ለማመን የሚከብድ እና ዘግናኝ የወታደሮች ስልጠና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 130

  • @robelashenafi7950
    @robelashenafi7950 7 месяцев назад +2

    አቤሎ በጣም ጀግና ነህ የማታሰማን የለም ? ግን እንዳንተ ፈለግ ያላቸዉን ሰወች ብታሰለጥናቸዉ እና አንተን ቢያግዙ አርአያህን ብታስቀጥል እላለዉ? እግዚሀብሄር ካንተጋ ይሁን በጣም የምታቀርባቸዉን አቀራረብ ሳላደንቅ አላልፍም በርታ ወንድሜ ያንተ አይነት የሚድያ ሰዉ ያብዛልን❤

  • @sisaykefyalew5662
    @sisaykefyalew5662 Год назад +1

    አቤልሻ፦ ምርጥ የመረጃ ሠው፥ ዩት ዩብ፣ የወርቅ ሽልማት፥ የሠጠህ ያንስሀል፣ እኔ "የአልማዝ ሽልማት" ሠጥቺሀለሁ። ድንቅ ልጅ።!! ዘመንህ ሁሉ እ/ር ይባርክ።!!

  • @melkamsew4082
    @melkamsew4082 2 года назад +18

    👉አቤሎ፣ ጉድ እኮ ነው!! አለምን እኮ ቁጭ ብለን እንድናውቅ ታደርገናለህ።
    እናመሰግናለን🙏🌹

  • @majeedabualragheb5597
    @majeedabualragheb5597 2 года назад +34

    በሰማም ወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ አሃዱ አምላክ አሜን እግዞ ፍጣሪ ምን አይነት ዘመን ነው ያለነው እግዞ ፈጣሪ ሆይ 😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t 2 года назад +5

    አቤል የወይንዎ ልጂ በጣም የምትደነቅ ወጣት ነህ ሰላምህ ይብዛ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n 2 года назад +22

    አቤላችን ፀጋውን ያብዛለክ ለእኔ ስኬታማና አስተማሪ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ነክ በርታ👍👍👍

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b 2 года назад +4

    ወይ ጉድ አቤሎ ምን ጉድ አሰማከን የእባብ ደም መጠጣት ሆ በስመ ሃብ ይህማ ሰይጣናዊ ስልጠና ነው ይቺ አለም ስንት ጉድ አለባት በማርያም

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 года назад +10

    ደስ ሲል ምንም ቢሆን ሀገራቸውን ለማስከበር ነው ።thanks 🙏

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 года назад +8

    የእባቡ ይቀፋል እኔ መስማት አልቻልኩም ወደላይ እያለኝ እነሱ እይጠጡ ወይኔ😁😡😡😡😡😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂በስመዓብ አቤሎ እናመሰግናለን በርታልን
    💚👈

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 года назад

      የሚያጣጥሙት ነገርሥእየተሻሙ የፍሊፒሦቹግን ኣይጣልነው

  • @NabilNabilsh
    @NabilNabilsh 7 месяцев назад +1

    Yemchi 👍👍👍

  • @nolawifikr354
    @nolawifikr354 2 года назад +1

    wonderful man abel birhanu ጎበዝ በርታ

  • @jafartemam6378
    @jafartemam6378 2 года назад

    ይመችክ

  • @nebagamer9523
    @nebagamer9523 2 года назад +4

    Wow👍👍👍

  • @amiymt8287
    @amiymt8287 2 года назад +1

    የወይኗ ሽታ እንዴት ነህ እንዴት እንደምወድህ ብቃትህ በጣም ነው የሚያስደስተኝ አረጅም እድሜና ጤና ከውድ እና ህጋ ይስጥልኝ ኢትዮጲያንና ልጆቾን እግዛብሔር ይጠብቃት

  • @user-ll7br4ld8i
    @user-ll7br4ld8i 2 года назад +3

    ማነው እንደ እኔ አቤል ሚያቀርባቸውን አስገራሚ ነገሮች በጉጉት ሚከታተል

  • @53067
    @53067 2 года назад +5

    በጣም እሚገርም ስልጠና እና ጥንካሪ ነው አቤሎ የኛን ሀገር አቅርብልን እማ

  • @mulefaf8664
    @mulefaf8664 2 года назад +6

    ይሄ ነው ጀግንነት💪

  • @susumebratu9074
    @susumebratu9074 2 года назад +4

    ለሀገር ፍቅር ብዙ ይከፈላል ።😥 ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ናፈቀኝ እማማ😭

  • @zinabudessie7000
    @zinabudessie7000 Год назад

    እንኳንአደረሠሕ

  • @ethiofunnytiktokvideo1160
    @ethiofunnytiktokvideo1160 2 года назад +1

    thank you bro Arfi marja new,🙏🙏

  • @noheeskiase7738
    @noheeskiase7738 2 года назад +2

    keep it ul bro

  • @yeabsera4569
    @yeabsera4569 2 года назад +1

    Yemtseraln video betam arif video nachew enamesegnalen abel berta lela sile tawakiwochu mirt ye Kpop group BTS betseraln

  • @amentube4112
    @amentube4112 2 года назад +1

    Abelaaaa👍👍👍👍

  • @user-jd5su1jy8e
    @user-jd5su1jy8e 2 года назад

    እግዛ ማሀረነ ክርስቶስ

  • @user-ut4ff6pd7m
    @user-ut4ff6pd7m 2 года назад +2

    ስለእውነት አቤል እልሀለው ሳቢ በሆነ አቀራረብ በተለያዩ ርእሶች ላይ የምታቀርባቸው ታእማኒነት ያላቸውና ተጨባጭነት ያላቸው መረጃዎችህ የመስማት ሱሰኛ ሆኛለው

    • @user-ut4ff6pd7m
      @user-ut4ff6pd7m 2 года назад

      እናም በርታልን ወንድማችን!!!

    • @taguyohanis9660
      @taguyohanis9660 2 года назад

      በጌታ ስም ዘግናኝ ነው ። አቤል አንተን ሳላደንቅህ አላልፍም ብዙ ነገር አሳየኸን አመሰግናለሁ።

    • @taguyohanis9660
      @taguyohanis9660 2 года назад

      በጌታ ስም ዘግናኝ ነው ። አቤል አንተን ሳላደንቅህ አላልፍም ብዙ ነገር አሳየኸን አመሰግናለሁ።

  • @user-zw1qd7cj8e
    @user-zw1qd7cj8e 2 года назад +1

    ማርያም ድረሽ ኡፍፍፍ ልቤን አመመኝ

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 2 года назад +3

    Abello, please say me something about pontypool (UK) lifestyle, economic background, educational background of the community, if you can please, love you so much 🙏

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 2 года назад +11

    እንዲ ያለፈውን ወታደር ነው ስቲዲዬ ቁጭ ብሎ ሱፍ አድርጎ የሚሰደበው ምን አይነት ሞራል ነው ያለን 💪ጀግኖቼ ናችሁ

  • @metitube4374
    @metitube4374 2 года назад +1

    አምላኬ ድረስ እግዚኦ መሀረነ ክርሰቶስ 🥺

  • @seblewengalereta3978
    @seblewengalereta3978 2 года назад +3

    በጣም አሪፍ ስልጠና ነዉ ምንም ነገርን የመጋፈጥ ችሎታ ይኖራቸዋል እኛ አገርም እንደዚ ቢሰለጥኑ ጥሩ ነዉ።

    • @sanadsand7343
      @sanadsand7343 2 года назад

      Ega hgre edziy selxena ala bibale mane yeslxenale gudd

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w 2 года назад

    በስመአም በወልድበመፈስቅዱስ አሜን

  • @blaneshghvjiff2424
    @blaneshghvjiff2424 2 года назад +3

    👍👍👍👍👍

  • @Tutgtcgff
    @Tutgtcgff Год назад

    Wow👍🏻👍🏻👍🏻😧😧😧

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od 2 года назад

    ዋውጀግና ማለትእነዚህንነው

  • @abderhmannure914
    @abderhmannure914 2 года назад

    አቤል በርታልኝ
    ድምፅህ ደግሞ በጣም ያምራል

  • @user-jq8ik3gp9v
    @user-jq8ik3gp9v 6 месяцев назад

    😮😮😮😮😮😢😢😢😢ይገርማል

  • @mariamawitbirhane5325
    @mariamawitbirhane5325 Год назад

    Weye yene wedoch agerachewen lemtebk belew new betam jegna nachew keber yegebachewal

  • @user-eo8dv1ly2w
    @user-eo8dv1ly2w 2 года назад

    በጣም ደሥ የሚል ቆራጥ በሀገር ጉዳ ቀልድ የለም

  • @user-eo8dv1ly2w
    @user-eo8dv1ly2w 2 года назад

    በጣም ይገርማል

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 года назад +3

    በስመአብ ምን አይነት ጉዲ ነው 😬😬
    አይ ወታደር 🙏🙏

  • @belaydejene3547
    @belaydejene3547 2 года назад

    Abel, you are gifted to the RUclips presentation !!! Keep it up !!!!!!!!!!!!

  • @museteklehaimanot5518
    @museteklehaimanot5518 2 года назад

    ሆሆ........!

  • @user-en3qm4dn7s
    @user-en3qm4dn7s 2 года назад +4

    ይህ ሁሉ ለምንድነው ሰው ለመግደል?? ጦርነት በሰውና በሰው መሀከል ነው ምን አለ ግን የአለም ህዝብ ተዋዶና ተፋቅሮ ቢኖር ጦርነት ሚባል ነገር በይኖር

  • @user-cn4um1bv4b
    @user-cn4um1bv4b 2 года назад +1

    ሀገር ፍቅር ነዉ ለሀገራቸዉ መሰዋት ለመክፈል መዘጋጀት ነዉ🙏ጀግና ናቸዉ❤

  • @biruktensay6516
    @biruktensay6516 2 года назад

    ዘይገረም amazing 🙏

  • @kibromalemayehu6903
    @kibromalemayehu6903 2 года назад

    አቀራረብ አንደኛ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Год назад

    besmeab wolde MENFESE KEDOUSE YEMESEROTENE AYAWEKOE ENA YEKERE BELACHEWE..
    YAUEHOTENE ATASAYEGE...

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 года назад

    Thanks

  • @belete8688
    @belete8688 2 года назад +1

    አቤሎ ብርቱ ሰው

  • @AlexJohn-ql8ed
    @AlexJohn-ql8ed Год назад

    Kidus

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 2 года назад +4

    እኛ ሀገር ያሉት አንዳንዶቹ እንደዚ ቢሆኑ ጥሩ ነበር

  • @HONEY-dw5jm
    @HONEY-dw5jm 2 года назад

    በጣም ከባድ ነዉ

  • @Teda_Yg
    @Teda_Yg 2 года назад +1

    Please abelo make a video for Indian para sf commandos Please

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 2 года назад

    አኡዙቢላህ ኡኡኡኡ

  • @user-hc8hm4kh3s
    @user-hc8hm4kh3s Год назад

    AouzubilAh are gud nw video lemat alchalkum balegewoch🫣

  • @habeshahd1
    @habeshahd1 2 года назад

    AMAZING

  • @Farhan-nt8kj
    @Farhan-nt8kj 2 года назад

    King

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 года назад +5

    ለዛ ነዉኮ ቆራጥ የሚሆኑትና ምንም ነገር የማያስደነብራቸዉ ይህ ነገር እኛም ሀገር ቢኖር መልካም ነዉ ቁጭ ብሎ ስጋ በልቶ የሰለጠነና እንዲህ የተፈተነ እኩል ሊታይ አይገባም ክበርልን ቤላችን

  • @Fili-kl2cc
    @Fili-kl2cc 6 месяцев назад

    Can you talk about Ernesto cheku vera

  • @ZakkiMohammed
    @ZakkiMohammed Месяц назад

    Lemamot naw weyis ....!

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 2 года назад

    ወይኔ ሲያስፈራ😥

  • @user-ic7on3xk3r
    @user-ic7on3xk3r 2 года назад

    ወይኔ ሲያስፈራ

  • @helinameseleyabi7667
    @helinameseleyabi7667 2 года назад

    ይሄስ ከባድ ነዉ በተለይ የዘንዶውን ደም መጠጣት አያድርስ ነዉ

  • @mdalli1485
    @mdalli1485 2 года назад

    ያላህ ምን አይነት. ዘመን ነው

  • @Semmah-np8qf
    @Semmah-np8qf Год назад

    ከእግዚአብሔር በታች እነሱናቸው ያሉን 😢😢😢

  • @fasikafasika6683
    @fasikafasika6683 Год назад

    Ename kanasu ekule saw tabelan tafaxeranale waye gude

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f 2 года назад +1

    Betam yegermal

  • @salatube1849
    @salatube1849 2 года назад

    wow

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Год назад

    መርገምት በላቸው!!

  • @saida4736
    @saida4736 2 года назад

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላይሂ ራጁኡን ምን አይነት ጉዲ ነው ምነው በቀረብኝ ባላየሁ

  • @sinishawmulatu8990
    @sinishawmulatu8990 2 года назад

    gat we mendnw yimyew

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 2 года назад

    ወይ ጉድ ወይ ስቃያቸውን ምስክን ተሰቀዩ እኮ

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 2 года назад +1

    በአርሴምዬ የእባቡ ደም ሲገርመኝ ጭራሽ ጊንጥና ሸለሊቷን ጠሽ አረጋት ቱ😭😭😭

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 2 года назад

    አቤት አምላኬሆይ ምኑን ታሳየናለህ
    ያኑረን እንጂ ገናብዙ እናያለን

  • @huluyante8895
    @huluyante8895 2 года назад

    አቤቱ አድነን ። ጊዜው ከፍቷል ።

  • @user-lb5dr1mq1m
    @user-lb5dr1mq1m 2 года назад

    አቤላየ። ምነው ምስሉንባላየሁ ይይይይ

  • @rewdatube9676
    @rewdatube9676 2 года назад

    እለ ብለህ

  • @yobdarwube1680
    @yobdarwube1680 2 года назад +1

    ምን ሀገር ነዉ

  • @ikanda8928
    @ikanda8928 2 года назад

    በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ እሺ

  • @user-qy6tj1uw6n
    @user-qy6tj1uw6n 2 года назад

    ወይ😳😳😳😳😳😳😳😢

  • @hasset_ye_ema__1365
    @hasset_ye_ema__1365 2 года назад

    ስበአት ለአብ😳 ምን ጉድ ነው በገብርኤል 🥺🥺🥺

  • @ahmedinlapiso3065
    @ahmedinlapiso3065 2 года назад

    Honesty Abel you are unique RUclipsr💪👆

  • @kirubelbirhanu918
    @kirubelbirhanu918 2 года назад

    Why we call the solider is unique

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Год назад

    ወታደር ማለት እዲህ ነዉ የኛዎቹ የበሬሥጋ እየበሉነዉ ባዳ የሆኑት

  • @-nefasyelijochmeskot
    @-nefasyelijochmeskot 2 года назад

    migerm new

  • @yordialex9064
    @yordialex9064 Год назад

    እንዴት ነው የምትችለው

  • @muluwerku9459
    @muluwerku9459 Год назад

    Abiy and his administration promoted the genocide!!
    Stop genocide Amarah in oromo region!!

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Год назад

    ኧረ በስመአም የማይሰማ ጉድ የለም ፐ

  • @user-sw1wz1wh7w
    @user-sw1wz1wh7w 2 года назад +1

    grami new betam 🔥🔥🙌🙌

  • @lubabaarebu9220
    @lubabaarebu9220 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @rewdatube9676
    @rewdatube9676 2 года назад

    ለሀዉለ ዎለ

  • @miteshitaye2263
    @miteshitaye2263 2 года назад

    Omg

  • @user-bn8id4wi6g
    @user-bn8id4wi6g 2 года назад

    Omg eerrr be faxarii 🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @user-ky4mt3uj8l
    @user-ky4mt3uj8l 2 года назад

    እኔም ዬወታደር መሪ ብሆን
    ይሄነው ዬማዘው

  • @n.youtube2552
    @n.youtube2552 2 года назад

    ኤጭ አዉዙ ቢላ

  • @rahmetalemu5355
    @rahmetalemu5355 2 года назад

    👍👍👍👍🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Год назад

    ከዚህ ሁሉ ለላም የስው ልጂ ቢስራ ኖሮ ይህ ሁሉ አስጠያፊ ነገር ባልናበረ? ስው እኮ እራሱ ሴጣን ነው!

  • @samiramohamd2763
    @samiramohamd2763 2 года назад

    🥺🥺🥺

  • @tsegrdamesfint9513
    @tsegrdamesfint9513 Год назад

    ምነው ሳይሞቱ ሲኦልን ተቀላቀሏት አረ በድንግል

  • @tinaye964
    @tinaye964 2 года назад

    የእኛስ ሀገር🙄🙄

    • @ahmedsiomi9617
      @ahmedsiomi9617 2 года назад

      የኛማ፣አረቄውን፣እየተራጨነው፣የሚሰለጥነው?🙄🙄🙄🙄🙄