Got you! I often disagree with your personal views on the event and find your reporting style somewhat one-sided. However, I truly admire your dedication and hard work, which is rare among Ethiopian journalists.
It has been a very decisive moment for the Russian federations' due to relentless support by the western imperialist to Ukraine to escalate the war in hoping to see the Russian federation economy in trouble. Therefore, i assume the Russian federation must decide what is vital to their survival...it's a.mtter of survival and at the same time it is a clear and imminent danger to Russia's national security!
ዓለም ብዙ ሰው ያደንቅሃል።እኔም አንድናቅህ ነኝ።ያ ማለት ግን የአንተ ትንታኔዎች በጣም በተወሰኑት ጉዳዮች ዙሪያ ብቻ ላይ ያተኮሩ የማያስብል አይደለም።
ደግሞ የሚታደርጉው ትንታኔዎች ከአገራችን ብሔራዊ ጥቅም አንጻር ምን ፋይዳ አላቸው?ብተዎስ ምን ይጎዳል ብለህ ብታስበውስ
በሚል መሠረት ብታቀርብ የሚበጅ ይሆናል ባይ ነኝ።
በሌላ በኩል የራሷ አሮባት....እንደሚባል እንዳትባል በዚህ ወቅት እንደ ምንም ብለህ አገራዋ ሁኔታ ላይ ተጨባጭ ዜናዎችን ብታቀርብልን መልካም ይመስለኛል ።
ምክንያቱም አሁን እንደ አገር የገባንበት ሁኔታ ብቃት፣ትጋት ፣ሀቀኝነትና አቅም ባለው ተንታኝ ልሠራበት የሚገባ ጠንካራ ፣አስፈላጊነቱ ቅድምያ ማግኘት ያለበት አንገብጋቢ ጉዳይ አይደለም ወይ?
ይህ ሕዝብስ በዚህ ወቅት ከአንተ የሚጠብቀው ስለ ራሺያ፣ስለ እስራኤል ፣.... ወዘተርፌ ን ብቻ መስማት ይኖርበታል?
የዩቱብ ተከታይህ ቁጥር እንደ አንጋፋነትህ ልክ ኣለማደጒ ከምን የተነሳ ነው? ብለህ ጠይቅ።
ሰው አሁን ስለ አገራችን ሳይሰማ መዋል አይፈልግም።እርግጥ ነው የአገር ውስጥ ጉዳይ መዘገብ ብዙ ዋጋ ሊያስከፍልህ ይችላል ።ሆኖም ግን አንተ ብዙ የሚናከብርህና ቆየት ያልክ ጋዜጠኛ እንደ መሆንህ መጠን የሚከታተልህ የቆዩ ሰዎች ብቻ ልሆኑ ይችላሉ።
በእኔ መረዳት ግን በህዳሴ ግድብ ፣በባሕር በር የማግኘት ሂደት ዙሪያ፣... ወዘተርፌ ላይ ዘገባዎችን በጥንቃቄ ብትሠራ ክብርህም ይጨምራል፣አገርና ወገንህንም በብዙ ትጠቅማለህ ብዬ አስባለሁ።ሠላም ሁን።
ብሮ ምክርሽ ተመችቶኛል
የሐገር ውስጥ ፖለቲካ ውስጥ መግባት አልፈለገም:: አትጨቅጭቁት:: መብቱ ነው ከፖለቲካ የፀዳ ስራ መስራት::
Got you!
I often disagree with your personal views on the event and find your reporting style somewhat one-sided. However, I truly admire your dedication and hard work, which is rare among Ethiopian journalists.
ለጦርነት ብዙም አትቹክል
ራሽኖች ምን ያህል ነው የሚከፍሉህ😊
አለም በስዩም ተሾመ እየተበለጥክ ስለሆነ ወጥረህ ዘግብ።
ውዝዋዜ እስራኤል 70 ኢላማ መታች እየተባለ ነው ሂዝቦላ ላይ አጣራው
ሩስያ ከሚባል በላይ
እየታገሰች ነው
It has been a very decisive moment for the Russian federations' due to relentless support by the western imperialist to Ukraine to escalate the war in hoping to see the Russian federation economy in trouble. Therefore, i assume the Russian federation must decide what is vital to their survival...it's a.mtter of survival and at the same time it is a clear and imminent danger to Russia's national security!
brutal ብሩታል
አቶ አለምነህ ምናልባት የራሽያ ደጋፍ በመሆንህ ነገሮች አልታዩ ብለዉሃል እንጅ ፑትን የራሽያን ህዝብ ችግር ላይ ጥሎአል። ተፈርታና ተከብራ የኖረች ሀገር አሁን ህዝᎆ ከመቼዉ በድሮንና በምሳዬል ከመቼ መቼ ተመታን እያሉ እየተሳቀቍ ይገኛል። እየተዋጋ ያለዉ ከአለም ከተባበሩ ሀያላን ጋር መሆኑን አንተም በበቅ ሁኔታ የተረዳህ አይመስልም።
የምን ስጋት ነው የምተወራው የሩሲያ ጦርነት የህልሁና ጉዳይ መሆኑን ህዝቡም ያውቃል። ዩክሬን ማኔቶን ብትቀላቀል የሩሲያ ሃያልነት ችግር ውስጥ ይገባል
ምን እያልክ ነው???
እንከፍ ራሺያ እናሸንፋለን ብለዉ አዉሮፓ ፡አሜሪካኖች ፡ከአንተጭምር የንሮ ችግር ላይ በዓለም ላይ ያመጡብን እነሱ ናቸዉ ራሽያ እጇን አጣምራ ትቀመጥ የዓለም መጨረሻ ሁላችንንም ይነካል አለምነህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ።
ተንትነህ ሞተሀል አትዘላብድ ሐቁን አትፍራ
Dedeb neh aykerlem bro tezegaji lrhulum neger russia tashenfalrchi
እስራኤል ሂዝቦላ ሊባኖስ አንድ ላይ ማፈራረስ አለባት ከዛ ኢራን
Russia tishenefalech!
Alemineh jigna
😂😂😂😂 ሪልስቴት ጥንቡን የጣለ ይመስለኛል 😂😂😂😂😂
አትቅደድ ማስታወቂያ ለሚዉራት ነዉ የመጣሃዉ። ከደቂቃ በኋላ ደግሞ የአውሮፓ ፓርላማ መወሰኑን ሰበር ብለህ ንገረን።
ለምንድ ነው የልዘገበኮዎ የፕሮፎሰረ በየነ ሞት የሱን ጀግንናት የቤተህ ትተ የዉጭህን 24ሰአት ተዉረሌ ለአንድ ደቂቃ የሱን ጀግንነት አልዘገክም በጣም ትገረማሌ ኤሔን የሰላም አበት አልገክም
እንደሰው እራሻ በማሰባቸው አይደል ? አሜርካ አይዛብ በመሆኑ ነው።
ድል❤ለፑቲን❤😢😢😢😢
መምረጥ አለንዴ በተገኝ መፋለም ነዉ ተአምረኛ ነህ የሄ ዜና ብለህ ማምጣትህ
ራሺያኖች ደደቦች ሆነዋል ዩክሬንን የሚይዙት መሬትልገዉ ነዉ ግን ቦነቡን ከተኮሱ አይደለም መሬት ሙሉ ራሺያ ትጠፋለች እሷም ታጠፋለች ምን ያተርፋሉ? አይ ድድብና
ቡዳ አማራ
ቆሻሻው አለምነው ዋሲ ቀዳዳ
What’s wrong with you? He doing his job
ሳትሳደብ ሃሳብህን እንደሰለጠነ ሰው መግለጽ ኣትችልም?
በቃ ኣስጠንቀቀሽ ላብ ላብ ብቻ መቺ ነው ራሻ የሚታድርገው።