Ethiopia - ግብፅና አሜሪካ በኢትዮጵያ ተመካከሩ፣ ቅድመ ድርድር ሊደረግ ነው፣ ጠቅላዩ ተሸለሙ፣ የኢትዮጵያ ድምጸ ተአቅቦ፣ ስለ ዶክተር አሸብር የተሰማው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 105

  • @Yekahnulij21
    @Yekahnulij21 5 часов назад +14

    አግዚአብሔር ሆይ ሀገሬን መሃሏን ገነት ዳር ድንበሯን እሳት አድርገህ ጠብቅልን አሜሪካንም ይሄን ጥጋቧን አብርድላት ሀይል ያንተ ነው

  • @saved1580
    @saved1580 4 часа назад +8

    “እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።”
    - መዝሙር 27፥14

  • @ellumak7086
    @ellumak7086 6 часов назад +18

    ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን 🤲

    • @salysaly1158
      @salysaly1158 5 часов назад +1

      አሜን ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 3 часа назад +2

    የአገሬ ሰላም ናፈቀኝ ። እኛ ኢትዮጵያዊያን ለውጭ ጠላት ለማንንም አንፈራም መሥዋኢት ለመክፈልም ዝግጁ ነን። በጣም የሚያሳዝነው ግን የሚመለከተው አካል ለአገር ውስጥ ሠላም ያለደም መፋሠሥ ወደሠላም ለማምጣት የተዘጋጀ አካል አለመኖሩ ነው።

  • @abdulkadeer7415
    @abdulkadeer7415 5 часов назад +13

    አለህ ሆይ እነት ሀገረችንን ሰለም አርግልን

    • @Nigus616
      @Nigus616 4 часа назад

      እናንተ ቂጣችሁን አዙራችሁ ኢትዮጵያንትወጏታላችሁ ምንም ብትል የሚያምንህ የለም

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 5 часов назад +3

    ኢትዬፒያ አላህ ይጠብቃት
    ባንዳዎች ግን አላህ ያጥፋቹ

  • @birhanetefera3668
    @birhanetefera3668 3 часа назад +2

    ምን ያደርጋል ሰላም ጠፋ እድሜ ለባንዶች

  • @gerageru15
    @gerageru15 4 часа назад +2

    ዉዱ ጋዜጠኛ በሥራሕ አደንቅሐለሑ በርታ አንቶኒ ያለዉ ሥለ ናይል ነዉ እኛ የገደብነዉ አባይን ነዉ ስለዚሕ አሜሪካ የናይልን ጉዳይ ይዛ ትክለፍለፍ አፍሪካን በሰበብ አስባብ ገብተዉ ለመዝረፍ😢

  • @abrahamdebesay2275
    @abrahamdebesay2275 5 часов назад +4

    ፈትፍት የምታቀዉና የማታቀዉን ነገር ፈታ ሜዲያ ሳይሆን ፈትፍት

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 4 часа назад +6

    ብልፅግና ሃገራችንን በድህነት አረንቋ ውስጥ
    እያስገባት የሚገኝ ገዳይ እና ብሔርተኝነት የተሞላ አተላ ድርጅት ነው።

    • @gerageru15
      @gerageru15 4 часа назад

      ባንድ አርፈሕ ተቀመጥ

    • @FaithHopeLoveAndPeace
      @FaithHopeLoveAndPeace 4 часа назад

      ፋኖስ የሚቢለው ሽፍታ ገበሬ እንዳያርስ ነጋዴ እንዳይነግድ ተማሪ እንዳይማር የሚያሸብረው አለሌ እሱ ብልጽግና ያመጣልህ እንደሆን ታያለህ

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 3 часа назад +1

    Ethiopia has every right on earth to its own resources. Egypt must understand Ethiopia's rights.

  • @ketemazegeye6345
    @ketemazegeye6345 5 часов назад +5

    America is upset because Egipt refused to buy the weapon from America, a billion dollar deal, and diverted the deal to China. Now, the interest of Ethiopia has to be sacrificed for their diplomacy repair. Be aware of that.

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c 5 часов назад +4

    በጠራራ ፀሀይ በየቀኑ ሰው ይታገታሉ ይታፈናሉ ይገደዳሉ ። ይህን መቆጣጠር ያቃተው የአብይ መንግስት ሶማሊያ ሔጄ ባህር በር እና ባህር ሀይል እገነባለሁ ታላቅ መንግሥት ነን እየተባለ ይፎክራል

  • @kifluworku9700
    @kifluworku9700 6 часов назад +6

    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ግዜም መሸሸጊያ ነው

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 3 часа назад +1

    ሰላም ይሁን ለምድራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HassanTahiroJibicho
    @HassanTahiroJibicho 4 часа назад +1

    ከኢትዮጵያ ውጭ የሚደረገው ማንኛውም ድርድር የለም ።

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 5 часов назад +1

    ኢነት ኢትዮቢየ አለሀ ሰለሚሺን ይመሊሰዉ

  • @soumeya-zb8rp
    @soumeya-zb8rp 29 минут назад

    ኢትዮጵያ በሰላም ልኑርበት ብላ ድምፅ አልሰጥም ያለችዉ እገሬ

  • @hawaa112
    @hawaa112 5 часов назад +1

    ፍጣሪ ሀገራችን ሰላም አደርግልን የብልፅግና አመራሮችም ልቦና ይስጣቸው ወገኖቸ የኢትዩጵያን ህዝብ እያመሱት ይገኛሉ የብልፅግና አመራሮች በተለይ የአማራን ህዝብ አመሱት.6አመት ሙሉ ህዝቡን አመሱት

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 5 часов назад +2

    አሜሪካ አሁንም አትለቀንም....??? እኛ እንደ ኢትዮጵያ የሚያልፍልን አሜሪካን ስትተወንና እንግሊዝም በሰውር .......

    • @gerageru15
      @gerageru15 4 часа назад

      አሜሪካና እንግሊዝ ማለት የራሥ ቅማልና የቦንዳ አልጋ በግ(ቱሐን)ናቸዉ ወይ ሥትላጭ ወይ አልጋውን ካልጣልክ አይፋቱም

  • @TadelakasaTadekadesie
    @TadelakasaTadekadesie 5 часов назад

    Selam le amhara hizeb amen amen❤

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 4 часа назад +1

    The Olympic committee must be accountable for all transactions made in the name of athletics. Transparence is always necessary in every activity done.

  • @mikeAyele-jp6ze
    @mikeAyele-jp6ze 4 часа назад +1

    ግብፀ በየዘመነቱ ለአወሮባዊያን ጥቅም ጎንበስ ቀና ትነሰ ቂጭ በል ስሉ ነው የሚትኖራው ምንም ቢመጣ ከእኛ ጋር የለው የአበቶቻችን አምለክ ከሁሉም ይበልጣል🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆

    • @mehariasmerom2814
      @mehariasmerom2814 4 часа назад

      እንዴ ኢትዮጵያ ስ እንደናተ ለ ነጭ የሚስገድ አለ እንዴ ቀድሞ ባወራ ነው ምን ስለሆነ ነው ማይክ ሓመር ምን ሊያደርግ ነው እስር ግዜ ኢትዮጵያ የሚመላለስው ፡ የኢትዮጽያ መሪ ማይክ ሓመር ኣይደል እንዴ ምድረ ነጭ አምላኪ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 4 часа назад +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @likutadesse869
    @likutadesse869 5 часов назад +1

    The Ethiopian government has to be cautious of the sovereignty of the country! Surrendering to the needs of Arabs will be a grave consequences on the generations to come!!

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 5 часов назад +2

    በቦበ ያስፈራራን ትራምፕም ምንም አላመጣም!

  • @DanielTeferra-s9p
    @DanielTeferra-s9p 4 часа назад +3

    Childish game of US in Ethiopia,

  • @ፍኖ-ጸ9ቈ
    @ፍኖ-ጸ9ቈ 3 часа назад

    እንደ ዜናው ድምፅ አድርገው ጩህቱን

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 5 часов назад +4

    አብያችን ለኛ ሁሌም ሻምፒዮናችን ነው ።

    • @Deganet
      @Deganet 5 часов назад

      Bemn be wushet newu

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 5 часов назад

      @@Deganet እሱ አመለካከት ለአንተ ነው

    • @fitsumf9837
      @fitsumf9837 5 часов назад

      😂😂😂 ወርቅነህ ገበየሁ (ኦህዴድ) ሲሸልመው 😜😜🙈🤭💀

    • @Nigus616
      @Nigus616 4 часа назад

      ፈሳም አናትህ ላይ ተክለህው ዙር አባይህን

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 4 часа назад

      ሙታን የሞትሽ

  • @Maykstkv
    @Maykstkv 4 часа назад +2

    የኢጋድ ባለቤት እራሷ ኢትዮጰያ አደል"" ልጅ ቀማኛ አባቱ ዳኛ እንደማለት ነወ

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 5 часов назад +2

    ኢትዮጵያ ያላካተተ የአሜሪካ እና ግብፅ ምክክር የኢትዮጵያን ነፃነት አይወስድም አትንጰርጰር!!

  • @DanielTeferra-s9p
    @DanielTeferra-s9p 4 часа назад +2

    All egypt case belong to African Union x US inter

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 4 часа назад

    ወርቅነህ ገበየሁ ነው ሽልማቱን የሰጠ

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 5 часов назад +2

    ከውስጥም ከውጪ በኢትዮጲያ ላይ ከባድ ዓለማቀፋዊ ድራማ እየተሰራ ነው።
    Now Ethiopia is a failed state.

  • @zizudada
    @zizudada 6 часов назад +1

    ውድ የፈታ ቤተሰቦች የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ 1k አስገቡኝ ይመቻቹ

  • @Mashquke
    @Mashquke 5 часов назад +5

    የቀጠናው ችግር አብይ አህያ አሊ ይባላል ይህ ሰው ከተገለለ በሐገራችንም በቀጠናውም ሰላም እንደሚሰፍን አንጠራጠርም ።

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 5 часов назад +1

    It's my Dam

  • @ukogirja336
    @ukogirja336 4 часа назад

    Ethiopia will proceed to finalize the MoU

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l 4 часа назад +2

    አይ ኦሮሚያ ክልል ባንድ ጊዜ 38 ሰው መተጋገት 😅😅😅😅😅😅😅 እርስ በርስ ይባሉ ይጫረሱ ስንት ደም እጃቸው ላይ አለ

  • @AlahrbyAhmed-sl9py
    @AlahrbyAhmed-sl9py 6 часов назад

    ሳውዲ ያላቹህ ስራ ፈልጉልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @hawaa112
    @hawaa112 5 часов назад +1

    እነዚህ ሸኔ እየተባሉ የሚጠሩት ሀይሎች ግን ለምን ነው. መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ዝም የሚላቸው. መንግስት እራሱ እያከተ ከሆነ ለኢትዩጵያ ህዝብ ያሳውቅ መቸም ሸኔ ዝም ብሎ አያግትም መንግስት እያገዘው እንጂ እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ዝም ማለት የለብንም እዚህ እገታ ላይማ የብልፅግና አመራሮች እጃቸው አለበት ወገኖቸ እር ንቁ መንግስት አድኖ መያዝ አቅቶት አይደለም እናም እጃቸው ስላለበት ነው እንጂ ወገኖቸ

  • @EdawBeza
    @EdawBeza Час назад

    Blinken don’t meddle in the affairs of Ethiopia in support of Egypt. You have no right to boss Ethiopians to sacrifice their interests for your servants.

  • @Mashquke
    @Mashquke 5 часов назад

    The growing water needs.

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 4 часа назад

    ሰላም

  • @EdawBeza
    @EdawBeza Час назад

    It’s these people who have messed up Ethiopia dive it into deep chaos & war.

  • @GfdFgt-i5d
    @GfdFgt-i5d 5 часов назад

    Working gebeyehu

  • @TheJoelo1l
    @TheJoelo1l 2 часа назад

    Ethiopia should not be used as a "Carrot and Stick" extension of America. Egypt can and must negotiate with Ethiopia without preconditions. Enough is being used as the in-between balancing fulcrum between Egypt and America. Why is Egupt afraid of Ethiopia? Going to Somalia, Eritrea, and the Emirates will not solve the problem. Face-to-face dialogue with Ethiopia is a good start. Voice of Cairo!

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c 5 часов назад

    መጨረሻው እማ big boss አሜሪካ ያሉት ነው የሚፈፀመው ።

  • @gerageru15
    @gerageru15 4 часа назад

    እኛ በአሑን ሠአት የቻይናና ሩሥያ ተከታይ እንጅ የዌሥተርኖች ተከታይ አይደለንም የሚጠመዝዙን በብድር ነዉ ይከፈላል

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 35 минут назад

    ነወይ ጉድ

  • @wendyteshager6490
    @wendyteshager6490 5 часов назад +1

    ሁለቱም ሌቦች ናቸዉ አብይም ሲሲም የዉስጥ ሽኩቻቸዉን የህዝብን አመለካከት ለመቀየር ነጉር ይጠነስሳሉ ህዝብን ለማዱናገር

  • @uzaddinuzaddin3455
    @uzaddinuzaddin3455 4 часа назад +1

    አቤት ዜና አነባበብ መንግስት ዜጎች እዳይታገዱ ሊጠብቅ ይገባል ነው ያልከው
    ሲጀመር መንግስ እራሱ አይደል እዴ አጋች
    ኮሬ ነጌኛን አግቶ ካልበላ መንግስት ከየት አምጥቶ ደሞዝ ይከፍለዋል ::

  • @user-cv1ci3ul3h
    @user-cv1ci3ul3h 4 часа назад

    Have you been there in the meeting....

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 часа назад

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸናነኒ❤❤

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 часа назад

    በሃገሬ ባለስልጣናት አፍራለሁ ያረቀቅነውን የፈረምነውን ያፀደቅነውን የተ መ ድ እና የአፍሪካ ቻርተርን ስምምነት ጥሰን የሱማሌን ግዛት ለማስገንጠል እውቅና ስንሰጥ እየው በኛም እየደረሰ ነው ሁለቱ ትግርኛ ተናጋሪዎች ይደራደሩ እየተባለ ነው ትግራይንና ኤርትራን

  • @yhdegomichael6924
    @yhdegomichael6924 4 часа назад +1

    Hodhn le erdata kesetk manm sew echawethal Ende ashangulit. Wey agerie..

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 5 часов назад +1

    ሰብሳቢው ወርቅነህ አይደል?

  • @hailemichaelasfaw7683
    @hailemichaelasfaw7683 3 часа назад

    Is he going to be prime minister after election??

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq 2 часа назад

    Laki

  • @MuheHawi-vj6qd
    @MuheHawi-vj6qd Час назад

    ዪህ ድቃላ ማነው የመረጠው እደሱ ድቃላነው የሚመርጠው

  • @alemayehushiferaw407
    @alemayehushiferaw407 4 часа назад +1

    ነዳጅ፣ ወደብ ፣ህልውናችን ፣ነው፣ በቃ።

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 2 часа назад

    Congratulations abichu Allah bless you barta

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 4 часа назад +1

    ግደብ እኮ አልቆአል አዲሱ ግደብ ላይ ነው የሚወያዩ

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 5 часов назад +2

    አሜሪካም ለራስዋ ጥቅም ብላ ነው እንጂ ለኢትዮጵያ ተጨንቃ አይደለም።የኢትዮጵያ መሪዎች እስኪ ከመስኩ ባለሙያዎች ጋር ምክሩ ዝከሩ እንጂ እንደ ወያኔ ያለ እውቀት ለብቻችሁ ሩጣችሁ እንደ ባድሜው( አልጀርሱ) ስምምነት ያ ሁሉ መስዋእትነት ተከፍሎ በዜሮ እንደተባዛው እንዳታረጉን።

  • @super__star6823
    @super__star6823 5 часов назад

    Arab and white man discussing the fait of Black Africans Somalia and Ethiopia

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py 4 часа назад +1

    ወሬ ሁላ !! ስጀመር ማነው ግብፅ የሚፈራ ??

  • @godlovehelp4186
    @godlovehelp4186 4 часа назад

    በአለም የመጀመሪያ ሙርኳኛ የጋላውች ሙርኮኛ 10አለቃ ብርሃኑ ጁላ።

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 59 минут назад

    አሜሪካና..አዉሮፖ...ግብፅና..ሻቢያ..ሱማሌ....ቱርክ....ለአልሸባብ...ድጋፍ..እንደሚያረጉ..አዉቀዋል.....ኢትዬጺያ...አግር..ስር..ወድቀዋል...ለራሳቸዉ...ሲሉ....ሱዛንም..ሀመርም...ሳይወዱ...ተንበርክከዋል..ፈረንሳይም...ለራሷ...ሰትል...ጅቡቲን...አፍ..አዘግታ.....ኢትዬጲያን..ተለማምጣለች......ቀይ..ባህር...ለይ..ሽብርተኛ...እንዳያስቸግሯቸዉ...ሁሏም...ሳይወዱ...ለጥቅማቸዉ...ሲሉ....ok,,,,,,አንተ....ዝም..ብለክ...አሜሪካ...ከግበፅ..ጎን..አንደቆመች...አርገክ...አታዉራ.....ፖለቲካ..መታዉቅ....መንድነዉ...እንዲ..ሀገርህን..ጥምድ..ያደረካት.....መርዝ...ትረጫለክ....ሚሰማክ..የለም...እባብ...ጋዜጠኛ....😂😂😂😂😂....ኤርትራም....ዋና..በጥባጭ..መሆኑዋ..ታዉቋል....😂😂😂😂😂......ፈታ..ዴሊ....የኢትዬጲየ..ጠላት.....መርዝ......ሪፖርት...ማድረጋችንን...እንቀጥል

  • @ia6750
    @ia6750 2 часа назад

    Blinken festeh endatafrsew bemetahbet temeles

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 5 часов назад +1

    ጠንክረህ ስትሰራ ምቀኛ ቢንጫጫም ስራህ በራሱ ይሸልምኻል

  • @AHMEDDERESE
    @AHMEDDERESE 4 часа назад

    አላህየ ፋልስማዊያንን አንተ ናጃ በላቸህ 😢

  • @YonatanYohannes-i3z
    @YonatanYohannes-i3z 4 часа назад

    What?

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 16 минут назад

    ምነው ፈራቹ ያንን ፍኮራ የት ሄደ ግብጽ ኣባይን ይመለከታታል የሰው መሬትና ባሕር ለመውረር ስታስቡ እንደምትወረሩ ማወቅ ኣለባቹ

  • @faruqhashim-dl8cl
    @faruqhashim-dl8cl 5 часов назад

    ያ አላህ ብልፅግና ግብራ አበሮችን እሚጠርግ በላ ላክበቻው ቤትና ማህበራሠብ አፍራሾች ላ አሠማና ላዶሮ ላካብት እርበታ ብላው ቤት ና ማህበራሠብ ማፍራስ ወራዶች ያጥላቻ ጥግ

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 4 часа назад +1

    ጠቅላዩ የቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው የተሽደለሙት በወርቅነህ ገበየሁ አማካኝነት ብዙ ጉቦ ሰጥተው እንደሆነ እየተደረሰበት ነው።ውሎ አድሮ ዕውነቱ ይጠራል።

  • @ፍኖ-ጸ9ቈ
    @ፍኖ-ጸ9ቈ 3 часа назад

    ባክህ ሙዜቃህ ድምፁን ቀን ሰው ይጮሀል

  • @fitsumf9837
    @fitsumf9837 5 часов назад +1

    ኢጋድ ( ማለትም ወርቅነህ ገበየሁ... ኦህዴድ) ነው አብይን የሚሸልመው 😂😂😂😂 .... እንዲህ የእውቅና ጥማት ጠኔ ሲጥልህ

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 5 часов назад

    ​LAND IS FOR GOD poeple can shar and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus or buy bread

  • @zizudada
    @zizudada 6 часов назад

    ውድ የፈታ daily ቤተሰቦች በትብብር 1k አስገቡኝ

    • @hayatfkr7832
      @hayatfkr7832 5 часов назад

      ሰብአድርጊኝ እኔም ላድርግሽ

  • @user-te1jj7pz6g
    @user-te1jj7pz6g 5 часов назад +1

    እብድ ጋዜጠኛ። ቅርስ እያነደደና እያፈረሰ የማይረካን ቆሻሻን ዝቃጭን ሰው ስለቱሪስት መመረጥ ትቀባጥራለህ።

  • @WeldieslasieAmare
    @WeldieslasieAmare 5 часов назад

    ኦሮሞ ጠል! ኦነግ ስለ ማገታቸው ምን ማስረጄ ኣለህ?

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l 4 часа назад

      እና ማን አገታቸው አርሲ ውስጥ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @WeldieslasieAmare
    @WeldieslasieAmare 5 часов назад

    የውሸት ዓለም! የቱሪዝም ዘርፍን ለኀደለ መጠየቅ እንጂ መሸለም ብልተገባ/

  • @Mashquke
    @Mashquke 5 часов назад

    ይበሉልኝማ ይሄንን በጣም የሰከረ ፓይለት አብይ አህያ አሊ ሚባል ።