የመገናኛ እግረኛ መላለፊያ መስመር ግንባታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 26

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 2 месяца назад +9

    ዕድሜ ጤና ይስጠን እንጂ እናያለን ገና 🙏🙏🙏God Bless you .

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 2 месяца назад +5

    መልካም ሰራ ግዜ ይሁንልን በርቱልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 2 месяца назад +7

    መልካም ሥራ አፍጥኑልኝ

  • @nebuwan8681
    @nebuwan8681 Месяц назад +1

    Betam teru sira new bertu👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @YigremGetachew-xr6yx
    @YigremGetachew-xr6yx Месяц назад +2

    ይሄ ገራሚ ስራ ነው በርቱ

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv 2 месяца назад +3

    Good job

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 Месяц назад

    ጀግና ነህ በርታ

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي 2 месяца назад +1

    Good job takiw 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🙏🙏🙏

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 29 дней назад

    Well done

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA Месяц назад +1

    መገናኛ እድሜ ለታታሪው መሪ አብያችን በቅርቡ ውብ ትሆናለች ትለማለች ።

  • @tekalegntsiyon5016
    @tekalegntsiyon5016 2 месяца назад +1

    እጅግ የሚበረታታ ተግባር ነዉ

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 2 месяца назад

    የሚድንቅ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 Месяц назад +1

    What about rail ways in Addis Ababa

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 2 месяца назад +2

    አንበሳ ትችላላችሁ
    የመገናኛ እግረኛ መንገድ በመሬት ውስጥ መሆን አለበት

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u Месяц назад +1

    ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Месяц назад

      @@kalkidanteshome-j8u ምቀኞችና ቀናተኞቹ የጉረቤት ሀገር ስዎች ተራ የሽሙጥ ንግግር ገባችሁ!😁

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HenokMeseret-k3e
    @HenokMeseret-k3e Месяц назад +1

    ጥሩ ስራ ነው የእግረኛውን ችግር ይፈታል ብዬ አስባለሁ ነገር ግን ሙሉ ለሙሉ የመገናኛ ላይ ያለው መጨናነቅ እንዲፈታ የመኪና ፍሰት ከፍተኛ ስለሆነ እንደ ጎተራ ማሳለጫ አይነት ቢሰራ ሁሉም ወደሚፈልገው አቅጣጫ ቢጓዝ መገናኛ ላይ ያለው መጨናነቅ ሙሉ ለሙሉ ይፈታል የሚል እምነት አለኝ በተጨማሪ መሀል ላይ ያለውን የታክሲ ተራ ከመሀል አውጥቶ በየመስመሩ በቂ የታክሲ ተራ መስራት ቢቻል መሀል ላይ ያለው የታክሲ ተራ የማሳለጫውን አይነት መንገድ መስሪያ ቦታ መሆን ይችላል ባይ ነኝ ይህ የግል ሀሳቤ እንሆነ ይሰመርበት።

  • @MareKato-h6z
    @MareKato-h6z 2 месяца назад

    Great

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 2 месяца назад

    Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹

  • @GfHd-s5n
    @GfHd-s5n Месяц назад

    መተላለፍያ የሚለዉን (መላለፈያ) ብላችሁ ነዉ የፃፋችሁት አስተካክሉት

  • @oneet.8301
    @oneet.8301 Месяц назад

    congestion include a high population density in that area awful. I always avoid megenagna. Hope it will be better on my next visit.

  • @ሳሚዴቭቲዩብ
    @ሳሚዴቭቲዩብ Месяц назад +6

    ግን ከዚህ በፊት የነበሩት መንግስታት ምን ይሰማቸው ይሆን ሼም ነው ለካ ይቻላል 27 + 17 + 50=ዘመን አባካኞች ሼም ነው በውነት በ6አመት ዋው

    • @grumyoseph
      @grumyoseph Месяц назад +1

      እኔም የሚገርመኝ በፊት የነበሩት መንግስታት እውቀት አልነበራቸውም ቢኖራቸውም ጠባብ ነበር። እውቀታቸው የሙስና ነው እንብላ ብቻ እና ጉራ ጊዜአቸውን ተጫወቱበት ህብረተሰቡን አንገላቱት አሞኙት ፈጣሪ ደሞ እያንዳንዱን ጥቂት የምትባልን የባከነን ነገር እቤታቸው ያከማቹትን ሁሉ ይጠይቃቸዋል ገና ምኑ ተነካ

  • @MareKato-h6z
    @MareKato-h6z 2 месяца назад

    Great