Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንደ አፍህ ያድርገው !! የአማራና የትግራይ ህዝብ በፍቅርና በስላም እንዲኖር ቀን ይምጣልን።
አሜን አሜን ህዝብ ምን አደረገ የፓለቲካ ፓርቲዎች ያባሉን
ሃሃሃ ብጣዕም
አማራ የዋህ ናችሁ ትግሬዎች ምን ያህል በጥላቻ እንዳበዱ አታውቁም??
አሜን!
👉ህወሃት እርስ በእርሱ እየተጨራረሰ ነው👉ዋና ቀኝ እጁን አቷል👉የጌች ቀጣይ እጣፈንታ አፈትልኮ ወጣ🙏👉ruclips.net/video/YmO-a4y9Owg/видео.html
ብልፅግና ከብት።
በእውነት በጣም የሚገርም ጀግና ጋዘጠኞ ነው በቃሉ መዓዛ እንደ እነዚህ ያሉ ፊት ለፊት እንቅጩን የሚናገሩ ሰዎችን ማቅረቡ የሚደገፍ ነገር ነው
ዋውውውው በቃሉ እንዲሕ አዋቂ ነሕ ስትጠይቅ እንጂ ስትመልስ ማየቴ የመጀመርያየ ነው እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያ ያስፈልዋታል ብስል አዋቂ ነሕ መቆየት ብዙ ያሳያል እና ዕድሜና ጤና ይስጥሕ እና ገና ብዙ ታያለህ
ማአዜ..አላህ..ባለሺበትት..ይጠብቅሺ.ጀግና..ነሺ
እኔ ከማደንቃቸው እና ተስፋ ከምጥልባቸው ጋዜጠኞች አንዱ ነህ በርታ ቀጥልበት።ተስፋህ አላማህ እውን ሆኖ እንድታይ ምኞቴ ነው።በርታ አንተ የሰው የውሀ ልክ ነህ
ጠያቂዋ ጋዜጠኛ መአዛ መሃመድ ከምር በጣም ነዉ የተመቼችኝ ❤💘💞!!
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው። በጣም ገራሚ ቃለ-ምልልስ ነው።
በቃሉ አላምረው አስተሳሰብሕ ተመችቶኜል
በቃሉ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በጣም ነው የማደንቅህ 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
መአዚ የጋዜጠኛ ልክ። አጠያየቅሽ በጣም ደስ ይላል በደንብ ነው የጠየቅሽው። ለልጁ ያለኝ አመለካከት ከድሮው በተለየ እንዳየው አድርገሽኛል። ግን አሁንም ድረስ ከTPLF ጋር ያልወጣለት ነገር ያለ ነው ሚመስለው። ምናልባት የገለፃ ችግር ሊሆን ይችላል። በቃሉ ግን እንዲህ ያለ ሰፊ እይታ ያለው ጋዜጠኛ አይመስለኝም ነበር።
True journalists Beqalu. Thank you. Meazam berchi. There is a lot you can learn from him. Great interview!
የምወዳችው ጋዜጠኞች❤
Great discussion! Thank you both!!
በቃሉ ! በቃልህ ፣በንግግርህ፣በምክኒያታዊነትህ፣በግፈኞች የደረሰብህ ግፍ ቦታ ሳትሰጥ ላመንክበት እስከ ቀራኒዬ ለመጓዝ መወሰንህ ይህ የኔ የምለው ትውልድ ጨርሶ እንዳልመከነ ጭላንጭል እንዳይ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ። በርታ እንዳልከው አሳሪዎችህ ትርፍ እየኖሩ ነው።ዘመኑን ለባለዘመኑ የሚለቁበት ወቅት ሩቅ አይደለም።🙏🙏
ከልቤ አጨበጨብኩልህ የጋዜጠኝነት ሙያን ያከበረ መልስ ጎበዝ
አይ ወያኔ ኦች ለማማጨብጨብ እዳለባቹ አታቁም!!!😂😂
ይህ ልጅ እውነት ድንቅ ልጅ ነው እንደዚህ አይመስለኝም ነበር ህወሓት ነበር የሚመስለኝ። የትግራይ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ ኢትዮጵያን ከሚለው ፅንሰ ሀሳብ በላይ ብዙ ትስስር ያለው አንድ አይነት ህዝብ ነው።
በርቺ እህታችን! በአመንሽበት መንገድ ተገፉ ለምትያቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የምታደርጊውን እንቅስቃሴ አደንቃለሁ እደግፋለሁ።
ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነው በርቱ ።ሁለታችሁንም በጣም ነው ማደንቃችሁ በሙያችሁ።
በቃሉን እጠላዉ ነበር ሀሣቡን እንካን አላዳምጠዉም ነበር መአዛ እነመሠግነለን
አማራን ትግራይ አንድ ህዝብ ነው!!!እንዲያውም አብረን ብንገነጠል ሁሉም ስላም ያገኛል።
ምርጥ ውይይት
መአዛ እናመሰግናለን በቃሉ ሀቀኛ ሰው ነው ብዝዎች አልተረዱትም በቃሉ እና ዲሽታ ጊና የአሁኑ ዘመን መፈተኛ ግዜ ነው።አይዞን በቃሉ የልብህን ተናግረሀል ቢያንስ በትንሹ ተንፍሰሀል Thanks መአዚ 🙏
"ብናልፍን interview የማድረግ apatite የለኝም" 🤣🤣🤣.....በጣም ተመቸኸኝ!!!
በቃሉ ስትጠይቅ በጣም ጎበዝ ነህ። ስትጠየቅ የመመለስ ብቅቃትህ ደግሞ ያስገርማል ። ተባረኩ
ማዚ በርቺ ጥሩ እይታ ነው
የኔ ውድ እህት መዐዚ በጣም ነው የምወድሽ
Wow ግሩም ቆይታ ነበር always I'm proud of you both በርቱልን የአማራ ልጆች ተወደደም ተጠላም አማራ እጅ ለእጅ ተያይዞ ከተደራጀ ሀገራችን ትድናለች
ሮሀ,...ፍፁም ድንቅ ውይይት ነው፣ተምረንበታልም የማናውቀውን አውቀንበታልምና ክብርት መአዛ መሀመድ... በቃሉ አላምረው እናመሰግናችኋለን,...
ከዘረፋና ብዝበዛ ራሳችንን አላቀን በትእግሰት ብለጽግናን ብንተገብር በዘላቂነት የኢትዬጰያ ህዝብ ከድህነትና የተለያዩ ችግሮች ተላቆ የተደላደለ ኑሮ እንደሚኖር የተረጋገጠ ነው። ሰለሆነም ሸብር ከሚነዙ ራሰ ወዳዶችና ጸረ ኢትዬጰያ ከሆኑ የውሰጥና የውጪ ጠላቶቻችን ፕሮፓጋንዳ ሳንሸበር በጽናት የብልጽግናን ሰትራተጂ መተግበር አለብን።
ሳላደንቀው አላልፍም ጀግና ጋዜጠኛ
እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ ስለእውነት፣ስለ አማራነት ለምትከፍሉት ለከፈላችሁት ሁሉ እናመሰግናለን ወንድማለም !!!!መአዚ እናመሰግናለን!!!
👉ህወሃት እርስ በእርሱ እየተጨራረሰ ነው👉ዋና ቀኝ እጁን አቷል🙏የጌች ቀጣይ እጣፈንታ አፈትልኮ ወጣ👌👉ruclips.net/video/YmO-a4y9Owg/видео.html
አንተ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ አንዳንተ አይንት እውነተኛ ጋዜጠኛ በአሁን ስአት የለም አንተ ግን ጀግና ነህ ስለእውነት ይምትኖር ቀጥልበት እግዚአብሔር ከእንተ ጋ ይሁን በቃሉ
ጀግናነክ ኣውንም በርታ።
ድንቅ ውይይት ነው:: ያው ከመጋረጃ ጀርባ የሚመሰክር ሰው እየተፈለገልህ ነው:: በርታ:: ግንዛቤህን በጣም ነው የወደድኩት:: በጠየቀችው ያልኩትን ጥያቄ ስለጠየቅሽው በጣም እናመሰግናለን መአዚ:: 👍
ጥሩ ውይይት ነው።
በቃሉ እንካን በሰላም ተፈታህ ኡነተኛ ሰው ነህ ተባረክ መአዛ ግን ዝም ብየ ሳይሽ እና ሳዳምጥሽ ትግሪን ትጠይአለሽ ለኡነት ቁሚ እንደ በቃሁ አላምረው አዛባ ሲጋቱራ
ሁለት ጀግኖች
ጅግና
በጣም የሚከበር የሞያ ስነልቦና ነው ሁሉም እንዲህ ቢሠራ ይመረጣል።
በቃሉ አላምረው የማደንቀው ጋዜጠኛ ነው ::አላህ ከተንኮለኞች ሴራና ተንኮል ይጠብቀው
በርች መአዚ
በቃል ያየሰው ሽመልስ እና አበበ ባዩ ፋኑኤል ለኔ በቃል የማልገልጻቸው ለህሊናቸውና ለዕውነት የቆሙ ብርቅ ልጆች ናቸው ።
ያየህ ሰው ሽመልስ በወያኔነት ነው የምታወቀው
@@dawitdafa6486 እንኳን እሱ አሁን ሀገሪቱን እያሸበሩና እየጨፈጨፉ ያሉት እነ አብይ አመድ እና ዴመቀ መኮንን የወያነ ገረዶች እንደነበሩ የረሳን መሰለኝ ።
በቃሉ ምርጥ ጋዜጠኛ ነዉ የኛ ሰዉ ጦርነት ስለሚወድ ይጠላካል በሎጂክ የሚያምን ጋዜጠኛ በጣም ጥቂት ነው አንዱ እሱ ነዉ
በቃልዬ እንደቃልህ ያድርግልህ። እንግዚአብሔር ይርዳን ። የትግራይና የአማራ ሕዝብ ብንነቃ ጥሩ ነው ።እግዚአብሔር እትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን ይጠብቅ ይባርኽ። መዕዝዬ በርቺ። አንቺ የሁላችንም ብርታት ነሽ ።
የትግራይ ህዝብ ከነቃ ቆይትዋል አማራ እንጂ ከአቢይ ጎን ሁነው ትግራይ ላይ የዘመት ከትግራይ ኤርትራ ይቀረባል ያላቹው
@@abebachanal1036 እኛ ስለ ህዝብ ነው የምናወራው።ስለ ወያኔና ስለ መንግስት ደጋፊዎች አይደለም። ማስተዋልን ማሰብ ይጠይቃል ቀላል አይደለም።
@@semretwondimu5337 ስለ ህዝብ ከሆነ የምታስቡ የትግራይ ህዝብ ንበርት ወደ አማራ እና ኤርትራ ሲጓዝ መቸ አወገዛቹው ? ምዕራብ ትግራይ ዋልድባ ገዳም ሳይቀር ብዙ ቤተክርስትያን ደወሉ ሳይቀር ነው የወሰዳቹው በመኪና ተጭኖ ወደ ጎንደር ሲጓዝ ብቭድዮ ወጥቶ አይተናል ህዝብ ግን ሲቆጣቸው አላየንም ሌላ ደሞ እናተ ግፍ የሰራቹው በመግስት አይደለም ብህዝብ ነው አሁን ቤታቹው ሲገባ ህዝብ ኣትበሉ ከአቢይ ሁናቹው የትግራይን ህዝብ ግፍ ሰርታችኋል አቢይ ያሰበው በእናተ አድርጎዋል ጦርነቱ ሲጀመር አቢይን የድገፍ አማራ ነበረ አትካዱ
@@abebachanal1036 የእኔ እህት የወያኔን ወሬ ብቻ የምትሰሚ ከሆነ ምንም ልረዳሽ አልችልም ።የወያኔን ግፍን በደል ማወቅ ከፈለገሽ መጀመሪያ የትግራይን ሕዝብ ቀጥለሽ ደግሞ የአማራን ሕዝብ ጠይቂ። ዘራፊውን ደፋሪውን ገዳዩን ለይተሽ ታው ቂዋለይ። ሁሉም ቤት ቁስል አለ። የሚያዋጣው ግን የባሰ እንዳመጣብን ከቂምና በቀል እርቀን በይቅርታ የተሻለ ለልጆቻችን ማቆየት ነው ። ሀይማኖታችንም የሚያዘን ይህንን ነው ። እግዚአብሔር ይርዳን ።
ሳምሪዬ ዛሬም ተገናኘን የዮናታንዬ እናት እንዳልሽው ሁሉም ቤት ቁስል አለ የትግራይን ህዝብ በደል እስካሁን አላየነውም ምክኒያቱም ኢንተርኔት ስላልተከፈተ ነገር ግን እስከዛሬ በሰማነው በትግራይ ታሪክ እንደዚህ ዓይነት ግፍ በትግራይ ላይ ተፈጽሞ አያውቅም።ምንም እንኳን የአማራው ማህበረሰብ ተበድያለሁ ቢልም አንድ ያልተረዳው ነገር ቢኖር አማራና ትግሬ ከ3000 ዓመት በላይ ተቻችሎ ተፋቅሮ የኖረ ህዝብ ነበር ለምን በአብይ ጊዜ የሚለው ጥያቄ ሲነሳ ግን ምስጢሩ ኦርቶዶክስ የሆኑትን የሴም ነገዶች እርስ በእርስ አባልቶ ኩሻዊት ኢትዮጵያን መመስረት ዕቅድ ስላለው ነበር በህወሓት ሰበብ አማራን ከትግሬ ያለያየው ።ሰምሮለታል ትግራይና አማራ ላይገናኙ ተለያይተዋል ።እንደኔ ብዙ የምናፍቃቸው ብዙ አማራ ጓደኞች እና በሳል ሰዎች እንዳንቺ መኖራቸውን ሳስብ ይጨንቀኛል ።ግን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ሁሉን በትዕግስትና በተስፋ እንጠብቃለን ።
Very truthful journalist. God bless you. Be careful ብዙ የቆሰሉ አውሬዎች አሉና. አንተን ከ20 አመት በህዋላ በዚህ ብስለትህ ብዙ ቦታ ትደርሳለህ! በህይወት ካቆዩህ ማለት ነው: ግን ህይወትህን በጥንቃቄ አቆያት: ከእነርሱ ጋር እልህ ውስጥ አትግባ
ይሄ ልጅ በእውነት የበሰለ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በትክክል:ገልፀከኸዋል።
ቆንጆ ውይይት ነው በቃሉን በጥሩ የጋዜጠኛው ስራ እንዳውቀው እንግዳ ሆኖ በመቅረቡ መአዚንም እንግዳሺንም አመሰግናለሁ ጥሩ ስራ ነው በርቱ.
ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው Very good journalist!
This guy is brilliant and passionate. He is not afraid of the pastor prime minuet and his መንጋ
እዉነትህን ነዉ ወንድም የመቀበር እንኳን መብት አጣን
Thanks, respected
በቃሉ በቃሉ ሁሌም በቃሉ
ይህ ልጅ የእውነት ባለሙያ ነው ✅
የወያኔ ገረድ ነዉ
እናመሰግናለን መዓዛ ጥሩ ወይይት ነበር በርቺ👍
ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ እውነተኛው ሚድያ ቃልአምሮ እንኳን በሰላም ወጣህ
የኔ ጀግና
ዎው የሚገርም ውይይት ሃሳብን ዛሬ አገኘዋት ..ፍላጎቴን በትንሹም ሰማሗት እውነትን መፈለግ መንቀፍን በብልሃት ጥያቄን በማስረጃ ..ጎበዞች በርቱ
ዋዉ በቃሉ ለካንስ እንደዚህ አይነት wise ሰው ነህ። እንኳንም አወቅሁህ። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
የእልክ መሰለብህ ከስድብ ውጣ አገር እንዴት እንደሚመራ እኔ ብቻ አውቃለሁ ማለትን አታብዛ ተነካሁ ብለህ የብሽሽቅ ፖለቲካ ለመጫወት አታስብ በመጨረሻም ህዝብን ቧልተኛ ተረት ተረት የሚወድ ማለትን አቁም ጋዜጠኛ የሚለው በሙሉ ልክ ህዝቡ የሚለው ስህተት ማለት ካካ ነው። አንቺም ጥያቄሽን ፅፈሽ ተዘጋጅተሽ በደርዝ በደርዙ በአጭሩ እንዲመልስ ፕሮግራምሽን ምሪ ( እንደ መአዛ ብሩ) እንዲህ እንደልቡ የግል ስሜቱንና አዋቂነቱን ብቻ እንዲፈነጭብሽ መፍቀድ የለብሽም (to the point ) ቢሆን። የባለስልጣናትን የታዋቂ ሰዎችን የባለሀብቶችን ስም በመጥራት ጀግና ጀግና መጫወት ድድብና ነው።
ሁለት ጀግኖች ኑሩልንንን
መዓዛ መሀመድ በየግዜው እየበሰልሽ እውቀት ሽ እየጨመረ የሄደ ጀግና የፍቅር ሴት ነሽ።በርችልን የኛቆንጆ ። ዛሬ ወገኖችሽ ሲሰቃዩ እያመመሽ የቆምሽለት ትግል በደማችን ውስጥ እንዲሰርፅ አድርገሻል።በርችልን።
MAAZA SHERMUTA NAT
በቃሉ በርታ
👍በቃሉ እንደ ስምህ በመርህና በሃቅ የምታምን ጋዜጠኛ ነህና በርታ። እነ መርጦ አልቃሾችና ፅንፈኛ ጋዜጠኛ ተብዮች ካንተ ብዙ ነገር ቢማሩ ጥሩ ነበር👍
ድንቅ እግዳ ማዚየ
ልብ የሚነካ ውይይት ነበር። ልብ ያለው ልብ ይበል ።
Good to see back bro r .....ur are Real ...and i love for that.....there no no body like u ....in the entire ethio.....Bekalu much love from ...Tigray
በቃሉ አላምረዉ የልጅ አዋቂ የተናገርከዉ ነገር ሁሉ ትክክል ነዉ መአዚ ኑሪልን ዉዴ💙👍
አንተ ቀንደኛ ወያኔ ነህ ኢሳያስ ቀንደኛ ጠላት ትላለህ ወያኔን ለማስደሰት ዋጋ የሌለህ አጭበርባሪ
ጎበዝ: ጎበዝ: በቃሉ: ሁልግዜም: አድናቂህ: ነኝ::
bekalu,hero of the century ,100 years gold medal winner jornalist, i am from tigray
የሚገርመው ነገር ራሱን አማራ ይላል ውሻ
ጥሩ አቀራረብ ነበር ወድጄዋለሁኝ። የበቃልን ሚዲያ በመደበኛ አዳምጠው ነበር። የማን ይሁን የማን ፍሬነገር ካለው ይደመጣል። እሱ ቃለ ምልልስ ሲያደርግ የማዬው የአቀራረብ ስልት ይመስጠኛል። ብዙ ጊዜ ቃለ ምልልስ አድራጊው 40 ደቂቃ እሱ ወስዶ 20 ለእንግዳ ነው። በቃል ግን ከዛ የዳነ ነው። አዲሶች ከዛ ተማሩ። ሌላው የፖለቲካ አቋሙ ከጋዜጠኛ አበበ ባዩ እና ከአለቃው በቃል ይሻለኛል። ዝንባሌው በረከታዊ መሆኑ ግን አስደንግጦኛል። አያውቃቸውም ማለት ነው። በርቺ።
በቃሉ ምርጥ አስተሳሰብ ያለው ጋዜጠኛ ነው።
አፍቃሪ ወያኔ ውሸታም ከሀዲ ነው
ሕገ መንግሰት ሳይለወጥ ለውጥ አይደለም ጥገና ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሠላም ለማኖር ሕገ መንግሰቱ መለወጥ ነው ኢትዮጵያ የወል ሰትሆን ነው ኢትዮጵያውያን በፈቀዱት ሲኖር ሰው በሚኖርበት አከባቢ እኩል መብት ሲኖረው መ ምረጥ መመረጥ ሲችል ነው:
መዓዛ ትክክለኛ የአማራ የትምክህተኞች ጠበቃነትዋን አስመሰከረች።ጋዜጠኛው he is a very ethiucal Journalist.
Betam des ylal hulem ewket yashnfal netsaneth eytah meredath le ethiopia betam wesagn asfelagi new berta wedmy geta ybarkh
thank you Beke
መአዛ ሌሎችንም እንደዚህ አቅርቢ አቻሜልህንም አቅርቢ
best explanation bekalu
በቃሉ ጌታ ኢየሱስ ለአለማዊ ተግባር መነፃፀር የለበትም
በርቱ
ባደን የትባለ ለአማራ ህዝብ ደንታ የለለው አማራን አስተዳድራለሁ ማለቱ በጣም ያማል -በወለጋ የሚጨፈጨፉት እባካችሁ አውጡን ውጡ እየተባልን ነው ካልወጣን እደምንገደል ነው እባካችሁ ድረሱልን አውጡን እያሉ በዴን ጉዳዩም አደለም::
Great!!
👍በቃሉ እንደ ስምህ በመርህና በሃቅ የምታምን ጋዜጠኛ ነህና በርታ። እነ መርጦ አልቃሽቹም ካንተ ብዙ ነገር ቢማሩ ጥሩ ነበር👍
መዓዚ ለጥያቄዎችሽ እናመሰግናለን ብዙ ነገሮችን አጥርተሽልናል!
Happy to see you journalist Bekalu Alamrew💚💛❤‼️‼️
በቃሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው በርታ
ሁለታቹም የወያኔ ግልገሎች ማንን ልታጭበረብሩ
ግሩም ነው ። አመሰግናለሁ
አዚየ ጀግና በርች አግኝተሹዋል
እስኪ በደንብ አስረዳልን ለዚች ጋጠወጥ ዘረኛ አክቲቪስት አትላት ፓሎቲከኛ አትላት ጋዜጠኛ ፅንፍ የነፈጠኛ ልጅ
ድምፅህን ስለሰማን ደስ ብሎናል
ጥሩ ውይይት ነበር እናመሰግናለን።
My dearest hero maza(ማዝየ) long life my love.
You are rational person keep it up brother
This is my always dream and you said right
Betam gobez ligi new Berta 💪💪💪
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ጥሩ ውይይት ነው
ayzo ante yezemenu fertachin nehe edimia ysteh amlak🙏🙏🙏
ኧረ በቃሉ። አለም ድንቅ ይከብዳል። በጣም ነበር የምጠላህ፣ ዛሬ ግን ለወጥከኝ።
You are great jouranlisr keep it up follow you dream but watch your life
Wow amazing 😘
እንደ አፍህ ያድርገው !! የአማራና የትግራይ ህዝብ በፍቅርና በስላም እንዲኖር ቀን ይምጣልን።
አሜን አሜን ህዝብ ምን አደረገ የፓለቲካ ፓርቲዎች ያባሉን
ሃሃሃ ብጣዕም
አማራ የዋህ ናችሁ ትግሬዎች ምን ያህል በጥላቻ እንዳበዱ አታውቁም??
አሜን!
👉ህወሃት እርስ በእርሱ እየተጨራረሰ ነው👉ዋና ቀኝ እጁን አቷል👉የጌች ቀጣይ እጣፈንታ አፈትልኮ ወጣ🙏👉ruclips.net/video/YmO-a4y9Owg/видео.html
ብልፅግና ከብት።
በእውነት በጣም የሚገርም ጀግና ጋዘጠኞ ነው በቃሉ መዓዛ እንደ እነዚህ ያሉ ፊት ለፊት እንቅጩን የሚናገሩ ሰዎችን ማቅረቡ የሚደገፍ ነገር ነው
ዋውውውው በቃሉ እንዲሕ አዋቂ ነሕ ስትጠይቅ እንጂ ስትመልስ ማየቴ የመጀመርያየ ነው እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያ ያስፈልዋታል ብስል አዋቂ ነሕ መቆየት ብዙ ያሳያል እና ዕድሜና ጤና ይስጥሕ እና ገና ብዙ ታያለህ
ማአዜ..አላህ..ባለሺበትት..ይጠብቅሺ.ጀግና..ነሺ
እኔ ከማደንቃቸው እና ተስፋ ከምጥልባቸው ጋዜጠኞች አንዱ ነህ በርታ ቀጥልበት።ተስፋህ አላማህ እውን ሆኖ እንድታይ ምኞቴ ነው።በርታ አንተ የሰው የውሀ ልክ ነህ
👉ህወሃት እርስ በእርሱ እየተጨራረሰ ነው👉ዋና ቀኝ እጁን አቷል👉የጌች ቀጣይ እጣፈንታ አፈትልኮ ወጣ🙏👉ruclips.net/video/YmO-a4y9Owg/видео.html
ጠያቂዋ ጋዜጠኛ መአዛ መሃመድ ከምር በጣም ነዉ የተመቼችኝ ❤💘💞!!
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው። በጣም ገራሚ ቃለ-ምልልስ ነው።
በቃሉ አላምረው አስተሳሰብሕ ተመችቶኜል
በቃሉ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በጣም ነው የማደንቅህ 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
መአዚ የጋዜጠኛ ልክ። አጠያየቅሽ በጣም ደስ ይላል በደንብ ነው የጠየቅሽው። ለልጁ ያለኝ አመለካከት ከድሮው በተለየ እንዳየው አድርገሽኛል። ግን አሁንም ድረስ ከTPLF ጋር ያልወጣለት ነገር ያለ ነው ሚመስለው። ምናልባት የገለፃ ችግር ሊሆን ይችላል። በቃሉ ግን እንዲህ ያለ ሰፊ እይታ ያለው ጋዜጠኛ አይመስለኝም ነበር።
True journalists Beqalu. Thank you. Meazam berchi. There is a lot you can learn from him. Great interview!
የምወዳችው ጋዜጠኞች❤
Great discussion! Thank you both!!
በቃሉ ! በቃልህ ፣በንግግርህ፣በምክኒያታዊነትህ፣በግፈኞች የደረሰብህ ግፍ ቦታ ሳትሰጥ ላመንክበት እስከ ቀራኒዬ ለመጓዝ መወሰንህ ይህ የኔ የምለው ትውልድ ጨርሶ እንዳልመከነ ጭላንጭል እንዳይ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ። በርታ እንዳልከው አሳሪዎችህ ትርፍ እየኖሩ ነው።ዘመኑን ለባለዘመኑ የሚለቁበት ወቅት ሩቅ አይደለም።🙏🙏
ከልቤ አጨበጨብኩልህ የጋዜጠኝነት ሙያን ያከበረ መልስ ጎበዝ
አይ ወያኔ ኦች ለማማጨብጨብ እዳለባቹ አታቁም!!!😂😂
ይህ ልጅ እውነት ድንቅ ልጅ ነው እንደዚህ አይመስለኝም ነበር ህወሓት ነበር የሚመስለኝ። የትግራይ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ ኢትዮጵያን ከሚለው ፅንሰ ሀሳብ በላይ ብዙ ትስስር ያለው አንድ አይነት ህዝብ ነው።
በርቺ እህታችን! በአመንሽበት መንገድ ተገፉ ለምትያቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የምታደርጊውን እንቅስቃሴ አደንቃለሁ እደግፋለሁ።
ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነው በርቱ ።ሁለታችሁንም በጣም ነው ማደንቃችሁ በሙያችሁ።
በቃሉን እጠላዉ ነበር ሀሣቡን እንካን አላዳምጠዉም ነበር መአዛ እነመሠግነለን
👉ህወሃት እርስ በእርሱ እየተጨራረሰ ነው👉ዋና ቀኝ እጁን አቷል👉የጌች ቀጣይ እጣፈንታ አፈትልኮ ወጣ🙏👉ruclips.net/video/YmO-a4y9Owg/видео.html
አማራን ትግራይ አንድ ህዝብ ነው!!!
እንዲያውም አብረን ብንገነጠል ሁሉም
ስላም ያገኛል።
ምርጥ ውይይት
መአዛ እናመሰግናለን በቃሉ ሀቀኛ ሰው ነው ብዝዎች አልተረዱትም በቃሉ እና ዲሽታ ጊና የአሁኑ ዘመን መፈተኛ ግዜ ነው።አይዞን በቃሉ የልብህን ተናግረሀል ቢያንስ በትንሹ ተንፍሰሀል Thanks መአዚ 🙏
👉ህወሃት እርስ በእርሱ እየተጨራረሰ ነው👉ዋና ቀኝ እጁን አቷል👉የጌች ቀጣይ እጣፈንታ አፈትልኮ ወጣ🙏👉ruclips.net/video/YmO-a4y9Owg/видео.html
"ብናልፍን interview የማድረግ apatite የለኝም" 🤣🤣🤣.....በጣም ተመቸኸኝ!!!
በቃሉ ስትጠይቅ በጣም ጎበዝ ነህ። ስትጠየቅ የመመለስ ብቅቃትህ ደግሞ ያስገርማል ። ተባረኩ
ማዚ በርቺ ጥሩ እይታ ነው
የኔ ውድ እህት መዐዚ በጣም ነው የምወድሽ
Wow ግሩም ቆይታ ነበር always I'm proud of you both በርቱልን የአማራ ልጆች ተወደደም ተጠላም አማራ እጅ ለእጅ ተያይዞ ከተደራጀ ሀገራችን ትድናለች
👉ህወሃት እርስ በእርሱ እየተጨራረሰ ነው👉ዋና ቀኝ እጁን አቷል👉የጌች ቀጣይ እጣፈንታ አፈትልኮ ወጣ🙏👉ruclips.net/video/YmO-a4y9Owg/видео.html
ሮሀ,...ፍፁም ድንቅ ውይይት ነው፣ተምረንበታልም የማናውቀውን አውቀንበታልምና ክብርት መአዛ መሀመድ... በቃሉ አላምረው እናመሰግናችኋለን,...
ከዘረፋና ብዝበዛ ራሳችንን አላቀን በትእግሰት ብለጽግናን ብንተገብር በዘላቂነት የኢትዬጰያ ህዝብ ከድህነትና የተለያዩ ችግሮች ተላቆ የተደላደለ ኑሮ እንደሚኖር የተረጋገጠ ነው። ሰለሆነም ሸብር ከሚነዙ ራሰ ወዳዶችና ጸረ ኢትዬጰያ ከሆኑ የውሰጥና የውጪ ጠላቶቻችን ፕሮፓጋንዳ ሳንሸበር በጽናት የብልጽግናን ሰትራተጂ መተግበር አለብን።
ሳላደንቀው አላልፍም ጀግና ጋዜጠኛ
እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ ስለእውነት፣ስለ አማራነት ለምትከፍሉት ለከፈላችሁት ሁሉ እናመሰግናለን ወንድማለም !!!!መአዚ እናመሰግናለን!!!
👉ህወሃት እርስ በእርሱ እየተጨራረሰ ነው👉ዋና ቀኝ እጁን አቷል🙏የጌች ቀጣይ እጣፈንታ አፈትልኮ ወጣ👌👉ruclips.net/video/YmO-a4y9Owg/видео.html
አንተ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ አንዳንተ አይንት እውነተኛ ጋዜጠኛ በአሁን ስአት የለም አንተ ግን ጀግና ነህ ስለእውነት ይምትኖር ቀጥልበት እግዚአብሔር ከእንተ ጋ ይሁን በቃሉ
👉ህወሃት እርስ በእርሱ እየተጨራረሰ ነው👉ዋና ቀኝ እጁን አቷል👉የጌች ቀጣይ እጣፈንታ አፈትልኮ ወጣ🙏👉ruclips.net/video/YmO-a4y9Owg/видео.html
ጀግናነክ ኣውንም በርታ።
ድንቅ ውይይት ነው:: ያው ከመጋረጃ ጀርባ የሚመሰክር ሰው እየተፈለገልህ ነው:: በርታ:: ግንዛቤህን በጣም ነው የወደድኩት:: በጠየቀችው ያልኩትን ጥያቄ ስለጠየቅሽው በጣም እናመሰግናለን መአዚ:: 👍
ጥሩ ውይይት ነው።
በቃሉ እንካን በሰላም ተፈታህ ኡነተኛ ሰው ነህ ተባረክ መአዛ ግን ዝም ብየ ሳይሽ እና ሳዳምጥሽ ትግሪን ትጠይአለሽ ለኡነት ቁሚ እንደ በቃሁ አላምረው አዛባ ሲጋቱራ
ሁለት ጀግኖች
ጅግና
በጣም የሚከበር የሞያ ስነልቦና ነው ሁሉም እንዲህ ቢሠራ ይመረጣል።
በቃሉ አላምረው የማደንቀው ጋዜጠኛ ነው ::አላህ ከተንኮለኞች ሴራና ተንኮል ይጠብቀው
በርች መአዚ
በቃል ያየሰው ሽመልስ እና አበበ ባዩ ፋኑኤል ለኔ በቃል የማልገልጻቸው ለህሊናቸውና ለዕውነት የቆሙ ብርቅ ልጆች ናቸው ።
ያየህ ሰው ሽመልስ በወያኔነት ነው የምታወቀው
@@dawitdafa6486 እንኳን እሱ አሁን ሀገሪቱን እያሸበሩና እየጨፈጨፉ ያሉት እነ አብይ አመድ እና ዴመቀ መኮንን የወያነ ገረዶች እንደነበሩ የረሳን መሰለኝ ።
በቃሉ ምርጥ ጋዜጠኛ ነዉ የኛ ሰዉ ጦርነት ስለሚወድ ይጠላካል በሎጂክ የሚያምን ጋዜጠኛ በጣም ጥቂት ነው አንዱ እሱ ነዉ
በቃልዬ እንደቃልህ ያድርግልህ። እንግዚአብሔር ይርዳን ። የትግራይና የአማራ ሕዝብ ብንነቃ ጥሩ ነው ።እግዚአብሔር እትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን ይጠብቅ ይባርኽ። መዕዝዬ በርቺ። አንቺ የሁላችንም ብርታት ነሽ ።
የትግራይ ህዝብ ከነቃ ቆይትዋል አማራ እንጂ ከአቢይ ጎን ሁነው ትግራይ ላይ የዘመት ከትግራይ ኤርትራ ይቀረባል ያላቹው
@@abebachanal1036 እኛ ስለ ህዝብ ነው የምናወራው።ስለ ወያኔና ስለ መንግስት ደጋፊዎች አይደለም። ማስተዋልን ማሰብ ይጠይቃል ቀላል አይደለም።
@@semretwondimu5337 ስለ ህዝብ ከሆነ የምታስቡ የትግራይ ህዝብ ንበርት ወደ አማራ እና ኤርትራ ሲጓዝ መቸ አወገዛቹው ? ምዕራብ ትግራይ ዋልድባ ገዳም ሳይቀር ብዙ ቤተክርስትያን ደወሉ ሳይቀር ነው የወሰዳቹው በመኪና ተጭኖ ወደ ጎንደር ሲጓዝ ብቭድዮ ወጥቶ አይተናል ህዝብ ግን ሲቆጣቸው አላየንም ሌላ ደሞ እናተ ግፍ የሰራቹው በመግስት አይደለም ብህዝብ ነው አሁን ቤታቹው ሲገባ ህዝብ ኣትበሉ ከአቢይ ሁናቹው የትግራይን ህዝብ ግፍ ሰርታችኋል አቢይ ያሰበው በእናተ አድርጎዋል ጦርነቱ ሲጀመር አቢይን የድገፍ አማራ ነበረ አትካዱ
@@abebachanal1036 የእኔ እህት የወያኔን ወሬ ብቻ የምትሰሚ ከሆነ ምንም ልረዳሽ አልችልም ።የወያኔን ግፍን በደል ማወቅ ከፈለገሽ መጀመሪያ የትግራይን ሕዝብ ቀጥለሽ ደግሞ የአማራን ሕዝብ ጠይቂ። ዘራፊውን ደፋሪውን ገዳዩን ለይተሽ ታው ቂዋለይ። ሁሉም ቤት ቁስል አለ። የሚያዋጣው ግን የባሰ እንዳመጣብን ከቂምና በቀል እርቀን በይቅርታ የተሻለ ለልጆቻችን ማቆየት ነው ። ሀይማኖታችንም የሚያዘን ይህንን ነው ። እግዚአብሔር ይርዳን ።
ሳምሪዬ ዛሬም ተገናኘን የዮናታንዬ እናት እንዳልሽው ሁሉም ቤት ቁስል አለ የትግራይን ህዝብ በደል እስካሁን አላየነውም ምክኒያቱም ኢንተርኔት ስላልተከፈተ ነገር ግን እስከዛሬ በሰማነው በትግራይ ታሪክ እንደዚህ ዓይነት ግፍ በትግራይ ላይ ተፈጽሞ አያውቅም።ምንም እንኳን የአማራው ማህበረሰብ ተበድያለሁ ቢልም አንድ ያልተረዳው ነገር ቢኖር አማራና ትግሬ ከ3000 ዓመት በላይ ተቻችሎ ተፋቅሮ የኖረ ህዝብ ነበር ለምን በአብይ ጊዜ የሚለው ጥያቄ ሲነሳ ግን ምስጢሩ ኦርቶዶክስ የሆኑትን የሴም ነገዶች እርስ በእርስ አባልቶ ኩሻዊት ኢትዮጵያን መመስረት ዕቅድ ስላለው ነበር በህወሓት ሰበብ አማራን ከትግሬ ያለያየው ።ሰምሮለታል ትግራይና አማራ ላይገናኙ ተለያይተዋል ።እንደኔ ብዙ የምናፍቃቸው ብዙ አማራ ጓደኞች እና በሳል ሰዎች እንዳንቺ መኖራቸውን ሳስብ ይጨንቀኛል ።ግን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ሁሉን በትዕግስትና በተስፋ እንጠብቃለን ።
Very truthful journalist. God bless you. Be careful ብዙ የቆሰሉ አውሬዎች አሉና. አንተን ከ20 አመት በህዋላ በዚህ ብስለትህ ብዙ ቦታ ትደርሳለህ! በህይወት ካቆዩህ ማለት ነው: ግን ህይወትህን በጥንቃቄ አቆያት: ከእነርሱ ጋር እልህ ውስጥ አትግባ
ይሄ ልጅ በእውነት የበሰለ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በትክክል:ገልፀከኸዋል።
ቆንጆ ውይይት ነው በቃሉን በጥሩ የጋዜጠኛው ስራ እንዳውቀው እንግዳ ሆኖ በመቅረቡ መአዚንም እንግዳሺንም አመሰግናለሁ ጥሩ ስራ ነው በርቱ.
ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው Very good journalist!
This guy is brilliant and passionate. He is not afraid of the pastor prime minuet and his መንጋ
እዉነትህን ነዉ ወንድም የመቀበር እንኳን መብት አጣን
Thanks, respected
በቃሉ በቃሉ ሁሌም በቃሉ
ይህ ልጅ የእውነት ባለሙያ ነው ✅
የወያኔ ገረድ ነዉ
እናመሰግናለን መዓዛ ጥሩ ወይይት ነበር በርቺ👍
ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ እውነተኛው ሚድያ ቃልአምሮ እንኳን በሰላም ወጣህ
የኔ ጀግና
ዎው የሚገርም ውይይት ሃሳብን ዛሬ አገኘዋት ..ፍላጎቴን በትንሹም ሰማሗት እውነትን መፈለግ መንቀፍን በብልሃት ጥያቄን በማስረጃ ..ጎበዞች በርቱ
👉ህወሃት እርስ በእርሱ እየተጨራረሰ ነው👉ዋና ቀኝ እጁን አቷል👉የጌች ቀጣይ እጣፈንታ አፈትልኮ ወጣ🙏👉ruclips.net/video/YmO-a4y9Owg/видео.html
ዋዉ በቃሉ ለካንስ እንደዚህ አይነት wise ሰው ነህ። እንኳንም አወቅሁህ። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
የእልክ መሰለብህ ከስድብ ውጣ አገር እንዴት እንደሚመራ እኔ ብቻ አውቃለሁ ማለትን አታብዛ ተነካሁ ብለህ የብሽሽቅ ፖለቲካ ለመጫወት አታስብ በመጨረሻም ህዝብን ቧልተኛ ተረት ተረት የሚወድ ማለትን አቁም ጋዜጠኛ የሚለው በሙሉ ልክ ህዝቡ የሚለው ስህተት ማለት ካካ ነው። አንቺም ጥያቄሽን ፅፈሽ ተዘጋጅተሽ በደርዝ በደርዙ በአጭሩ እንዲመልስ ፕሮግራምሽን ምሪ ( እንደ መአዛ ብሩ) እንዲህ እንደልቡ የግል ስሜቱንና አዋቂነቱን ብቻ እንዲፈነጭብሽ መፍቀድ የለብሽም (to the point ) ቢሆን። የባለስልጣናትን የታዋቂ ሰዎችን የባለሀብቶችን ስም በመጥራት ጀግና ጀግና መጫወት ድድብና ነው።
👉ህወሃት እርስ በእርሱ እየተጨራረሰ ነው👉ዋና ቀኝ እጁን አቷል👉የጌች ቀጣይ እጣፈንታ አፈትልኮ ወጣ🙏👉ruclips.net/video/YmO-a4y9Owg/видео.html
ሁለት ጀግኖች ኑሩልንንን
👉ህወሃት እርስ በእርሱ እየተጨራረሰ ነው👉ዋና ቀኝ እጁን አቷል👉የጌች ቀጣይ እጣፈንታ አፈትልኮ ወጣ🙏👉ruclips.net/video/YmO-a4y9Owg/видео.html
መዓዛ መሀመድ በየግዜው እየበሰልሽ እውቀት ሽ እየጨመረ የሄደ ጀግና የፍቅር ሴት ነሽ።በርችልን የኛቆንጆ ። ዛሬ ወገኖችሽ ሲሰቃዩ እያመመሽ የቆምሽለት ትግል በደማችን ውስጥ እንዲሰርፅ አድርገሻል።በርችልን።
👉ህወሃት እርስ በእርሱ እየተጨራረሰ ነው👉ዋና ቀኝ እጁን አቷል👉የጌች ቀጣይ እጣፈንታ አፈትልኮ ወጣ🙏👉ruclips.net/video/YmO-a4y9Owg/видео.html
MAAZA SHERMUTA NAT
በቃሉ በርታ
👍በቃሉ እንደ ስምህ በመርህና በሃቅ የምታምን ጋዜጠኛ ነህና በርታ። እነ መርጦ አልቃሾችና ፅንፈኛ ጋዜጠኛ ተብዮች ካንተ ብዙ ነገር ቢማሩ ጥሩ ነበር👍
👉ህወሃት እርስ በእርሱ እየተጨራረሰ ነው👉ዋና ቀኝ እጁን አቷል👉የጌች ቀጣይ እጣፈንታ አፈትልኮ ወጣ🙏👉ruclips.net/video/YmO-a4y9Owg/видео.html
ድንቅ እግዳ ማዚየ
ልብ የሚነካ ውይይት ነበር። ልብ ያለው ልብ ይበል ።
Good to see back bro r .....ur are Real ...and i love for that.....there no no body like u ....in the entire ethio.....Bekalu much love from ...Tigray
በቃሉ አላምረዉ የልጅ አዋቂ የተናገርከዉ ነገር ሁሉ ትክክል ነዉ መአዚ ኑሪልን ዉዴ💙👍
አንተ ቀንደኛ ወያኔ ነህ ኢሳያስ ቀንደኛ ጠላት ትላለህ ወያኔን ለማስደሰት ዋጋ የሌለህ አጭበርባሪ
ጎበዝ: ጎበዝ: በቃሉ: ሁልግዜም: አድናቂህ: ነኝ::
bekalu,hero of the century ,100 years gold medal winner jornalist, i am from tigray
የሚገርመው ነገር ራሱን አማራ ይላል ውሻ
ጥሩ አቀራረብ ነበር ወድጄዋለሁኝ። የበቃልን ሚዲያ በመደበኛ አዳምጠው ነበር። የማን ይሁን የማን ፍሬነገር ካለው ይደመጣል። እሱ ቃለ ምልልስ ሲያደርግ የማዬው የአቀራረብ ስልት ይመስጠኛል። ብዙ ጊዜ ቃለ ምልልስ አድራጊው 40 ደቂቃ እሱ ወስዶ 20 ለእንግዳ ነው። በቃል ግን ከዛ የዳነ ነው። አዲሶች ከዛ ተማሩ። ሌላው የፖለቲካ አቋሙ ከጋዜጠኛ አበበ ባዩ እና ከአለቃው በቃል ይሻለኛል። ዝንባሌው በረከታዊ መሆኑ ግን አስደንግጦኛል። አያውቃቸውም ማለት ነው። በርቺ።
በቃሉ ምርጥ አስተሳሰብ ያለው ጋዜጠኛ ነው።
አፍቃሪ ወያኔ ውሸታም ከሀዲ ነው
ሕገ መንግሰት ሳይለወጥ ለውጥ አይደለም ጥገና ነው
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሠላም ለማኖር ሕገ መንግሰቱ መለወጥ ነው ኢትዮጵያ የወል ሰትሆን ነው ኢትዮጵያውያን በፈቀዱት ሲኖር ሰው በሚኖርበት አከባቢ እኩል መብት ሲኖረው መ ምረጥ መመረጥ ሲችል ነው:
መዓዛ ትክክለኛ የአማራ የትምክህተኞች ጠበቃነትዋን አስመሰከረች።
ጋዜጠኛው he is a very ethiucal Journalist.