Aselamualyekum jazaklahi khyern doctor Muhammad Hulachehum Allah yetbkachehu Masha allah betam temsecha degagema new yayehut wolahi betam le ena tekemogial Takimabtalhu❤ Endagatami ye psychiatrist Hospital hogia new yadametkut Allah le Ena Endedrsi seladerge Alhamdulilah Enantm Allah khyer jazachehun be Edunya sekaten be Akhraa Jantil ferdewosen yewofkachehu❤
Masha allah ke dinum ke Science bednb abrartolnal jezaklah welahi mimst negegr new allah hayatehn yarzmew akrabiwm endza engdih be lala Title entbkaln welahi be ahun seat yasflgnal time seth bezih matter selawrah kelb jezaklah
ሳይኮሎጂስት መሀመድ አወልን ለማግኘት :- +251912272794
እንወዳችኋለን !
ስለምትመለከቱን እናመሰግናለን !
Like , Share , Subscribe !!!!
@@Ismail_Tekle እኛም እንወዳችዋለን ዉዶች
Be allhaa ye zi sewaye silki lekiling
Ismail be allhaa silki kalew setang ye suu
Selik setang tiyake aleng
ማሻአላህ
ኢስሙ እና ሶፊ በርቱልን
በጣም ጥሩ ስራ ነው አላህ ይጨምርላቹ
የመንፈሳዊ ሂወታች በደንብ እንድንገነዘብ እንደዚህ አይነት አስተምህሮ ያስፈልገናል
ጀዛኩሙላህ ኸይር❤❤❤
ሱብሀን አላህ. የተናገርከውን ሁሉ ሚዛን ሀሰናትህ ላይ ያድርግልህ ያረብ. እንደዚህም አይነት ሰው አለ ለካ. 👏👏👏👏👏
በየቀኑ ኢስላም ውስጥ መኖሬን እየወደድኩት ነው በዚሁ ያፅናን
ቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁህ. ሀቂቃ በሀያቴ እንደዚህ የሚመስጥ ነገር ሰምቸ አላውቅም ምንኛ ያማረ ንግግር ነው. አሏህ ሆይ ቀልባችንን አርጥብልን ያረብብብብብብ
እኔም
Amin yareblalemin
እኔም
ስምሽን አስተካክዪ አልሀ አክበር ነዉ ሚለዉ አስተካክለሽ አሏሁ አክበር አርጊ
@@rannan3663 መርሀባ የኔ ውድ ታዛዢ ነኝ አሏህ ያስታውስሺ ቢኸይር ይገርማል ልብ አላልኩም እስከዛሬ
እደዚህ አይነት ጣፋጭ አደበት መስኮት አቅርቦ አያቅም አሏህ ዘርክን ያብዛልነ አሏህ ይጠዉል ኡምርክ ኡስታዝ
ኢስማኢል እደዚህ አይነት ልዩ አስተማሪ ስላቀረብክልን አሏህ ጀዛክን ይክፈልክ ያረብ
አሁን ላይ አንድ ማህበረሰብ ያለብንን ክፍተት በደንብ ዳስሰካል ጀዛከላሁ ከይር ወንድማችን ❤❤ አዘጋጆችም እናመሰግናለን። ይህ ነዉ የኢስላም ቀለሙ ሁሉን ያካተተ አልሃምዱሊላህ 😍
ማሻ አላህ ኡስታዝ ለዚህ ዑማ ታስፈልጋለህ
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ምን አልባት በየሳምንቱ እያቀርብከው በተለያየ ሀሳብ ብታቀርበው በጣም አሪፍ ነዉ እኛም እንጠቀማለን ባይ ነኝ
ትክክል ነህ የጧትና የማታ ዚክርን እኔም በጣም ጠቅሞኛል ሱብሃን አላህ😢😢😢😢😢❤
ወደ ቁርአን የሚጣራ ሰው እንዴት የታደለ ነው! በተለይ ተረድቶት እና ኖሮት በተጨባጭ አጣጥሞት ሲሆን የመልእክቱ ተጽዕኖ ይለያል። በቁርአን ዉስጥ እንደሞኖር "ህይወት" የለም። አላህ ያግዘን። ማሜ አላህ ፈቅዶልህ ኡማውን መጥቀምን ያግራልህ አኺ! የቁርአንን ጣእም ለማጣጣም ሁላችንንም ይምረጠን ያረብብብብብ!
ማሻ አላህ በጣም ደሥ እሚል ትምርት ነው አላህ በሰማነው እምንጠቀምበት ያርገን አተን አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ማሻአሏህ አሏህ ሁሉን አመሟልቶ ነው የሠጠህ
በርታ የኛ ጀግና ከሚዲያ አትጥፋብን በጣም ታስፈልገናለህ
ማሻአላህ ማሻአላህ ባረክላሁ ፊይኪ በጣም መልካም ወጣት 😢😢😢 መሰልህን ያብዛልን እንደዚህ አይነቶች ወጣቶች ማየት ነፉቆናል አላህን የሚፈራ አኽራን አብልጦ የሚስብ. ወላሂ ልቤን ውስጥ የገባህው ሁለታችሁንም አላህ ይጠብቃቹሁ. ወላሂ በጣም ተመስጨ የሰማሁት. ሁለቱንም ማቅህ ዶክተር ሁነህ ዲን ባታውቅ ብዙም አልሰማም አላምንም ነበር ድንንና ዶክተርነት ባጣም የተወጣለት ትኬት
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ❤ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት። አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ በዱንያም በአኺራም🤲
ሱብሀን አላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልክ ምስጥ ብዬ ነው ያዳመጥኩት ጀዛከላኸይረን❤❤❤❤❤ መስኮት እናመሰግናለን ብዙ ነገር አስጨብጦናል🎉🎉🎉
ወላሂ ሚዲያ ላይ የሚወጡ ቆሻሾች ከመብዛታቸው የተነሳ እንደነዚህ ያሉ መልካም አስተዋይ ጎበዝ ሰወችን ሸፍነውብናል። ምንም ልናውቃቸው አልቻልንም። ጀዛ ከላህ ወንድማችን ኢስማኤል ሀቂቃ ከመልእክቱ በላይ መልካም ሰወችን እንደዚህ እያወጣህ ለኛ ማስተዋወቅህ ብቻ በቂ ነው🎉🎉🎉
❤
ሱበሀን አላህ ራሴን እዳይ አድርጎኛል ጀዛከላህ ኸይር
ሱበሀን አላህ ስለ እኔና ስለ ልጄ የሚያወራ ነው የመሰለኝ 😢 ጀዛክ አላህ ኸይር አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
እዚህ ቤት የሚቀርቡ ሰወች የተለዩ ናቸው ማሻአላህ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
ማሻ አላህ በጣም ደሥ እሚል ሳይኮለጅስት በአላህ ሁላችሁንም ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ እኛም በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱብሀን አላህ ለኔ የተሰራ ቪዲዬ ነው የመሰለኝ ወላሂ ጀዛኩሙሏሁ ኸይርን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቃቹ ባረካሏሁ ፊኩም👏👏👏☺👌✔
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር
ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
አጅብ ስንት አላህ የወፈቀው የታደለ ሰው አለ
እኛም እሄን በማየታችን እድለኛ ነን አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
ወላሂ እምባ እየተናነቀኝ ነው ማዳምተው አላህ ይጠብቅህ፥ ተናጋሪውም አቅራቢውም ሃያታቹ በሁሉ ኸይር ይባረክ❤️
መሻ አላ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ባረካላሁ ፊኩም
የተማረ ሰው ውስጤ ነው በተለይ በሸሪኣው ላይ ያለው እይታ የሚማርክ ነው አሏህ ሰምተው እሱም በተናገረው አላህ ተጠቀሚ ያድርገው።
ህይወት ያለ አሏህ 0×0=& ነው😊
ጀዛኸላኸይረንእደናተአይነቶችን
ያብዛልንያረብ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
ጀዛኩም አላህ ህይርበጣም ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት ሱበሀን አላህ እሚገር አንደበት
ማሻአላህ ሀቂቀተን የእውቀቱ መምጠቅ የአንደበቱ ማማር አላህ ይጨምርልህ ደጋግሜ ነው የሰማሁት እራሴን እንዳይ አርጎኛል።
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ከይር ወዲማችን በሰማነዉ የምንጠቀም ያዲርገን
አላሁ አክበር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ለብዙዎቻችን በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነዉ ለብዙ ሰዉ ሼር ብናደርግ ይጠቅማል
በጣም ነው የወደድኩት ይህን ፕሮገራም አለህ ያበርታህ ኢስማኢል ❤ሙስሊሙ እደዚህ አይነት ፕሮግራም ብዙ ያስፈልገዋል አላህ ያብዛቹ❤
ሸክ መሀመድ አወል ውዱ ወንድሜ አላህ ጀዛህን በጀነት ይክፈልህ አንተን ያወኩበት ቀን ምነኛ ያማረ ቀን ነው ሀቢቢ
ወየነ በአላህ አንደበተ ጣፋጭ ቀነዋት አለው
ጀዛከላህ ወድሜ ምርጥ ትምህርትነው ተመስጨ ነውየጨረስኩት ሀቂቃ
Part 2 ስጠብቀው ማሻአላህ አላህ ይስጥልን 🙏🏻
ሱበሀን አላህ አላህ ይርዳን ልባችንን ያርጥብልን ጀዛክአላህኸይር❤❤
መስኮ ት. እናመሰግናለን የምታቀርባቸው ሁሉ. ምርጥ ትምህርት. ሰጭ. ናቸው. ሽኩረን. 🎉🎉🎉
አሰላም አለይኩም ወንድ እስማኤል ማሻ አላህ በታ በጣም።ፍጠን የተደበቆ ምርጥ ያላህ ባሮችን ፈልፍልልን
በንግግሮች መሀል ዝጥያቄና እርጋታ አንተም ከምትማረውቁቀም ነገር ሀሳበን ተውያዩበት እያደረክ ውይይት አድርግ ወጥ ሆነ በማሀል የተዋቡ ምርጥ ጥያቄ ጠይቅልን ግን ፍጠን ብዙ
Aselamualyekum
jazaklahi khyern doctor Muhammad
Hulachehum Allah yetbkachehu
Masha allah betam temsecha degagema new yayehut wolahi betam le ena tekemogial
Takimabtalhu❤ Endagatami ye psychiatrist Hospital hogia new yadametkut Allah le Ena Endedrsi seladerge Alhamdulilah
Enantm Allah khyer jazachehun be Edunya sekaten be Akhraa Jantil ferdewosen yewofkachehu❤
Aww በጣም ደስ የሚል ፕሮግርራም ነው ጀዛ ከላክ
ተደጋጋሚ ፕሮግራም ይኑረው
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ወንድማችን
ማሻ አሏህ ወንድሜ ደስእሚል ትምህርትነው የሰጠኸን አላሏህ ይጨምርልህ
ማሻአላህ ብያለው
በጣም ግን የሚያናድደኝ ነገር ይሄን የመሰለ ፕሮግራም የሚከተለው የሙስሊሙ ብዛት ጥቂት ነው
ሙስሊሙ በዘፈንና በድራማ በአጫጭር ቪዲዮ ወዘተ ተጠምዷል
የአላህ ዱኃ እንደራረግ ግዜያችንን ለዲናችን ያድርግልን
ewent naw
Aminn hubi alah yzenln🎉🎉🎉
ሡባሀን አላህ
እረሡል ሡለላህ አለሂ ወሠለም ጠዋት እና ማታ ዘወትር የሚያደርጉትን ዱአ
ሥቶቻችንነን ጭራሺ የማናሥታውሥ
አላህ ቀልባችነን አፅዳልን አሚን😢😢
Masha allah ke dinum ke Science bednb abrartolnal jezaklah welahi mimst negegr new allah hayatehn yarzmew akrabiwm endza engdih be lala Title entbkaln welahi be ahun seat yasflgnal time seth bezih matter selawrah kelb jezaklah
አሰላ ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላህ ዋዉ ምራጥምክሪ የስልምና ጥበብ የተምላ አልሀምዲሊላ ምስሊም ላረገኚ አልሀምዲሊላህ የኔ ምሪጥ ,ዐዲምቺ አላህ ይጨምራላቺሁ❤❤❤❤
ሰብሀን አላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ ጀዛኪላህ ኸይርን ወንድማችን አላህ መጫረሻችንን ያሳምረልን ያረብ
አሰላሙ አለይኩም ወንድሞች ማሻአላህ ቆንጆ ትምህርት ነው። ለአላህ ብላችሁ በmotivarion ዙርያ ፕሮግራም ስሩ ብዙ ስህቶች ስላሉ
Subhan allah betam lib wust yemikemet tmhrt new betam des yemil nggr allah yichemrlh wendm mame .
🎉🎉በረካ ሁኑልን ያአላህ እስልምና እንዴት ይጣፍጣል ወላህ አልሀምዱሊላህ
ማሻአላህ ጀዛከላ ኽይር ወንድሞች የዳስሳችሁት ሀሳብ እጅግ ገንቢ ነው
እንዴት ነው እንደዚህ አይነት ሰው,
እንደዚህ አይነት ሰላም ያለው መሆን የሚቻለው ያ አላህ አንተው ወፍቀን ::
ማሸሏህ ወድማች መሀመድ ወቀትላይ ወቀት ይጨምርልህ
Bzi agatmi Ismail betam teru teyki ena admch neh Mashallah
ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ ውዶች በሰማነው የመንጠቀም ያርገን ረጅም እድሜ ከኢማን ከጤና ውዶቼ
أفضل نصيحة تلقيتها في حياتي بارك الله فيكما
بارك الله فيك وجزاك الله الف الف الف خير
Jezaklah heyer👏👏👏👏👏👏👏👏
ጀኧዛኩም አላህኸይር☝️🤲🤲🤲
ማሻ አላህ እንደዚህ የተደበቁ ሰዎች አሉ እየፈለግክ አቅርብልን ጀዛከላህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሁሌም አቅርብልን ወላሂ አገላለፁ ልብን ሰርስሮነው ሚገባው ብዙ ሰው ይማርበታል በተለይ ተስፋ ለቆረጠስው
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ ኃያሉ ጌታ ሙስሊም ስላደረከን ያረብ አንተን እምንተዛዘህ አድርገን እላሂ 😥😥😥😥
Jezakumullah kheyr betam wedjewu newu yadametkut k qelb wede qelb yigebal besemanewu yemntegebr yargen amin
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
አለህ ምንኛ እምማርክ ምንኛ ጣፈጭ ንግግር ነው ጀዘክለሁ ኸይር 👌🙏
Subhanallah yezih wekt yesewoch chigirin indihum meftihewun kulich argo yasaye Jegna wendim allah seten alhamdulillah allah yitebikih min aynet clear explanation new beallah.ajiiiiiiiib.
ማሻአላህ። በሰማነው ምንጠቀም አርገን🤲🏾🤲🏾🤲🏾
MashaAllah Tebarek Allah menegna yamare eweket Allah yechemerelek yene wendem
አህሌን አቤት አገላለጽ አላህ እድሜ ከጤናጋ ለኛም ቀልብ ስጠን ያረብ
አጂብ የምገርም አገላለፅነው
ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ.
جزاكم الله خيرا وبارك الله فيكم የህመሜን መዲያኒት አግኝቼ ነዉ የወጧሁት ከአሏህ ርቀት ግን መልሰን ከሱ ራህመትን እንፈልጋለን
Mashallah betam teru ewket nw yestehn wendem jeza kela keyr
Yesew perfect yelem. Fetena lehulum yagatimal gin wanaw dua madireg balew mamesigen new.
ወላሂ እጅግ በጣም ለጆሮ የሚጣፉጥ እጥር ምጥን ያለ ንግግር ነዉ ሁላችንንም የልብ ሃብታም አላህ ያድርገን🎉🎉🎉🎉🎉👍🏼🥰
መሻላህ አላህ ይጨምረልህ
Betam yewdedkut betam yetmarkubet program new jezakelahi ustaze ... part 3 bgugut new mintebkew
❤❤❤❤❤❤Allaaha hayatachun yicari JZK ❤
መሻአላህ ኣንዳንተ ይብዛልን
አሏህ ከይር ጀዛችሁን ይክፈላቹ
ጀዛኪላህ ኸይርን ወንድማችን ወላሂ ምርጥ ፕሮግራም ነው በጣም 🥰🥰🥰🥰🥰
Menbye lengerachu betem betam yasfalegegn yeneber programnw betam lawetatoch asfelagi yehone program Allah yikabelachu baziw katelubet mashaallah
❤❤❤❤❤❤ሱለላሁዋለይሂ ወሰለም አጂብነዉ لشءالله تبرك الله جزكم الله برك الله فيكم😊😊😊😊😊😊
ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም አቤት ወላሂ ይሄን ሰው አለማድነቅ አይቻልም በሶብር እስከመጨረሻው አዳምጡት ቢወርድልኝ ነፍሴ ከአቅራቢው ከግዳው ማሻአላህ አነጋገር አላለፆ በጣም ለየትያለነው ወላሂ
ክኮክክክክ ሡበሀንአላህ ሟትመዳኒትነውሲለው እንደትእንደሆነ ያርብ መገደንአሰተካክለን
በጣም ነው የተደሰትኩት ወረቢ ሽኩረን ወድሜ
ማሻ አላህ አላሕ ይጨምርልሕ ወንድማችን الله يحفظكم ويسعدكم من كولو شر جزاكم الله خير 🎉🎉🎉🎉🎉
እዴ መጣችሁ እዴ ውዶቼ እደ እናተ አይነቱን ያብዛልን እኛም ስምተን የምንጠቀም አላህ ያግዘን
ماشاء الله تبارك الرحمن ربي يحفظك ويسعدك يارب والله كلام جميل
ጀዛከሏህ ኸይረን የኔም ህመም ነው
Jazaklahi khyern ❤❤❤❤❤❤
አላህ አክበር
JKL EUSTAZ, Allah yebelet eweketen yechemereleh...Alhamdulillah,
Beeeeetam enameseginalen
muhammed may allah protect you and your family.
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ👌👍👍👍👍👍🙏
subhanAllah jezachun Allah bejenetu yasedesetachu
በርታ ወንድማችን
Masha Allah betam dess yilal❤❤❤