ቢሊየነር ምንቴና ስቱድዮ ውስጥ ያልተጠበቀ ክስተት 29 September 2022

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @meserettsega8738
    @meserettsega8738 Год назад +14

    ይህ ሰው በጣም ምርጥ ነው
    ተመችቶኛል
    አነጋገሩ አመለካከቱ ሁሉ ደስይላል
    ባለው ላይ ይጨመርለት

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 года назад +60

    ምንቴ ግን እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንጌል እየሰበክ ነው ሰው ሳይሰራ አይባረክም ። እግዚአብሔር እንዳነተ ያሉትን ይጨምርልን 🙏 ሶፊ ደግሞ ደህና ሰው አምጥተህ ስታበቃ ንግግርህ የማመናጨቅ ያህል ነው በስርአቱ ጠይቅ ስጀመር ከስር መሠረቱ አልጠየከውም በደምብ ጌታ ያረገለትን ከመጀመሪያው መጠየቅ ነበረብህ ለማንኛውም አንተንም ጌታ ይባርክህ 🙏

    • @muhachomule4701
      @muhachomule4701 2 года назад

      ቆሻሻዎች ሀሰተኛ አሿፊ

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 7 месяцев назад

      Abet hezbu kelantan masters dewwoid

  • @feyisajerjera8040
    @feyisajerjera8040 2 года назад +29

    I know him very well! We are from the same town and he’s telling the truth! He’s very real person!
    100% he’s hard working person!

    • @oromiyaabiyyako7727
      @oromiyaabiyyako7727 2 года назад

      Even i like they why he is talking ❤

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 7 месяцев назад

      Do is that his own wealth? Because he cine to our face just now

  • @yoditdemeke8201
    @yoditdemeke8201 8 месяцев назад +14

    ሶፈንያስ የጋዜጠኝነት ኮርስ ውሠድ አክብሮት ይኑርህ አጠያየቅህ በጥበብና በማስተዋል ይሁን ። ባለ ሀብቱ ግን ጥሩ ማስተዋል ያለው ነው በመንፈሳዊ ም በአለምም ይብዛልህ

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 7 месяцев назад +1

      ሶፎንያስ ምነው በጣም የተበሳጨህ ትመስላለህ በጥሞና ጠይቀው አጠያየቅህ በጤም ይገርማል በእርግጥ ጋዜጠኛ ነህ በስንት ይታገላል ሊያረዳህ ምንም እልገባህም መጥፎ እንዲሆን ነው የምትፈልገው በቁጣ አይደለም የምትማረው መንገዱን ካሳየህ የሚጠቅምህን ብቻ ነው የምትወስደው

    • @ayelekebret6900
      @ayelekebret6900 7 месяцев назад

      A wast of time. Both of them are useless.

  • @bab4476
    @bab4476 2 года назад +25

    ጋሽ ምንቴ ስለ ፈጣሪ ያለው አመለካከት ደስ ይላል ምርጥ ሰው 👌

  • @jesusthehealer1
    @jesusthehealer1 2 года назад +13

    ይሄ ቢልዬኔር አነጋገር ተመችቶኛል። ፓስተር ሶፊ ተማር በደምብ

    • @Kasa-u1v
      @Kasa-u1v 2 месяца назад

      ስብስክራይብ ያረጋቹሁ ለምን አታነሱም

  • @ፈገግ
    @ፈገግ 2 года назад +11

    ምንቴ እይታህ በጣም ተመችቶኛል። ቀር ያለኝ ነገር ግን ያን ሀሰተኛ እና እብድ ነብይ ነኝ የሚለውን ሰው ተጠንቀቅ። ያንተንም ስም ፤ እንዲሁም የሚወዱህን እና በዙርያህ ያሉትን ሰዎች እደሚያስቀይምብህ እርግጠኛ ነኝ። በጣም አደገኛ ሰው ነው ።

  • @Amenmercy2119
    @Amenmercy2119 2 года назад +167

    አረ እኔ ልጅ ሆኜ ነው እናቴ ስለ ምንተስኖት ፈርኒቸር ዝና ስታወራ የሰማሁት ምንቴ ጌታ የባረከው ሰው ነው።ሶፊ ደግሞ ለእንግዶችክ ክብር ይኑርክ !!

    • @fiveminutescraftshaset5737
      @fiveminutescraftshaset5737 2 года назад +4

      ስትጠይቅ ተዘጋጅተህ ጠይቅ እባክህ አትጯጯህ ህዝብን ወክለህ ነው ያለህው ያንተሾ ስለሆነ ብቻ እንደፈለክ አትጠይቅ ። በጥበብ የፈለከውን ነገር እያዋዛህ ነው መጠየቅ በጣም የተሻለ የነበረው ካንተ ተጠያቂው ነበር ።

    • @yematasisay3327
      @yematasisay3327 Год назад

      Now you are 9 Yr old

    • @Zeleul-f8r
      @Zeleul-f8r 8 месяцев назад +1

      ገንዘብ አምላካቹ ነው እንዴ ገንዘብ እኮ ሕምም ያስተግስ
      እንደህነ እንጂ ከሞትአያድንም እኮ በግብር ዜሮ በአፍ ክርስቲያን ክርስቲያን ስብከትም የውሽት ሽፋን አለው ።

  • @natanandelesa9892
    @natanandelesa9892 2 года назад +19

    ሶፊ የምር የገንዘብ ደሃ ብቻ ሳትሆን የ አምሮ ደሃ ጭምር መሆንህን ያሳየህበት ቃለ መጠይቅ ናው። ፈጣሪ ሆይ የምር አንተ ፓስተር ነህ? ግን ተጠያቂው ናው ፓስተር የሚመስለው.mintesenot I really admire your patience and everything that you talk and do reflect your personality convincingly. you seem like a young generation mentor. may God bless you and your family .
    minte billinarre tarii komentii kana ni argita yoo ta'eef qabenyii atii qabduu bekumsa malee akkasuman hin dhufnee jedhee yaada yoo dandeese kitabba wa'e jirenya kee fi beekuumsa qabduu osoo waraqaa irratti nu katabde natii tola.

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrb argelaw arguny

    • @workneshbelda9498
      @workneshbelda9498 Год назад

      አረ ይሔ ምን ፓሰተር ነው ሰው የማያከብር

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 10 месяцев назад

      report አድርገን እናስጠፋው ዬኒ ማኛን እንዴት ነው እምነታቸውን ሲሰድብ ከtiktok ያስወጡት ይሄ page ለወንጌል እንቅፋት እየሆነ ነው።

    • @leylaRedi-u7o
      @leylaRedi-u7o 6 месяцев назад

      Neby lehilun gzavselalw antem geza tevj belew

  • @JP-yx2en
    @JP-yx2en 2 года назад +4

    ከእግዜር ጋር ተደባደብኩ ለሚል እብድ ቸርች እንክፈት ትላለክ ሶፊ ጋኔል ይዞሀል ጸልይ ጌታ ቸር ነውና ያግዝሀል ይህ የኢሉሚናቲ ትብታብ ነው ጌታ ይርዳክ ሁላችነነም በምህረቱ ያስበን

  • @tinatadesse2266
    @tinatadesse2266 2 года назад +20

    ይሄ ሚሊየነር በእውነት የእውቀት ሀብታም ነው ልክ እደሰለሞን ጥበበኛ አድርጎታል ምንም ዋው ይሄ ነብይ ያስቃል እግዚአብሔር የግል ነው በፌስቡክ ከእግዚአብሔር ጋር ድብድብ ወይ ድፍረት

  • @turkatoturto4871
    @turkatoturto4871 2 года назад +6

    ለነቢይ ተብየው እግዝአብሄር አምላክ ማስተዋልን ይስጥህ!! ቢሊኔሩ በእውነት ታላቅና አስተዋይ የአግዝአብሄር ሰው ነው፡፡ ጌታ ይባርከው!! ፓስተር ሶፊም ተባረክ፡፡

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrab argeelaw argunya

  • @tarekeje4339
    @tarekeje4339 2 года назад +19

    ጀግና ምንቴ ካንተ ቢሊነርነት ይልቅ መጽሐፍ ቅዱስን የምትረዳበት መንገድ አስደናቂ ነዉ!!!ሶፊ ግን እንግዶችህን በክብር ማናገር መልካም ይመስለኛል፡፡

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 7 месяцев назад

      Anttee eyale nesa hono merryeq yichilal

  • @nigistadamu234
    @nigistadamu234 Год назад +10

    አንተ ብልየነር ወንድማችን እውነት ከሁነ እንዳንተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን ባለህ ላይ ሰባት እጥፍ እንደቃሉ ይባርከህ ለብዙዎች አባት ያድርግህ
    ይሂን ልጂ ግን እሱን የመሰሉ ብዙ የዞረባቸው ብዙወች ስላሉ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል አንተግን ዘርህ ይባረክ

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 Год назад +3

    ልብህ ንፁህ ስለአልሆነ ነው ንስሐ ግባ ደነዝ እግዚአብሔር ፍጥረቱን አይረሳም ምን አይነት ኮተት ነው ምንቴ ተባረክ ሰፎንያስ ለምታቀርባቸው እንግዶችህ ክብር ይኑርህ ትንሽ የጋዜጠኝነት ኮርስ ብትወስድ ለምታቀርባቸው እንግዶችህ ክብር ይኖርህ ነበር ፍንዳታው ነብይ ተረጋጋ

  • @abebadegu9074
    @abebadegu9074 2 года назад +43

    ቢሊየነር ምቴ በጣም ቅን ሰው ነህ የውስጥህ ቅንነት በጣም ደስ ይላል ከዚህም በላይ ይብዛልህ

    • @מלקהאברה-ע2ע
      @מלקהאברה-ע2ע 2 года назад

      ምንቴ በጣም ትግስተኛ ነህ በእንግደነት ጠርተህ ወደ ስድብ ደደብ ደነዝ ያበድከው አንተ ነህ

    • @diribadabi858
      @diribadabi858 2 года назад

      ante sofi yemitibalew sewun akibri ist menm atihonm

    • @zugesagtchooselife2812
      @zugesagtchooselife2812 2 года назад

      Amenn
      He is really blessing for Ethiopia.

  • @አብቹ
    @አብቹ 2 года назад +128

    ግን ይህ ግለሰብ እውነት ጤነኛ ነው😳 ምንቴ ግን ትግስትህን ዓደንቃለሁ🙏 ሶፊ ግን የእውቀት ማነስ ይታይብሃልና ተማር🤔

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 года назад +6

    ምን አይነት የተባረከ ሰው ነወ።ጠያቂው ድህነት ወዳድ ይመስላል።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 2 года назад

    ጠያቂው ክርስቲያን ነኝ ብለሃል ጥሩ ውይይት ነው እየህ ገና ይተጠናከረ እምነት ያለህ እልመሰለም እይዞህ ገንዘብ ከንቱ ነው ምን ቱን ወድጄዋለሁ ቅን እሳቢ ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል እትጨናነቅ ይመጣል የእምነት ባለፅጋ መሆን ዘለዕለማዊ ባለፅግነት ነው እይዞአችሁ በሃይማኖታችሁ ፅኑ ተባረኩ እግዚእ ብሄር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @sofiyakedir2204
    @sofiyakedir2204 2 года назад +6

    እንደዚህ አይነት የሚደንቅ የሕዬወት ፍልስፍናና የመፅሃፍ ቅዱስ መረዳት እያለዉ ቢሊዬነር ባይሆን ነዉ የሚደንቀዉ። ፈጣሪ ከዚህም በላይ ከፍ ያርገዉ።

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrb argelw arguny

  • @ልዩቲዩብliyutube
    @ልዩቲዩብliyutube 2 года назад +22

    ምንቴ በጣም የእምነት ሰው ነው ሰው የተናገረውን የአፉን ፍሬ ይበላል ስለሚል ቃሉ በአንደበቱ የሚናገረውን ወደ ስራ ቀይሮታል በሚሰራው ተባርኳል በርታ ወንድማችን የኔም ፍላጎት በውስጤ ያለውን የስራ ሀሳብ ወደተግባር ለመቀየር መጣጣር እንዳለብኝ ገብቶኛል ነገዬ የተሻለ እንደሚሆን አምናለሁ በርታ ሶፎኒያስ ሞጋች ለመምሰል አጠያየቅህ ስህተት አለውና ለማረም ሞክር ምንቴ በርታ በርታ አስተማሪ ነህ ።👌👌💝💝

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrb argelw arguny

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 2 года назад +7

    ቢሊይነር ምንቴ ትህትናውን ዝቅ ማለቱን የተማረው ከክርስቶስ ነዉ። ከዚ በላይ ተባረክ።

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrab argalew argunya

  • @db369
    @db369 2 года назад +44

    i really really admire minte there is something that he understands deeply and expresses himself so confidently not only for himself but to help others i love him

  • @TsegawuDaniel
    @TsegawuDaniel 6 месяцев назад

    ሚንቴ ቢልየነር ተባረክ አሁንም ይጨምርልህ ተመችተኛል።ምክንያቱም የሰማይ እና የምድር አምላክ የሆነው ኢየሱስን ተቀብለህ የዘላለም ሕይወት አግኝተሃል።ከታገስን እና ካመንን በዝህ ምድር የማይቻል የለም።ደግሞም ከዝህ የምበልጥ ሀብት የለም።ኢየሱስን አምነን በሰማያምም በምድርም ተባርከናል ሀለ ሉያ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 7 месяцев назад

    በጣም የወደድኩት ስው ገደለን በሳቅ ተባረክ ምንተስኖት ስምህ ራሱ ይነግራል ለእግዚአብሄር ንምንተስኖት እንዳልከው ሥራ እሱ ይጨምርልሃል ሚሊየነር መሆንህን በርታ ወንድሜ ወደሌላ አትነካካ ፓለቲካ ምናምን ተወዉ ካልገባቸው ተዋቸው እግዚአብሄር የበለጠ ይጨምርልህ ላንተ በቅነት መስራት ብቻ ነው ምንም ውስጥ አትግባ የሚያዳምጡህ ወንድሞች ጋር አስተምራቸው አስተሳስብህን አካፍላቸው ደስ ይበልህ ❤

  • @hooqubaatube
    @hooqubaatube 2 года назад +59

    ሙሉውን በፍቅር ተከታተልኩት። ከዛን ምንቴ አንደኛ ሆኖ አገኘሁት ። አሁንም ብሩክ ሁን ወንድሜ። ቀናነትህን፣ ለጌታ ያለህን ፍቅርን እና የእግዚአብሔር ስም በከንቱ ስናሳ ቅናትህን ወድጄዋለሁ።

    • @titua7725
      @titua7725 2 года назад +1

      መኪና አስገዛልኝ

    • @yafetenu7818
      @yafetenu7818 2 года назад +4

      ምንም ደስ የማይል ሰው ነው በዚያ ላይ ውሸታም

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 2 года назад +1

      😂😂😂ሁለት አጭበርባሪ

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrbs

    • @alemayehuguadie2449
      @alemayehuguadie2449 Год назад

      😂

  • @mahiderneneaye9463
    @mahiderneneaye9463 2 года назад +173

    የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀንታችን እየሱስ
    ክርስቶስ ልቦና ይስጣችሁ ::

    • @Han.2431
      @Han.2431 2 года назад +5

      የኔ ቆንጆ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ሳይሆን "ኢየሱስ " ነው የ እመብርሀን ድንግል ማርያም ልጅ። ተባረኪ

    • @Ethiop93
      @Ethiop93 2 года назад +3

      @@Han.2431 ኢየሱስ ምንድነው ሥሙን ቀየራችሁት አይ መናፋቅ የጨነቀ ለት

    • @abdifeyisa4864
      @abdifeyisa4864 2 года назад

      Fuck

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Wangela abiren insara sebscrba

  • @Jfro2024b
    @Jfro2024b 2 года назад +77

    ሀብት ሲኖርህ አዕምሮህ የሚጠብ ይመስለኝ ነበር::Thank you አስተሳሰቤን ስለቀየርከው🙏

    • @persistence.3322
      @persistence.3322 2 года назад +3

      ምን አይነት ቅራቅንቦአም ከጠያቂ እስከተጠያቂ 😮 መጸሃፍ ቅድስማ አታውቁም የዘመኑ አጭበርባሪዎች 😮 ደሞ ባለ መነጽር ሽጉጥና ክርስትና 🤔🤔🤔🤔 ከእግ/ር ጋር እደደባደባለው ያልከው ደነዝ አንድ ጥፌ ይበቃሃል ምድረ ሰገጤ 🤮🤮🤮🤮🙈🙈

    • @googlesamsung2587
      @googlesamsung2587 Год назад +1

      they both DOMA! period!!!@@persistence.3322

  • @lemlem-ys4xt
    @lemlem-ys4xt Год назад +3

    ጠያቂዉ በጣም ታሳዝናለለህ ሰዉን እያናናቅ መጠየቅ ምን ማለት ነዉምንቴ ግን የበሰለ ነዉ ተባረክ ጋዜጠኛዉ ተማር ከበቁ ጋዜጠኞች ሰለሰዉ ሀብት ምን አገባህ

  • @kassawbeshaw9852
    @kassawbeshaw9852 4 месяца назад

    ምንተስኖት ፈርኒቸር! ኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ላይ ሲተዋውቅ ሰምቻለሁ። ምንቴ ጌታ አሁንም ላለው ይጨመርለታል ያለው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። በሚዲያም ቢሆን ስላወቅሁህ ደስ ብልኛል።

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    ሶፊንያስ የምትባል ሰውዬ ትምህርት ያስረልገሀል ለጠያቂ አትሆንም😏😏😏😏ምንቴ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ 🙏💪

  • @abayenish3908
    @abayenish3908 2 года назад +6

    ዲንቅ ምስክርነት ነው ወጣትነታቼው በከንቱ ለምያሳል ድንቅ ትምርት ነው በሀሕማኖት ሽፋን ግዛቼውን በከንቱ ለምያጠፈው ከምተስኖት በዙ ይማራሉ ወይም እንማራለን ቃሉ ስለምዴግፈ ያልሠራ እጅ አይብላ ስለምል 👏👏👏👍👍👍👍👍👍

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrab argealw argunya

  • @mafianatube6344
    @mafianatube6344 2 года назад +46

    ይኼ ነብይ ነኝ የሚለውን ግን ሳይካትሪስት
    ጋ ዉሰዱት የሆነ disorder አለበት 😣😣😣ምንቴ ተባረክ🙏🙏

    • @dandan-mo3zc
      @dandan-mo3zc 2 года назад +3

      Money disorder ነው በሽታው

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 2 года назад

      Yes! I agree with you.

    • @retatesfaye7570
      @retatesfaye7570 2 года назад +2

      ነብይ ተብዬ ስትጠይቅ የሰዉን ክብር ጠብቅ።

    • @Telaye
      @Telaye 2 года назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂

    • @mafianatube6344
      @mafianatube6344 2 года назад

      @@dandan-mo3zc 🤣🤣🤣🤣ይሆናል

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 2 года назад

    ነብይ ነኝ የሚለዉ ወጣት መሰረታዊ የእግዚአብሔርን ባህሪ አልተረዳም ።እግዚአብሔር ፍፁም ፃድቅ ነዉ አይሳሳትም ።እግዚአብሔርን ክፉ እያረገ እየወነጀለ ነዉ።ለክፉዎችና ለደጎች ፀሀይ የሚያወጣ ነዉ።አፈርና መፅሐፍ ቅዱስ ከመብላህ በፊት እስከመጨረሻው ብጠብቀዉ ምግብ ያዘጋጅልህ ነበር።እርቦህ መፅሐፍ ቅዱስ መብላትህ እግዚአብሔርን አለማመንህ ማሳያ ነዉ።

  • @askagebre5487
    @askagebre5487 2 года назад +17

    እንደነዚ ዓይነት የዓየምሮ ልመሻ ያለባቸው ሰዎችን ያትፋለን 🙏🏾

  • @amanuelsolomon179
    @amanuelsolomon179 2 года назад +18

    እኔ ይሄ ሰው ተመችቶኛል...ብዙ ቁምነገር አለው

  • @mulatdemeke7031
    @mulatdemeke7031 2 года назад +44

    ምንቴ ስለ ሥራና ሀብት የሠጠኸው ትምህርት ወጣቱን ትውልድና አገራችንን በአጭር ጊዜ ወደ ከፍተኛ ደረጃ የሚያሻግር። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።

    • @hamarohawit2167
      @hamarohawit2167 2 года назад

      😂😂😂😂😂

    • @zugesagtchooselife2812
      @zugesagtchooselife2812 2 года назад

      Amennnnn

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrba arguu abren wangel insara

    • @wubalemtelake1427
      @wubalemtelake1427 2 года назад

      ለምን ቢሊየነር ሆነ አልልም ነገር ግን ምንጩ ከየት ነው ብሎ መመርመር ያስፈልጋል

  • @samimulugeta9790
    @samimulugeta9790 2 года назад +86

    ሶፊኒያሰ ለንግዶችህ ክብር ይኑሩክ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 года назад +1

    ካለህ ሐብት ይልቅ የከበረ ሐሳብ ሐብት ሐብታም እንደሆንክ ነው የተረዳሆት::ከምንም በላይ ደስ የሚለው ደግሞ የዘላለም ሕይወት የሚሰጠውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅህ ነው::በርግጥ በድህነት ተሰቃይተን እያከክን እንድንኖር አልተፈጠርንም::ጠንክረን እንድንሰራም ነው የተፈጠርነው::ቤተ ክርስቲያን ስራ መሰራት እንዳለበት ተግታ ማስተማር አለባት::ገንዘብ አምጡ ትላለች ነገር ግን ስራ ስለመስርት አታስተምርም::ይህ ትልቅ ስህተት ነው::ሊሰራ የማይወድ አይብላ ካለ ሳንሰራ ለመብላት ለምን በተሳሳተ መንገድ እንሔዳለን???? ምንቴ በርታ በውስጥ ትልቅ ሐሳብ አለ ለትውልድም አስተምር::ጠያቂው ግን እንግዶችን እንዴት ማክበር ና መጠየቅ እንዳለብህ ከሌሎች ብትማር? ትኩረትህን ከብር ላይ ብታነሳ:: ምክንያቱም ከብር በላይ የሆነ ሐሳብ እያመለጠህ ስለሆነ::ግራ የተጋባሄው ልጅ ስራ ስራ ችግርህ እንዲፈታ ::ስራ ስራ የእጅህን ስራ ይባርካል::

  • @chokoxmen
    @chokoxmen Год назад +2

    ይሄ ሰውየ የሚናገረው እውነት ነው። ሰው ኮባ ከመሸጥ ሳይሆን ከእራቁት መወለድ ጀምሮ ከዜሮ ነው የሁሉም መነሻው‼❤

  • @Daily-g4f
    @Daily-g4f 2 года назад +51

    ተባረክ ቢሊየነር ምንቴ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በጣም ነው የምትመቸኝ ብዙ ነገር ተምረናል ካንተ bless u ምንቴ 🥰😍

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 2 года назад +13

    I never see a conversation that’s make me happy… because Mente is my favourite person ever Bless you more

  • @lilenakirubel4999
    @lilenakirubel4999 2 года назад +7

    ጠያቂው ምቀኝንት ነው ሚመስልብህ / ለምን መንሱርን አጠይቀውም / Give Respect for ur guest

  • @wobebele579
    @wobebele579 2 года назад +1

    ቢሊየነር ምንቴ በጣም ቀና ሰው እንዲሁም ጥሩ የስራ ሰው ነህ።ያንተ አላማ ሰው ካንተ ተምሮ እንዲለወጥ ነው ሀሳብህ።ነገር ግን ጠያቂው አጠያየቁ ለቀልድ መስሎኝ ነበር።
    መጨረሻውን ሳየው ግን ከምር ነበር ለካ የጋዜጠኝነት ክብር እና ስርአት የሌለው አጠያየቅ ሲያቀርብ የነበረው።እናም በጣም ያሳፍራል።
    ሁለተኛ ደግሞ አንተ ሰውየውን የመርዳት ግዴታ የለብህም ።ማንም እያሾፈና እያላገጠ የሚኖር ሰውን አምጥቶ በሚዲያ ፊት አንተን ለማስጠቆር የደረገው ሴራ ነው እንጂ በትክክል ሚረዳን ሰው አንተን ቅድሚያ አማክሮ ፍቃድህን ጠይቆ ነበር ማቅረብ።
    ዝም ተብሎ በፈጣጣ ሰውን ሚዲያ አቅርቦ ቦታው ላይ ብቻ ስላለህ ሁሉ ነገር ማድግ እችላለሁ ብለህ አታስብ።ስርአት ባለው መንገድ ነው መጓዝ ያለብህ።መጽሐፍ ቅዱስ ስለበላህ የአግዚአብሔርን ሆድ እበላለሁ ብለህ አታስብ።
    ስለዚህ ጠያቂውም ባዝሊን ሚበላውም በመጀመሪያ እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቁ ቀጥሎም ምንቴን ጠይቁ ሦስተኛ እኛ ተመልካችና አድማጭን ጠይቁ።
    እኔ የተሰማኝ በምንቴ ላይ የማጭበርበር ኢንተርቪው ነው የተደረገው እንጂ የበጎ ስራ ነው ብዬ አላስብም።

  • @tigistamare128
    @tigistamare128 2 года назад +1

    ጆሮ ያላችሁ የምንቴን ምክር ስሙ ዘመንህ ይባረክ ምንቴ ፤ ሶፊ አኳኋንህ ምንም አልተመቸኝም።

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 2 года назад +6

    አሁንም ትርሊየን ያርግህ ወንድሜ። ግን ድሆችን መርዳትን ጌታ በልብና በማስተዋልክ ውስጥ ያርግልህ።
    እምነት በእየሱስ ስም አሜን ።
    ተባረክልን።

  • @betyagidew7502
    @betyagidew7502 2 года назад +4

    ምንቴ አንደኛ ነው ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክ ግን ሶፊ ለእንግዶች ትንሽ ክብር ይኑሪ አጠያየቅ ያስጠላል

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrba argelaw arguny

  • @MrNatenael
    @MrNatenael 2 года назад +94

    ሶፊ ግን እድሜክና የትምህርት ደረጃ ብትነግረን ... አለ አየደል እንድንረዳህ? ምንቴ ከምሬነው የገባህ ሰዉ ነህ 🙏

    • @senaitbelguda6151
      @senaitbelguda6151 2 года назад +7

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @ethiopiannewsofficial6432
      @ethiopiannewsofficial6432 2 года назад +7

      እድሜው 50 ነው: የትምህርት ደረጃ የአቡጊዳ ሽፍታ ነው 😂

    • @ethel7303
      @ethel7303 2 года назад +3

      ሶፊ የሰፈሬ ልጅ ነው 39 አመቱ ነው

    • @dagitube-6921
      @dagitube-6921 2 года назад +4

      ስጀመር ሶፊ ለሚዲአ የማይሆን ሰው ነው ጥያቄህን አስተካል

    • @nuhaminjesus9794
      @nuhaminjesus9794 2 года назад +1

      Kikkkk tewu gn melsachihu eko

  • @truthwillwin6809
    @truthwillwin6809 Год назад +3

    pr. sofi have respect for brother Minte and other guests. be humble in your service that is what GOD wants to see in our life. gospel should be preached in our life!!! may GOD bless all us!!!

  • @amanueldemissiedawit
    @amanueldemissiedawit 8 месяцев назад

    “ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ፤ በሰማይም ያንጐደጕድባቸዋል፤ እግዚአብሔር እስከ ምድር ዳርቻ ይፈርዳል፤ ለንጉሡም ኃይል ይሰጣል፤ የመሲሑንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል።”
    - 1ኛ ሳሙኤል 2፥10

  • @awetsolomon6669
    @awetsolomon6669 2 года назад +24

    ምንቴ እግዚአብሔር ኣምላክ ላአልም በረከት ያድርግህ ገንዘብህ ይባረክ❤❤❤🇪🇷

  • @Ethio_shorts
    @Ethio_shorts 2 года назад +7

    ሰውን ስትጠይቅ በትህትና ጠይቅ እግዚአብሔር ትቢተኞችን ያዋርዳል። እኔ ብዙ ጊዜ አይቼካለው ምንም ሰውን ስትጠይቅ ትህትና እንዲሁም ያጠያየቅ ባህሪ የለክም ። ስለዚህ ይሄ ፀባይክን አስተካክል።

  • @Sewmehon212
    @Sewmehon212 2 года назад +4

    ምንቴ ስለ ሥራና ሀብት ለሠጠኸው ትምህርት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ምቴ በጣም ቅን ሰው ነህ የውስጥህ ቅንነት በጣም ደስ ይላል ከዚህም በላይ ይብዛልህ

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrab argalew argunya

  • @አዶኒያማር
    @አዶኒያማር 2 года назад

    ጋዜጠኛ ለመሆን በሰል ማለት አለብህ ጥያቄ ጠይቀህ መሃል ትገባለህ ሰውን ዕድል አትሰጥም አታዳምጥም ሚገርመዉ የሚመጡት እንግዶች ትግስታቸዉ ሚደነቅ ነው ምንቴ ምርጥ አስተሳስብ አለህ ተባረክ ።

  • @jeriyaco87
    @jeriyaco87 Год назад +1

    Seriesly,I admire Minte! I don't understand why paster sofi you're fighting him! Minte is very inspirational! He's trying to inspire many to become super wealthy. Please, we must change our mind set up, try to learn from others

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 2 года назад +53

    የክርስቶስ ኢየሱስ ስም ስለተጠራ ደስ ብሎኛል!! ጌታም ከሁሉ ነጻ ያወጣል

    • @retatesfaye7570
      @retatesfaye7570 2 года назад +1

      ነብይ ተብዬው ምነው በሰው ሀብት አሰቀናህ አጠያየቅህ የቅናት ነው።

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Wangel abren insar sebskryiba

  • @yosephabera1558
    @yosephabera1558 2 года назад +13

    ምንቴን አዳማ ላይ አውቀዋለሁ መልካም ሰው ነው የሥራ ሰው ።

  • @Peace-b8d
    @Peace-b8d 2 года назад +106

    ኧረ ሶፊ እንደው በፈጠረህ ለአንድ ቀንም ቢሆነ የጋዜጠኝነት ኮርስ ውሰድ ውይ አቃጠልከን እኮ🙈🙈🙈

    • @hablemula8449
      @hablemula8449 2 года назад

      ጠግጠኸኸከኸኸከቀከከከከከከከከከከከከከከከከከከኘከከከከከከከከኘከከከከከከኘከከከከከከከቀከከከከከቀከከከከከሸከነከከከከ

    • @a.d.m
      @a.d.m 2 года назад

      ሶፊ አእኮ youtube bemikfkew new nurow migefaw

    • @mahletbirhanu3142
      @mahletbirhanu3142 2 года назад

      Ere journalist eko nw temrual

    • @emumka3179
      @emumka3179 2 года назад

      ከጅል ምን ይጣባቃል

    • @milionbeze5564
      @milionbeze5564 2 года назад

      @@hablemula8449 g6

  • @senaitnigusse3220
    @senaitnigusse3220 2 года назад +1

    ጠያቂው ሰውዬ ግን ያልተሰጠህን ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ስራ ቀይር አያምርብህም በጣም ታስጠላለህ ድርቅናህ ..የምታወራበት መንገድ ንቀት አለብህ በጣም ትሁት ሆኖ ስላወራህ ይመስለኛል እንዲህ የተበጣጠስከው ግን አነጋገርህን እና አጠያየቅህን አርም ስርአት ይዘህ አናግር ጠያቂ እንዲህ አይደለም ወይ ተማር ከተማሩት

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 2 года назад +3

    የልጁ አእምሮ ነጻ እንዲወጣ ጌታ ይርዳው በብዙ ትግስት ያየሁት እግዜአብሄር መጨረሻው ያሳምረው

  • @Andrew-hn7xz
    @Andrew-hn7xz 2 года назад +41

    ወንድም ምንቴ እንዳንተ ዓይነቱን ያብዛልን ።አሁንም ባለህ ላይ ይጨምርልህ። ሶፊ እባክህን የምትናገረውን አስበህ ተናገር ።የሠውን ሀሳብ አስጨርስ።ለምታቀርባቸው እንግዶች ክብር ይኑርህ ።

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrb argelwa argunya

  • @teshayenahom4445
    @teshayenahom4445 2 года назад +16

    በእውነት ቢሊየነር ባትሖን ነው የሚገርመኝ ይገባሐል የሚገርም እይታ ነው ያሣዘነኝ ከልጅ ጋር ተቀምጠሕ እንዲሰዳሕ መድከምሕ ከዚ በላይ ከፍ በል ወንድማችን ምንቴ❤❤❤❤

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrb argelw arguny

  • @debelae
    @debelae 2 года назад +54

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ሁሉን የምትችል አምላክ ትሁቱ ደግነቱ ወደር የሌለህ በጌታነትህ ያልነገድክህ - በስምህ መነገጂያ ከሚያደርጉህ ግብዝች ሰውረኝ😢🙌☦️🙌 ለኔ ሀብታም ማለት ፈሪሀ እግዚያብር ሲኖረኝ ነው

    • @skillfulllife1812
      @skillfulllife1812 2 года назад

      እንደዛ እያልክ ተፅናና

    • @sisaytilahun4857
      @sisaytilahun4857 2 года назад +1

      ሌላስ÷ ጨምርበት አብርሃምም ደሃ ነበር ብለህ መፅሐፍ ቅዱስን አስተምረና?🙊😀

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 2 года назад

      @@skillfulllife1812 መናፈቅ እና ያበደ ውሻ አንድ ናችው አረ ከእንቅልፋችው ንቁ መናፈቅ 😂😂😂😂

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 2 года назад +2

      @@sisaytilahun4857 ልቡ በኃጥያት ለታዎረ መናፍቅ ብንነገርውም አይገባውም ሰይጣን ስለተቆጣጠረው

    • @skillfulllife1812
      @skillfulllife1812 2 года назад

      @@masetewal6914ምንፍቅና ምንድነው ?

  • @sabafeleke7085
    @sabafeleke7085 2 года назад

    በህይወቴ እንደዚህ ልጅ እሚያስጠላ ስብእና ያለው ሰው አይቼ አላውቅም ጌታ ይገስፀው ላስጠጋሀው ምንቴ ብዙ ዋጋ እንደሚያስከፍልህ እርግጠኛ ነኝ እንደ አንተ አይነቱን በጌታ ስም የሌለ ወሬ የሚያወራውን ሰው ከመርዳት ከጎዳና ላይ አንዱን ምንም የማያውቅ ምስኪን ማስጠጋት ያስባርካል ብዬ አምናለሁ እርግጠኛነኝ አሁን ማንነትህ እንዳለ ተገልጦ ይወጣል ሶፊ ደግሞ በራስህ ላይ ልታደርገው የማትፈልገውን በሰው ላይ አትጫን

  • @fevent4951
    @fevent4951 Год назад +9

    እባክህን ሶፊ አክብረው ስቱዲዮህ ለሚመጡ እንግዶች ክብር ይኑርህ

  • @meselederibe7823
    @meselederibe7823 2 года назад +5

    ምንቴ ጨምሮ ይስጥክ ተባረክ እንኳን ጌታ እረዳክ የተናገርከው ልክ ነው እኔ ተመችተኸኛል

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrab argelaw argunya

  • @amentube2416
    @amentube2416 2 года назад +5

    ምንቴ በሳቅ ገደለኝ ቁራ ጋ ምን ትሰራለህ አትክልት እያለ አላለውም❤️😂😂😂😂😂😂

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад +1

      Sebscrab argelewa argunya

  • @mark2bire498
    @mark2bire498 2 года назад +3

    ሶፎንያስ እባክህ ጠብብ ሁን ብልየነር ነኝ ካለ ለብዙዎች ይተርፋልና ያብዛልን

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrb argelaw arguny

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 Год назад

    ምን አይነት ጀግና ባለሃፍት ነው? እውነቱን ነው ሰው የከንፈሩን ፍሬ ይባላል❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu3578 2 года назад +100

    ሶፊ እባክህ ለእንግዶችህ አክብሮት ይኑርህ

    • @etalemwoldetsadik2515
      @etalemwoldetsadik2515 2 года назад +3

      ሶፊ ለምድነዉ ኮስተር ምትለዉ ደፋር ነዉ ይሉኛል ብለህ ነዉ ይሄ ከእግዛቤሔር ቃል አይደለም እግዛቤሔር ፍቅር ነዉ በነገራችን ለይ ዛሬ በመልካም ነገሮችየታጨቀ ሰዉ አቀርብክ

    • @workneshbelda9498
      @workneshbelda9498 Год назад +1

      አረ ይሔ ባለጌ ነው ሰውዬውን እኮ አገጣበረው

  • @amanueltenaye1850
    @amanueltenaye1850 2 года назад +23

    ሶፊ በጣም ይቀርካል ገና ፍንዳታ ነገር ነክ አልበሰልክም ማደግ በብዙ ነገር ሲሆን ነዉ አንተ ህፃን ነገር ነክ

  • @endaletadesse8779
    @endaletadesse8779 2 года назад +7

    ጠያቂው መጠየቅ ያለበትን ባለማወቁ ያሳዝናል፤ለመጠየቅ ቀድሞ መዘጋጀት ተገቢ ነው፤ ድፍረት ብቻውን እውቀት አይሆንም ፡፡ ተጠያቂው ግን ለትግስቱና ለመልካም መልሱ ሊመሰገን ይገባል፡፡

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 2 года назад +1

    የምታሳደቡ ሰዎች ጤንነታችሁ ያሳስበኛል
    እግዝአብሄር የምስኪኖች አባት ነው ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @Tina-ue2og
    @Tina-ue2og Год назад +1

    ምንቴ እባክህ Sofoniyas ሺዬነር ነው አታስጨንቀው😂😅😅😅😅😅

  • @dawittesgaye6909
    @dawittesgaye6909 2 года назад +32

    The difference is mindset thank you Minte

  • @gechetigistu9520
    @gechetigistu9520 2 года назад +8

    እረ ሶፊ ምነው እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ አልክክ...በቂ መልስ እየመለሰልህ ነው እኮ ካልገባው በፁሁፍ ያድርግልህ።ሶፊ አንተ ግን ማነህ ሚገርም ነገር የመጨረሻ ጀለሰካ አጀዝበሀለሽ።ለማንኛውም ፈጣሪ ይረዳህ

  • @rahelayele4116
    @rahelayele4116 2 года назад +9

    ይሄ ነብይ ነኝ የሚለው ልጅ ግን ጤንነቱ ያስጋታል ቢመረመር ጥሩ ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ኣየ ጴጤ ከእግዚኣብሔእ ጋር መደባደብ ጀመርነ ገ ኣሉ እግዚኦኦኦ ማረነ ክርስቶስ ልቦና ስጣቸው

  • @MohammedFuad-bw8qw
    @MohammedFuad-bw8qw 2 месяца назад +1

    ኤሄ ሶፊ ጤነ ይጎለሀል መሰለኝ

  • @tigistasmare894
    @tigistasmare894 2 года назад +9

    ምንተ እግዝአብሔር ይባርክህ ይህ ነው የእግዚአብሔር ስራ ማለት ዘመንህ ይባረክ ለእኔ እንዳረክልኝ የሚቆጥረው

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrb argelwa arguny

  • @yaredbirhanu2886
    @yaredbirhanu2886 2 года назад +8

    ሶፊ: "አልያዝኩም እንጂ የለኝም አይደለም"
    ምንቴ: " አሁን እንድትይዝ አደርግሀለው"
    This is how typical Rich man talks

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrab argelew arguny

  • @member1437
    @member1437 2 года назад +4

    ምንቴ ክርስቶስን ማሳየት በተግባር ነው ተባረክ አሁን ትልቅ እረፈት ነው

  • @DerejeMengesha-t3j
    @DerejeMengesha-t3j 6 месяцев назад

    🎉ምንቴ ምርጥ ሰዉ ነህ ትግስተኛ እና ጥበበኛ ነህ ሶፊ ደሞ አክብሮት ይኑርህ ሰዉየዉ ላገርም እሚጠቅም ነዉ

  • @zakiyosborko2138
    @zakiyosborko2138 2 года назад

    ተባረክ ሚንቴ።በሰማይ በምድርም ተባርከሀል።ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክ፣ይጠብቅህ፣ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ።

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrb argelw arguny

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrab argelw arguny

  • @tsehay2watiro250
    @tsehay2watiro250 2 года назад +5

    ዋው ቢሊነሩ ድንቅ idea አለው ፤አቅራቢው ግን ውፍፍፍ...

  • @marynatan3157
    @marynatan3157 2 года назад +147

    ለእንግዶችህ የአነጋገር ስርአት ይኑረህ ⚠️

  • @ashenafidesalegn8034
    @ashenafidesalegn8034 2 года назад +3

    ገዜጠኛ የጥያቄ ስናምግባር ሀለፊነት የንስበል,ግን ለእንግደ ምንም ይሁን ምን ክብር ይገበል!!!

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt 8 месяцев назад

    ደንቅ ሚሊየነር አገላለፅህን ወድጄዋለሁ ተባረክ❤❤❤❤

  • @BarkoteMahe-ot7xl
    @BarkoteMahe-ot7xl 8 месяцев назад

    የአማርኛ ችግር እንጂ ዋው!!!! ባለሀብት::! ዘመንክ ይባረክ + ፍፃሜህም እንደምድሩ ይመር🙏

  • @solomondesta9535
    @solomondesta9535 2 года назад +13

    የእውነት ለመናገር የተሻለ መረዳት አለው ምንቴ አገልጋይ ነኝ ከሚለው

  • @oromiyaabiyyako7727
    @oromiyaabiyyako7727 2 года назад +5

    Wow I loved this guy how he talk and he have wonderful Mind we need like these people for our country my God blessed you more and more more respect you

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrba argalew argu

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 года назад +3

    አንተም መፅሀፍ በሊታው ሰርተህ ብላ እጅ እግር አለህ አንተም ባለፀጋው አብዝቶ ይባርክህ ሰርተህ ነው ባለብት የሆንከው በእውነት አስተምረኸኛል በእውነት በረከት ከፈጣሪአምላክ ነው እየሰራሁ ያልባረከኝ ቀን የለም ።

    • @kiya8184
      @kiya8184 2 года назад

      Sebscrab argelaw arguny

    • @woinemulugeta815
      @woinemulugeta815 8 месяцев назад

      may God Bless You Mente !!!

  • @meserettikse4323
    @meserettikse4323 2 года назад +1

    ፓ/ር ሶፊ ስትጠይቅ ስነምግባር ቢኖርህ መፅሐፍ ቅዱስ እውቀት ይኑርህ

  • @sisaytesfaye9670
    @sisaytesfaye9670 Год назад

    ፓስተር ሶፊ ቅንዓትህ መልካም ቢሆንም እንደ ወንድም እና አገልጋይ የማየውን ድካ ሆነ ብርታት ዝም ማለት የለብኝም ብዬ አሰብሁ፡፡ የአገልግሎት ስያሜህ እንደሚናገር የእግዚአብሔር ቃል መጋቢ ነህ ሆኖም የምታናግራቸውን ሰዎች ደጋሜ ሳይ በእግዚአብሔር ቃል የመሞገት ብቃት ከጌታ በመማር ማሳደግ ይኖርብሀል፡፡ በሌላ ወገን የሚዲያ ሰው ነህ ግን የሚዲያ ሰው የተግባቦት ክህሎት ያስፈልገዋል ከዚህም አንጻር ክህሎትህን ብታሳድግ በሮች ተከፍተውልሀልና፡፡

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +42

    እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @meriimeryamb2956
    @meriimeryamb2956 2 года назад +14

    ምንቴ ትክክል ነህ ግን የኛ ሰው መማርም ማስተማርም አይፈልግም ያኛውን ገድዬ እኔ ብቻ ልኑር የምል ህዘብ አይረዳም 🙏🤔

  • @dinssagelebi1254
    @dinssagelebi1254 2 года назад +14

    Absolutely, Minte you understand and this is prefound Wisdom. Nobody understand what you understood. Pastor himself confused and compering and asking Wealth in terms of Money and Material world. God bless you and reveal his Wisdom more abundantly. You already received secret to Wealth and Wisdom.
    KING Solomon ask Jesus to give him Wisdom.... didn't ask any material in this world. But, God bless him in everything.
    God may open our inside eyes. We walking with eye sight. 🙏🙏🙏🔓
    I am really proud of you Minte. Just you hold the key.

  • @shalomshalom1236
    @shalomshalom1236 2 года назад

    ባለሀብቱ ምንተስኖት በጣም አዋቂ በሳል ሰው ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርከው , ሶፎንያስ ሰውን አክብር እሺ

  • @coffeetubemdz426
    @coffeetubemdz426 2 года назад +1

    ሶፊ ስነምግባር የጎደለው መንፈሳዊ ጋዜጠኛ ውይይይይይ እግዚአብሔር ይፈውስህ

  • @samueldesalegn5233
    @samueldesalegn5233 2 года назад +5

    ምንቴ የእውነት ምርጥ ሰው ነህ ሶፊም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህን የመሰለ ሰው ስላቀረብን እኔ በግሌ አመሰግናለሁ በርታልኝ አባቴ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️