#አስፈሪዉ_ፍጥጫ_ተጀመረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 май 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 194

  • @user-eb6to7ex3u
    @user-eb6to7ex3u 28 дней назад +19

    አባታችንን፡አቡነ፡አብርሐምን፡በቸርነቱ፡ይጠብቅልን፡

  • @yajibushaltesfaye6201
    @yajibushaltesfaye6201 28 дней назад +35

    እዩ ጩፋ የሚባል ሰገጤን በዚ ልክ መነጋገሪያ ባታደርጉት መልካም ነው

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q 28 дней назад +1

      👍👍👍👍✅✅✅

    • @messashkassaye6728
      @messashkassaye6728 27 дней назад

      Thank you so much

    • @user-eg3fe5pn9t
      @user-eg3fe5pn9t 27 дней назад

      ኢዩ ገና ያርበደብዳችኋል ።

    • @yajibushaltesfaye6201
      @yajibushaltesfaye6201 27 дней назад +1

      በስግጥናው ነው ?እሱ እኮ ወይ አያምር ወይ አያፍር ከብት እየጠበቀ አድጎ አሁንም ብዙ የከብት መንጋዎችን ሲያስጮህ ስለሚውል ሁሉም እንደዛ ይመስለዋል።ሱፍ ስለለበሰ ሰው መስሎክ ከሆነ ተሸውደሀል

  • @rahelshiferawasfaw931
    @rahelshiferawasfaw931 28 дней назад +28

    እናደርጋለን እናንተ በርቱልን ነጋሽና አርአያ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዬጵያ እና ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ይላክልን።

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 27 дней назад +6

    ብፁሕ አቡነ አብረሃም በረከትዎትን ያሳድርብን ንጉሥ መድሃኒያለም ከእርስዎ ጋር ይሁን

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 28 дней назад +10

    አባታችን አቡነ አብርሀም ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ወላዲት አምላክ ከእርሶ አትለይ የኢትዮጵያው ገበዝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳሆት አባቴ የአባቶቻችን ፀሎት ሁሉ ከእርሶ ጋር ይሁን አሜን

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 27 дней назад +2

    አዎ ዝግጁ ነን ወንድሞቼ ሌላ ቻናል ያስፈልጋል ከጎናቹነን ቃል ቀረንም እየተከታተልን ነዉ በርቱ መዳኒአለም ያግዛቹ❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 28 дней назад +13

    እረረረረረረረረረረእ ተቃጥለናል በተለይ ነደናል ድብን ብለናል በተለይ ቲክቶክ የሚባል ነገር ከመጣ ጀምሮ ኢትዮጵያዊው አብዶበታል ለአገራችን, ለሃይማኖታችን, ለባህላችን ፀያፍ ፀያፍ ሆኖል ትውልድ እንዲሞት እንዲጠፍ እየተደረገ ነው ከልጅ እስከ አዋቂ እስከሚባል ድረስ ማርያምን አብዶል ጠፍቶ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን መፍትሄውን ይስጠን😭😭💔

  • @user-bo8xi3gc6h
    @user-bo8xi3gc6h 22 дня назад

    አወን ፍቃደኛ ነኝ በርቱልን. እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @user-hg3nr8qq1g
    @user-hg3nr8qq1g 28 дней назад +10

    አሜን የናንተም ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን ወንድሞቻችን

  • @zelalemsisay9343
    @zelalemsisay9343 28 дней назад +10

    እግዚአብሔር ጠባቂ መላእክትን ይላክላችሁ

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 27 дней назад

    እግዚአብሔር ቢረዳኝ እናቴን እየሩሳሌም እንድትሳለም ባደርግ ደስ ይለኛል በጸሎታቹ አስቡኝ

  • @hiruttefera1646
    @hiruttefera1646 27 дней назад

    እናደርገዋለን እናንተ ብቻ በርቱልን እ/ር ይረዳቸዋል

  • @KassechMihretu
    @KassechMihretu 26 дней назад

    እግዚአብሔር ለጉልበቶች ልቦና ስጥልን

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 27 дней назад

    ፈጣሪ የእውነትን ዘመን ያምጣልን ጌታ ሆይ ትግስትህ የበዛ ነው እስኪ እደቸርነትህ ሁሉን ቻይ አስተካክልን ልብ ይስጠን

  • @user-gz6el3cg6i
    @user-gz6el3cg6i 27 дней назад

    እናደርጋለን ስለ ቤተክርስቲያን ለመስማት

  • @biruketaietzewdu2417
    @biruketaietzewdu2417 28 дней назад +2

    በርቱ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i 27 дней назад

    በርቱ እናደርጋለን ቲክቶክ ሰዉን አሳበደ አምላክ ማስተዋል ይስጠን

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 28 дней назад +5

    የኔ ምርጦች ነጋሽ አራአያ ሥወዳችሁ በርቱልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q 28 дней назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @samuelwoldie469
    @samuelwoldie469 21 день назад

    እናረጋለን

  • @SihinTigabu
    @SihinTigabu 27 дней назад

    አጋንንት እንኳን ባዶ አዳራሽ ይቅርና ፀበል ቦታ፣ እጅግ ፀሎት በበዛበት ቦታ እንኳን አብዝቶ ይዋሻል። ፍፁም አጋንንት በካሜራ ተቀርጾ ለሕዝብ አይቀርብም።

  • @user-nt8nc6lq3s
    @user-nt8nc6lq3s 26 дней назад

    ሰላማቹ ብዝት ይበል ወንድሞቼ ከተቻለ አስርም ክፈቱ ብቻ በርቱልን

  • @TsigyDesalegn-ms3bw
    @TsigyDesalegn-ms3bw 27 дней назад

    ክፈቱ ምርጥ አሳብ ነው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @aselefecheshetie5262
    @aselefecheshetie5262 28 дней назад +4

    አዎ ቅድመ ዝግጅት ያስፈልጋል እና ጥሩ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከናተ ጋር ይሁን በርቱ እኛም ከናተ ጋር ነን!!!

  • @lemlemlemi1976
    @lemlemlemi1976 27 дней назад

    እናደርጋለን እናንተ ብቻ በርቱልን❤

  • @sekina7841
    @sekina7841 27 дней назад

    እናደርገዋለን እግዚአብሄር ይርዳቹ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 27 дней назад +1

    በዚህ ዘመን እንደናንተ እይነት ሰዎች መኖራቸው ለህዝቡ በጣም አስፈላጊ ነው ብዙ ቁም ነገሮችና መስመር የሳቱ ነገሮችን ስለምታነሱ እናመሰግናለን

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 27 дней назад

    በጣም ደስ ይላል ግዴለም በርቱ

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 27 дней назад

    በርቱ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ሰላም ለአገራችን

  • @hirutwobe7021
    @hirutwobe7021 27 дней назад

    ወንድሞቻችን እናደርጋለን በርቱ❤❤❤❤

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 27 дней назад +1

    አይ ነጋሽ ነፍስ ካወኩበት ጊዜ ጀምሮ አምላክን የምለምነው ነገር ቢኖር እየሩሳሌምን መሳለም ነው፡፡ ነገር ግን እንዴት? አምላክ ሲፈቅድ ግን ይሆናል ያንን ቀን እናፍቃለሁ፡፡

  • @etsubshita8331
    @etsubshita8331 27 дней назад

    አዎ እናረጋለን

  • @Rahel-uh9xu
    @Rahel-uh9xu 27 дней назад

    እናረጋለን እናንተም በርቱ

  • @user-hg3nr8qq1g
    @user-hg3nr8qq1g 28 дней назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ አለ እንደ ቸርነቱ የእውነት እንደሰውማ ብዙ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ተመልከተን

  • @Memmare
    @Memmare 27 дней назад

    አለን ወንድሞቼ

  • @user-yk3jd6ik7u
    @user-yk3jd6ik7u 27 дней назад

    ችግር የለም ሁሌም ከጎናችሁ ነን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-me7jq6ji8g
    @user-me7jq6ji8g 27 дней назад

    ትክክል ናችሁ ጥሩነው

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p 28 дней назад +1

    እግዚአብሒርይፈረድ

  • @ajebushmegersa3316
    @ajebushmegersa3316 27 дней назад

    ለሁሉም ነገር ኢ/ርን ከእነ እናቱ ሰለምታስቀድሙ አይግደሉዋችሁ እንጅ ለቻናሉ አትጨነቁ ኢ/ ር ይጠብቃችሁ፡፡

  • @user-zt3mk9pw3y
    @user-zt3mk9pw3y 28 дней назад +1

    በደንብ ነዉ የምናደርገዉ በርቱልን ወንድሞቻችን እኛም ከጎናችሁ ነን

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 27 дней назад

    ሰላማቹ ይብዛ ወንድሞቼ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ❤❤
    እውነት ስለ ቤተክርስትያን ባሰብኩ ቁጥር ያስለቅሰኛል ልክ የሆነ ነገር መፍጠር የምችል ይመስል ውስጤን ያስቆጫኛል ጌታ ሆይ በዱር በገደል ስለሚማጸኑህ ብለህ ማረን ይቅር በለን እንደው ቤተክርስቲያንን ወደቀደመው ክብርዋ መልስልን ብዬ እማጸንሀለው

  • @hebretmelaku9669
    @hebretmelaku9669 27 дней назад

    አዎ ሳብስክራይብ እናደርጋለን

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p 28 дней назад +1

    ይሆናል

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 28 дней назад +1

    እግዚአብሔር. ይመስገን ወንድሚችን

  • @AlnurImportexport
    @AlnurImportexport 27 дней назад

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡ ታዛዦች ነን

  • @bashew
    @bashew 28 дней назад

    እናድርጋለን

  • @ashenafiandualem
    @ashenafiandualem 23 дня назад

    ወደን ነው የምናደርገው! ውድ ወንድሞቻችን ነጋሽ፦ዐርአያ እንደምን አላችሁ?

  • @user-wk9it9mv3m
    @user-wk9it9mv3m 26 дней назад

    ፈቃደኛነን እናቱና ልጁ ይቅደምንልን

  • @peasalem
    @peasalem 28 дней назад

    በእውነት ነው የምላችሁ በውስጤ ያለውን ሃሳብ ነው የተናገራችሁት፤ በእግዚአብሔር እርዳታ የምንተማመን አማኞች ነን ነገር ግን እንደ ሰው ቀድመን መዘጋጀትና መጠንቀቅ ይጠበቅብናልና በሁለቱም ቻናል አማራጭ የ RUclips ቻናል መክፈቱ ግድ ነው፤ ስለዚህ ክፈቱ እኛም ሰብስክራይብድ እናረጋልን ላልሰሙ ክርስቲያኖችም እናስተዋውቃለን
    በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @enatshanko106
    @enatshanko106 27 дней назад

    በርቱ እናደርጋለን እግዚሐብሔር ከእናተጋ ይሁን🙏🙏🙏

  • @temesgentemesgen4398
    @temesgentemesgen4398 24 дня назад

    አዎ ፍቃደኛ ነኝ ስለምታስገነዝቡን ግንዛቤ ሁሉ አመሰግናለው

  • @mikalrdatenew1572
    @mikalrdatenew1572 27 дней назад

    ወንድሞቻችን ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ይፍረድ እኔን ሚገርመኝ አሜን የሚሉት ህዝቦች ነው

  • @serkalemmulneh7059
    @serkalemmulneh7059 27 дней назад

    አዎ ሰብስክራይ አረጋለሁ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 28 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞቻችን በርቱ እሱ ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 28 дней назад +1

    እውነት ነው የዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ይምልጃ ጸሎት የመጨረሻው ላይ አለ

  • @BizualemAssfa
    @BizualemAssfa 28 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 27 дней назад

    ክፈቱ እኔ በበኩሌ አስርም ብከፍቱ ሰብስክራይብ አደርጋለው በርቱልን ግዴታ ነው በመጣው ልክ መታገል

  • @tigistseyoum8699
    @tigistseyoum8699 27 дней назад

    አዎ እናደርጋለን በርቱ እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @gabrebanteshe2664
    @gabrebanteshe2664 27 дней назад

    ፡ነጋሽ ልክ ዓይድላም

  • @hannawoldegebriel3278
    @hannawoldegebriel3278 27 дней назад

    Egziabher yabartchehu 🙏

  • @andinetdemis9369
    @andinetdemis9369 27 дней назад

    እናደርጋለን እናንተ በርቱልን ነጋሽና አርአያ

  • @firezerbehailuassfaw1713
    @firezerbehailuassfaw1713 27 дней назад

    ፍጠኑ ፍጠኑ
    "እኛ ጋር ያለው ከሁሉም ይበልጣል"

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 28 дней назад

    በርቱልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዕንቁዎች 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @hameresiyoum8864
    @hameresiyoum8864 28 дней назад

    ሰብስክራይብ እናደርጋለን እመብርሀን ትርዳችሁ ። እመብርሀን ኢትዮጵያን ከልጇ ታስታርቅልን።

  • @user-nc5ki3pr1w
    @user-nc5ki3pr1w 28 дней назад

    እሽ እናድረጋልን እንናት ብረቱልን እግዚአብሔር ከመንገዲችሁ ሁሉ ይቀድም ላችሁ 🙏ወንድሞች🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚

  • @tiruworkengidadesta9286
    @tiruworkengidadesta9286 27 дней назад

    Wendmoche Negash Mekash ke Midiya Atitfubn Tesfelgunalachihu Egzabiher yitebkachihu Amen

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 27 дней назад

    🙏🙏🙏

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 28 дней назад

    እረ ሰብስክራይብ እናደርጋለን ልቀቁ ይሄ ትልቅ ትምህርቶች የምናገኝበት ቻናል ነው በደስታ ❤

  • @user-ww5lo2qo8o
    @user-ww5lo2qo8o 27 дней назад

    ❤❤❤

  • @altayechabera5481
    @altayechabera5481 27 дней назад

    አዎ ይከፈት

  • @user-ct1fx4qq4w
    @user-ct1fx4qq4w 27 дней назад

    ነጋሽ ሚዲያ ወንድሞቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ ፡፡ ሲጀመር ለቤ/ክርስቲያናችን ጠላቶቿ እኛው ነን ም/ቱም በየሚዲያው የአባቶቻችንን ስም እያብጠለጠልን ያስናቅናቸው እኛው $ን ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አገራችንን እና ቤ /ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን፡፡

  • @rozinazerihun6595
    @rozinazerihun6595 27 дней назад +1

    Sewedachu Eko🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st 27 дней назад

    ፍቃደኛ ነን

  • @user-ow3hz8zf1o
    @user-ow3hz8zf1o 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @user-co3oi7tm7v
    @user-co3oi7tm7v 27 дней назад

    እንስማማለን ማጥፋታቸዉ ስለማይቀር ቶሎ ክፈቱት

  • @AsterGebre-lm1kn
    @AsterGebre-lm1kn 28 дней назад

    እግዝያኣብሔር ይርዳችሁ በርቱ።

  • @user-oz5dv5pd5e
    @user-oz5dv5pd5e 27 дней назад

    Lik new yasfelgal

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 28 дней назад

    እዉነት ነዉ 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ct1fx4qq4w
    @user-ct1fx4qq4w 27 дней назад

    ኧረ ክፈቱ እናደርጋለን በርቱልን

  • @mignotederesse4890
    @mignotederesse4890 27 дней назад

    እውነትም ደረቅ እውነቶ!!!!

  • @Aynalem-gn1kj
    @Aynalem-gn1kj 27 дней назад

    👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @layemengistu5850
    @layemengistu5850 28 дней назад

    እዎ. ነን. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @AbnetMahlet
    @AbnetMahlet 24 дня назад

    Bertu, enadergalen

  • @mulualemmuler
    @mulualemmuler 28 дней назад

    በትክክል ያስፈልገናል

  • @bashew
    @bashew 28 дней назад

    አረረረረረረረረረረረረ እግዚኦ ቅሌት በደላላላ ልቦናይስጣቸው

  • @user-jp3ry1on6b
    @user-jp3ry1on6b 28 дней назад +1

    Tik Tok ልክ እንደ አሜሪካ መታገድ አለበት በኢትዮጵያ አያዋጣም ትውልድ ይገላን

  • @amelku4460
    @amelku4460 27 дней назад

    የ Rumble አካውንት ብትከፍቱ ጥሩ ነው።

  • @eshtaerobele6672
    @eshtaerobele6672 28 дней назад

    አስታውቁን መጠባበቃው እንወቀው

  • @andargachewtessema2285
    @andargachewtessema2285 28 дней назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱን ይስጥህ

  • @marthaketema2377
    @marthaketema2377 28 дней назад +2

    Ewnetnew edegfalehu

  • @dagnachewmekonnen8810
    @dagnachewmekonnen8810 28 дней назад +1

    እግዚአብሔር አለ ደግሞ ለሰብስክራይበር ከጎናቹን ሁሉም ያልፋል ሰይጣን ይቃጠላል❤

  • @user-sl6ki8vc9c
    @user-sl6ki8vc9c 28 дней назад

    Amen Amen Amen ❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 28 дней назад

    👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 28 дней назад

    አዎ እዩጩፋ ማለት ሰገጤም የተፈለጠ ፍልጥም አይገልፀውም ፈጣሪ አምላክ የታወረውን ልቡን ያብራለት ለኛ ለኦርቶዶክሳዊያን ትግስቱን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @kidestgetachew5139
    @kidestgetachew5139 28 дней назад

    ክርስቲያን ተስፋ አይቆር ጥም እናነተ በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነን እስከ ሞት

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 28 дней назад

    ነጋሽ እባክህ አካውንት አስለምጥ ለን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 28 дней назад

    ጋጥ ወጦች በዝተው ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አደራ ከቤትሽ አታርቂኝ አንድ ቀን መዝሙር አንድ ቀን ዘፈን ይለቁብና ቲክቶክ ላይማ የዱባይ ሴቶችን አሰለቹን ፋራ ሁላ ተሳለቁብን እኮ ምንም አያውቅም

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 27 дней назад

    ሁለተኛ ቻናላችውን ስሙን ንጋሽና እርእያ ብትሉትስ ምክንያቱም በፕሮግራሙ ላይ ጥሩ ስራ እየስራ ስለሆን ስሙ ቢካተት የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @selamredee1136
    @selamredee1136 28 дней назад

    እናደርጋለን በደንብ

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 27 дней назад

    ኢየሩሳሌም መሄድ ማንም የማይፈልግ ያለ አይመስለኝም… በሰጣችሁን ቁጥር ደውለን ሁዞውን በሚመለከት ጠይቀን ነበር ነገር ግን በጣም ውድ ነገው… ምን ይሻላል ትላለህ…?

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 27 дней назад

    🥰🥰🥰❤️💛💚😭