He wasn't deposed by Haile Selassie, in fact this guy wasn't even formally crowned thus wasn't a emperor. Menelik II had many children out of wedlock, he should have legitimized one of them, instead of giving to his nephew.
@@beautyarchives5999 he wasnt crowned because the orthodox church favored showans like haile silassie and zewditu In fact minilik himself made him his successor he didnt the church following the church is backward and even hailesilassie abolished the churchs authority lij eyassu was simply better he was the only one that convinced the somalis and harars not to rebel while hailesilassie did nothing but kill and run aways when there is danger ahead
@@undermysaviour he has nothing to do? He ordered his killing when he was fleeing to England. He is even responsible for the death of zewditu. Haile was not as innocent as he looked
My father was Leji Eyasu's supporter. He was caught sending him 40 dollars to buy him shoes. The king ordered my father beaten 40 times in front of his supporters.( with jraff on his back) and kept him in prison out of town for a number of years. Hundreds were killed or disappears. And he let him marry one of his close relatives. But he was under the watchful eyes of the king until the end.
Very sad indeed. Good people always perish. Evil rule but at the end die with humiliation. Hail killed the legitimate king Iyassu when Haile fled the country reported.
When you present history, present all details. Lij Eyasu was one side progressive for Ethiopia and also supporter of Germany which had its own political effects. It is good you mentioned Fitawrari Teklehawariat's account. But you quoted it wrongly, because Teklehawariat was serious on the protocol of national leader. There are many good things ( He was open and ready to accommodate new ides) about Lij Eyasu and also some bad things he had been practicing. .
I think Lij Iyasu became close to the Germans hoping that they help him push out the colonizing powers from the Horn area which Iyasu considerd Ethiopian territory. That is why the British, French and Italian powers worked together to get rid of Iyasu.
Thank you very much. The place that Mosque Al Aqsa Addis Ababa around afencho ber was a dream of lij Eyaso when he was sedest kilo in prison or arrested he was a dream To build Mosque around that place.
If Lij iyasu was not Killed by Ortho-Amhara Neftagna by now we live in peace and harmony. Neftagna Ideology Utopia starved country end. No more Feed from Oromia.
His Picture with Gold frame with his rank has been sold in Alexandria VA. Near be there was a souvenir Ethiopian shop owned by a there man merried / work with black women. The seller said that the blacks bring it fr DC.
One of your commentators stated that the Ethiopian government was a signatory party to what was commonly referred to as the Tripartite Treaty of 1906. The fact is that Ethiopia was not signatory to this Treaty. In fact Emperor Menelik and his government expressed strong objection to the Treaty.
When I was young I witness one of lij eyasu son detained in one house compawond and wizro Alemtsehy Eyasu the daughter of eyasu comes nazreth from addis durning rainy season my mom was her cousin so they used to drive arround the house to watch her brother detained and park futher and walk arround that house to see him and cry he looked more like his sister very light color tall and walk back and forth in the compound I remember how afraid they were when walking to watch him. They do this every time Wizoro Alemtsehay comes to nazreth.
ሙስሊሞች መብታቸው እንዲከበርላቸው የጣሩ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ንጉስ ነበሩ እኛ ሀገር ላይ ግን እውነትን መናገርና እውነትን መስራት ሀጢያት ነው ሃሳባቸው ፍሬ ሳያፈራ ባጭሩ አለፉት
Tnks
መፅሐፍ ቢቻላችችሁ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ይላል:: ጥለን ለምንሄደው አለም አንገፋፋ::
ልጅ እያሱ ባንድ ወቅት ሞስሌም አግብቶ እሱም ስለሰለመ ይሆናል መስጂድ ያሰራው። በተረፈ ብዙ መጥፎ ታሪኮችም አላቸው በዚህ ምክንያት ሃገር እንዳይበጠብጡ ካለገስኩ ብለው የምንይልክ ሞት እንኳ በግዜው ተደብቋቸው ነበር። ይህ ሁሉ በህዝብ ምክር ወደግዞት ተወስደዋል ። በሁለተኛ አለም ጦርነት ሲነሳ እዛው በእስር ቤት እንዳሉ እንዲገደሉ ተደርጓል። ይህ ሚስጥር ብዙ ነው ግዜ ለኩሉ ወደፊት ይወጣል።
@@gigithemaryamww3193 ምንሊክማ እንደ ሰው እንኳን የቀብር ሥነ ሥርዓት ኣላገኘም። ለምን ቢባል፡ ከሃዲ ኣገርን ቆርሶ የሸጠ womenizer ነው። እንደ ውሻ ተቀበረ። ኃላ ግን ተፈሪ ሲደላደል ሃውልት በኦሮሞ ምድር ሰራለት።
እናመሰግናለን ይህን ድንቅ ታሪክ ስላካፈላችሁን። የልጅ እያሱ ገና በለጋነታቸው ያማለፋቸው ነገር ሁሌም ውስጤን ይከነክነኛል።
እናመሰግናለን።
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው። እና ጀግና ና ዘመናዊ አስተሳሰብ የነበራቸው መሪ ነበሩ ልጅ እያሱ። ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን !!! በነገራችን ላይ እኔም እያሱ ነው የምባለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የልጅ ኢያሱን ታሪክ ስሰማ መሞታቸው ያሳዝነኛል። በዚያን ዘመን የሰሩት መልካም ሥራ ደግሞ ያስደስተኛል። አሁንም እባካችሁ ከቻላችሁ ማን እንደገደለላቸው እና እንዳስገደላቸዉ እንዲሁም የት እንደተቀበሩ ከድሮ ሰዎች ላይ ብታፈላልጉ እላለሁ።
ግዜው አላስተናገዳቸውም በትክክል ግዜውን ቀድሞ ነው የተፈጠረው
Good narration! Thanks to hear such kind of Ethiopian history.
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ያለፈውን ታሪክ ካወቅን አዲሱን
ታሪክ ለመስራት መስረት ይኖረናል
በጣም አመስግናለሁ ለፕሮግራም አቅራቢዎች በርቱ ✍️
አላህ ፈጣሪ ከሰው ልጅች በፊት ዓለምን 🌏 ሁሉ የፈጠረ አላሀችን ነው ኢትዮጵያን የፈጠራት አላህ ነው በአላህ የሚኮራ
መጨረሻው ላይኮራ በአላህ የሚያምን
መጨረሻው ሊያምር ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሽ። ማነው አላ
@@imgimg9249 ክርስትናም መጤ ነው?
@@husssa.1169 በ እውነቱ ብዙ ይቀረሀል አንበህ እኩል ሁን 😭
🇸🇦🇸🇦☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲❣️❣️❣️👍👍👍👍🥰🥰🥰🤗🤗
@@ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይበሰዎች የተተፋበት የተቀጠቀጠና መጨረሻ ላይም ከወንበዴዎች ጋር የተሰቀለ አይደለም😅😅😅😅😅😅😅😅
የኦሮሞው የታሪክ ፀሃፊ ሞቲ ቢያ ከዛሬ ሰላሳ አመት በፊት በፀሃፉት መፅህፍ ላይ ልጅ እያሱን "ያልነጋለት የንጋት ኮከብ" ብሎ ጠቅሷቸዋል:: ፕሮፈሰር መረራም ይህንን አባባል ደግሞታል
ምን የሚል መፅሀፍ ነው ምናልባት ማንበብ ከቻልኩ ?
ያ የመገፋፋትና የመገዳደል አባዜና ጦስ ይኸው እስከ 21ኛው ክ/ዘ ድረስ ገና አልተላቀቀንም! አናሳዝንም?
ጠልፎ ጥሎ ሲሞቱ ማመስገን...
በጣም እናሳጽናለን
Ethiopia የመጀመሪያው ሪፎርሚስት ነው ልጅ እያሱ ሀይማኖት እኩልነት የሠዎች እኩልነት የጀመሩ ግን ባጭሩ የተቀጩ ንጉስ ናቸው መጨረሻቸው ተገደሉ እንጂ
እንግሊዞች ናቸው ያስገደሉት አፈር ይብሉ።
እውነቱ'ኮ ወሎየ ስለሆነና ኣባቱም ከሞስሊም ኅ/ሰብ በመሆኑ ነው። እነ ራስ ዓሊ ኣሽቆጥቁጠው ኣገሪቷና ህዝቧ እንዳልገዙት።
@@keleteasfaha3462 ኣይደለም፡ የሸዋ መኳንንት ናቸው።ሸዋና ምስጥ ውስጥ ለውስጥ።
@@berekethagoshagos4889 ቄሶች... ሙሉ ኦርቶዶክስ ድርጅት, የ ልጅ እያሱ ደም አለበት
በ1992 ዓ.ም ልጅ ኢያሱ ምሥራቅ ሐረርጌ ጋራሙለታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ጎን ጃንሆይ ባሳነፁላቸው እስር ቤት አጠገብ ባለው ገደል ውስጥ ነው የከተቷቸው ብለው እንድ የ105 ዓመት አዛውንት አሳይተውኝ ነበር ጃንሆይ ሌሊት ከሐረር ግራዋ መጥተው "ጠላትን ወደኃላ ጥለውት አይሄዱም አውጡና ጣሉት" ብለው ትእዛዝ እሰተላለፉ ይባላል ምን ያህል እውነት ነው ስላቸው እኔ በዓይኔ እይቻለሁ ብለእኝ ነበር አሁን ግን ሰውየው በሕይወት የሉም
እናመሰግናለን፣ ይህን ታሪክ ያሳወቃችሁን!!!
የቅድም አያቴን ታሪክ በመስማቴ ደስ ብሎኛል
ሰላም ቅድመ አያት ያረፈበትንም ብታቅ ጥሩ ነው ። የተቀበረው ግራዋ ወይን ቤት ውስጥ ነው ምልክቶች አሉ የማስቆፈር ፍቃድ ካገኛቹ የንጉሡን ሀፅም ማግኘት ይቻላል
ታሪካቸው ተቀብሮ እንዳይቀር ሀውልት እንዲሰራላቸው ጥረት ይደረግ።
ራስ ተፈሪ ነው ልጅ እያሱን የገደለው ራስ ተፈሪን ደሞ መንግስቱ ሀይለማርያም ገደለው አለቀ ይሄ ነው እውነቱ
ልክ ነው የስልጣን ሽሚያ ነበር ።
ለአጤ ሚኒልክ የሚቀርቡና መንገስ የሚገባቸው ልጅ እያሱ ነበሩ
Even though his Dad was a Muslim ተፈሪ ተንኮሉ ልጅ እያሱን እስላም ሆነ በማለት በውሽት ስሙን አጥፍቶ በህዝብ እንዲጠላ አድርጓል.
This handsome man was ahead of his time.
He did become a Muslim and there is no shame in that
ውሸት ንጉስ ሃይለ ስላሴ ከምኑም ውስጥ አልነበሩም። አትቀባጥሩ።
@@Jafar.Jamal-175 who said it a shame bro? But in old days it could be considered as Apostasy.
@@samuelhaile5545 He wasn't no Apostate he's father was originally Muslim that forced to convert by the tyrant Yohnnas.
@@undermysaviour በጃንሆይ ተንኮልና ግፍ ነው የተገደሉት ልጆቻቸውን በሙሉ ጃንሆይ እየፈለጉ አስገድለዋል።
ግብጽና እንግሊዝ ናቸው በዛ ወሮበላ ሐይለስላሴ ያስገደሏቸው
የሚገርም የመሪ( ንጉስ) ታሪክ ነው።
Shrewd Haileselase aided by the British stole the throne from Lij Eyasu, the true successor of Menilik II. He was a leader ahead of his time.
Kkkk hide your loose mind away Haile Selassie had nothing to do with it. He wasn't even ready to be crowned or mary Etege Menen.
He wasn't deposed by Haile Selassie, in fact this guy wasn't even formally crowned thus wasn't a emperor. Menelik II had many children out of wedlock, he should have legitimized one of them, instead of giving to his nephew.
@@beautyarchives5999 he wasnt crowned because the orthodox church favored showans like haile silassie and zewditu
In fact minilik himself made him his successor he didnt the church following the church is backward and even hailesilassie abolished the churchs authority lij eyassu was simply better he was the only one that convinced the somalis and harars not to rebel while hailesilassie did nothing but kill and run aways when there is danger ahead
Exactly! And he ordered his killing from united Kingdom right after he fled
@@undermysaviour he has nothing to do? He ordered his killing when he was fleeing to England. He is even responsible for the death of zewditu. Haile was not as innocent as he looked
መቼ ይሆን እዉነተኛ ታሪክ ኢትዮጵያ ዉስጥ የምንሰሰማው .......
አንተ ትክክለኛውን ካወክ ለምን አትነግረንም?
ትክክለኛነቱን ለማወቅ በሶት በአራት አይነት ምንገድ አጥና
@@yy-ut3dh .
Mj
I.kmm.
.
.
M
@@yy-ut3dh.
U
የንጉሥ ልጅ እያሱን እውነተኛ ታሪካቸውን ቀንጨብ አድርጋችሁ ስላቀረባችሁልን እንመሠግናለን::
የልጅ እያሱና የባለቤታቸው የሰብለወንጌል ታሪክም በልብወለድ መልክ ተስታኮ "ፍቅር እስከ መቃብር" ተብሎ በሐዲስ አለማየሁ መጻፉንም ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
Ejek Betam Yaskochale Belej eyasu Amamamt
Bitam Nefesun Begent Yanurew
አብይ አህመድ እና ልጅ እያሱ ተመሳሳይ ነገራቸው ብዙ ነው
በትክክል
Tinish biabrarulin
🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎
Ahuns MN tiyi yihun allah yeabiyn kifu neger yaseman demo inshallah mech yikeral allah subhanehu weteala dagmawi eyasun yamtaln
ምን እግዚአብሔር በምድር ኢትዮጵያ እንደአብይ የለም
My father was Leji Eyasu's supporter. He was caught sending him 40 dollars to buy him shoes. The king ordered my father beaten 40 times in front of his supporters.( with jraff on his back) and kept him in prison out of town for a number of years. Hundreds were killed or disappears. And he let him marry one of his close relatives. But he was under the watchful eyes of the king until the end.
We're you there during the Lij Eyasu Era? Kkkkkkkk
@@ketesafewyalefemedia2378he is talking about his father
Also do you know how old he is?
መገናኛ መኪና መሰመር ላይ ነው ሚሰራው ተብሎ ቀርቦ ነበር እስኪ ቅርስ ናቸው ሰብስቧቸው ቅርስ እኮ ናቸው
Very sad. I have seen house in Garamuleta where Eyasu was detained. The house was built like Orthodox Church. It has 3 rounds walls with 6 doors
Also there is small jail room in 6 killo university only for lig eyasu ...!
It is where he has been killed by H/Silassie, damn him God! !!
አይ የኢትዮጵያ ታሪክ? የሸፍጥ የሴራ ፖለቲካ? ኃ/ ሥላሴ የሚባል ሰይጣን ጋራሙለታ እስር ቤት ታስሮ በነበረበት ጊዜ በጣሊያን ወረራ ሽሽት ምክንያት ከአገር ሲፈረጥጥ ጣሊያን ሊያነግሰው ይችላል በሚል ምቀኝነት አልነበረምን እያሱን አንቆ ገድሎት የፈረጠጠው????
Very sad indeed. Good people always perish. Evil rule but at the end die with humiliation.
Hail killed the legitimate king Iyassu when Haile fled the country reported.
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Merci ✍️
When you present history, present all details. Lij Eyasu was one side progressive for Ethiopia and also supporter of Germany which had its own political effects. It is good you mentioned Fitawrari Teklehawariat's account. But you quoted it wrongly, because Teklehawariat was serious on the protocol of national leader.
There are many good things ( He was open and ready to accommodate new ides) about Lij Eyasu and also some bad things he had been practicing. .
የተክለ ሃዋርያት ዘር ነህ እንዴ? ከጀርመን መወዳጀቱ ነፍጥ ልትሰጠው ቃል ስለገባችለት ነው። የ1ኛ ዓለም ጦርነት ሊጀመር ነበር። ኢያሱ ደግሞ ጣልያንን ጠራርጎ ለማስወጣት ኣቅዶ ነበር።ጣልያን ያስመጣው ደግሞ እንግሊዝ ነበረ።ስለዚህ ከጀርመን መወዳጀቱ ሃበሻን ለማሰለም ሳይሆን ነፍጥን ለማግኘት ነበረ።እንግሊዝ ነቁበትና እንደ ልማዳቸው ሸዋን ማባባል ጀመሩ።ሸዋኮ ሥልጣን እንጂ ኣገር ኣያስጨንቀውም። ይገርማል ኣሁን ደግሞ ዓሰብ የኛ ነው ይላል።
I think Lij Iyasu became close to the Germans hoping that they help him push out the colonizing powers from the Horn area which Iyasu considerd Ethiopian territory. That is why the British, French and Italian powers worked together to get rid of Iyasu.
7737377
7
59
ልጅ እያሱ ጥርስ የተነከሰባቸው መስጂድ በመስራታቸዉ ነው ሌላው ከሙስሊም ቤተሰብ ስለመጡ እናም ቱርክ ከግራኝ አህመድ ጋር ስለሚገናኝ ብዙ ብዙ ሴራ ነው የተሰራባቸው
ይሄው ነው
ሌላው ከአፋሮች እና ሶማሊወች ጋር የቀረበ ወዳጅነት ስለመሰረቱ የሸዋ ልኡላን ይሄንን አልወደዱትም
ከአሁኑ አመራራችን ጋር በጣም ይመሳሰላል ጠቅላይችን ዳግማዊ ናችው።
ምን መጽሐፍ እናንብላችሁ እውነተኛ ታሪካችሁን እንድናውቅ እባካችሁ???
ኃይለ ስላሴ ነፍሱ ገሀነም ነች።
@@imgimg9249 ከማን ነው ያቆይው አንተ ድንቆሮ ባይቆይው ምን ልትሆን ነበር ኢትዮጵያ። እንዱያውም ለዚህ ሁሉ ጣጣ ያበቃን እሱ ነው።
@@ልጅእያሱ-ሰ7ነ መፀሀፋ አንብ ወዳጀ አጠቃላይ እውቀት ይሆንሀል ሚገርመኝ አልፎ ተርፎ ጀማይካዊያን ሌሎችም ሀገሮች ምነው በ መራን ሚሉትን ጃን ባንተ ቀለመ ቢስ እንዲህ ሲባል ወርቅ ሲነጠፋለት ፋንድያ ነው ሚለው ያንተ ዐይነቱ ነው ለካ
@@imgimg9249 taliyan simet'a igrun q'olfo amlit'wal keminadanen engliz nat meta ke taliyan yawet'achin
የልጅ እያሱ ታሪክ ተደብቆ ኑሯል በአቶ ጎበዜ ጣፈጠ የተጄመረዉን እነ ዶር ምሰጋናዉና የታሪክ አዋቂዎች እንደምትጨርሱልን ተሰፋ እናደርጋለን
እስካሁን ስለ ኢያሱ ጥልቅ እውቀት ያለው የወሎ universityው የታሪክ ሊቃውንት ዶር አሰፋ ባልቻ ነው። እባካችሁ እባካችሁ ዶር አሰፋን ጠይቁ።
ዶ/ር አሰፋ ባልቻ አምበሳ ሰው
በልጅ እያሱ ላይ የተሰራው ግፍ አሁን ላለንበት ችግር ምክንያት ነው፡፡
እንዴት? ማብራሪያ ይስጡን እባክዎ::
@@elleniteshale5589 1. መፈንቅለ-መንግስት ማካሄድ መጥፎ ጅማሮ መሆኑ እና በዚህ ምክንያት የእርስ-በርስ ጦርነት መካሄዱ፣
2. አሁን ድረስ እየተጨቃጨቅን የቆየንባቸው የብሔር እና የሐይማኖት ጥያቄዎች መልስ ማግኘት ሲጀምሩ እንዳይቀጥል መደረጉ፣
3. የልጅ እያሱ ህልም ወደብ ያላት ሐገር መመስረት ሲሆን ይህ ሳይሳካ ባህር-በር የሌላት ሐገር እንዲኖረን ማድረጉ፣
4. የሐገር ሉዓላዊነት እንዳይደፈር ሲጥሩ ነጮች ከውስጥ ባንዳዎች ጋር በማበር ከስልጣን እንዲወገዱ ማድረጉ እና ሌሎችም…
@@Alfa1M በጣም ጥሩ እይታ ነው
ማነው አባቴ ጥሩ አላደረገም የሚል
THANK YOU SO MUCH!!
ታድያ የራስ አሊ (ንጉስ ሚካኤል )ልጅ ናቸው
አወን የንጉስ ሚኬኤል አሊ ልጂ ናቸው ልጂ እያሱ ሚኬኤል የንጉስ ሚኬኤል ሚስታቸው የአፄ ሚኒሊክ ልጂ የልጂ እያሱ አክስት እቴጌ መነን የአፄ ሀይለ ስላሴ ሚስት
የልጂ እያሱ ሚኬኤል አሊ እህት
ስህን ሚኬኤል አሊ
አፄ ሃይለስላሴ ደግሞ የአፄ ሚኒሊክ አክስት ልጂ በጎን በኩል ብቻ እርስ በርስ ነበር ቤተሰባዊነት በንጉሳዊ ጊዜ ለዛ አማራ በጎሳ አንጠራም በንጉሳዊ እና በባላባት ከየት የምንለው
የፄዎች ታሪክ ከንቱ ነው
መደምደምያቺሁ ተምቺቶኛል!!
Mejemeria nigus sahileselasie keza hailemelekot the dagmawi menilek.....
Thank you very much. The place that Mosque Al Aqsa Addis Ababa around afencho ber was a dream of lij Eyaso when he was sedest kilo in prison or arrested he was a dream To build Mosque around that place.
አይ ጡሩ ሰው አይወጣላትም አገሪቱ
ጀግናችንነቢስዪማር
Ahun new teramajnetachew yetayeh? Hailesilase nachew yegedelwacchew.Welo weyane sigeba new Eyasu eyasu mitlut leboch
አየጠቅምም ቢሰማ ባይሰማ
አሁን ታሪኩን ማውቅ በጣም ጥሩ ነው. አስተሳሰባቸው እንድ ዶክተር አብይ ነው.
Abey kiteshen yebdash
@@aliasadhana153 ባልጌ ስድ አድግ ቁንጥጫ ያልንካሽ.
ያብይ ጠ ላት ምሆንሽ ያስታውቃል .
@@elizabethkebede5296 bedemb newa yemetelaw menu yewededal?
@@elizabethkebede5296 ageritun ende gemel shent wedehuala meleswat lewdedew? Mech enhanchi ebd honk 🤣😂😅
በጣም ጀግና
የአሁኑ እልቂት ሃይለ ስላሴ ናቸው ፤አንደ እያሱ
ለአንድነት ቢነሱ ጥላቻ ይጠፋ ነበር፤የውሻ
አምላኪ የእጁ አገኘ፠
If Lij iyasu was not Killed by Ortho-Amhara Neftagna by now we live in peace and harmony. Neftagna Ideology Utopia starved country end. No more Feed from Oromia.
Ur jokes write themselves
He has a similarity with Dr. Abiy Ahmed. Both of them are popular.
መልካም
Abeyachininim indihi newi yasekayachuhuti kifu hizibi newi
Lij Iyesu, the lost fabrics of Ethiopia
Tefer Mokenen New Begefe leselenatn Belo Abro Adegun Yegdelew
አያት ቅድም አያቶቼ የአድዋና ማይጨዉ ዘማቾች ነበሩ፡፡ አባቴ የዛሬ 55 ዓመታት ገደማ እንደነገረኝ ከሆነ ቀ.ኃ.ሥ. በማይጨዉ ተሸንፈዉ ሊሰደዱ ሲነሱ? (ሲነሱ ወይምከተነሱ በኋላ መሆኑን በትክክል አላስታዉስም) “ጠላቴንማ ከኋላዬ ትቼ አልሄድም” ብለዉ የልጅ እያሱን አንገት አስቆርጠዉ በሬሳቸዉ ላይ ሶስት ጊዜ ተረማምደዉ ሄደዋል፡፡ ተፈሪና እያሱ ከልጅነተቻዉ ጀምሮ በባላንጣነት ይተያዩ ነበር፡፡ ብዙ አፈ-ታሪኮች አሉ፡፡ ግን ተፈሪ እንዴት እንደሚጠሉአቸዉ ለማየት እራሳቸዉ “ሕይወቴና የኢት/ ሕዝብ እርምጃ” ብለዉ ከጻፉት መጽሐፍ ጭምር መረዳት ይቻላል፡፡ “… የአባቴን ግዛት ሐረርጌን ነጥቆኝ ወደ ከፋ ላከኝ …”
በያስዉ ዳቦም በትራስዉ በተፈርይም የለም ፍርፋሪንም የተባለበትም ምርጫም ነበትምርም እና ያዲስንም ወበባንም ምርጫም በግዝየዉንም በነበረዉንም በግዝየዉ እድገትም
Story
Egig Betam yemadenkachewina yemiyasazinugn nigus neberu
Haileslasem yegachewun agegnu
በኢያሱ ዳቦ ነዉ ትራሱ ፣ በተፈሪ ጠፋ ፍርፉር
ሁሉንም ስህተቱን አለባብሳችሁ አለፋችሁት የሀገሪቱን የመንግስትነት ስልጣን በታሪካዊው ስርዓት ምሀላውን ፈጽሞ ከተረከበ በኋላ ምሀላውን ክዶ አፋር ሱማሌና ጅቡቲ ሲመላለስ በየ ኸደበት አፋር አንዲት ሴት ሱማሌ አንዲት ኦሮሚያ ጅማ አንዲት ሴት የመጀመሪያይቱ ከወሎ አንዲት ሴት አራት ሴት ሚስት ብሎ የያዘ በኢትዮጵያ መሪዎች የማይታወቅ እንግዳ ነገር ሲያመጣ ህዝቡም መኳንንቱም አንቅረው ተፉት እሱም ይህን የማይቀበሉት ክርስቲያኑ ማህበረሰብ ነው ብሎ ስላሰበ በጨረሻም ቀድሞ አስቦት የነበረውን የሀይማኖት ጦርነት ለመክፈት የሚያስፈልገውን የሰው ሀይል በአፋር በሶማሌ በጅቡቲ እየዞረ ካሰባሰበ በኋላ በሀረር ውጊያ ከፍቶ 300 ንጽሀን ከተራረዱ በኋላ በሀይለ ስላሴ ይመራ በነበረው በሀገሪቱ ጦር ቀጣዩ እልቂት ከሸፈ እሱም በረሃ ለበረሃ ተንከራቱ ሞቱ ያህያ ሞት ሆኖ ቀረ ታሪኩም የውሻ አለቀ
ልጅ እያሱ ያጠፉት ከቱርክና ጀርመን ጋር መተባበራቸው ነው። የአንደኛ ዓለም ጦርነት ፖለቲካን የሚያውቅ ሰው ይረዳዋል።
Read the book entitled ""Autobiography"" by Fiawurari Tekelhawariat Teklemariam .
Good 🌄ajaebe
ምንም እንክዋን የቆየ ትርክት ቢሆንም ሙሁር ነኝ ባዩ ታሪክ ሲመሰክር ውሸትን ደብለቅ ማድረግ ባህሪው በመሆኑ የቀይ ባህር እጦት የተከሰተው ከዩውሐንስ በኃላ በአፄ ምኒሊክ ከጣሊያን ባደረጉት ውል መሰረት መሆኑ ታሪክ እየመሰከረ ነገር ግን አንድ ታሪክ አዋቂ ነኝ የሚል በዚሁ ትርክት የቀር ባህር እጦት የተከሰተው በአፄ የውሐንስ ዘመን እንደሆነ ሲናገር የሰማሁ መሰለኝ:: ይህ ትክክል ያልሆነ ይልቁስ በአፄ የውሐንስ ዘመነ መንግስት አገሪቱ ዳር ድንበራዋ ተከብሮ ከመሆኑም በላይ ቀይ ባህርን ሊቆጣጠር የመጣው የቱርክ የግብፅና የጣሊያን ወራሪ ጠላት በራስ አሉላ የጦር መሪነት ድባቅ ተመቶ መመለሱ ታሪክ ያትታል:: ይልቁንም ቀይ ባህር ኢትዮጵያ ልታጣ የተገደደችው በአፄ ሚኒልክ ግዜ ግልፅ ውል ከጣሊያን ጋር በማድረግ ቀይ ባህርን ማስረከባቸው ነው:: ለዚሁም ገንዘብና መሳሪያ ማግኘታቸው ታሪክ ይገልፃል::ለምን ይህን አደረጉ ቢባል የትግራይን ህዝብ ከውጭ እንዳይገናኝ ለማድረግ ባህረ ነጋሽን አሁን ከጣሊያን ቅኝ ግዛት በኃላ ኤርትራ ተብላ የምታወቀው ከጫፍ ደቡብ ኤርትራና ሰሜን ትግራይ ያለው ሰፊ የቀይ ባህር ክልል እስከ ጅቡቲ ድረስ ካራ (ቢላዋ ) የምትመስል አገረ ኤርትራ በመፍጠር ጣሊያን አጠቃሎ እንዲይዝ መደረጉ መታወቅ አለበት:: አለበለዛ ይህን ትውልድ ማደናገሪያ ለዘመናት በውሽት ታሪክ ሲደነዝዝ የኖረውን ባናደነዝዘውና ቀደምት አባቶች የሰሩትን ስህተት ለመሸፈን ስንል የምፈጥረውን ተረት ተረት ታሪክ ተን እውነቱን ነግረን አሁን ያለበትን የመደናገርና ግራ የመጋባት ሁኔታ ተላቆ የኢትዮጵያ ህዝቦች ሁሉ በእኩልነት አክብሮና ተቀብሎ ተከባብሮ መኖር እየቻለ መሁራን ተብየዎቹ በምንፈጥረው የታሪክ ስህተት እንደማረም ፈንታ ስህተት በስህተት ላይ እየጨመርን ትውልድን በመመረዝ የምንፈጥረውን ጥላቻ ወጣቱ ወዴት እየወሰደው እንደሆነ ግልፅ ነው:: የህብረ ሰባችን ትክክልኛ ታሪክ ባለማግኘቱ ማንም የመጣ ባለግዜ መሪ ይሁን ግለሰብ ወይንም ቡድን መጫወቻ ከመሆኑም በላይ ያለውን የታሪክ ስህተት በመጠቀም ስልጣን ብቻ ፈላጊ ግለሰቦችና ደጋፊዎቻቸው ይፈጠሩና ህዝቡን እርስ በርስ በመለያየት ሊገዙ ይውተረተራሉ:: ኢትዮጵያ በአሁኑ ግዜ የገጠማትም ይህንኑ ነው:: እውነተኛው ታሪክ ዘር እምነት ወገን ሳንል ህዝቡን እናሳውቀው:: በተለይም ወጣቱ:: ዛሬ በቴክኖሎጂ ዘመን አለማችን እየጠበበች ከመምጣትዋ ጋር ወጣቱ የእውቀቱ አድማስ ለማስፋት እድል ስላለው በውጭ ፀሐፊያን የተፃፉ አንብቦ ከመረዳቱ በፊት እንዳይታዘበን ግልፅና እውነቱን ታሪክ ብናስጨብጠው ግድ ይለናል:: ትውልድም ካለበት በጠላትነት የመተያየት አባዜ አላቀቅነው ማለት ነው:: አለበለዚያ እንድትኖር የምንፈልጋት አገር እኛም እንድኖርባት ከፈለግን መፍትሄው እላይ የገለፅኩት ነው:: እውነተኛው የኢትዮጵያና ህዝብችዋ ታሪክ በትክክል መመስከር:: የኢትዮጵያ ታሪክ ለአፍሪካ ብሎም ለአለም ጥቁር ህዝብ ስልጣኔ ዋና ተጠቃሽ መሆንዋን አንርሳ:: ይህ ሲሆን ግን ህዝቦችዋን ማህል ያደረገ መሆን ይኖርበታል:: ይህ ትልቁና ዋናው መነሻችን ነው:: አመሰግናለሁ::
አንተም ስህተቱን ደገምከው፥ የታሪክ አዋቂም አትመስለኝም። መቼ ነው ጣልያን፥ ፈረንሲይና እንግሊዝ ቀይ ባሕርን የተቆጣጠሩት? ባንድ በኩል ወጣቱ እውነተኛ ታሪክ ይወቅ ትላለህ፥ በሌላ በኩል የሌለ ታሪክ ታወራለህ። አሰብን የሸጠ ማነው? ጀነራል ናፔር አፄ ቴዎድሮስን ለመውጋት ወደ መቅደላ እንዴት ነበር የመጣው? የሂዎት ትሪቲ እንዴትና በማን ነው የተፈጸመው፥ አሉላ አባነጋን ምጽዋን እንዳያስለቅቅ ያዘዘው ማን ነው? ለሰር ሮበርት፥ የእንግሊዙ የሮያል ኔቪ አዛዥ ደንገሎን በነጻ እንዲገለገልበት የሰጠ ማነው? ትግራይ ከውጭ እንዳትገናኝ ቀይ ባህርን አፄ ሚኒሊክ ለጣልያን ሰጡ ትላለህ ደሞ፥ በዚህ በዲጂታል ዘመን እንዲህ አይነት የውሸት ዘገባ ያሳፍራል። ያው ወያኔ የወለደው መከረኛ ውሸት ሲንከራተት ይኖራል፥ በርታ።
Kkkkkkkkkk!!!!!Kaka! Go and ask Italians&French,they have documented file.
His Picture with Gold frame with his rank has been sold in Alexandria VA. Near be there was a souvenir Ethiopian shop owned by a there man merried / work with black women. The seller said that the blacks bring it fr DC.
ሙስሊም ገዥ ስለነበር ታሪኩን አዛብተውታል።
ልክ የኢማም አህመድን ታሪክ እዳዛቡት።
በእያሱ ዳቦ ነው ትራሱ
በተፈሪ የለም ፍርፋሪ፥ እየተባለ ይተረክ እንደነበር አያቶቻችን ሲነግሩን ነበር።
የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች ያቀረቡትን ልዩ የበገና መዝሙር ይዘናል ይቀላቀሉን!!
ተስብስባቹ ቀቅላቹ ብሉት
እኔ እንደሰማሁት ከሆነ ልጅ እያሱ በአረቦች መረብ ተጠልፈው እንደነበርና፥ ሀገራችንን አረባዊ ለማድረግ ሰሩ በሚል ተወንጅለው፥ ከስልጣናቸው እንደተወገዱ ነው። የልጅ ልጃቸው ጎረቤታችን ነበሩ። የእምሮ ችግር እንዲደርስባቸው ተደርገ ነበር። ዝንብ እንኳ እቤታቸው ከገባች፥ ማንን ተከትላ መጣች ብለው፥ ሚስታቸውን በዱላ ይመቱ ነበር።
አረቦቹ ኢትዮጵያን ሙስሊሞች መሆናቸው ነዉ 😃
የቃረባችሁት የልጅ ኢያሱ የህይወት ታሪክ ከሞላ ጎደል ትክክል ነው ማቅረባችሁ ካልቀረ ግን ሙሉውን እና እውነተኛው ማቅረብ ነበረባችሁ።
ቄሶች የእስላም ስረ መስረት ያለው እና ከሌላ ብሄር የተወለደ አይመራንም ይሉ ነበር ለምሳሌ ያክል በተለይ ከሶማሌ አፋር ጋር ብሎም ከቱርክ ግንኙነት ማድረጉን እንደ ምሳሌ ይጠቀሙ ነበር ።፪ኛ ንጉስ ሃይለ ስላሴ ጣልያኖች ኢትዮጵያን ሲወሩ እሱ ህዝቡን እና ሀገሩን ለቆ ሲሽሽ ጣልያኖች ልጅ ኢያሱን ከታስረበት ፈትተው ዙፋን ላይ (ንግስናውን)አሳልፈው ለእሱ ይስጣሉ ብሎ ስለ አስቡ አስገድለውት ነው ኢትዮጵያን ለቆው የፈረጠጡት ።።
ልጅ በብዛት መውለዳቸው ደግሞ ከእያንዳንዱ ብሄር በመውለድ በደም ትስስር ለመፍጠር ነበር ነገር ግን ቄሶች ሽርሙጣ ነው እያሉ ያስወሩበት ነበር ።
የእኛ ታሪክ ወይ ውጤት ወይም ግማሽ ታሪክ ነው ።የምናወራው የምንስማውም መቼ ይሆን ትክክለኛ እና እውነቱን ያለምንም ገደብ የምንስማው ????????
Yale zemenu yetefetre girum Ethiopiayawi fikir sebaki nebrr
Geragne Mohamed ende Islam mebte tagay argachu meselun kasyachu Al shabaabnim egre mengedachehun awdesut
😂ena ahadawian atsewochu nachew yemebt tagayi
💚💛❤️🙏🏽🙏🏽
ስለ ልጅ ኢያሱ በሚመለከት ስለ አሟሟታቸው ውጭ የሚነገሩ ታሪካቸውን በጽሁፍም በቃለ-መጠይቆች ይገለጻል። ስለ አሟሟታቸው ግን የእናቴ ታላቅ ወንድም የሆኑ ዝቄ በዛብህ የሚባሉ አባታቸው በዛብህ አጥናፉ ከጃንሆይ ጋር ማይጮ ዘመተው የነበሩ ሲሆን በዚህም አግባብ ታላቅ ልጃቸው ዝቄ በዛብህ በቤተመንግስተ- መንግስት አካባቢም እንዲሁም የልጅ ኢያሱ አባት ንጉሥ ሚካኤል ደንዲ ባሕር ደሴት ታስረው በነበረ ወቅት የጥበቃ ኃላፊ ሆነው ያገለገሉ የነበሩ በ1984 ዓ.ም ስለ ልጅ ኢያሱ እንዲህ ሲሉ አጫውተውኛል : - ልጅ ኢያሱ ከእስር ቤት ጦርነቱ ሲጀመር ለጃንሆይ መልዕክት ይልኩባቸዋል እንዲህ ሲሉ ይህን ጦርነት አብረን እንዋጋ ስልጣን ግን አልፈልግም አለበለዚያ ትሸነፋለህ ብለዋቸው ነበር። ጃንሆይም በማይጮው ጦርነቱን ዘምተው የማያዋጣ መሆኑን ካረጋገጡ በኋላ ወደ አ.አ ተመልስው ልጅ ኢያሱን ከእስር ቤት አውጥተው እንደገደሏቸው በወቅቱ በቅርበት ስለነበሩ አጫወተውኛል። ይህን ንጉሡ ለምን እንደፈጸሙ መገመት ይቻላል።
Haileselase has done his own crime to all of the kingdom family before him.
እንደ ኃይለሥላሴ የፈረንጅ እግር ስርየሚርመጠመጥ ቢሆን ኖሮ ለብዙ አመት ይመራ ነበር ::
በምቀኝነታችን ብዙ ነገር አተናል
ኢያሱ ንጉስ ከሆነ ንግስና ባያደርግም አገር ይመራ ነበር ብላችሁ ታዲያ ማነው ያሰረው ።
why politics always dirty.
Woizero Seble-wongel Eyassu's ye Lij Eyassu lijj aydelum ende?
ሀረር ስንት ልጆች አላቸው?
interesting story. Thank yoy !
Haile Selassie to take the throne destroyed the visionary Lij Iyassu.
mechem bihone ewentun lemenager defretu yelachum sijemer batnekakutes? "man endegedelachew ayetawekem" betam asafari nachu! ahunem ewnetewan endalebabesachwat new ayedel?
One of your commentators stated that the Ethiopian government was a signatory party to what was commonly referred to as the Tripartite Treaty of 1906. The fact is that Ethiopia was not signatory to this Treaty. In fact Emperor Menelik and his government expressed strong objection to the Treaty.
Haileesilase slaughtered Lij Eyasu while going for exile.
አወ ጋራ ሙለታ የሚባል ቦታ
yes
እውነት ነው
እንዴት አባቱ ነው ምያምረው
ልጅ እያሱን የገደላቸው ምቀኛውና ሸረኛው አፄ ሀይለስላሴ ነው! ጣሊያ አገር ስትወር፣ ሀይለስላሴ ልጅ እያሱ የታሰረበት መጥቶ ነው ወግቶት የሄደው። ታሪኩን ከዘገባችሁ በወጉ ብትዘግቡ ጥሩ ነው። እንደዚህ ቁርጥርጥ ያለ ውሀ የማያነሳ ታሪክ ዘገብን አትበሉ።
የልጅ እያሱ ደብዛው የጠፋው ከሀይለስላሴ ንግስት ቀድሞ ነው
አንየ ራስህ ታሪኩን አታቀውም።ሐይለሰሴ የታሰሰረበት ሄደው ወግተው ገደሉት የሚል አንዳችም የታሪክ መረጃ የለም ።
His looks and vision resembles like dr Abiye
You are wrong his vision was like Meles. Meles believed in Equality. Not Medemer without clear vision. Abiy is a mess
Dr Abiy😆not even close
He was married my Grand Mother In Alye Aba North Shoa , He was Muslim , That is y the church leader fired the emperor
ኢያሱ ምንም የሚረባ አልነበረም በዚህም ምክንያት ቤተ መንግሥት ስብሰባ ተደርጐ በዉሳኔ ተሽሯል ሃይለ ስላሴ ያን ጊዜ ተደማጭነት አልነበረውም የአባቱን ግዛት እንኳን መያዝ አቅቶት አሩሲ ነበር እና ኢያሱ በገዛ እጁ ነው የወረደው ።
ጀግና መሪ እኩልነት ያመጠዉ እያሱነዉ ከዛበፊት የነበሩ አፂወቹ ሙስሊሙን በዲለዋል እያሱ ጀግና የወሎ ቀብራራ በኩልነት የሚያምን ምርጥ ኢቲይጲያዉይ ነዉ ነገርግን በሰአቱ ሙስሊም ስለማይወዱ ሰላሞል ለሙስሊሞች ያደላል ብለዉ ስሙን አጥልሽተዉ እዲወርዲ አረጉት መቼም ያማራክሪስቲያኖች እኩልነት አይወዱም አሁንም በግዲነዉ በተለይ ጎደር ጎጃም ያሉ እጪኝ ናቸዉ
እንግዲህ ህዝብን ለማስተባበር ወደ ኣፋር፡ ሃረርና ሱማሌን ሲጎበኙ፡ የሸዋ መኳንንት ጫት ይቅማል፡ወይዘራዝርት ይወዳል ብለው ኣስወሩሏቸው። ኃላም በደብተሮች ኣድረገው "ውሃ ስቀዳም ኣዝየህ፡ ስፈጭም ኣዝየህ፡ ገላየ ተላጠና ውረድልኝ ማሙየ"ብለው ኣዘፈኑባቸው። ሸዋ ባኘከ ባመቱ ይውጣል። ሸዋ ሲጠራ ሽንፍላ። ሸዋና ምስጥ፡ ውስጥ ለውስጥ። የሚያሳዝነው ጣልያን ኣገራችንን ሲወር፡ ኣዲሳባ ታስረው ነበር። ተፈሪ ሲፈረጥጥ ግን ኣስገድሎት ሄደ። ይህ ታድያ እ/ ሄር ይወደዋልን? ያ ሁሉ ልጆች ግን መቼ ወለዳቸው? ሲነግስ ክ12-16 ከነበረ፡ በንግስና 3 ዓመት ብቻ ከቆየ፡ እነኚህ ልጆች መቼ ተወለዱ። ሁሉም ካንድ ሴት ባይሆኑም ለምን በዙ። እውነቱ የሸዋ ደብተራ የማይፈበርከው ታሪክ የለም። ልብ በሉ፡ ያ ሁሉ ንጹህ ደም የፈሰሰበት መሬት እንኳን ከሰማይ ብርሃን ወረደ ብሎ "ዒባ" የነበረ ስሟ "ደብረ ብርሃን"ብሎ ኣሰይሟታል። በኣሁኑ ግዜ ደግሞ "ዳኒኤል ክብረትን" የመሰለ ክፉ ሰው ቤተ መቅደስ ኣስገብቷል። ለዚህ ክፉ ሰው ደግሞ " ሙኃዘ ጥበባት" ብሎ ሰይሞኣል። እነዚህ ሰው መሳዮች ናቸው እንጂ የሰው ጠባይ የላቸውም።
አሁን ለምን?
አፄ ሐይለስላሴ ናቸው ያስገደሉት❗️
Lig Eyasu tasrew yeneberbetin Garamuletan lemegobgnet yemitfeligu?
ልጅ ኢያሱ አስተዋይና ሥልጣኔን የሚወድ፣የእምነት ዕኩልነት እየተገበረ፣ ጨዋና ባሪያ ሳይል ከሁሉም በመወለድ ኢትዮጵያን ሊያስተሳስር የተነሳ በብልጠት ተፈሪ መኮንን ሥራ ሕይወቱን እንዲያጣና በአጭር የቀረ ነዉ፣ለመሳሰሉት የሚቸኩል ፣የልጅነት መንፈስ የሚያጠናወተዉ፣በተወሰኑ መኳንንቱ ያልተወደደ በመሆኑ ተፈሪ መኮንን በኋላ ኃይለሥላሤ የተባሉት ወደ ስደት ሊሄዱ ሲሉ በመሠሪ አማካሪ ተገፋፍተዉ ገለዋቸዉ እንደሄዱ ቅድመ አያቶቻችን የነገሩን እዉነታ አለ። ይች መከረኛ ሥልጣን ዛሬም ድረስ መቀጠሏ ..........
When I was young I witness one of lij eyasu son detained in one house compawond and wizro Alemtsehy Eyasu the daughter of eyasu comes nazreth from addis durning rainy season my mom was her cousin so they used to drive arround the house to watch her brother detained and park futher and walk arround that house to see him and cry he looked more like his sister very light color tall and walk back and forth in the compound I remember how afraid they were when walking to watch him. They do this every time Wizoro Alemtsehay comes to nazreth.
ቤርሳቤህ በጣም ትመቺኛለሽ
የናተ በመን ጥሩ ነበር