ስለ እስራኤልና ፊሊስጤም ብዙ ሰው የማያውቃቸው 5 አስገራሚ ነገሮች Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 635

  • @merrylegesse953
    @merrylegesse953 Год назад +42

    እግዚሀብኤር አለምን ሁሉ ሰላም ያርግልን አስፈሪ ግዜ ነው

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +56

    ድል ለተበደሉ ኑፁሀን ሁሉ ያረቢ አንተው በራህመትህ 🤲🤲🤲🤲🇯🇴🇯🇴

    • @josijkonegamer
      @josijkonegamer Год назад

      Damu end endnusu cakuge alemedre seytanu

  • @yordate7629
    @yordate7629 Год назад +33

    እግዚአብሔር አምላክ በመካከላቸው ጣልቃ ይግባ ሰላምና እርቅ ይሁን ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር ምድሪችንንም ከጦር ነት ፣ከስደት፣ከረሀብ ፣ከሰቀን ሂወት ይታደጋት ምህረቱን ከአርያም ይላክልን።

  • @bt3738
    @bt3738 Год назад +24

    አቤሎ ስለምታደርሰን መረጃዎች በሙሉ እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በርታልን❤

  • @rabiaa1169
    @rabiaa1169 Год назад +42

    ‎ ❤️.﴾ وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ ﴿ ድል ለፈልስጤም🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🕌🕌🕌🕌🕌☝☝☝☝☝

    • @מסרק
      @מסרק 2 месяца назад +1

      ለሞኝ ምኞት አይከለከልም😂

    • @אירוסמששה
      @אירוסמששה 2 месяца назад

      😂

    • @tigimotigimo9572
      @tigimotigimo9572 15 дней назад

      ስት አመት ድል ናፍቋት እደሐገር እኳን እውቅና ያጣች ፍልስጤም አድነገር ልገርክ ይሄታሪክ የሁለት ወድማማች ነው ወድምነቱን ፍሊስቲኖች ባይፈልጉትም

  • @raddanitube
    @raddanitube Год назад +79

    ፈጠሪ ሰላሙን ያምጣልን ይህንን ኮመንት ለሚያነብ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤❤❤

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Год назад +4

    ወላሂ ምርጥ ትንተኔ ጎበዝ ነክ ሚዘነዊነትን የነገብክ በርታልን ሲቀጥል ያም ሆና ይህ በስተመጨራሻ ፍልስጤናዊያን ሀገራቸውን ይረከባሉ ሊናጋ ሲል ይጨላልመል ነው ነገሩ ድል ለተጮቀነው በሀገሩ ለተገፈው

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث Год назад +36

    ድል ለአላህ ባሪያወች ድል ለፍልስጤም

    • @አስቴርየንጉሡ
      @አስቴርየንጉሡ Год назад +5

      😜😜😜😜😜😏😏😏😏😏ድል ለ ለ እግዚአብሔር ሕዝብ እስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

    • @الحمدالله-ظ7ح3ث
      @الحمدالله-ظ7ح3ث Год назад +3

      @@አስቴርየንጉሡየኢትዮጵያን ክርስቲያኖች ግን መፅሀፍ ቅዱሳችሁ አይሁድን አትገድፉ ማሪያምን የምትወዱ ከሆነ ይላል አታውቁትም ማለት ነው ሀይማኖታችሁን ኢሳን የሰቀሉት አይሁዶች ናቸውኮ ምን ደቆሮ ናት

    • @gggmmmm3059
      @gggmmmm3059 Год назад +3

      @@አስቴርየንጉሡ እስራኤል ዉስጥ እኮ ብዙ ክርስቲያን የለም አይሁድ ናቸዉ

    • @asnakuademe4700
      @asnakuademe4700 Год назад

      ፍልስጤን ያሉ ኦርቶዶክሶች በጣም አክራሪ ጾመኞች በጣም የሚያስቀኑ ናቸዉ እኔ ቦታው ሄጄ አይቻለሁ

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Год назад +1

      ​@@asnakuademe4700😂😂ወይ ማስመሰል ክርስትያን በአንች ቦታ እንዲሆኑ ታገልሽ እኮ በዛውም በፍልስጤም ያሉት ክርስቲያን እንዴት ዘረኝነት እንደሚደርስባቸው ተናገሪ ሀይማኖታቸውን ደፍረው አይናገሩም ስለሚፈሩ ተደብቀው ነው ሌላው በፍልስጤም 47,000 በእስራኤል 187,000ክርስቲያን አለ ሙስሊም በእስራኤል ሁለት ሚሊዮን አለ 😂😂😂😂እውነቱን እየደበቃቹሁ በውሸት ብትለውጡት የሚመጣ ለውጥ የለም 😅

  • @NeimaAhmed-s4e
    @NeimaAhmed-s4e Год назад +5

    አቤሎ በአይሁድና በክርስትና መካከል ያለውን ዝምድና አብራራልን ....እባክህ ብዙ ሰው ማወቅ ይፈልጋል ።

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ Год назад +41

    በነገራችን ላይ ፍልስጤምና እስራኤል አሁንም ጦርነቱ አያቆምም ሞቅ ቀዝቀዝ እያለ ይቀጥላል ብቻ ፈጣሪ ይርዳቸዉ ለኛም ምህረቱን ይላክልን

    • @ማድረግ
      @ማድረግ 11 месяцев назад

      ትክክል መህዲ እስኪመጣ ጥላቸዉ ይቀጥላል

  • @mebrahtukahsu889
    @mebrahtukahsu889 Год назад +19

    ሰላሙ ያውርድ ሁላችን የ አዳምናየሄዋን ልጆች ነን🙏shalom

  • @super12star
    @super12star Год назад +16

    ድል ለፍልስጤማውያን

  • @susuhaji680
    @susuhaji680 Год назад +96

    ፊሊስጤሞች ቢፋለሙም ለተነጠቁት መሬታቸው ነው መቼም ቢሆን ሳያስመልሱ አርፈው አይቀመጡም🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አላማቸው አንድና አንድ ነው ። አሉ አይደል የኛዎቹ ለምን እንደሆነ እርስ በእርሳችን የምንተላለቅ እስቲ ማነው ወራሪ ማነው ተወራሪ ግን ለምን ግራ የገባን ሰዎች😂😂

    • @Amhara_Prevails
      @Amhara_Prevails Год назад

      ማነው ወራሪ ያልሽውን ልመልስልሽ? ወራሪው በidiot እና fascist Abiy Ahmed የሚመራው የኦነግ ስርዓት ነው። ራሱ ሕግ እየጣሰ ሕግ ላስከብር ነው በሚል በምድር ላይ ተከስቶ የማያውቅ ጭፍጨፋ እየፈጸመ ያለው የእንጭጩ አብይ አህመድ ስርዓት ነው ወራሪው ።
      ሕዝብ ላይ በግድ የሚጫን ሕጋዊ ያልሆነ ነገር ሁሉ ወረራ ነው።
      ተማር።

    • @msale
      @msale Год назад

      Endayneshbh😂😂😂

    • @מסרק
      @מסרק Год назад +6

      ክክክክክ አሳቀኝ ገፎ ተራቴ ተርፎ አሉጭራሺ መሬት ሰለማሰመለስ ይቅርና ከዚህ በሇላ የተቋረጠባቸውን መብራት እና ውሀ ጋዝ እንኳን ታአምር ቢፈጠር ደግማ አትለቅላቸውም ከዚህ በሇላ በሂዎት ሚተርፉት እድለኞች እንኳን በጨለማ ነው ሚኖሩ ጨራሸ ሰለመሬት ታዎሪ አለሺ በጥራቃ ሲሉ ልበል ባይ

    • @temosokarabo5803
      @temosokarabo5803 Год назад +1

      😂😂

    • @semiarahmed3799
      @semiarahmed3799 Год назад +12

      ምናልባት እነሱ የአሜሪካ ትርፍራፊ ስለሚለቃቅሙ የአዉሮባ ተላላኪ ስለሆኑ በመሳሬያ ተማምነዉ ይሆናል ነገርግን ፊልስጤማዉያን የሚተማመኑት ምድርና ሰማይ የፈጠረዉ አላህነዉ የማያንቀላፋዉ የማይተኛዉ ህያዉ የሆነዉ አላህ ብቻ ተማምነዉ ነዉ ሚኖሩት የፈፀሙት ጀብድ አላያቹምን ተከበዉ እንካን እያለ ማንም አይደፍረንም ያሉት እስራኤሎች ምን እደተፈጠረ
      አላህ የስራቸዉ ይስጣቸዉ የሰዉ መሳሬያ ሳይሆን አላህ ሰራዊቱ ይላክባቸ

  • @AsmaBeshir-d5v
    @AsmaBeshir-d5v Год назад +38

    ድል ለፍልጤም❤❤❤❤❤❤❤

  • @አመታዩቱብ
    @አመታዩቱብ Год назад +5

    ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ እግዚአብሔር ሰላም ያውርድልን።

  • @Seada-gw9yi
    @Seada-gw9yi Год назад +120

    መጨረሻም ድሉ የፍልስጤም ነው አይዞን

    • @מסרק
      @מסרק Год назад +11

      አይገባሺም እዴ እየተጨፈጨፉ እኮ ነው ዮቱፑ አታይም እዴ ድል ሲያምርሺ ይቀራል እሺ ቀፎ እራስ

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 Год назад

      ​@@מסרקTaqabayiw Yihe Gilits new Palestine Tashanifalech Minim yihe yetatsafe new Israel tixafalech

    • @SarahSarah-iz5tz
      @SarahSarah-iz5tz Год назад

      cabade new😢

    • @dinku4695
      @dinku4695 Год назад +19

      ፍልስጤም ሁሌም ከእስራኤል በታች ነች😂

    • @Ab.pubgyt
      @Ab.pubgyt Год назад +3

      Nice dream 😂

  • @Rahel-HRBBDSS-GT
    @Rahel-HRBBDSS-GT Год назад +12

    ዛሬ የመጀመሪያዋ ኮማች ነኝ አቤሎ የምታቀርበው ሁሉ ይመቸኛል👌

  • @fayikadem2549
    @fayikadem2549 Год назад +34

    ነጻነት ለ ፍልስጤም

  • @emuyena997
    @emuyena997 Год назад +65

    የኛዎቹ የምያሽቃብጡት የራሳችን ስንት ያልተፈታ ችግር አለ ድል ለከሌ ድል ለከሌ ይላላችሁ እግዚአብሔር ሰላሙን ለአለም ሁሉ ያውርድ

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Год назад +4

      በራገጥ ነው ግን ኢንኝሙሲሊሞች ሶስትንኝው ቁድሲ ቦታወች አዛነው የምገንኝኑት ፈሊሲጢም ለዛነው ኢንኝ የምንቅወም እንደምታያው ጦርነት እሁሉም ባታ አል አላህ ሰላምን ይምጣለን

    • @אספרהאמרה
      @אספרהאמרה Год назад +1

      ❤❤❤

    • @vyivg257
      @vyivg257 Год назад +4

      ታውቂ አለሽ እኔ እኔ ለኢቲዮ ካፊሮች ብትሞቱም ብትኖሩም ባትኖሩም ቦታ የለኝም ግን የትም ያሉ ሙስሊሞች ህመማቸው ህመሜ ነው

    • @Zak-gc6wz
      @Zak-gc6wz Год назад +1

      Endet ayagebant islam ke hagerm belay nw balteredashw ngr asteyayet lmestet atchekuy

    • @TtYy-mf2ot
      @TtYy-mf2ot Год назад +2

      @@vyivg257 እኛም ለአህዛብ ዘር ማንዘራችሁ ቢያልቅ ጣጣ የለንም ደግሞም እየተወገራችሁ ነዉ ገና ትወገራላችሁ ለሺ አህዛብ ሺንታም አንድ ኢስራኤላዊ በቂ ነዉ 😁😁😁

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 Год назад +71

    ድል ለፍልስጤማውያን 🇵🇸🦁🐅💪🥰 ሽንፈት ለአይሁድ

    • @hanaephrem539
      @hanaephrem539 Год назад

      ሲያምርህ ይቅር የአይሁድ ተዋጊ እግዚአብሔር ነው

    • @leyla3991
      @leyla3991 Год назад +1

      እንሻአላህ 🇸🇦🇦🇪❤❤

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Месяц назад

      ❤😢

  • @sebrinayoutube8263
    @sebrinayoutube8263 Год назад +179

    ድል ለፍልስጤም ለ70 አመት በገዛ ሜሬታቸዉ ሲገደሉ ሲታሰሩ 😢😢 የግፍ ገፍ የተሰራባቸዉ ፍልስጤም አላህ ከተበዳይ ጎን ነዉ

    • @limitless_stories
      @limitless_stories Год назад

      Because you are muslim😂

    • @ልዩየ
      @ልዩየ Год назад +23

      ያንቺ አምላክ ውሸት ከሆነ ለናተ ያግዛል እውነት ከሆነ ግን እወነት ያለው ከእስራኤሎች ነው ቆይ አንቺ ምን አውቀሽ ነው እንዲህ የምታወሪ እእእእ ማትረቢ አንቺ አደለሽም ከጠዋቱ 12 ሰአት ጥቃት የደረሰብሽ ህፃናት ሽማግሌወች የተገደሉብሽ አንቺ አደለሽም ወጣት እህትና ወንድሞችሽ የታፈኑብሽ አንቺ አደለሽም በማታውቂው አትቀባጥሪ እነሱ ናቸው በዛ ለሊት መጠው ነገር የቀሰቀሱ እሺ ሰይጣናም ሁላ ሲጀመር ማን እንደሚያሸንፍ ተቂያለሽ 😡😡😡🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 my country

    • @מסרק
      @מסרק Год назад +5

      ካላረፉ አይደለም 70 አመት ይቅርና ትዉልድ አይኖራቸውም ተያቸው ባክሺ ይጨፍጭፏቸው ተኮላቸው መከራ ነው ለነገሩ የአሁኑ ማብቂያቸው ይመስላን ሳይሏቸው እየጠነቆሉ አቅም እዳላቸው ሁሉ አለምን ያምሳሉ

    • @limitless_stories
      @limitless_stories Год назад

      Ene amlak lay mrakachwn lmitfu ayhudochm muslimochm aldgfm

    • @limitless_stories
      @limitless_stories Год назад

      @@מסרק ጥንብ እስላም

  • @banchi716
    @banchi716 Год назад +7

    እግዚአብሔር አምላክ ስላሙን ይላክልን😢😢

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o Год назад +14

    አላህ ይርዳሽ ፍልስጤም 🙏

    • @alnejoum7442
      @alnejoum7442 Год назад

      sweya selam ywerd ways lmn atedem eza ahebhbi hula

    • @babatube-i7o
      @babatube-i7o Год назад

      @@alnejoum7442 bihed tadiye🙏

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 Год назад +21

    እግዚአብሔር ለሁለቱም ሀገራት ሰላሙን ያውርድ መፀለይ እንጂ እኔ ለእስራኤል፣እኔ ለፍሊስጤማዊያን ነኝ ብላቹ የምታወሩ ግን ተጠንቀቁ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች እንዳይሆን ነገሩ❤❤😢😢

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 Год назад +6

    ፍልስጤም በገዛ ሀገራቸው ለዘመናት ተጮቅነዋል አላህ ይርዳቸው 😢😢አላህ በፈጠራት ምድር ሰው ይህን ያክል ይባላል የሰውን ነብስ በዝህ ልክ ያጠፋል አላህ በበዳይ ቁጣውን ያውርደበት

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Год назад +10

    እከሌ አሸነፈ እከሌ ተሸነፈ ማለቱ አይጠቅምም ሰላሙን ይስጣቸው የነው የኔ አመለካከት

    • @tiruyetesfayeabebe3796
      @tiruyetesfayeabebe3796 Год назад

      በትክክል እግዚአብሔር በቸርነቱ ሠላሙን ያውርድ

  • @imhere9068
    @imhere9068 Год назад +41

    Free Palestine 🇪🇹❤️🇵🇸

    • @ልዩየ
      @ልዩየ Год назад

      Ashekabache enayalen haha enedet enedehonu betay enedi ateyem atelaaa😂

    • @halidbehru4198
      @halidbehru4198 Год назад

      @@ልዩየ አንተ ነህ እንጂ አተላ እስራኤልን ደግፈ ነዉ እንዴት እንደሚንቁህ ብታዉቅ ጥቁር እና ክርሰቲያንን ቆሻሻ መጀመሪያ እዉቀት እና መረጃ ይኑርህ

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Год назад

      ​@@halidbehru4198አረቦች አይደል ክርስቲያንን ጥቁር የሚወዱት አንች እራሱ አረብ ሀገራት ብትሄጅ በቀለምሽ ይጠሉሻል ሲቀጥል ክርስትና በአረብ ሀገራት እስኪ መብታቸው ተከብሮ የሚኖሩ ሀገር ጥሪልኝ አታስመስይ መጀመሪያ ይጠሉሻል ብለሽ ስትናገሪ አንችስ ወደሻቸው ነው ወይ ከውሀላ መጣቹሁ ሌላውን አላስኖር ያላቹሁ እኮ እናንተ ናቹሁ

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 Год назад +15

    ኸረ እባካችሁ ሰው እያለቀ ድል ደል አትበሉ ሁሉም የሚያስፈልገው ፀሎት ነው

  • @firafufa686
    @firafufa686 11 месяцев назад +1

    አላህ አላህ እያላችሁ አትጬሁብን ሲጀምር ማነው እሱ የሌለን ነገር እያመለካችሁ ጣዖት አመላኪዎች

    • @sultanredi5190
      @sultanredi5190 6 месяцев назад

      የምትሽ ለት ትተዌወቂወለሽ መንነቱን የሰይሸል ምክንየቱ ፈጠሪሽ ነውና ብተምኚም በተምኚም

  • @አቢጊያየደሞፈሬ
    @አቢጊያየደሞፈሬ 11 месяцев назад +1

    ጌታሆይ ሰለእሰራእል አደራ ጌታይ በደም ሸፈናት ጠብቃት

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 Год назад +38

    ድል ወጥመድ ወስጥ ለላው ለፍልስጤም ህዝብ

  • @zelalemmotle6747
    @zelalemmotle6747 Год назад +1

    በጣም ጥሩ በርታ

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Год назад +15

    አለመታደል ሆኖ እኛ የራሳችን ችግር ሳይበቃን ድል ለእስራኤል ድል ለፍልስጤም ትባባላላቹ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ማለት እናተናቹ እግዚአብሔር ሀገራችንን ብሎም አለማችንን ሰላም ያርግልን

  • @meronambachew3696
    @meronambachew3696 Год назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ለሰዉ ልጆች ሁሉ በአለም አድርግልን❤🤲😢

  • @AaggeySvvags
    @AaggeySvvags Год назад +2

    አላህ ሰላሙን ያውርድላቸው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    ሰላም ለአለም ሰላም ለሃገራችን ይስጥልን ቸሩ መድኃኒአለም

  • @gashaunmoroma466
    @gashaunmoroma466 Год назад +1

    ከክፉ፡ይጠብቅህ፡ድንቅ፡ልጅ!!

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    እስራኤል ጥንታዊ ሀገር ናት ሰላሙን ግን ለሁሉም የሰው ልጅ ሁሌም እመኛለሁ 🙌

    • @susuromana722
      @susuromana722 Год назад

      😞😁

    • @حليمهحسن-ر7ث
      @حليمهحسن-ر7ث Год назад +1

      ጥንታዊ ሀገር ብትሆንም አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል የሚባለው ልክ እንደ እስራኤል ያለው ነው

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ Год назад +3

      @@حليمهحسن-ر7ث እና ተዲያ የገዛ ሀገረቻውን ትተው የት እንድ ሄዱ ነው ? !! የሰው ሀገር ከልወረርን ብለው በያ ጊዜው ጦርን የሚቀሰቅሱት ፍልስጥኤማዊያን ሀገር አልባ ናቸው ዝም ብለው በሉበት አይኖሩም ልቦና ይስጣቸው ። እንጅ እስራኤላዊያን ጥፍት የለባቸውም ።

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Год назад

      ​@@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መእስኪ ንገሪኛቸው እነሱ የሚፈልጉት እስራኤል የምትባል ሀገር እንዳትኖር ነው ከሀገራቸው የት ይህዱ

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Год назад

      ​@@حليمهحسن-ر7ثጥንታዊ መሆኗን ታምኛለሽ ይሄም ለውጥ ነው😊😊

  • @FahadAhmed-t2i
    @FahadAhmed-t2i Год назад +2

    Allahu akber allahuakber

  • @jafarali1153
    @jafarali1153 11 месяцев назад +3

    ድል ለፍልስጤን ለተበደይናው 😢

  • @mnteeros1623
    @mnteeros1623 Год назад +2

    ድል ለሰላም💪🕊️

  • @makitube8870
    @makitube8870 Год назад +4

    እውነት ትታመማለች ትከሳለች እንጂ አትሞትም ድል ለፍልስጤማውያን❤

  • @mdadil459
    @mdadil459 Год назад +2

    ፈጣሪዬ በቃ በላቸው እኛንም ልብ ስጠን😢😢😢😢

  • @Only-true-
    @Only-true- Год назад +2

    የፍልስጤም እና የ እስራኤል ግጭት የተጀመረው ከዳዊት እና ከጎልያድ እና ከዛም በፊት ነው።

  • @kanatergum
    @kanatergum Год назад +8

    Free Palestine

  • @NejaSultan
    @NejaSultan Год назад

    ድል ለተበደሉ ንዑሀነእና በግፍ ለተገደሉ አለሀ የምወደውን ነው ሚፈትነው።

  • @Bible_For_World
    @Bible_For_World Год назад

    አቤሎ ስለሰጠኸን ተአማኒነት ስላለው መረጃ እናመሰግንሐለን

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Год назад +19

    አቤል፦ፍሊስጤም ፣ስምዋን ያገኘችው በሮማውያን ነው ያልከው ልክ አይደለም ፍልስጤም ከእስራኤልም ሆነ ከሮማውያን በፊት ታዋቂ ህዝብ ነው የዳዊትና የፍልስጤማዊ ጎሊያድን ታሪክ ማየት ይቻላል ከዛ በፊትም የሳምሳምን እና የፍልስጤማይቱን ደሊላ ታሪክ መሣ16:1 -22 እንዲሁ፣ ሮማውያን ምንአልባት የእስራኤልንም ሆነ የፍልስጤምን ምድር ባንድ ላይ ፓልስቲን ብለው ሊሆን ይችላል እስራኤል እንደሃገር ሳትመሰረት ከ1948ዓም በፊት ማለት ነው

  • @Mahiherbal12
    @Mahiherbal12 Год назад +11

    ድል ለ ፂሆኒቷ እየሩሳሌም
    ድል ለፋኖ❤

    • @fetiyaamde8205
      @fetiyaamde8205 Год назад

      እስራኤሎች እየሱስን ዲቃላ እና የዝሙት ልጅ ብለው ነው ሊገድሉት ያሳደዱት እናንት ጅሎች እነሱን ፈጣሪ እንዲጠብቃቸው ትመኛላችሁ

    • @Mahiherbal12
      @Mahiherbal12 Год назад

      @@fetiyaamde8205 እየሩሳሌም ለኛ መቅደሳችን ናት እዛ ክርስቲያን የሌለ ነው የምታስመስሉት ክርስቶስንማ ቀን በቀን እናንተ እየሰደባቹት ማን ተናገራቹ ፍርድ ከሱ ነው ብለን እጂ በ ሰአት ውስጥ ታልቁ ነበር

  • @አልሀምዱሊላህሙስሊም-ቸ3ቨ

    አላህ ይጨርሻቸው ኢስራኤልን ያረብ

    • @l_kale3046
      @l_kale3046 Год назад +4

      እናንተን ይጨርሳችሁ የህፃናት ደም ምትጠጡ

    • @ahmedhamed239
      @ahmedhamed239 Год назад

      Ye Rasa Arobati yeswi tamasilaleche alen min yemiluti new yenanitewi Meyemera Yehuletunim Tarki bedebi eweku sila Ayihud. Sila kirstyan. Sila Muslim. Keza Tiferdalachuhe

  • @aglanzeyad6542
    @aglanzeyad6542 Год назад +8

    ድል ለጭቁኖቹ ለፍሊስጤም

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 Год назад

    ❤ጎበዝ

  • @nuruaddiramy1705
    @nuruaddiramy1705 Год назад +2

    ለመሆኑ እስራኤል (አይሁድ) ክርስቶስን እያሰቃዩ የነበሩት ናቸው?

  • @maruftahir1466
    @maruftahir1466 2 месяца назад

    فلسطين الله يسعدك يارب العالمين

  • @ሽፍታውልቡዱርዬው
    @ሽፍታውልቡዱርዬው Год назад +49

    ድል ለፍልስጤም ድል ለፋኖ ድል ለሩሲያ ድል ለተጨቆኑ ህዝቦች😢😢

    • @Mahiherbal12
      @Mahiherbal12 Год назад +5

      ድል ለ እየሩሳሌም

    • @habtamutebejeyekobow2427
      @habtamutebejeyekobow2427 Год назад +5

      🇪🇹🇮🇱💪

    • @Didi-2016-n
      @Didi-2016-n Год назад +4

      ድል 🇰🇼ለፍልስጢናውያን

    • @Hayutiwolloyewa
      @Hayutiwolloyewa Год назад +7

      አሚንንን ድል ለፍሊስጤማውያን 🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 Год назад +3

      Fannoo malet Israel new Alamachew And and bicha new 😂😂 degmo yetim ayidersum😂

  • @ዴቪድኃዬ
    @ዴቪድኃዬ 15 дней назад

    ድል ለእስራኤል።።🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Год назад +3

    እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣቸው 🙏ይስማሙ

  • @samizi9199
    @samizi9199 Год назад

    It would always be great to support people like the oppressed Palestinians!!!

  • @hawihussein6155
    @hawihussein6155 Год назад +3

    ወራሪዋ እስራኤል ማሆኑሀን የታዋቃ ነው

  • @miftahnuru5832
    @miftahnuru5832 Год назад +1

    Endemiyashenfu glts new gizew birezmm ayhudoch metfatachew aykerm insha allah

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 11 месяцев назад

    ማንም አይሙት እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣላቸው

  • @tebsimahmed2658
    @tebsimahmed2658 Год назад +1

    🇰🇼ፈለስጢን ጋር ነኝ አላህ ፈለስጢንን ይጠብቃት

  • @AlemayehuC.Geleta
    @AlemayehuC.Geleta Год назад +3

    ሰላም ለሰው ልጆች

  • @RahmaBintMustefa202
    @RahmaBintMustefa202 Год назад +3

    ኢንሻአሏህ ድል ለpalestine 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 Год назад

    Le bedayoch yemtagzu sewoch ke betachu yigbana qmesut himemun🤲🤲🤲

  • @ZekiaEthiopia
    @ZekiaEthiopia Год назад +2

    ድል ለሀማስ ለፊሊስጤን አይሁዳዊያኑ እስራኤል ማንም ሊደግፈዉ አይችልም እስራዬል ፊሊስጤም ዉስጥ ያሉት ክርስታን ላይ ምራቃቸዉ እየተፉ ነዉ ሚያልፉት አላህ ድሉን ለፊሊስጤም ያድርግ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸💔💔💔

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ Год назад +1

      የክርስቶስ ሀገር የሚያሸንፍ ማን አለ ???

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Год назад

      ምን አገባሽ አረብ ሀገራት አይደል ክርስቲያኖች በሰላም የሚኖሩት መግደልም አለው ከዛስ 😢😢😢ለማያቃቹሁ

  • @henok1962
    @henok1962 Год назад +9

    ድል ለእስራኤል

    • @fetiyaamde8205
      @fetiyaamde8205 Год назад

      እስራኤሎች እየሱስን ዲቃላ እና የዝሙት ልጅ እንደምሉት ታውቃላችሁ ግን እናንተ ጅሎች እንዴት እንደምጠሏቹስ ታውቃላችሁ?

  • @Mesi89
    @Mesi89 Год назад

    ጥሩ ማብራሪያ ነው ብዙ የማይገባቸው አሸቃባጮች ቢገባቸው

  • @Zeeyinab
    @Zeeyinab Год назад +8

    ድሉ ለፍልስጤም

  • @kibrtkrstanaw
    @kibrtkrstanaw Год назад +2

    እግዚአብሔር ከኑፁሃን ጋራ ይሁን

  • @HananMehammed-yr4iq
    @HananMehammed-yr4iq 7 месяцев назад +1

    ቄሮም ከአይሁድ ተምሮ ነው ሸገር የኔ ናት እያለ ሚያርደን🥺🥺🥺🥺🥺

    • @ዴቪድኃዬ
      @ዴቪድኃዬ 15 дней назад

      😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @MikArt-x3t
    @MikArt-x3t Год назад +1

    ለእውነት ሳይሆን በሀይማኖት ምክንያት ምትደግፉ ግን ፈጠ፣ጣሪ ይፍረድባችሁ

  • @SadamAli-zi5jo
    @SadamAli-zi5jo 11 месяцев назад +1

    ዲል ላ ፍልስጤም 🇵🇸💪❤️

  • @AbuleAbdi-ys5hn
    @AbuleAbdi-ys5hn 6 месяцев назад +1

    I am ABULE ABDI ahmad

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK Год назад +12

    free palistine 😍😍😍😍😍😍

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Год назад +36

    እስራኤል ጥንታዊ ሀገር ናት እግዚአብሔር ይጠብቃት ፍልስጤምንም ሰላም ያድርጋት ሰላ ለአለም ህዝቦች ሁሉ

    • @umuabuketube5554
      @umuabuketube5554 Год назад +11

      አይደላችም ወሽተሻል

    • @WeWeee-k6v
      @WeWeee-k6v Год назад +5

      ለምን ይዎሻል ነዉር ነዉ

    • @abdi62
      @abdi62 Год назад

      Jenjo yemaytek neger atwor jilanjil.kototam

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Год назад +4

      እንደው ትንሽ አታፍሩም አረወላሒ ለሀይማኖታችሁ ክብር ይኑራችሁ ውሸት ሲበዛ ይደብራል

    • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
      @ኢኩነኝ-የ6ቨ Год назад +3

      አችአይሁድ አሰለን ፈጣሪሽንታቂያለሽ ካሀዲ ዎሸት መላችሁነው ፈልሰጤን የራሶ ሬትነው የጠየቀችው እናተ ሰግብግብ ኢሻላህ ከግዲህ አላህ መጨቆናችውን በቃችሁ ብሎ ድል ለፈልሰጤን ይሆናል ኢሻላህ

  • @Orthodoxawi12
    @Orthodoxawi12 Год назад

    ሠላም ለሰው ልጅ

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 Год назад +6

    ድል ለፈልስጤን ሞት ለካሀዲዎች

    • @l_kale3046
      @l_kale3046 Год назад +1

      ሞት ለናንተ ባማያገባችሁ ምትገቡ ደደቦች

    • @fatumaibrahim5507
      @fatumaibrahim5507 Год назад

      የአለም ሙስሊሞች ሁሉ ያገባናል ስለ ፈሊስጤን

    • @l_kale3046
      @l_kale3046 Год назад

      @@fatumaibrahim5507 ነይ እግዣቸው

    • @mizankassa9854
      @mizankassa9854 Год назад

      ​@@fatumaibrahim5507 ሄደሽ ተዋጊላቸው RUclips ላይ ኮመንት በመፃፍ ብቻ ማሸነፍ አይቻልም

    • @Mesi12370
      @Mesi12370 Год назад

      @@fatumaibrahim5507 ኢትዮጵያ ውስጥ ያሁሉ ሙስሊሞች ሲሞቱ የት ነበራቹ አሽቃባጭ

  • @AsmaBeshir-d5v
    @AsmaBeshir-d5v Год назад +6

    ድል ለፍልጤም

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Год назад +2

    እግዚአብሔር ለሁላቸውም ሰላምን ያውርድላቸው ግን ቤተልሄም ክርስቶስ የተወለደባት የእስራኤል መሬት ነው

    • @አልሀምዱሊላህሙስሊም-ቸ3ቨ
      @አልሀምዱሊላህሙስሊም-ቸ3ቨ Год назад

      ሚስኪን ኢሳ አለይሂ ሰላም ካህዲ ቢሆን ፍልሰሰጤኖች ሚስሊም አይሆኑም ነበር አስቢ መጀመሪያ አንድም ቦታ እኔ ፈጣሪ ነኝ አላለም ኢሳ አለይሂ ሰላም የዛሬው መፀሀፍችሁ ውሸት ነው

    • @betelhem9651
      @betelhem9651 Год назад

      @@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ቸ3ቨ የዩሐንስ ወንጌል ላይ ምዕራፍ 8: ቁጥር,52 ላይ ቃሌን የሚጠብቅ ቢኖር ለዘለአለም መትን አይቀምሰም ብሏል እንዲሁም አይሆዶች አተ እራስህን ማን ታደርጋለህ ብለው ሲጠይቁት የያቆብ እና የአብርሃም አምላክ ነኝ ብሏል.....

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Год назад +1

    selam Selam

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 Год назад +10

    🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩 ድል ለፍልስጤም ውድቀት ሞት ሽንፈት ለአረመኔዋና በአይሁዲወች ለምትመራው ኢስራኢል

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Год назад

      መጀመሪያ አማረኛ ተማሪ እኔ እናንተ ያንገበገባቹሁ በሀይማኖት እናንተ ያልበለጣቹሁት ሀገር ስታዮ አይናቹሁ ደም ይለብሳል እስራኤል የይሁዲ እርስት ናት 😊😊

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 Год назад

      @@mayatube1107 ምን አይነት አማርኛ ልማር የኛ ሙህር በሀይማኖት መበለጥ የሚያንገበግባችሁማ እናተ ናችሁ ለምን እንወሻሻለን ለዛኮ ነው የሙስሊሞችን ብዛት ስለሚያስጨንቃችሁ ጥላታችሁ የሆኑትን አይሁዳወች የምትደግፉት

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Год назад

      @@zdnurutube7455 አፃፃፍ ነዋ በሀይማኖት በብዛት አንደኛ ክርስትና ነው ሂደሽ አንቢቢ ጎግል ላይ ኧረ እኔ ለጠላቴ አይሁድ ሳይሆን ለወገኔ ነው የአበርኩት 😂💃💃💃

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 Год назад +1

    Monoew edan dassss yalow ba esrayal melshe ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @millihabtamu8907
    @millihabtamu8907 Год назад

    good job

  • @taibah5903
    @taibah5903 Год назад +1

    ድልለፍልስጤሞች ነዉኢሻአላህ አላህከተበዳዮችነዉ

  • @MuktarMahammedMuktarMahammed
    @MuktarMahammedMuktarMahammed 11 месяцев назад

    አላህ ይድረስላቸው ለፍልስጤውያን ያረብ

  • @medi574
    @medi574 Год назад

    አቤቱ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበኝ🤲

  • @Mera0994
    @Mera0994 Год назад +13

    ድል ለእስራኤል ❤❤❤

    • @fetiyaamde8205
      @fetiyaamde8205 Год назад

      እስራኤሎች እየሱስን ዲቃላ እና የዝሙት ልጅ እንደምሉት ታውቃላችሁ ግን እናንተ ጅሎች እንዴት እንደምጠሏቹስ ታውቃላችሁ?

  • @hadiyagarede4111
    @hadiyagarede4111 Год назад +13

    Victory for Palestine 🇵🇸🇪🇹👌👌

  • @AnunRahma
    @AnunRahma Год назад +7

    ድል ለፍልስጤም ሽንፈት ለመጤ በሰው ሀገር ጥገኛ ሆነው ገብተው ባለ ሀነር ነን ለሚሉ አይሁድ ውርደትን ያከናንባቹ

  • @Mekd3124
    @Mekd3124 Год назад

    እግዚአብሔር, ሆይ, ሰላም, ጤና, ፍቅር, ለ, ህዝቦቻቺን ላክልን 😢😢😢😢😢😢

  • @Baba.dior_1
    @Baba.dior_1 11 месяцев назад

    አላህ እስራሄልን ይጠብቃት😢

  • @እምነትተስፋፍቅር

    ሰላም ለዓለም ይሁን!

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Год назад +19

    እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ለአጋር ልጆች ውርደትእስራኤል🎉🎉🎉

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Год назад +1

      ፍሊሲጢምን የማይውቅ መሰድ መሆን አለበት ፈጣራማ አይዳላም ሁሉም ፈጡራል

    • @mebratabdulwehab767
      @mebratabdulwehab767 Год назад +6

      እና ቅዳሜ ጠዋት አምላካቸው ሞቶ ነበር እንዴ ያ ሁሉ ሲፈጠር እነሱ ተኝተው አምላካቸው ያሸለበው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @vyivg257
      @vyivg257 Год назад

      አይሁድን እስራኤል አላለችም ?ክክክክ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Год назад +1

      😂ቅዳሜለታ የሚጠብቃትተኝቶነበር?ስሚኢንሻአላህ ድል ለተገፋውለፊሊስጤን ህዝብ ይሁን ለአይሁዶች አታሽቃብጭ ፊሊስጤንውስጥም ክርስትያኖች አሉ እሺ የእስራኤልየሁዶች የሚያጠቁት ሙሲሊሙንምክርስታኑንም ነው

    • @alnejoum7442
      @alnejoum7442 Год назад

      eski fethe lethiopya belu mdera askbhi

  • @rozasadam
    @rozasadam Год назад +2

    Free Palestine forever

  • @mamamamam273
    @mamamamam273 Год назад

    አላህ ይዘንለን ለዉነተኝ ይሁን

  • @rffggrd2600
    @rffggrd2600 Год назад +5

    ድል ለእስራኤል✊👑✝️👑💒👑

    • @fetiyaamde8205
      @fetiyaamde8205 Год назад

      እስራኤሎች እየሱስን ዲቃላ እና የዝሙት ልጅ ብለው ነው ሊገድሉት ያሳደዱት እናንት ጅሎች እነሱን ፈጣሪ እንዲጠብቃቸው ትመኛላችሁ

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 Год назад

      ​@@fetiyaamde8205
      የተቀበሉት እና የሚያምኑበትም አሉ።

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 11 месяцев назад

    ስላም አቤሉ በራሳቸው ሳይሆን በመፅሓፍ አዱስ የተቀመጠ ነው የአብርሃም እስከ ያዕቆብ የተሰጣቸው ሃገር ነው እግዚአብሔር ለአብርሃም እስከ መጨረሻ ዘሩ ቃል ገብቶለታል የ በመፅሓፍ ቅዱስ የተፃፈ ነው።
    ሲጀመር እስልምና የተመሰረተ 635 አ ም ነው እና እስራኤል የአብርሃም የቃልኪዳን ስጦታ ነው ከእግዚአብሔር።

  • @Amhara251
    @Amhara251 Год назад +1

    የዳዊት ወንጭፍ ግን የት ደረሰ ኸረ በወንጭፉ አውድሚልኝማ እስራኤል ድል ለፋኖ ድል ለአማራው

    • @fetiyaamde8205
      @fetiyaamde8205 Год назад

      እስራኤሎች እየሱስን ዲቃላ እና የዝሙት ልጅ ብለው ነው ሊገድሉት ያሳደዱት እናንት ጅሎች እነሱን ፈጣሪ እንዲጠብቃቸው ትመኛላችሁ እኔ ደስ የሚለኝ እነሱ እናንተን ይጠላሉ ይንቃሉ

  • @AbuleAbdi-ys5hn
    @AbuleAbdi-ys5hn 6 месяцев назад +1

    Free palastine❤❤❤❤❤❤