ከተከራይዋ ጋር ተያዘች ባልዋ አበደ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ባለቤቴ ከተከራዬ ጋር ጠርጥራታለሁ ባለን መሰረት መርምረን አጣርተን እውነቱን የያዝንበት ቪዲዮ ነው።
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች

Комментарии • 688

  • @EndalkTube2
    @EndalkTube2  Год назад +176

    ውድ ቤተሰቦቼ ስለምታግዙኝ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ 🙏
    ለማውታት ለማጣራት በእናንተ ድጋፍ እቀጥላለሁ።

    • @መሲመሲ-ሰ7ቐ
      @መሲመሲ-ሰ7ቐ Год назад +2

      እኔ እምልህ መጀመሪያ በቪዲዮ ቀርፀህ ቪዲዮ ይዘህ ብጠይቅ ጥሩ ይሆናል ድርቅ ብለው አይክዱም

    • @ሰብለጎንደሪዋ
      @ሰብለጎንደሪዋ Год назад +5

      ​@@መሲመሲ-ሰ7ቐ ለተመልካች እጥር ምጥን ብሎ ይሻላል ብሎ ነውጅኮ ያለ ማስረጃ አያዋርድም የተማረ እኮ ነው እንዳልክ ማን❤❤❤

    • @መሲመሲ-ሰ7ቐ
      @መሲመሲ-ሰ7ቐ Год назад +1

      @@ሰብለጎንደሪዋ እንዴት አወቅሽ ቢሆንማ ትንሽም ቢሆን ቁርጣ ቪዲዮ ያሳይ ነበር

    • @zebibazebiba-ou7qm
      @zebibazebiba-ou7qm Год назад

      እራሳችሁንጠብቁ አዴራ ይሄስራ ያስፍራል

    • @teshaymikiyaes521
      @teshaymikiyaes521 Год назад +2

      በርታ እንዳልክዬ ወንድማችን አንተን አለማበረታታት ንፉግነት ነው የስንቱን ህይወት አስተካከልክ የስሙት መንፈስን እያጋለጥህ ነው በርታልን

  • @Hanahana-wi2ju
    @Hanahana-wi2ju Год назад +496

    እኔ ካገበሁ ነገ 11 አመት ሆነኝ በ16 አመቴ ነዉ ያገበሁ ግን አብረን የኖርን 4 አመት ብቻ ነው አንድም ቀን ሊላ ወንድ አስቤ አላዉቅም እግዚሀብሔር ይመስገን በዘዉም የ11አመት የጋብቻ ቀን እንኳን አደረሰሽ በሉኝ

    • @tigesttisfy756
      @tigesttisfy756 Год назад +3

      እንኳን አደረሰሽ የተባረከ ጋብቻ ይሁን

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 Год назад +2

      እንኳን አደረሰሽ

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 Год назад +1

      🥰🥰🥰

    • @nas7117
      @nas7117 Год назад +3

      7 አመት ሙሉ ስደት ነሽ?

    • @samirasamira7080
      @samirasamira7080 Год назад +7

      ማድረሱን እንኳን አደረሰሺ 😂😂😂😂😂 ግን ግን የኔናት እንደው ምን ተሰማሽ ሰባት አመት ለብቻሺ እያሳለፍሺ እስራ አንድ ቀላል ያደረግሻት

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ Год назад +96

    ዝሙትን እምትፀዬፉ👍ዝሙት መጥፎ ነው ወዳጆች

  • @samerabb1026
    @samerabb1026 11 месяцев назад +6

    ይህ ልጀኮ ስወራ በጣም ነው እምሳቅኝ😂😂እግዚአብሔር ይጠብቀህ ወንድማዬ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Год назад +41

    የምታስለፈልፋቸው ነገር😂 የእንዳልክ ሳቅ አሳቀኝ😂😂

  • @sarasaralema6453
    @sarasaralema6453 Год назад +60

    እንዳልኬ ሳቅህ ያስቀኛል ማርያምን ስወድክ❤❤ ኑርልን አቦ እራስክን ጠብቅልን።

  • @ሠላሜባንተነውየኔጌታ

    እሄ ነገር ምንም ለውጥ እያመጣ ሳይሆን እየባሰ ነው የመጣው እባካቹ ፊታቸውን እያሳያቹ ልቀቁ የምትሉ 👍👍👍👍 ግጩ

    • @sasulishaynegda-pu5bw
      @sasulishaynegda-pu5bw Год назад +10

      ለልጁ ለአዘጋጁ አደጋ ነው ፊታቸው ከታየ ከባድ ነው

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Год назад +6

      የኔም ጥያቄ ነዉ ጭራሽ ሚድያዉ ሁሉ እሱ ሆናል

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Год назад +1

      ትክክል ነው

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад

      ዩቱብው አይፍቅድም እያሉ ነው

    • @ሠላሜባንተነውየኔጌታ
      @ሠላሜባንተነውየኔጌታ Год назад +3

      @@mekdestemeche6871
      ማርያምን ጭራሽ በዛ ቀድመሽ ሶስት ሁለት ወር ወረፋ አሲዘሽ ነው አሉ ሚከታተሉልሽ ምን ያክል እየበዛ እንደሆነ ተመልከቱ🤔😭

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Год назад +30

    በለው ዘድሮ ምንጉድ ነው ሰው በዝሙት አለቀ አኡዙቢላህ ያረብ ከወጀል ከሀራም አርቀን እዳልክ እደት ነህ አይዞህ በርታ መልካም የመዋረድ ዘመን እኛ የመዳም ቅመሞች አደኞች ነን

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Год назад +13

    አር ምትላት ነገርስ ስትመቸኝ😂😂😂 እንዳልክዬ ሰላምህ ይብዛ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +12

    እዳልክ እንኳን ደህና መጣህ ሀገራችን እንዲህ የምትታመሰው ሀፂያታችን በዝቶ ነው ሰው በዝሙት ወድቋል ደግሞ ትዳር እያላቸው ያሳዝናል
    የሀገር ልጆ እዳልክን ሸር ሰብስክርራይብ ላይክ 👍👍👍👍እያደረግን እናበረታታው

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ Год назад +29

    ዘመኑ የከርር ወላሂ እደት አብርዎ እየኖሩ ሌላ ወድ ሌላ ሴት ይመኛሉ ቱእኔ ካገባሁ 9 አመቴ ነገር ከባሌ ከልጄ ከተለየሓቸው 1አመት ካ5 ወር ሆነኝ ከባሌ ውጪ ሌላ አላስብም😢ኢሻ አላህ አላህ በሰላም ያገናኝን እሱንም እኔንም አላህ ከሀራም ይጠብቀን ያርብ መገናኛችን ቅርብ ያድርገው😢

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад

      አደለም የባል መክዳት የጓደኛ ያሠቡት ካለ ሌላ ማቀፍ ይቀፋል አኡዚቢላ ሌላ ገላ እንዴት ያቅፋል

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад

      አላህ ያገናኛቹህ አደራሽን ባይታመንልሽ እንኳን ታምነሽ ኑሪ የመልካሞች መልካሞች አያሣጣቸውም አላህ ከወደድነው ካፈቀርነው ከባላችን ያገናኘን ያረብብብብ

    • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ Год назад

      @@nefisa70 አሚን ኢሻ አላህ ወዴ እታመናለሁ ብየ አስባለሁ ከሱ ችገር ካልመጣ እኔ ችግር የለብኝም ቤተሰብ መሀል ነው ያለው ካሁን ቀደም ምንም አላየንበትም ብለዋል ልጁን ከማሳደግ ሌላ አሉ

    • @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ
      @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ Год назад

      ​@@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ እህቴዋ❤

    • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ Год назад

      @@ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ አሚን ዉዷ እህቴ😘

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Год назад +3

    ግን ቀጣዩን. ብታቀርብልን ባይ ነኝ. በተረፈ. መልካም ስራ ነዉ. በርታ. ካሀዲወች. እዲህ ሲዋረዱ ደስ ይለኛል😢😢😢

  • @AsterBelete-kj6nq
    @AsterBelete-kj6nq Год назад +15

    ይህ ልጅ ስራዉ በጣም ደስ ይለኛል

  • @helenehelene4564
    @helenehelene4564 Год назад +15

    ዋውውውው አንደኛ ነኝ። ቅሌቱ እንደቀጠለ ነው ኑ እንሹፍ 😂😂😂😂

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +5

    እዳልክዬ ሥለሀገራችን እንፀልይ ዝሙት የበዛበት ግዜነው ዝሙት እግዛብሔር ይጠለዋል ኢየሡሥ ሆይሀገሬ ኢትዮጵያ አሥባት

  • @hargeweyenmengeshamamo1043
    @hargeweyenmengeshamamo1043 Год назад +4

    እኳን ደና መጣክ እኔ ከማደቅልህ ነገር ቢኖር እርጋታህና ሰውን ለማወጣጣት የምትጠቀምበት መገድ በርታ

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg Год назад +21

    እንዱ ምርጥ ልጅ ሰውደህ 😍

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ Год назад +7

    ሰው ግን እንዴት ከባሉ ውጪ ይባልጋል ከምር እኛ እንኳን በሰው ሀገር በስደት እየኖርን ከባላችን ውጪ ሰው ያለ አይመስለንም ከምር😢

  • @mariyam9670
    @mariyam9670 Год назад +10

    አድብ ጠጋ ብሎ ይበቅላል አብላሊት የኛማ እንዳልክዬ የሼሌ መደሀኒት በርታ ወንድምዬ❤

  • @hedatGebrelul
    @hedatGebrelul Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ endalk Betam arif kerachn confidencen adnkialew betsera sera fetari yekfel

  • @hayutiyeumer1235
    @hayutiyeumer1235 Год назад +4

    አይ እንዳልክ እጂ ከጣለሽ አናዞ ነዉ የሚያስለፈልፍሽ😂😂😂😂😂 ወላሂ ማናዘዝ ያንተ ነዉ አባቴ ተሰቶሀል😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ሳቅህ ደሞ ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @hamuzy
    @hamuzy Год назад +8

    ታሪኩ በእውነት የተደገፈ ጀሆነ በጣም የሚገርም ክስተት ነው

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Год назад +13

    እዳልክዬ የኔ ልዩ ሰው ❤️❤️❤️

  • @ታደ
    @ታደ Год назад +18

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን❤❤❤

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም Год назад +5

    😂😂😂 ሌላው አያስቀኝም እንዳልክ የምታውጣጣበት መንገድ ብቻ ነው 😂😂ሚገርመኝ

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Год назад +21

    እዳልካችን እንክዋን ደና መጣክ ወድማችን 👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад +13

    ጎበዝ በርታ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይሄን ዝሙት ከሀገራችን ያጥፋልን

  • @higtug6
    @higtug6 Год назад +4

    ያዝ በለው 😂😂😂 ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ወርደት ይጠብቀን

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 8 месяцев назад

    እንዴት እንደምሳቀቅ እመብራሃን ትጠብቃችሁ የእኛ ሐጤያት ከእግዚአብሔር ቤት እያባረረን ለእናንተም አሰቃቂ ሆነባችሁ ግን መልካም ሥራ ነው በርቱ

  • @emubekele6888
    @emubekele6888 Год назад +3

    ወይ ዘንድሮ የኑሮ. ውድነት ሰውን በመላ አቅል አሳጥቶታል ልበል እንዴ 😢😢😢😢

  • @mastewal8560
    @mastewal8560 Год назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ እራስህን ጠብቅ ወንድምዓለም 💜🥰

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Год назад +4

    ዉይ እዳልህየ ዘዴህኮ በጣጣጣጣጣም ነዉ የሚያስቀኝ እኔም ከ9 ወር በኋላ ኢትዮጵያ እገባለሁ የ14 አመት ፍቅረኛ አለኝ እድትፈትንልኝ እፈልጋለሁ ስመጣ አገኝሀለሁ ባካል ሁለተኛዉ ቻናልህ አልመጣልኝ አለ ከስልኬ ይሁን አላወኩም በርታልን የማዳም ቅመሞች አይዞን በርቱልን ከአስመሳይ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቀን እኛ ንፁሆች ነን

  • @ጋልወጀራት20ዓድ
    @ጋልወጀራት20ዓድ Год назад

    በጣም ወኔድምየ በርታ በተለይ ለኛ በስደት ያለኔ ❤❤❤❤❤❤ረጂም እድመይስጥህ እግዜአብሄር ካኔተጋራይሁኔ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Год назад +8

    You are very smart and clever man . How you interview and invest get well done brother ❤

  • @fambintali7082
    @fambintali7082 Год назад +1

    እንደ እንዳልክ አሳማኝ ና ሲስተሞች የንግግር የሚያቅ የለም ጎበዝ ነህ ✅

  • @fisherman4479
    @fisherman4479 Год назад +2

    I don't need to see it detail the video to like .. am confidently have confidence by you Endalk.
    Yimechik !

  • @ayenewafework-ly8nn
    @ayenewafework-ly8nn Год назад

    እዳልክየ ሰላምህ ይብዛ ቆሻሸች ነቸዉ ግነ እዲህ መልከሰከሰ ካለብሸ ምነ አባሸ አገባሸዉ

  • @እማትዝታዬነሽሁሌም

    እኔ ከአገባሁ 14አመት ሆነን እንኳን አብሮኝ ኖሮ ብንላያይ እንኳን ሌላ ወንድ አላስብም አሪፌ ልጄን አሳድጋለሁ

  • @fambintali7082
    @fambintali7082 Год назад

    ወይ እንዳልክ ውሬ አውጣጡ የማይናገሩ ሰዎች ያውጣጣቸውዋ አድናቂህ ነኝ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Год назад +24

    ትዳር ላይ የምትንቀዠቀዡ ሴቶች ትዳር ካልተመቻቹ ኑ አረብ አገር ስሩ ማዳም ስታደናቁራቹ እራሳችሁንም ትረሳላቹ እንዳልክ konjooo👍

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +3

    እንዳል ክ አስፈታኙ መኪና ውስጥ ሲገባ ፈትሽ ምናልባት ስለት መሳሪያ ሊይዙና በንዴት ሊያtቁ ይችላሉ በዳዩን ጥንቃቄ አርግ ከተጠያቂነት አታመልጥም ራስ ህንም ጠብቅ

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Год назад

    Endlk arada wow police neh ateyayekih wow ... endeminim bleh ewntun tawtataleh enzi betidar licences negadewochin

  • @mekdesmelaye
    @mekdesmelaye Год назад +3

    ሰትያዋ ይጠቂማሻል 😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ታይ 😂🤣🤣🤣🤣😂ውይኔ እንዳልክየ 😂😂😂

  • @Almi_Alm
    @Almi_Alm Год назад +1

    እኔ ምለው ሰዉ ሁሉ ውሰጣቸው ምጥምጣ ነው ያለው እግዚአብሔር ይቅረ ይበላችሁ እኛ በሰደት ዓለም ላይ ትዳራችን ትተን ለብዙ ዓመታት እየኖረን ነው ምን ሆኒን እሰኪ ንገሩኝ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад

    እዳልክየ የኛ ጀግና ጎበዝ ቆራጥ አነጋገር እኮነው እምትናገረው❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +13

    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ጦርነትን ከገፀ ምድር ያጥፍል ህዝቤ ሰላም ናፈቀዉ

  • @meazitube7283
    @meazitube7283 Год назад +4

    ወይ ዘንድሮ ቤቴ እንዳይፈርስ ብዬ ነው አላለችም

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 Год назад

    በዚህ ስራ ትክክል አይደለህም ምክንያቱም ድርጊቱን በተናጠል መመርምር ነበረብህ። መጨረሻ ላይ የተፈጠረው ነገር ለአንተም ከባድ አደጋ ነው ። ለሰወች መልካም ስራ እሰራለሁ ብለህ ያልተጠበቀ መጥፎ ነገር ተፈጥሮ ችግር ውስጥ ይከትሀል እና በቀጣይ ስራወችህ ጥንቃቄ አድርግ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @ledyagatachew8101
    @ledyagatachew8101 Год назад +11

    እኛ ከእንዳልክ ወደ አዳኙ ከአዳኙ ወደ አዲስጫወታ ከዛ ወደ ጥንዶቹ ከዛ ወደ ሌላ አራዳፕላስ እያልን ምንዞረው ገና ሳይለቀቀቅ ይሸተናል አሁንማ 😂😂😂😂😂😂😂😂በሉ ዙሩ ቡፌ እናንሳ በየቦታው😂

    • @selamabera5185
      @selamabera5185 Год назад +1

      ክክክክክክክክክክክክክ እኔን መሳይ አለ ለክል ወይ በሣቅ

    • @yeshitilamekonnen3866
      @yeshitilamekonnen3866 Год назад +1

      ጥሩ ነዋ አዳኙ ላይ ያለው የወረፋ መጨናነቅ ይቀንስለታል ሌሎቹም ይጠቀሙ ከዚህም በላይ ቢበዙ ችግር የለውም። ትርታ ሚዲያ ብቻ ነው የውሸት ድራማ

    • @janabjanab7243
      @janabjanab7243 Год назад

      😅😅😅ወይ እንደኔ እስቲለቀቅ እቸኩላለሁ

    • @gingin6217
      @gingin6217 Год назад

      እኔም ይህው ነው ስራየ 😮😮😂😂😂😂

    • @bazzoncell7633
      @bazzoncell7633 Год назад

      😂😂😂😂😂

  • @fekadugashaw9297
    @fekadugashaw9297 Год назад +1

    ሰላም እንዳልክ አድናቂህ ነኝ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ተበዳዮች ከኋላ ተቀምጠው የበደላቸውን ጉድ ሲሰሙ ትግስት በማጣት እየተነሱ በቦክሱ በመምታት ቃላቸውን ክደው ይማታሉ እዳ ውስጥ ከሜከቱህ ላንተም ሆነ ለበዳዬች safety ሲባል ከቻልክ ጉዳት እንዳያደርሱ በካቴና አስርክ የበደላቸውን ጉድ ይስሙ በተረፈ በርታ taker bro 🎉

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 Год назад +1

      እንዴውም ማነቂያ ሰንሰለት ቢሰጣቸው ሲጥ ቢሉ ይሻለዋል።

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Год назад

    እደልክ እንከንደናማጠ እግዚሐብሔር ዘማንክን።ይበርከው🙏

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Год назад +1

    እኳን በደህና መጣህ አዳልክዬ አባክህ እራሥህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @MARTAGETACHEW-is5ce
    @MARTAGETACHEW-is5ce Год назад

    Yene wd betam mtgerm lj nek fetari ybarkk yebzu sew hiwet eyetadek new endesu eyarek koshashochun axdachew gn raskn tebk

  • @TijistBekeln
    @TijistBekeln Год назад +4

    ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን ❤❤❤❤❤

  • @mekdesmelaye
    @mekdesmelaye Год назад +4

    አንዳይኛ ኔኝ lake አምሮይኛል 😢❤10. ሺ ብቻ

  • @حليمةكاسي
    @حليمةكاسي Год назад

    እረ የምትላትነገርስ😂😂😂ለማንኛዉም እራስህንጠብቅ❤❤

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ

    አንተ ልጂ ፈጣሪ ይጠብቅክ ፈራውልክ
    ሰው ግን ምን ሆኖ ነው አምላኬ ሆይ

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Год назад

    Wengelenga sw tifatun lalemamen yemiketakerew gin lemind new? Wey lepolice sira azenku sintu aynederk saderkachew skid uemiyaschegrachew?

  • @bezab2563
    @bezab2563 Год назад +1

    Kkkkkkkkkk wayi Endalk ene eki ateyayekiki betam new migrminyi awetatu😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
    @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ Год назад +1

    እርቦኛል ብሎኝ ሳህን ላመጣ ስሄዲ አላለችም🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg Год назад +1

    ወይኔ ያሣቀችኝ የገዛ ጓደኙቹ መሆኗንን። ሣታዉቅ ሊደፍረኝ እያለይ ትለፉፍፋለይ አይይ እድል መድሀኒያለም ሆይ አዉጣኝ

  • @aagg3094
    @aagg3094 22 дня назад

    ወይይወድሜእግዚአብሔርይጠብቅህእውነተኛሰው እዴኖርአይፈልጉምሀሰተኞች

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Год назад +4

    እንዳልካችን እንወድሀለን በርታ❤

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 Год назад

    እንዳልክ እንኳን በደህና መጣህ ብዙ አትጥፋ ምን ሆኖ ይሆን እንላለን እራስህን ጠብቅ

  • @almazdedinochukalo8424
    @almazdedinochukalo8424 Год назад +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አምላኬ ሆሆሆሆይ ልቦና ስጠን

  • @etsedebisrat8853
    @etsedebisrat8853 Год назад +1

    ፈራዉ እዉነት ማን ነዉ ታማኝ ገታን በጣም ያስጠላል😌😌😌😌

  • @almazdedinochukalo8424
    @almazdedinochukalo8424 Год назад +3

    እንዳልክዬ እንኳን ደህና መጣክ

  • @fisherman4479
    @fisherman4479 Год назад +4

    Please guys like and share
    Appreciate this young talented men!

    • @queenzuzu710
      @queenzuzu710 Год назад

      በእውነት እሱ አንድ ሚሊዮን ሰብስክራይብ ይገባዋል❤❤❤የእኔ ሰው

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Год назад

    እንዳልክየ አተ ፓሊስ ነበር መሆን ያለብህ ታውጣጣቸው የለደ😂😂😂

  • @ኮኪኢትዮጵያ
    @ኮኪኢትዮጵያ Год назад

    ወየው እንዳልክ ሰርህላቸው እኮ 🙆🏽‍♀️🙆🏽‍♀️

  • @mamemame1726
    @mamemame1726 Год назад +5

    እዳልክ ግን መድሀኒት አለህደ ሰወችን የምታሳምንበት ንገረን በናትህ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አረ እዴት ነው ስዉች ምንድነው የመጨረሻው ዘመን ሁነ

  • @ተስፈኛዋ-ነ6መ
    @ተስፈኛዋ-ነ6መ Год назад +21

    እንዳልክ ወደ ክፍለ ሀገር ከሄድክ ባሌን ፈትንልኝ የምትደግፉኝ በላይክ😂😂😂😂😂😂😂

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад +1

      ክፍለ ሀገር ምን ያውቃሉ ብለሸ ነው እህቴ እነሱ ሥራእና ሥራ ናቸው እኔኝ መጀመሪያ የለመድት ነገር ሆኖ ነው

    • @ዜድየደሴልጅ
      @ዜድየደሴልጅ Год назад +1

      ኧረ ይቅርብሽ እህቴ ባልሽ ከሆነ በተለይ ልጅ ካለሽ ገና ልታገቢ ከሆነ ግን ፈትኒ

    • @كونيتقيالله
      @كونيتقيالله Год назад +1

      ቱ ይቅርብሽ😂😂😂

    • @janabjanab7243
      @janabjanab7243 Год назад +2

      ይቅርብሺ እኔ ፈትኘ በገዛ ጓደኛዉ ፊዲዉ ደርሰኚ ተለያየን እሰርግ ቤት ሂዶ ሲልከሠከሥ😅😅

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 Год назад

      ​@@janabjanab7243 ማ ፈትኖልሽ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +32

    ኑ በሉ ውርደታችን በራሳችን ስልክ እንይ 😢😒

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Год назад

    Endalk well done well proud of you 👍🏼 Kip it up you are really Rocha or CIA Russia CIA ❤❤❤

  • @bipbip941
    @bipbip941 Год назад

    😂😂እዳልክየ እዳተ እሚያስቀኝ የለም😅አይ ውርደቷ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ Год назад

    ወይይይ ልቤ ስጥቅ አለ ሰውየው መኪና ውስጥ መሆኑ አላየሁትም ነበር
    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ተማኝ የለም በቃ

  • @Hanaloveeeee
    @Hanaloveeeee Год назад +1

    ስራክ እኮ ደስ ሲል በርታልን እንዳልክ

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 Год назад +3

    ማነውየእንዳልክዬ ንጥበብ ጥበብ የሚያደንቅ

  • @radia5056
    @radia5056 Год назад +1

    የንሮዉ ወድነት ነዉ መሠል ያሥለቀላቸዉ ዋይ 😂😂😂 እኛ ለራሡ እነሡን በማዠት ትዳር የሚባል ዘጋኝ 🤔🤔

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Год назад +11

    😢😢😢እረ ወገን እእ ቆሜ ሊቀር ነው 😔😔

    • @topchannel6458
      @topchannel6458 Год назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @rukiyayusef1497
      @rukiyayusef1497 Год назад

      ኡኡኡኡኡኡ ብቸኙነቴን ወደድኩት ግን እሥተመቸ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Год назад

      @@rukiyayusef1497 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እረ አዎ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Год назад +2

    እንዱ ሠላምክ ይብዛ ወንድሜ

  • @bait1035
    @bait1035 Год назад

    Berta wedme Endalk fetre yetbqek

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    እንዳልክ እንኳ ደና መጣህ ጠፍተህ ነበር
    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ እንዳልክ ጋር የሚመጡ ሰዎች የሰከሩ ይመስል የቆጡን የባጡን ሲለፍልፉ ነዉ አይይይይይይይይ ግዜ
    መቼም እንዳልክን ያለማድነቅ ንፍገት ነዉ በርታ

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Год назад

    ውይ አረጉድ ነው ማሪያምን ማወጣጣት ትችላለህ እዳልክ

  • @abay6848
    @abay6848 Год назад +1

    እንኳን ደና መጣህ እንዳልክዬ

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Год назад

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ነገር ሁሉም የተያዙ ሰዎች ወንድም ይሁን ሴት አያምኑም መጨረሻ ላይ እዬዬዬ ወይ ጉድ

  • @mstayoba2119
    @mstayoba2119 Год назад

    😂😂አተም የተካንክነህ በማውጣጣት እሳቸውም ይናዛዛሉ

  • @fanyhabeshawityoutube9178
    @fanyhabeshawityoutube9178 Год назад +3

    😂😂😂😂ወዮ እናቴ በሳቅ ሞትኩኝ ቱ አይይ ቅሌት ስሜታችሁን እንዴት መቆጣጠር ያቅታቸዋል ነው ወንዱም ሴቱም 😢አፈር ብሉ ሌላ ምንም ኘልልም ወንዶቹም ወርቅ የሚያገኙት ይመስል አስር ጉድጓድ መቆፈር ኤጭ 😏

  • @hewotat2147
    @hewotat2147 Год назад

    bet le bet lebinet jemerachu ende 😂😂alalechim

  • @monabeyrots5590
    @monabeyrots5590 Год назад

    እንዳልክዬ እንዴአይነት አታድረግ ጥድችን አንድላይ አታዋራ ሰይጣን መጥፎነው

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    ሰላምህ ይብዛ ወድምችን እንኳን በሰላም በጤና መጣሽ እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢😢🙏

  • @singitansingitan2387
    @singitansingitan2387 Год назад

    😂😂😂 please 🙏 brother please ketay hamxa 😢😢😢😅

  • @keya3927
    @keya3927 Год назад

    My goodness 🤩 i never lugh my life like this.she is stoped

  • @efreemkiyyaa1777
    @efreemkiyyaa1777 Год назад

    ስራቹ መልካም ሆኖ የአሁኑ ሰውየውን አስቀምጦ ለዛውም መኪና ውስጥ ቢገላትስ ማነው ተጠያቂው

  • @fatmamalasat7388
    @fatmamalasat7388 Год назад

    ወይዉርደት በቃ መተማመን ጠፋ ወድሜ እራስህን ጠብቅ

  • @mimifkr1743
    @mimifkr1743 Год назад

    አንኩአን ሰላም መጣክ አንዳልክ ፈጣሪ ይ ጠብቅ በተረፈ በርታ

  • @adisswesene5626
    @adisswesene5626 Год назад

    እዳልክዬ የኔ መልካም ፈጣሪይጠብቅህ

  • @abduorotube8195
    @abduorotube8195 Год назад

    Yemachishi bro ya arada liji