዞን😢😢😢😢
ያአላህ የማየጠፍ የህሌና ጠባሳ ጥለውብን ቀሩ እነዛክፉዎች ያረብ አላህ ዱኒያ አኼራቸሁን ያበላሸባችሁ
የኔውድሞችበዚህእድሜቸው አስተሳስባቸው ይለያሉ አብሺሩ ከችግርብሀላምቾትአለ አላህይርዳችሁያርብ😢
አይይይይ የኔ ሚስኪኖች🎉 ይህን ቻናል እኛ የመዳም ቅመሞች 1ሺk እናስገባው ምክንያቱም የሚሰራቸው ስራዎች የሚበረታቱና የሚወደዱ ስለሆኑ ፕራንክ የሚሰራ ቢሆን እስካሁን አቤት ሩጫችሁ ይገርማል ብቻ
ምስኪን እኝህ ልጅ አይደሉም ወላሕይ አስተሳሰባቸው ያረብይ
እውነትህ ሶፊያን አይ ጦርት አይኑ ይጥፍ እህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውድ ወድሞቻችን አላህ ከሰው አውሪዎች እዳወጣችሁ አሁንም ካላችሁበት ችግር ያወጣችሓል ኢሻአላህ እሂችግር አልፎ ነበር ይወራል አላሆ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን
ጋሽ ጄማል በቻልከው አቅም እራስህን ጠብቅ እኛም የመርዳት ግዴታችንን እንወጣ
ማሻ አላህ አላህ ያበርታህ ወንድም ጀማል ለወጎኖቻችንአላህ ይድረስላቸው ያረብ
አገላለፅ ትጠላለህ አቤትትት በዚህ እድሜዉ ጤናነዉ ሀብቱ ሲል 🙊🙊🙊
ሀስቡነሏህ ወኒእመሉ ወኪል እደዚህ እዳስለቀሳችሁን አላህ ደም ያስለቅሳችሁ
ወላሂበጠመ ልብየሚነካ ኀግገረ 😂😂አላህይገዛችሁ
ክክክክክ ወይኔ የኔን ስም ነው የጠራህው ዘይነባ ነኝ እኔ
😂😂😂😂
ዘመደዋ እግዳማ ሚስቱ ትሆኛለሽ ክክክ
እኔስብትይ ስሜንሲጠራ እደት እደደነገጥኩ የኔከርታቶች😂😂😂😂😂😂❤
አላህ ይይረስላችሁ አብሽሩ ይሄም ቀን ያልፋል ልክ ብለሀል ዎናው አፍያ ነው ከገንዘብ ይልቅ አልክ ወንድሜ አብሽሩ
ያአላህ ሶፍያን እዲግበል ጅግናነህ
እፍፍፍፍፍፍ ሱፍያን የሚናገርዉ ቃል
ወይ ገራሚ ልጅነው አላህ እልክ ዬድርሳችው አይይይይ
እረ ሶፍያንን እባክህ እንዳታስበላው የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ በዚህ ዘመን ተናጋሪ እየሞተ ተቸግረናል
በርታ፡ወንድማችን፡መቅደላምእንድትኽድ፡❤❤❤
ፈጣሪ ያሳድጋቹህ እኔ ገና😢 13 አመቴ ነው ግን ሳውዲ ነኝ😢😢 ገና3ወሬ ነው
اللهم أسأَلُكَ الرَاحَهَ لِكُلِ مُسلم ضَاقت عَليه دُنياه وذرفتْ عَينَاه
የኔ ከርታቶች አላህ የተሻለውን ነገር ይፍጠርላችሁ
ያረቢ የተበደለን የምትክሰዉ አንተ ብቻ ነህ እባክህ እርዳቸዉ
እባየንመቆጣጠር አቅቶኝ እያለቀስኩ ነው ያየሁት በዚህ በህፃን አገላለፆ አላሁይ አገራችንን ሰላሟን መልስልን
ማሻ አላህ የሶፍያን መልስ👍
አሰላምዊለይኩም ዊረህመቱላሂ ወበረኪትያጀማኣ ሰላናቹህ አገራቺንን ሰላም ያርግል ወላሂ በጣም አስቺጋሪ ሁኔቲልይናንት
ውፍፍፍ ወጎነቼ ለነዝህ ምሲኪኖች ለእስክቢርቶ እና ደብተር እንገዛላቸው
በተለይ አዱ አገላለጡ ይለያል
ሱፍያን በጣም ማሻ አላህ ነውእንድህ ያሉትን አብይ የስራውን አላህ ይስጠውና ገና በልጅነታችው በዚህ እድሜያችው የቅጭላት በሽታኛ አደርጋችው
መሸአላህበጣምጥሩነውበርታወድማችን
ለምን ከሚሴ ላይ ያሉ ከብቶች አይወጡም እና እነዚህ አይሰፍሩም
ምን ልበል ቃላት አጣሁ አይ አማራ
አሏህ ያሳድጋችሁ ካሰባችሁበት ያድርሳችሁ የኔ ማሮች😊😊😊ለዛቸው ጫወታቸው በጣም ይጣፍጣል
በጣም አሳዘኑኝ አይዞን
አላህየ ይርዳቸዉ ጦሳ ቲዪብ እናመሠግናለን
የኔ ወንድሞች ፈጣሪ ይድርስላችሁ አድኛውልጂ በተለይ ጥሩ አገላለፅ ነው የለለፀው❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ ወንድም ጀማል
በትክክል የኔጀግኖች 💚💛❤️👍👍👍👍🥰🥰🥰
እህ ህ አጀቴ ተላወሰ ልቤደማ አላህ ሰላምአምጣ
ማሻአላህወንድሜመቶገባህ
يا من تقرأ هذا التعليق:أسأل الله لك راحة تملأ نفسك ورضا يغمر قلبك وعملاً يرضى ربك وسعادة تعلو وجهك ونصراً يقهر عدوك وذكراً يشغل وقتك وعفواً يغسل ذنبك وفرجاً يمحو همك. 🤲
امين يارب🤲
እህህህህህህህ አይ ጊዜ አላህ ሆይ አንተ ፍረደን ያረብ ልጅ እየተጫወተ ያድጋል እንጂ በዚህ ጭንቀት ውስጥ ያረብ ያደግንበትን ሰላም መልስልን
የኔጀግኖች ያልፋል እሽ እደት እናግኛቸው ወድሜ
ማሻ አላህ በርቱ
ወይኔ ወገኔ አማራየ እኔ ልከራተት
ወንድምጀማል፣በርታ፣በተረፈ፣ቻናልህን፣ብዙ፣ተከታይያላቸው፣ዩቲውበሮች፣ቢያስተዋዉቁልህ፣ጥሩነው፣
ዬአገሬ ልጂ ወንዲሜ አላህ ሰላማቺንን ይመልስልን ያረብ አይ ወለጋ አገሬ😢😢😢😢😢😢😢😢 አሰማምሺን በጣም ተወልደን አዲገንብሺ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
አላህ,ይጠብቃችሁ
አይዟችሁ ያልፋል ድል ለፋኖ🎉
ምንም አልላችሁም ‼️ ግን አይታችሁ ሼር ሳታደርጉ እንዳትወጡ ‼️
ጀግና ነህ። ሁሌም ያልታዬውን ያልተዳሰሰውን የምታስቃኘን ጄግናችን
ጠይብ
በጣም ከባድ ነው አፍ ወላሂ ሶፉዋን ስሜታዊ ነው😢
እሺእናርጋለን❤❤❤❤
መቅደላሂደሕ፡አገሬንአሳየኝ❤❤፡በተረፈ፡በርታ
ሱፍያንን በግል የሚያስተምረው ሰው ሊፈጠር ይገባል በጣም የመናገር ችሎታና ነፃነት አለው ለሀገራችን አንድ የእውቀት ባለቤት ይወጣዋል
በትክክል ይህ ልጅ አኢሚሮው ፈጣን ነው ማሻ አሏህ
አይ ሸኔ ይዘገንናል እሚሰሩት ስራ
በትክክል
ይሄን ተአምረኛ ልጅ አለም ይመልከተው ! ወገኖቼ ... ሼር ሼር ሼር ... እናርገው ።
ወላሂ ልክ ነህ። በሉ ዳይ ሼር
ልክ ነው። አመሠግናለሁ።
እዳው መገን እኔ ከርታታው ወገኔ በዚህ እድሜቸው ይሄ ሁሉ ስቃይ ኧረ ይሄ ልጅ ትልቅ አእሚሮ ያለው ነው ለማን ይነገር ይሄ ሰቆቃ
እኔኮ ታረብ ስራ ይልቅ የሚደክመኝ የአገሬን ሰቀቀን መስማት ነው እሚደክመኝ
በትክክል
ወላሂ ወለጋ ላይ ዞን ካልተሰጠን ካሁን በሃላ እዛ ለመኖር አይቻለም ያለው በጣም ወሳኝ መልክት ነው
ለራሴ በሰው ሀገር ሆኘኘ አዘቴን በላችሁት ወላሂ አላህ ተጨቀት ቡሀላ ደስታ ይወፍቃችሁ
አሚን
እዴት አሳዘኑኝ መሰለሽ
ሲያሳዝኑ ስለ እናንተ ብሎ መድኃኒዓለም ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስላት
አይ የኔ ምስጊኖች እግዚአብሔር ጠብቆ ይህን ክፉ ቀን ያሳልፋችሁ😢😢😢
አንተ እንቁ መምህር በገጠር ያሉ ልጆችን ስለምታቀርባቸው ከልብ እናመሰግንሀለን በርታ ወንድማለም ስራህ ነገ ፍሪያፈራል
ሱበሀን አላህ በጣም ያሳዝናል ሶፍያን የሚናገራቸው ቃላቶች ልብ ይነካሉ 😢😢😢
ሁሉም ነገር ደሞ ነን አለው ከአላህ ጋር ያለው ቀረቤታ ትልቅ ነው
ዋዉ አነጋገር እና አስተሳሰብ የወለጋ ልጆች እኮ ሀገር አጣን እንጂ እስማርት ነበርን❤
አብሽሩ አላችሁ አገር
እይዞችሁ እኔ ልከራተት ወገኔ እኔስ በየቦታው አልቅሸ ሞትሁ
የኔ ሚስኪኖች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ አይዟችሁ ይሄም ያልፋን አንድቀን እንፋረዳቸዋለን እናተን ያሳደዱአቸውን አረመኔወች
ሁለቱም ያልጂ አዎቄ ናቸው ሶፍያን ግን በጣም ይለያል የአላህ እንደት ውስጤን እንደበላው የሚናገራቸው ቃላቶች
የሶፈያን ጭቅላት ክመጥን በላይነው እሱን በጥብቅ የሚያዝ ልጂነው መሻላህ አላህ ሁላችሁንም ያሰተካክላችሁ አይዞን
የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነው
ወገኖቼ አይ ወለጋ 😭😭😭😭😭
ድምፃቸውን ሼር እያደረግን እናሰማላቸው ! 🙏
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አብሽሩ የኔወንድሞች አይይይ ሀገራችን እድህ ሁኖ ቀረ ነፍሰ ገዳይ የሚኖርባት ሀገር ሆነች
ንፁሀን የሚለቅሡበት የሚገደሉበት ጨካኙች የሚኖረበት የሚደሡበት የናተ እባ ወለጋላይ የዴም ጎረፍ ይምጣባቼው ቁጣውን ይቀሥቅሥባቼ
የኔ አባቶች ተመስጨ ነበር ያዳመጥኳቸው
እውነት ቤቴ ቢያልቅ አስቀምጣቸው ነበር እህ
ድምፃቸውን ሼር እያደረግን እናሰማላቸው ! 🙏
@@Tossatube. ኢንሻ አላህ
ሶፍያን አላህ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ እሆ ግዜ አላህ የተሻለ ጊዜ ያምጣልን የሚገርም አገላለፅ ነው
የኔ ሚሥኪን እፍፍፍፍፍፍ አይ ወለጋ የደም ምድር 😢😢😢
ሶፍያን ጥሩ ትምህርት ቢያገኝ በጣም ጎበዝ ነዉ
የኔውዶች አላህተናተጋይሁን ክፉወች የጃቸውን ይስጣቸው
ደስ ሲሉ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ምርጦችየ
የኔ ማሮች መሳዴድ ብዙ ያስተምሬል አላህ ይጨምርልህ አስተሳሰብህ ይለያል
በጣም
ወይ መሻአላህ ሀገሬን አሳየህኚ ቲቸርዋ ቤቴን እዴየው ትንሽ ከብት ተራ ስር ከፍ ብለህ ቢሆን
የኔ ማሬች አላህ ለቁም ነገረ ያብቃችሁ ያረብ አብሹሬ ያልፍል እንደመሸ አይቀረም😢😢😢
ሚስኪን አላህትልቅደርጃ ያዲርሳችሁ ጠቅላይ ሚንስተር ያርጋችሁ አማራዬ በደሉ አይረሳም እህህ😢😢 አብይየስራህን ይስጥህ
ማሻአላህ ልጁ በጣም ጥሩ ግንዛቤ ያለው በሳል ነው እገዛ ቢያገኝ ኡፍፍፍ ወገኖቸ
ለምንኬሚሴ ወስደው መሬት አይሰጧቸውም እነዚህን አሶጥተው
ወንድም ጀማል በይሞ አታነሳም በየት ላግኝህ ሶፍያን ድን መማር አለበት የቻልነውን እናርግለት
አይ እማማማማ ኢቶቢያ አላህ ይጠብቅሽ አጀቴን በሉኝ ቤት ንብረት ሁሉ ነገር ነበራቼው አበይ አሁን አንተ ሠው ነህ አላህ ያሣህ ያረብብብብ
ኢትዮጵያ!
መችም እዳታቆም ❤❤❤
በርታ አላህ ባለህበት ሰላም ህ ይብዛ
🙏
❤❤❤እደነዘህአይነተ ልጁቸ በጠመ ደሰይላሌ
ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው ጥሩ ትምህርት መማር ቢችሉ ትልቅ ደረጃ የሚደርሱ ልጆች ናቸው
አላህ ሰላሙን መልሷ ልን በሀገራችሁ በቀያችሁ. ይህን ታሪክ የምታወሩት ይሆናል አብሽሩ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ
ሽመልስ አብዲሳ ነብስህን አይማረው ከአደጉበት ቦታ አፈናቅለህ ዋዋዋዋዋዋ
ኡፍ የኔጌታ አይ አንጄት በላችሁት አላህ የምኞታችሁን ያሳካላችሁ ያረብ የነገ ፍሬዎች አይዞን ቀን ይወጣልናል
የኔ ከታታ ትታዛዝኑ አይዞችሁ። ሆደተማታ እሚናገሩት ቃላት
ወይኔ ወንድሞቸ አሏህ መልካሙን ይወፍቃችሁ ያርብ
እህ ይከ መግስት አይቅናህ ስቱን አገር አልባ አደረከው እይይ ፈጣሪ ድረስላቸው
ያአላህ በቃበለል ይሄንመግስትንቀልልን እየሳቀገብቶ እየሳቀጨረሰን
የኔ ልጅ አገርህ ወሎ ነው አንተ የተሰደድከው በወሎየነትህ ነው ለልጅህ የምታስረዳው ወሎ ነህ ብለህ ነው ወለጋ አገርህ አይደለም አያቶችህ ሄደው ነው አገርህ ወሎ ነው መሬት ተሰቶችሁ አንገታችሁን ቀና ብላችሁ ትሮራላችሁ አብሽር
ትክክል!!
የገጠር ልጆች ፍቅር ናቸው 🌺🌹
የኔ ወዲምች ሁሉም ያልፋል ጀግኖች ናችሁ
ሱፍያን አላህ ይጠብቅህ እትልቅ ቦታ ያድርስህ አነጋገሩ በወያኔ የተሞላ ነው
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ አይይይ ሀገራችን መጨረሻው ምን ይሆን አላህየ ሠላሙን አምጣልን
አይዟችሁ ውዶችየ አላህ ከመከራ ቡሀላ ደሥታ ያመጣል
ከእናተ መካከል ለወደፊት ፍትህ ያለው የሀገር መሪ ሊፈጠር ይችላል
ወርቅም በእሣት ይፈተናል
ምርጥ ሠወችም በመከራ ይፈተናሉ ከመከራ ቡሀላ ደሥታ መኖሩን እያሥታወሣችሁ ጀግና ተማሪ ሁኑ
አቅማችን የቻለውን ያክል ተባብረን የመርዳት ግደታም ጭምር አለብን ኢሻአላህ አብሺሩ ውዶችየ
አብሽሩ ከችግር ቡሀላ ምቾቸት አለ ወንዲሞቸ አላህ ሆይ ሰላሙን አምጣልን ያረብ
እናት ወልዳለች አቦ
እፍ ልብ ይሰብራል አላህ የተሻለ ነገር ይፍጠርላችሁ😢😢😢😢
😢😢😢😢 እህህህ አንጀቴን በላው የልጂ ብስል ኢላሂ ይፈርጃችሁ
እህህህህ ወለጋ. ሀገሬ መጨርሻሽ እንድህ ሁኖ ቀር እሄም ያልፋል ወንድሞቸ አይዞን😢😢😢😢
ያአላህ የማየጠፍ የህሌና ጠባሳ ጥለውብን ቀሩ እነዛክፉዎች ያረብ አላህ ዱኒያ አኼራቸሁን ያበላሸባችሁ
የኔውድሞችበዚህእድሜቸው አስተሳስባቸው ይለያሉ አብሺሩ ከችግርብሀላምቾትአለ አላህይርዳችሁያርብ😢
አይይይይ የኔ ሚስኪኖች🎉 ይህን ቻናል እኛ የመዳም ቅመሞች 1ሺk እናስገባው ምክንያቱም የሚሰራቸው ስራዎች የሚበረታቱና የሚወደዱ ስለሆኑ ፕራንክ የሚሰራ ቢሆን እስካሁን አቤት ሩጫችሁ ይገርማል ብቻ
ምስኪን እኝህ ልጅ አይደሉም ወላሕይ አስተሳሰባቸው ያረብይ
እውነትህ ሶፊያን አይ ጦርት አይኑ ይጥፍ እህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውድ ወድሞቻችን አላህ ከሰው አውሪዎች እዳወጣችሁ አሁንም ካላችሁበት ችግር ያወጣችሓል ኢሻአላህ እሂችግር አልፎ ነበር ይወራል አላሆ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን
ጋሽ ጄማል በቻልከው አቅም እራስህን ጠብቅ እኛም የመርዳት ግዴታችንን እንወጣ
ማሻ አላህ አላህ ያበርታህ ወንድም ጀማል ለወጎኖቻችንአላህ ይድረስላቸው ያረብ
አገላለፅ ትጠላለህ አቤትትት በዚህ እድሜዉ ጤናነዉ ሀብቱ ሲል 🙊🙊🙊
ሀስቡነሏህ ወኒእመሉ ወኪል እደዚህ እዳስለቀሳችሁን አላህ ደም ያስለቅሳችሁ
ወላሂበጠመ ልብየሚነካ ኀግገረ 😂😂አላህይገዛችሁ
ክክክክክ ወይኔ የኔን ስም ነው የጠራህው ዘይነባ ነኝ እኔ
😂😂😂😂
ዘመደዋ እግዳማ ሚስቱ ትሆኛለሽ ክክክ
እኔስብትይ ስሜንሲጠራ እደት እደደነገጥኩ የኔከርታቶች😂😂😂😂😂😂❤
አላህ ይይረስላችሁ አብሽሩ ይሄም ቀን ያልፋል
ልክ ብለሀል ዎናው አፍያ ነው ከገንዘብ ይልቅ አልክ ወንድሜ አብሽሩ
ያአላህ ሶፍያን እዲግበል ጅግናነህ
እፍፍፍፍፍፍ ሱፍያን የሚናገርዉ ቃል
ወይ ገራሚ ልጅነው አላህ እልክ ዬድርሳችው አይይይይ
እረ ሶፍያንን እባክህ እንዳታስበላው የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ በዚህ ዘመን ተናጋሪ እየሞተ ተቸግረናል
በርታ፡ወንድማችን፡መቅደላምእንድትኽድ፡❤❤❤
ፈጣሪ ያሳድጋቹህ እኔ ገና😢 13 አመቴ ነው ግን ሳውዲ ነኝ😢😢 ገና3ወሬ ነው
اللهم أسأَلُكَ الرَاحَهَ لِكُلِ مُسلم ضَاقت عَليه دُنياه وذرفتْ عَينَاه
የኔ ከርታቶች አላህ የተሻለውን ነገር ይፍጠርላችሁ
ያረቢ የተበደለን የምትክሰዉ አንተ ብቻ ነህ እባክህ እርዳቸዉ
እባየንመቆጣጠር አቅቶኝ እያለቀስኩ ነው ያየሁት በዚህ በህፃን አገላለፆ አላሁይ አገራችንን ሰላሟን መልስልን
ማሻ አላህ የሶፍያን መልስ👍
አሰላምዊለይኩም ዊረህመቱላሂ ወበረኪት
ያጀማኣ ሰላናቹህ አገራቺንን ሰላም ያርግል
ወላሂ በጣም አስቺጋሪ ሁኔቲልይናንት
ውፍፍፍ ወጎነቼ ለነዝህ ምሲኪኖች ለእስክቢርቶ እና ደብተር እንገዛላቸው
በተለይ አዱ አገላለጡ ይለያል
ሱፍያን በጣም ማሻ አላህ ነውእንድህ ያሉትን አብይ የስራውን አላህ ይስጠውና ገና በልጅነታችው በዚህ እድሜያችው የቅጭላት በሽታኛ አደርጋችው
መሸአላህበጣምጥሩነውበርታወድማችን
ለምን ከሚሴ ላይ ያሉ ከብቶች አይወጡም እና እነዚህ አይሰፍሩም
ምን ልበል ቃላት አጣሁ አይ አማራ
አሏህ ያሳድጋችሁ ካሰባችሁበት ያድርሳችሁ የኔ ማሮች😊😊😊ለዛቸው ጫወታቸው በጣም ይጣፍጣል
በጣም አሳዘኑኝ አይዞን
አላህየ ይርዳቸዉ ጦሳ ቲዪብ እናመሠግናለን
የኔ ወንድሞች ፈጣሪ ይድርስላችሁ አድኛውልጂ በተለይ ጥሩ አገላለፅ ነው የለለፀው❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ ወንድም ጀማል
በትክክል የኔጀግኖች 💚💛❤️👍👍👍👍🥰🥰🥰
እህ ህ አጀቴ ተላወሰ ልቤደማ አላህ ሰላምአምጣ
ማሻአላህወንድሜመቶገባህ
يا من تقرأ هذا التعليق:
أسأل الله لك راحة تملأ نفسك ورضا يغمر قلبك وعملاً يرضى ربك وسعادة تعلو وجهك ونصراً يقهر عدوك وذكراً يشغل وقتك وعفواً يغسل ذنبك وفرجاً يمحو همك. 🤲