ከእስር ቤት ሲመለስ ሚስቱ ከጓደኛው ጋር ማግጣ አገኛት....በስዋ ጥፋት ማረሚያ ገብቶ ማገጠችበት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 741

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Год назад +130

    እንዳልክ አንተን አይቼክ በአክብሮት ነው ሰላም ያልከኝ መልካም ሰው❤❤

  • @user-po7kt1pu5r
    @user-po7kt1pu5r Год назад +31

    እስኪ እንዳልክ ወድ ወንድማችን ፀጉሩን ተቆርጦ ያስደስተን የምትሉ🥰

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Год назад +21

    እዳልክ እኮ በሙድ ነው የምታወጣጣቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ❤❤❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 Год назад +28

    እንዳልክ የሌቦች መዳኒት መልካም የውርደት ዘመን ይሁንላችሁ ትዳራችሁንስ አትፍሩ ፈጣሪን ግን አታፍሩም😢😢😢😢

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Год назад +211

    ፀጉርክን ምልክት እንዳይሆን ቁረጠው ራስክን ለመጠበቅ እንወድካለን

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo5971 2 месяца назад

    ፈጣር ሆይ ልቦና ስጠን ኤሄን ሁሉ ጉድ እያየን ።ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአሔር ይጠብቅህ❤❤🎉🎉

  • @muluyezenebe3558
    @muluyezenebe3558 Год назад +24

    ፈጣሪ ሆይ ልቦና ስጠን እሄን ሁሉ ጉድ እያየን ወንዶች ሴቶችን ሲሉ ሴቶች ወንዶችን ስንል ቁመን ቀረናታ😢
    አይይይ ጊዜ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤
    ወንድሜ እራስክን ጠብቅ❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад +8

    ጎበዝ ስታወጣጣ አንደኛ ነህ የእውነት❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Год назад +31

    እረ እንዳልክ ምርጥዬ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
    ዛሬ እራስክም ተደፍረክ ነበር😂😂😂😂😂😂

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 Год назад +5

    እንዳልክዬ በፀጉርህ ምክንያት መታወቅህ አይቀርም እባክህ እራስህን ጠብቅ ኡፍ እኔ ተሳቅቄ ልሞት ነው በተረፈ ቀጥልበት አይዞህ ጌታ ይጠብቅህ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +14

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ለፀሎተ ሐሙስ 🙏🏿

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg Год назад +5

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንዳልክዬ መርማሪ ፖሊስ ብትሆን ያዋጣ ነበር የማወጣጣት ስልት በጣም የሚገርም ነው❤️

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 Год назад +10

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😭 ጌታ ሆይ በሰው ከመፍረድም ከድፍረት ኃጢአትም ጠብቀኝ

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Год назад +8

    አይ እዳልክ ማውጣጣት ስትችልበት እረ እምትለው ነገርስ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Год назад +8

    እንዳልክዬዬዬ በሰራክ ላይ ያለክ አቆም በጣም ደሰ ይለኛል አንደኛ👍😍 እግዚሐብሔር በደሙ ሸፍኖ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏

  • @genettefera815
    @genettefera815 Год назад +14

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንዳልካችን ተባረክ።አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @almazdedinochukalo8424
    @almazdedinochukalo8424 Год назад +5

    የኔ ምርጥ እንኳን ደህና መጣህልኝ

  • @user-wn1ce3lf7i
    @user-wn1ce3lf7i 9 месяцев назад

    የሌባ መዳኒት ነህ አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Год назад +2

    ወይ እዳልክየ አንተን ያለ ማድንቅ አይቻልም በርታልን የልቦች መደሀኒት ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Год назад +7

    አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን እንዳልክ አረ ምን አይነት ጊዜ ነው ሴቱ ውንዱ በዙሙት የሰከረበት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን 😥😥😥😥😥😢😢😢😢

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Год назад +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንዳልክዬ❤❤❤ ወይኔ ዘንድሮ በሰው ጉዳይ ጨጓራዬ ተላጠ ኸረረረረ ኡኡኡኡ😢😢😢 ይድፋሽ ደግሞ አንቺን ገሎ ድጋሚ ይታሰር ሰበበኛ😮😮😮

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 Год назад +4

    😮😮😮😮አረ ወዴት ወዴት ያረቢ እባክህህን እየን ተመልከተን አጢያታችንን ይቅር በለን 😢😢😢😢

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 Год назад +3

    በርታልን ወድሜ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 7 месяцев назад

    የኣንበሷች ኣንበሳ በጣም የምትደነቅ ጏበዝ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንካን ለጥምቀት በኣል ኣደረሰህ ኣንበሳየ

  • @user-zc2ko8bw9e
    @user-zc2ko8bw9e Год назад +27

    ልቡን ስታሸው እዳልክ አፈረ😂😂😂
    ሴቶቹ አይናውጣ ሁነናል😂😂

  • @user-sw3oy8fr8o
    @user-sw3oy8fr8o Год назад +2

    አይ ጣጣ እንዳልክዬ ተባረክ ስንቱን ከዘወላለም ስቃይ አወጣከው

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Год назад +2

    አቤት አምላኬ ምህረት አምጣልን ለምድራችን

  • @user-hh4yn4ey6i
    @user-hh4yn4ey6i 8 месяцев назад

    እንዳልኳችን እንወድሀለን ወንድሜ በርታልን በስራህ ምንም አይወጣልህም አንደኛ ነህ

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Год назад +5

    እዳልካችን እንክዋን ደና መጣቹ 👏👏👏👏👏😍😍😍😍

  • @user-yy4gd8gv4d
    @user-yy4gd8gv4d Год назад

    እረ እራስህን ደብቅ ወንድሜ ብዙ ጥያቄ አለኝ ሊለዩህ አይችሉም ወይ ለምን ራሰህን አትደብቅም ወንድሜ የሰው ነገር ጡሩ አይደለም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Mati-rl1lm
    @Mati-rl1lm Год назад

    በጣም አስተዋይ ባል ነህ።

  • @yehulashethaile3116
    @yehulashethaile3116 Год назад

    እዳልክ እግዜአብሄር ይጠብቅህ እዳንተ ይለ ቢበዛ ጥሩ ነው ስንት እባ ጠረግህ ተባረክ እራስህን ጠብቅ

  • @user-nv7ms5ry3x
    @user-nv7ms5ry3x Год назад +1

    እንኳን አብሮ አደረስን ወንድም አለም ❤❤❤ እንዳልክ የሌባው መድሀኒት

  • @eilse4672
    @eilse4672 Год назад +3

    ዛሬ አንደኛ ኮሜንት ነኝ ዋው በሎ ላይክ አረጎት እሲ በረታልኝ

  • @user-wo3fn3sn3z
    @user-wo3fn3sn3z Год назад +3

    ወንድሜ ስራው ክበድ ይላል እየተጠነቀክ🙏

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Год назад

    እንዳልክ እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛልህ ።

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Год назад

    ሰላም እንዳልክየ አበሳው በርታ ወንድም

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y 7 месяцев назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላም ወንድም አለም ሰላምህ ይብዛ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ በሰይፉ ይጠብቅህ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Год назад +2

    ሳያስጨርሳት በጣም ተነደደ የኔ ምስኪን 💔🇪🇷

  • @mekresilassieasfaw615
    @mekresilassieasfaw615 Год назад

    ወይ እንዳልክ ! ! ! ይሄኛው ደግሞ በጣም የሚገርም እና ቀልጠፍ ያለ አሳማኝ ማጋለጥ ነው። እንዴው ምን ዓይነት አዋቂ ሰው ነህ ? እራስህን ግን እንድትጠብቅ አሁንም በድጋሚ እመክርሃለሁ። እኛ አና ቤተሰቦችህ እንዳንሳቀቅ ማለት ነው።

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ Год назад

    አቤት ግፏ እራሱን አሳልፎ ሰጠላት ባልየዉ የኡነት ጀግና ነዉ

  • @user-gw3ys9zt7i
    @user-gw3ys9zt7i Год назад

    በአንተ ስራ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ራስህን ጠብቅ ግን ባትናገር ይመርጣል እንዳይጎዱክ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅ ክፉ አይንካ ውንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bellabella4670
    @bellabella4670 Год назад

    Egzabhar Ytebkachwoo Bebzu Tebareku Wawo Amzeig Day

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 Год назад +1

    እንዳልክ የወንዶች ወንድ ነህ respect ብዙ ቪድዩዎችህን እያለው እንደሌሎች ውሸት አታቀርብም ።

  • @yalemayele7797
    @yalemayele7797 Год назад

    ነገሩን ለማወጣጣት የምታዋዛበት መንገድ በጣም ያስደስተኛል:: ራስህን ጠብቅ::

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад

    ፀጉርህን ቁረጠው በአላህ መልክህ ቆንጆ ሁነህ ሳለ ፀጉርህ አስጠልቶብሀል ቁረጠው ያገሬ ልጅ በተረፈ ራሥህን ጠብቅ

  • @user-md8mk1sm3o
    @user-md8mk1sm3o Год назад

    ወድሜ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ 💗💗💗💗💗💗

  • @balinsnugsaa923
    @balinsnugsaa923 Год назад +1

    እንካኳን አብሮ አደረሰን እዳልክ እግዛቤር ይጠብቅህ

  • @selamawitAsefa-zk4it
    @selamawitAsefa-zk4it Год назад

    በጣም ጎበዝ ነህ ደሞ የምታውጣጣበት መንገድ የሚደነቅ ነው በርታ

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc Год назад +1

    አምሮት ነው ተረጋጋ ወዲሜ

  • @hshsahha-ib4gy
    @hshsahha-ib4gy Год назад

    እዳልክ ምርጥ ልጅ በርታ

  • @hannanahmed8486
    @hannanahmed8486 Год назад

    ስላም ስላም እኔ በጣም አደንቃአለሁ በርታ እራስህንም እየጠበከ ወንድሜ በርታ 🙏🙏🙏🙏

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Год назад +1

    እስተክፍረላህ ክክክክክ እንዳልከዬ ባንዴ አሳብባ መደባበስ ጅመረች

  • @hiwotmeko9729
    @hiwotmeko9729 Год назад +2

    እንዳልክ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የእውነት ስራህን ስወደው

  • @kal9065
    @kal9065 Год назад

    እንዳልክ አንተ በጣም መልካም ልብ ያለህ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን በቃ የሚታመን ጠፋ ማለት ነው ወይስ ምንድነው ነገር

  • @mesfinhaile6179
    @mesfinhaile6179 11 месяцев назад +1

    እንዳልክዬ፡ነብሴ

  • @merone6435
    @merone6435 Год назад

    እድሜ ጤና ይሥጥህ እውነት ትለያለህ ግን ሥልክህ አይሠራም ፈልጌህ ነበር ተባበረኝ ወንድሜ

  • @dawitmamo8892
    @dawitmamo8892 Год назад

    Endalk Our Hero Bikatih yemigerm newu

  • @romangina5121
    @romangina5121 Год назад

    እዳልክዬ በርታ

  • @alaidubai2561
    @alaidubai2561 Год назад +2

    እኳን አብሮ አደረሰን ወድሜ❤❤❤❤

  • @mesku4066
    @mesku4066 Год назад

    የሠው. እዉሬ በዝታል. ወድሜ ከክፍ ሁሉ ያስመልጥህ

  • @sadas6501
    @sadas6501 Год назад

    ያተን ፍተና ደስ ብሎ ኝ ነው የማየው

  • @user-gi9bj3bs3b
    @user-gi9bj3bs3b 6 месяцев назад

    እኔ ስላንተ ቃል የለኝም ግን እራስህን ጠብቅ❤

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy Год назад

    እኔምለው እዴትነው ሜቀርፃቸው እረ በጣም ጀግናልጅነው ግን እራስህን ጠብቅ ወደአተ ሴገቡ ፈትሻቸው

  • @zeharahassenzeharahassen9220
    @zeharahassenzeharahassen9220 Год назад

    እኔ ግን ደስ የሚለኝ ባህርህ የምሬነው የምነግርህ ለማግኘት የምፈጥርላቸው ምክኒያት ሀሀሀሀ ሲመጡ ሀጃውን ትቀይረዋለህ አበጀህ አቦ ጎበዝ

  • @user-ze2us7py8r
    @user-ze2us7py8r 8 месяцев назад

    ክክክ እንዳልካችንን ልትደፍርብን ነው መሰል 😅😅😅 የኛን ጀግናችንን

  • @hgh8912
    @hgh8912 Год назад +1

    እንዳልክየ ምርጥ ሰው❤❤ እንኳን አደረሰህ

  • @eijleeij
    @eijleeij Год назад +1

    ማወጣጣት አንደኛነህ ጎበዝ👌
    ሌላዉ ቻናልህ እንድያድግልህ የበፊቱ ቻናል ቪድዮ መልቀቅ የምትችል ከሆነ ትንሽዬ የምታጓጓዋን ቀንጨብ አድርገህ ሙሉዉን በዚህ መተዉ እንድጨርሱ አመላክታቸዉ ቤተሰቦችህ እዛዉ እየጠበቁህ ነዉ የሚሆነዉ መልእክት ሙሉዉን የማይሰማ ሰዉ ብዙነዉ 1ደቂቃ የምትሆን በዛ መልቀቅ አለብህ 👍👍👍👍 የእዉነት ጎበዝነህ እሽ
    አይዞህ በርታ በተረፈ

  • @alemmiki3769
    @alemmiki3769 Год назад +2

    እኔ የሚገርመኝ የምታወጣጣው ነገር እኮ አቦ ይመችክ

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Год назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን የታሰረና የታመመ በፈጣሪ እጅ እንደተያዘነዉ የሚቆጠረዉ ታድያ ይሄ ይገባል ያሳዝናል

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 Год назад

    ብርታልን

  • @almazdedinochukalo8424
    @almazdedinochukalo8424 Год назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንዳልክዬ ፈጣሪ ሰላም ያውርድላቸው

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 8 месяцев назад

    ወይድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 Год назад

    እንዳልክ ጀግናው ስውድህ

  • @emufiker3023
    @emufiker3023 Год назад

    በርታ እንዲሸ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Год назад

    እንዳልካችን በርታልን አላህ ያግዝህ

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 Год назад

    Yasazenal bale tedaroch men nekachu. Seto wendo hulo yemagetal .Er Egziabher fero

  • @senait1912
    @senait1912 Год назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድም🙏

  • @leya3286
    @leya3286 Год назад +1

    ስላም እንዳልክ ውንድማችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Год назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንዳልክ መልካም በዓል ይሁንልክ ከእነ ለቤተስቦች ❤❤❤❤❤❤♥❤

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Год назад

    ጎበዝ ነህ እኮ አተ ወንድሜ እሳን ተከታተሉልኝ ያለው ሰውዬ እሱን የተከታተላችሁት ሰውዬ ደወልክለት

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 8 месяцев назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-io3jj9ib3o
    @user-io3jj9ib3o Год назад +1

    እዳልክዬ እንክን ደህና መጣህ ልን በጉጉት ነው የምጠበቅህ ምስጥር አወጣጥህ ይመቸኛል☕️👍😍

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад

    እረወይኔ እዳልክ እኔግን እፈራልሃለሁኝ ጀግናዬ አላህ ይጠብቅህ ግን አተም ሰበብ አድርስ ሀቢቢ ስራህ በጣም ይከብዳል ወይንም ከኋላም መኪና ዉስጥ አድሰዉ አስቀምጥ በማያስችል ነቃ ሁኔታ በተረፈ ኑርርርርር በልልኝ ለኔ በጣም ጀግናዬነህ ወላህ ያፈታተንህ እስታይል ሲመቸኝኝኝኝኝኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Год назад +2

    ብዙ ተመርኩ ከቪዲዎቸሁ ሴቶችም ወንዶችም ጤናኞች አይደለንም መልካመች ይኑርልን ወንድሜ አንተ ግን ሜካፕ ብትጣቀም,ሰው ክፉ ነው እንዳያጣቁህ

  • @hewot4076
    @hewot4076 Год назад

    እሷዋ ጉልበት አላት ጥሩ ኑሪሆ ነው የምትኖረው ትላለች እንዴ ክንቱ እንት መክራ ስቃይ አይተን እንደምናመጣው ብታቂ አፍችን ሞሆልተሽ ባአልተናገርሽ ነበር ክንቱ የልፋትችን ሕግዚያአብሔር ክንቱ አያስቀርም እንዲህ አዋረደሽ የስው አሃቅ እንዳልክዬ ሕግዚያአብሔር ክክፍ ነገር ኢጠብቅህ

  • @saramustafa6866
    @saramustafa6866 Год назад

    3:09 ካንተ የተማርኩት አንድ ነገረ አለ ውሽት ሲሆን አይንህ የስለመለማል ክዛን እጀህ በጣም ይውራጫል እውነት ጋ ስድርስ በጣም ቀጥ ያለ አቁዎም አለህ አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉

  • @hshshshshshsh4959
    @hshshshshshsh4959 6 месяцев назад

    አሜን እንካን እብሮ እደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 Год назад

    ጎበዝ የኔ አበሣ ሥወድሕ

  • @zebuazebua7895
    @zebuazebua7895 Год назад

    እንዳልክየ ቻለው አባኮ የዚህን ባለጌ ህዝብ ባህሪ።።።።።።እንዴት ያስጠላል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ህዝቤ

  • @ShamilKedir-xe3js
    @ShamilKedir-xe3js 7 месяцев назад

    ይሄ ዓለም ግራ ነው ጥንቃቄና ብልጠት የሚያስፊልገው ጊዜ ነው ስሜታዊ አንሁን ችግርን መጋፈጥ

  • @user-zl6vf8ti5y
    @user-zl6vf8ti5y 8 месяцев назад

    መገን ሴት በሳቅ ሙትኩ እኔስ አይሰለችኘም እዳልክ የሠራዉ ቪደዉ ሳየዉ ብዉል አይሠለችኘም ዘናነዉ ኩስጤ የሚያርገኘ❤❤❤

  • @tgay5642
    @tgay5642 Год назад

    አሏህ ይጠብቅህ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Год назад +1

    ልትደፍረው ነው ልጅትዋ እግዝዩ እግዝዩ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Год назад +1

    እንዳልኬ. እንኳን ደህና መጣህ

  • @emuumom7783
    @emuumom7783 Год назад +1

    Amen enkwan abro aderesen wedi wedime❤🎉

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 Год назад

    ሰላም ወንድም እንኳን ደህና መጣህ
    በነገራችን እንዴት አርገህ ነው
    የምታናዝዛቸው በጣም ጎበዝ ነህ

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Год назад

    ጀግናው ታታሪ ቨርታልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @fuadtalafha9767
    @fuadtalafha9767 6 месяцев назад

    አይ የሰዉ ሀቅ መበላት ፈጣረ ሰራህን ይሰጥህ 😢😢

  • @nahena123
    @nahena123 Год назад

    አላህ ይጠብቅ ሥራህ ከባድነው❤❤❤