ሁለት ፍቅረኛ በድብቅ ይዛ ገንዘባቸው ስትበላ ተጋለጠች...ፍቅረኞችዋ አበዱ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 апр 2023
  • ሁለት ፍቅረኛ ይዛ ሁለት አመት ከዘጠኝ ወር በድብቅ ስታጫውት ገንዘባቸው ስትበላ የነበረች ጥቅመኛ እሁድ ጠዋት ከአዲሱ ፍቅረኛ ከሰአት ደሞ ከነባሩ ፍቅረኛዋ ጋር ፔንሲዮን ይዘናታ።
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #habmediea #አራዳፕላስ #ድንቅልጆች
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 653

  • @EndalkTube2
    @EndalkTube2  Год назад +304

    ቤተሰቦቼ የእውነት ስለ እናንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ያክብራቹ ይሄው #ሀቅብቻ አዲሱ ቻናላችን አንድ ቀን ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አሁን የደረሰበት ደረጃ አድርሳችሁታል እንኳንም የኔ ቤተሰብ ሆናቹሁ🙏🥰
    ክፍል1
    ruclips.net/video/MDbFVFkU92I/видео.html

    • @user-ju6pq8se4t
      @user-ju6pq8se4t Год назад +2

      ፒን አድርገው እንዳልክ

    • @EndalkTube2
      @EndalkTube2  Год назад +8

      @@user-ju6pq8se4t እሺ በጣም አመሰግናለሁ

    • @rute8262
      @rute8262 Год назад +2

      Yegebakal endalk melkam Sera eyesrak eko new Berta be strong Egziyabher abrok yehun

    • @accacc5974
      @accacc5974 Год назад +3

      በጣም እኮነው ምንወድክ እንዴክሰዬ❤❤

    • @techawatch
      @techawatch Год назад +4

      ባንዴ ሜኖታይዝ ሆንክ ደስ ይላል አለን አለን ብሮ።እንዲህ አይነት ቆሻሻ ሰወችን ማጋለጥ ጥሩ ስራ ነው።እኔ እስካሁን አውቄ ቢሆን ኖሮ በጣም ሰላይ የፈለኩበት ጊዜ ነበረ ወይኔ አመለጠኝ ሌላ ጊዜ እፈልግህ ይሆናል እጅ ከፍንጅ ግን ቀርጾ ሚያመጣልኝ በፈለኩ ጊዜ አላወኩህም ነበረ።

  • @mastewal8560
    @mastewal8560 Год назад +199

    እንዳልክ ጀግናው አዲሱ ዩቱብን እናሳድግለት የሚትሉ 👍👍

  • @hirut7396
    @hirut7396 Год назад +32

    ሴትም ወንድም ብትሆኑ ብር እሚጠይቃችሁ ስው ለፍቅር ሳይሆን እሚቀርባችሁ ለጥቅም ነው ተጠንቀቁ ግን እውነተኛ ፍቅር ከብር ከንብረት ከሀብት የበለጠ ፍቅር መሆኑን ብታስቡበት ❤❤❤

  • @user-cg8mu8ew4q
    @user-cg8mu8ew4q Год назад +39

    ኧረ እንኳን በግዜ ተገላገላችሁ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይወዳችኋል

  • @sebleneker3467
    @sebleneker3467 Год назад +52

    በጣም ይገርማል 😢 ፈጣሪ እውነተኛ ወዳጅ ይስጣችሁ ወንድሞቼ

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Год назад +56

    እንደ ምንጊዜው ቀደማችሁኝ😄👍
    እናቱ የታመመችብህ አላህ ያሽርልህ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Год назад

      😂😂😂😂

    • @user-lt3gl4ld5o
      @user-lt3gl4ld5o Год назад +1

      ምስኪን እሱ አሳዘነኝ የድሃ ልጅ አላህ ይርዳው

    • @teyba577
      @teyba577 Год назад

      Awo wellahi mskin esun new yasazenegn

  • @imanseid
    @imanseid Год назад +49

    እኔን አግባኝ እግረህን አጥቢ እኖራለሁ 😂😂😂😂 ለምን ለኛ አያጋጥመንም እድህአይነት ወድ ያረቢ አይዞችሁ አላህ ጡሩ ሤት ይሥጣችሁ

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o Год назад +24

    ክብር ለመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የተባረከ። ትዳር ይስጣችሁ 🥰🥰🥰

  • @sebledejene-8645
    @sebledejene-8645 Год назад +3

    ጀግናናት ልጅቱ ወንዶች ሲያንሳቹነው ሲታመኑላቹ መች ትታመናላቹውሾች

    • @FNeway
      @FNeway 4 месяца назад

      አዬ ሰብለ

  • @user-cn3xl2eb4b
    @user-cn3xl2eb4b Год назад +35

    አይዛቹ ወንድሞቼ የመዳመ ቀመሞች ነን ታማኞች❤

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 Год назад +10

    ወጆች ድሮም ምትበላችሁን ነው ምትፈልጉት😂😂😂

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад +1

    ወይኔ እምነቱ ደሰ ሲል አይዞህ በምረጥ ሴት ይክሳሀል ወንድም ሴቱም የማይታመንበት ዘመን እኛ ሰው አገረ እየኖረን እንዳልክ ላንተ ቃል የለኝም

  • @user-lu7tl7vk8h
    @user-lu7tl7vk8h Год назад +2

    ክብር ለሸቃሎች ለፍተን በላባችን ነው እኮ እምናድረው ከድሮ ከሰወች መከጄል በጣም እምጠላው ነገር ነው አልሀምዲላህ ዛሬም እራሴን ችያለሁ

  • @trukalchannel8266
    @trukalchannel8266 Год назад +5

    አይይይይይ ሴቱም ወዱም በዝሙት የተጨማለቀ ግዜ ሆነ አቤት ውርደት ፈጣሪ አምላክ ከነዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን ታማኝ ያድርገን

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Год назад +2

    ወይ ዘንድሮ ይገርማል በቃ ታማኝ ወንድ ሲገኝ ሴቱ አይታመን ታማኝ ሴት ሲገኝ ወንዱ አይታመን ምን ጉድ ነው😢😢

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Год назад +5

    እኔ በጣም እምፍራው ላንተ ብቻ ነው እንዳልክየ ይህን ስራ ቢተው ሁሉ ብየ አስባለሁ😢እግዚአብሔር ይጠብቅህ እና እስኪ ፍቅር እውነትን ኑሩት

    • @user-fy5eq5sg4y
      @user-fy5eq5sg4y Год назад

      ወለይ እኔም አላህ ይጣብቃዉ😢😢😢😭

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Год назад +11

    አይ እኛ የስደት ሴቶች እዴትኮ እደሚያምርብን ቤተሰብን ቀጥ አርገን እያኖርን የወደፊት ሂወታችንን እያዘጋጀን ሀገር ወገንን እየረዳን የሰዉ ላቭ የምንፀየፍ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ሴት ነንኮ

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 Год назад +3

    ኡፍፍፍፍፍ ወላሂ ታማኝ ጠፋ እኔ እምለው ሀገራቹን አላበዛቹህትም 😂😂😂😂 የመዳም ቅመሞይ አላህ ይጠብቀን የኔ ታማኞይ

  • @gola5905
    @gola5905 Год назад +9

    እነትህን አለህ አፊየ የድርግልህ ወንዴሜ አንጀቴን በለሀዉ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 11 месяцев назад +4

    ሲታሰር ወደኔ ሲፈታ ወደሱ ሆነ😂😂ፍቅር በገንዘብ በጣም ይደብራል ሳንቲሙን እራሴ በላቤ ሰርቼ አገኘዋለሁ ዋናው ንፁህ ፍቅር ነው☝🏽
    ሁለታችሁ በአዋቂነት መልኩ መነጋገራችሁ ትልቅነት ነው ሰው ከናንተ ይማራል

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Год назад +3

    ይች ባለጌ በጣም ያሳዝናል ይህኔ ስንቱን አተራምሳዋለች እነዚ ስለታዩ ነው በስመ አብ ምን አይነት ዘመን ደረስን እረ እንኳን አልተጋደላችሁ አይዞህ አትናደድ እግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥሀል ተጫወተችባችሁ ባለጌ አይዟችሁ
    ወንድማችን በርታ

  • @fikrebire4075
    @fikrebire4075 Год назад +2

    ምን አይነት እድል ነው ግን ተፈላጊና ፈላጊ አለመገናኘቱ ያሳዝናል የምር ምን አለ ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ጥሩ የተባረከ ብሰጠኝ 😢😢😢

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Год назад +20

    አላህ ልቦና ይስጠን አይዟችሁ ወንድሞቼ የተሻለውን ሂወት ይስጣችሁ 😢

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg Год назад +11

    እንዳልክዬ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ይጠብቅ🥰❤️❤️

  • @mdet8849
    @mdet8849 Год назад +22

    ጀግናዋ ሴት አንድ ለሁለት እየመራች ነበር አሁን ግን ድሉ በሚያስጠላ ሁኔታ ተጠናቋል 😂😂😂😂

  • @user-ho8nj4bo9h
    @user-ho8nj4bo9h Год назад +10

    እመቤቴን ውሽምዬው ምስኪን ነገር ነው ሲያሳዝን

    • @lemlemyoni1703
      @lemlemyoni1703 Год назад

      ዉሽማ አያስብልም ያንንም አላገባችዉ

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 Год назад +3

    አይዞአችሁ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ያለፈው አለፈ ት/ቤት ሆኖ ይለፍ እኛምእንማርበት ለእናት ያለውን እግዜአብሔር ይስጣችሁ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Год назад +7

    ፀጉር ቆራጩ በጣም ያሳዝናል አብሮት የሚያድግ ታማኝ ሴት እግዚአብሔር ይስጠዉ

  • @abiyimer6394
    @abiyimer6394 Год назад +1

    የምትገርም ናት አቤት ማመን አለብህ የሚባለዉን ቃል ጠላዉት 😢😢 እንዳልክ እንኳን ደና መጣክ❤

  • @bzuneshzeleke103
    @bzuneshzeleke103 Год назад +2

    በወንድ አይብስም ፈጣሪ ብቻ ለሁሉም የስራቸውን ይስጣቸው እኔ ሁለት አመት ሙሉ ጊዜየን ገንዘቤን እንክት አድርጓ በልቶ መጨረሻ ላይ የራስሽን ኑሮ ኑሮ ኑሪ አለኝ አይ ፈጣሪ ብቻ ይመልከት

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 Год назад +10

    ለግንብ ማሰሪያ 3 መቶ ሺ ያወጣው በል በነካ እጂህ እናቱ የታመመችበትን አሳክምለት

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 Год назад +14

    ምን አለበት ለኔ መልካም ወንድ ብሰጠኝ እግዚአብሔር ኤጭ ፈላጊ እና ተፈላጊ የማይገናኝበት ዘመን ለማንኛውም እንኳ ተርፉችሁ😅😂

    • @shhssean7994
      @shhssean7994 Год назад

      Kkkkkkkkkkk

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ትንሸትሁሸ።ምርጠወደምአለኚ።ፈልጊይለኛል።ይራሱ።ሰራአለወ።ዱባይለመጣት።ያሰባል።ይትሀገርንሸ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ወሎይንን

    • @bealembealem1224
      @bealembealem1224 Год назад

      @@fatimanigus3261 😂😂😂🙈ልትድሬኝ ነው በቃ ብቻ መሰፐርቴ ያሟላ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      @@bealembealem1224 ምደንወ።ይምፈልጊወ።

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 Год назад +16

    አቤት ሀገራችን በቃ እንደዚህ ብክት አለች😢

  • @yefanomrkogna773
    @yefanomrkogna773 11 месяцев назад

    አንተ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነው ምለው ሌላ ምንም አልልም።አሁን ሁላችንም ተቆጥበን እንኖራለን ማንቂያ ደወል።

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 Год назад +2

    ደግ አደረገች የወንዶች ስራች ነዉ ሁለት አመት ይላል 6አመት ፍቅርኛ አገረ ለመገባት 2ወር ሰቀረኝ የሰርግህ ፎቶ ልኩልኛል ለኛም እንደዚህ ነዉ የሚያቀጠለን😏😏😏😏😊

  • @fjgfnfjhj7915
    @fjgfnfjhj7915 Год назад +5

    እዳልክን የምታደቁ 👍👍👍

  • @accacc5974
    @accacc5974 Год назад +10

    አይ የቅሌት ዘመን አይዞችው ወንድሞቼ ክኛ ያረብ ሀገር ሴቶቾ ሞናዋጣችው

  • @fafyfafy2417
    @fafyfafy2417 Год назад +1

    እንዳልክዬ እንወድሃልን በርታልን ምሰራው ስራ ግሩም ነው እንደ አንተ ያለ ወንድም ጀግና ያብዛልን😢😢😢😢😢

  • @hasitube2437
    @hasitube2437 Год назад +5

    ወይ ጉድ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን አላህዬ አንተ ጠብቀን ታማኝ አድርገን

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Год назад +3

    አይዞዋችዉ ወንድሞቸዉ እንኳን እግዚአብሔር ከዝች ባሌጌ ገላገላቹ 🙏 በጣምያሳዝናል ቱ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Год назад +9

    የእኔ አባት ስያዛዝኑ በትለይ እናቱ ለመጦር ስል

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 11 месяцев назад

    እንዳልክ ጀግናዉ በርታልን የኛ ምርጥ ወንዲም አንተን የወለዴች እናት የታደለች ነች

  • @emubekele6888
    @emubekele6888 Год назад +4

    እንዳልክዬ ምርጥ ሰው እንኳን ደና መጣ

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 Год назад +2

    ሁለታችሁም መልካም ስዎች ናችሁ
    ምክንያቱም ነገሩን በህርጋታ በመነጋገራችሁ እሷ ግን በጣም አደገኛ ሴት ነች እውነትም እስስት
    እንዳልክ ከቻልክ አረሳስተህ ትከታተላት ከዚች መጥፎ ሴት ሰዎችን ማዳን አለብህ በተረፈ በርታ

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Год назад +3

    ወንድም ተረጋጋ ነገ ሌላ ቀን ነው እንደውም እድለኛ ነህ እንኳንም በጊዜ ነቃህ እግዚአብሔር የተሻለ ሒወት ይስጥህ.
    እንዳልክ አንተና አጋሮችህ የስንቱን ቤት ከጉድ አወጣችሁት እግዚአብሔር ደጉን ግዜ ያምጣልን.

  • @sarasaralema6453
    @sarasaralema6453 Год назад +1

    መስኪን ወንዶቹ ሲያሳዝኑ ልጅቷ ጉደኛ ናት ባለጌ እንዳልኬ ገና ብዙ ነገር እናያለን በርታልን እንዳልኬ በርታ ወንድማችን ከጎንህ ነን።❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @user-io3jj9ib3o
    @user-io3jj9ib3o Год назад +6

    በጣም ነውየሚያስጠላው በአዳ ሁለት 🍇🌹😍ስው አረ

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 Год назад +3

    ልጅቷ ጀግና ነች 😂😂😂 ለወንዶች ማዘን አያስፈልግም 😂😂😂 አታለቃቀሱ እኛም በሰው አገር ደማቸን እየጠጣችሁ ነው እኔም እንደዚህ አደርጋለሁ 😂😂😂

    • @AsSa-vk7ie
      @AsSa-vk7ie 9 месяцев назад

      በጣምምምም

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 8 месяцев назад

      አይ እህት አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ ይባላል አይደል ።እንደዛ ስለሆነ ነው እንጅ ሁሉም ወንዶች አይደሉም እሚያስለቅሱት እንደዚህም እሚያለቅሱ አሉ. በሴቱም እንደዛው ። ብቻ አላህ ለሁላችን ልብ ይስጠን

  • @almasalmas8628
    @almasalmas8628 Год назад +7

    ምናለ ታማኝ ላልሆኑ ታማኝ ባል ይሰጣችዋል እኛ ታማኝ ለሆነው ግን ዋጋ ያስከፍለናል😢😢😢

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Год назад +5

    ይቺ የማትረባ የዝሙት ሱስ ካልሆ ፍቅረኛዋ እጅግ መልካም ሰዉ ነበር ሱስ ካልሆነባት ምን አጣች

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Год назад +2

    እስከ ዛሬ አድስ ቤትህን ሳላውቅ በመቆየተ ይቅርታ የኔ ጀግና እወድሃለሁ እንዳልክ በርታልን

  • @SsS-nb9wj
    @SsS-nb9wj Год назад +3

    ይህን ኮሚንት የምታነቡ ሁልሽም ሰላማችሁ ይብዛ እዚህ አለምላይ ማናችንም ብንሆን የምንኖረው አድግዚነው ስለዚህ ሴቱም ወንዱም በአንድ እንወሰን በፍቅራችን በትዳራችን አምላካችንን እያሰብን እንኑር መታመን ለራስ ነው

  • @user-yc3kr1to2s
    @user-yc3kr1to2s Год назад +7

    እንኮን ደህና መጣህ እንዳልክ ምርጥ ሰው 🙏❤️

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Год назад +3

    አተ. ሁለት አመት. እኔ አለሁ. አምስት. አመት. እስከ ገዘቤ. በባዶዉ. ሀ ብየ. እየጀመርሁ. ነዉ. ብቻ. የላይኛዉ. ጌታ. ይፍረድብህ. ሂወቲን. እዳመሰቃቀልህ. ያንተንም ያመስቃቅልልህ. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tube2021
    @tube2021 Год назад +3

    በርታ እዳልካችን መልካም ሰው

  • @leya3286
    @leya3286 Год назад +7

    እንዳልክ ስላምህ ይብዛ ውንድማችን

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t Год назад +10

    ወይኔ ሲያሳዝኑ ፈጣሪ የሚክሳችሁን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Год назад +2

    well came ብለናል እንዳልካችን❤❤❤ መልካም እድል ወንድሜ❤❤❤

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Год назад +2

    የኔ ጌታ ኡፍፍፍ ባለ 2 አመቱ አይዞህ ብቻ ሁለቱም ወንዶች ያሳዝናሉ!! ይቺ የተረገመች ሴት አገኘሁ ብሎ ርቆ አስቧል ያኛውም ልጅ ምስኪን እናት እያሉት ለእናቱ እንዳይኖር ተጫወተችበት😢😢 እንኳን እግዚአብሔር በጊዜ አጋለጠላችሁ ወንድሞች አይዟችሁ::

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад +1

      ምንአለንበር።ለታታሬእህቱቻችን።ምርጠትዳር።ቢሰጣችወ

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Год назад +2

    ወንድሜ እንዳልክ እንኳን ደህና መጣህ በቅርቡ100 000 እንደርሳለን ስንል ጠላት መጣብን ደህና ሁሌም እውነት ያሸንፋል በርታ ወንድሜ

  • @askal6750
    @askal6750 Год назад +3

    እንዳልክየ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤🙏

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +7

    ዌል እንዳልካችን በርታልን ንጉሱ ከዚም በላይ ላንተ ይገባካል ሲያንስህ ነዉ ብሮ🥰🥰👏

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 Год назад +3

    እግዚአብሔርን አመስግን ወንድሜ ! እግዚአብሔር ይወድሀል ብትጋቡ ኖሮ በነፍስህ ነበር እምትጫወትብህ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ በርታ❤❤❤❤❤

  • @frtunagebregergs5182
    @frtunagebregergs5182 Год назад +4

    እንኳን ደናመጣህልን እንዳልክየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ልጆቹ ያሳዝናሉ😢😢😢😢😢😢

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Год назад +5

    እዳልካችን እንክዋን ደና መጣክ ወድማችን በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍

  • @adanechabubo6143
    @adanechabubo6143 Год назад

    Keep up the good work my brother Endlk 😘😘

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 Год назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን 🙏

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 Год назад +2

    በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ጉድ ነው አላህ በተሻለ ይተካችሁ ወንዶቹ ያስፈራል ዘመኑ

  • @user-lc5so7so9s
    @user-lc5so7so9s Год назад +1

    ሰብስክራይብ እያደረግን እናሳድገው ይሄን ጀግና ልጅ በርታ እንዳልክ ከጎንህ ነን!

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Год назад +2

    እንዳልክ ይኢን መልካም ስራ ፈጣሪ ነዉ የመራክ በርታ በእድሜ ለሚያላግጡ ለኛ ለአረብ አገር ሴቶች እንኩአን የማያዝኑ አድንልን🙏

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Год назад +2

    እንዳልክ ይለያል የምንለው በምክንያት ነው እሳትን ማብረድ ስለመችል ❤❤❤❤

  • @fatimashsh1741
    @fatimashsh1741 Год назад +8

    አይዞህ ወንድም ተረጋጋ ህይወት ይቀጥላል

  • @comceill6326
    @comceill6326 Год назад +1

    ሰላም ወንድሜ ገጣሚና ቡድን አልላህ ጠብቅ ኑርልኝ እራስን መጠበቅ❤

  • @genetzewudu5210
    @genetzewudu5210 Год назад +1

    አይዞህ አባየ ለበጎ ነው የተሻለችውን ይስጥህ ትምህርት ይሆናል ለኛም

  • @seminarfantaw609
    @seminarfantaw609 Год назад +2

    የኛ ጀግና እኳን በሰላም መጣህልን💪

  • @user-en4hk8sd2z
    @user-en4hk8sd2z Год назад +2

    አሁንም በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 Год назад +2

    😅😅😅😅እረ በሳቅ አይዞችሁ ወዶች ተቃጠሉ

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 Год назад +1

    ሁለቱ ጥሩ ጎድኛሞቸ ይሁን

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Год назад +2

    ኢደልክ መልከም ሰው ፀጉርህን አስቁርጠው ደስ አይልም ቅር ኢደይልህ የህትናት ምክሬ ነው

  • @yabsramami5278
    @yabsramami5278 Год назад

    አተጀግና ገና ገና ትልቅ ትደርሳለህ ምክናቱም ለራስህ ሳይሆን ለህዝብ እየኖርክነው እግዛብሆር ከክፍነገርሁሉ ይጠብቅህ ❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +4

    የእንዳልክ ተከታዮች አድናቂዎች
    ሰራዉን የምትወድ በቅርብ 100 ሺ እናስገባዉ

  • @user-cn6cd4hw5c
    @user-cn6cd4hw5c 5 месяцев назад

    ያሳዝናል አይዞአችሁ ሲጀመር ወንዶች እውነተኛ ሴት አትፈልጉም እንደሷ አይነቶቹን ነው የምትመርጡት እስቲ አስተውሉ

  • @fantuamenu6076
    @fantuamenu6076 Год назад +2

    ሰላምህ ብዝት ይበል የስንት ሰው ሂወት አስተካከልክ ማለት ይቻላል አቦ ሂወትህ ይመር

  • @etenasha990
    @etenasha990 Год назад

    እንዴት ነክልኝ እንዳልክዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጠክ ወንድማችን ውድድድ

  • @user-dj2zo9xj9w
    @user-dj2zo9xj9w Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ በአድሱ ቻናል❤😍😍😍😍😘😘😘

  • @JustinJeffresonPlays
    @JustinJeffresonPlays Год назад +3

    ተሰፍሸ ወንድሜ እመቤቴ ማርያም ትዳብሰ ሁሌ በልቤ አሰብሀለዉ ሁሌ ፀልይ አደራ

  • @sasab2001
    @sasab2001 Год назад

    እንዳልክዬ ሁሌም ከጉንህ ነን አንተ ብቻ በርታ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Год назад

    እንኳን ሰላም መጣህ እንዳልክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Год назад +2

    ሰላም ላንተ እንዳልክ በዋናነት የማደንቅልህ ነገር ቢኖር ሁሌም አንደኛው ወገን እያወቀ ይሁን አይሁን የሚገባበት የምናውቀው ነገር ስለማይኖር የምታጣረበት መንገድና ከዛም ውጤቱ ጥሩ መሆኑ ነው በርታ ከጎንህ ነን እራስህን ጠብቅ ከእግዜር በታች ውዴ::

  • @kebudan1115
    @kebudan1115 Год назад

    Berta eshi dear Endalk!!!

  • @user-jh5jn4ho5z
    @user-jh5jn4ho5z Год назад

    የዝሙት መፈስ የተወጋ ይሁን አሜንን እዩጩፋ የትነህ ነማ ጋኒኑን አውጣላትት

  • @user-wr5ol6zf2n
    @user-wr5ol6zf2n Год назад

    እንዳልክ እንኳን ሰላም መጣክ። በርታ እራስህን ጠብቅ

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 11 месяцев назад +2

    😂😂ባንድ ድጋይ 2 ወፍ ይሉሀል አባቴ አይዞችሁ😂😂😢😢

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Год назад +13

    እንዱዬ ሠላምክ ይብዛ
    በስደት ያላቹ እህቶቼ ሠላሙን ብርታቱን ይስጣቹ

    • @miratibalay
      @miratibalay Год назад

      አሜን አሜንአሜን እህቴ❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад +1

      እኒኩ።ሳይጋቡ።ብርመጠይቅ።አገብችኳ።አልጠይቀምንበር።ያርብ።በራሰመትማመንንወደደኩ

    • @miratibalay
      @miratibalay Год назад

      @@fatimanigus3261 ውዴ ሰለሙን ያምጠልን እጅ ግዜው አስከፍ ሆነል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      @@miratibalay ይህሰልክ።ያመጣወጣጣ።22አመቴሰደትንወሰልክይያሰኩት።

    • @NaNa-lw3xq
      @NaNa-lw3xq Год назад

      @@fatimanigus3261
      Gobze

  • @messiliyu1647
    @messiliyu1647 11 месяцев назад +1

    እንዳልክ ሰላምህ ይብዛ ውንድማችን❤❤

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 Год назад

    wowእንዳልክ እረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @etalem3581
    @etalem3581 Год назад

    እዳልክይ ጀግና በርታልን

  • @sophiasophia3136
    @sophiasophia3136 Год назад +1

    እንኳን በደህና መጣህ😍

  • @mamTesfaye
    @mamTesfaye Год назад

    እንኳን በሰላም መጣህ እንዳልክዬ