ቆይታ ከሀገር ከወጣው ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው ጋር |ethiopia |Journalist Bekalu |cpj ethiopiainsider |zena |politics

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
    ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider...​
    ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider
    ትዊተር (ኤክስ) ፦ / ethiopiainsider
    ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaI...
    ቲክቶክ፦ / ethiopiainsider

Комментарии • 246

  • @user-kb6bk7np2f
    @user-kb6bk7np2f День назад +27

    ጀግና ነህ በቄ ተስፋ አትቁረጥ እንኳን ለዚህ አበቃህ። በርታ እንወድሀለን። 🙏

  • @user-fl8dy2zc2u
    @user-fl8dy2zc2u День назад +15

    በቃሉ እንኳን ውደ ተሻለ ሀገር በህይወት ምትቆይበት ቦታ በሰላም ገባህ ለሞያህ ለሀገርህ ለኢትዮጵያውያን ከፍተኛ መስዋእትነት ከፍለሀል እናመሰግናለን

  • @alemayehuwoldekidan3214
    @alemayehuwoldekidan3214 День назад +12

    በጣም እምወድህ እና እማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ። በርታ አይዞን

  • @wejebuamare6757
    @wejebuamare6757 День назад +10

    እንኳን ለዚህ አበቃህ በቃሉ ፣ አሁንም አንተንና መሠሎችህ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አሜን ።

  • @user-jp2nm7du9x
    @user-jp2nm7du9x День назад +9

    በቃሉ ምርጥ የህሊና ሰው እ/ር እንኳን ከዛ ጭራቅ አውሬው ሰርአት አወጣህ ሁሌም ለመርህ ና ለሂሊናህ ስለምትገዛ አድናቂህ ነኝ በዚሁ ቀጥል።

  • @mihretteklom54
    @mihretteklom54 День назад +16

    በቃሉ እንወደሃለን ( ብርገድ ንሓመዱ) ኤረትራውያን እንካን ወጣክ እንካን ከዚ ጅብ የሆነ መንግስት ተጋለገልክ ወንድመ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 День назад +12

    ለዚህ ላበቃህ እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው። ኢትዮጵያ በታሪኳ እንደዚህ ያለ ወሮበለና ጨፍጫፊ መሪነኝ ባይ ገጥሟት አየውቅም። ይህ ወሮበላ እስካሁን በስልጣን ላይ መቆየት አለበረበትም! ሕዝባችን አንቀላፍቷል፣ ሁሉም በመተባበር የህንን ፋሽታዊ ስርአት መገርሰሥ አለበት! እስከመቼ ዝም ብሎ እየተገደለ የሚቀጥለው? ጎበዝ አቅም ያለህ በሙሉ ፋኖን ተቀላቅለህ ለነፃነትህ ታገል አለበለዚያ የጠፉሀል።
    ድል ለአማራ ሕዝባዊ ፋኖ!!

  • @seblemeskel9702
    @seblemeskel9702 День назад +8

    እንኳን እግዚአብሄር አወጣህ ። አሁንም ከአንተ ጋር ይሁን

  • @user-cl1pu8en6u
    @user-cl1pu8en6u День назад +8

    እንኳን አግዚአብሔር ደረሰለህ ነገም መንገድህን የሚያቀና ጌታ አለ። አይዞህ ወንድሜ።

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 День назад +5

    በቃሉ እንኳን ፈጣሪ ከነዚህ ጅቦች በሰላም አወጣህ ።

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 День назад +21

    በቃሉ በጣም ልረዳህ እፈልጋለሁ መገድን እዴት አገኛለው

  • @saraberhane84
    @saraberhane84 23 часа назад +6

    ድምፅህን መስማቴ እጅግ ደስ ብሎኝል እግዛብሄር ይመስገን

  • @Tewabech-on9pl
    @Tewabech-on9pl День назад +8

    Brave young man may God be with you❤

  • @henoketesfahun5024
    @henoketesfahun5024 День назад +4

    It is great to hear that brother, may the Lord God protect you.

  • @NigusieKebedeMengesha
    @NigusieKebedeMengesha День назад +7

    ልዑል እግዚአብሔር በምትሄዱበት ቦታ ይከተላችሁ ። በጥላቻ ከታወሩ ክፉዎች ያስመለጠ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 День назад +4

    በቃሉየ እንኳን ከእነዚህ ነብሰበላዎች አመለጥክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏

  • @haileatsbeha5697
    @haileatsbeha5697 День назад +5

    Thanks to God to see you alive Bekalu

  • @bitsionayhafrintig3312
    @bitsionayhafrintig3312 16 часов назад +2

    Enquan egziabiher awetah wendimachin bekalu. You are one of the juarnalists who stand with truth and humanity. God bless you brother 🙏

  • @bethel8499
    @bethel8499 День назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ከዚህ አውሬ አተረፈህ !!!

  • @godlover7602
    @godlover7602 День назад +3

    ጋዜጠኛ በቃሉ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ እረድቶ ከአውሬወች አሥመለጠህ እጅግ ልቤ ቢያዝንም እንኳን ተረፍክ ነገር ግን ለሀገሮና ለህዝቦ እንደምትጨነቅ አንዲት እግዚአብሔርን እንደምታምን እሴት እንዲህ እላለሁ መንግሥት በለው ፓለቲከኛች ከሰው አይን ሊሰወሩ ይችላሉ ከእግዚአብሔር አይን ግን በፍጱም አይሰወሩም አንድ ቀን እግዚአብሔር እጅ እሥተምትዘረጋ ነው እና ወንድሜ አይዞህ ከአለህበት ሁነህ መከራ እያየ ላለ ህዝብህ ጩህለት እውነት ከርነት ያወጣልና በኢትዮጵያ ውሰጥ ያለውን የጨለማ ሥራ ግለጠው እወነት ያሸንፋል ❤❤❤❤❤

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 День назад +9

    እሰዬ እንኳን ቀናህ
    መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 18 часов назад +2

    ወንድሜ ጎበዝ ጋዜጠኛ ለህዝብ የሚጠቅም ስራ ስትሰራ ነው ሰው በላው የጠለፈህ። እንክዋን ነፍስህን ይዘህ ወጣህ ደም መጣጮቹ የሰይጣን መገበሪያ ሳያደርጉህ። አንተና በላይ እንቁ ወንድሞቻችን ስለተረፋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። አይዞን እውነት ያሸንፋል።❤❤

  • @kMGG-p7f
    @kMGG-p7f День назад +3

    Well done Dear Bekalu. You did the right thing.

  • @hiwit6369
    @hiwit6369 День назад +8

    Wish you the best of luck.

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ День назад +6

    እንኳን ያሰብክበት በሰላም ደረስክ ደረሳቹ ወንድሜ አይዞክ ምን ይደረግ ከብልጽግና ካድሬዎች ውጪ በዚህች አገር መኖር ማን ይፈልጋል ብለህ ነው ሁሉም መንገዱን አጥቶ ብቻ ነው በሰቆቃ እየኖረ ያለው አምላክ ይርዳቹ ወንድሞቼ የተሻለ መልካም ቦታ ያድርሳቹ አሜን

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 17 часов назад +2

    ጀግና አንኳን በሠላም ወጣህ ትክክል ነው ያረከው አቀኞ የፍትህ ድምፅ ሰላየውህ ደስ ብሎኞል በርታ አይዞህ በስራህ ቀጥለሀ ደሞ አናይሀለን ከእግዜር ጋር ❤❤

  • @Awake.726
    @Awake.726 19 часов назад +2

    ለእነሱም ቀን አለ!! አማራ አትደራጅና ሞትህን ጠብቅ!! ድል ለፋኖ 💪🏻🥰💪🏻🥰

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 День назад +7

    ያሳዝናል 😢😢ወንድሜ በቃሉ ከብዙ ስቃይ እና እንግልት በኃላ እንኳን በሰላም ገባህ ባሰብከው ሀገር💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 22 часа назад +4

    በቃሉና ሌሎች የህሌና እስረኞች በተሰቃዩበት ሁኔታ፤ አብይ አህመድም በህይወት ከቆዬ ይገባበታል።

  • @abdulhakimjami4353
    @abdulhakimjami4353 День назад +4

    Welcome back, buddy. We miss you. Good luck again.

  • @alexandergeb9660
    @alexandergeb9660 20 часов назад +2

    Glad to hear that you free now

  • @elsaberhe3973
    @elsaberhe3973 День назад +1

    congratulation my lovely brother. you are hero. God is great for you. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenetmeshesha2882
    @etsegenetmeshesha2882 День назад +3

    በርታ ጀግናው ጊዜው ደርሷል አገራችን ወደ ነበረችበት ከፍታ አንተም የደከምክበት ምክኒያት ሊፈፀም !! ድል ለፋኖ !!❤

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 День назад

      We don't need him, he was WEYANE GERED, FANO will punish him

    • @yemaneyemee2110
      @yemaneyemee2110 21 час назад

      @@bitaniaethiopia2238ግራ የገባቹ እናንተን ካላሞገሰ ያላችሁትን ካልተቀበለ በቃ ወያኔ ነው እረ ንቁ ፕሊስ ስንቴ ትሸወዳላቹ አብይ ሿሿ ሰርቶ እንደ ሸንኮራ መጦ ተፋቹ አሁን እየታገልን ነው እምትሉት አብይ ለምን ካደን ብላቹ ነው እንጂ ለሰላም አይደለም ከእሱ ጋር ሆነን እናቶችን እህቶችን ህፃናትን ለምን መድፈራችን ይቋረጥብናል ብላቹ ነው ግራ ግብት ብሏቹሃል ከላይ ትግራይ አለች አብይ አይዟቹ ሲላቹ ተንቀልቅላቹ ከገዛ ወንድማቹ ጋር ደም ተቃባቹ ከስር አብይ አለ እንግዲ ምስኪኑን ለእግሩ ጫማ የሌለውን የአማራ ህዝብ እያስፈጃቹ የጎፈንድሚ ሲሳይ እና የአብይ መቀለጃ አደረጋችሁት🤦🏾‍♂️ቆም ብላቹ አስቡ ከማን ጋር ዘለቄታዊ ግንኙነት መፍጠር እንዳለባቹ የአገኛችሁት ላይ አትንጠልጠሉ!የአብይ አማሮችን ከስልጣን እስካላስወገዳቹ የትግራይን ህዝብ ይቅርታ እስካልጠየቃችሁ ምንም ውጤት አታመጡም!በቃሉ ሰው የጠፋ ግዜ ሰው ሆኖ የተገኘ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው!ኬዝ ክሎዝድ

    • @Awake.726
      @Awake.726 19 часов назад

      @@yemaneyemee2110የዚህ ሁሉ ክፋት ጠንሳሽ እናንተ መጀመሪያ ይቅርታ ጠይቁን! መሰሪ መርዞች

    • @yemaneyemee2110
      @yemaneyemee2110 15 часов назад

      @@Awake.726የምንተፍረታችሁን ዝም ብላቹ ከምትቅበዘበዙ ከእውነታው ጋር ታረቁ ጀገን በሉ እና ተሳስተናል ለተላለፍነውም የህግም ሆነ የሰብዓዊ ጥሰት በገለልተኛ ተጣርቶ ቅጣታችንን እንቀበላለን ብላቹ የወደፊታችሁን ብታስተካክሉ ይበጃቹሃል አለዛ በዚሁ ውጥንቅጥ የጦርነት አዙሪት ለልጅ ልጆቻችሁ ነው እምታስረክቡት በባዶ መፎከር ምንም ጠብ አያደርግም! እኛ ምንም ብትሉን አይደንቀንም በትግራይ የመጣ ደማችን የወያኔ ነው !ምንም ያ ሁሉ መከራ ቢወርድብንም ተቋቁመን አልፈነዋል ሀቅ ነው እሚቀረን ነገር አለ እሱ ም እንደሆነ ግዜው ሲደርስ ይገለጣል !የአማራ ህዝብ መከራውን እሚያየው ለአብይ የሚላላኩ ሆድ አደር የስልጣን ጥመኞች በእጃቸው ላይ የሰው ደም ያለባቸው ጥቂት ግለሰቦች ናቸው ለእነሱ ምቾት የአማራ ወጣት እና ገበሬ ዋጋ ይከፍላል ወጣቱ በመስሪያው ግዜ ጦርነት ይውላል ገበሬውም በማረሻው ግዜ እንደዚሁ ይሄ የአብይ የወደፊት ንጉስ የመሆን ታክቲክ ውጤት ነው አፅፈፃሚዎቹ ደግሞ የአብይ አማሮች ብልፅግናዎች ናቸው!ስለእውነት ለመናገር አማራ ክልል ላይ የሚታየው ችግር ትግራይ ላይ የተፈፀመው አይነት ነው ችግሩ አሁንም በሌላ መልኩ ቀጥሏል ቢሆንም እጅ በጦርነት እራሳችንን እንዳስከበርነው ሁሉ በፖለቲካውም መድረክ ብዙ መስራት ይኖርብናል አዲስም አስተሳሰብ ያስፈልገናል ከጎረቤቶቻችን ጋርም በሰላም ለመኖር እናስባለን በህገመንግስቱ መሰረት !ለሁላችንም ሰላም ያውርድልን!!

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 8 часов назад

      @@yemaneyemee2110 አማርኛ ቋንቋ ሁለተኛ ቋንቋህ ስለሆነ አልፈርድብህም
      የፃፉከውን ዝባዝንኬ ለማንበብ ብዙ ተቸገኩ ለወደፊቱ ስትጽፉ አጭርና ግልጽ አርገው

  • @LetebirhanAtsbeha
    @LetebirhanAtsbeha 21 час назад +1

    እንኳን በሰላም ወጣህ በቃሉ። ለእውነት መቆምህ ፈጣሪ ህይወትህ ጠብቆ በሰላም አወጣህ። ፈጣሪ ሃሳብህ ይሙላው።

  • @Yesheger_Lij
    @Yesheger_Lij День назад +4

    መቼ ተፈቶ ከአገር ወጣ? 😱 እንኳን በሰላም ከትልቁ እስር ቤት ከኢትዮጵያ ወጣህ።

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f 12 часов назад +1

    አዝናለሁ በቄ😢😢 በችግር ግዜ የትግራይ ህዝብ ድምፅ ሁነሀን ነበር ሁሌም እንወድሀለን እናከብርሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @Uae123-hy2vz
    @Uae123-hy2vz День назад +3

    ወደነደሜ እንክዋን እግዚአብሔር በሰላም አሰወጣህ❤❤❤❤

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 4 часа назад +1

    አይዞን ብሮ እንኳንም ከነዚህ አዉሬዋች አመለጥክ

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 День назад +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን /3/ ለዚች ቀን ያደረሰህ እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስስስ ብሎኛል!!!!!!!!

  • @aragiesisay908
    @aragiesisay908 18 часов назад +1

    በህይወት መዉጣትህ ትልቅ ነገር ነዉ በቃሉ

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 День назад +2

    ወይ አገሬ🥱ጨካኝና! እብድ መሪ ላይ ጣለሽ🧐
    ጋዜጠኛ በቃሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ🙏

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 14 часов назад +1

    እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @hirutmisgana1078
    @hirutmisgana1078 16 часов назад +1

    እግዚአብሔርን አመስግን ሁሉም ያልፋል ዋናው በህይወት መኖርህ ነው

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib Час назад +1

    የኔ ወንድም እንኳን በሰላም ነፍሰህን ይዘህ ወጣህ

  • @ሰማርያyouTube
    @ሰማርያyouTube День назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወጣህ❤

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu 13 часов назад +1

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ጀግና

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 3 часа назад +1

    ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ወንድሞቸ

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Час назад +1

    በቃሉ በቄ ጀግና ነህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ለከፈልከው ዋጋ እናመሰግናለህ የአማራ ጅጆች ሚድያ ቅጠሩት ወይንም በራሱ ቻናል ናቶሎ ሰብስክራብ እናደርግህ አለን ❤❤❤❤❤

  • @tsegay-nr5dt
    @tsegay-nr5dt 20 часов назад +1

    እንኳን በሰላም ወጣህ ደስ ብሎኛል

  • @natimanaba
    @natimanaba 7 часов назад +1

    እንኳን በሰላም ወጣህ በቃሉ።

  • @rebecaeyasu5862
    @rebecaeyasu5862 День назад +1

    በቃሉ እውነተኛ ምርጥ ሰው ።

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l День назад +2

    እንኳን አላህ በሰላም ወጣችሁ

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib Час назад +1

    የኔ ወንድም እንኳን በሰላም ነፍሰህን ይዘህ ወጣህ
    😢

  • @efaabera7602
    @efaabera7602 День назад +2

    የጠላት መልዕክተኞች ናችሁ፡፡

  • @kalayutekle6832
    @kalayutekle6832 День назад +2

    እንኳዕ ብሰላም ወጻእኻ ወንድሜ

  • @lemlemmirach7838
    @lemlemmirach7838 21 час назад +1

    Wey esay enkan beselam wetah mirt journalist ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 День назад +1

    የህዝብ ድምፅ እግዚኣብሄር ይመስገን ኣሁንም እግዚኣብሄር ይመስገን በቃለ ደስታየ መግለጺ ኣቅቶኛል ባሰብኩህ ቁጥር ይችን ቀን እጠብቃት ነበር ስትታሰር ስትፈታ የኛ ጅግና /ትግራወይቲ/

    • @alem8640
      @alem8640 День назад

      Minu new jegininetu woianen ferto ashiker hono silenore ai jegina banda belut yihe hosam

  • @EagleEye4118
    @EagleEye4118 День назад +3

    Congratulations for making it peacefully to a different country even though no place like home . Prayers to your families back home

  • @yonathangezahegn1076
    @yonathangezahegn1076 День назад +1

    እንኳን ራስህን ከዚህ አረመኔ አገዛዝ አወጣህ በርታ

  • @biruktad3327
    @biruktad3327 День назад +1

    በሄድክበት ይቅናህ! I hope you get to rebuild your life and career. Stay strong and I hope your fortunes change for the best.

  • @yms2161
    @yms2161 3 часа назад +1

    ጀግና

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z День назад +1

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ

  • @Abumahbub8
    @Abumahbub8 16 часов назад +1

    እንዃን በሰላም ገባህ 🙏🙏

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 6 часов назад +2

    Enqan lezih adereseh fetari ywedihal berta 🕊️💖🌹💙🌷🩵💐💜🌺💚💕

  • @RadzoI
    @RadzoI День назад +1

    በቃሉ እኳን ለዚህ አበቃህ ፈጣሪ ይመስገን

  • @tsigabtsehaye6596
    @tsigabtsehaye6596 День назад +1

    Al the best my Hero

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 14 часов назад +1

    Wow wow 🎉🎉🎉 congratulations 🎉🎉

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 День назад +3

    የሳተናው ሚዲያ ባለቤት ከባህርዳር ታፍኖ ተወስዶ ከነ ጋዜጠኛ በቃሉና ክርስቲያን ታደለጋር እንደታሰረ እንደነበር እና አሁንም አልተፈታም😢😢😢😢

    • @alem8640
      @alem8640 День назад

      Ersun aidetutim Bekalu Eko lamara hizb silemaichoh yifetutal lamhara yemitagel endene Meskerem lelochum alu ewunetechochu Bekalu yewoiane ashiker miral telelew new betesebochu geter b woianem ahunim eietesekaiu new yegeter ligi new bie new

  • @deribewabebaw6856
    @deribewabebaw6856 День назад +1

    እንኳን ፈጣሪ አስፈታህ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 17 часов назад +1

    የአምሐራን ሕዝብ ስደተኛ ያደረገች ኢትዮጲያ

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 День назад +1

    ጀግና ነህ በቄ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u День назад +1

    አይዞህእንኳንም ሒወትህን አተረፍክ. እንረዳአለን. ሒወት ይቀጥላል. እግዚአብሔር አምላክ ቀንድ አልባውን ዳቢሎሱን አብይ ከኢትዮጲያ ላይ ንቀልልን.

  • @azebgebru9586
    @azebgebru9586 2 часа назад +1

    I was very worried about you so glad ur doing okay.

  • @gemetube7713
    @gemetube7713 День назад +1

    እንክዋን በሰላም ወጣህ

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 18 часов назад +1

    Thank God for this miracle. You have escaped the most evil government in the history of Ethiopia

  • @selamambasele2289
    @selamambasele2289 День назад +2

    you are an incredible journalist, thank you ,for the price you paid to us,

  • @KKw-z3d
    @KKw-z3d День назад +1

    ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢

  • @enanu7590
    @enanu7590 День назад +1

    እንኳን በሰላም ወጣችሁ ወንድሞቸ

  • @MohammedAhmed-v1j
    @MohammedAhmed-v1j 6 минут назад

    እንኳን ለዚህ በቃህ

  • @SalamHamad-xj3lt
    @SalamHamad-xj3lt День назад

    በቃል እንኳን ከአረመኔዎች መንጋጋ አተረፈህ Good Lake🙏

  • @negatechane5289
    @negatechane5289 День назад +2

    Bekalu alamirew one of the best journalist, enkuan egzer aterefeh wendmachen

  • @enatabate333
    @enatabate333 День назад

    ዋው

  • @makdatadele3712
    @makdatadele3712 День назад

    Bekalu enkuan beselam wetahi . Egzyabher Kante gare yehuni .

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 День назад +5

    ለአማራ አንድቀን ደህና ነገር ሳታወራ ወጣህ

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 День назад +1

      ወደ መቀሌ እንዴት ሳይሰደድ! ቀንደኛ የወያኔ አፍቃሪ አስመሳይ ካድሬ ነበር በጋዜጠኛ ስም የሚነግድ።

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 День назад

      እልም ያለ አፍቃሪ ወያኔ ነበር። አማራ አይምሰስልኝም! አዳዲስ አክራሪ አገው ወይም ግማሽ ትግሬ ነው። በጣም በጣም ጸረ አማራ እና አፍቃሪ ወያኔ ነበር በአማራ ስም የሚነግድ

    • @tsigabtsehaye6596
      @tsigabtsehaye6596 День назад

      Rubbish ​@@marukgildo3365

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat День назад

      ዝም በሉ እሱ ከልጅነቱ ለአማራ ሲታገል የኖረ ነው ግን ምሀል ላይ የሳተው ነገር ነበር አይህ ተስተካክሎ ይሆናል❤❤❤ ሰው አንገፋም አንድ አማራ

    • @yamlakbelete3609
      @yamlakbelete3609 День назад

      አማራ ስለመሆኑ እርግጠኛ አይደለሁም

  • @rahelyacob8266
    @rahelyacob8266 17 часов назад

    በቃሉ በቲን እንዴት አርገው ገለው እደጣሉት አይተናል እግዚያብሄር ከናተጋር ይሁን።

  • @peace-x9s
    @peace-x9s День назад

    በሀያ ሰባት ዓመቱ የጨለማ ዘመን ልናስታውስ እየተገደድን ነው በዛን ጊዜ ጋዜጠኞች ይታሰሩ ነበር በሙሴያችን ዘመን ግን ለየት አለ የኢትዮጵያ ሕዝብ የተመኘው ነው ያገኘው

  • @marysam9193
    @marysam9193 16 часов назад

    ያች ታላቅ ሃገር ኢትዮጵያ እንዲህ የአራዊት መናኸሪያ ትሁን ህም ከእዉቀት የነጽ ከአዉሬ የከፉ ምድሯን አረከሷት!!!

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib Час назад

    ይህንን አያየህ አማራ አንድ መሆን
    አልቻልንም

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 День назад +1

    አንድ ቀን እንኳን ስለ አማራ ግፍና መከራ ሳትዘግብ???

  • @tsegehanaloulseged7296
    @tsegehanaloulseged7296 День назад

    🙏🏾🙏🏾

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 День назад

    Bekalu selam neww? Silayehuh des bilognal...Berta!!

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg День назад

    Bekalu,
    even though it is unfortunate that people are still supporting (specifically, military,I mean the mercenaries “Generals”)this phy-Cho, liar, muli-polar leader for this long, but you did the right thing. The country needs professional journalists and you are one of the best and your survival is hopefully to the country, Ethiopian and the profession of journalism.
    Inform us how we can help to make your plan to continue.

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 День назад

    እንኳን ደህና ወጣህ ነገር ግን የተመኛችሁትን መንግሥት ነው ያገኛችሁት

    • @alem8640
      @alem8640 День назад

      Ersu woine eko new echam k awurew woiane yeteshale meta bilen leka yaw woiane new aigermim

    • @bg9694
      @bg9694 14 часов назад

      እንኾን አመለጥክ ይገድሉህ ነቀር!
      ጦብያኖች!
      እውነት ለመናገር ጦብያኖች የተመኛችሁትን ሰው ነው ያገኛችሁት እናማ ቻሉት ለማለት ነው! አረ ወዴት ወዴት ነው ነገሩ
      1) አሻግሬ
      2)ሺ አመት ንገስ
      3)አብቹ
      4)ትችላለህ
      5)በላቸው
      6)ጨፍጭፋቸው
      ወዘተ ካላቹህ ቦሀላ አሁን ብትጋጋጡ ጊዜው ገና ሰለሆነ ቅጣታችሁ ብዙ ነው ሰው የዘራውን ሊያጭድ ግድ ይላል እናማ ከቻላችሁ ጦብያኖች ንሰሀ ግቡ አለዚያ መከራችሁ ገና መች ተጀመረና በደንብ ንሰሀ ከልባችሁ መግባት ግድ ይላል አለዚያ በየቤታችሁ መከራ ይገባል ንሰሀ ሲገባ ማፈር መሸማቀቅ ትእቢት አያሰፈልግም በንጹህ ልብ ንሰሀ መግባት አለባችሁ አለዚይ ጦብያኖች በንብርክክ ትሄዳላችሁ ጆሮ ያለው ይሰማ!

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 10 часов назад +1

    ሁል ጊዜ ካገር ከወጡ በኋላ ያለ የሌለ ወሬ ማብዛት

    • @TheTsga12
      @TheTsga12 5 часов назад

      I know. That is BS!!!

  • @saratarekgne864
    @saratarekgne864 День назад

    Enqan keze jebe gelagelehe🎉

  • @yms2161
    @yms2161 3 часа назад

    አሰይ አመለጥክ

  • @aynalemmoges2021
    @aynalemmoges2021 День назад

    ያልታደለች ሀገር!!!

  • @mesfingetachew6966
    @mesfingetachew6966 День назад

    አጭበርባሪ ጋዜጠኛ፣ የትም ብትሆን አትጠቅምም። We never forget what you were doing during your time with ENN.

  • @tbarekyohannes
    @tbarekyohannes 10 часов назад

    እንኳን በድህና በሰላም ከአብይ አሕምድ ኢትዮጵያ ውጣህ። አንድ ጊዜ አውሎ እያልህ ከስብሃት ነጋ አብይ አሕመድ ይምችኛል ብለህ ነበር እና አሁንም እንደዛ ነው??????

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet День назад +1

    ኦሮሙማው ከዚያ ሁሉ ጭካኔው በቃሉ ፣ አበበ ባዩ እና ያየሰውን እንዲወጡ መፍቀዱ ነው የሚገርመው ።

    • @alem8640
      @alem8640 День назад

      B Amharanetachew bicha new yetaserut dimis honew l amharaw altagelum silezih tefetu lelochu ezaw nachew tagaiochu